ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቤተሰቦች ሁላቹንም ከልብ እናመሰግናለን እንወዳቹዋለን❤️🙏🙏 www.youtube.com/@MekdiFamilytube
እኛም እንወዳቹዋለን ዉዴቼ ወላሂ❤❤❤
አብርሻ ያንስብሀል እቺን የመሠለች ቆጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብረሽየ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
እኛምእንወዳቹሀለን
Abrshi Eski tebabragn Ande neger pls
_የአብሽና ሩታን ለቅሶ ወደ ሳቅና ደስታ የቀየርክ ጌታ በስደት አለም ለብዙ አመታት የደከመ ልባችንን በጡሩ ሂይዎት ካስልን😢_
አሜን😢
ያረብ
አምን ያራብ
አሚን ያረብ 😢😢
አሜን❤
የአብርሽ እና ሩታ ወዳጆች ላይክ👍 አብርሽ ሁሜም ደስ ይበልህ ወንድማችን😍
ደምርኝ ወለላዋ❤
እኔ
ደምርኝ ውድ ❤❤❤
ዴምሩኝ እህቶቼ የኔ ማሮች
እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩታ ግን ሁሉ ነገሯ የሚያምረኝ ለኔ ብቻ ነው🤔ስወዳት የፍቅር ሰው ናት❤❤❤❤እግዛብሔር ይጠብቃቹ🙏ደስታክ አይወሰድብክብታጅራዎች አደራ ሰተናችዋል ሩታን ሸገሮች✌ምንም ነገር ደሞ ያምርባታል
እኔም ታምረኛለች ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን ❤🙏🙏🙏
አሚን
እንደማመር ውዴ❤
አሚንንንን
የሩታ እና ያብርሺ 🌹አድናቂወች እስኪ አሳዩኝ❤🌹👍👍👍
ኢክሩ ደምርኝ❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
🌹🌹🌹🌹
እውነት የአብርሽ ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ያርግ እብርሽ ና እሩታ ሁሌም ደስይበላቹ ፍቅራቹ ያማረ ያድርገው ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ቆንጆ
ዴምሪኝ ማሬዋ
❤💙💜🎁💐
በጣምምምምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን ማነው እደኔ ደግሞ ደጋግሞ የሚያያቸው ወኔ ስራየን ትቸ ቁጭ ብየ ነው የማያቸው መሥሚያየ ድፍን ነው ስወዳችሁ የኛ የደስታ ምጮች ከልቅሶ ወደ ሳቅ እመብርሀን እቅፍ ግድፍ ታርጋችሁ
እኔም ወላሂ ስራየን ትቸነው ደጋግሜ እማያቸው
እኔም አለሁልሽ ያውም ስራ በጠፋ ስአት አንድ ቀን መፍረሱ አይቀርም ፈጣሪ ይርዳኝ
እኔ አለሁ የኢቶብ ዘበኛ አረገውኝ ቀሩ😢😢
ሩታየ ይገባታል የ2016 ንፁህ አፍቃሪ ጀግና እና ምርጥ ሴት ናት ይገባታል ሳህ የመዳም ቅመሞች ወይኔ ይቺ ልጅ ስታምር
ደምርኒ ማዓረይ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እኔ የንዛህ ልጆች ደስስስስታ ያስለቅስኛል ልምድ ነው
ልጅቷ የሌለ ቆንጆ ናት ወላሂ ስታምር በጣም ቆንጆ ናት ኡፍ ዋውውውው
@user-mt7uv5tk2r ቁጅናም ብቻ ሳይሆ ፀባይዋ እራሱ ዋዉ ነዉ በጣም ነዉ ምወዳት ወላሂ❤❤
ከመግፋት መገፋት የሚለው ላንት ሰርቶልሀል አብርሽ ጅማሬአችሁን ሳይሆን መጨረሻችሁን ያሰምርላችሁ ❤❤❤
በጣም የምር
በትክክል👍☝️
ለኔስ መቸ ይሁን እሚደርሰኝ አይይይ
በጣም ትክክል ነሽ🎉🎉
@user-vu1sc3oy 7v አንድ ቀን በተስፋ ጠብቂ።🎉
ሩታ ለቅሶሽ ወደሳቅ በመቀየሩ ደስ ብሎኛል በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤💎💎💍🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አወበጣምደሰብሎናልመታገሰዋጋአለዉየኔዉዲሩታየ
❤❤❤❤❤❤
ሩታዬ አቺ ትለያለሸ ያቺጉጉት የመሰለች የጣለቺውን ወርቅ አንቺ በንጹ ፍቅር በማንሳትሽ ያውም ከአዲሰ አበባ ቡታጅራ ድረሰ ለፍቅር የከፈልሸው መሰዋትነት የሚደነቅ ነው እወድሻለው አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የስደት እህቶች የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ የተከፍችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ደስታችሁን ቅርብ ያረገው አብረሽ ና እሩታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ከናንተ ብዙ ነገረ ተምረናል❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን🙏❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣረ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤በጣም ትሠራላችሁ እግዚአብሔር ይጥብቃች ❤❤❤❤❤❤
አሚን ያረብ ሁላችንንም❤❤❤🤲🤲
አሜንንንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሚን አሏሁመ አሚን ያረበል አለሚን
እነዚ ልጆች ምቀኛቸውም ሢበዛ እነሡም አድረው እያማሩ መጡ አቦ ይመቻችሁ ሥወዳችሁ ወላሒ❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ የኔ ማር
እሽ ውዴ አረ የእነ አብርሽ ፕሮ ተደርጎ ሣልደምር አልተውም እነዚን ሁለት ልጆች ሥወዳቸው
እኔም❤😂@@ZahraMohammed-pb8mk
ክክክ በምን አዉቀቹ ናዉ 😂😂😂😂😂
የአብርሽን የተሰበር ልብ የጠገንክ እግዚያብሄር ሆይ የኔንም የተሰበረ ልቤን ጠግንልኝ
አሜን አይዞን እግዚአብሔር የተሰበረን ልብ ይጠግናል
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
ታገሽ አይቀርም
አሜን እኔም አለሁ
በነዚህ ልጆች ፎንቃ ልሞት ነው ፈጣሪ አምላክ ፍቅራችሁን እንደ ህልም ፊልም ያርዝምልኝ ፍቅር ያሸንፋል ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
ደምሪኝ ዉዴ
@@selamawt12 እሺ 🥰
@@BirukTuba5335 እሺ 🥰
እኔም
ልጄ አብርሽ ሁሌም ደስታህ ሙሉ በጌታ እየሱስ ስም ይሁንላችሁ አብርሽ ትዝ ካለህ የሄደው እንኳን ሄደ የመጣው እንኳን መጣ ብዬህ ነበር ሩታ የጌታ እንጀ ያንተ ምርጫ አይደለችም ልጄ
ትክክለኛ ሰው ነው ያፈቀርሹ ወላሂ አልተሳሳትሽም ሚፈቀር ሰው አፈቀርሽ የኔ ፈልቅልቅ ሩታ ❤❤❤
❤❤❤
በጣም ከምር ልጂቱም ብልሀቶን ተጠቅማ የምትወደውን ሰው የራሶ አርገችው
ቆንጅናዋ ደግሞ ስታምር ወላሂ ያረቢ
ዴምሪኝ ማሬ
ከይቅርታ ጋር ግን አብርሽየ በጣም አትፍጠኑ ሁሉን ነገር በማስተዋል ስናደርገዉ ነዉ ዘላቂነት የሚሆነዉ😢ብቻ እግዚአብሔር ከአይን ያዉጣችሁ
የኔም ሀሳብ ነዉ የረጋ ወተት ቂቤ ይወጣዋል ይባላል አባባል ብቻ አይደለም።
እኔ ግን በመቆየት የሆነነገር ሊፈጠር ይችላል ጊዜ ሳያባክኑ ወደትዳር መግባቱ የተሻለ ነው እኔ ባሌጋ በደንብ ሳንተዋወቅ ተገብተን ይሄው 6አመት ሆነን ወለድን በቃ እንደውም ፍቅራችን እያደር መጣ እዳድስ ነው የምንዋደደው የኔ ውድ ባል መጨረሻችን ይመር
የስደት እህቶቼም ልክ እንደዚህ የምትደሰቱበትን ዘመን በቅርብ ያድርገዉ ይህ ሁሉ የእናንተ ዉጤት ነው🌹🌹🌹🌹🌹💜💝💋💘❤
አሚንንንንን
አሚን ንንን
አሚንንን ያረብ😢😢😢
አብርሽ በእውነት ይህ ደስታ ከፊትህ አይጥፋ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤ ሩታ ትለያለሽ በፍቅር ማንበርከክ ትችያለሽ ❤❤❤❤❤
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን አብርሽየ ሥወዳችሁ አይለይችሁ ❤❤❤❤❤❤
አሚንንንንንንን
Amiiiiiiin
አለን ወዴ ኢንሽ አላህ ሁላችንንም ያስደስተን ❤❤❤
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
አብርሽዬ የዋህ እና መልካም ሰው ነህ። ከሩታዬ ጋር ተጋብታችሁ በደስታ እንድትኖሩ ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤
አሜን ፫ በእውነት
ወላሂ አብርሽ ከሩታጋር ከሆነ በሀላ ዉበቱን ደፍቶበታል የፍቅር ሰዉ አብርሽ እሩታ ታድለሽ ትክክለኛ የሆነ ስዉ ነዉ ያፈቀርሽዉ እወዳቹሀለሁ ደስታቹህ የዘላለም ይሁን❤❤❤❤❤
ሳህ በፊት ቀጫጫ ነበር አሁን ቆንጆ ሆን ከቆንጆ ጋር ሲሆን አማረበት
መገፉትጥሩነው
በጣም ነዉ ያማረበት በፊትኮ ቀጫጫ ነበር ሩታ ቡቲጀራ ከመጣች ጀምሮ በጣም ነዉ የተለወጠዉ ታያችሁት ገና ፍቅሯን ሳይቀበላት ፊቱ ጥርት ነበር ያለዉ አሁን ደሞ የበለጠ አማረበት ይከም ከእግዚአብሔር የተገኘ ደስታ ነዉ ዉስጥሽ ሲደሰት ዉጭሽም ይበራል ❤❤❤❤❤
የአብርሽና የሩታን ለቅሶ ወደ ደስታ የቀርክ ጌታ የኛንም በስደት የደከመ ልባችንን ወደ ስደታ ቀይርልን 😓
አሜን
አሚንያርብ
አሜንንን
ወይኔ አሚን❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
አብርሸዬ ሩታዬ ከዚህ በላይ ደሰታ ይገባቹሀል አብርሸዬ እሩታን ተከባከባት ከቤተሰብም አሰተዋዉቃት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መቸም ለዩቲበሮች ሁሉ ድምቀት የማዳም ቅመሞች ናቸው በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
ሙቤን አመስግን እሩታን በሂወትህ እድትሆን ያደረገው ከአላህ በታች እሱነው
በጣም
እህቱስ እዳውም እሷ ናት ባታመጣት የት ያገኛት ነበር 😂😂
@@JdjdBdjjd-uc4wf እሱስ አወ ግን የገፍፍው እሱነው ቢወዳት ለራሱ ተፍፍሮበት ዝም ይልነበር
ከመግፋት መገፋት ይላል ያገሬሰው ለካ መገፋትም ጡሩነው አብርሽ ከዛስሜት ወተህ እደዚህ ደስተኛ ሁነህ ስላየሁህ በጣም ደስብሎኛል ወሏሂ እሩታም ምርጥ አፍቃሪነሽ ቃልየለኝም ብቻ አይለያችሁ 🌹🌹
ማሻአላህ
የልብህን መሻት አይቶ ሁሌም ደስተኛ ሁን ወንድሜ ፈጣሪ የተሰበረ ልብ የሚጠግን ነዉ የእዉነት ሩታ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት ወልዳችሁ ሳሙ ቶሎ ብላችሁ ተጋቡ
ረታ&አብርሸ መልካም የፍቅር ዘመንአቹ ይሁንላቹ❤♥️ አምላካችን እየሡሰ ክርሰቶሰ እኛ በሰደት የምንኖር ከርታቶችህን እባክህን ቀሪ ዘመናችንን በመልካም ነገር ባርከን😢❤🙏
ሩታየ የእኔ ልዕልት ስወድሽ አብርሽ ወንድሜ ይህንን ፈገግታ እና ደስታ ሁል ጊዜም ከፊትህ እንዳይጠፋ የአንተ ደስታ ደስታችን ነው ሩታንየ እና አብርሽን እንደኔ የማወዳቸው አለ ግን በጉጉት ነው የምጠብቃቸው
የናንተ ዘበኛ ሁኜ መቅርቴ😅 አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨራሽ ያድርግላችሁ አበርሽ ና ሩታየ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Betam😂😂😂😂😂
አረ😂😂😂😂
በጣምም❤❤❤
😂😂😂
እኔእራሱከነሲለቀቅልቤስጥቅየሚለውነገር
እሩታየን ማተብ አልብሳት ከውበትሽ በላይ ማህተብሽ ክብርሽ ነው ማማየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለምን አገዢላትም
እደኔማነው በጉት የሚጠብቃቸው ኣብርሽየ ወንድሜ ሂሩታየ እሕቴ እንኳንደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችነው የኣብራሓምና የሳራ ትዳርያርግላችሑ ❤❤❤❤
💘በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ፈጣሪ አይለያያችሁ ወልዳችሁ የምትስሙ ያድርጋች💚
ደምሪኝ ውዴ❤
የኔ ወርቅ ስታምር ደግሞ የለበሰችው ሁሉ ሲያምርባት ሳቋ ደግሞ አይጠገብ እኔ ከዚህ በኋላ አትጠገብ ነው የምልሽ❤🎉❤🎉❤🎉
ደምሪኝ ልዩየ
ለምንድነው እስክትመጡ የምጓጓው የኔ ወርቆች ኑሩልኝ❤❤❤❤
ደምሪኝ የኔ ልዩ
እውነት እኔም ነኝ ሁለየ በጉጉት የምጠብቃቸው ❤❤❤
እኔ ከስኣት እስከ ደቀቃ የቆጡርኩ ነው ምጠብቆው
ከእናንተማ ፍቅር ይዞኛል መሰለኝ የምሬን ተከታታይ ፍልም የማይ እየመሰለኝ ነው❤❤❤❤❤❤ሩታዬ እና አብርሽዬ ሁሌም አይለያችሁ አደራህን ሩታዬን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመ ብርሃን ትሓልውኩም ነዛ ፅሕፍቲ ተንብቡ ዘለኩም ፈጣሪ ካብ ክፉእ ነገር ይሓልውኩም❤❤❤
የኔ መልካም ደምሪኝ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤
አሜን አሜን
Amen Amen Amen❤❤❤
amen❤
መስቀል አድርግላት ትዛዝ ነው በተረፈ ፈጣሪ ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ❤❤
❤
የኔም ጥያቄ ነው❤
አድርጋለች ጥቁር እኔ ሙስሊም፠ነኝ ግን ስላየው ነው
ሩታ ላንተ ነው የተፈጠረችው ኡነት ደስታህ የለለ ነው ኑሩ ነፍ አመት
ልልልልል
ወዉ አቦ ስታምሩ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ለኑራቹ መጣር አለባቹ ቡዙ ነገር ይጠብቃችሃል ሌላ በተረፈ በርቱ👍
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ በአላህ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉
ሰለሏ ዋለይ ወሰለም በትክክል 👍👍👍
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ደመርኩሽ
ከዚህ በላይ ደስታህ ብዝትትት ይበል አብርሽ❤️በስደት በባእድ ሃገር ምርር ሥልችት ያላችሁ እህት ወድሞች#ፈጣሬ አምላክ የእረፋ እንጀራ ከደስታ ጋ ያድላችሁ❤️❤️
አሚን ያረብ
አሜን ወንድሜ
Amen ❤❤❤
ዋወወወወወወወወ እመቤቴ ሁሌም ደሰታችሁን ታብዛልን ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥና አራዳ የፍቅር ሰዉ ብዬካለዉ አባቴ ፈጥነካል 😂😂😂😂😂😂😂 ከአይን ያዉጣቹ ሩታዬ ሁሌም ሳቂ ❤
ድሚሩኝ ምሊስልው 🙏
አወእነዚህኮልዩናቸዉ
@@Fatiya844ደምሪኛውዴ
ኢየሱስ ጌታ ነው ኦረ ይደብርሽ
@@fatumawase ድምርኩሽ ምላሽ
አልሀምዱሊላህ ፍቅር ብዙ ስቃይ አለው ያኩሉ አልፋችሁ እንኳን ለዝች ቀን አበቃችሁ ወንድሚ አብርሽ አህቴ ሩታ
እነዚህ ልጆች ግን እንዴት አማረባቸው በአላህ ዋውውውው ሩታ የሴቶች በላይብየሻለሁ ስታምር በአላህ ዋውውውውውአብርሽ ይቺ ልጅ ሳታምልጥህ ደርሳሀልየመገፋትህን አይቶ የበለጠ ሰጠህ ዋውውው
የአብርሽ እና የሩታ ወዳጆች ❤❤❤❤እስኪ በላይክ አሳዩኝ በነዝህ ልጆች ፍቅር ልደፋ ነው እሩታየ ህልምሽን ሁሉ ያሳካልሽ የእኔ ቆንጆ ደግሞ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብርሽዬ ሩታዬ ከዚህ በላይ ደሴታ ይገባቸዋል ፍቅራቹ ለዘላለም❤❤❤❤❤❤
“እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።” - ኢሳይያስ 41፥10❤❤
❤😂
❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ እናተ ልጅች እንስራበት ተዉ ለእኛ እሰቡልን እናተን ሳይ ባሊ ይናፍቀኛል ብቻ ደስ ትላላቹሁ ለእኛም ጡሩ ቀን ያምጣልን የማዳም ቅመምች❤❤❤
😂😂😂 አይዞን
አይዞን መቻል ነዉ😅😅
እኮ እየተሳሳብነ ብንኖረ ምን አለ😂😂
ዉይ እነዚህ ልጆች ፍቅር አሲያዙኝ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤ፍቅራችሁ ያብዛው በይ በዛው በነቃ እጅክ አብርሽዬ ከቤተሰብጋርም አስተዋዉቃት❤❤❤❤❤
ሁሌም ደስ ይበልህ ደስታ አይለይህ መገፋት ዋጋ አለው ሩታ የአላህ ስጦታ ናት አይዞክ
Min getmot nber ende
@@merrytube8231እሚወዳት የዲሮ ፍቅረኛ ነበረችው ቤተሰቦቸ አልፈቀዱልኝም ብላ ጥላው ሂዳበሶ በጣም ተጎዲቶ ነበር ።በቤተሰቦቹ ዲጋፍ ነውእደገና የቆመው
ኣብርሽ ሩታን ፈቅር እስከ መቃብር ይሁንላቹ ግን ሩታ ከቤቴሰብ ጋር ኣስተዋውቃት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቴ ስደት እየመጣይብኝ ነው በሰላም እድትገባ በፆለታችሁ አስቡልኝ😢🙏
አላህበሠላም ያሥገባልሽውደ😢 አይሥደት ወድሮ😢😢😢😮
Etagu. Yohanis
ለምን ኧረ
😢😢😢
በናታችሁ ሙቢ 50k ገብቷል ፕሊስ ሰፕራይዝ አድርጉት አበረታቱት አብርሽ እሱ ላንተ እዴት እደሚጨነቅ ታቃለህ ጣልጣል አታድርገው
እኔም እኮ ይገበዋል ለሙቤቤቤቤ የምርርር
ሚስኪን ነው ደግሞ ብዙም አይሰራም ለምድነው 😢
@@Sadiya-x4o ምንም ቪድዮ ሰርቶለት አያቅም ለራሱ ብቻ በሁለት ፊት የምር ትቶታል ሙቢን
@@ወይንየአህመድ ብቻውን አይድያ አይመጣለትማ
@@Aynalove3382ወረኛ ኣሁን ግን የአብርሽ ና ንሩታ የምትሳደቢ ኣንደኛ ነሽ ኤጭ😊
የሰው ደሰታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤
ደምሪኝ ልዩ
እንደማመር
የኔ ውዶች ምን ልበላችሁ❤😂😂❤እንወዳችሁለን እኛም በጣምምምምሜ ደስ ብሎናል።አብርሽየ እንኳን በቃችሁልን አንተም ሩታም ይገባችኋል ልባችሁ ንፁህ ፍቅር አለ።መጨረሻችሁን ያሳምርልን።❤❤❤❤
ሩታየይይ ማዕተብ አርጊ በተረፈ እንወዳችዋለን❤
መቼም ቢሆን ደስታችሁን ያሳየኝ የኔ የደስታ ምጮቼ❤❤❤
ሁሌም ደስ ይበላችሁ የሰውን ነገር አትስሙ ጌታ ከእናተጋር ነው አይዛችሁ ተባረኩ
ሁሌም ደስ ይበላችሁ አይለያችሁ መገፋት ዋጋ አለው ሩታ የመደሐኒያለም ስጦታህ ናት መልካሙን ሁሉ እመኝላችሀለው አብርሽ ሁሌም ደስ ይበልህ የኔ ወንድም ይገባሀል ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እንቁዎች ክፉ አይካችሁ ያረብ❤
ዴምሪን ማሬ
ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ የኔውዶች❤❤❤❤❤
ስደት ድክም ያደረጋቹ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣቹፍፃሜያቹን ያሳምርላቹ ኣብርሽና ሩታ❤
አሚንንን
አፍቅራት ታመንላት ፍቅሯን ተረዳት ፈጣሪ አብሮ ያዝልቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ተለያይታችሁ እንዳላያችሁ ❤❤❤❤
እኛም በጣም ደስ ብሎናል እንደዚህ ይምናጏጏውን ቀን ስላሳችሁን አሁንም ተጋብታችሁ ልጅ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን ሁለታችሁን እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ስላበቃችሁ በየጊዜው የምስጋ ፀሎት እንድታደርጉ መልካም ነው
ዴምሩኝ
*ማሻላህ ከአይን ያውጣችሁ የምትሉ በላይክ ግለፁ*
ደምሪኝ ማሬ
ማርያምን 12ስዓት እስኪሆን በጉጉት ነው የምጠብቀው ሱስ ሁናችሁኝ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ኖየኔውዶች አላህ ቁምነገር ያድርሳችሁ ያረብ እሩታ የደስታህ ምጭ ናት
እንኳን በሰላም መጣቹ የአብርሸ እና የሩታ ተከታዮች እንኳን ለአመታዊ ክብረ ባአል ህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ በሰላም አደረሳችሁ የህፃኑ ቂርቆስ በረከት አማላዲነ አይለያየው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታየች❤❤❤
ቤተሰብ አድርግኝ ወለላዋ❤
ዴምሪኝ ማርዋ
ኣሜን🙏
እማ የአመት ነው
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
ወላሂ ስታምሩ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ሠይጣን መሀል አያስገባባችሁ ❤❤❤❤❤
ዛሬ ይበልጥ አምሮባቸዋል አብርሽ እሩታዬ ሩታዬ የአብርሽ አዳማቂ የኛ አዳማቂ ስወድሽ እኮ የፍቅር ተምሳሌት ሩታዬ ❤❤❤❤❤
አብርሽ ሩታየ ሁሌም ደስተኛ ሆናችሁ ኑሩልን እንወዳችዋለን❤❤❤❤
ጌታ እኔ በኢየሱስ መመል አልወድም ግን እንዴት እደምታስደስቱኝ በጣም ነው የምደስትባችሁ ሁሌም የእውነት❤❤❤❤❤❤❤
አሚንን
የጌሰው ናቸው እንደ???
ምርጦቸ አይለያችሁ አረ ለኛም ለማዳም ቅመሞች ተመልከተን ፈጣሪያችን ህመም ብቻ 😢😢😢 የእውነት ስልችት ያላችሁማነው
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እስከመጨረሻው ያስደስታችሁ ሩታየ የምትወጅውን በእጅሽ ስላደረግሽ ጀግና ነሽ እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤
በጣም ነው የምታምሩት ሁሌም እደዚህ ህወታቹ በደስታ የተሞላ ይሁ ተጋብታቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ 🎉
በጣም ነዉ የምወዶችሁ❤❤❤❤❤የመዳም ቅመሞይ እግዚአብሔር አምላክ የማታ እንጀራይስጣችሁበሰዉ ሀገር ሁነን እናተን ስናይ ሀገር ገብተኝ እኛም እንደናተ ያለ ህይወት ያደልን😢😢
ድሚሩኝ ምሊስልው ❤
አብረሺዬ ወንድሜ ደስታህ ይጋባል አላህ በፍቅር በደስታ ነፍ አመት ያኑራችሆ እሩታዬ ወንድማችንን ተከባከቢልን አተም እህታችንን አደራ ደሞ ለቤተሰብ አስተዋውቃት ከዛ በወሰናችሆ ሰአት ሰረጋችሆን የምናይ ያረገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አብርሽ ነቃህ በእውነት ተገፍተህ ኖሯል ልእልት የመሰለች ልጅ ሰጠህ መደሀኒያለም ነው የሰጠህ ስትግደረደር ለባለድል ሰጥተሀት ነበር ሺ አመት ያኑራችሁ አይለያችሁ እና አብርሽ ማርክንም ንቃ በለው እባክህ ምንድነው የሚጠብቀው
ይሄ ደስታ አይወሰድብህ አብርሽዬ ቤተሰቦች በሙሉ ፍቅር ናችሁ ይመቻችሁ
ሁሌም ደስ ይበላቹሁ ፣አብርሽና ሩታ በፍቅር ያኑራቹሁየፍቅር ተምሳሌቶች ናቹሁ 😍
*_እንዴት እንደምታምሩ በማርያም ፍቅራቹ እስከ መቃብር ያርግላችሁ ውዶቼ መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ ❤_*
አረ እነዝ ልጆች ፍቅርነቸው እነም ፍቅር አሰዙን አለሀ ከምጦፍ ነገር ይጠብቀቹ የሆነቹ ዉድ ነገር ስተምር ❤❤❤
አብርሺዬ አይለያቹ ስታምሩ የኔ ናፍቆቶች ሩታዬ ደሞ ለሰርግሽ ያብቃን የኔ ንፁህ አፍቃሬ
ሩታዬ እንኳን ደስ አለሺ ግን የማህተቧ ነገር ይታሰብባት በእምነታችሁ በፆለት በርቱ ውዶቸ እወዳችኋለሁ ቀጣይ ማህተብ ይሰርላት ኌየምትሉ
እመቤቴን እውነትሽን ነው እኔም ደግፍሻለሁ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ የክርስቶስ ደም የፈሰሰበትን መስቀል የኦርቶዶክስ ማህተብን እስርላት ያለሱ ፍቅር ባዶ ነው
ብዙም ግልፅ አይደለም እኔም አልገባኝም
ቆይ ኮሜት አያንብ እንዴ ሁሌ እፅፋለሁ ወይስ ክርስቲያን አደለችም
አው ክርስቲያን ከሆነሽ ማህተም እሰርላት
@@menbi16tubee አለኮ ከሐብሉ ጋር ግን በደንብ አይለይምጂ
የህይወት ትርጉም በእናንተ ተማርኩ የጠ ገባው ሲሄድ የረባው ይመጣል የምትፈልገው ሲሄድ የሚፈልግህ ይመጣል የሚባለው እውነት ነው ወላሂ አላህ ፍቅረቹህን እስከ መቃብር የርግለቹህ ሩታዬ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ❤ ትዕግስት መከራን አርግዛ ደስታን ትወልደለች ሲባል አላምንም ነበር የተሰበረን ልብ ጠግነሽ የዛናን አእምሮ አድሰሽ እፍፍ ቃላት አጠሁልሽ የኔ እንደዛ ሲያመነጭቅሽ ታግሰሽ በሴትነትሽ ሰታፍሪ ለዚህ መብቃትሽ ከሁን ቡኃለ እኔም በአንቺ ተምረላሁ በህይዋቴ ለሚከሰተው ነገር መታገስ እንደለብኝ ለንቺ ይሄም ሲያስሽሽ ነው በታረፈው አላህ ከክፉ ነረር ሁሉ ይሰውረቹ ከነ ገሼ ተዋወቂ❤❤
በጣም ወላሂ ታጋሽ ሴትናት በጣላይ ጠቃራ ሴትናት። ቃላት የለኚም ለሱ። ከምር የተሰበረን ልበየጠገነች ጀገናሴት። ❤❤❤❤❤❤
ስወዳችሁ የኔ እንቁዎች እግዚአብሔር አይለያችሁ የአብርአምና የሳራን ህይወት ይስጣችሁ❤❤❤❤
የኔ ውድ ኣብርሽየ ሁሌም ደስተኛ ልትሆን እንመኛለን በጣም ደስተኞች ነን ቀጥሉበት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ወልዳቹ ዘምዳቹ ኣምላክ ያሳየን ኣሜን ኣምላኬ 😊😊😊
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ፈጣሪ አይለያያችሁ እድምና ጤና ይሱጣቹ🙏🙏❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘
ልጁኮ የጋሸየልጅ ነው አባቴ ፍታያለ ቀለል ያለ ሠው ስለሆነ ይመቻል ለሩታብየ አሥባለሁ ማሻአላህ ደሥብሎነል እኘም ውለዱው ክበዱው ለሥረጉው ለመዳም ቅመሞች ለብቻ አዳራሸ ካሁኑው እድትይዙውልን ወረፍ😅
የእኔ ዉዶች ስታምሩኮ❤አይለያችሁ ደግሞ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ🥰ሱስ ነዉ የሆናችሁብኝ
አረ ተዉ ግይ ለኛ የመደም ቅመሞች አስቡን እንጂ የኛስ መቻ ነዉ🥺😢 ኤሄ ኮሜት ለአብርሸ ከደረሰ (A❤R በጣምነዉ ምዎደቹሁ❤❤)
ሁሌም ደስተኛ ያድርግህ እግዚአብሔር አብርሽ ወንድማችን ሩታዬ ማህተብሽን አድርጊ በተረፍ ደስታችሁን ያብዛው❤❤❤
የምር መልካችሁ ተቀየረ እኮ የምር በፍጥነት ተጋቡ የምር ዱንያ አትሞላም በቃ ተጋቡ እና ኑሮን ተጋፊ❤❤❤ይመቻችሁ
አብርሽየ በጣም ደስ ትላላችሁ ከምር አብርሽየ አሁን አድ ነገር ይቀርሀል እሩታን እና ጋሽየጋ አስተዋዉቃት ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅናት ልፈነዳነው አላህ ሲያጣምር እደዚህ ነው እህህህህህ ሥታምሩ አብርሽና እሩታ አይለያችሁ ምቀኛችሁ ተምድረ ገፅ ይጥፋ ያረብ❤❤❤❤
ቤተሰቦች ሁላቹንም ከልብ እናመሰግናለን እንወዳቹዋለን❤️🙏🙏 www.youtube.com/@MekdiFamilytube
እኛም እንወዳቹዋለን ዉዴቼ ወላሂ❤❤❤
አብርሻ ያንስብሀል እቺን የመሠለች ቆጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብረሽየ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
እኛምእንወዳቹሀለን
Abrshi Eski tebabragn Ande neger pls
_የአብሽና ሩታን ለቅሶ ወደ ሳቅና ደስታ የቀየርክ ጌታ በስደት አለም ለብዙ አመታት የደከመ ልባችንን በጡሩ ሂይዎት ካስልን😢_
አሜን😢
ያረብ
አምን ያራብ
አሚን ያረብ 😢😢
አሜን❤
የአብርሽ እና ሩታ ወዳጆች ላይክ👍 አብርሽ ሁሜም ደስ ይበልህ ወንድማችን😍
ደምርኝ ወለላዋ❤
እኔ
ደምርኝ ውድ ❤❤❤
ዴምሩኝ እህቶቼ የኔ ማሮች
እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩታ ግን ሁሉ ነገሯ የሚያምረኝ ለኔ ብቻ ነው🤔
ስወዳት የፍቅር ሰው ናት❤❤❤❤እግዛብሔር ይጠብቃቹ🙏ደስታክ አይወሰድብክ
ብታጅራዎች አደራ ሰተናችዋል ሩታን ሸገሮች✌
ምንም ነገር ደሞ ያምርባታል
እኔም ታምረኛለች ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን ❤🙏🙏🙏
ደምርኝ ወለላዋ❤
ደምርኝ ወለላዋ❤
አሚን
እንደማመር ውዴ❤
አሚንንንን
የሩታ እና ያብርሺ 🌹አድናቂወች እስኪ አሳዩኝ❤🌹👍👍👍
ደምርኝ ወለላዋ❤
ኢክሩ ደምርኝ❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
🌹🌹🌹🌹
እውነት የአብርሽ ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ያርግ እብርሽ ና እሩታ ሁሌም ደስይበላቹ ፍቅራቹ ያማረ ያድርገው ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ቆንጆ
ዴምሪኝ ማሬዋ
❤💙💜🎁💐
በጣምምምምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን ማነው እደኔ ደግሞ ደጋግሞ የሚያያቸው ወኔ ስራየን ትቸ ቁጭ ብየ ነው የማያቸው መሥሚያየ ድፍን ነው ስወዳችሁ የኛ የደስታ ምጮች ከልቅሶ ወደ ሳቅ እመብርሀን እቅፍ ግድፍ ታርጋችሁ
እኔም ወላሂ ስራየን ትቸነው ደጋግሜ እማያቸው
እኔም አለሁልሽ ያውም ስራ በጠፋ ስአት አንድ ቀን መፍረሱ አይቀርም ፈጣሪ ይርዳኝ
እኔ አለሁ የኢቶብ ዘበኛ አረገውኝ ቀሩ😢😢
ሩታየ ይገባታል የ2016 ንፁህ አፍቃሪ ጀግና
እና ምርጥ ሴት ናት ይገባታል ሳህ
የመዳም ቅመሞች ወይኔ ይቺ ልጅ ስታምር
ደምርኒ ማዓረይ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እኔ የንዛህ ልጆች ደስስስስታ ያስለቅስኛል ልምድ ነው
ልጅቷ የሌለ ቆንጆ ናት ወላሂ ስታምር በጣም ቆንጆ ናት ኡፍ ዋውውውው
@user-mt7uv5tk2r ቁጅናም ብቻ ሳይሆ ፀባይዋ እራሱ ዋዉ ነዉ በጣም ነዉ ምወዳት ወላሂ❤❤
ከመግፋት መገፋት የሚለው ላንት ሰርቶልሀል አብርሽ ጅማሬአችሁን ሳይሆን መጨረሻችሁን ያሰምርላችሁ ❤❤❤
በጣም የምር
በትክክል👍☝️
ለኔስ መቸ ይሁን እሚደርሰኝ አይይይ
በጣም ትክክል ነሽ🎉🎉
@user-vu1sc3oy 7v አንድ ቀን በተስፋ ጠብቂ።🎉
ሩታ ለቅሶሽ ወደሳቅ በመቀየሩ ደስ ብሎኛል በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤💎💎💍🌹🌹🌹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አወበጣምደሰብሎናልመታገሰዋጋአለዉየኔዉዲሩታየ
❤❤❤❤❤❤
ሩታዬ አቺ ትለያለሸ ያቺጉጉት የመሰለች የጣለቺውን ወርቅ አንቺ በንጹ ፍቅር በማንሳትሽ ያውም ከአዲሰ አበባ ቡታጅራ ድረሰ ለፍቅር የከፈልሸው መሰዋትነት የሚደነቅ ነው እወድሻለው አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የስደት እህቶች የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ የተከፍችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ደስታችሁን ቅርብ ያረገው አብረሽ ና እሩታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ከናንተ ብዙ ነገረ ተምረናል❤❤❤❤
እንደማመር ውዴ❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን🙏❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣረ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤በጣም ትሠራላችሁ እግዚአብሔር ይጥብቃች ❤❤❤❤❤❤
አሜን❤
አሚን
አሚን ያረብ ሁላችንንም❤❤❤🤲🤲
አሜንንንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሚን አሏሁመ አሚን ያረበል አለሚን
እነዚ ልጆች ምቀኛቸውም ሢበዛ እነሡም አድረው እያማሩ መጡ አቦ ይመቻችሁ ሥወዳችሁ ወላሒ❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ የኔ ማር
እሽ ውዴ አረ የእነ አብርሽ ፕሮ ተደርጎ ሣልደምር አልተውም እነዚን ሁለት ልጆች ሥወዳቸው
እኔም❤😂@@ZahraMohammed-pb8mk
ክክክ በምን አዉቀቹ ናዉ 😂😂😂😂😂
የአብርሽን የተሰበር ልብ የጠገንክ እግዚያብሄር ሆይ የኔንም የተሰበረ ልቤን ጠግንልኝ
አሜን አይዞን እግዚአብሔር የተሰበረን ልብ ይጠግናል
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
ታገሽ አይቀርም
አሜን እኔም አለሁ
በነዚህ ልጆች ፎንቃ ልሞት ነው ፈጣሪ አምላክ ፍቅራችሁን እንደ ህልም ፊልም ያርዝምልኝ ፍቅር ያሸንፋል ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
ደምሪኝ ዉዴ
ደምርኝ ወለላዋ❤
@@selamawt12 እሺ 🥰
@@BirukTuba5335 እሺ 🥰
እኔም
ልጄ አብርሽ ሁሌም ደስታህ ሙሉ በጌታ እየሱስ ስም ይሁንላችሁ አብርሽ ትዝ ካለህ የሄደው እንኳን ሄደ የመጣው እንኳን መጣ ብዬህ ነበር ሩታ የጌታ እንጀ ያንተ ምርጫ አይደለችም ልጄ
ትክክለኛ ሰው ነው ያፈቀርሹ ወላሂ አልተሳሳትሽም ሚፈቀር ሰው አፈቀርሽ የኔ ፈልቅልቅ ሩታ ❤❤❤
ደምርኝ ወለላዋ❤
❤❤❤
በጣም ከምር ልጂቱም ብልሀቶን ተጠቅማ የምትወደውን ሰው የራሶ አርገችው
ቆንጅናዋ ደግሞ ስታምር ወላሂ ያረቢ
ዴምሪኝ ማሬ
ከይቅርታ ጋር ግን አብርሽየ በጣም አትፍጠኑ ሁሉን ነገር በማስተዋል ስናደርገዉ ነዉ ዘላቂነት የሚሆነዉ😢ብቻ እግዚአብሔር ከአይን ያዉጣችሁ
የኔም ሀሳብ ነዉ የረጋ ወተት ቂቤ ይወጣዋል ይባላል አባባል ብቻ አይደለም።
እኔ ግን በመቆየት የሆነነገር ሊፈጠር ይችላል ጊዜ ሳያባክኑ ወደትዳር መግባቱ የተሻለ ነው እኔ ባሌጋ በደንብ ሳንተዋወቅ ተገብተን ይሄው 6አመት ሆነን ወለድን በቃ እንደውም ፍቅራችን እያደር መጣ እዳድስ ነው የምንዋደደው የኔ ውድ ባል መጨረሻችን ይመር
የስደት እህቶቼም ልክ እንደዚህ የምትደሰቱበትን ዘመን በቅርብ ያድርገዉ ይህ ሁሉ የእናንተ ዉጤት ነው🌹🌹🌹🌹🌹💜💝💋💘❤
አሚንንንንን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
አሚን ንንን
አሚንንን ያረብ😢😢😢
አብርሽ በእውነት ይህ ደስታ ከፊትህ አይጥፋ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤ ሩታ ትለያለሽ በፍቅር ማንበርከክ ትችያለሽ ❤❤❤❤❤
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን አብርሽየ ሥወዳችሁ አይለይችሁ ❤❤❤❤❤❤
አሚን
አሚንንንንንንን
Amiiiiiiin
አለን ወዴ ኢንሽ አላህ ሁላችንንም ያስደስተን ❤❤❤
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
አብርሽዬ የዋህ እና መልካም ሰው ነህ። ከሩታዬ ጋር ተጋብታችሁ በደስታ እንድትኖሩ ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤
አሜን ፫ በእውነት
ወላሂ አብርሽ ከሩታጋር ከሆነ በሀላ ዉበቱን ደፍቶበታል የፍቅር ሰዉ አብርሽ እሩታ ታድለሽ ትክክለኛ የሆነ ስዉ ነዉ ያፈቀርሽዉ እወዳቹሀለሁ ደስታቹህ የዘላለም ይሁን❤❤❤❤❤
ሳህ በፊት ቀጫጫ ነበር አሁን ቆንጆ ሆን ከቆንጆ ጋር ሲሆን አማረበት
መገፉትጥሩነው
በጣም ነዉ ያማረበት በፊትኮ ቀጫጫ ነበር ሩታ ቡቲጀራ ከመጣች ጀምሮ በጣም ነዉ የተለወጠዉ ታያችሁት ገና ፍቅሯን ሳይቀበላት ፊቱ ጥርት ነበር ያለዉ አሁን ደሞ የበለጠ አማረበት ይከም ከእግዚአብሔር የተገኘ ደስታ ነዉ ዉስጥሽ ሲደሰት ዉጭሽም ይበራል ❤❤❤❤❤
የአብርሽና የሩታን ለቅሶ ወደ ደስታ የቀርክ ጌታ የኛንም በስደት የደከመ ልባችንን ወደ ስደታ ቀይርልን 😓
አሜን
አሚንንንንንንን
አሚንያርብ
አሜንንን
ወይኔ አሚን❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
አብርሸዬ ሩታዬ ከዚህ በላይ ደሰታ ይገባቹሀል አብርሸዬ እሩታን ተከባከባት ከቤተሰብም አሰተዋዉቃት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መቸም ለዩቲበሮች ሁሉ ድምቀት የማዳም ቅመሞች ናቸው በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
ሙቤን አመስግን እሩታን በሂወትህ እድትሆን ያደረገው ከአላህ በታች እሱነው
በጣም
እህቱስ እዳውም እሷ ናት ባታመጣት የት ያገኛት ነበር 😂😂
@@JdjdBdjjd-uc4wf እሱስ አወ ግን የገፍፍው እሱነው ቢወዳት ለራሱ ተፍፍሮበት ዝም ይልነበር
በጣም
ከመግፋት መገፋት ይላል ያገሬሰው ለካ መገፋትም ጡሩነው አብርሽ ከዛስሜት ወተህ እደዚህ ደስተኛ ሁነህ ስላየሁህ በጣም ደስብሎኛል ወሏሂ እሩታም ምርጥ አፍቃሪነሽ ቃልየለኝም ብቻ አይለያችሁ 🌹🌹
ማሻአላህ
የልብህን መሻት አይቶ ሁሌም ደስተኛ ሁን ወንድሜ ፈጣሪ የተሰበረ ልብ የሚጠግን ነዉ የእዉነት ሩታ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት ወልዳችሁ ሳሙ ቶሎ ብላችሁ ተጋቡ
ረታ&አብርሸ መልካም የፍቅር ዘመንአቹ ይሁንላቹ❤♥️
አምላካችን እየሡሰ ክርሰቶሰ እኛ በሰደት የምንኖር ከርታቶችህን እባክህን ቀሪ ዘመናችንን በመልካም ነገር ባርከን😢❤🙏
ሩታየ የእኔ ልዕልት ስወድሽ አብርሽ ወንድሜ ይህንን ፈገግታ እና ደስታ ሁል ጊዜም ከፊትህ እንዳይጠፋ የአንተ ደስታ ደስታችን ነው ሩታንየ እና አብርሽን እንደኔ የማወዳቸው አለ ግን በጉጉት ነው የምጠብቃቸው
የናንተ ዘበኛ ሁኜ መቅርቴ😅 አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨራሽ ያድርግላችሁ አበርሽ ና ሩታየ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Betam😂😂😂😂😂
አረ😂😂😂😂
በጣምም❤❤❤
😂😂😂
እኔእራሱከነሲለቀቅልቤስጥቅየሚለውነገር
እሩታየን ማተብ አልብሳት ከውበትሽ በላይ ማህተብሽ ክብርሽ ነው ማማየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለምን አገዢላትም
እደኔማነው በጉት የሚጠብቃቸው ኣብርሽየ ወንድሜ ሂሩታየ እሕቴ እንኳንደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችነው የኣብራሓምና የሳራ ትዳርያርግላችሑ ❤❤❤❤
💘በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ፈጣሪ አይለያያችሁ ወልዳችሁ የምትስሙ ያድርጋች💚
ደምርኝ ወለላዋ❤
ደምሪኝ ውዴ❤
የኔ ወርቅ ስታምር ደግሞ የለበሰችው ሁሉ ሲያምርባት ሳቋ ደግሞ አይጠገብ እኔ ከዚህ በኋላ አትጠገብ ነው የምልሽ❤🎉❤🎉❤🎉
ደምሪኝ ልዩየ
ለምንድነው እስክትመጡ የምጓጓው የኔ ወርቆች ኑሩልኝ❤❤❤❤
ደምሪኝ የኔ ልዩ
እውነት እኔም ነኝ ሁለየ በጉጉት የምጠብቃቸው ❤❤❤
እኔ ከስኣት እስከ ደቀቃ የቆጡርኩ ነው ምጠብቆው
ከእናንተማ ፍቅር ይዞኛል መሰለኝ የምሬን ተከታታይ ፍልም የማይ እየመሰለኝ ነው❤❤❤❤❤❤ሩታዬ እና አብርሽዬ ሁሌም አይለያችሁ አደራህን ሩታዬን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመ ብርሃን ትሓልውኩም ነዛ ፅሕፍቲ ተንብቡ ዘለኩም ፈጣሪ ካብ ክፉእ ነገር ይሓልውኩም❤❤❤
የኔ መልካም ደምሪኝ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤
አሜን አሜን
Amen Amen Amen❤❤❤
amen❤
መስቀል አድርግላት ትዛዝ ነው በተረፈ ፈጣሪ ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ❤❤
❤
❤
❤
የኔም ጥያቄ ነው❤
አድርጋለች ጥቁር እኔ ሙስሊም፠ነኝ ግን ስላየው ነው
ሩታ ላንተ ነው የተፈጠረችው ኡነት ደስታህ የለለ ነው ኑሩ ነፍ አመት
ልልልልል
ወዉ አቦ ስታምሩ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ለኑራቹ መጣር አለባቹ ቡዙ ነገር ይጠብቃችሃል ሌላ በተረፈ በርቱ👍
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ በአላህ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉
ሰለሏ ዋለይ ወሰለም በትክክል 👍👍👍
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ደመርኩሽ
ከዚህ በላይ ደስታህ ብዝትትት ይበል አብርሽ❤️
በስደት በባእድ ሃገር ምርር ሥልችት ያላችሁ እህት ወድሞች#ፈጣሬ አምላክ የእረፋ እንጀራ ከደስታ ጋ ያድላችሁ❤️❤️
አሚን ያረብ
አሜን ወንድሜ
Amen ❤❤❤
ዋወወወወወወወወ እመቤቴ ሁሌም ደሰታችሁን ታብዛልን ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ምርጥና አራዳ የፍቅር ሰዉ ብዬካለዉ አባቴ ፈጥነካል 😂😂😂😂😂😂😂 ከአይን ያዉጣቹ ሩታዬ ሁሌም ሳቂ ❤
ድሚሩኝ ምሊስልው 🙏
አወእነዚህኮልዩናቸዉ
@@Fatiya844ደምሪኛውዴ
ኢየሱስ ጌታ ነው
ኦረ ይደብርሽ
@@fatumawase ድምርኩሽ ምላሽ
አልሀምዱሊላህ ፍቅር ብዙ ስቃይ አለው ያኩሉ አልፋችሁ እንኳን ለዝች ቀን አበቃችሁ ወንድሚ አብርሽ አህቴ ሩታ
እነዚህ ልጆች ግን እንዴት አማረባቸው
በአላህ ዋውውውው ሩታ የሴቶች በላይ
ብየሻለሁ ስታምር በአላህ ዋውውውውው
አብርሽ ይቺ ልጅ ሳታምልጥህ ደርሳሀል
የመገፋትህን አይቶ የበለጠ ሰጠህ ዋውውው
የአብርሽ እና የሩታ ወዳጆች ❤❤❤❤እስኪ በላይክ አሳዩኝ በነዝህ ልጆች ፍቅር ልደፋ ነው እሩታየ ህልምሽን ሁሉ ያሳካልሽ የእኔ ቆንጆ ደግሞ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብርሽዬ ሩታዬ ከዚህ በላይ ደሴታ ይገባቸዋል ፍቅራቹ ለዘላለም❤❤❤❤❤❤
“እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።”
- ኢሳይያስ 41፥10❤❤
❤😂
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ኧረ እናተ ልጅች እንስራበት ተዉ ለእኛ እሰቡልን እናተን ሳይ ባሊ ይናፍቀኛል ብቻ ደስ ትላላቹሁ ለእኛም ጡሩ ቀን ያምጣልን የማዳም ቅመምች❤❤❤
😂😂😂 አይዞን
አይዞን መቻል ነዉ😅😅
እኮ እየተሳሳብነ ብንኖረ ምን አለ😂😂
ዉይ እነዚህ ልጆች ፍቅር አሲያዙኝ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤ፍቅራችሁ ያብዛው በይ በዛው በነቃ እጅክ አብርሽዬ ከቤተሰብጋርም አስተዋዉቃት❤❤❤❤❤
ሁሌም ደስ ይበልህ ደስታ አይለይህ መገፋት ዋጋ አለው ሩታ የአላህ ስጦታ ናት አይዞክ
Min getmot nber ende
@@merrytube8231እሚወዳት የዲሮ ፍቅረኛ ነበረችው ቤተሰቦቸ አልፈቀዱልኝም ብላ ጥላው ሂዳበሶ በጣም ተጎዲቶ ነበር ።በቤተሰቦቹ ዲጋፍ ነውእደገና የቆመው
ኣብርሽ ሩታን ፈቅር እስከ መቃብር ይሁንላቹ ግን ሩታ ከቤቴሰብ ጋር ኣስተዋውቃት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቴ ስደት እየመጣይብኝ ነው
በሰላም እድትገባ በፆለታችሁ አስቡልኝ😢🙏
አላህበሠላም ያሥገባልሽውደ😢 አይሥደት ወድሮ😢😢😢😮
ደምርኝ ወለላዋ❤
Etagu. Yohanis
ለምን ኧረ
😢😢😢
በናታችሁ ሙቢ 50k ገብቷል ፕሊስ ሰፕራይዝ አድርጉት አበረታቱት አብርሽ እሱ ላንተ እዴት እደሚጨነቅ ታቃለህ ጣልጣል አታድርገው
እኔም እኮ ይገበዋል ለሙቤቤቤቤ የምርርር
ሚስኪን ነው ደግሞ ብዙም አይሰራም ለምድነው 😢
@@Sadiya-x4o ምንም ቪድዮ ሰርቶለት አያቅም ለራሱ ብቻ በሁለት ፊት የምር ትቶታል ሙቢን
@@ወይንየአህመድ ብቻውን አይድያ አይመጣለትማ
@@Aynalove3382ወረኛ ኣሁን ግን የአብርሽ ና ንሩታ የምትሳደቢ ኣንደኛ ነሽ ኤጭ😊
የሰው ደሰታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤
ደምሪኝ ልዩ
እንደማመር
የኔ ውዶች ምን ልበላችሁ❤😂😂❤እንወዳችሁለን እኛም በጣምምምምሜ ደስ ብሎናል።አብርሽየ እንኳን በቃችሁልን አንተም ሩታም ይገባችኋል ልባችሁ ንፁህ ፍቅር አለ።መጨረሻችሁን ያሳምርልን።❤❤❤❤
ሩታየይይ ማዕተብ አርጊ በተረፈ እንወዳችዋለን❤
መቼም ቢሆን ደስታችሁን ያሳየኝ የኔ የደስታ ምጮቼ❤❤❤
ሁሌም ደስ ይበላችሁ የሰውን ነገር አትስሙ ጌታ ከእናተጋር ነው አይዛችሁ ተባረኩ
ሁሌም ደስ ይበላችሁ አይለያችሁ መገፋት ዋጋ አለው ሩታ የመደሐኒያለም ስጦታህ ናት መልካሙን ሁሉ እመኝላችሀለው አብርሽ ሁሌም ደስ ይበልህ የኔ ወንድም ይገባሀል ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እንቁዎች ክፉ አይካችሁ ያረብ❤
ደምርኝ ወለላዋ❤
ደምርኝ ወለላዋ❤
ዴምሪን ማሬ
ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ የኔውዶች❤❤❤❤❤
ስደት ድክም ያደረጋቹ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣቹ
ፍፃሜያቹን ያሳምርላቹ ኣብርሽና ሩታ❤
ደምርኝ ወለላዋ❤
ደምርኝ ወለላዋ❤
ደምሪኝ ልዩ
አሚንንን
አሚንንን
አፍቅራት ታመንላት ፍቅሯን ተረዳት ፈጣሪ አብሮ ያዝልቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ተለያይታችሁ እንዳላያችሁ ❤❤❤❤
እኛም በጣም ደስ ብሎናል እንደዚህ ይምናጏጏውን ቀን ስላሳችሁን አሁንም ተጋብታችሁ ልጅ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን ሁለታችሁን እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ስላበቃችሁ በየጊዜው የምስጋ ፀሎት እንድታደርጉ መልካም ነው
ደምሪኝ ዉዴ
ዴምሩኝ
*ማሻላህ ከአይን ያውጣችሁ የምትሉ በላይክ ግለፁ*
ደምሪኝ ማሬ
ዴምሪኝ ማሬ
ማርያምን 12ስዓት እስኪሆን በጉጉት ነው የምጠብቀው ሱስ ሁናችሁኝ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ቆንጆ
❤❤❤❤❤❤❤ኖየኔውዶች አላህ ቁምነገር ያድርሳችሁ ያረብ እሩታ የደስታህ ምጭ ናት
እንኳን በሰላም መጣቹ የአብርሸ እና የሩታ ተከታዮች እንኳን ለአመታዊ ክብረ ባአል ህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ በሰላም አደረሳችሁ የህፃኑ ቂርቆስ በረከት አማላዲነ አይለያየው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታየች❤❤❤
ቤተሰብ አድርግኝ ወለላዋ❤
ዴምሪኝ ማርዋ
ኣሜን🙏
እማ የአመት ነው
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
ወላሂ ስታምሩ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ሠይጣን መሀል አያስገባባችሁ ❤❤❤❤❤
ዛሬ ይበልጥ አምሮባቸዋል አብርሽ እሩታዬ
ሩታዬ የአብርሽ አዳማቂ የኛ አዳማቂ ስወድሽ እኮ የፍቅር ተምሳሌት ሩታዬ ❤❤❤❤❤
አብርሽ ሩታየ ሁሌም ደስተኛ ሆናችሁ ኑሩልን እንወዳችዋለን❤❤❤❤
ጌታ እኔ በኢየሱስ መመል አልወድም ግን እንዴት እደምታስደስቱኝ በጣም ነው የምደስትባችሁ ሁሌም የእውነት❤❤❤❤❤❤❤
አሚንን
የጌሰው ናቸው እንደ???
ምርጦቸ አይለያችሁ አረ ለኛም ለማዳም ቅመሞች ተመልከተን ፈጣሪያችን ህመም ብቻ 😢😢😢 የእውነት ስልችት ያላችሁማነው
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እስከመጨረሻው ያስደስታችሁ
ሩታየ የምትወጅውን በእጅሽ ስላደረግሽ ጀግና ነሽ እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሪኝ ውዴ❤
❤❤❤❤❤❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤
በጣም ነው የምታምሩት ሁሌም እደዚህ ህወታቹ በደስታ የተሞላ ይሁ ተጋብታቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ 🎉
በጣም ነዉ የምወዶችሁ❤❤❤❤❤
የመዳም ቅመሞይ እግዚአብሔር አምላክ የማታ እንጀራይስጣችሁ
በሰዉ ሀገር ሁነን እናተን ስናይ ሀገር ገብተኝ እኛም እንደናተ ያለ ህይወት ያደልን😢😢