ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባለፈው ተይዞ ነው በመተቷ እየተደበደብኩ እኖራለሁ ከሷ አልለይም ሲል የነበረው አባት መከታነ ኑሪልን አባቶቻችን ከሁሉም በላይ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ልጁ ወደቀልቡ ተመለሰ በራሱ መወሰን ቻለ ዘሌ ኑርልን አባቴ ❤
ልጁ ግን የሱ መሆኑን በምን እርግጠኛ ነው ?
እግዚአብሔር ይመስገን
ሱብሀን አላህ እኔም ብያለሁው 😢😢 አጂብ
@@LeyoLeyo-i6n lll
አሜን ክብር ለአባቶች አባት ያላችሁ ሺ አመት ይኖርላችሁ❤❤❤
እደዚህ የሚሰሩ የሚያሰሩ ሰዎችን እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፋልን አባት መከታ ነው አባዬ የእኔ ብርታ ሺ አመት ኑርልኝ
አሜን አሜን አሜን የዲያቢሎስ አጀንዳ አራማጆችን ያጥፋልን
ዱሮም አባት መከታ ነው። ዕድሜ ለአባቶች። ይህቺ ቦርኮ ነገር ናት ። ጋጠ-ወጥነቷ ይገርማል ። ለትልቅ ሰው እንኳ ክብር የላትም። ይህንን ልጅ በህይወት እያለ ስለደረሳችውለት ጋዜጠኛውና አባትዬው ምስጋና ይገባቸዋል ።
ከሴት መተተኛ አላህ ይጠብቀን ይች ቆሻሻ ወራዳ ሴት ስትናገረው እራሡ እደሠራተኛ ነው
ደሰ ዩለ
እግዚአብሄር ረድቶት ነው እይዞህ እግዚአብሄር አሽናፊ ነው እኔንም ተጠንቀቅ በስይጣን የተጀምር ትጨርስሃለች ስው ክፍ ነው
በመፅሐፍ ቅዱስ አስምሎት ደፋር ነች በጣም ይገርማል እንዳትጠጋት እቺ ባለጌ ብዙ ታደርገዋለች ወይ ጉድ ሴቶቹ አብደዋል የሚገርም ነው
Melyt albhew ykrbte kabtugr wdagru yedhe
ዘላለም በጣም የማከብርህ ሠው ነህ ግን አደራህን ጠዋትና ማታ መስገድ ፀሎት ማድረግ ፀበል መጠመቅ አለብህ ሰው ከፍቷል እራሥህን ጠብቅ አንተ ማለት ከእግዚአብሄር የተላክ ድንቅ ሠው ነህ እመቤቴ የአምላክ እናት ትጠብቅህ::
እኔም ጠርጥሬ ነበር አባት ማለት እንዲ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤️ ወንድ ልጅ እንዲህ እየተደበደበ አይኖርም እቺ ሰይጣን አውሬ ነሽ ደሙን እያፈሰሽ የምትኖሪ መስሎሽ እግዚአብሔር የሰራሽን ይስጥሽ 💚💛❤️🙏
❤❤❤
ዘሌ ወንድማችን በርታ እኔ የመጀመርያ ቀን ስታቀርባት ነው መጥፎ እደሆነች የገመትኩት ክብር ምስጋና ለቸሩ እግዚአብሔር አባትህን እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ፀበሉን እዳታቋርጥ 🙏❤
YEHCHI KEMANE ACHEHU ATEMELESM METETAM NECHE EGZIABEHIERN YEKABECHE NECHE XEBEL ENA EMENET AYELEYH LEGUNM ASXEBELUT AQUREBUT
አባት መከት ኩራት አባት ጀግና ያለም አባቶች በሙሉ እድሜና ጤና አላህ ከብዝቶ ይስጣች ዘሌ ጀግና አላህ ይጠብቅ
❤❤🎉❤❤
ደምሩኝ ውዶችዬ❤
@@aliali3438ደምሪኝ ውዴ❤
🥺🥺🥺💔💔🖤🖤🥱🥱🥱
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ዘሌ በልጁ ከዚህ በፊት ባየሁት ፕሮግራም ፈርጄበት ነበር ለካ እሱ የሆነ ነገር አርጋበት ነበር በጣም ያሳዝናል ሰው እንዴት በግማሽ አካሉ በትዳሩ እንደዚህ ያለ ነገር ታረጋለች አደዝዛ ድብደባው እንደፈለገች እያደረገችው አሁን ደሞ እወደዋለሁ ትላለች አረመኔ ናት አባትየው እግዚአብሔር ይስጣቸው በሳቸው ብርታት ነው ለዚህ የበቃው እና ካሁን ወዲያ ወደሷ እንዳይዞር የስራዋን እግዚአብሔር የጇን ይሰጣታል ዘሌ የአ ንተ ብቃት የአነጋገር ብስለት ይደቀኛል የእውነት ሰው ነህ ይመችህ ጤና ይስጥህ 🙏💐💐💐💐👋👍🙌🥇🥇🥇🏆🏆🏆
ዘሌ አሁንም በሀይማኖቱ በጣም መፅናት አለበት እንዳታሳድስበት እኔ ሙስሊም ብሆንም ሰው በሀይማኖቱ ካልፀና መከራው ይበዛል ለአባትክ እስከ እድሜያቸው መጨረሻ አገልግላቸው ጀግና ናቸው 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💖❤💖
አላህ ከጥመት ሁሉ ይጠብቀን አላህ ሂድሀ ይሥጣቸው
ትክክል እዳታሳድስበት ተናዳ😢
ሳህህ
Batem tekekele nashe hayemanote yaletegebare beatm adega naw
ማን እንደ አባት አባት ጋሻ መከታ አለኝታ ነው እድሜና ጤናን ለአባቶች ይሁን ወንድማችን እንክዋን እግዚያብሄር ማረህ አይንዋን እንዳታይ ሁለተኛ አባባ ይዘውት ወደ ሀገርዋ ወደ ቤት ወደ እናቱ ጉያ መልሱት
አባትየዉ ጀግና ናቸዉ አባት ኩራት ነዉ መከታየዉ እድሜ ይስጠወት አባ ዘልየ ኩራታችን ሄደህ እስከምትመጣ እንደምጨነቅኮ
Thanks Zelalem you're the one who helped our brother & his hero father please i also need your help i have more than that store still suffering brother may God bless you all 🙏
አባት ና እናት ለልጁ ወልይ ነው ይባላል እውነት ነው ይች እረቶ መተታም ደግሞ እኔኮ ያ አ አ ልጅ ነኝ አለች ብሽቅ መጨረሻውን አሳውቀን ዘልየ አባትዮዉ ጀግና ናችው አላህ ያቆይልህ ወንድሜ በሱ አከባቢም እንዳትኖር ከሶ ጓደኞችም እራቅ እንዳይጉደህ ዘልየ አላህ ይጠብቅህ❤❤
ዘሌ ከፈጣሪ ጋር የባልዬውን ህይወት የታደጋችሁት አንተና አባቱ ስለሆናችሁ ዕድሜ ጤና ይስጣችሁ ።
ዘሌ ምርጥ ሰው ትለያለህ ብራቮ👍
AHUNEM LEGEWA WESDO KLRRAQ METETWAN ATETEWM MELEYETUN STAWWQ YEBESEBATAL LEGEANE LEMAYET MEHEAD FEXEMO YELEBETM BE LEGUM LAY MENEM ENDATADERGBT KEFETEGNA XENQAQEA YASFELGAL
ዘሌ አንተ የብዙ ስው ህይወት እየታደክ ነው እድሜ ጤና ይስጥህ አባት መከታ ነው እንኳን አላቀቁት ከዚህ በዃላ ተጠንቀቅ
ከዚህ ክፉ መንፈስ እንኳን ልኡል እግዝኣብሄር ፈወሰክ ወንድሜ ፀልይ ስገድ ፁም
ምርጥ አባት ክብር ይገባቸዋል ይች ጋጠወጥ የማትረባ ዘሌን በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ❤❤❤
የዝህጀግናቤተሰብወች በአላህ አትለፉኝደምሩኝስዴት መሮኛል ለናተም አላህ የረፍትእንጀራ ይስጣችሁ😢😢😢
አሜን እህቴ ለአንችም ይስጥሽ ስደት ሁላችንም ሰልችቶናል ያለምንም ደስታ ፍቅር እድሜያችንን በሰው ሀገር ልጅነታችንን ጨረስን ፈጣሪ ድካማችንን አይቶ የማታ እንጀራ ይስጠን❤❤❤❤
@@agsgaxyaydaudb5880 አሚንያረብ ለሁላችንም😥😥😥
ደመርኩክ
አሜን ይስጠን
አሜን አሜን አሜን እህቶቼ ለሁላችነም የእረፍት እንጄራ ይስጠን❤❤❤❤
የባለታሪኩን አባት አለማድነቅ ንፊግነት ነው ዘላለም ሁሌም ኘሮግራምህን እከታተላለሁ ከምለው በላይነው እግዚያብሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ በርታ
አባት መከታ እኮ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው እሷ ስራዋ ይፍረስ ፈጣሪ አዋርዷታል
ደምሩኝ ውዶች❤
ዘላለም ያኑርህ የኝ መልካም እንዲሁ አነጋገርህ ያንተን ዲሲፒሊን ይገልፃል የሰው መልካም ነህ በውነት ከነስር አይን ጎን ሁነህ ችግሩን ስለተካፈልክ እንዲሁም እውነቱን ስላወጣህለት በተመልካች ስም ላመሰግንህ እወዳለሁ ተባረክልን
አባትህ ብቻ ሳይሆኑ የነፍስ አባትህ ጭምር ናቸዉ ።አንተ እድለኛ ነህ ጀግና አባት አለህ ።ሰለዚህ አባትህን በደንብ ተንከባከባቸው
አባት ካለ እሩጥ እናት ካለቺ አግጥ ተብሎ የለ መጀመሪያም አሁቃለው እቺ መተተኛ ልጅ በሰላሙ መቼ እደዝ ትጫወትበታለቺ ሴጣን የጨፈረብሽ በሰለጠነ ግዜ ቦርኮ ክብር ለአባትየው ጀግናቺን በርታልን እራስክን ጠብቅ❤❤❤
እኔም ብያለሁ ገና መጀመሪያም ኡኡኡ በፈጣሪ ስም እሱን አስራ እሷ እደፈለገች እድትገዛዉ አስመትታ በት አይ በፈጣሪ ስም ተመስገን መዳኛችን ሀይማኖታችን ፀበላችን አቤት መታደል እደአስማተኞችና እደ ደብተራ መብዛቱ እህኔ ህዝቤ አልቆ ነበረ ግን አዳኙ ፈራጁ ፍቅረን ያለ ምክንያት የሰጠን በደሙ የዋጀን እሱ መዳኛችን እየሱስ ክረስቶስ ከነናቱ ክብረና ምስጋና ይሁን ❤❤❤
አሜን
በእውነት በጣም አሜን🤲🤲🤲
በትክልል
🙏🙏🙏
ዘላለም በጣም የማከብርህ ወንድማቺን ነህና ወገኖቸን በብዙ መልኩ እየረዳህ ነዉ እና ሶላሴዎቺ ይርዱህ ኑርልን ወንድማቺን ::
እኒህ አባት ለሌላው አባቶችና እናቶች ጥሩ ምሳሌ ናቸው። ቤተሰብ የልጆቻችሁ ሁኔታ በየጊዜው መከታተል አለባቸው።
አባት እኮ መከታ ነዉ አባት ያላችሁ ሽሽሽሽ አመት ያኑርላችሁ😢😢😢ዘልዬ ወድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
EYASADESECH WED ERSWA ENDATAQERBEW YEXENQEQ KEXEBEL ATRAQ LEGEUNM ASXEMEQUT
ድሮም ወድልጂ በዚህ ልክ አይቀጠቀጥም ፈጣሬ ልቦና ይስጣት የተረገመች😢😢😢😢
ደምሩኝ ውዶች
@@ethiomimitube7507 ❤🙏
ውይ ደስስ አለኝ እግዚአብሔር። ይመስገን ጨንቆኝ ነበር ሰለዚህ ልጅ ፀሎት አድርጌለት ነበር ወገን ዘመድ የለውም ወይ ብዬ አባት መከታ ነው እንካንም እግዚአብሔር። አምላክ እረዳህ ከዝች ቦርኮ ሴት ተለየህ
ጡሩ አባት ያላቹህ የታደላቹህ😢 እኔስ እናቴ አባት ሁላ ነነው ያሳደገችን ጀግና እናት አለችኝ ተመስገን ❤እናቴ ሺአመት ያኑርልኝ ፈጣሪ ይቺ ባሌጌ ተጫወችበት በመተት ሁሉሰው እኮ ኮሜንት ፅፋን በመተት ነው ብሎ አያቹህ እኔራሱ መጀመርያወደፀበል ይህድ እና ራሱ ሲመልስለት ያወራን ብየነበር ይሄው ይቺሰይጣን እዳው ወድም የላትም 😢😢😢የስራሽን ይስጥሽ😢
በቃ አንዴ ከያዝክ አትለቅም!! አይደል??? ዘሌ,, በጣም ደስ ይላል!!! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!
አባት ካለ አጊጥ የልጁ አባት ጎበዝ ናቸው ልጃቸውን አዳኑ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትና ፀበላችን ሁነኛ ምህረት ነው፣በእምነታችን እንበርታ እንጠንክር ጠንክር
የፋዘር ግምት ልክ ነበር ይገርማል። ዘላለም ተባረክ አባቴ
አባት ናቸው እኮ ያሳደጉትን ልጃቸውን ያውቁታል
እውነት ነው ውዴ ደምሪኝ ውዴ❤
@@kiyyaahassan7139ደምሪኝ ውዴ❤
አባባ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት 🙏ይቺ መተተኛ ስራሽ ፈረሰ ባለጌ ፈጣሪዋን የከዳቸ የስራሽ ይስጥሽ
ወድሜ እራስህን እየጠበክ ነው በተርፈ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
እረቺ አረመኔ ናት አሁንም ከጸበል እንዳይጠፋ ታድስበታለች አባትየው ጀግና ናቸው አባት መከታ ነው የሚባለው እውነት ነው ዘሌ ምርጥ ስው ከክፋ ይጠብቅህ የንሥር. አይን ስራተኝ ጠፍታ ቀረች ወይ. ስው ሁሉ ተበላሽትዋል
ዘሌ አንተንና የንስርአይንን ጋዜጠኛ ሙቸ ነው ምወዳችሁ እሳሳላችኋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባት መከታ ነው የኔ አባት እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ወደራሱ እንዲመለስ ሆኗል እንኳን ድጋሜ አላረገዘች ልጅክን ይዘህ ሂድ ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ
ዘሌ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ የእናቶች ያባቶችን የእህት የወንድሞችን እንባ የምታብስ የክፎዎችን ሴራ የምታጋልጥ ጀግናችን ንሩልን ደሞ እራስህን ጠብቅ ማንንም አትመን የንስር አይን እጣ እንዳይደርስህ
እኔ ድሮም ጠርጥሬ ነበር ይቺ አህያ ፍቅር በሴጣን የሚሰምር መሰላት እንዴ ሴጣን አባት መከታ ነው እድሜና ጤና ይስጦት ልጆትም እንኳን ዳነ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሁን አችንም የደግል ማርያም ልጅ ወደቤቱ ይመልስሽ ትምርት ነዉ እህቴ የመዳኒተኛ ጊዜዉ አለቀ አሁን የየሱስ ክርስቶስ ጊዜነዉ ልብ ያለዉ ይስማ ይገርማል እማምላክ ትመልስሽ😢😢😢😢
አባት እኮ መከታ ነው ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደስ ሲል እንኳን እግዚአብሔር ወደቀልቡ መለሰው አሳዝኖኝ ነበር ጋዜጠኛው ቅን ሰው ነክ ዘሌ እግዚአብሔር ያክብርክ
በጣም ደስ የሚል ውጤት ዞሎ ጅግና ለንሥር እይን እንዲህ ተከታተሉለት።
ዘሌ ❤️ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን። እውነትን ማምለጥ እንደማይቻል እስከ ጥግ ድረስ ሄደህ አስተምረኸናል❤❤❤
ተመስገን ነው አባት የልጁን ቺግር ይቃል ጀግና አባት ነህ 💞🙏🙏🙏
ተመስገን🙏🙏🙏 ከዚች ዱርየ ስለተገላገለ። አባቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ። አባት መከታ ነው። አባት ያላችሁ እድለኞች ናችሁ።❤❤❤
አጅብ 😢😢😢እኛም እኮ ጠርጥረናል ይቺ ጉደኛ. 😢😢😢😢. ምን አይነት ጨካኝ 😢😢😢
ጎበዝ በርታልን ግድ ነዉ ወንድማችን ባለፈዉ አናደኀን ነበር እየቀጠቀጠችህ ከ እሰዋ አልለይም ማለት ለካሰ ወደህ አይደለም ጎብዘሃል ወንድማችን
አባት ስለሌለኝ😢😢 አባት ላላቹ ሺ አመት ያኑርላቹ አባት መከታነው😢
አሜን አሜን አሜን 🤲ወገኖቼ
Amen amen❤
እኔም ከስደት ያተረፍኩት ነገር ብኖር የአባቴን ሞት ብቻ ፀፃት ቁጭት በሶት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለእኔም😢😢😢😮😢
እሰይ እልልልልል እንኳን ደረሱለት አባት ደክመው ተንቀው አልቀሩም ጀግና አባት ❤እንቱን ልፋት መና አልቀረም እንኳን ደስአላት እናቱ
አባት ምንም ይሁን የልጁ ሁኔታ ይረዳል አባት መከታ ነው😢😢😢
እውነት ነው
እናንተው ጋዜጠኞች ለራሳቹህን ጠብቁ እንደ የንስር አይን ልጄ እንዱዳይደርስስባቹህ እንደዚህ አይነት የተበላሸ አስተሳሰብ ያላቹህ ሴቶችም ሀኑ በንዶቹ ሰውን እና ሰይጣን ከማምለክ ወደ ቤተእግዚአብሔር ስገዱ ሁሉን መንገዳቹህ እንዲባረክአደራ ልጃችን ደግሞ እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ መራህ አንችም ከጥፋትሽ ተማሪ ና ንሳሃ ግቢ መልካም ቀን
❤❤❤❤❤ለአባትዬው እድሜና ጤና ይስጣቸው ጀግና ናቸው❤❤❤❤❤
ይገርማል ወንድም ሴት ላይም መተት ያደርጋል የልጁ ዉሳኔ በጣም ያስደስታል ጌታ ይመስገን ።
❤❤❤አይ አባት መከታዬ የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 😢😢❤❤አባቴ ዘልዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ከፈጣሪ በታች ህይወቱን ታደከው እኛ ኮመንታተሮች እኮ ጎበዞች ነን በፊትም ነግረንህ ነበር መተት እንዳደረገችበት😢🎉
በመጀመሪያ ለፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው ።ለዘላለም ትልቅ ክብር አለኝ ጀግናችን ፈጣሪ የጠብቅህ።
ዘላኣለም ሚድያህ ሁሌ እከታተለዋሎህ ትምህርት አዘልና የህዝብ መከታ ሁነህ የምትሰራው የህዝባችን ጉድ ስለምታወጣ ጌታ ይባርክህ በርታ ራስህን ጠብቅ ።
አበትያዉ ጃግነ ነዉ ያምትሉ👍
👌👌👌👌wow
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ጋዜጠኛ ጀግና አባት እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
እኔም እህቴን አጥቻለሁ በመተት😢😢😢😢😢😢😢😢
Gegna new
ዞላዬ ጀግናችን ለአባባ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው ሳያቸው አባቴን አስታወሱኝ አባት መከታ ነው ኩራት ነው ጌጥ ነው እኔ እንኳን አባቴ በህይወት የለም ሳልደርስለት እኛን በማሳደግ ሲንከራተት ሲጎሳቆል ለኛ ብዙ ዋጋ ከፍሎ አለፈ እኛ አሁን ሁላችንም አድገን እዚህ ደርሰናል የሚቆጨኝ በሰአቱ ምንም ማድረግ አለመቻሌ ነው አባዬ በስጋ ብትለየንም በመንፈስ ሁሌም ካንተጋር ነን ብቻ አልቅሼ ነው ፕሮግራምህን ያየሁት ዞላ እናመሰግናል ድንግል ማሪያም ጥላ ለላ ከለላ ትሁንህ የምትሰው ፕሮግራም ሁሌም ጠንከር ያለ ነው እራሳቹን በደንን ጠብቁ
ወይኔ እኔ እኮ ልጁ ፈሪ ቦቅቧቃ መስሎኝ ነበር ለካስ ተይዞ ነው እንኳን ፈጣሪ ማረህ ❤
አረ አመቱ ልጄ ጀግናነው እንኳን ሴት ወንድ አይገጥመውም አሠርታበታለቾሢሉነበር
ከደጋሚም ከአስደጋሚም አላህ ይጠብቀን😢
💔💔🇪🇹🇪🇹
🇪🇹💔💔👍
ክክክክ
አቤት ጋዜጤኛ ዘሌ እግዛብሔር ይስጥህ እናንተ ቤተሰቦቹም እግዛብሔር በእውነቱ ይጠብቃችሁ በድሜ በፀጋ ያኑራችሁ እሷም ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት መጨረሻው ማማሩ ደስብሎናል አሁንም በምህረቱ ያኑርህ ወንድማችን ልጁም እንኳን አንዱ ብዙውም ያድጋል አትጨነቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባት መከታ ነው አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ❤❤❤ ዘልዬ ግዜው ከፍቷል እራሳቹ ጠብቁ እመብርሀን በመንገዳችሁ ሁሉ ትቅደምላችሁ
የሚገርሙ አባት ናቸው። ለዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ
እኔም ገምቸ ነበር እንዴምታረግበት ይች መተተኛ አባት መከታ ነዉ ሸአመት ይኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤
ብየ ነበር መተት እንደሆነ ተናግረ ነበር ይገርማል መተት የምታረጉ እግዚአብሔር ወደ ቤታቹሁ ያስገባው ጀግና ኣባት 😢😢
በጣም ከባድ ነዉ ሚስት ያልታመነች ማን ልትታመን ነዉ አረ በስማም ምን ጉድ ነዉ ዘሌ እባክህን ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ ተመስገን ፀበል ባይኖርበምን እንድ ነበር እንኳን ተሻለህ ወድሜ
ደምሪኝ ውዴ❤
@@ethiomimitube7507in on it
ዘልዬ እድሜ ከጤናጋ ይሰጥክ አባትየው ጀግና ናቸው የምትሉ ላይክ አድርጉ
አይ የኢትዮጵያ አባቶቻችን መከታዎቻችን ናቸዉ እኮ እድሜያቸዉን ያርዝምልን🙏
ወይ ዘንድሮ። የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ስትል ቆይታ። አንቺ ላይ ያለዉን የደብተራ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቁረጠዉ። ቅዱስ ሚካኤል ሰዳዴ ሳጥናኤል ነዉ።
የመተት መንፈስ በይ እህቴ ደብተራ ጥሩ ሞያ ነው መልካም የኾኑ የእውነት ደብተሮች አሉ
አድስ አበባ አይብስም ሲጀመር ቻለ አልቻለ ይላሉ እንደ የአድስ አበባ ሰዉ የስኳርና የዘይት ሰልፍ እንኳን እንደዛ አይበዛም😅😅😅😅
@@ሂሩት-ኈ8ተ እስቲ ንገረኝ ከልምድህ/ሽ
@@tersite858 የደብተራ መንፈስ ነዉ ያልኩት
የደብተራ መልካም የለም @@tersite858
እንደዚህ አይነት ብልህ አባት ሰለአለህ በጣም እድለኛ ነህ
❤እሰይ እንኳን ለዚህ አበቃህ ዘሌ ጀግናው በርታ ስለምትሰራው መልካም ነገር ፈጣሪ ይባርክህ አባት እድሜና ጤናን ይስጦት❤
የምር ዘሌ የብዙወቹን ሂወት የታደግክ ጀግና ወድማቺን እግዚአብሔር እድሜናጤና 👈👈🙏🙏ይቺ ማፈርያ ትቺ
የተወለደው. ልጅ. የሱ. ሰለ መሆኑ. ዲንኤ. ይመርመር
አበት አበት ነዉ በጠም ጀግና አበት ነቸዉ አለህ ራዢም እድሜነ ጤነ ይስጠቹ ልጆትን ስለተሸለዉ በጠም ደስ ብሎኛል ኡከን ደስ አለቹ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እች ሴት ምን አይነት ኡሩኩስ ነት ክብር የሌለት ጨከኝ ሴጠን ነት አለህ የስራሽን ይስጥሽ
ተመልሶ ብገባም የለመደች ሰለሆኔ የበለጠ ትጎዳዋለች እንዳውም አድራሻውን ባታቅ ቆጆ ነው ርቆ እንድሄድ አርጉት ልጁ እሷዋጋም ሆኔ እሱጋም ያድጋል እንዳትበቀለው አስጠንቅቋት ልጅቷዋ የመጨረሻ ባለጌ ነች የልጇዋን አባት ለመጎዳት ምን አስፈለጋት መህሬት ያርግላት ጌታ ንሰሐ ግብ እህቱ ወጣት ኔሽ
አባት ማለት ይሄም አይደል? እባካችሁ ሁሌም ከጎናችን እንዳይለዩን እናድርግ... ረጅም እድሜ ላባቶች... ፈጣሪ ከነሱ ጋር ይሁን!!
ድሮምኮ አውቀነዋል መተት እንዳረገች እረ ይች አታስፈልግም ለህይወቱም
አላህ ከጥመት ይጠብቀን የቆሸሸች ሴት ወራዳ አላህ ያዋረዳት
❤❤❤❤ላባቶቻችን በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን ልጃችሁም እኳን ዳነላችሁ አባቴ እኳን ደስ አላወት❤❤❤❤❤
እባክህ ዘሌ ለብቻዉ እዳተዉት ብቻዉን ካገኘችዉ ደግማ ታሰራበታለች ይች ልጁን ትገለዋለች
ስራዎችህን በጣም ነዉ የምወደዉ በርታልኝ❤❤❤❤
እኮ እኛም ጠርጥረናል😢😢
የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አዉልቅ አለ ያገሬ ሰዉ😢😢😢😢 እንኳንም ፈጣሪ ረዳቹ
ዋው ደስ ይላል እንኳን ወደራስህ ለመመለስ አበቃክ ።እሷ ግን የተረገመች ናት ጀርባዋ ቢጠና ከእሱ በፊት የተጫወተችባቸው ብዙ ይኖራሉ ። አባትክ ግን እድሜ እና ጤናውን ይስጣቸው ።እውነት ለሰዎች ሁሉ መማሪያ የሆኑ ትልቅ አባት ናቸው ያሉክ ፈጣሪ ይጠብቅልክ
ውነትም ቦርኮ በቅደማያ ፈጣሪ ምስጋና ይገባዋል ትልቅ አባት እደሜና ጤና ይስጥህ ጋዜጠ ዘላለም ዘገዬ ላንተ ክብር አለ እሪስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቆህ❤❤❤❤❤❤
የዘድሮ ጉድ አያልቅም ጀግና አባት ከገሃነም ነዉ ያወጡት በዉነት እዳልክ አተም ተባረክ መጨረሻዉን ስላሳወከን❤🙏
የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስራ ከመጀመርህ በፊት ፀሎት አድርግ ስገድ ያምልኮት ለስላሴ ለእናታችን ለእመቤታችን የፀጋ ስግደት ስገድ ወንድም አለም
አወቄ ነበረ ባለጌ ጀገና ጀግና የሚያጫውታት አደረጋበት ነው❤
እኔም አውቄ ነበር ዋናው እንኳን ተፈታ ።
ጀግና አባት ያለው እድህነው በተግባር ያሳያል እሷግን መሀይም ነች የስራሺን. ይስጥሺ ዘሌ መልካም ሰው ክበርልን
እግርህን እሰብርሀለሁ አላለችም ይች ወመኔ 😏😏😏😏የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥወት❤❤❤😥😥🙏🙏
😢😢😢😅😅😅😅😅😂😂😂
እሷንም እግዛብሔር ይርዳት ከባድ ነገር ውስጥ ነው ያለችው በዚኸ እድሜዋ ጠንቋይ ጋር መሄድ ነገ ተስፉ የላትም ጌታ ይድረስላት
ከዚች ዓይነት ነዉራም ሴት ይሰዉረን 😥🙏
ታላቅን መናቅ ጀግንነት እንዳይመስልሽ አንቺ ጋጠወጥ ነሽ😢😢 ዘላለም አላህ ይጠብቅህ አባታችንም ጀግና ናችሁ አላህ ይጠብቆት❤❤❤
አባትየው በጣም ጎበዝ ነው ቀድሞ ነበር የተረዳው እንደዋለችበት ደብተራን እና ጠንቋይን ምን አለ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ባጠፋልን
የኔ ወንድሜ እንኳን አላህ አታረፈህ ሁለተኛ እሷጋ እንዳትሆን እች ልገልህም ትችላለች❤❤❤
አባት መከታ ነው በል በደብ ተፀበል ፀበሉን እግዚአብሄር ይርዳህ
ደምሪኝ ውዴ❤❤
ዘሌ ምርጥ ሰው እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኔ መልካም አባት ልጀወትን ስላተረፉት እድሜና ጤና ይስጠወት ወድማቺን እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ይቺ አይሁዳ ሰይጣን ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት መድሀኒአለም😢❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ለቤተሠቦቻችን ይች ባል ነው የምትባለው ሚሥት ነች ባለየ ማፈሪያ ነሽ በጣም ዞላ ክበርልኝ
ድሮውንም አውቄው አለሁ አየ አባት መከታ ነው ዘሌዋ ተባረክ አንተም የእኛ ጀግና እራስህ ጠብቅ😢😢😢😢😢😢
አባት መከታ ነው ማን እዳአባት እህ ረጅምእድሚ ከሙሉ አፊያጋር ያኑራችሁ
አይ አባት መከታ ነው ወንድሜ አባትህን አክብር ከእብደት ጨርቅህን ጥለህ ከማበድ አስጥለውሀል ካሳቸው ❤ዘሌ እንወድሀለን በርታ
Uuuffff faxari yemasgen Abate jegena nachew shiii amet yenurulek zale tebarek❤❤🎉🎉🎉
አባትዬ. እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ. አባትኮ መከታ ነው
ዛላለም። እባክህን ያቺ ባሌ እርግዝናውን አስወርጂ አለኝ ብላ አንተ ጋ የመጣችና በመጨረሻም ባል በሊቢያ እስር ቤት ባደረሱበት ድብደባ መሃን መሆኑን የተናገረበትና ሚስት ዘላ የወጣችው መጨረሻው ምን ሆነች ???😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
እንደዚህም የሆነ አለ እንደ ዘንድሮ የማንስማ የለም 😢😢😢
በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

እናንተው ጋዜጠኞች ለራሳቹህን ጠብቁ እንደ የንስር አይን ልጄ እንዱ
ዳይደርስስባቹህ እንደዚህ አይነት የተበላሸ አስተሳሰብ ያላቹህ ሴቶችም ሀኑ በንዶቹ ሰውን እና ሰይጣን ከማምለክ ወደ ቤተእግዚአብሔር ስገዱ ሁሉን መንገዳቹህ እንዲባረክአደራ ልጃችን ደግሞ እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ መራህ አንችም ከጥፋትሽ ተማሪ ና ንሳሃ ግቢ መልካም ቀን
❤❤❤❤❤ለአባትዬው እድሜና ጤና ይስጣቸው ጀግና ናቸው❤❤❤❤❤
ይገርማል ወንድም ሴት ላይም መተት ያደርጋል የልጁ ዉሳኔ በጣም ያስደስታል ጌታ ይመስገን ።
❤❤❤አይ አባት መከታዬ የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 😢😢❤❤አባቴ ዘልዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ከፈጣሪ በታች ህይወቱን ታደከው እኛ ኮመንታተሮች እኮ ጎበዞች ነን በፊትም ነግረንህ ነበር መተት እንዳደረገችበት😢🎉
በመጀመሪያ ለፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው ።ለዘላለም ትልቅ ክብር አለኝ ጀግናችን ፈጣሪ የጠብቅህ።
ዘላኣለም ሚድያህ ሁሌ እከታተለዋሎህ ትምህርት አዘልና የህዝብ መከታ ሁነህ የምትሰራው የህዝባችን ጉድ ስለምታወጣ ጌታ ይባርክህ በርታ ራስህን ጠብቅ ።
አበትያዉ ጃግነ ነዉ ያምትሉ👍
👌👌👌👌wow
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ጋዜጠኛ ጀግና አባት እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
እኔም እህቴን አጥቻለሁ በመተት😢😢😢😢😢😢😢😢
Gegna new
ዞላዬ ጀግናችን ለአባባ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው ሳያቸው አባቴን አስታወሱኝ አባት መከታ ነው ኩራት ነው ጌጥ ነው እኔ እንኳን አባቴ በህይወት የለም ሳልደርስለት እኛን በማሳደግ ሲንከራተት ሲጎሳቆል ለኛ ብዙ ዋጋ ከፍሎ አለፈ እኛ አሁን ሁላችንም አድገን እዚህ ደርሰናል የሚቆጨኝ በሰአቱ ምንም ማድረግ አለመቻሌ ነው አባዬ በስጋ ብትለየንም በመንፈስ ሁሌም ካንተጋር ነን ብቻ አልቅሼ ነው ፕሮግራምህን ያየሁት ዞላ እናመሰግናል ድንግል ማሪያም ጥላ ለላ ከለላ ትሁንህ የምትሰው ፕሮግራም ሁሌም ጠንከር ያለ ነው እራሳቹን በደንን ጠብቁ
ወይኔ እኔ እኮ ልጁ ፈሪ ቦቅቧቃ መስሎኝ ነበር ለካስ ተይዞ ነው እንኳን ፈጣሪ ማረህ ❤
አረ አመቱ ልጄ ጀግናነው እንኳን ሴት ወንድ አይገጥመውም አሠርታበታለቾሢሉነበር
ከደጋሚም ከአስደጋሚም አላህ ይጠብቀን😢
💔💔🇪🇹🇪🇹
🇪🇹💔💔👍
ክክክክ
አቤት ጋዜጤኛ ዘሌ እግዛብሔር ይስጥህ እናንተ ቤተሰቦቹም እግዛብሔር በእውነቱ ይጠብቃችሁ በድሜ በፀጋ ያኑራችሁ እሷም ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት መጨረሻው ማማሩ ደስብሎናል አሁንም በምህረቱ ያኑርህ ወንድማችን ልጁም እንኳን አንዱ ብዙውም ያድጋል አትጨነቅ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
አባት መከታ ነው አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ❤❤❤ ዘልዬ ግዜው ከፍቷል እራሳቹ ጠብቁ እመብርሀን በመንገዳችሁ ሁሉ ትቅደምላችሁ
የሚገርሙ አባት ናቸው። ለዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ
እኔም ገምቸ ነበር እንዴምታረግበት ይች መተተኛ አባት መከታ ነዉ ሸአመት ይኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤
ብየ ነበር መተት እንደሆነ ተናግረ ነበር ይገርማል መተት የምታረጉ እግዚአብሔር ወደ ቤታቹሁ ያስገባው ጀግና ኣባት 😢😢
በጣም ከባድ ነዉ ሚስት ያልታመነች ማን ልትታመን ነዉ አረ በስማም ምን ጉድ ነዉ ዘሌ እባክህን ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ ተመስገን ፀበል ባይኖርበምን እንድ ነበር እንኳን ተሻለህ ወድሜ
ደምሪኝ ውዴ❤
@@ethiomimitube7507in on it
ዘልዬ እድሜ ከጤናጋ ይሰጥክ አባትየው ጀግና ናቸው የምትሉ ላይክ አድርጉ
አይ የኢትዮጵያ አባቶቻችን መከታዎቻችን ናቸዉ እኮ እድሜያቸዉን ያርዝምልን🙏
ወይ ዘንድሮ። የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ስትል ቆይታ። አንቺ ላይ ያለዉን የደብተራ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቁረጠዉ። ቅዱስ ሚካኤል ሰዳዴ ሳጥናኤል ነዉ።
የመተት መንፈስ በይ እህቴ ደብተራ ጥሩ ሞያ ነው መልካም የኾኑ የእውነት ደብተሮች አሉ
አድስ አበባ አይብስም ሲጀመር ቻለ አልቻለ ይላሉ እንደ የአድስ አበባ ሰዉ የስኳርና የዘይት ሰልፍ እንኳን እንደዛ አይበዛም😅😅😅😅
@@ሂሩት-ኈ8ተ እስቲ ንገረኝ ከልምድህ/ሽ
@@tersite858 የደብተራ መንፈስ ነዉ ያልኩት
የደብተራ መልካም የለም @@tersite858
እንደዚህ አይነት ብልህ አባት ሰለአለህ በጣም እድለኛ ነህ
❤እሰይ እንኳን ለዚህ አበቃህ ዘሌ ጀግናው በርታ ስለምትሰራው መልካም ነገር ፈጣሪ ይባርክህ አባት እድሜና ጤናን ይስጦት❤
የምር ዘሌ የብዙወቹን ሂወት የታደግክ ጀግና ወድማቺን እግዚአብሔር እድሜናጤና 👈👈🙏🙏ይቺ ማፈርያ ትቺ
የተወለደው. ልጅ. የሱ. ሰለ መሆኑ. ዲንኤ. ይመርመር
አበት አበት ነዉ በጠም ጀግና አበት ነቸዉ አለህ ራዢም እድሜነ ጤነ ይስጠቹ ልጆትን ስለተሸለዉ በጠም ደስ ብሎኛል ኡከን ደስ አለቹ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እች ሴት ምን አይነት ኡሩኩስ ነት ክብር የሌለት ጨከኝ ሴጠን ነት አለህ የስራሽን ይስጥሽ
ተመልሶ ብገባም የለመደች ሰለሆኔ የበለጠ ትጎዳዋለች እንዳውም አድራሻውን ባታቅ ቆጆ ነው ርቆ እንድሄድ አርጉት ልጁ እሷዋጋም ሆኔ እሱጋም ያድጋል እንዳትበቀለው አስጠንቅቋት ልጅቷዋ የመጨረሻ ባለጌ ነች የልጇዋን አባት ለመጎዳት ምን አስፈለጋት መህሬት ያርግላት ጌታ ንሰሐ ግብ እህቱ ወጣት ኔሽ
አባት ማለት ይሄም አይደል? እባካችሁ ሁሌም ከጎናችን እንዳይለዩን እናድርግ... ረጅም እድሜ ላባቶች... ፈጣሪ ከነሱ ጋር ይሁን!!
ድሮምኮ አውቀነዋል መተት እንዳረገች እረ ይች አታስፈልግም ለህይወቱም
ደምሩኝ ውዶች❤
አላህ ከጥመት ይጠብቀን የቆሸሸች ሴት ወራዳ አላህ ያዋረዳት
❤❤❤❤ላባቶቻችን በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን ልጃችሁም እኳን ዳነላችሁ አባቴ እኳን ደስ አላወት❤❤❤❤❤
እባክህ ዘሌ ለብቻዉ እዳተዉት ብቻዉን ካገኘችዉ ደግማ ታሰራበታለች ይች ልጁን ትገለዋለች
ስራዎችህን በጣም ነዉ የምወደዉ በርታልኝ❤❤❤❤
እኮ እኛም ጠርጥረናል😢😢
ደምሩኝ ውዶችዬ❤
የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አዉልቅ አለ ያገሬ ሰዉ😢😢😢😢 እንኳንም ፈጣሪ ረዳቹ
ዋው ደስ ይላል እንኳን ወደራስህ ለመመለስ አበቃክ ።እሷ ግን የተረገመች ናት ጀርባዋ ቢጠና ከእሱ በፊት የተጫወተችባቸው ብዙ ይኖራሉ ። አባትክ ግን እድሜ እና ጤናውን ይስጣቸው ።እውነት ለሰዎች ሁሉ መማሪያ የሆኑ ትልቅ አባት ናቸው ያሉክ ፈጣሪ ይጠብቅልክ
ውነትም ቦርኮ በቅደማያ ፈጣሪ ምስጋና ይገባዋል ትልቅ አባት እደሜና ጤና ይስጥህ ጋዜጠ ዘላለም ዘገዬ ላንተ ክብር አለ እሪስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቆህ❤❤❤❤❤❤
የዘድሮ ጉድ አያልቅም ጀግና አባት ከገሃነም ነዉ ያወጡት በዉነት እዳልክ አተም ተባረክ መጨረሻዉን ስላሳወከን❤🙏
የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስራ ከመጀመርህ በፊት ፀሎት አድርግ ስገድ ያምልኮት ለስላሴ ለእናታችን ለእመቤታችን የፀጋ ስግደት ስገድ ወንድም አለም
አወቄ ነበረ ባለጌ ጀገና ጀግና የሚያጫውታት አደረጋበት ነው❤
እኔም አውቄ ነበር ዋናው እንኳን ተፈታ ።
ደምሪኝ ውዴ❤
ጀግና አባት ያለው እድህነው በተግባር ያሳያል እሷግን መሀይም ነች የስራሺን. ይስጥሺ ዘሌ መልካም ሰው ክበርልን
እግርህን እሰብርሀለሁ አላለችም ይች ወመኔ 😏😏😏😏የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥወት❤❤❤😥😥🙏🙏
😢😢😢😅😅😅😅😅😂😂😂
እሷንም እግዛብሔር ይርዳት ከባድ ነገር ውስጥ ነው ያለችው በዚኸ እድሜዋ ጠንቋይ ጋር መሄድ ነገ ተስፉ የላትም ጌታ ይድረስላት
ከዚች ዓይነት ነዉራም ሴት ይሰዉረን 😥🙏
ታላቅን መናቅ ጀግንነት እንዳይመስልሽ አንቺ ጋጠወጥ ነሽ😢😢
ዘላለም አላህ ይጠብቅህ አባታችንም ጀግና ናችሁ አላህ ይጠብቆት❤❤❤