Ethiopia - ሟቹ በቴ ኡርጌሳ እና ሁለቱ ፋኖዎች | ያልተሰማው ሚስጥር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 305

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 9 หลายเดือนก่อน +35

    ድል ለነበልባሉ ፉኖ❤❤❤❤

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 9 หลายเดือนก่อน +46

    ድል ለፋኖ❤

    • @Hiwot-b5u
      @Hiwot-b5u 9 หลายเดือนก่อน +2

      ድል ለፋኖ ❤❤❤

    • @yeneneshtessema233
      @yeneneshtessema233 9 หลายเดือนก่อน

      ደም የምወዲ ሁልግዜ ደም ነወ ማፈራ መቸም አይሰካላችወም ማን ስለሆኑኖ ነወ ፋኖ ኦሪ ጃዎሣ ማፈራ የጥላቻ ጦርነት እልቁንስ ህብረተሠቡን አታሰቃዩ!!!!

    • @BoruufAbdii
      @BoruufAbdii 2 หลายเดือนก่อน

      @@yeneneshtessema233 🔯libidah or libdash

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 9 หลายเดือนก่อน +47

    ድል ለታላቁም አማራ ፋኖ የአራዳው ሰማእት ጊዮርጊስ ከእናንተ ጋር ይሁን ሀይልን ለፋኖ ሞት ጣልያንመሳይ ብልጽግና።

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 9 หลายเดือนก่อน

      ጎርጊስ ወታደር ነው ሞቶል

    • @ሶልያናየሸዋልጅ
      @ሶልያናየሸዋልጅ 9 หลายเดือนก่อน

      @@MesiMesi-jy2rt እነ መናፍቅ ካላወቅሽ ለማወቅ ጣሪ ማወክ ካልፈለግሽ ዝም በይ ጀዝባ ፈረሳኛው ህያው ነው የዩጩፋ ሳር ጋጭ

  • @ማሂርማሂር-በ4ለ
    @ማሂርማሂር-በ4ለ 9 หลายเดือนก่อน +33

    እደዚህ አይነቱን ነፍስ ይማር አይባልም ፈታ ነፍሱን ለግሀነም ያርገው

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @eg3549
      @eg3549 9 หลายเดือนก่อน

      Endeza atibelu yemote sew

    • @EhiteWondimagegn
      @EhiteWondimagegn 9 หลายเดือนก่อน

      መቸም ጉድ ሣይሠማ መሥከረም አይጠበም ዘረኝነት በፈጣሪ ሥራም ሥለኛ ፈቃድ ውጭ እንደ እንዲህ እንዲያ መባል የለበትም የሚገርም አባባል ።

    • @መክያወሎየዋቤተአማራ
      @መክያወሎየዋቤተአማራ 9 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @meheretfuchs4724
      @meheretfuchs4724 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@eg3549የኛም ህዝብ እንዲህ በየቀኑ በጂምላ እየታረደ ነው ደምፅ ግን የለም😢 ድብን ይበላ ዘረኝነት ቆሻሻ ነው ጋሀነብ ይግባ ።

  • @ሄራ
    @ሄራ 9 หลายเดือนก่อน +24

    አብይ አህመድ ስሙን ሰይጣን ይጥራው የንፁሃን ጭፍጨፋ የነፃነት ፋና የሆነው ፋኖኖኖኖኖ ድል ያረጋል ያረብ😢😢

    • @FiraolBeharu-md6rt
      @FiraolBeharu-md6rt 9 หลายเดือนก่อน +1

      ዝምብለሽ እቃሽን እጠቢ ማዳምሽ ሳትመጣብሽ ኮተታም

    • @ሄራ
      @ሄራ 9 หลายเดือนก่อน

      @@FiraolBeharu-md6rt ክክክ ወየዉ ለናንተ

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 9 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ ❤❤❤❤

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖስ ።ፋኖ።አማራዬ💚💛❤️🇨🇬🇪🇷✊✊

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 9 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁👈💚💛❤️💚✊✊✊
    ነብስ ይማር ወንድማችን ፋኖ 🤲🤲🤲

  • @FacikaSara
    @FacikaSara 9 หลายเดือนก่อน +19

    ፋኖ በቅርብ አገር ይረከባል ጋላ ያልቃል ድል የፋኖዎቻችን ነው😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @Grenland2312
      @Grenland2312 9 หลายเดือนก่อน +2

      ሲ ራውጡ ተቀነደቡ bravo ፌደራል💪💪💪💪💪

    • @bettylv518
      @bettylv518 9 หลายเดือนก่อน

      Keseqayeh fetari aygelagelh...tebab seget 8 fara

    • @በፀሎት-ኀ8ጘ
      @በፀሎት-ኀ8ጘ 9 หลายเดือนก่อน

      ገል ብላ መቼም አታስብ በአንድ መኪና መቶ መንግስት መገልበጥ አይታሰብም

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 9 หลายเดือนก่อน +17

    ነፍስ ይማር ለጀግኖቹ ፍኖወች

  • @HabtamuGebre-ot9ex
    @HabtamuGebre-ot9ex 9 หลายเดือนก่อน +14

    ስለሁለቱ ፋኖወቹ መች አዋራህ

  • @Mashquke
    @Mashquke 9 หลายเดือนก่อน +6

    የግዚያብሔር ፕላን is the BEST.

  • @DagemMekonnen
    @DagemMekonnen 9 หลายเดือนก่อน +56

    በፋኖ ኢትዬጵያን የማዳን ሀላፊነት በቅርብ እውን ይሆናል

    • @FiraolBeharu-md6rt
      @FiraolBeharu-md6rt 9 หลายเดือนก่อน +7

      ራሱንም ማዳን አልቻለም ኮተት ሁላ

    • @abalimmu
      @abalimmu 9 หลายเดือนก่อน +4

      Make sure that ethiopia is not constituted by a single group,

    • @Yosefmulugeta-dm1eu
      @Yosefmulugeta-dm1eu 9 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @sofiakasaw3333
      @sofiakasaw3333 9 หลายเดือนก่อน +2

      ጂል ከየት አምጥተህ ነው በል

    • @LovelyDrink-em1jg
      @LovelyDrink-em1jg 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@abalimmu፥ኘኸ 8:41 😂😢😅😅

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ዐማራ ፋኖ ነው፣ ፋኖ ዐማራ ነው💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ድል ለዐማራ ፋኖ💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ዐማራ አሸናፊ ነው💪💪💪 ዐማራ ያሸንፋል እውነትና ሀቅ አለውና💪💪💪💚💛❤️

  • @DifhGgbj-zu1fy
    @DifhGgbj-zu1fy 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ለሀገርአችን ለኢትጵያ ሠው በመግደል ድል አይገኝም 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @FanoMichaelKassa-zu7xp
    @FanoMichaelKassa-zu7xp 9 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ይሞታል ትግል ይቀጥላል
    ድል ለጅግናው ፋኖችን ይሁን። 💪💪💚💛❤️
    •••••••••••••
    ሽንፈትና ሞት ለፋሽስቱ አብይ አህመድና ለፋሽስት ለኦሮሙማ አገዛዝ ጭምር ይሁን።

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 9 หลายเดือนก่อน +5

    ፍርድ ከፈጣሬ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል የኢትዮጵያ አምላክ ገና ታምር እናያለን።

  • @neima-w9b
    @neima-w9b 9 หลายเดือนก่อน +11

    ናሁሠናይ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭የኛ ጀግና ኧረ አትሙቱብን 💔💔💔😭😭😭እኔ የቄሮ ጉዳይ መች አሣሠበኝ 🙃🙃ናሁ 💔💔💔💔💔💔እኔሥ ዉሥጤ ተቃጠለ እሡኮ ሌላ ቦታም ቢሆን ከዚችቀን አያልፍም ።ግን የልፋታቸዉን ዉጤት ቢያዩ ነበር

    • @mahidermahi1543
      @mahidermahi1543 9 หลายเดือนก่อน

      አርፎ መቀመጥ ነው ለስሙ ሀይማኖት አለን ትላላችሁ ግን አማራ ካልሆነ ይሙት አይደል 😢ማስብ የተሳነው ህዝብ ይቅር ይበለን እግዚአብሔር

  • @smsm3968
    @smsm3968 9 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም የገሀነም ዘመን ይሁንለት። እንዲህ ያለው ታክሞ የማይድን የሀገር ነቀርሳ ሲኦል ወረደ እንጂ፣ ሞተ አይባልም። ይሄ የኢትዮጵያ እባጭ

  • @genetdemissie9537
    @genetdemissie9537 9 หลายเดือนก่อน +19

    አሁን ይሄም የፍጥኝ ታስሮ አናቱ ለተበረጠሰሰው እና ናሁ ሰናይም ሞተ ይባላል ናሁዬ ሞትህ የጀግና ልክ እንደ አባትህ ቴዎድሮስ

    • @bettylv518
      @bettylv518 9 หลายเดือนก่อน

      Genet ye aymerosh tenshenet adebabay lay eyetaye nwna zem beyy😂😂 koda letam

    • @bettylv518
      @bettylv518 9 หลายเดือนก่อน

      Aremene nesh ahun anchim tsomeshal alu...kulel seget

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ሲረግጧት እና ሲዘባበቱባት የኖሩትን እንዲህ እግሯ ስር በመቅበር በደሏን ትበቀል❤❤

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 9 หลายเดือนก่อน +1

    ልዝብ ሰይጣን ነው። እባብን ልቡን አይቶ እግሩን ነሳው ይባላል። እግዚአብሔር እድሜውን ያሳጠረው በተንኮለኛነቱ ነው።

  • @adamuworkneh8763
    @adamuworkneh8763 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጉዞ ወደ ማዳካስካር (እድሉ ከተገኘ)😂 የግፍ ፅዋው ሞልቶ ፈስሷል። እግዚአብሔርም በቃ ብሏል🙏በግፈኛች ላይ ሊፈርድ የመምጫው ጊዜ ተቃርቧል።
    እግዚአብሔር ሆይ ግፈኛችን አጥፋቸው።
    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 9 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ኦነግ አንዱን ሸኔ አላህ ገላገለን የንፁሃን ደም ፈሶ አልቀረም ሁላችሁም ዱኣ አድርጉ😢😢😢

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 9 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፍኖ ድል ለአልታወቁ ሀይሎች❤❤❤❤

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወደድክም ጠላክም ፋኖ ያሸንፋል ይገዛካል ማንኛውም የምድር ሀይል ከፋኖ አያስጥልህም💪

  • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
    @ፍትሕቅንጦትሆኗል 9 หลายเดือนก่อน +1

    በቲ ለዘመናት በስነ ልቦና ቁስላምነት ሲሰቃይ ኖሮ እንደታመመ መሬት በላችው እንግዲህ የምታመልኩት የባሕሩ ጋኔል ነፍስሕን ይቀበላት

  • @saadasaadaa6533
    @saadasaadaa6533 9 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @berhanululseged6038
    @berhanululseged6038 9 หลายเดือนก่อน +16

    ያም ሆነ ይህ ኢትዮጵያ ከዘረኞች እየጸዳች ነው።

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 9 หลายเดือนก่อน +10

    ነገሩን አቦካ አቦካ በመጨረሻ ማሰላማ መልካም ሲኦል ባይፅናኑ ምናገባን

    • @mahidermahi1543
      @mahidermahi1543 9 หลายเดือนก่อน

      ገደል ግባ አውሬ የሰው ልጅ አይደለህ

  • @tenayimer5596
    @tenayimer5596 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ በአዲሳባ ላይ በድፍረትና በጀግንነት ምእራፍ አንድ ብለው የፋኖን መዳረሻ ላስጀመሩት ጀግኖች ፋኖዎቻች ናሁሰናይ አንዳርጌ ፣ ሀብታሙ አንዳርጌ እንዲሁም ለተሰዉት ፋኖች ነፍሳቸውን ይማርልን። ለአማራና ለኢትዮጵያ አንድነት ነውና የተፋለሙት ፣ እንዲሁም የግል ጥቅሙን ለማሟላትና ይሄን ሰራሁ ብሎ ህዝቡንና ሃገራችንን መለመኛ እያደረገ ባለው ጁንታ ጉግማንጉግ አገዛዝ ህዝብን እየገደለና እያፈናቀለ እያስራበ፣ሃገርን ታሪክን እያፈረሰ አሁን ደግሞ ከአሜሪካና አውሮፓ ጋር ውድድር የያዘ ታርጌትንና ወልማርትን ሱቅ ኢትዮጵያ ውስጥ መክፈት አለብኝ እያለ ብር የሚለምን አቅሙን አያውቅ አብይ የተባለ እብድ ከምድረ ገፅ አጥፍተው ህዝባችንን ነፃ ለማውጣት ገስግሰው በመዲናዋ ዛሬ ወደ አራት ኪሎ ትግሉን ጀምረው ያለፉ ስለሆነ ሁሉንም በዚህ ኦፕሬሽን የተሰውትን ስማቸውን እያነሳን ታሪካቸውን እንዘክርላቸው አደራ ! ስንዘግብም እከሌ እከሌ ሳይባል ሀሉንም እናንሳ ! ምክንያቱም ሁሉም ፋኖዎች ለአንድ አላማ ነውና ያለፉት !! ትግላቸውንም እንደምናስቀጥል እርግጠኛ ነንና! ምንጊዜም ድል ለአይበገሬ ፋኖዎቻችን ይሆናል ! 💪

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 9 หลายเดือนก่อน +9

    ፋኖን አለማድነቅ አይቻልም በፈጣሪ ስም

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 9 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ወላሂ የፋኖን ጀግንነት አላማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te 9 หลายเดือนก่อน +16

    ድል ለፋኖ ሞት ሞት ለብልፅግና ሞት ለኦሮማማው መንግስት

  • @neimay4696
    @neimay4696 9 หลายเดือนก่อน +2

    Aobo Beta need justice
    He is great politician in Ethiopia 🇪🇹 history his Aidology will continue

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ልጂ ደና ሰው የሞተ መስሎኝ አዝኝ ነበር

    • @رحيم-ب7ظ
      @رحيم-ب7ظ 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @AmensisaFikadu
      @AmensisaFikadu 9 หลายเดือนก่อน

      New ende? Koshasha! Kefte aff

  • @b.6015
    @b.6015 9 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራልጅ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 9 หลายเดือนก่อน +13

    አማራ ፍኖ ነዉ ሁሉም ፍኖ ነዉ የሞተዉ ፖለቲከኛ ግን የቃዠ ነዉ እዴት ነዉ ሰማይ ቤት😅

  • @መካስንደው
    @መካስንደው 9 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፍኖ💪💪💪💪💪💪

  • @bishebusha7739
    @bishebusha7739 9 หลายเดือนก่อน

    በንቲ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ😂😂😂😂የምውዳቸውን እናትህ አሳዘኑኝ ሲንቦ እህትህን ልጆችህን እግዚአብሔር ያፆናልህ። በጣም ነው ልቤ የተሰበረው

  • @alemituzewdu9955
    @alemituzewdu9955 9 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል እየፈረደ ነው

  • @Yasin-nt5rx
    @Yasin-nt5rx 9 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ

  • @BirukGetachew87
    @BirukGetachew87 9 หลายเดือนก่อน

    Victory for FANO 💚💛❤️

  • @ashuadem2136
    @ashuadem2136 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ሰውየ በዚህ ሀሳቡ ሰው ሰው ጋር መኖር አይችልም ነበር ፣ ባለመኖሩም ከአንድነት ሀይሉ አንፃር አገራችን የምታጣው ነገር የለም ። ለቤተሰቦቹ ለልጆቹ ግን ያሳዝናል ።

  • @sayidsudan9487
    @sayidsudan9487 9 หลายเดือนก่อน +6

    በቅርብ ቀን ፋኖ 4ኬሎ ጠብቅ

    • @sayidsudan9487
      @sayidsudan9487 9 หลายเดือนก่อน

      😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬

    • @sayidsudan9487
      @sayidsudan9487 9 หลายเดือนก่อน

      አድ ያውርድብህ አትቆሻሻ

    • @nike-ck4lq
      @nike-ck4lq 9 หลายเดือนก่อน +1

      FANO forever

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l 9 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር ለጀግናቹ ፋኖዎች 😢❤

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح 9 หลายเดือนก่อน +3

    አዲሳባ የአማራ ነው ስሙም በራርቱ ነው በታሬክ ነገር ግን አሁን የሁሉም ነው ሁለቸኛ ፊንፊኔ የወጣላት የዛሬ 30 አመት ነው

  • @ZamzamJm
    @ZamzamJm 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ bateku abshiir sibiira jiiraa

  • @GetanehDemeke-ym5mz
    @GetanehDemeke-ym5mz 9 หลายเดือนก่อน +9

    እባብ ነበር ማለት ነውና?

  • @Kachaho
    @Kachaho 9 หลายเดือนก่อน

    የዘመነ እና የእስክድርን በተሎ አሠማን

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 9 หลายเดือนก่อน +2

    ለዚህች ህይወት ነው እዬዋሸን ህዝብን የምናገዳድል አንዳችን ከአንዳችን መማር የማንችለው ?

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te 9 หลายเดือนก่อน +8

    😢😢😢ለሞተው ጀግናች ነፍሱ በሰላም ትረፍልን

  • @Worku-w6r
    @Worku-w6r 9 หลายเดือนก่อน +6

    እና ሰዉየዉ እራሱን አጠፉ አይሉነም ይህን ሁሉ መለፍለፍን አላወቅነም ነበር

  • @yonesfekadu5800
    @yonesfekadu5800 9 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነው ምሪት ብሔር አላት እንግዲ አሁን ይውሰዱት አቶ በቴ

  • @ethio_repost3797
    @ethio_repost3797 9 หลายเดือนก่อน

    ቤተሰብ ለጥንቃቄአዲስ አበባ ብዙ የተቀበረ ቦንብ አለ አዲስ አበባ ልትፈነዳ ፈጣሪ ሆይ ጠብቀን

  • @NegashBekele-h3w
    @NegashBekele-h3w 9 หลายเดือนก่อน

    ሟች የሚወቅስ ፈሪ ነው ደህና ቆምጬነትህን አሳወከን

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @tarekegntamiruwsenbet2812
    @tarekegntamiruwsenbet2812 9 หลายเดือนก่อน +4

    This is the end of extremism

  • @lubabalubaba3981
    @lubabalubaba3981 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወድሞቼ ፈታዎች ይህ ሰው እኴንም ሞተ ጠባብ አመለካከት ያለው ሰው ሲሞት ነው 😅😅😅😅😅

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ያለዉን ዘረኛ እና የኔ ብቻ የሚል ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊያንን የሚጠላ ፈጣሪም አያቆየዉ ዋናዋና ዘረኞቹም ይቀጥላሉ እርስ በርሳቸዉ ይገዳደላሉ።

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 9 หลายเดือนก่อน +1

    እየቃዠ ነበር ሟች ከመሞቱ በፊት ደህና ሰንብት ወደማይቀረው ነው የሄድከው እዛ ፍርዱን ተቀበል መፈንጨት የለም ዝም ብለህ መቀበልነው

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 9 หลายเดือนก่อน +1

    በሁለት ሜትር መሬት ላይ ለመቀበር ሌላውን አፈናቅሎ ብሔሬ ለሚለው ህዝብ ለመስጠት "መሬት ብሔር አለው "ሲል ከርሞ በድንገት ተደፋ አሁን በቴ በድን ሆኖ ተቀብሯል። ፅንፈኛ ዘረኞች መጨረሻቸው ከእነ ታሪካቸው መቀበር ነው።

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይለኛ ጥንፈኛ ነው ብዙ ጊዜ ሻይ ቡና እየቀረበ ይዘላብዳል። አፈሩን ሚጥሚጣ ያርግለት

  • @Dh_jon
    @Dh_jon 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለህ

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 9 หลายเดือนก่อน

    Fano.yasnfal.wadifty❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hiwotkorra668
    @hiwotkorra668 9 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር ለጀግናዉ ፋኖ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 9 หลายเดือนก่อน +6

    ታዲያ አሁን አፈሪቱ በላችው አይደል???

  • @Tube-ln5fc
    @Tube-ln5fc 9 หลายเดือนก่อน

    I'm addicted in this voice and specheless

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን መሬት አገኘ ይሆን?በጎነት ለራስ ነው።

  • @אבאחבתה
    @אבאחבתה 9 หลายเดือนก่อน

    ሚዛናዊ አቀራረብ በርታ

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 9 หลายเดือนก่อน

    የባቴ ሕይወት ማለፍ ቢያሰፈነድቅህም ባቴ ያለዉን በተግባር የሚትሰማበት ጊዜ አይቀረ ነዉ ኢያ የሕዝቦች ድምና አጥንት ላይ ሰያሜዉን ያገኘች ሲትሆን በዚህ ዘመን በዚያ መቀጠል አይቻልም ይህንን መረዳትዘመናዊነት ሰለሚሆንና ዛሬ የፈጠሯት አባቶች ልጆችንም መብላትመሰለሸቀጥ ሰለጀመረች እዉነታዉን መረዳት አዋቂነት እንጂ የምኒለሰክ ዘመኑ ዓይነት ድንቁር አይደለም

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 8 หลายเดือนก่อน

      በ21ኛው ክፍለ ዘመን የእርሶ ድንቁርና ይበልጥ ይገርማል።

  • @jeme8148
    @jeme8148 9 หลายเดือนก่อน

    ችግሩ ሰውየው ማዳጋስካር ሳይመለስ ከሰው ሃገር ሞተ አይ ቤቴ ማን ገድለወት ?

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 9 หลายเดือนก่อน

    ኦረሞዎች ታሪካቸውን አይወዱትም። በጣም ይጠሉታል። እያንዳንዱ ተማርኩ የሚል ኦረሞ ደስ የሚለውን የኦረሞ ታሪክ ፈጥሮ ያወራል። ሁሉም
    የሰው ልጅ እዚህ የደረሰው
    ኦረሞም በእድገት ነው። አትጨነቁ።

  • @رحيم-ب7ظ
    @رحيم-ب7ظ 9 หลายเดือนก่อน

    አይዘረኞች እንዲህእለቁአቦ ነቀርሶች የሀገሬጥላቶች

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 9 หลายเดือนก่อน

    deleee lafanoooo❤❤❤😊

  • @FiraolBeharu-md6rt
    @FiraolBeharu-md6rt 9 หลายเดือนก่อน

    ምሁር ሰዉ ❤

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 9 หลายเดือนก่อน

    Del.Lamhara.fano❤❤❤

  • @TegeneTaye
    @TegeneTaye 9 หลายเดือนก่อน

    መኖርያ ቤትን እርሻ መሬት ይለያያል። በውርስም ልያገኝ ይችላል።

  • @abbaftawbaye880
    @abbaftawbaye880 9 หลายเดือนก่อน

    ራስ መኰንን ኦሮሞ አይደሉም ፣ የንጉሥ ሣህለሥላሴ የልጅ ልጆ የንጉሥ ኃይለመለኮት ታናሽ ወንድም የደጃዝማች ወልደሚካኤል ልጅ ናቸው !!!!!

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጥያቄ ለነዛ ለምን አማርኛ ህዝባዊ ቁዋንቁዋ ይሆናል ለሚሉ ት፣ ስንት ሐገራት ከስፔን እስከ ፊሊፒንስ እንዲሁም ሁሉም ላቲን አሜሪካን ሐገራት ስፓኒሽኛ ብቻ እንደሚያወሩና የስራም የኑሮም መግባቢያ አድርገው ተስማምተው እንደሚኖሩ ታውቃላችሁን???? ታዲያ ምን አለበት እኛም እንደበፊቱ የራሳችንንም ቁዋንቁዋ አማርኛን እንደነበረው መግባቢያና የስራ ቁዋንቁዋ እንደሆነ ቢቆይ? ወይስ እንደው የኔ የኔ ብቻ ነው ወይስ እንደው ቅናቱ እያንገበገባችሁ ነውን????? ታዲያ ምነው እንዲህ ሰላም በፍቅር እንደቀድሞው ለመኖር አቃታችሁ??? ትውልዱ ይኑርበት እናንተ አርጅታችሃል ተውት ሰውን መሮታል በቃ፣

  • @meweds8media
    @meweds8media 9 หลายเดือนก่อน +8

    የት አገር ነው ፊንፊኔ?

    • @bisratderibachew8789
      @bisratderibachew8789 9 หลายเดือนก่อน

      Eziwu finfinnee

    • @MekiaAhmed-y2h
      @MekiaAhmed-y2h 9 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@bisratderibachew8789 ኬንያ ነዉ አ😂😂😂

    • @MekiaAhmed-y2h
      @MekiaAhmed-y2h 9 หลายเดือนก่อน +2

      ኬንያ ነዉፊንፊኔ የሚባለዉ

    • @meweds8media
      @meweds8media 9 หลายเดือนก่อน +2

      @@MekiaAhmed-y2h ኬንያ ነው እንዴ እኔ እኮ ኢጥዮጵያ ውስጥ መስሎኝ ነው ።

    • @HiwotMamo-e8k
      @HiwotMamo-e8k 9 หลายเดือนก่อน +2

      ፊንፊኔ ደሞ የትሀገር ይሆን እሰቲ አሳዉቁን እንዴ ኢትዮጵያ ዉርጥ ፊንፊኔ እሚባል አለእንዴ ነዉ አብይመንግሥታችን ሀገሮችን ሥም እያወጣላቸዉ ባልሆነ ነዉ ከዉጭ ተመልሰን እንዳናጣራ መመለስ አስፈሪ ሆኗል ኧረ እንደ ዱሮአችን የሀገራችን ህዝብ ዝምብለህ አትጋት ጩህእንጂ ፊንፊኔ?የማ ሥም ነዉ?

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉ የኛዎች መሬት እየዋጣችሁ ነውኮ፣

  • @SadikHashim-r8k
    @SadikHashim-r8k 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም

  • @samuelberhanu7998
    @samuelberhanu7998 9 หลายเดือนก่อน

    Dil lefano❤❤❤❤

  • @yohannesaklilu841
    @yohannesaklilu841 9 หลายเดือนก่อน

    ቀጥሎ እንደዚ ጭፍን ጥላቻ ያላቸዉ ሰዎች እየምቱ ቢያልቁልን አሪፍ ነበረ

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 9 หลายเดือนก่อน +2

    አትያስጵያን የነካ የለውም በረካ

  • @AbebeGelan-v7d
    @AbebeGelan-v7d 9 หลายเดือนก่อน

    ኦሯ ! አንትዬ በባህላችን ሟች አይተችም።

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 9 หลายเดือนก่อน +1

    መሞት የሚገባው ሰው ነበር አትልም ባጭሩ እንዲህአይነት መርዝ የሚረጭ ሰው ቢኖርም ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም ይቅርታ አድርግልኝ እና ኢትዮጵዊነትን የሚያኮስስ ሕዝቡን የሚያባላ የጠነባ ዘረኛ እና ጨፍፍጫፊ ሁሉ ደጋግሞ እንዲሞት ምኞቴ ነው

  • @YihunBegizew-gz3ux
    @YihunBegizew-gz3ux 9 หลายเดือนก่อน

    ኧረ የከረረና ፅንፍ የያዘ ነገር ይዘን ሞተን ልጆቻችንንም መርዘን ....!!

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 9 หลายเดือนก่อน +3

    ከዚህ በኋላ በአማራ ሀዝብ በጀግናው ፋኖ ለሀጫን አዝረከርካለው የምትል ተከታይ ዩቲዩበር፣ አሽቃቃጭ አለቅላቂ የትም ብትሆን ዋጋህን ታገኛለህ ስትዘግብ ተጠንቀቅ ።

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 9 หลายเดือนก่อน

    ከይሲው በንቲ አንድ ሳይሆን። 100000 ሞት የሞት ሞት ሲያንሰው ነው ነብስ አይማር የርጉምነት ውጦቱ ይኸው ነው ።

  • @KingMan-yr3fg
    @KingMan-yr3fg 9 หลายเดือนก่อน

    ኬኛ ፖለቲካ እንደማያዋጣ መገለጫው ይቀጥላል። እድሜ ይስጠን መበላላቱ ተጀመረ እንዴ?

  • @FikerAbreham
    @FikerAbreham 9 หลายเดือนก่อน

    Egzabhr yemsegn aned tenk gelagln❤

  • @mekubekele7144
    @mekubekele7144 9 หลายเดือนก่อน

    U jest gave your professional support to Bante and his politics !

  • @solomontadele2023
    @solomontadele2023 9 หลายเดือนก่อน

    ይሄ አስተሳሰብ እማ አይደለም በ11 ጥ ይ ት በመድፍ የስገድላል ደግሞም ቅንጣት ታክል መሬት የለኝም ተብሎ የተዋሸንን ህዝብ!! የከፋ አሟሟት ክፋቱ ጉድን መዞ ማውጣቱ የእርሻ መሬታቸውን ሊያዩበት በሄዱ በታጣቂዎች ተገደሉ አለ ዜና ዘገባውውውውውውውውው

  • @martakassaye7098
    @martakassaye7098 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሚሲኪን አሁን አፈር ለበሰ ፍሬ የሌለው ትግል

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 9 หลายเดือนก่อน +3

    መሬት የእግዚያቤር ነው

  • @Momoro1703
    @Momoro1703 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤fano

  • @dkm1666
    @dkm1666 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኦሮሞ ፖለቲከኞች ተምታቶባቸዋል የሚናገሩትንም የሚያደርጉትንም የሚፈልጉትንም አያውቁም እንዲያው መንጫጫት ብቻ ይሄም አመጣጣቸውን ብለዋቸው ነው

  • @neimay4696
    @neimay4696 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ato betea need justice it could be any party criminals so we need especial investigation

  • @JamanishMouhe
    @JamanishMouhe 9 หลายเดือนก่อน

    እሱ የሚያርስው ምርት አለው የአዲስ አበባ ህዝብ 4+4ቢት ያለው እድለኛ ስው ነው