ሬድዋንን "የሚያሳፍረው" የጫካ፣ የገዱ ጥሪ ለባለስልጣናት፣ ተገደሉ የተባሉት አመራር ምላሽ፣ “ትግራይና አማራ በጋራ”፣ የድሮን ጥቃት፣ ስለ81ዱ እስረኞች|EF

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li หลายเดือนก่อน +30

    ድልድልድልድል ለፋኖ

  • @Chilotmuket
    @Chilotmuket หลายเดือนก่อน +28

    ድል ድል ድል ለተገፋው 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ሸዋ-ተ6ገ
    @ሸዋ-ተ6ገ หลายเดือนก่อน +9

    ድል ለፋኖ

  • @kingofking561
    @kingofking561 หลายเดือนก่อน +11

    እውነት ነው ብልፅግና ሚጫወትብን እማራ እና ትግራይ አንድ ባለመሆናችን ነው የ ኣሮም ህዝብም ንቃ

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv หลายเดือนก่อน +39

    ድል ለሰሜን ተዋጊወች

    • @mizangebreselama9134
      @mizangebreselama9134 หลายเดือนก่อน +2

      ሰሜን ኮርያ መሆን አለበት😂

    • @Kam-l1c
      @Kam-l1c หลายเดือนก่อน

      ታላቁ መረዳት ለማግኘት መጠየቅ ያለበት ጥያቄ፡ ጀዋርን ከትብያ አንስቶት አዋራውን አራግፎ ሱፍ አልብሰውት ከች ያደረገው፡ ለማን እንድሰራ ነው..‹‹ድልድዩን ነቀነቅነው›› አለች አሉ አይጥ

  • @abeba2241
    @abeba2241 หลายเดือนก่อน +16

    ተገደለ የተባለዉ የፋኖ አመራር አይኑን ከኳሷ ላይ ስላልነቀለ ነዉ ማለትም ሥራ በዝቶበት ነዉ ወጥር #ፋኖዬ ድሉ ያንተ ነዉ 💪🏿💪🏿💪🏿❤️❤️❤️

  • @bekeletadese-9398
    @bekeletadese-9398 หลายเดือนก่อน +28

    ድል ለፋኖ ድል ላማራው ፋኖ ሞት ውርደት ሽፈት ለብልፀግናው ይሁንአሜን

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 หลายเดือนก่อน +47

    ድል ለፋኖ🇨🇬💪 አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ❤😢

    • @YohanGebremicheal
      @YohanGebremicheal หลายเดือนก่อน

      Amen ashedu Allah the truth shall win at the end e/r Allah Fanone yetbke Ethiopia bekerbu beljochwa deme nesa tehonlache leke enda abtochechen beka mekera!!!

    • @Kam-l1c
      @Kam-l1c หลายเดือนก่อน +1

      ታላቁ መረዳት ለማግኘት መጠየቅ ያለበት ጥያቄ፡ ጀዋርን ከትብያ አንስቶት አዋራውን አራግፎ ሱፍ አልብሰውት ከች ያደረገው፡ ለማን እንድሰራ ነው..‹‹ድልድዩን ነቀነቅነው›› አለች አሉ አይጥ

  • @HadushDade
    @HadushDade หลายเดือนก่อน +21

    እንደ ሙዚቃ የወደድኩት ሚድያ ብጉጉት ነው ምጠብቀው ❤❤❤

  • @AbebawTadese-c6e
    @AbebawTadese-c6e หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለአማራ 💪💪

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s หลายเดือนก่อน +9

    ፋኖ

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለአማራፋኖ❤❤❤❤

  • @LwamFseha
    @LwamFseha หลายเดือนก่อน +11

    የኢትዮጵያ መዳኛ ብቸኛ መድሃኒት እና ፈውስ የትግራይ እና የአማራ ህዝብ አንድ መሆን ብቻ ነው ። ይቅርባይነት ይቅደም !

    • @mizangebreselama9134
      @mizangebreselama9134 หลายเดือนก่อน

      ተረዉኢ

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp หลายเดือนก่อน +2

      ከትግራይ ጋር አንድነት እያማራችሁ ይቀራል ትቃጠላላችሁ የትግራይን ህዝብ ጨፍጭፋችሁ በሚልዮን የሚቆጠር ህዝብ ጨፍጭፋችሁ በሚልዮን የሚቆጠር ህዝብ አፈናቅላችሁ ይቅር እንባባል ትላላችሁ ትንሽ ሼም የሚባል የለም

    • @hailedaniel8622
      @hailedaniel8622 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tesfaye-vx5zpአንተ የገደልከውና የዘረፍከው ለፅድቅ መሆኑ ነው አማራና አፋርን ወረህ በሰው መሬት ለምን ሞትኩ ብሎ ማለቃቀስ አይነፋም

    • @sabatesfaye3361
      @sabatesfaye3361 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@hailedaniel8622😂😂😂😂😂 egna akekaksen cherisenal ahun malekakes yante tera new,maferia

  • @LegesseMekonen
    @LegesseMekonen หลายเดือนก่อน +25

    ከሬደድዋን እና መሠሎቹ በላይ ገዳይ እና ጨፍጫፌ የለም

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 หลายเดือนก่อน +28

    በሰው ደም የሰከረው ሬድዋን ሁሴን ቀኑ ሲደርስ ለፍርድ ይቀርባል !!!

  • @AmamAlhbshi
    @AmamAlhbshi หลายเดือนก่อน +17

    ፋኖ ያሸንፋን ❤

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 หลายเดือนก่อน +14

    ሩድዋን አድር ባይ ነው ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 หลายเดือนก่อน +8

    ፋኖ ጀግና ያሸንፋል

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 หลายเดือนก่อน +21

    #ገደል እና ማረክን ፋከራ ሽንፈታቸውን ሲበዛ የሚመጣ ነው።#አማራ መደገፍ ነፃ 🇪🇹 ለመፍጠር ነው።💪💪🇪🇹

  • @MohammedIbrahim-s3b
    @MohammedIbrahim-s3b หลายเดือนก่อน +7

    Exactly, tigray & amhara should work together in order to save Ethiopia , as well to protect ya dignity.

    • @uthman9979
      @uthman9979 หลายเดือนก่อน +2

      Your main enemy is Neftenya. Western tigray genocide was committed by Amhara. No forgiveness

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 หลายเดือนก่อน +1

      @@uthman9979ሌባ! ኦፐዲዮ። የኦሮሞ ብልጽግናና ደጋፊዎቹ ቀኗ የደረሰች ጊዜ አንፋታችሁም። ድሮን አያድንህ አየር ኃይል አያድንህ።

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii หลายเดือนก่อน +19

    ገና ብዙ ናቸው የትግራይን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ያለባቸው

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv หลายเดือนก่อน +1

    አይ አማራየ በርታልኚ ወደፍት

  • @fanta7262
    @fanta7262 หลายเดือนก่อน

    ስለእውነት ምርጥ ጋዜጠኛ ያውም ሙክት የሆነ ዜና አቅራቢ ነህ፣ ክህሎትህን ተናግረ በቃላት ክምንገልፀው በላይ ነው። በርታ!

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 หลายเดือนก่อน +21

    ሬድዋን የሚላት ጠረጴዛ የት እንዳለች ነው ያላወቅነው።

    • @TimmyTurner5-l5z
      @TimmyTurner5-l5z หลายเดือนก่อน

      Love it the way you said buddy!

    • @Allamehara
      @Allamehara หลายเดือนก่อน +1

      የሚያፈርሷትንሀገርእኮነውጠርንጴዛየሚለውአብይአህመድየሆነሁሉይውደምይውደም።

  • @MehariAbera-k3x
    @MehariAbera-k3x หลายเดือนก่อน +5

    Thank you EF for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ የጠበቃችሁ ከሆዳም ባዳ ይሰውራችሁ ደል ለጀግኖቻችን መት ለሌቦቹ

  • @AmanNega-l4m
    @AmanNega-l4m หลายเดือนก่อน +11

    ጥር የመጀመርያዉ ሳምንት 1 ሚሌን ይገባል የኢትዮጵያ የህዝብ ድምፅ የሆነዉ ምርጥ ሚድያ ኢትዬ ፎሮም።

  • @GB-ly7rt2
    @GB-ly7rt2 หลายเดือนก่อน +14

    የትግራይ መከራ አሁንም በብአዴን ተጠናክሮ ቀጥሏል ፣ መከራችን ለየቅል ነው።

    • @tadesseshibeshi6562
      @tadesseshibeshi6562 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂ለአማራ ያላችሁ ጥላቻ መብረቅ ቢወርድ እንኳን አማራን ተጠያቂ እንደምታደርጉ ነው የሚሰማኝ። የራሱን ህዝብ መጠበቅ ያቃተው ብአዴን በየትኛው ስልጣኑ ነው ትግራይን የሚበድል😮

    • @GB-ly7rt2
      @GB-ly7rt2 หลายเดือนก่อน

      @tadesseshibeshi6562 ጥሩ የኦፒዲኦ ባርያ በመሆን😂

    • @Mtilahun44
      @Mtilahun44 หลายเดือนก่อน

      ሁሌ አማራ...ከጨፈጨፈክ ጋር..አብይ..ቄጭ ብለክ እየተሞዳመደክ..አትፍራ..

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v หลายเดือนก่อน +17

    ገድ ግን ማፈር የሚባል ነገር አለ እኮ!!!!😢😢😢

    • @abderehmanabdeselam7721
      @abderehmanabdeselam7721 หลายเดือนก่อน +3

      ጀግና ጨዋ ኢትዮጵያዊ ያረገውን ነው ያረገው የትግራይ አመራሮች ልስልጣን እየ ተሻኮቱ ህዝቡን ለእንግልት ኢትዮጵያን ለጨፈጫፊ በመዳረጋችን ይቅርታ አላሉም።

    • @TimmyTurner5-l5z
      @TimmyTurner5-l5z หลายเดือนก่อน

      @@abderehmanabdeselam7721
      They're few moron incompetent like him. If you are telling us he is right because he did what the stupid tplf leaders did; NO DOUBT you are one of these low class Ethiopians OR ............!!!!

  • @AsinakeHailie
    @AsinakeHailie หลายเดือนก่อน +7

    Victory for FANO 🤟🤟🤟🤟❤️❤️💕

  • @idrishSayid
    @idrishSayid หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለፋኖዬ❤❤

    • @habeniyaa
      @habeniyaa หลายเดือนก่อน

      የጅል ዘፈን !

  • @ashenafime
    @ashenafime หลายเดือนก่อน +5

    ለዚህ እኮ ነው የፋኖ ትግል የፃድቅ መንገድ ነው የምንለው‼️‼️‼️

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 หลายเดือนก่อน +16

    ❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 หลายเดือนก่อน +7

    ታዲያ የትግራይ ሰዎች ነገሩ ጠፍቷቸው ይሆንፀ"???

  • @Karadeniz07
    @Karadeniz07 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ ሰራዊት ኢትዮ ፎረም በርቱ

  • @ashenafime
    @ashenafime หลายเดือนก่อน +3

    የአማራ ህዝብ ከዚህ መንግሰት ፍትህን መብቱን መጠበቅ የለበትም መሰዋትነትን በመከፈል ራሱን በክንዱ ማሰከበር አለበት‼️‼️‼️

    • @mizangebreselama9134
      @mizangebreselama9134 หลายเดือนก่อน

      መሸለል ብቻ ነዉ አቅማቹ።

    • @ashenafime
      @ashenafime หลายเดือนก่อน

      @ ፋኖ ዓመት ከሰድሰት ወር መከላኪያን እያዘረከረከው ያለው እረሳህው አንተ ድንጋይ 😃😃😃

  • @habtamusalhe6791
    @habtamusalhe6791 หลายเดือนก่อน +3

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @KassahunMasersha-lw1zb
    @KassahunMasersha-lw1zb หลายเดือนก่อน +2

    ሁፍ እናተ ባትኖሩ መን እንሆን ነበር? አቦ ተባረኩ አገዛዙማ አደነቆረንኮ

  • @legeseweldisilasa4887
    @legeseweldisilasa4887 หลายเดือนก่อน +1

    ገዱ የትግራይ ህዝብ የጨፈጨፈ ማነው? ገዱ አይደለም ሮስቶታል እንዴ?አቶ ገዱ
    የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ነውነገሩ ይገርማል መቸም !!!!

  • @Tarik-yi5mn
    @Tarik-yi5mn หลายเดือนก่อน

    አርበኛ አበጀ በለው እንኳን ደሀህና ሆንክ
    ድል ለፋኖ!

  • @WeynituDerese
    @WeynituDerese หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ሚድያላይ ያለውን መሀይም ተው እነሡ ለግል ጥቅማቸው አንድ እድትሁኑና ጦርነት እንድ ቆም የማይፈልጉ ጎጦኞች ናቸው እነሡን የምታወሩ ከሆነ መቸም አንድ አትሆኑ ወይ አያቁ ወይ የሚያቁትን አይከተሉ ወይ ዝም አይሉ ማንምጋ ሳትለጠፍ አንድ ሁን እኛም ኮርተን አማራነን እንበል ድል ለፋኖ 🇨🇬

  • @QumbiiBoosee
    @QumbiiBoosee หลายเดือนก่อน +4

    አቶ ገዱ የትግራይን ሕዝብ ለመጨረስ አይዞ ሲሉ ከረመው አሁን ተራ የደረሰው ወደ አማራ ሲዞር "አማሬና ትራዋይ" አንድ ነን ይላሉ። ያሳፍራል።

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 หลายเดือนก่อน +2

    ብልፅግና ታጥቦ ማይፀዳ ፈርስ ነዉ።

  • @kidistweldeselassie5080
    @kidistweldeselassie5080 หลายเดือนก่อน +4

    My favorite media❤🎉❤🎉

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 หลายเดือนก่อน +2

    🙏💛❤️

  • @he5896
    @he5896 หลายเดือนก่อน +1

    200,000 አማራ ሸገር ከተማ ብለህ አፈናቅለህ፤ 2,000,000 አማራ ከክልሌ ውጣልኝ ብለህ፤ አዲስ አበባ አማራ አይገባም ብለኸ፤ ፊንፊኔ የኔ ሁሉም የኔ ብለህ ጫካ የሚወስድ ምክንያት የለም ስትል 😅🔥

  • @geezgeez-up9dk
    @geezgeez-up9dk หลายเดือนก่อน +2

    በቅድስት ማርያም ደንገላት፣ በአክሱም፣ በማይ ካድራ፣በቦራ፣በቶጎጋ፣በደብረ አባይ፣ በቴምቤን፣በፀለምቲ፣በሑመራ፣በማይፀብሪ፣በማይጨው ፣በመላ ትግራይ የፈሰሰው የንፁሃን ደም በአርያም እየጮኸ ነው።

  • @Kaleab-ui5wj
    @Kaleab-ui5wj หลายเดือนก่อน

    ረደዋን ፋኖም ቢመጣ አብሮ መጓዝ የሚፈልግ ሆዳም ሰው ነው።

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 หลายเดือนก่อน +6

    ቤቴ የገደለ፣ጋዝጤኞችን የገደለ፣ከአገረ እንድሰደዱ ያደረገ፣በእርስ የምያሰቃያቸዉ፣ስቱን ተናገር እንጨርሰዋለን። ረዱዋን ስለተመቸዉ ነው፣ወጥቶ እንድ የሚያወራዉ።
    ድል ለኢትዮጵያዊን!!!
    ወንድሜ አንተ በርታልን፣ጥሩ፣ጥሩ ዜና እያደረስከን ነዉ።

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 หลายเดือนก่อน

    አቶ ሬድዋን መቶ ሺ የማይሞላ ህዝብ ይዘህ እነሱም የኢትዮጵያን ነብረት እየዘርፉ ላተ ምቸገረህ ኢትዮጵያን አታቃት ዘብለህ አገልግል

  • @hagosyohannes732
    @hagosyohannes732 หลายเดือนก่อน +5

    ትግራይ ሀገር ሆና እንጅ የከሀድዋ ኢ/ያ አንድ ክልል ሆና መቀጠል የለባትም።

  • @Politics123-f4y
    @Politics123-f4y หลายเดือนก่อน +1

    እና እርስበርስ በየተራ ተላለቁ ነዉ ምትሉን?

  • @truthfor27
    @truthfor27 หลายเดือนก่อน +3

    ገዱ ከንቱ

  • @BermieAb
    @BermieAb หลายเดือนก่อน +1

    Ethioforum ❤❤❤❤

  • @Chilotmuket
    @Chilotmuket หลายเดือนก่อน +2

    Ethio forum በርታልን 🙏🏾🙏🏾

  • @kobrraw
    @kobrraw หลายเดือนก่อน +2

    ሬድ >>> በርጫ ቀንስ.

  • @alemtsegay8317
    @alemtsegay8317 หลายเดือนก่อน +1

    የብዙሃን ህዝብ ድምፅ

  • @EsubalewAdis
    @EsubalewAdis หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ልዬ

  • @TeshomeGetachewAlemayehu
    @TeshomeGetachewAlemayehu หลายเดือนก่อน

    የብልፅግና መንግስት አመራሮችን የሚገድለው በወታደር ሳይሆን በፐስተር ትንቢትና በሚዲያ ካድሬ ነው ።

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su หลายเดือนก่อน +1

    Welcome welcome welcome ethio forum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haftombeyene4546
    @haftombeyene4546 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ የጅብ ትግል ነው የምያደርገው

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 หลายเดือนก่อน

      ስለ ፋኖ ምን አገባህ ?

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 หลายเดือนก่อน +6

    አቶ ገዱ አዳርጋቸው ሀገራችን ከጥበቃ ጎድ እስከ ፕሬዝዳንት በአንድ ሽ ዘመን ወንጀል ፈፅመው ይቅርታ የጠየቀ የለም አንተ ጨዋ ጀግና ነህ

  • @Pencipta_tahu
    @Pencipta_tahu หลายเดือนก่อน +12

    ሆድ አደሩ ገጉ አንጋጋቸዉ በትግራዩ የዘር ማፅዳት ዘመቻ ላይ ነጋሪት ሲጎስም እንዳልነበረ አሁን የትግራይን ህዝብ ጠበቃ መሆኑን ትንሽ ክላሽ አያደርግም?

    • @tamu-x8l
      @tamu-x8l หลายเดือนก่อน +9

      የናተውስ ስንት ወጣት አስጨርሶ ሂዶ እጅ ተጨባበጠ አይደል ይቅርታ ቢጠይቅ ምን ክፋት አለው

    • @aishasaeed3790
      @aishasaeed3790 หลายเดือนก่อน +4

      ዴቆሮ የናተስ ስት ወጣቶችን አስጨርሰዋል

    • @aishasaeed3790
      @aishasaeed3790 หลายเดือนก่อน

      ​@@tamu-x8l❤️

    • @tamu-x8l
      @tamu-x8l หลายเดือนก่อน

      @@aishasaeed3790 ድንዝዝ አይገባህም

    • @tamu-x8l
      @tamu-x8l หลายเดือนก่อน +2

      @@aishasaeed3790 የኛው አርበኛ ዘመነ ካሴ ሂዶ አልተጨባበጠም የጥይት ባሩድ ግን እየጋበዘው ነው ለነገሩ ስሙ ሲጠራ ይነስርህ ይሆናል ሶፋት እዳይለይህ

  • @Medhinabadi6004-j4b
    @Medhinabadi6004-j4b หลายเดือนก่อน +17

    ምዕራብ ትግራይ እስከ ኣሁን ማነው የዘር ማፅዳት እየፈፀመ ያለው ኣብይ ለማን ተማምኖ ነው የትግራይ ህዝብ ጆኖሳይድ የፈፀመው?

    • @uthman9979
      @uthman9979 หลายเดือนก่อน

      Amara

    • @JohnMan-k2b
      @JohnMan-k2b หลายเดือนก่อน

      There is no a place called Western Tigray, but Wolkite & it's residence are living in it unless you want to lose another 1.2 millions souls..

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 หลายเดือนก่อน

      @@JohnMan-k2b soon or later you will be kicked out.

  • @GetachewMu
    @GetachewMu หลายเดือนก่อน +6

    ከአቅም በላይ ሲሆን ነው ፋኖ ጫካ የገባው : ከዚያ በደንብ እስክ አፍንጫው የታጠቀው ::

  • @HuluHulu-ls7wz
    @HuluHulu-ls7wz หลายเดือนก่อน +3

    ጆ ባይደን በድዱ ሊገዛ ፈልጎ ነበር ?

  • @Kam-l1c
    @Kam-l1c หลายเดือนก่อน

    ታላቁ መረዳት ለማግኘት መጠየቅ ያለበት ጥያቄ፡ ጀዋርን ከትብያ አንስቶት አዋራውን አራግፎ ሱፍ አልብሰውት ከች ያደረገው፡ ለማን እንድሰራ ነው..‹‹ድልድዩን ነቀነቅነው›› አለች አሉ አይጥ

  • @habeniyaa
    @habeniyaa หลายเดือนก่อน +4

    እባክህ ተወዉ ሙተሃል ፤ ያለህ ይመስለሃል እንጂ የሞትክ ነህ !!!
    ገዱ አንዳርጋቸው ! አንተ የሚሊተሪ ልብስ ለብሰህ ጭምር በትግራይ ላይ ስትቀሰቅስና ስታዘምት አልነበረም ወይ ?

  • @Allamehara
    @Allamehara หลายเดือนก่อน +1

    አገዛዙየአሸባሪተግባሩንእንደቀጠለነውየፋሺስቱአብይአህመድየሚባልየማፈያቡድንነውአብይዝምይውደም።

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 หลายเดือนก่อน

    እንደ ሬድዋን ሁሴን ግን ክብሩን በውርደት የሚደመድም ሆዳም ካድሬ አለ።

  • @temusin8259
    @temusin8259 หลายเดือนก่อน

    የእነ ሬድዋን ጠረጴዛ ክላሽ፡ ዲሽቃ ፡ ብሬንና መሠል ከባድ መሳሪያዎች እና ኒውክሌሩ የኑሮ ምስቅቅል ነው፡፡

  • @Betelhaftay
    @Betelhaftay หลายเดือนก่อน +1

    የትግራይ የህልውና ኣደጋ በደማችን ቀልብሰነዋል ከኣቢዪ በላይ የህልውና ኣደጋችን የአማራ ልሂቃን ናቸው

    • @EThioLife-i4x
      @EThioLife-i4x หลายเดือนก่อน

      መች ትግራይ መከረዎ አለቀ ገና ሊጀምሩት ነገ ዛሬ እያሉ ነው ሁል ግዜ በስቀቀን ነው እየኖርን ያለን ትግራይ መች ሰላም ሆነች ውስጥ ውስጡ አሁንም ችግር አለ

  • @hailegedlu3725
    @hailegedlu3725 หลายเดือนก่อน

    ትግራይና እማራ አንድ መሆን አለባቸው የሚለው ትክክል ነው።
    አማራና ኢትዮፕያን አጠፍለሁ ብሎ ደብረሲና ድረስ የመጣውን ህወሓት መውጋትና ማውደም ግን ማንም ይቅርታ አይጠይቅም።
    ** ካንተና ከልደቱ በስተቀር።

  • @seyoumyohannes
    @seyoumyohannes หลายเดือนก่อน

    ምኝህም ፈልግ ገበሬ ፍት!!

  • @teddy2956
    @teddy2956 หลายเดือนก่อน

    ለፍርድ ከሚቀርቡት ዋነኞች አንዱ ሬድዋን ነው።

  • @aronKebede-r4i
    @aronKebede-r4i หลายเดือนก่อน +5

    Welcome ❤
    ይሄንን ኮመንት የምታነቡ ሃሳባቹ ይሙላላቹ🙏

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 หลายเดือนก่อน +2

    Ethio Forum ❤

  • @lewidaniel8484
    @lewidaniel8484 หลายเดือนก่อน

    ይቅር የማይባልለት ሓጥያተኛው ገዱ ለፍርድ እንጂ ለይቅርታ ኣንፈልገውም፡ ህዝቦች ያፋጀ የእልቂት ስርዓት ያዋለደ ወንጀለኛ ነው።

  • @HTHT-p5f
    @HTHT-p5f หลายเดือนก่อน +1

    ገዱ መጀመርያ በትግራይ ህዝብ ላይ ያደረክው ይቅርታ መጠየቅ ህዝብ ና ህዝብ እማ መቸ ተጣልተን እናውቃለን ተላላኪ ነበርን ብላቸ መሪዎች ሰትሆኑ ደግሞ ሌላ

  • @HamedJumha
    @HamedJumha หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤

    • @habeniyaa
      @habeniyaa หลายเดือนก่อน

      የጅል ዘፈን !

  • @KifleTesema-c1h
    @KifleTesema-c1h หลายเดือนก่อน +1

    እቶ ረድዋን የተናገሩትማ እሥር ቤት ነው ያሉት

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ መሆን ቅዱስነት ነው። ሆድአምላኩ ሬድውን

  • @Kedir-s3f
    @Kedir-s3f หลายเดือนก่อน +1

    የስልጤ ነገር የእርሱ ሆድ ከሞላ ሁሉ ጥጋብ ሁሉ ሰላም ይመስለዋል
    ለነገሩ በኢሓዴግ ዘመንም ተመሳሳይ መዝሙር ሲዘምሩ ነበር ግለሰቡ በጠገቡበት የሚደንሱ አገሰስ ናቼዉ

  • @danihoek7341
    @danihoek7341 หลายเดือนก่อน +3

    great 🎉great 🎉great ❤❤great 🎉🎉🎉

  • @aberedesalegn830
    @aberedesalegn830 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ በግፍ ለታሰሩ ንፁሐን

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse6372 หลายเดือนก่อน

    ሬደዋን ገዳዮችን አንተ እና አለቃህናችሁ

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l หลายเดือนก่อน +2

    በውሸት አገር አይገነባም።የመንግስት አካላት ከተሳሳተ መረጃ መቆጠብ ነበረባቸው።😢 ያዋርዳል።

  • @Weygize
    @Weygize หลายเดือนก่อน

    Source of an up-to-date & trusted information!!

  • @wesenyelshniguse8751
    @wesenyelshniguse8751 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ገዱ እራሱን መላክ አድርጎ መቅረብ እግዜር ሁሉን ይመለከታል የዘራዉን ያሳጭደዋል ፍርዱን እሱ ይስጥ

  • @SkRu-b9t
    @SkRu-b9t หลายเดือนก่อน +1

    Ogaden people’s movement must be organized & start stand against the headaches of Abiy Ahead regime support s must be avoided from Somali region

  • @NegaMiceal-n2r
    @NegaMiceal-n2r หลายเดือนก่อน +3

    የትግራይ ህዝብ ስትጨፈጭፍ ወገንህ ስላልሆነ ነው ያልገባህ የነበረው ኣቶ ገዱ ? ጆኖሳይደር ፋይዳ ባይኖረውም ስለፈፀምከው ኣስነዋሪ መፀፀት ይገባህ ነበር ለኣማራም ኣልጠቀምከውም ነገም ያው ገዱ ነህ ደግመህ ልትፈጠር ኣትችልም

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ድሮን ኒኩለር ሚጠቀም አማራው ወደ ደፊት እንጂ ።

  • @DendishoGudeta
    @DendishoGudeta หลายเดือนก่อน

    የፊልድ ማርሻሉን ንግግር የሰማ የጎረባት አገር አንድ ሰው " ኢትዮጵያውያን የምትባሉ ሌላው አፍረቃዊ ያላችሁ ንቀትና ራሳችሁን ስትኮፍሱ ወደር የላችሁም ። " የሚል የትዝብቴ አሰተያየት ነው ።
    በሶማልያ ለተሰማሩ ለሌሎች አገር ወታደሮች አስተዋፅዖ እውቅና መስጠት ዲፕሎማሲ ብቻ ሳይሆን እውነት ጭምር ነው ።

  • @KassawFentaye
    @KassawFentaye หลายเดือนก่อน

    አየ ሬዴዋን ...ለካ እንደዚህ ባዶ ጀሪካን ነህ መጀመሪያ ተማር

  • @HopeBlooms-o8o
    @HopeBlooms-o8o หลายเดือนก่อน

    Did the minister actually say “there is no reason to the jungles?” Because they are safer than the cities.

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi หลายเดือนก่อน

    ክህደት በጠረቤዛ ለመወያየት ያለው ፍላጎት ምን ያህል እንደሆነ ማገናዘብ የሚችል ዜጋ የለንም ስለምትሆኑ ይሆን ?

  • @yonastesfaye6007
    @yonastesfaye6007 หลายเดือนก่อน

    አይ ሬድዋን ?????🤔🤔🤔

  • @BermieAb
    @BermieAb หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉🎉🎉❤