ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
woyen የልጁ ትህትና ለፈጣሪው ያቀርበው ምስጋና,አነጋገሩ ምነኛ መታደል ነውሁለታችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ❤🙏
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
እውነት ነው ግን አንድ ነገር ማስተዋል አለብን ትህትናው ለፈጣሪ ያለው ክብር ከወንድሙ ከጋደኛው ከዲያቆን ሔኖክ የወረሰው የተማረው ነው በእውነት እንካን ደስ አለህ
th-cam.com/users/shortschgiuoUmDgs
እውነት ነው ሀገርየ
በጣም ደስ ይላል
በነገራችን ላይ ፈረሃ እግዚአብሔር ያለው ልጅ ሁሌም ከፊቱ ድል አለ የኔ ጌታ ተባራክልኛ ስለ ሁሉም ነገር
እባካችሁ የዮናስን የምታቁት ስጡኝ
የእብኤስ ስልክ የተባለሁ አይሰራም ብዙግዜ ሞክር ነቤር ተባቤሩኝ እኔንም የጠፋችብኝ እህት አለችኝ
የልጁ ለፈጣሪው ያለው ምስጋና🙏 ያስቀናል በዛላይ ትህትና ግርማ ሞገሱ ለፈጣሪው ያለው ትልቅ ቦታ ደስ ያሰኛል። ተዋህዶ ሆኖ ትህትና ግርማ ሞገስ የሌለው ፍቅር የሌለው በእውነቱ የለም ቀሪው ዘመንህን ዮኒዬ ከመላው ቤተሰብክ ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልህ🙏🙏🙏 የኛ ጨዋው የተዋህዶ ልጅ ❤❤❤
እማ ደምሪኝ ተባበሪኝ ውዴ
በጣም! ድንቅ ልጅ ነው
@@firatube9847 እሺ
👍👍👍👍👍
በጣም እግዚአብሔር ይጠብቀው
የ ጋዜጠኛው ዮኔ የዋህነት እና በሰው ደስታ መደሰት ስሜቱ አይኑ ላይ ይታያል። ተባረክ ወንድሜ
በጣመ ሁሌ ሳየዉ ከልቡ ነዉ የሚያለቅሰዉ
በጣም።ሲያለቀሱ።ያለቀሳል።ሲደሰቱይደሰታል
ዮኒ ስወድህ እኮ ከሚያዝነው ጋር ስታለቅስ በደስታቸው ስትደሰት አቦ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍ፀጊ ላንችም😍😍😍
ባለትዳር ነው አይደል?
@@biruksherif1838 አወ ክክክክ
@@sarasa1576 ለምን ፈለከው በይ
¹
የኢትዮጵያ ወንዶች እንደሱ ትሁት ለመሆን እግዚአብሔር ይርዳችሁ 💚💛❤️ የእግዚአብሔር ልጆች ብንሆን እንዴት ትልቅ ፀጋ ነው
kkkkkkkkkk
ክክክክ ፈጣሪልጅአለሁ እዴ መልስ
😂😂😂😂😂😂
ታድለህ ትህትናህ ለፈጣሪህ ለናቱ ያለህን ክብር የገለፅክበት መንገድ ያስቀናል እንኳን ደስ አለህ
እካን.ድሰ.አልህ
የድንግል ማርያም ሰም ሲጠራ እኔዴት ልብ ደሰ ይለዋል በማርያም ❤❤❤❤❤❤እሷን ጠርቶ ያፈረ የለም እንኳን ሰላም ጤና ተገናኛችሁ❤❤❤❤❤በጣም ደሰ ይላል
እምብረሃን ያንቺ ክብር ሲገለፅ ደሰ ይለኛል ከነ ልጅሽ ክብር ይግባሽ ደሞ ልጅሽ አንቺን ያመሰገንበት መንገድ ደሰ ሲል ⛪ቤተክርስቲያንን ማደግ ለዚህ ይጠቅማል ።ወንድሜ ዮናስ ትሁት እንኳን ደሰ አለ ዘርህ ብዘት ይበል ። ebs ቃልም የለኝ ሁሌ እንደምላቹ ዘመናችሁ ሁሉ ደሰ ይበላችሁ 🥰🥰🥰🥰
እኒም ወዲ እናታችን ይአንዱይ እናት🙏🙏🙏🙏🙏😢😢
የልጁ ትህትና ለፈጣሪው ያለው ፍቅርና የእግዚአብሔርንና የእመብርሀንን ስም ጠርቶ ሲያመሰግን በጣም ነው ደስ ያለኝ ደስስ የሚል ቤተሰብ ዮኒዬ እንኳን ደስስስስስስ ያለህ እንኳን ደስስስስስ ያላችሁ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ።
ልጅቱ የተዋህዶልጅ ስርአት እዳለን ምስክር ሆኖል ተባረክ
አንድ አንድማ ጥሩ አለባችሁ ሁላችሁም እንደነ ዘመድኩን በቀለ ብትሆኑማ አብረንም አንኖርም ነበር ብዙ መልካም ኦርቶዶክሶች አሉ
@@ጨረቃዋ4212 ዘመዴ እኮ መልካም ነዉ መጥፎ ሰዉ ግን የራሱን ይመስለዋል
እነዘመድኩንን እማ በሀይማኖት ተመርተዉ መቼ ይጓዛሉ ስሜቱን ነዉ የሚከተለዉ
ወይኔ ትህትና እምነት ፅናት ለፈጣሪው ያለው ክብር የሚገርም የተባረከ ልጅ. እመብርሀን ትጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ
ወይኔ ትህትና የእምነት ጽናት ለፈጣሪው ያለው ክብር ምስጋና ታድለህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ🙏🙌🙏
እግዚአብሔር የምፈራ በእግዚአብሔር ይከበራል ይመስገን
ኤርትራዊት ነይ ዮኒ ስወድህ እኮ ከሚያዝነው ጋር ስታልቅስ በደስታቸው ስትደሰት ኣቦ እረጅም እድሜና ጤና እግዚኣብሄር ይስጣህ ጸጊ ላንችም ❤❤❤❤
errr yeninm ke ertria wendmocbin agenagugn
Yoni and tsegi live you so much.i want ebs number
ያሳደገዉ አጎቱ በጣም አደንቀዋለሁ በጣም ስነስርአት ያለዉ ልጅ አድርገህ ስላሳደግህ ተባረክ አባት ማለት ዋጋ ከፍሎ ያሳደገ ነዉ አባቱንም ስላገኘን ክብሩን ጌታ ይዉሰድ
ለዮናስ አጎት ትልቅ ክብር አለኝ :: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ:: ሁላችሁም እንኩአን ደስ አላችሁ እንደለማዴ እስኪ ላልቅስ 😭😭
በእውነት በስነ ምግባር ያሳደገህ አጎትህ ክብር ይገባዋል ። እሱ ከአባትም ከእናትም በላይ ነው ። እንኮን ደስ አለህ ወንድሜ ዮኒዬ እና ጸዲ እናንተ ከቃላት በላይ ናችሁ ክብርና ፍቅር ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን ።
እንኳን ደስ አለህ ዮኒዬ ላሰደጉህ ቤተሰብ ትልቅ ክብርና ምስጋና አለኝ እንዲ ነው ካሳደጉ አይቀር ቀሪ ዘመናቹ ያጣፍጥላቹ አባት ኩራት ነው እንኳን ተገናኛቹ
የኔ አባት ያከበርከዉ ክርስቶስ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ፅሎትህ ተሰምቷል እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ
እልልልልልልልልልልልልእንኳንደሰ አለህ
ዮኒ መልካም ሰው ነህ መሰለኝብዙ ሰው ይወድሀልየሰው መውደድ የሰጠህ አምላክ በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ይባረክ
ለልጆች ክብር ይገባል ወላጆቻቸዉን እየፈለጉ ነዉ ወላጅ ነበር መፈለግ ያለበት🌺
ጊደታቸው፣ነው፣እህት
ያውም የድሮ ወላጆች ጨካኝም ይመስላሉ ከአሁን ወላጅ ሲወዳደር ።
Betam enji
ፈልገዋል እኮ ዘመዴ
የተባረከ ልጅ ነው።ለእግዚአብሔር ያለው ክብር ድንቅ ነው። የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት።🙏
አቤት እምነት ያለምንም ስስት ፈጣሪውን የሚያመሰግን ፈጣሪውን የሚያስቀድም ፍቅር እድሜ ይስጣችሁ እንኳን ዱስስስ አላችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ
ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ❤ ተጀምሮ እስኪያልቅ እግዚአብሔር የተጠራበት❤❤❤❤
አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ይኸ ሁሉ ቤተሰብ ማሻ አላህ የኔን ቤተሰብ ያገኘሁ ያህል ነው የተሰማኝ ደስታ
ኣባባ ጥላሁን የእወነትም ጥላ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ደስ የሚል በስነምግባር ያደገ የልጆትን ደስታ ላሰዮት ኣምላክ ምስጋና ይግባው
እኔ እኮ ይሄን ፕሮግራም ከጀመራችሁ ወድህ ቅዳሜን ከሰአት በጉጉት ነው የምጠብቀው በርቱ በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት
Faxari hunkan radah
እኔም
እኔ እራሱ በጣም ነው በጉጉት የምጠብቃቸው እና አዲስ ምእራፍ
yኒጸጌ፤
እሄና አድስ ምእራፍ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
eb esochi እድሜ ይሰጠችሁ ይሄ ፕሮግረም በምንም ተአምረ መቆረጥ ዬለበትም ቀጥሉበት እንዴት የሰደስተል ኡፊፊፊ ሁለችሁም እንኳን ደሰ አለችሁ
የኔ ወንድም የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው አንተም ፈጣሪህን በመጀመሪያ ማመስገንህ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ በስነምግባር በሐይማኖት አንፃ ላሳደገችህ ለወላጅ እናትህ ምስጋናዬ አድርስልኝ። ፍትህ በማንነቱ በወለጋ ለተጨፈጨፈው ለሚስኪኑ አማራ ።
ልጅው የፈጣሪያችን የእግዚአብሔርን ስም እመቤታችንን ስሟን ሲጠራ እንዲህም ስማእታትን አንደበቱ ደስ ሲል አቤት መታደል
ዬናስ እንኳን ደስ አልህ! አመስጋኝ መሆን ትልቅ ጸጋ ነው። ጸጋውን አሁንም ያብዛልህ። በእድሜ በጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይጠብቅህ ።
Y
መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!!!ያሳደገህ አጎትየው ፈጣሪ ይስጣቸው።ልጁን የገለፁበት መንገድ ራሱ በጣም ደስ ይላል።
wow betami yamiral Fetari yimesgen idmena Tena yistachuo
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amnnnnnn
እልልልልልልልልልልል እንኳ ደስስስስ አለክ ወንድሜ ደስታችሁን ያሳምርላችሁ መደሃኒአለም የድንግል ማሪያም ልጅ ይመስገን ዮኒና ፀዲ ክበሩልን ስራቹ የነፍስ ይሁንላችሁ
እማ ደምሪኝ ተባበሪኝ ሰዉ የለኝም
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ. ወገኖች አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
ልጅ ና አባት እንዲሁም መላ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ የልጁ ትህትና እንዴት ደስ ይላል የእምነትክን ጽናት ያሳያል አንደበትህ ቅዱስ ነው እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛልህ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅልህ ልጆችህን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ🤲
ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች❤️❤️❤️th-cam.com/video/xcBFGtg6JOI/w-d-xo.html
ዮናስ አባትህን ስላገኘህ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን !አጎትህን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልህ !!!
የልጁ ትህትና ደስ ይላል እግዚአብሔር ረድቶት አድጏል ጨዋ ልጅ ነው እድሜ ዘመንህ ይባረክ ልጆችህ ይደጉልህ እግዚአብሔርን አምኖ ያፈረ የለም ተባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ምርጥ ቤተሰብ አቤት እምነት ያለምንም ስስት ፈጣሪውን የሚያመሰግን ፈጣሪውን የሚያስቀድም ፍቅር እድሜ ይስጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤስ ምርጥ ፕሮግራም ሰው ሲደሰት ደስታችው ሲያለቅስ አብራችው አልቅሳችው ምንኛ መታደል ነው፡፡
አቤት ለአምላክህ ያለህ ምስጋና እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ደስታህን ያብዛልህ ወንድምአለም🙏
ተመሰገን በጠም ደሰ ይላል
ልጁ በጣም ነው ስርዓቱ በጣም ፈጦጣሪውን መውደዱን ሳላደንቅ አላልፍም እንዲህ ነው ክርስትና በተግባር ሲኖሩት እንኳን ደስስስስስ አለህ
ውይ እንኳንም ደስ አለህ ክብር ምስጋና ይገበዋለ የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መድሀኒ አለም
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲት ደሰ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ ይዞ ያፋር የለም ዮኒ ቅን ልብ ቅን ልጅ ቅን አባት እንኳን ደሰ አላችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን #@ebs ክብር ይስጥልን ዮኒዬ እና ጥጊዬ ❤️🙏
እንዳንተ አይነት የተባረክ ልጅ ማግኘት መባርክ ነው።አባትሕ በሕይወት መገኘታቸው ግሩም ነው ።ተመስገን አምላኬ።
በፈጣሪ ትህትና እምነት ክብር እርጋታ አቤት መታደል🥰 ከዮኒ ለእምነቱ ካለው ክብር የአክስቱ እማሆዬን ሳይ የእህቱ የእህቱ ልጆች ማዕተባቸውን ሳይ ወይ ጉድ አሰኘኝ ተመስገን መታደል ነው እንዲህ ፈጣሪን ማመስገን ደስ የሚል ፋሚል🥰🥰🥰🥰
ውይይይይ እርግት ያለ ጨዋ ።።። የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ባለፈው ሳምንትም ቀንቼበት ነበር። እንኳን ደስ አላችሁ።
ልጅ እግዚአብሔርን በብዙ አመሰገነ! እግዚአብሔርም አባቱን ስጠው! እንዴት ደስ ይላል የልጅ ትህትና እግዚአብሔር ማከሪ ይሉሀል ይሄ ነው!! ሁሉን ያደርገ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ!!
የናተን ደስታ የመለሰ አምላክ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን አሜን በርቱልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን!!!ምኞትሽን ይስማ!!!
የሠይጣን የኢሉሚናቲ ባንዲራ ሰቅለሽ እንዴት አድርጎ ነው ፈጣሪ ሰላምሽን የሚመልስልሽ ወይስ እያላጋጥሽ ነው አንቺ ዶማ ደደብ አህያ ?
@@MikeAsmare3308 ማለት አልገባኝም የምን ሴጣን ነው
@@zabibaahmad6193 ባንዲራው ላይ በወያኔ ትግሬ የተለጠፈው የ666 ኮከብ አርማ አይታይሽም ወይስ አውቀሽ ነው ? ለማንኛውም እሄን የሠይጣናዚም ምልክት ያለበትን ባንዲራ ይዛቹሁ የምታጨበጭቡ ደንቆሮዎች በሙሉ በዚህ በሚቀጥሉት 2 ወራት ውስጥ ከዚህ የስውር የዲያቢሎስ መንግስትጋ አብራቹሁ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አብራቹሁ ከምድር ላይ በቅርቡ ትጠረጋላቹሁ አትጠራጠሩ አሟሟታቹሁም በጣም የከፋ ነው መልካም የሲኦል መንገድ ይሁንላቹሁ
@@MikeAsmare3308 ትክክለኛው ባንዲራ የቱ ነው
እዉነትም ልዩ ቀን ልጁ በፈጣሪው ላይ ያለዉ እምነት ገራሚ ነው እንኳን ደስስስስስ አላችሁ
አጎቱ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ... ለዚህ አብቅተውታል ... እንደ ስማቸው ቀሪ እድሜያቸውን እግዚአብሔር ጥላ ይሁናቸው ::
❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ የብዙ አመት እንቆቅልሽ የሆነው ነገር ተፈታ ዮኒና ፅጊ በጣም ነው የምወዳችሁ ሰው አክባሪ ሩህሩህ ናችሁና ዘመናችሁ ሁሉ በጤና በፍቅር በእንጀራችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንላችሁ ❤️❤️❤️💐
ታድለህ ወንድሜ አባቴን ናፈቀኝ አባቴ ነብስህን በአፀደ ገነት ትኑርልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ
ዝመደእያል።እደለለ።አላሀምዱሊላ
ደሰትላላችሁ
ውይ የልጁ ትህትና ለአምላኩ ያለው ክብር እመብርሐን ትጠብቃችሁ እንኳን ደስ አለ
አባቱን ያገኘው ልጅ እርጋታው ደስ ይላል እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
በእውነት ሁለታችሁም ዮኒዮች ተባረኩ!!እውነትም የፈጣሪን ሰራ እየሰራችሁ ነው ።ዮኒ ከነባለቤትህ ሰታምሩ ለእግዚያብሄር ያለህ አክብሮት ያሰቀናል ብቻ የተባረካችሁ ቤተሰቦች
ዋውው። እጅግ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናቸው እንኳን ደስ አለህ ዮናስ በስላሴ ስም አማትበህ አባትህ ስታቅፈው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን።
ሰሞኑን ሀገራችን ላይ በተፈጠረው የወገኖቻችን እልቂት በጣም ባዝንም ዛሬ ደግሞ በናንተ ደስታ ደስስ ብሎኝ ልደር እንኳን ደስስ ያላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ❤ የዎኒና ፀጊ የኔ የዋሆች ቅንነታችሁን ፈጣሪ አይቀንስባችሁ
የኔ ባለ ማህተብ አቤት መመርጥ ማርያምን ደስ አለኝ 😘😘 ክብሩን መዳኒአለም ይዉሰድ
በጣም ባይተዋወቁም ቤተሰቡ ከልጁ ጀምሮ ለእግዚአብሔር ክብር እና ምስጋና የሚሰጥ ምርጥ የተዋህዶ ቤተሰቦች።እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
ወልዳችሁ የካዳችሁ አባቶች እስቲ ተመልከቱ ልጅ አባቱን ስያገኝ ደስ ይለዋል እና ብቅ ብቅ በሉ እና ተፈላለጉ
በጣም በተለይ ወጣትወዶች ሶሻልሚዲያ የማያቃቸዉ ስትይኖራሉ
እይወላየኔብሥል❤❤❤
በትክክል ❤
ደስ ይላል በጣም ያመንከው ደግመህ ደጋግመህ የምታመሰግነው እግዚአብሔር እንኳንም ጸሎትህን ሰማህ እንኳንም ከአባትህ አገናኘህ ።
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገንእንኳን ደስ አላችሁ ትኡት ልጅ ነህ እንኳን አባትህን አገኘህ ደስ ይላል 💕💕💕💕💕💕
እውነትም ልዩ ቀን እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ ሰላም ሰፍኖ ሀገራችን ህዝባችን አልሀምዱሊላህ ያሁሉ አለፈ የምልበት ይሁንል ፍትህ ለንፁሀን ዜጎቻችን ምንም በማያውቁትነገር ለሚታረዱት ለሚረሸኑት በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ
ፈጣሪ ካሳችሁን ይክፈላቹ እንዲህ ኣይነት በጎ ስራ የሚሰሩ ሰዎች ከ1000 ኣንድ ነውና በርቱ ምርጦች
አቤት መታደል እምነት ከዚህም በላይ ይጨምርልክ ደስ የሚል ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ
ጋሼ ጥላሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ ምርጥ አጎት 💞🥰
አቤት የልጁ እርጋታ ማስተዋሉ አቦ ተባረክ አምላክ የልቡናህን ይሙላልህ❤❤❤❤🙏
በእውነት ጥሩ ቤተሰብ እንዳሳደገህ በአነጋገርህ ያስታውቃል አሳዳጊዎችህ መመስገን አለባቸው አንፀው ስላሳደጉህ።
የልጁ ስርአት ምን መታደል ነው አቤት እርጋታ አቤት ትህትና የሴቷ ልጁ ስርአቷ የሚስቱ በስማም ተባረኩ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
ዮን ግን ያሴት ሆድ እኮ ነው የላው ምርጥ ሰው አለህ እድሜህ ያርዝምልን በጠም ነው የምወደው አበቴ ዮንዬ እድሜ ይስጥህ❤💐
ኢቤኤሶች በጣም እናመሰግናለን ከተከፋጋ ተከፍታቹ አልቅሳቹ ከተደሰተውጋ ተደስታቹ እድሜያቹ ይርዘም ለተቸገረ የምደርሱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
የኔ ጌታ አንተን የመሰለ ልጅ ስላገኙ እግዚአብሔር ማመስገን አለባቸው መልከ ቀና ዉስጡ መልካም አማኝ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠው ልጅ እንኩአን ደስ አለህ
እንኳን ደስ እላችሁ ዮናስ ትህትናህ ደስ ስል ለፈጣሬ ያለህ ክብር ቆንጅዬ እህትም እገኘህ
እግዚአብሔር ትህትናን ከምስጋና ጋር ተባረክ ጎደለኝ ያልከውን ስለሞላልህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይስፋ
ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Fitiye,,,le kemise wegenochachin
@@mekoneniticha2227 isun iko ayinagerum ineze nakezoch
@@mashaallhsss3479 ደንቆሮ ሁላ ወለጋም እኮ የተጨፈጨፉት አብዛሀኞቹ ከኬሚሴ በረሀብ ምክንያት ወለጋ የሄዱት ናቸው።
እር ፍትህ ለአማራ ህዝቦች
እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ፀዲ ፍልልቅ በጣም ደስ ይላል አለባበስሽ በዚው ቀጥይበት ስርአት ያለው አለባበስ ነው
ውይ የ 70ዎቹ ወላጆች ትገርማላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
Lemn wude
Ewntishinw bizuwochu ensu nachew abat mefeleg sigebaw lijoch
@@tgabyoutb6269 torinatu iko new ideze yebatetenacho
🙏 🙏🙏🙏
አባትዬው አጭቤ ነገር ነው የተማረ ነው በሬዲዬም መፈለግ ይችል ነበር ለልጆቹ እንኳን አልተናገረም ልጅ ግን የተባረከ ነው
እሰይ ተመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን በጣም ደስ ይላል በእውነት የሰው ደስታ እንደማየት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ወንድም
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የእህት ልጅ የራስ ልጅ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ልጁ ግን ለፈጣሪ ያለው ክብር ደስ ይላል ጠክር አመስጋኝ ያድርግህ ደስ ይላል እንኳንም አባትህን አገኘህ 🙏🙏🙏💖💗
እንኳን ደስ አላችሁ ። ሁላችሁም ። እጅግ በጣም ደስ ይላል ። እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን የሰላም የፍቅር ሀገርነቷን ይመልስልን።
እንዴት ያለ በእምነቱ የፅና ጨዋ ልጅ ነው። አባት ያሳደገውም እንደዚህ አይሆንም በእውነት ደስ ይላል። እንኳን ደስ አላችሁ🙏
ወይኔ ደስ ሲል ለፈጠረህ አምላክ ለመቤቴ ድግል ማርያም ምስጋናህ ደስ ሲል እኳንም ደስአለህ አባትህን ባጨር ግዜ አገኘህ ከነመላው ቤተሰብህጋ ቀሪህ ዘመንህን ይባረክ ወድሜ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
እሰይ የኔ ፍልቅልቆች የወኒና ፅግየ የእውነት በጣም ነው ምወዳቹ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናውን ያድላችሁ በእውነት ሽ አመት ኑሩ ኡፍፍ በእውነት ስራችሁ ግሩም የግሩም ግሩም ድንቅ ነው ኑሩልን ካለቀሰው አልቅሳችሁ ከተደሰተው ተደስታችሁ እውነት የሰው ምንነቱን በተግባር ያየሁት ከናንተ ነው በርቱ በእውነት
*_ግሩም ነው የእምነትህ ፅናት እንኳን ደስ አለህ እንኳን ደስ አለዎት አባታችን የኔ ወንድም ባለማተቡ በቤቱ ያፅናህ ያንተን የእምነት ፅናት በጣም አደቃለሁ ኑርልን እንወዳችሁለን_*
ልቤስ ድንቅ ስራ የልጁን ትህትና በጣም የሚመሰገን ነውና አግዛኣብሂር ዕድመና ጠና ይስጣችሁ
እጅግ አምላክ የባረከው ልጅነው እና እንኩዋን አምላክ ለዚህ አበቃው EBS thank you for what you guys have been doing
እግዚአብሔር ትልቅ ነው እንኳን ደስ ይስላችሁ ወገኖቼ‼ ልጃቸው ዮናስ ትሁት በእግዚአብሔር ቃል የታነፀ ስነስርአት ያለው ልጅ መሆኑ ያስታውቃል ስላንተ ደስ ብሎናል‼😍EBS is amazing ‼
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
ፈጣሪህን የምታመሰግንበት ልክ በጣም ነዉ የሚያስቀናዉ ወንድሜ 🙏🙏🙏 እንኳን ደስ አለህ!
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ እንኳን ደስ አለህ የእኔ ባለ ማዕተብ ሰዉ አካባሪ ነህ እግዚአብሔር ከመላ ቤተሰብህ ይጠብቅህ
ወንድሜ እንኳን በህይወት ኖረው ለመገናኝት አበቃ እድለኛ ነህ ዩሂ እኔ ስላንተ ሳስብ በጣም ይገርመኛል አንተ የምር ሰው ነህ የሰው ሀዘን እንደራስህ ይሰማሀል ሲደሰት እንደዛው ተባረክ እውነት ከሁሉ በላይ ደግሞ ሰው አከባበርሀህ በእውነት አንተን የተሸከመ መሀፀን የተባረከ ይሁን እንደገና አንተን በእንደዚ አይነት ስብና ያሳደጉህ አባት አቶ ከበደ በእውነት እድሜና ጤና ይስጣቸው
ምነው አባቴ በህይወት ኑሮ እንደዝህ ባገኘሁት ብየ ተመኘሁ። እንኳን ደስ አለህ ወንድም
አይ እህቴ የሁላችንም ፍላጎት ነው ግን ቀዳቀድርአለ
💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭እደኔ እድለቢስ አለ እኔም በስደት ነው ያጣሁት ግን ልሮኝ ለወግ ማዕረግ አድርሦኝ ልጀንም አይቶ ነው የሞተው
ሄኖክ ሀይሌ መምህራቼን ቅን ሰው መልካም የእግዚአብሄር ሰው መልካም አገልጋይ መልካም ጋብቻ የአብረሀም የሣራ ጋብቻ ያድርግለት ኤብሲ ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሄር በመልካም ሰዎች አድሮ ስራው ይሠራልደሞ ደስስስ የሚል መንፈሳዊ ሰው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እንደዚህ በእምነቱ የፀናሰው ሲገኝ እንደት ደስ ይላን እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልቻሁ
አሜን አሜን አሜን እናታችንእማሆይ ዕድሜዎት ያርዝመው በረከትዎ ይድረሠን
በጣም ደስ ይላል አስያን የሚፈልጉትም እናት ልጃቸዉን አግኝተዉ የምናይ ያድርገን
አሚን ያረብ
ይህንን ፕሮግራም የምታዘጋጀት በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ዮኒ በጣም ነዉ የማክበርህ
ሁሌም እግዚአብሄርን ያመነ ያሰበበት ደረጃ ይደርሳል እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ ምርጥ ሰው ያንተደስታ እራሱ ይበቃል በርቱ እግዚአብሄር ይባርካችሁ
ወይኔ ዪኔየ እና ፀጌ በጣም የምትወደዱ ከፈቅርጋ ከትሄትናጋ አቀራረብ ደስ ስትሉ ዮናስ እንኮን ደስ አለህ ፍቅራችሁን ያብዛልን
ዮናስ ወንድሜ እንኳን ደስ አልህ በእግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነት ግሩም ነው ወይ በስመአብ
⛪️⛪️⛪️ በስላሴ ስም እድለኝና ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪህን ያስመሰገንህ በእውነት ንግስተ ሰማይ ወምድር እመብረሀን ምስጋና ይግባት።🇪🇷🇪🇹 በእውነት ቀናው መመረጥ ነው። ባለቤቱ እድለኝ ነሽ።።🇪🇹🇪🇷ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችው። እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችንም ልመናችን የለባችን በሻትን 🇪🇷🇪🇹ጉድለታችንን ይሙላልን ።
ቅድስት ጸሎታችሁ ነው የረዳኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የተለያየ ሁሉ ይገናኝ አምላክ ባንተ ሁሉ ሆነ ዮኒ እንኳን ደስ አለህ አባባም እንኳን ደስ አለዎት
ዮኒ ፈጣሪ ይባርክህ ፀዲም ተባረኪ ፈጣሪ ሌሎችን ደስተኛ ለማድረግ እንደምትጥሩ ፈጣሪ ደስታቹ ያብዛላቹ
woyen የልጁ ትህትና ለፈጣሪው ያቀርበው ምስጋና,አነጋገሩ ምነኛ መታደል ነው
ሁለታችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ❤🙏
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
እውነት ነው ግን አንድ ነገር ማስተዋል አለብን ትህትናው ለፈጣሪ ያለው ክብር ከወንድሙ ከጋደኛው ከዲያቆን ሔኖክ የወረሰው የተማረው ነው በእውነት እንካን ደስ አለህ
th-cam.com/users/shortschgiuoUmDgs
እውነት ነው ሀገርየ
በጣም ደስ ይላል
በነገራችን ላይ ፈረሃ እግዚአብሔር ያለው ልጅ ሁሌም ከፊቱ ድል አለ የኔ ጌታ ተባራክልኛ ስለ ሁሉም ነገር
እባካችሁ የዮናስን የምታቁት ስጡኝ
የእብኤስ ስልክ የተባለሁ አይሰራም ብዙግዜ ሞክር ነቤር ተባቤሩኝ እኔንም የጠፋችብኝ እህት አለችኝ
የልጁ ለፈጣሪው ያለው ምስጋና🙏 ያስቀናል በዛላይ ትህትና ግርማ ሞገሱ ለፈጣሪው ያለው ትልቅ ቦታ ደስ ያሰኛል። ተዋህዶ ሆኖ ትህትና ግርማ ሞገስ የሌለው ፍቅር የሌለው በእውነቱ የለም ቀሪው ዘመንህን ዮኒዬ ከመላው ቤተሰብክ ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልህ🙏🙏🙏 የኛ ጨዋው የተዋህዶ ልጅ ❤❤❤
እማ ደምሪኝ ተባበሪኝ ውዴ
በጣም! ድንቅ ልጅ ነው
@@firatube9847 እሺ
👍👍👍👍👍
በጣም እግዚአብሔር ይጠብቀው
የ ጋዜጠኛው ዮኔ የዋህነት እና በሰው ደስታ መደሰት ስሜቱ አይኑ ላይ ይታያል። ተባረክ ወንድሜ
በጣመ ሁሌ ሳየዉ ከልቡ ነዉ የሚያለቅሰዉ
በጣም።ሲያለቀሱ።ያለቀሳል።ሲደሰቱይደሰታል
ዮኒ ስወድህ እኮ ከሚያዝነው ጋር ስታለቅስ በደስታቸው ስትደሰት አቦ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍ፀጊ ላንችም😍😍😍
ባለትዳር ነው አይደል?
@@biruksherif1838 አወ ክክክክ
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
@@sarasa1576 ለምን ፈለከው በይ
¹
የኢትዮጵያ ወንዶች እንደሱ ትሁት ለመሆን እግዚአብሔር ይርዳችሁ 💚💛❤️ የእግዚአብሔር ልጆች ብንሆን እንዴት ትልቅ ፀጋ ነው
th-cam.com/users/shortschgiuoUmDgs
kkkkkkkkkk
ክክክክ ፈጣሪልጅአለሁ እዴ መልስ
😂😂😂😂😂😂
ታድለህ ትህትናህ ለፈጣሪህ ለናቱ ያለህን ክብር የገለፅክበት መንገድ ያስቀናል እንኳን ደስ አለህ
እካን.ድሰ.አልህ
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
የድንግል ማርያም ሰም ሲጠራ እኔዴት ልብ ደሰ ይለዋል በማርያም ❤❤❤❤❤❤እሷን ጠርቶ ያፈረ የለም እንኳን ሰላም ጤና ተገናኛችሁ❤❤❤❤❤በጣም ደሰ ይላል
እምብረሃን ያንቺ ክብር ሲገለፅ ደሰ ይለኛል ከነ ልጅሽ ክብር ይግባሽ ደሞ ልጅሽ አንቺን ያመሰገንበት መንገድ ደሰ ሲል ⛪ቤተክርስቲያንን ማደግ ለዚህ ይጠቅማል ።ወንድሜ ዮናስ ትሁት እንኳን ደሰ አለ ዘርህ ብዘት ይበል ። ebs ቃልም የለኝ ሁሌ እንደምላቹ ዘመናችሁ ሁሉ ደሰ ይበላችሁ 🥰🥰🥰🥰
እኒም ወዲ እናታችን ይአንዱይ እናት🙏🙏🙏🙏🙏😢😢
የልጁ ትህትና ለፈጣሪው ያለው ፍቅርና የእግዚአብሔርንና የእመብርሀንን ስም ጠርቶ ሲያመሰግን በጣም ነው ደስ ያለኝ ደስስ የሚል ቤተሰብ ዮኒዬ እንኳን ደስስስስስስ ያለህ እንኳን ደስስስስስ ያላችሁ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ።
ልጅቱ የተዋህዶልጅ ስርአት እዳለን ምስክር ሆኖል ተባረክ
አንድ አንድማ ጥሩ አለባችሁ ሁላችሁም እንደነ ዘመድኩን በቀለ ብትሆኑማ አብረንም አንኖርም ነበር ብዙ መልካም ኦርቶዶክሶች አሉ
@@ጨረቃዋ4212 ዘመዴ እኮ መልካም ነዉ መጥፎ ሰዉ ግን የራሱን ይመስለዋል
እነዘመድኩንን እማ በሀይማኖት ተመርተዉ መቼ ይጓዛሉ ስሜቱን ነዉ የሚከተለዉ
ወይኔ ትህትና እምነት ፅናት ለፈጣሪው ያለው ክብር የሚገርም የተባረከ ልጅ. እመብርሀን ትጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ
ወይኔ ትህትና የእምነት ጽናት ለፈጣሪው ያለው ክብር ምስጋና ታድለህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ🙏🙌🙏
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
እግዚአብሔር የምፈራ በእግዚአብሔር ይከበራል ይመስገን
ኤርትራዊት ነይ ዮኒ ስወድህ እኮ ከሚያዝነው ጋር ስታልቅስ በደስታቸው ስትደሰት ኣቦ እረጅም እድሜና ጤና እግዚኣብሄር ይስጣህ ጸጊ ላንችም ❤❤❤❤
errr yeninm ke ertria wendmocbin agenagugn
Yoni and tsegi live you so much.i want ebs number
ያሳደገዉ አጎቱ በጣም አደንቀዋለሁ በጣም ስነስርአት ያለዉ ልጅ አድርገህ ስላሳደግህ ተባረክ አባት ማለት ዋጋ ከፍሎ ያሳደገ ነዉ አባቱንም ስላገኘን ክብሩን ጌታ ይዉሰድ
ለዮናስ አጎት ትልቅ ክብር አለኝ :: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ:: ሁላችሁም እንኩአን ደስ አላችሁ እንደለማዴ እስኪ ላልቅስ 😭😭
በእውነት በስነ ምግባር ያሳደገህ አጎትህ ክብር ይገባዋል ። እሱ ከአባትም ከእናትም በላይ ነው ። እንኮን ደስ አለህ ወንድሜ ዮኒዬ እና ጸዲ እናንተ ከቃላት በላይ ናችሁ ክብርና ፍቅር ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን ።
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
እንኳን ደስ አለህ ዮኒዬ ላሰደጉህ ቤተሰብ ትልቅ ክብርና ምስጋና አለኝ እንዲ ነው ካሳደጉ አይቀር ቀሪ ዘመናቹ ያጣፍጥላቹ አባት ኩራት ነው እንኳን ተገናኛቹ
የኔ አባት ያከበርከዉ ክርስቶስ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ፅሎትህ ተሰምቷል እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
እልልልልልልልልልልልልእንኳንደሰ አለህ
ዮኒ መልካም ሰው ነህ መሰለኝ
ብዙ ሰው ይወድሀል
የሰው መውደድ የሰጠህ አምላክ በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ይባረክ
ለልጆች ክብር ይገባል ወላጆቻቸዉን እየፈለጉ ነዉ ወላጅ ነበር መፈለግ ያለበት🌺
ጊደታቸው፣ነው፣እህት
ያውም የድሮ ወላጆች ጨካኝም ይመስላሉ ከአሁን ወላጅ ሲወዳደር ።
Betam enji
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
ፈልገዋል እኮ ዘመዴ
የተባረከ ልጅ ነው።
ለእግዚአብሔር ያለው ክብር ድንቅ ነው። የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት።🙏
አቤት እምነት
ያለምንም ስስት ፈጣሪውን የሚያመሰግን ፈጣሪውን የሚያስቀድም ፍቅር እድሜ ይስጣችሁ እንኳን ዱስስስ አላችሁ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ❤ ተጀምሮ እስኪያልቅ እግዚአብሔር የተጠራበት❤❤❤❤
አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ይኸ ሁሉ ቤተሰብ ማሻ አላህ የኔን ቤተሰብ ያገኘሁ ያህል ነው የተሰማኝ ደስታ
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
ኣባባ ጥላሁን የእወነትም ጥላ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ደስ የሚል በስነምግባር ያደገ የልጆትን ደስታ ላሰዮት ኣምላክ ምስጋና ይግባው
እኔ እኮ ይሄን ፕሮግራም ከጀመራችሁ ወድህ ቅዳሜን ከሰአት በጉጉት ነው የምጠብቀው በርቱ በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት
Faxari hunkan radah
እኔም
እኔ እራሱ በጣም ነው በጉጉት የምጠብቃቸው እና አዲስ ምእራፍ
yኒጸጌ፤
እሄና አድስ ምእራፍ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
eb esochi እድሜ ይሰጠችሁ ይሄ ፕሮግረም በምንም ተአምረ መቆረጥ ዬለበትም ቀጥሉበት እንዴት የሰደስተል ኡፊፊፊ ሁለችሁም እንኳን ደሰ አለችሁ
የኔ ወንድም የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው አንተም ፈጣሪህን በመጀመሪያ ማመስገንህ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ በስነምግባር በሐይማኖት አንፃ ላሳደገችህ ለወላጅ እናትህ ምስጋናዬ አድርስልኝ።
ፍትህ በማንነቱ በወለጋ ለተጨፈጨፈው ለሚስኪኑ አማራ ።
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
ልጅው የፈጣሪያችን የእግዚአብሔርን ስም እመቤታችንን ስሟን ሲጠራ እንዲህም ስማእታትን አንደበቱ ደስ ሲል አቤት መታደል
ዬናስ እንኳን ደስ አልህ! አመስጋኝ መሆን ትልቅ ጸጋ ነው። ጸጋውን አሁንም ያብዛልህ። በእድሜ በጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይጠብቅህ ።
Y
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!!!ያሳደገህ አጎትየው ፈጣሪ ይስጣቸው።ልጁን የገለፁበት መንገድ ራሱ በጣም ደስ ይላል።
wow betami yamiral Fetari yimesgen idmena Tena yistachuo
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amnnnnnn
እልልልልልልልልልልል እንኳ ደስስስስ አለክ ወንድሜ ደስታችሁን ያሳምርላችሁ መደሃኒአለም የድንግል ማሪያም ልጅ ይመስገን ዮኒና ፀዲ ክበሩልን ስራቹ የነፍስ ይሁንላችሁ
እማ ደምሪኝ ተባበሪኝ ሰዉ የለኝም
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ. ወገኖች አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
ልጅ ና አባት እንዲሁም መላ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ የልጁ ትህትና እንዴት ደስ ይላል የእምነትክን ጽናት ያሳያል አንደበትህ ቅዱስ ነው እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛልህ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅልህ ልጆችህን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ🤲
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች❤️❤️❤️
th-cam.com/video/xcBFGtg6JOI/w-d-xo.html
ዮናስ አባትህን ስላገኘህ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን !
አጎትህን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልህ !!!
የልጁ ትህትና ደስ ይላል እግዚአብሔር ረድቶት አድጏል ጨዋ ልጅ ነው እድሜ ዘመንህ ይባረክ ልጆችህ ይደጉልህ እግዚአብሔርን አምኖ ያፈረ የለም ተባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
ምርጥ ቤተሰብ አቤት እምነት
ያለምንም ስስት ፈጣሪውን የሚያመሰግን ፈጣሪውን የሚያስቀድም ፍቅር እድሜ ይስጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤስ ምርጥ ፕሮግራም ሰው ሲደሰት ደስታችው ሲያለቅስ አብራችው አልቅሳችው ምንኛ መታደል ነው፡፡
አቤት ለአምላክህ ያለህ ምስጋና እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ደስታህን ያብዛልህ ወንድምአለም🙏
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
ተመሰገን በጠም ደሰ ይላል
ልጁ በጣም ነው ስርዓቱ በጣም ፈጦጣሪውን መውደዱን ሳላደንቅ አላልፍም እንዲህ ነው ክርስትና በተግባር ሲኖሩት እንኳን ደስስስስስ አለህ
ውይ እንኳንም ደስ አለህ ክብር ምስጋና ይገበዋለ የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መድሀኒ አለም
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲት ደሰ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ ይዞ ያፋር የለም ዮኒ ቅን ልብ ቅን ልጅ ቅን አባት እንኳን ደሰ አላችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን #@ebs ክብር ይስጥልን ዮኒዬ እና ጥጊዬ ❤️🙏
እንዳንተ አይነት የተባረክ ልጅ ማግኘት መባርክ ነው።አባትሕ በሕይወት መገኘታቸው ግሩም ነው ።ተመስገን አምላኬ።
በፈጣሪ ትህትና እምነት ክብር እርጋታ አቤት መታደል🥰 ከዮኒ ለእምነቱ ካለው ክብር የአክስቱ እማሆዬን ሳይ የእህቱ የእህቱ ልጆች ማዕተባቸውን ሳይ ወይ ጉድ አሰኘኝ ተመስገን መታደል ነው እንዲህ ፈጣሪን ማመስገን ደስ የሚል ፋሚል🥰🥰🥰🥰
ውይይይይ እርግት ያለ ጨዋ ።።። የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ባለፈው ሳምንትም ቀንቼበት ነበር። እንኳን ደስ አላችሁ።
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
ልጅ እግዚአብሔርን በብዙ አመሰገነ! እግዚአብሔርም አባቱን ስጠው! እንዴት ደስ ይላል የልጅ ትህትና እግዚአብሔር ማከሪ ይሉሀል ይሄ ነው!! ሁሉን ያደርገ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ!!
የናተን ደስታ የመለሰ አምላክ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን አሜን በርቱልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን!!!
ምኞትሽን ይስማ!!!
የሠይጣን የኢሉሚናቲ ባንዲራ ሰቅለሽ እንዴት አድርጎ ነው ፈጣሪ ሰላምሽን የሚመልስልሽ ወይስ እያላጋጥሽ ነው አንቺ ዶማ ደደብ አህያ ?
@@MikeAsmare3308 ማለት አልገባኝም የምን ሴጣን ነው
@@zabibaahmad6193 ባንዲራው ላይ በወያኔ ትግሬ የተለጠፈው የ666 ኮከብ አርማ አይታይሽም ወይስ አውቀሽ ነው ? ለማንኛውም እሄን የሠይጣናዚም ምልክት ያለበትን ባንዲራ ይዛቹሁ የምታጨበጭቡ ደንቆሮዎች በሙሉ በዚህ በሚቀጥሉት 2 ወራት ውስጥ ከዚህ የስውር የዲያቢሎስ መንግስትጋ አብራቹሁ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አብራቹሁ ከምድር ላይ በቅርቡ ትጠረጋላቹሁ አትጠራጠሩ አሟሟታቹሁም በጣም የከፋ ነው መልካም የሲኦል መንገድ ይሁንላቹሁ
@@MikeAsmare3308 ትክክለኛው ባንዲራ የቱ ነው
እዉነትም ልዩ ቀን ልጁ በፈጣሪው ላይ ያለዉ እምነት ገራሚ ነው እንኳን ደስስስስስ አላችሁ
አጎቱ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ... ለዚህ አብቅተውታል ... እንደ ስማቸው ቀሪ እድሜያቸውን እግዚአብሔር ጥላ ይሁናቸው ::
❤❤❤
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
እንኳን ደስ አላችሁ አባትና ልጅ የብዙ አመት እንቆቅልሽ የሆነው ነገር ተፈታ
ዮኒና ፅጊ በጣም ነው የምወዳችሁ ሰው አክባሪ ሩህሩህ ናችሁና ዘመናችሁ ሁሉ በጤና በፍቅር በእንጀራችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንላችሁ ❤️❤️❤️💐
ታድለህ ወንድሜ አባቴን ናፈቀኝ አባቴ ነብስህን በአፀደ ገነት ትኑርልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
ዝመደእያል።እደለለ።አላሀምዱሊላ
ደሰትላላችሁ
ውይ የልጁ ትህትና ለአምላኩ ያለው ክብር እመብርሐን ትጠብቃችሁ እንኳን ደስ አለ
አባቱን ያገኘው ልጅ እርጋታው ደስ ይላል እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
በእውነት ሁለታችሁም ዮኒዮች ተባረኩ!!እውነትም የፈጣሪን ሰራ እየሰራችሁ ነው ።ዮኒ ከነባለቤትህ ሰታምሩ ለእግዚያብሄር ያለህ አክብሮት ያሰቀናል ብቻ የተባረካችሁ ቤተሰቦች
ዋውው። እጅግ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናቸው እንኳን ደስ አለህ ዮናስ በስላሴ ስም አማትበህ አባትህ ስታቅፈው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን።
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
ሰሞኑን ሀገራችን ላይ በተፈጠረው የወገኖቻችን እልቂት በጣም ባዝንም ዛሬ ደግሞ በናንተ ደስታ ደስስ ብሎኝ ልደር እንኳን ደስስ ያላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ❤ የዎኒና ፀጊ የኔ የዋሆች ቅንነታችሁን ፈጣሪ አይቀንስባችሁ
የኔ ባለ ማህተብ አቤት መመርጥ ማርያምን ደስ አለኝ 😘😘 ክብሩን መዳኒአለም ይዉሰድ
በጣም ባይተዋወቁም ቤተሰቡ ከልጁ ጀምሮ ለእግዚአብሔር ክብር እና ምስጋና የሚሰጥ ምርጥ የተዋህዶ ቤተሰቦች።እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
ወልዳችሁ የካዳችሁ አባቶች እስቲ ተመልከቱ ልጅ አባቱን ስያገኝ ደስ ይለዋል እና ብቅ ብቅ በሉ እና ተፈላለጉ
በጣም በተለይ ወጣትወዶች ሶሻልሚዲያ የማያቃቸዉ ስትይኖራሉ
እይወላየኔብሥል❤❤❤
በትክክል ❤
ደስ ይላል በጣም ያመንከው ደግመህ ደጋግመህ የምታመሰግነው እግዚአብሔር እንኳንም ጸሎትህን ሰማህ እንኳንም ከአባትህ አገናኘህ ።
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደስ አላችሁ ትኡት ልጅ ነህ እንኳን አባትህን አገኘህ ደስ ይላል 💕💕💕💕💕💕
እውነትም ልዩ ቀን እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ
ሰላም ሰፍኖ ሀገራችን ህዝባችን አልሀምዱሊላህ ያሁሉ አለፈ የምልበት ይሁንል ፍትህ ለንፁሀን ዜጎቻችን ምንም በማያውቁትነገር ለሚታረዱት ለሚረሸኑት በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
th-cam.com/users/shortschgiuoUmDgs
ፈጣሪ ካሳችሁን ይክፈላቹ እንዲህ ኣይነት በጎ ስራ የሚሰሩ ሰዎች ከ1000 ኣንድ ነውና በርቱ ምርጦች
አቤት መታደል እምነት ከዚህም በላይ ይጨምርልክ ደስ የሚል ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
ጋሼ ጥላሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ ምርጥ አጎት 💞🥰
አቤት የልጁ እርጋታ ማስተዋሉ አቦ ተባረክ አምላክ የልቡናህን ይሙላልህ❤❤❤❤🙏
በእውነት ጥሩ ቤተሰብ እንዳሳደገህ በአነጋገርህ ያስታውቃል አሳዳጊዎችህ መመስገን አለባቸው አንፀው ስላሳደጉህ።
የልጁ ስርአት ምን መታደል ነው አቤት እርጋታ አቤት ትህትና የሴቷ ልጁ ስርአቷ የሚስቱ በስማም ተባረኩ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
ዮን ግን ያሴት ሆድ እኮ ነው የላው ምርጥ ሰው አለህ እድሜህ ያርዝምልን በጠም ነው የምወደው አበቴ ዮንዬ እድሜ ይስጥህ❤💐
ኢቤኤሶች በጣም እናመሰግናለን ከተከፋጋ ተከፍታቹ አልቅሳቹ ከተደሰተውጋ ተደስታቹ እድሜያቹ ይርዘም ለተቸገረ የምደርሱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
የኔ ጌታ አንተን የመሰለ ልጅ ስላገኙ እግዚአብሔር ማመስገን አለባቸው መልከ ቀና ዉስጡ መልካም አማኝ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠው ልጅ እንኩአን ደስ አለህ
እንኳን ደስ እላችሁ ዮናስ ትህትናህ ደስ ስል ለፈጣሬ ያለህ ክብር ቆንጅዬ እህትም እገኘህ
እግዚአብሔር ትህትናን ከምስጋና ጋር ተባረክ ጎደለኝ ያልከውን ስለሞላልህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይስፋ
ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
Fitiye,,,le kemise wegenochachin
@@mekoneniticha2227 isun iko ayinagerum ineze nakezoch
@@mashaallhsss3479 ደንቆሮ ሁላ ወለጋም እኮ የተጨፈጨፉት አብዛሀኞቹ ከኬሚሴ በረሀብ ምክንያት ወለጋ የሄዱት ናቸው።
እር ፍትህ ለአማራ ህዝቦች
እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ፀዲ ፍልልቅ በጣም ደስ ይላል አለባበስሽ በዚው ቀጥይበት ስርአት ያለው አለባበስ ነው
ውይ የ 70ዎቹ ወላጆች ትገርማላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
Lemn wude
Ewntishinw bizuwochu ensu nachew abat mefeleg sigebaw lijoch
@@tgabyoutb6269 torinatu iko new ideze yebatetenacho
🙏 🙏🙏🙏
አባትዬው አጭቤ ነገር ነው የተማረ ነው በሬዲዬም መፈለግ ይችል ነበር ለልጆቹ እንኳን አልተናገረም ልጅ ግን የተባረከ ነው
እሰይ ተመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን በጣም ደስ ይላል በእውነት የሰው ደስታ እንደማየት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ወንድም
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የእህት ልጅ የራስ ልጅ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ልጁ ግን ለፈጣሪ ያለው ክብር ደስ ይላል ጠክር አመስጋኝ ያድርግህ ደስ ይላል እንኳንም አባትህን አገኘህ 🙏🙏🙏💖💗
እንኳን ደስ አላችሁ ። ሁላችሁም ። እጅግ በጣም ደስ ይላል ። እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን የሰላም የፍቅር ሀገርነቷን ይመልስልን።
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
እንዴት ያለ በእምነቱ የፅና ጨዋ ልጅ ነው። አባት ያሳደገውም እንደዚህ አይሆንም በእውነት ደስ ይላል። እንኳን ደስ አላችሁ🙏
ወይኔ ደስ ሲል ለፈጠረህ አምላክ ለመቤቴ ድግል ማርያም ምስጋናህ ደስ ሲል እኳንም ደስአለህ አባትህን ባጨር ግዜ አገኘህ ከነመላው ቤተሰብህጋ ቀሪህ ዘመንህን ይባረክ ወድሜ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
እሰይ የኔ ፍልቅልቆች የወኒና ፅግየ የእውነት በጣም ነው ምወዳቹ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናውን ያድላችሁ በእውነት ሽ አመት ኑሩ ኡፍፍ በእውነት ስራችሁ ግሩም የግሩም ግሩም ድንቅ ነው ኑሩልን ካለቀሰው አልቅሳችሁ ከተደሰተው ተደስታችሁ እውነት የሰው ምንነቱን በተግባር ያየሁት ከናንተ ነው በርቱ በእውነት
*_ግሩም ነው የእምነትህ ፅናት እንኳን ደስ አለህ እንኳን ደስ አለዎት አባታችን የኔ ወንድም ባለማተቡ በቤቱ ያፅናህ ያንተን የእምነት ፅናት በጣም አደቃለሁ ኑርልን እንወዳችሁለን_*
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
ልቤስ ድንቅ ስራ የልጁን ትህትና በጣም የሚመሰገን ነውና አግዛኣብሂር ዕድመና ጠና ይስጣችሁ
እጅግ አምላክ የባረከው ልጅነው እና እንኩዋን አምላክ ለዚህ አበቃው EBS thank you for what you guys have been doing
እግዚአብሔር ትልቅ ነው እንኳን ደስ ይስላችሁ ወገኖቼ‼ ልጃቸው ዮናስ ትሁት በእግዚአብሔር ቃል የታነፀ ስነስርአት ያለው ልጅ መሆኑ ያስታውቃል ስላንተ ደስ ብሎናል‼😍EBS is amazing ‼
th-cam.com/video/b0VrV4iVMI8/w-d-xo.html
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
ፈጣሪህን የምታመሰግንበት ልክ በጣም ነዉ የሚያስቀናዉ ወንድሜ 🙏🙏🙏 እንኳን ደስ አለህ!
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ እንኳን ደስ አለህ የእኔ ባለ ማዕተብ ሰዉ አካባሪ ነህ እግዚአብሔር ከመላ ቤተሰብህ ይጠብቅህ
ወንድሜ እንኳን በህይወት ኖረው ለመገናኝት አበቃ እድለኛ ነህ ዩሂ እኔ ስላንተ ሳስብ በጣም ይገርመኛል አንተ የምር ሰው ነህ የሰው ሀዘን እንደራስህ ይሰማሀል ሲደሰት እንደዛው ተባረክ እውነት ከሁሉ በላይ ደግሞ ሰው አከባበርሀህ በእውነት አንተን የተሸከመ መሀፀን የተባረከ ይሁን እንደገና አንተን በእንደዚ አይነት ስብና ያሳደጉህ አባት አቶ ከበደ በእውነት እድሜና ጤና ይስጣቸው
ምነው አባቴ በህይወት ኑሮ እንደዝህ ባገኘሁት ብየ ተመኘሁ። እንኳን ደስ አለህ ወንድም
አይ እህቴ የሁላችንም ፍላጎት ነው ግን ቀዳቀድርአለ
💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭እደኔ እድለቢስ አለ እኔም በስደት ነው ያጣሁት ግን ልሮኝ ለወግ ማዕረግ አድርሦኝ ልጀንም አይቶ ነው የሞተው
ሄኖክ ሀይሌ መምህራቼን ቅን ሰው መልካም የእግዚአብሄር ሰው መልካም አገልጋይ መልካም ጋብቻ የአብረሀም የሣራ ጋብቻ ያድርግለት
ኤብሲ ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሄር በመልካም ሰዎች አድሮ ስራው ይሠራል
ደሞ ደስስስ የሚል መንፈሳዊ ሰው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን