አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ :: Dont forget to subscribe my channel ** make sure you CLICK THE BELL ICON 🔔 so you can get notification when my next video goes up sp you dont miss anything. አገልግሎታችንን በሚያስፈልገን እና በምትችሉት ነገር መደገፍ የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው አድራሻ ያገኙናል። TESFA TV +251968101630 TESFALEM MARKOS
አዳዲስ ዝማሬዎች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርስዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ብሩካን ናችሁ::እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን አብረውን ጌታን ያገልግሉ ::
Dont forget to subscribe my channel
** make sure you CLICK THE BELL ICON 🔔 so you can get notification when my next video goes up sp you dont miss anything.
አገልግሎታችንን በሚያስፈልገን እና በምትችሉት ነገር መደገፍ የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው አድራሻ ያገኙናል።
TESFA TV
+251968101630
TESFALEM MARKOS
Amen Tesfa Ante Liyu Sew Nek Geta Zemenikn Yibarikew 👉☝️😍😍😍❤️❤️☝️🙌🙏
😂😂😂😂😂😂😂😂
በስመአብ እንዴት ይሚገርም ተውልድ ነው እግዚአብሔር ለራሱ ያሳድጋቸው የጠላት አይን ይታወር ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ለጌታ ልይተህ የምታሳድግበት ጥበብ ይለቀቅልህ
እግዚአብሔር አምላክ በዚህ የዝማሬ ፀጋ አብዝቶ ይባርክህ።አባትና እናትህ/መላው ቤተሰብህ/ እንኳን ደስ አላችሁ።ለዚህ ስላበቃችሁት እናመሰግናችኋለን።በርታ!!!!
ምን አይኔት የምገርም ድምጽ ነው 🤔🥰እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ
... የልጆቹ አይኖች የአንተን የፍቅርና የአይዞህና አይዞሽ ፊት እያዩ ሲበረቱ ሳይ ውስጤ ሃሴትን ያደርጋል .... በርታ ወንድሜ የአጨዳው ግዜ ቢረዝምም በርታ " እግዜአብሄር መጥቶ ፅድቅን እሲያዝንብላችሁ.... ጥጋታችሁን (ፆሙን ያደረ መሬት) እረሱ" ይላልና ቃሉ ሆሴ. 10፥12
ብላቴናዎቹን ከአለም እየነጠቅክ በፍቅር ወደ ለመንግሥቱ እርሻ እያዘጋጀሃቸው ነው
እግዚአብሔር የብዙዎች አባት ያረግሃል
የእግዚአብሔር ምሳሌ ነህ ባንተ ውስጥ እና ፊት ያለው ፍቅር እና ስስት የሚያድጉት ጉልበት ይሆናቸዋል ከእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም አይታጡም
በርታ የኔ ወንድም እኘዚህን ከቤተክርስቲያን ፖለቲካ ያልተነካኩትን ደግፍልን
እንወድሃለን
የአንዳንድ ወንድሞችና እህቶች ኮመንት ራሱ ስብከት ነው ይገርማል በዚህ በበረዶ ሀገር ጉልበት የሆነኝ አዶናይ ክብሩ ተጠቅሎ ወደ ማደሪያው ይግባ::
ይህን ደስ የሚል ድምጽህን ለእግዚአብሔር ክብር ስለተጠቀምክ በእውነት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤❤❤
ተስፋ የአንተም ተስፋ ይላመልም☝❤❤
Ameeeen Ameeeen Tebarekiiiii Tebarekiiiii🙏🙏🙏❤❤❤
ስለልጁቹ እኔ አንተን ነዉ የምባርኩ ዘመንህ ይለምልም
ተባረክ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ብሠማው ብሠማው ይሄ ድምፅ የእውነት ያንተ ነው ሮዲዬዬዬዬ ተባረክልኝ
እግዚአብሔር መባረክን ፈጽሞ ይባርካችሁ። ልዩ ስጦታዎቻችን ስለሆናችሁ፣ ሁሌም ስለዚህ ሚዲያ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!
እግዚአብሔር እነኝህን የተባረኩ ታዳጊዎች የሰጠህ ቸሩ ጌታ ይባረክ አንተን ሳይ ልጄን ፓስተር ዳዊት መኮንን ያገኘሁ እየመሰለኝ በእናትነት ዐይን ነዉ የማይህ ረ ጅም እድሜ ይስጥልኝ።
አሜን አሜን አላቃጠለንም እግዚአብሔር ይመስገን ተተኪ ትውልዶች እያንቃቃህ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር በየዘመኑ ልጆች ስላሉት እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በተትረፈረፈ በረከት ተባረክ
ወንድሜ ተስፋ ትውልድ እየቀረስክ ስለሁነ ዘመንህ ይባረክ
የእግዚአብሔር ሰው ተስፋ ትጋትህን ከልብ አደንቃለሁ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ አገልግሎትህ ይባረክ ታዳጊ ሮዳስ የጌታ ፀጋ እቅፍ ድግፍ አርጎ በቤቱ ያለምልምህ ውድድ ነው የምናደርግህ እደግልን የኔ ማር 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም ድምፅ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ አቦ
ይህ ልጅ መዝሙሩን ሳዳምጥ በመመሰጥ ይወስደኝና ከጌታ ጋ ያጣብቀኛል ተባረክ ተባረክ
ተመስገን የኔ ጌታ እረ ይህን ኢየሱስ ምን ብዬ ልግለፀው የኔ ጌታ ተመስገን. በጥበብ በሞገስ እድግ በል ተስፍሽ የተባርክህ እውነት ስላንተ ጌታ ይባርክ።
አባዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ታባረክ በብዙ ፀጋ 🎚️🎚️📖📖🙇♀️🙇♀️
Denq liji tebareki tesfesh antem tebareki
አሜን እ/ር ይመሰገን አባቴ እንደነዚ ዓይነት አመሰጋኝ ልጆች ሰላሰናልን ጌታሆይ ተመሰገን ሃመሰጋኝ ልጆች በዚህ ዘመን ሰላለህ ወንድሜ ተሰፉ ፀጋው ይጨምርልህ ፍሬህ ለምድር በረከት ይሁን ተባረኩልኝ የአባቴ ልጆች
እናንተ የእግዚያብሔር ቡቃያዎች ስለእናተ የቅሬታዎች አምላክና ንጉሱን ከማክበር ውጪ ሌላ የምለዉ ነገር የለኝም ።ተስፋዬ ያንተ ብድራት ደሞ ከጌታ ዘንድ ነው።
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ጸጋዉ እለት እለት ይጨመርላቹ
አሜን አሜን አሜን ይገርማል እግዚአብሔር ስራ ክብር ምዝጋና ለሱ ይሁን ተባረክ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይብርክ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏😥😥😥🙌🙌🙌
በእንዲህ አይነት ፀጋና ድምፅ የባረከህ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባረክ:: አሜን ለክብሩ ዘምርለት:: ወንድሜ ተስፋ
ሰፊ አገልግሎት ነው ጌታ የከፈተልህ:: ትውልድን የሚያስነሳ አገልግሎት🙏🏾
እግዙአብሔርን ስለነዚህ ቤተሰቦቻቸው አመሰግነዋለሁ 'ልጅህን በሚሄዱበት ምራው እንደሚል እየመራቸው ስላሉ ጌታ ይባርክ
Waaqayyo sii haa ebbisuuu obboleesa Tesfa ❤itti ansuun ijolee lafaa dhufaa akkanati qabuu kee bayee nati toleraa ijolee bayee jabataa guudatuu ebbifamii🙏🥰
ተስፍዬ ለነገ እግዚአብሔርን የሚወዱና የሚፈሩ ትውልድን ስለምታዘጋጅ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ
በጣም ምርጥ ነው እኔም እንድመጣ ነው የገፋፋኸኝ ተስፋ አንተም ተባረክ🥰
አሜን አሜን አሜን አሜን💔💔😭😭 አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ጸጋ ሁን የብዘልክ
ጌታ ይህበሪከችሁ ተበሪኩ
አሜንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ተባረክ በብዙ ክብር ተገለጥ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ
ተስፍሽ በብዙ ተባረክ
እረ ጌታ አብዝቶ ይርባርካችሁ!!! እነዚህን ውብ ዘማሪዎችን ከየት እንደምታገኛቸው ይገርማል!!!! ኡፍፍፍ ሲያረኩ!!
Wow..ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! ጌታ ጨምሮ ይባርክህ!!
አሜንንንን ጌታ በፀጋ በሞገስ በጥበብ ከዚህም በለይ በሆነው ሁሉ ለራሱ ክብር የሰደግህ ድምፅህ ዋውው ስወድህህ!❤❤
Yena Astewayi Tebarekiligni 😍😘☝️🙏
Tesfa Antem Bebizu Tebarekilin 😍😘☝️🙏
Wowww Geta Eyesus yibaraki tabaraki bilatena zamaniki yibaraki ❤❤❤❤❤
no words! God bless your service and all who join this program especially child and youths!
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ውውውውው ታበረክ ❤️❤️❤️❤️❤️
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ በዚ ቻናል የምትቀርቡ ብላቴኖች የጌታ አላማ በእናተ ላይ ነው በደሙ ይሸፈናችሁ አሜን ተባረክ ወድማችን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
Oh my God this is so amazing. It's ia very very difficult mezmur to sing but he did a very good job. Rodaa good job!!! God bless you!
Rodiyeeee May God bless you.🙏🙏🙏🙏🙏❤💖💝
የኔቆጆ ተባረክ በቤቱ አትታጣ ጌታዘመንክ ይባረክ
Yene Xafaci Geta bebizu Sega yasadigi Qine yicamrlihi ❤❤❤Tesfa Anitanmi Geta yibarki 🥰🥰🥰🥰🥰
Geta yebarekih tenish lij Geta Be Ekifu Yasadegih. Tesfu Tebarek
ጠላት ስማ እፈር እፈር ሰይጣን ስማ እፈር እፈር ከፊቱ አልጣለንም እግዛብሔር እስይ ሀሌሉያ ባቢ ዘመንህ በፊቱ እደተቀኝ ይለምለም ወድማችን ተስፋ GBU
Yene tafach Egz bebetu yasadgh! Tesfuye zemenh yibarek! Amazing worship song!!!
Egz abzto yibarekachu!!!
tebarek yebzaleh, Egziabher be segam be Menfesawi heyewet be mulat be fikru yasadegeh 🙏🙏🙏🙏
ምን አይኔት የምገርም ድምጽ ነው ❤❤
Amen Ewenet New Tebarekulin Bebizu Tesfa👉☝️😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️☝️🙌🙏
Edegelen wow more than perfect voice. I vote you.
Tesfaya ante yetewlde abate bereke bele enwedehalene
እግዚአብሔር ይባርክክ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰ድምፅ 👌❤️❤️❤️❤️
ተስፍሽዬ እነዚህን ፍሬዎች ስላሳየኧን ተባረክልኝ ያብዛልህ።
Uuffffffffffffffffee uuffffffffffffffffee Esayyyyyyy ጌታ ይመስገን ተባረክ የአባቴ ጀግና ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ ፀጋ ያብዛልህ ተባረክ በብዙ 🍇🍇🍇😘😘🔥🔥🔥🔥🔥ፍፃመሄን ጌታ እግዚአብሔር ያሳምረው 🔥
Amen amen egeziabeher bedemu shefeno yasadegeh
What a beautiful voice.
የሚገርም ድምፅ ደስሲል ተባረክ
ጌታ ዘመንህ ይባርክ
እግዚአብሔር እጆችህን ይዞ በቤቱ ያሳድግህ ፍጻሜህን በቤቱ ይሁን 😍😍😍
ደሞ ድምጽህ ያምራል 👍👍👍
Yene wed tebarekelegn zemare yebzaleh🌹❤️Tesfa Egziabher yebarkeh 🌹❤️
Amen Amen Amen Halleluja kbr leegzeabher yhun amennnnnn GBU more and more
Wow wow wow wow! Praise the Lord!
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!
Amennnnn Amennnnn Gita Eyesusi yibareki
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebarek Edegi😘💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
ድንቁ የእግዚአብሄር እጅ በአንተም በልጆቹም ላይ ይታያል! ስለዚህ ነገ ነዶህን ትሰበስባለህና በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው ወንድሜ!
Geta yadadigih!! Tebarek
አሚን አሚን አሚን አሚንንንንንንንን ብሩካን ናችው
Tesfa Ante Legna🎁Nek☝️🙏
እግዚያብሄር ይባርክህ!!!
ሁሌም ነው በደስታ ማለቅሰው አባዬ ተባረክልን ተስፋ በርታልን ተባረክልን❤🙏
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ ታባረክ 📖📖❤❤
Tebareke
Rodiye tebarek ur so blessed and everyone is blessed out there by this gospel song keep growing in z presence of God
የማይጠገብ አምልኮ አሜን አሜን
Amen amen taberki 😘😘😘💕
አሜን አሜን አሜን እሰይይ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ
Wow tebarekelgne ❤🌹❤
አሜን እግዚአብሔር ሸሽጎ ያሳድግህ የኔ ውድ ተባረክ
Are rodi yelal gobez ketlebet eshi my friend
Amen amen tabarki 🥰🥰🥰😔✝️🙏
እግዚያብሄር ይባርካችሁ!!
አንድ ቀን መጥቼ እንደምዘምር እርግጠኛ ነኝ
አሜን ተባረክ ❤❤
ሮዲ ተባረክልኝ
እግዚአብሔር ያሳድግህ። ተባረክ
አሜን አምላክ ይባርክህ
Amazing diatonic voice ተባረክ
It’s Amazing God bless you
አሜን አሜን ከዘመኑ ክፋት በደሙ ይጠብቅክ ጌታ አሜን አሜን ተስፍሽ በንቴ ብዙ ፍሬ እያየነው በርታ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ።
Attractive and sweat Mezmuer . Blessed Baby, We Thank You greatly Tesfa for Your Preparation
Fetare yibarike wondime tebareku
አንተ ብሩክ ብላቴና አንተን ላሣደጉ ቤተሰቦች ክብር አለኝ ዜጋ አያፈሩ ስለሆነ አይወሠድብህ የኔ ልጅ::
amen amen . be blessed
Enema endeze demsu yemyamre lge akalewe
Ebbifamii 🙏🙏🙏
God bless you 🙏🙏🙏
Tesfa kante balbeltim gitim tsifew zimare abrew endijemirew aberetatachew
wow wow wow what is nice voice
God bless you
Amen 🙏 thank you 🙏
Tesfa. I would. Like to appreciate you a lot. thanks u did good job keep it up we can support you . Bless u more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚❤️🇺🇸
Thank you too