34 ሹገር ዳዲ - Sugar Daddy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 166

  • @TsedayKaldis
    @TsedayKaldis  2 ปีที่แล้ว +83

    💚💛❤ግዜያችሁን ሰውታችሁ ፣ አስተያያታችሁን ለሰጣችሁን እና ፊልሞቻችንን ለተመለከታችሁልን ሁላ ፦ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ተጨማሬ ፊልሞቻችንን እንዲመለከቱም ከአክብሮት ጋር እጋብዛለሁ ። 🥰🥰

    • @meritube3494
      @meritube3494 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ፈጣሪ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ምርጥ ትምህርት ነው አንድ ቀን ሀገር ስገባ እኔም ገጠመኖቼን አቀርብ ይሆናል ብዙ ያስተምራል ብየ ተስፋ አዴርጋለሁ
      ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @keditube1056
      @keditube1056 2 ปีที่แล้ว

      Yene jagna set batamnaw yamewadesh ena yale a abatnaw lejochan eyasadekut yalewut Arab ager sarecha sat lej alachegn batamnaw leban yanakaw

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun

    • @forgotemail594
      @forgotemail594 2 ปีที่แล้ว

      🌷

    • @jenethussen3982
      @jenethussen3982 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ነበረኝ በምን ላግኝሽ

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon1798 2 ปีที่แล้ว +45

    በ14 ደቂቃ ብዙ ትምህርት - እንዲህ ነው ዩቲዩብ በጥቅም ላይ ሲውል! ተባረኪ ፀደይ!

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እሚጠቅመን በጣም አጭር ነው እሚጎዳን ግን ብዛቱ ወስዎስ ነው እርዠም ነው ብራክ ፍልም ሙዚቃ የሰውን ልብ እሚደርቁ ናቸው ምክር ታርክ ብነሰማ መፀሀፎች እድህ በድምፆ አሉ እነዛን ብናዳምጥ የተርጋጋንና ደስተኛ እነሆናለን ግዜችንንም ባግናቡ እንጠቀም ነበር

  • @shewanhager4940
    @shewanhager4940 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ባየው አጭር ፊልም እያደነቁሽና አስተማሪም ነው በርቺ የሚል አስተያየት ነው ያየሁት የኔ ሀስብ የተለየ ነው ላላወቁት ታዳጊ ወጣት እያስተዋወቅሽ ነው የሚል እምነት አለኝ የልጅቷን መጨረሻ ከአባቷ ጋር መፋጠጥ ባይሆን ኖሮ ብዙ አስተማሪ ይሆን ነበር ከምናስበው በልይ በልጅቷ ህይወት ላይ ዘግናኝ ድርጊት ተፈፅሞ ቢያልቅ እላለው : አባት የሌላት , አባቷ ከድህነት አኳያ ኢዚህ ቦታ አይገኝም ብላ የምታስብ , የአልጋ ቁራኛ , ወይም በግንባር የሚገኝ ወታደር ለሆኑት ሌላም ምንም አስተማሪና ይሄን አስተሳሰባቸውን ይቀይራል ብዬ አላስብም:: እኔ ከምሰማው ያለውትም ከሀገሬ እርቄ ቢሆንም መጀመሪያ ደላላው የተማሪዎቹን ፕሮፋይል ለብለ ሼባዎቹ ካስመረጠ በሗላ ስለሆነ ወደ ሩማቸው የሚመጡት ስለዚህ እንዲህ አይንት ግጥምጥሞሽ እንዳይፈጠር በማሰብ ነው : በአጠቃላይ ለዝግጅትሽ ለአስተማሪነትሽ ሳላመሰግን አላልፍም ::

  • @melkambeteseb5199
    @melkambeteseb5199 2 ปีที่แล้ว +9

    ተባረኪ ጸዲ እጅግ አስተማሪ ድራማዎችን ነው የምታቀርቢልን እናመሰግናለን ።🙏🙏🙏

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +6

    ይሕ ህይወት ዛሬ አልተጀመርም በርግጥ በከተማው አብዛኛው ቢሆንም ይህ ኩሉ ገንዘብ የማጣት እና ለቤተሰብ ሲሉ ራሳቸውን አሳልፈው ክብራቸውን ይሰጣሉ እኔ በእነሱ አልፈርድም ምክንያቱም ነገ ምን እደሚገጥመኝ አላውቅምና ፈጣሪ ከንዲህ ያለ ነገር ይጠብቀን እውስጡ ላሉትም ከዚህ ያለ ሕይወት እንዲወጡ ቸሩ አምላክ ይርዳቸው
    ደግሞ ችግሩ ከጓደኝነት ይመጣል ይኽ ችግር ማለት ከጠማማጋ የሚውል ጠማማ ይሆናል እማይደል የሚባለው ለጥሩ የሚገፋፉ እዳሉም ክብርም ለማሳጣት የሚገፋፉ አሉ የእኔ ይበቃል ማለት ቀርቶ እርሧም እድታጣ ክብሯን መገፋፋት አይ እኛ እዳው መቼ ይሆን መልካም ስራ የምሰራው እና ፈጣሪ የሚደሰትብን

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +17

    በተለይ ሴት ጓደኛ ጠላት ናት በዚ ነገር ላይ 😒እራሷ ወርዳ ሌላዋን ማውረድ የሚቀላት
    ፀዲዬ ❤❤❤ኑሪልን ❤❤

  • @rahelyifru608
    @rahelyifru608 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው ፀዲ በርቺ 😍😍

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @mizantsegaye9641
    @mizantsegaye9641 2 ปีที่แล้ว

    Yemigrm vedio tebarkij go ahead...

  • @abiynigusse53
    @abiynigusse53 2 ปีที่แล้ว

    ለአሁኑ ዘመን ትውልድ በጣም አስተማሪ ነው በርቺ እኖድሻለን

  • @hellohansun
    @hellohansun 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው አሰትማሪ እናመሰግናለን

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemenesh yebarek Gudachen bezu bezu newe berechi

  • @yoditabebe4948
    @yoditabebe4948 2 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ትምህርት አዘል መልዕክት ነው ዩቱብ እንደዚህ መማማሪያ ሲሆን ደስ ይላል ፀዲ

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን በጉጉት ነው ይሄንን ፕሮግራም የምጠብቀው ተባረኪ

  • @አልማዝፈንቴ
    @አልማዝፈንቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጸዲ እንኳን ደህና መጣሽ ውዳችን
    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @meletsegeye5413
    @meletsegeye5413 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀዲዬ ተግባረ ሰናይ እርጋታሽ ድምፅ መልክትሽ ሁሉ ነገርሽ ጥብስ ነው በርችልን በጣም ያስተምራል እናመሰግናለን

  • @misganatube23
    @misganatube23 2 ปีที่แล้ว +8

    እንማማርን በጉጉት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ይስጥሽ ደዲ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀዲዬ ልክ እንዳንቺ ፅድት ያለ አስተማሪ መልክት ነው የምታቀርቢው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ትውልዱን ይታደግ ማስተዋል ይስጠን

  • @abrahamawropa1014
    @abrahamawropa1014 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀዲ ምርጥ ሴት እውነት ትለያለሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ብዙ ሰው ትቀይሪያለሽ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት ነው የወጣትን ህይወት እያበላሸ የለው ይህ ነው አንድንዴ ችግር ሲገጥመን የምናለፍ አይመስለንም ያን ችግር ለመሰለፍ ብለን የበሰ ችግር በራሳችን ላይ እናመጣለን ሰለዚህ እባካችሁ ተጠንቀቁ

  • @kdusdawit7610
    @kdusdawit7610 2 ปีที่แล้ว

    enat egziabher ystesh bercheln bertu

  • @abenezera5292
    @abenezera5292 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባርኪልኝ ፀደይ

  • @geedskeefdd8348
    @geedskeefdd8348 2 ปีที่แล้ว

    እህታለሜ በርችልኝ

  • @melatendrias6037
    @melatendrias6037 2 ปีที่แล้ว +2

    I think it's based on true story, l heard this like story from AU and thank u for raising this big issue .

  • @gualtedla1661
    @gualtedla1661 2 ปีที่แล้ว

    ጸድየ እናመሰግናለን በርች 🙏

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን🤗

  • @meklittaye7958
    @meklittaye7958 2 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen berchi

  • @ضصثقفغ-ك8ح
    @ضصثقفغ-ك8ح 2 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ህይወት አንዳንድ ጊዜ ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ ውስጥ ያስገባል

  • @merygerye8648
    @merygerye8648 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ፀደይ ኣሪፍ ትምህርት ነው

  • @aa11aa83
    @aa11aa83 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍእናመሠግናለንፀዲየ አሥተማሪነውበርችልን

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
    @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አስተማሪ ፊልምነው በርቱ

  • @yordanosmulugeta9736
    @yordanosmulugeta9736 2 ปีที่แล้ว +5

    I don't know whither you see or not the comment gn I want to say something I would like to appreciate you on your projects on family, women empowerment and young peoples. You are putting your contribution just keep it up on what you are doing. Tebareki

  • @meryadoney4268
    @meryadoney4268 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ፀዲ

  • @remlakongo419
    @remlakongo419 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ምርጥ ብቻ አይገልፀውም ግን ጠርጥሬ ነበር አባቷ ሊሆን ይችላል ብየ እናመሰግናለን ፀድሻ

  • @ያዱያሄማቻልጅ
    @ያዱያሄማቻልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ 👍👍

  • @yeshwolowa164
    @yeshwolowa164 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ፕሮግራም ነው በርች

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀደይ የዘወትር እድንቂሽ ነኝ ድንቅ አስተማሪ ፕሮግራም! ካናዳ ውስጥ ልጄን ማስደጌና በእነኚህ ልጆች እድሜ መሆንዋን ሳስብ ፈጣሪን አመሰግናለሁ! 🙏

    • @mihiretmihiret9050
      @mihiretmihiret9050 2 ปีที่แล้ว

      Eza lijochishn masdegsh le hiwetachewu wastna ayhonm endewum eza bizu kez yekfa negr ale minalbt eza nwarntshn le maswek kehon erdashalwu

  • @kebronbirhanu4967
    @kebronbirhanu4967 2 ปีที่แล้ว

    Tedy yene wedu tebareki

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነው እኔ የ1 ሴት ልጅ እናት ነኝ ቸግሯት or ጓደኞቿ ፋሽን ሲከተሉ አይታ ያንን ለሟሟላት ብላ ያልሆነ ህይወት ውስጥ እንዳትገባ በጣም እመክራታለሁ የሚያስፈልጋትንም በአቅሜ አሟላለሁ እሷ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ለታክስ ከሚሰጣት አጠራቅማ ከመልካም ጓደኞቿ ጋር ሆነው ለተቸገረ ይሰጣሉ ጎርጕሪዎስ የሚባል የአዕምሮ ህመምተኞችን የሚረዳ ድርጅት ያላቸውን አሰባስበው ይዘው ይሄዱና ሙሉ ቀን በጉልበታቸው ያገለግላሉ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ከእነሱ ብዙ ተማርክ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ

  • @warkiikasaa6181
    @warkiikasaa6181 2 ปีที่แล้ว

    Wawuuuu barichii siwidishii

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 ปีที่แล้ว

    Yewunet yemtakerbachw betam astemariy yehono nachw so Thanks

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ነው ፀድዬ ተባረኪልኝ

  • @fedilaseyfedin3182
    @fedilaseyfedin3182 2 ปีที่แล้ว

    Betam new yewededkush fetari ychemrlsh

  • @aamantube9605
    @aamantube9605 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @tesfayedobochofficialpage4620
    @tesfayedobochofficialpage4620 2 ปีที่แล้ว

    Amazing real story Tsediye. go a head

  • @hawwipiyajo1945
    @hawwipiyajo1945 2 ปีที่แล้ว

    Yasazenale leleje halafinete alemewsed werada

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀዲ 💝 ቤቱ ይቁጠረው በተለይ አ አ የሚሰራው ስራ ያሳዝናል በጣም እናመሰግናለን 😘🙏🙏🙏

  • @azebhalefom5400
    @azebhalefom5400 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ በእውነት ይህ ነውር እንደ አንድ የገቢ ምንጭ እየተቆጠረ ስንቶቹን ለሞራል ዝቅታ ዳርጓል፤ ጆሮ ያለው ይስማ ይህች አገር ቋጠሮዎቿ እጅግ በዝተዋልና ሁላችንም በምንችለው የተቋጠረውን ለመፍታት ብንሞክር መልካም ነው።

  • @seifegebrielmesfin7363
    @seifegebrielmesfin7363 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው። እንደተገለፀው ቀደም ባሉት አመታት በአንዱ ወላጅ አባትና ልጅ ላይ ደርሶ እራስን እስከ ማጥፋት የደረሰ ክስተት እንደነበር ሰምቼ ነበር።

  • @habesha-reverb1244
    @habesha-reverb1244 2 ปีที่แล้ว

    I respect you...that’s it !!!

  • @ምህረትየሳሚእህት
    @ምህረትየሳሚእህት 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክሽ ማስተዋልን ያድለን

  • @fetenemarkos4751
    @fetenemarkos4751 2 ปีที่แล้ว

    ፀዲ ተባረኪ መጣም አስተማሪ ነው

  • @bezaadinew2704
    @bezaadinew2704 ปีที่แล้ว

    Tsedi swedsh❤❤❤

  • @samidani9952
    @samidani9952 2 ปีที่แล้ว

    Zamansh yibarak tabarak

  • @yodit
    @yodit 2 ปีที่แล้ว

    Wey Tesdeye yemitakerbiw hullu betam temehert azel new...hullum sew limarebet yemichel point new. thank you

  • @ephremtulu1846
    @ephremtulu1846 2 ปีที่แล้ว

    በርችልን

  • @afeworklodomo4122
    @afeworklodomo4122 2 ปีที่แล้ว

    Tseday great wow so amezing

  • @zizziz1501
    @zizziz1501 2 ปีที่แล้ว

    Thanks.

  • @holyland6056
    @holyland6056 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ፀደይ🗞

  • @hagergebeyehu8639
    @hagergebeyehu8639 2 ปีที่แล้ว

    ፀዲዬ ተባረኪ እውነት ጠንካራ ጎበዝ ነሽ እወድሻለሁ

  • @godislove1692
    @godislove1692 2 ปีที่แล้ว

    Sijemer gena new mechereshawin yawekut 😂😂😂👍🏻👍🏻👍🏻

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ ትምህርት ነው በርቱ

  • @mesaykassa7555
    @mesaykassa7555 2 ปีที่แล้ว

    Much Much respect to you Tsede! Great life lesson not only to the victims but for those who take advantage of these innocent girls.

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ስንቶቻችን ነን በገንዘብ እምንወድቀው እንማማር በርቱልኝ

  • @fatumamuhammad1334
    @fatumamuhammad1334 2 ปีที่แล้ว

    👍👍ብዙትምህረትአለው

  • @angelicapugh483
    @angelicapugh483 2 ปีที่แล้ว +3

    Even though I don’t speak their language, the universal message still transcends! I really liked this one! 🙏🏿

    • @lw440
      @lw440 2 ปีที่แล้ว +1

      Girl set up with own dad, she is a Univetsity Student used to live with mum passed away, tried to contact dad for financial support ignores her calls convinced by her friend and pimp to be a call girl. Athough she resisted, out of desperation agreed.

    • @angelicapugh483
      @angelicapugh483 2 ปีที่แล้ว

      @@lw440 I see.

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ እና አስተማሪ ፕሮግራም ፀዲ አድናቂሽ ነኝ በርቺ አንቺን ሀገር ስገባ ላገኝሽ የዘውትር ምኞቴ ነው በርቺ

  • @maemyaeebebfw2439
    @maemyaeebebfw2439 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት ይሰጣን በተለይ ለወጣቶች

  • @waamaagenerationtube3502
    @waamaagenerationtube3502 2 ปีที่แล้ว

    Really, it is teaching, life changing, heart touch and tangible drama that touch these generation action.

  • @amansutan5827
    @amansutan5827 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ነዉ ለይክ ያንሶዋል

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀድዬ የምወድሽ ❤
    አይ ጊዜ ሽማግሌው ከቀለለ ታዳጊው ከማነው የሚማረው ኸረ ምን ጉድ ነን ሰው እንደእቃ ለንግድ እስከመቅረብ 😥ለነገሩ ባለቤቱ ረክሶ ከተገኘ የማንም መጠቀሚያ ቁስ ይሆናል እባካቹ ወጣቶች ለሚያብለጨልጭ ነገር አትርከሱ አብታም ሆኖ ርካሽ ከመሆን ደሀ ሆኖ ውድ መሆን ይሻላል በዚ መንገድ የስንቶቹ ህይወት ጨለመ ።

  • @burte6841
    @burte6841 2 ปีที่แล้ว

    Betam asetemar ena asazagn new berechelen telek temeret alewu

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 2 ปีที่แล้ว +1

    Women have been selling each other since the beginning of time.

  • @samuelabebe3133
    @samuelabebe3133 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ ግዜ የተደገመ ርእስ ባትወስጁ እስካሁን ያሉት ጥሩ ናቸው አስተማሪም ጭምር ይሄ ግን ...

  • @الحمدللهوشكرلله-غ3ش
    @الحمدللهوشكرلله-غ3ش 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ኢናሊላህ

  • @መንበረሥላሴ-ጸ8በ
    @መንበረሥላሴ-ጸ8በ 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነሽኮ ዩቱበሯ

  • @haymitube7410
    @haymitube7410 2 ปีที่แล้ว

    betam yigreml yihe tareki ewntega nw.....ke 4 amet befit hawassa unveristy nberk eza ande guadgachin lay yetftere nbr....

  • @tedroshabte8364
    @tedroshabte8364 2 ปีที่แล้ว

    Thanks sister

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 ปีที่แล้ว

    Betam enamsegenalen ❤🙏

  • @ወላንሳከአቃቂሸገር
    @ወላንሳከአቃቂሸገር 2 ปีที่แล้ว

    😥ሆ ፈጣሪዬ እዴት ያስደነግጣል ድርጊቱ. ዘገነነኝ

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 ปีที่แล้ว

    እውነት እኮነው

  • @Amharicmezmur418
    @Amharicmezmur418 2 ปีที่แล้ว

    Wow it's amazing, remarkable life lesson.. thank you tsediye 😘😘😘😘😘

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 2 ปีที่แล้ว

    Weyyyy gud

  • @tgabyoutb6269
    @tgabyoutb6269 2 ปีที่แล้ว

    Sintoch nachew bezih gudayi hiwotachew mibelashew tilq gudayi nw tebarki

  • @Jesusismysavior2244
    @Jesusismysavior2244 2 ปีที่แล้ว

    Wow, good message as usual!!! Be blessed

  • @mashaelmounir9176
    @mashaelmounir9176 2 ปีที่แล้ว

    Betam enamsegenalen

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 ปีที่แล้ว

    ፀዲዬ ተባረኪ በእዉነት እንማማር በጣም ነዉ የምወደዉ ፕሮግራማችሁን አይይይ ሴት ጓደኛ ግን

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 ปีที่แล้ว +4

    ስራ ብለው ይሄንን ተግባር የሚፈፅሙ ወንድም ሆነ ሴት ደላላዎች ግን ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ🙏🙏 ከአባት ጋር አንሶላ መጋፈፍ የሚቀላችሁ ሴቶችሽ ምን ያህል ብትረክሱ ነው የራሳችሁን ዋጋ ያቀለላችሁት😢 ከዚህ ምግባርስ በችግር ውስጥ ማለፍ ይቀላል😏

  • @HabibeFerja
    @HabibeFerja 3 หลายเดือนก่อน

    Lave❤️💓❤️❤️💓❤️💓❤️💓💓💋💋💋

  • @kifleghiorgiesjoseph884
    @kifleghiorgiesjoseph884 2 ปีที่แล้ว

    እንደ ኣንቺ ኣይነት ስማርት እሴት በዚ ምድር በመኖርሽ ለኢትዮጵያ በጣም ትልቅ ሃብትነው ብየ ሃስባለው፡ ጸድየ ጎበዝ...

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. 2 ปีที่แล้ว

    Tsedi enamesegenaen

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ 😳😭 ወይ ጉድ

  • @abrehammolla720
    @abrehammolla720 2 ปีที่แล้ว

    ጸዲ እንዴት እንደምወድሽ

  • @zebenaybayssa6924
    @zebenaybayssa6924 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል ሰርታችሁበታል እኔማ ለምን እንደሆነ አላውቅም እንባየ መጣ ሆ 👍🙂

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 ปีที่แล้ว +12

    80%የአዲስአበባ ህይወት

  • @kibromsewayehu4941
    @kibromsewayehu4941 2 ปีที่แล้ว

    What a story

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
    @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ነገር ቤት ይቁጠረው በሀገራችን ለይ በእውነት

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄማ የአደባባይ እውነት ሆኖ የለ እንዴ እንዴት ቆሽሸናል ረክሰናል እናሳፍራለን እግዚአብሔር አምላክ ይማረን ይፈውሰን