ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህራችን በጣም ነው ምንወድህ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የዛሬው ይለያል ከልጅነት ትዝታ ጋራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዕዉነት ዲ/ን ዘላለም ገለፃህ በጣም ከልብ የሚደመጥ ነዉ መምህር ፈጣሪ የመነፈስ ሐሳብህን ይሙላልህ ያሳካልህ አሜን
ቃለ ሂይወት ያሰማልን ዳቆን ዘላለምእባክህን በዙ ማስተማረና የጠፉትንም ነፍሶች ወደ ቦታቸው መመለስ ትችላለህ ምክንያቱም ስብከትህ ጥልቅና መንፈስ ቅዱስ የተሞላ ነው😇🙏🏻በሌላ የሰበካቸውን ስብከቶች አዳምጫለሁ
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ።ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንዲያቆን ዘላለም👏🍂🌻🌹😊
ትምህርቶችህ ስክን የሚያደርጉ ናቸው ተባረክ❤
መድኃኔዓለም አብዝቶ ይባርክህ ዲያቆን ዘላለም❤❤❤❤ ፀጋህ ይብዛልህህህ
በርቱ በጣም ጥሩ ዝግጅት፣ ራሳችንን እንድናይ የሚያደርግ። ደስታ በፍቅር መሠረት ለሰው ልጅ ልዕልና እንዲጸና፣ጥረታችሁ ሰፍቶ ይስመር ዜጎችን በዕምነት ያቅና፣ከቀቢፀ ደስታ ወጥቶ ለዘላቂ ደስታ እንዲሻ፣ምጡቅ ውይይት ያንጻል ይወጣል የራሱን ድርሻ ።
ቃልሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር ፈጣሪያችን አምላካችን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስላሴ ይጠቡቅህ አሜን
ዳ/ን የወጣት ጀግና በርታልን ያበርታህ አባቴሂዊ university እያለን ያንቺን energy አውቀዉ ነበር የጠበቅሁትን ሆነሻልና አመሰግንሻለሁ ብዙ እንጠብቃለን። ብዙ ሕመም ትፈውሻለሽ።በርቺ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን ዲያቆን ዘላለም ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን. ዲ/ያን ዘላለም. ትምህርትህ ግልፅ ያለ የተብራራእናመሰግናለን. ❤❤❤በርቱ
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ የህይወት ትምህርት ነው ያሰተማርከን ለሁላችንም እግዚአብሔር የማያልቀውን ደሰታ ይሰጥልን 🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፕሮግራም አዘጋጅ እህታችንም ክብርልን በጣም አሪፍ እይታ ነው በረች
Kale Hiywet yasemalin des tilalachihu❤❤❤🎉🎉🎉
እ/ር ቃለ ሀይወት ያሰማልን ።
❤እግዚያብሔር እድሜና ጤናይስጥልን ❤
Wowwww berita wendimachin
በእውነት ግሩም ነው እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋ ያድልህ ወንድማችን!!
ዋው ሒዊ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ በኩል ስላየሁሽ ፣ እነሆ ድንቅ ሥራ ነው በርቺ፣ ደግሞ 6 ኪሎ ስትመጭ(class) እንገናኝ ሙያችን ድጋሚ ሊያገናኘን ነው ፡ደስ ሲል
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን እህቴ በርቺ መልካም ሀሳብ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏እሕታችን በርች ጥሩ ፕሮግራም ነው 👏
ዲያቆን ዘላለም❤❤❤
መምህር እናመሰግናለን ድንቅ ነህ❤❤❤❤❤❤❤
መምህር አንተን አየች ነው የመጣሁት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ ❤❤
ቃለህይወትን ያሠማልን ዲያቆን ዘላለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wowww!!!! Go on 👏👏👏👏
good idea
ቃለ ሕዉት የሰማሊን መሚረቺን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርነ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሒዎት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህትና //ወንድማችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን አሜን🤲✝️
Wow megarm temert endet new bazi edime endh yeterdahew getan betam dasi belognal ❤ berta e/r kanite ga yehun
kale hiwot yasemalen ...berchi fetari abezeto yesteshi
ደሰ የሚል እናመሰግናለን
ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በርቱ መልካም ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁልን. ለኛም ማስተዋልን ያድለን
Berchi geta kanchi ga yhun🙏Part 2🙏
ቃለ-ህይወት ያሰማልን
Good job hiwiye....
❤ God bless you 🙏 ❤
Berchi hiwisha.... nice work
Betam yemigerm Timhrt kaliyot sasemaln bebetu yatsinaln
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Keep up the good work Hiwi... Egziabher yatsnash
Continue the good work hiwi... impressive beginning.
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር ዘላለም በእውነት❤❤❤❤
በርቱ
That's soo cool kmr keep it up hiwi😃🔥🔥🔥🔥
ትንሹ ብላቴናታናሽ ወንድሜ(ልጄ)ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ እግዚአብሄር ይጠብቅህበእውነት መምህሮቼን እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከውተዋህዶ♥♥♥♥♥♥✔✔✔✔✔
Tebareki Berciln
Hiwiye yene konjo good job! Egzer yibarkish
thanks metshet 😍
nice work🤗🤗keep up
Hiwiye
Keep going keep up. I believe this channel will grow in Jesus name.
Keep it up ❤
Betam yemwedew program endemihon aliteraterim. Le psychology kalegn liyu fkr mnm programish endemayalfegn ergetegna negn. Slemetash amesegenalew. Berchi. Bedenb bitseri betam destegna negn.
ጎበዝ በርቺ
Hiwiye endih dereja ders slayehush desblognal .... Berchilin
Berchi
አሳከኝ ልጂ እያለን አልክ መምህእና አሁንስ ገና መች ሩጠህ አበቃህ ልጄ ግን እግዚአብሄር በመንገድ ስለመራህ ተመስገን
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤
መምህር ዘለአለም በእዉነት ድንቅ እና አርአያ መምህር አርቄ እንዳስብ እራሴን እንድመረምር ምን ያክል ባዶ እንደሆንኩ እና ፍሬ ቢስ እንደሆንኩ የምታሳየኝ መስታወቴ ነክ እድሜ እና ከዚክ በላዪ ጥበብን ያብዛልክ
He like dawit fassil
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍
መክብብ 2:24-26 NASV[24] ለሰው ከመብላትና ከመጠጣት፣ በሥራውም ከመርካት ሌላ የሚሻለው ነገር የለውም፤ ይህም ደግሞ ከእግዚአብሔር እጅ እንደሚሰጥ አየሁ፤ [25] ከእርሱ ዘንድ ካልሆነ ማን መብላትና መደሰት ይችላል? [26] እግዚአብሔር፣ ደስ ለሚያሰኘው ሰው ጥበብን፣ ዕውቀትንና ደስታን ይሰጠዋል። ለኀጢአተኛ ግን፣ እግዚአብሔርን ደስ ለሚያሰኘው ይተውለት ዘንድ፣ ሀብትን የመሰብሰብና የማከናወን ተግባር ይሰጠዋል። ይህም ከንቱ፣ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤😇✝️✝️✝️
Part 2 yetebqn nen ❤
ጥያቄ1.ደስታ የሚገኝበት መንገድ እና ደረጃው ( levelu) ከሰው ሰው የተለያየ መሆኑ "ደስታ አንፃራዊ ነው" ያደርገዋል እናም አንድ ወጥ የሆነ ትርጓሜ ይኖረዋል ወይ?
በጣም እናመሰግናለን እስኪ እባክሽ የዲያቆንን ስልክ ላኪልኝ በጣም ለአስፈላጊ ጥያቄ ፈልጊዉ ነዉ በማርያም
Er Please selkuen
Put more energy on the intro so ppl get interested from the start
Eshiii
subscribe
❤❤
❤❤❤❤❤
መምህራችን በጣም ነው ምንወድህ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የዛሬው ይለያል ከልጅነት ትዝታ ጋራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዕዉነት ዲ/ን ዘላለም ገለፃህ በጣም ከልብ የሚደመጥ ነዉ መምህር ፈጣሪ የመነፈስ ሐሳብህን ይሙላልህ ያሳካልህ አሜን
ቃለ ሂይወት ያሰማልን ዳቆን ዘላለም
እባክህን በዙ ማስተማረና የጠፉትንም ነፍሶች ወደ ቦታቸው መመለስ ትችላለህ ምክንያቱም ስብከትህ ጥልቅና መንፈስ ቅዱስ የተሞላ ነው😇🙏🏻
በሌላ የሰበካቸውን ስብከቶች አዳምጫለሁ
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ።
ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
ዲያቆን ዘላለም👏🍂🌻🌹😊
ትምህርቶችህ ስክን የሚያደርጉ ናቸው ተባረክ❤
መድኃኔዓለም አብዝቶ ይባርክህ ዲያቆን ዘላለም❤❤❤❤ ፀጋህ ይብዛልህህህ
በርቱ በጣም ጥሩ ዝግጅት፣ ራሳችንን እንድናይ የሚያደርግ።
ደስታ በፍቅር መሠረት ለሰው ልጅ ልዕልና እንዲጸና፣
ጥረታችሁ ሰፍቶ ይስመር ዜጎችን በዕምነት ያቅና፣
ከቀቢፀ ደስታ ወጥቶ ለዘላቂ ደስታ እንዲሻ፣
ምጡቅ ውይይት ያንጻል ይወጣል የራሱን ድርሻ ።
ቃልሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር ፈጣሪያችን አምላካችን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስላሴ ይጠቡቅህ አሜን
ዳ/ን የወጣት ጀግና በርታልን ያበርታህ አባቴ
ሂዊ university እያለን ያንቺን energy አውቀዉ ነበር የጠበቅሁትን ሆነሻልና አመሰግንሻለሁ ብዙ እንጠብቃለን። ብዙ ሕመም ትፈውሻለሽ።በርቺ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን ዲያቆን ዘላለም ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን. ዲ/ያን ዘላለም. ትምህርትህ ግልፅ ያለ የተብራራእናመሰግናለን. ❤❤❤በርቱ
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ የህይወት ትምህርት ነው ያሰተማርከን ለሁላችንም እግዚአብሔር የማያልቀውን ደሰታ ይሰጥልን 🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፕሮግራም አዘጋጅ እህታችንም ክብርልን በጣም አሪፍ እይታ ነው በረች
Kale Hiywet yasemalin des tilalachihu❤❤❤🎉🎉🎉
እ/ር ቃለ ሀይወት ያሰማልን ።
❤እግዚያብሔር እድሜና ጤናይስጥልን ❤
Wowwww berita wendimachin
በእውነት ግሩም ነው እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋ ያድልህ ወንድማችን!!
ዋው ሒዊ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ በኩል ስላየሁሽ ፣ እነሆ ድንቅ ሥራ ነው በርቺ፣ ደግሞ 6 ኪሎ ስትመጭ(class) እንገናኝ ሙያችን ድጋሚ ሊያገናኘን ነው ፡ደስ ሲል
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን እህቴ በርቺ መልካም ሀሳብ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
እሕታችን በርች ጥሩ ፕሮግራም ነው 👏
ዲያቆን ዘላለም❤❤❤
መምህር እናመሰግናለን ድንቅ ነህ❤❤❤❤❤❤❤
መምህር አንተን አየች ነው የመጣሁት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ ❤❤
ቃለህይወትን ያሠማልን ዲያቆን ዘላለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wowww!!!! Go on 👏👏👏👏
good idea
ቃለ ሕዉት የሰማሊን መሚረቺን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርነ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሒዎት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህትና //ወንድማችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን አሜን🤲✝️
Wow megarm temert endet new bazi edime endh yeterdahew getan betam dasi belognal ❤ berta e/r kanite ga yehun
kale hiwot yasemalen ...berchi fetari abezeto yesteshi
ደሰ የሚል እናመሰግናለን
ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በርቱ መልካም ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁልን.
ለኛም ማስተዋልን ያድለን
Berchi geta kanchi ga yhun🙏
Part 2🙏
ቃለ-ህይወት ያሰማልን
Good job hiwiye....
❤ God bless you 🙏 ❤
Berchi hiwisha.... nice work
Betam yemigerm Timhrt kaliyot sasemaln bebetu yatsinaln
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Keep up the good work Hiwi... Egziabher yatsnash
Continue the good work hiwi... impressive beginning.
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር ዘላለም በእውነት❤❤❤❤
በርቱ
That's soo cool kmr keep it up hiwi😃🔥🔥🔥🔥
ትንሹ ብላቴና
ታናሽ ወንድሜ(ልጄ)ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
በእውነት መምህሮቼን እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው
ተዋህዶ♥♥♥♥♥♥✔✔✔✔✔
Tebareki Berciln
Hiwiye yene konjo good job!
Egzer yibarkish
thanks metshet 😍
nice work🤗🤗keep up
Hiwiye
Keep going keep up. I believe this channel will grow in Jesus name.
Keep it up ❤
Betam yemwedew program endemihon aliteraterim. Le psychology kalegn liyu fkr mnm programish endemayalfegn ergetegna negn. Slemetash amesegenalew. Berchi. Bedenb bitseri betam destegna negn.
ጎበዝ በርቺ
Hiwiye endih dereja ders slayehush desblognal .... Berchilin
Berchi
አሳከኝ ልጂ እያለን አልክ መምህ
እና አሁንስ ገና መች ሩጠህ አበቃህ ልጄ ግን እግዚአብሄር በመንገድ ስለመራህ ተመስገን
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤
መምህር ዘለአለም በእዉነት ድንቅ እና አርአያ መምህር አርቄ እንዳስብ እራሴን እንድመረምር ምን ያክል ባዶ እንደሆንኩ እና ፍሬ ቢስ እንደሆንኩ የምታሳየኝ መስታወቴ ነክ እድሜ እና ከዚክ በላዪ ጥበብን ያብዛልክ
He like dawit fassil
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍
መክብብ 2:24-26 NASV
[24] ለሰው ከመብላትና ከመጠጣት፣ በሥራውም ከመርካት ሌላ የሚሻለው ነገር የለውም፤ ይህም ደግሞ ከእግዚአብሔር እጅ እንደሚሰጥ አየሁ፤ [25] ከእርሱ ዘንድ ካልሆነ ማን መብላትና መደሰት ይችላል? [26] እግዚአብሔር፣ ደስ ለሚያሰኘው ሰው ጥበብን፣ ዕውቀትንና ደስታን ይሰጠዋል። ለኀጢአተኛ ግን፣ እግዚአብሔርን ደስ ለሚያሰኘው ይተውለት ዘንድ፣ ሀብትን የመሰብሰብና የማከናወን ተግባር ይሰጠዋል። ይህም ከንቱ፣ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤😇✝️✝️✝️
Part 2 yetebqn nen ❤
ጥያቄ
1.ደስታ የሚገኝበት መንገድ እና ደረጃው ( levelu) ከሰው ሰው የተለያየ መሆኑ "ደስታ አንፃራዊ ነው" ያደርገዋል እናም አንድ ወጥ የሆነ ትርጓሜ ይኖረዋል ወይ?
በጣም እናመሰግናለን እስኪ እባክሽ የዲያቆንን ስልክ ላኪልኝ በጣም ለአስፈላጊ ጥያቄ ፈልጊዉ ነዉ በማርያም
Er Please selkuen
Put more energy on the intro so ppl get interested from the start
Eshiii
subscribe
❤❤
❤❤❤❤❤