ጥቁር እንግዳ | ጌታሁን መንግስቱ - 6 ወር ከጨዋታ ሲታገድ በረኪና የጠጣው ተጫዋች! | ክፍል 1 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @baba2191
    @baba2191 4 ปีที่แล้ว +5

    ከሊብሮ ጋዜጣ ጀምሮ ስራዎችህን እከታተላለሁ እጅግ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 2 ปีที่แล้ว +1

    ከ90 ዎቹ ቦሃላ ያለውን ኳስ ተጫዋቾች ሁሉ ንፍጥ ብያቸዋለው!!! የድሮዎቹ ግርማ ሞገስ ,ችሎታ ,የክለብና ይሀገር ፍቅር , ቀልዳቸው ሁሉ
    የማይጠገብ, ደስ የሚሉ ናቸው!! እድሜ ይስጣቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zegeyeseifu8830
    @zegeyeseifu8830 3 ปีที่แล้ว +3

    ገነነ መኩሪያ ሌብሮ በጣም እናመሰግናለን አንተ ማለት የኢትዮጵያ እግር ኳስ የታሪክ ቤተመፃህፍት ነህ እድሜ ይስጥህ!
    አቀራረብ ላይ ግን ቀድመህ እንግዳውን አስተዋውቀከው ተመልካች በዩቲውብም ጥያቄ ትዝታ ካለው እንዲያጋራ ቢመቻች ሌሎች ሰምተን ማናውቃቸውን አስደናቂ ነገሮች ልንሰማ እንችላለን
    የጌታሁን ታሪክ ላይ የማስታውሰው የትምህርት ቤት ስፖርት ውድድሮች ላይ ልጅ እያለ እግር ኳስ ተጫውቶ እረፍት 15 ደቂቃው ላይ 100ሜትር እና 400 ሜትር ትምህርት ቤቱን ወክሎ እሩጫ ይሮጥ ነበር

  • @kumanigussie3392
    @kumanigussie3392 4 ปีที่แล้ว +5

    ገነነ መኩሪያ ፕሩግራም የድሮ የተረሱ ታሪኮችን የምታሰተውሰ በጣም አዝናኝና አሰተማሪ ነው እናመሰግናለን በዚው ቀጥል!!!

  • @Ethiopiahagere7057
    @Ethiopiahagere7057 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ገራሚ ነው ገኔ በእውነት አስደናቂ ጥቁር እንግዳ ነው የጋበዝከው ፡፡ ክፍል ሁለት ይናፍቀኛል ፡፡ thank you ሊብሮ

  • @esayasesayas8054
    @esayasesayas8054 4 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ውይይት፡

  • @esayasabate1059
    @esayasabate1059 3 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክ የስራ ልጅ ነው ክብር ይገባዋል

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 4 ปีที่แล้ว +3

    ሊብሮ እዴት በጉጉት እደምጠብቅ ብሮግራምክን በልጅነቴ አጎቴቾ ስያወሩት የምሰማቸውን ታሪኮች ዛሬ አድጌ በደብ ስሰማው እዴት ደስ እደሚለኝ

  • @ተስፋለም
    @ተስፋለም 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዝባ

  • @jemilakedir1211
    @jemilakedir1211 2 ปีที่แล้ว

    Z one and only gecho #chekal #babure

  • @KingMaster-xe9wk
    @KingMaster-xe9wk 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow amazing interview

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 ปีที่แล้ว +2

    I love it so funny 😂😂😂... beautiful show I was listening radio lay.. Berta.

  • @tesfaybeyene4745
    @tesfaybeyene4745 4 ปีที่แล้ว +2

    Please genene ሲሳይ ተሰማን interview

  • @ephremtilahun5538
    @ephremtilahun5538 4 ปีที่แล้ว +1

    ችካል(ጌች) A very entertaining & reminiscing dialogue about Wonji, your contribution (as the British call it) with warts and all - the fall & the fame and everything in between. Thank you ችካል(ጌች) and Genene Libro! 🙏🙏🙏🙏

  • @yosefdesta7963
    @yosefdesta7963 4 ปีที่แล้ว +1

    ሊብሮ ዝግጅቶችክ በሙሉ የተለዪ ናቸው

  • @biruktadesse9984
    @biruktadesse9984 4 ปีที่แล้ว +3

    The most good funniy interview

  • @RadioAbrar
    @RadioAbrar 4 ปีที่แล้ว

    I think the story is wonderful, no need background music as a sad story.

  • @robsonawol6789
    @robsonawol6789 8 หลายเดือนก่อน

    getahun malet leba ena acheberbari sew nw ahun lay ye bezu sew birrr beltuwal

  • @esayasesayas8054
    @esayasesayas8054 4 ปีที่แล้ว

    ወንጂ በጣም ነው የምወዳት፡ብዙ የወንጂ ልጆች ስለ ሆስፒታላቹ ለምን አትናገሩም?ከጥቁር አንበሳ ሆሴፒታል አይተናነስም ነበር እኮ፡በአሁን ሰዓት ሆስፒታሉ ምን ይመስላል?ገኔ እንኴን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሰህ ከነቤተሰብህ።

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 4 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/OuIdrg80Tz8/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/CUgHYxEAqrQ/w-d-xo.html የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች መፅሀፍን ያዳምጡ
    th-cam.com/video/tT_l0kDWXKg/w-d-xo.html ታቦተ ፅዬንን ፍለጋ መፅሀፍን ሙሉ ትረካ
    th-cam.com/video/DncvN_HqrLQ/w-d-xo.html ያድምጡ
    th-cam.com/video/Na8OHq491QE/w-d-xo.html ያዳምጡ መደመርን መፅሀፍ ሙሉ ንባብ
    th-cam.com/video/1A5lfgvg6Ho/w-d-xo.html የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ በፕሮፌሰር ላጲሶ ሙሉ መፅሀፉን ያዳምጡ

  • @AnishaMohamed-h2u
    @AnishaMohamed-h2u 11 หลายเดือนก่อน

    Genee ewedhalehu

  • @aklilualemu
    @aklilualemu 4 ปีที่แล้ว

    BEST

  • @johnnyberhanu5946
    @johnnyberhanu5946 3 ปีที่แล้ว

    ከጠየክ ሥለሥፖርት ጠይቅ እባክሕ ።

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ ปีที่แล้ว

    ዲባባ ጎሮ ምርጥ የቡድን መሪ

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 3 ปีที่แล้ว

    ሊብሮ አሪፍ እንግዳ ነው ያቀረብከው

  • @chimelak
    @chimelak ปีที่แล้ว

    ክፍል 2 ?

  • @binyamteshome7168
    @binyamteshome7168 4 ปีที่แล้ว +3

    ኤልያስ ጁሀር

  • @selampeace9985
    @selampeace9985 4 ปีที่แล้ว

    ገኔ አስገራሚ የማስታወስ ብቃት አለህ እባክህ ሙሉጌታ ከበደን አቅርበው

  • @fitsumzewdie5617
    @fitsumzewdie5617 4 ปีที่แล้ว +1

    I personally admire your new program but you are very much known by a pernciple called ተጠጋግቶ መጫወት regarding Ethiopian national team playing style . I used to read your sport megazine lebro for long period of time and you had clearly indicated that sience based training is not important for Ethiopans player an even i rembered that you had prepared a manual. I personally i respect your thought but for me it is uncpetable bcz i believe that sience must be disproved by sience innoviation but not depend on the result .
    Please if you are willing why don't bring this issue to your program by inviting any profestional person who adovcate seince then challenge and proof that your pernciple is right..
    Thank you .

    • @yonnasmichael9466
      @yonnasmichael9466 4 ปีที่แล้ว

      Don't worry he invite kassaye Soon

    • @fitsumzewdie5617
      @fitsumzewdie5617 4 ปีที่แล้ว

      @@yonnasmichael9466 Am glad if Genen invite Kasyae Arage but at the same time he needs to invite any professional coach who support science other wise since Genen an Kasyae have the same attitude an belief, it would not be debate but simply mutual understanding interview . ( It should be serious debate )
      Thank you for your reply.

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 4 ปีที่แล้ว +4

    ገኔ ምን አይነት ቀውጢ ፍንዳታ ነው ያቀረብክልን ዞላ uk

  • @dawiteyaya2251
    @dawiteyaya2251 4 ปีที่แล้ว +2

    ሊብሮ ተስፋዬ ፈጠነን አቅርብልን

  • @lilyh9470
    @lilyh9470 3 ปีที่แล้ว

    ጠያቂው በጣም ችግር አለበት ስለሰፈርህ አብራራልኝ ብሎ ማፍጠጥ ምን ይሉታል አልገባውም ማለት ነው ጥያቄው

  • @lamrof
    @lamrof 10 หลายเดือนก่อน

    የማንጎ ሌባ ነው ከላይ ያለው የተባለው በሳቅ ነው ያፈርሰኝ።

  • @getubest5016
    @getubest5016 3 ปีที่แล้ว

    የማንጎ!ሌባ ነው ያስቃል አዝናኝ ኢንተርቪው 😂

  • @babylon6078
    @babylon6078 4 ปีที่แล้ว +4

    ሁለቴ ራሱን ለማጥፋት የሞከረ ሰው ግን ጤነኛ ነው ትላላቹ በዛላይ ምንም በማይረባ ነገር ነው ጅልነት ወይንም አርቆ አለማሰብ በዛላይ አኔን የሚገርመኝ ደሞ ዳኛ ማባረር በቦክስ መማታት ምናምን በቃ በኩራት ሲተርኩልን ነው የወረደ ነገር አኮነው የስፖርት ስነምግባርም አይደለም አና ሲተርኩት አንኳን በመጸጸት ቢሆን ይሻልነበር።

    • @zerihundadi6591
      @zerihundadi6591 4 ปีที่แล้ว +4

      አንተ ደሞ ከሱ ተምረህ ዳኛን ባለመምታት አርያ እንድትሆን ማሰብ ነው እንጂ ይህን የመሰለ የአገር ባለውለታ ማሰቡ ምኑ ነው ጥፋቱ

    • @tiruworklakew2016
      @tiruworklakew2016 4 ปีที่แล้ว +3

      ምነዉ ከመልካም ነገሩ ብትጀምር ኢትዮዽያዉነቱን ያንፀባረቀበት ጋደኛዉ ተመትቶ አንደፈርም ባይነቱ ገርሞት ነዉ እኮ ፕሬዘዳንቱ ያናገረዉ:: ሌላዉ ያገናኘን የካስ ጨዋታ ብቃቱን ነዉ ምን ያህል ተጠቀምንበት ምን ያህልስ እንደ አደጉት አገሮች ከእስፖርተኞቻችን ጋር ጉን ለጎን የስነ ልቦና አማካሪዎች አብረዉ ምን ያህል ሰአት ይሰራሉ ያስተምራሉ ? የተጨዋቾቻችንም የትምህርትንም ደረጃ ግንዛቤ ወስጥ ማካተት አለብን የሚሰራ ሰዉ ይሳሳታል ዋናዉ ከስህተቱ መማር ነዉ ይህ ተጫዋች በ50 ደቃቃ ቃለ ምልል እንደተረዳሁት መልካሙን ነገር በመዉሰድ ድክመቱን ተተኪዎች እንዳይደግሙት ማስተማር ጠቃሚ ነዉ ::

    • @አጣ-ሙዲ
      @አጣ-ሙዲ 4 ปีที่แล้ว +3

      አንተም ይሄን በመፃፍክ መፀፀት ይኖርብካል ጌች ለሀገሩ የሰራ ነዉ

    • @yosefdesta7963
      @yosefdesta7963 4 ปีที่แล้ว

      ያንተ ጤንነት ነው የሚያጠራጥረው

    • @babylon6078
      @babylon6078 4 ปีที่แล้ว

      @@yosefdesta7963 በረኪና ልጠጣበታ ታድያ ከተሻለኝ haha