አርሰናል:- ስሎቪኒያዊው ቤንጃሚን ሼሽኮ የአርሰናል መሰረታዊ ችግሮች ይቀርፋል ተብሎ የመጀመሪያው የዝውውር ዕቅድና ኢላማ ሆኗል |B.SESKO | ARSENAL

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 11

  • @halidjafer1122
    @halidjafer1122 11 วันที่ผ่านมา +7

    ቪዲዮችህን ሁሉንም አየኃቸው ትልቅ ቪው ያገኘው የዊኮ ዊሊያምስ ዝውውር ያቀረብከው እና የዛሬው ስራዬ አንደኛ እና ሁለተኛ ናቸው ሁለቱም የመድፈኞቹ ዜናዎች ናቸው ብራቦ ገነርስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  11 วันที่ผ่านมา +1

      በሰሞኑ ከሆነ አዎ ልክ ነህ።😀😀😀😀😀

    • @tekalegnbancha9408
      @tekalegnbancha9408 11 วันที่ผ่านมา +1

      arsenal fan yekuas debegna nachewu...... we are the gunners

  • @mole576
    @mole576 11 วันที่ผ่านมา +4

    ትክክል ስለታማኝነታቹህ ያላቹህን ቁርጥኝነት አድንቃለሁ

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  11 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🙏🙏🙏እናመሰግናለን

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 11 วันที่ผ่านมา +9

    አርሰናል እራሱን የገደለዉ አጥቂ ከማምጣት ተከላካይ የደረበበት ክረምት አምና ነዉ ጀግና አጠቂ ካለህ የተከላካዩን ጫና ይቀንሳል ካልሆነ ተከላካዮች ስራ ይበዛባቸዋል ለጉዳት ይጋለጣሉ ሁለተኛ አየአሜሪካ ባለሀብቶች ለኳስ ግድ የላቸዉም ክሮኬ ካዝናዉን አያስነካም መሰለኝ😁 ይሄኔ ክለቡ በአረቦች ተይዞ ቢሆን እንደ ኒዉካስል እንደ ሲቲ በጀት ይመዠረጥለት ነበር አርቴታ በየአመቱ ተከተከላካይ ከመደራረብ አባዜ ወቶ ገዳይ አጥቂ ካላመጣ ሲሽኮም መጥቶ ክለቡ የዋንጫ ዉጤታማ አይሆንም

  • @awotabera637
    @awotabera637 11 วันที่ผ่านมา +4

    come on guys we are online

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  11 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤😀😀😀⚽️⚽️⚽️🙏🙏🙏

  • @SmartTube-dp6mf
    @SmartTube-dp6mf 11 วันที่ผ่านมา +4

    Arteta committed suicide due to lack of striker #9 otherwise he is best for Arsenal.
    👉The only problem of Arteta is his rigidity unable to listen for anyone.
    👌Because had Arsenal bought striker the club could have lead the league but 😂😂😂

    • @abdirawatube
      @abdirawatube  11 วันที่ผ่านมา +1

      Trust the process😀😀😀😀😀❤❤❤❤

    • @SmartTube-dp6mf
      @SmartTube-dp6mf 11 วันที่ผ่านมา

      @abdirawatube :-But now we rust by the process.