እየሱስን አምላክ ነው ብሎ ሚያምን ሐዋሪያ አለ???

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @mrvip2067
    @mrvip2067 5 วันที่ผ่านมา +1

    መሲ አላህ ዪጨምር ልሺ አላህዪ ጠብቅሺ ጀግናዪቱ እህቴ❤❤❤

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 7 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ እህቶች እድህ ጀግኖች ሥትሆኑ ወላሂ እዴት ደሥ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ወቀትን በውቀት ላይ ውቀት ይጨምርላችሁ

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 7 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግናዋ መሰረት አላህ ይጠብቅሽ ❤️ ሁሌም እንኮራብሻለን ❤️❤️❤️

  • @umasam6820
    @umasam6820 7 วันที่ผ่านมา +3

    Masha Allah Alhamdulilah Ala nimatal Islam ❤❤❤

  • @AbduselamMuhammed-z4f
    @AbduselamMuhammed-z4f 7 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ መሲ 😂😂😂ኧረ ተይ😂😂😂👍👍

  • @mekyamekya-t4p
    @mekyamekya-t4p 7 วันที่ผ่านมา +6

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ቁርዐን ሱባሀን አላህ ቀርዐን ላይ ስተት የለም ሰዎች ግን ተሳሳች ከመሆናችንም ጋ ክርክር አላህ ከኩፍርና ከሽርክ ይጠብቀን ያረብ

    • @NationalGeographyAnimals
      @NationalGeographyAnimals 7 วันที่ผ่านมา +2

      ስህተት ካለመኖሩም በላይ ያልዳሰሰው ነገር የለም እንደው ለምሳሌ በትንሹ ስለውርስ ለትዳር የተከለከሉ ሴቶች በሀይድ ግዜ ግንኙነት መከልከሉ እናት መምን ያህል ማጥባት እንደምትችል ወላጅን መታዘዝ ሃሜት ነገር ማመላለስ እቃ ትውስት ለሚከልከል ድህነትን ፈርቶ ልጆቹን ለሚገድል ራሱን ለሚገድል ሙሥሊምን ለሚገድል ምግብ ለሚያባክን ፈጣሪ የለም ለሚሉ የተለያዩ ማስታወሻወች አጥንታችን በስብሶ እንደት እንነሳለን ለሚሉ ዝሙት ለሚሠሩ ዘካ ለማይሠጡ ቁማር መጠጥ ሠውናጅን የተፈጠረበት አላማ ቁርዓን ከአላህ መወረዱን የማይበረዝ መሆኑን ረሱል ዕብድ አለመሆናቸውን ለሠራቂወች የተፈቀደና የተከለከለ ምግብ ለጣኦት ለሚሠግዱ ለሚዋሹ ሞት አይነካንም ለሚሉ ሠይጣን የሠወች ጠላት መሆኑ ለድግምተኞች ብቻ ቁርዓን እንደውቅያኖስ ነው ተዘርዝሮ አያልቅም ለሁሉም መልስ ሠጥቷል አልሃምዱሊላህ
      እንደውም አንድ ሃሳብ መጣልኝ መፅሃፍ ቅዱስ ያልጠቀሰው የለም ይሉ የለ ድፍረት ያለው ሠው ከቁርዓን ጥያቄ እያወጣ መፅሃፍ ቅዱስ በዚህ ዙሪያ የሠጠው መልስ አለወየይ እያሉ ማፋጠጥ እነ እፎይን የመናገር ድፍረት ያላችሁ ልጆች ስሩበት

    • @tesfitokubay7040
      @tesfitokubay7040 7 วันที่ผ่านมา

      ስተት የለም ነው ያልሽው እህትየ አለሀ ብለሽ ውምታምኝው በቀጥታ ልክ እንደልሌሎች ተገልጦላቸው ቁርዓን ላይ አንድም ጥቅስ የለም ወላሀ ጅብሪልን ልኮ ተናገረ ካልሆነ በቀረ እኛ መጽሀድ ግን ሙሴም ሆነ ሌሎችም ከአላሀ ጋር ቃል በቃል ተናግረዋል ዒሳ አለይ ወሰለም ሙሀመድ ነው ነብይ ነው ብሎ ያታለላችሁ ሂወት ሰጪ እና ሙታንን እሚያነሳ ሐጢያትን ሳይቀር ይቅር የሚል አላሀ ብቻ ነው ትሉ ታዲያ ዒሳ ይህ ሁሉ እንዳደረገ ቁርአኑ ላይ ተጽፎል ስትባሉ አላሀ ሁሉንም ሰቶት ነው እሱማ ከኔ ውሚቻለኝ አንድም ነገር የለም ብሎል ትላላችሁ ታዲያ ሙሀመድን ምን ሰጠው ስንል ቁርኣን ላይ አንድም ትአምር ሳይሰራ አላህም ሳይነግረው በሴት እጅ መርዝ ጠጥቶ ሞት ይህ ነው እንግዲህ ነብይ እምትልት አላሀ ለም ወይነግረቅም ነበው ነው አላሀ ቀንህ ብሎት

    • @mekyamekya-t4p
      @mekyamekya-t4p 7 วันที่ผ่านมา +1

      @tesfitokubay7040 በመጀመሪያ ስለ ቁርዐን ከማውራትሽ በፊት መፃፍ ቅዱስሽን አንብበሽ ጨርሽና ተፈላሰፊበት አዎ ቁርዐን ላይስተት የለም 100%100ስተት አለ ካልሽ ደሞ የተሳሳትሽው አንቺ እጂ ቁርዐነ አይደለም ::

    • @NationalGeographyAnimals
      @NationalGeographyAnimals 7 วันที่ผ่านมา

      @@mekyamekya-t4p ንገሪልኝማ እንዲህ አባቶቻቸው አምነውበት ስላገኙ ብቻ መፀሃፉን ሳያነቡ እየተከተሉ ቁርዓንን ሊተቹ ቁርዓን ላይ ያልተጠቀሰ ነገር የለም አልሃምዱሊላህ በጭፍን ከሚጓዙ ማንበብ ነበር ያነበቡትማ እንደሃምሌ ጎርፍ እየጎረፉ ነው ወደ ኢስላም

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 7 วันที่ผ่านมา +3

    እውቀትሽ ድንቅ ነው ❤❤

  • @FetiyaFetiya-f3s
    @FetiyaFetiya-f3s 7 วันที่ผ่านมา +1

    Mesi.allh.yetabeksh.ewdashalew😊

  • @FetiyaFetiya-f3s
    @FetiyaFetiya-f3s 7 วันที่ผ่านมา +1

    Allh.hideya.yesathu.kefiruh

  • @huda._.010
    @huda._.010 7 วันที่ผ่านมา +2

    መፅሀፍ ቅዱስ በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው ስለፃፉት ነው የሚጋጨውና የሚፋጨው ኪኪኪኪኪ

  • @FetiyaFetiya-f3s
    @FetiyaFetiya-f3s 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤mesi.allh.akemun.ysitsh.betrfa.deriket.new

  • @sddxvhh5339
    @sddxvhh5339 7 วันที่ผ่านมา +1

    አለህ ይጠብቅሽ የሴት ጀግነ

  • @MubarkAli-d2f
    @MubarkAli-d2f 7 วันที่ผ่านมา +5

    ሰዎች በጉባኤ የፈጠሩት ሀይማኖት ሁልጊዜ ዉርደት ነዉ።

    • @NationalGeographyAnimals
      @NationalGeographyAnimals 7 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ አንዱን ጥለው አንዱን አንጠልጥለው ነው

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዓላህ ።
    እጅና እግር የሌለው
    እረ አልጨርሰውም
    ሳሂል አል ቡካሬ
    50-30
    አል ቡካሀሪ
    62-27
    ይነበብ 🤣🤣🤣

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 7 วันที่ผ่านมา +1

    መሲዬ ጌታልትቀበይ ነበር እንዴ ሳትነግሪን አይ አቺ አያቅብሽ ባለ ቅኔ 🤣🤣🤣🤣😁አላህ ይጠብቅሽ ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ 😊

    • @FetiyaFetiya-f3s
      @FetiyaFetiya-f3s 7 วันที่ผ่านมา +1

      🎉❤❤❤❤❤❤mesial.mar.allh.yetbekh

  • @Asiya-gt4ts
    @Asiya-gt4ts 7 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙኣለይኩም ጥያቄ አለኝ ክርስታኖች ሶስት አምላኮችን የሚያመልኩት እነማናቸው ኢሳንና ማንንነው

  • @EbnulHuda
    @EbnulHuda 6 วันที่ผ่านมา +1

    እባካቹህ ሞት ሳይቀድማቹህ በፊት ስለሙ
    በአንቱ ፊንቱ ግዜያን አታባክኑ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 6 วันที่ผ่านมา +1

    እሚገርሙኝ እኮ አማረኛን ባማረኛ እንተርጉምሲሉ የተፃፈው አማረኛ ሆኖግን እንተርጉመው 😅😅

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 7 วันที่ผ่านมา +1

    እህትየ እየሱስ ብስሜ አጋንት አውጡ የታመሙትን ፈውስ ሲል ምን ማለቱ ለምን በእዝጋብሄር ስም አላለም