tiktok || ጓደኞቼ በግ አደረጉኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms.
    🔗 Key Keywords:
    Abrish
    Ab Tube
    Butagira
    Abrsh ena Ruta
    tiktok
    Ethiopia
    Fikr
    Fkirtube
    አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ
    💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content.
    🌐 Connect with us:
    Instagram: [Your Instagram Handle]
    Twitter: [Your Twitter Handle]
    Facebook: [Your Facebook Page]
    Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

ความคิดเห็น • 1K

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 7 หลายเดือนก่อน +30

    ፍቅርዬ ቀጣዩን ክፍል ልቀቂልን❤❤❤

  • @Sofya-t8g
    @Sofya-t8g 7 หลายเดือนก่อน +331

    የፍቅር አድናኪወች መቶ ላይክ ብቻ ስጡኝ

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

    • @rabahahmad3232
      @rabahahmad3232 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @SfffGhhj
    @SfffGhhj 7 หลายเดือนก่อน +184

    ፍቅርን የምወዱ ላይክ ፍቅርዬ🎉❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 หลายเดือนก่อน

      ሰላምሽ ይብዛ ደምሪኝ ዉዷ

  • @Melattubeሜላትቲዬብ
    @Melattubeሜላትቲዬብ 7 หลายเดือนก่อน +88

    የኔል ልዩ በርች ከፍቶሽ እዳናይ ምርጥ ጎዴኞች አሉሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤እድህ እረዘም ያለ ቪድዎ ስሪ የኔ ትንሽዬ ልእልት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 7 หลายเดือนก่อน +52

    ፍቅርን እንደኔ ሚወዳት የኔ ማር❤❤❤❤ታምራላችሁ በርቱልን😂😂😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 7 หลายเดือนก่อน +110

    መነው እዳኔ ፍቅርን ያሚወዳት 👍😘😒🥺

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 7 หลายเดือนก่อน +139

    ፍቅርን የጠላ ይጠላ የምትሉ ላይክ ❤❤❤❤የኔሳቂታ እንኳን ሰላም መጣሽልን ጋይስ 30k እናስገባት❤❤❤❤

    • @Keirkm.
      @Keirkm. 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ቆጆ

    • @ndn9008
      @ndn9008 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን የጠላት አር የነካው እንጨት ይሁን

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 7 หลายเดือนก่อน

      @@Keirkm. ነይ እንደማመር

    • @fahedali632
      @fahedali632 7 หลายเดือนก่อน

      እር100kነውየምነስገባትኢሻአላህ❤

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 7 หลายเดือนก่อน

      @@fahedali632 እኔም ደምሪኝ🥰

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 7 หลายเดือนก่อน +160

    የኔፍልቅልቅ እደኔ የማወዳት👍👍❤️❤️❤️

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላምሽ ይብዛ ደምሪኝ ዉዷ

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 7 หลายเดือนก่อน +3

      ፍቅር ያሸንፋል ሁሉም ተዋደዱ ተብሏል የአዳም ዘር በሙሉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @HነኝየSቀበጥ
      @HነኝየSቀበጥ 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ሰወዳት❤❤

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 7 หลายเดือนก่อน

      Enemi

    • @zaytonahzay3841
      @zaytonahzay3841 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም ስወዳት❤❤❤❤

  • @H704-p6l
    @H704-p6l 7 หลายเดือนก่อน +43

    እውነተኞች የሆኑ ጓደኞችን ፍልጋችሁ ያዙ። እነርሱ በሰላም ግዜ ጌጥ በችግር ግዜ አለኝታ ናቸው። ቅመሞችዬ እስኪ እኔንም አበረታቱኝ

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 7 หลายเดือนก่อน +52

    ሂክሙና ፍአድ ሁሌም ከጎኗ ሁኑላት ደስተኛ አድርጓት ከፍቷት እንዳናይ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ ሁቢ

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 7 หลายเดือนก่อน

      @@HtymiTuba5335 እሽ

    • @Amharafanokingfanoking
      @Amharafanokingfanoking 7 หลายเดือนก่อน +3

      ሣህየኔልዩዩዩሀያትየ❤

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 7 หลายเดือนก่อน

      @@Amharafanokingfanoking የኔ ዉድ

    • @samiraamna-zr2qz
      @samiraamna-zr2qz 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሰህ❤❤❤

  • @ferozaawol2946
    @ferozaawol2946 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hane-wi2hh
    @hane-wi2hh 7 หลายเดือนก่อน +87

    ይችን ካሜት የሜትነበ የሪፍት እነጀረ የነፃነት ኑር የሰጣችሁ❤🙏👈

    • @ለምለምyouTube-m8p
      @ለምለምyouTube-m8p 7 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን❤❤❤

    • @Keirkm.
      @Keirkm. 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሰሪኝ ቆጆ

    • @Hirutibakala
      @Hirutibakala 7 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

    • @lasausau5726
      @lasausau5726 7 หลายเดือนก่อน

      እሚንንን

    • @JESUSISLORD-xc8es
      @JESUSISLORD-xc8es 7 หลายเดือนก่อน

      Amen❤❤❤

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r 7 หลายเดือนก่อน +33

    አንቺ ልጅ እኔ በአንቺ ምክናት የዩቱብ ዘበኛ ሆኜ ልቅር እዴ ተይ ቶሎቶሎ ልቀቂልን ተይ ገን

  • @neima
    @neima 7 หลายเดือนก่อน +22

    ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ወይ ማነው እንደኔ ቤቷ እየገባ መጣች አልመጣች ብሎ ሚጠባበቅ እስቲ በላይክ አሳውቁኝ

    • @maeritube21
      @maeritube21 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ❤

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤❤

    • @rhamtistore9242
      @rhamtistore9242 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ😢❤❤❤

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤😂

  • @fafi8402
    @fafi8402 7 หลายเดือนก่อน +94

    የኔ ውድ አህልን ፍቅር የሚውድ በቻ ላይክ

    • @SusuHesen
      @SusuHesen 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @Kiyaye-i2z
      @Kiyaye-i2z 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @SusuHesen
      @SusuHesen 7 หลายเดือนก่อน

      @@Kiyaye-i2z አትገልፍጭ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 7 หลายเดือนก่อน

      ምን ያሰቀሻል የምተወደድ ነት​@@Kiyaye-i2z

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 7 หลายเดือนก่อน +48

    ፍቅርዬ መጣች የኔ ፍልቅልቅ አዳሜ እርር በሉ ወደፊት እንጂ ወደዋላ መመልከት የለም አንድ እንባ ከአይንሺ እድፈስ አፈልግም አቺ ክብር ያለሺ ሴት ነሺ ካዉን ብዋላ ወደዋላ ከማንም ጋር ብትመላለሺ ፀብሺ ከኛ ነዉ የኔ ጠካራ ሴት እንወድሻለን የድግል ማርያም ልጅ ካቺ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤የኔ ባለማህተብ ❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ሁቢ

    • @kasutube8310
      @kasutube8310 7 หลายเดือนก่อน

      @@HtymiTuba5335 እሺ እማ

    • @Abo7md501
      @Abo7md501 7 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም የም እንዲከፋት አልፈልግም❤

    • @kasutube8310
      @kasutube8310 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@Abo7md501 አዎ እማ ❤❤

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 7 หลายเดือนก่อน +1

      Baxami❤❤❤

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel4323 7 หลายเดือนก่อน +76

    የኔ ወርቅ ደስታሽ ዘላለም ያድረግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JjhggKhan-ob9bl
    @JjhggKhan-ob9bl 7 หลายเดือนก่อน +28

    100k እናስገባት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 7 หลายเดือนก่อน +18

    ወላሂ ፍቅርን ስወዳት በርበር የማያት ነገር 3ቀን ካለፋት😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 7 หลายเดือนก่อน +43

    ከሜካብ ከምናምን የፀዳች የኔ ቅመም ፈጣሪ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 7 หลายเดือนก่อน

      አሚንን❤❤❤❤

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 7 หลายเดือนก่อน

      Aminiii

    • @SaraLimat
      @SaraLimat 7 หลายเดือนก่อน

      Ewunet new fekriye yene liyu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ 7 หลายเดือนก่อน +68

    ማነው እንዴኔ እሚጠባበቅ ፍቅርየን የኔ ልእልት❤❤❤❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውዴ ደምሪኘ

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ዉዴ❤❤❤❤

    • @ashamadem1825
      @ashamadem1825 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @mesitube8396
      @mesitube8396 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ስተየ እደማይ

    • @እሙየቲዮብ
      @እሙየቲዮብ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@መክያዩቱብ-ፐ2ነእሽ

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ 7 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ደስተኛ ስዎድሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ያሳየኝ የኔ ቅመም፡ጎደኞቾ በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩልኝ፡❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 7 หลายเดือนก่อน +36

    ቶሎ ቶሎ ነይልን የኔ ፉልቅልቅ ❤❤❤እወድሻለው ማረያምን ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 7 หลายเดือนก่อน +16

    ማነው ፍቅርዬን ሳቂታዋን እሚወዳት❤ ቅመሟ❤🎉

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2u 7 หลายเดือนก่อน +12

    እንኳን ደህና መጣሽ እሲ ላይክና ሰብስክራይብ እያረጋችሁ አበረታቷት ሴት በሴት አይጨክንም አበረታቷት ውዶችዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Keirkm.
      @Keirkm. 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ቆጆ

    • @Yenata-l2u
      @Yenata-l2u 7 หลายเดือนก่อน

      @@Keirkm. ደምሬሻለሁ

    • @Keirkm.
      @Keirkm. 7 หลายเดือนก่อน

      @@Yenata-l2u አመሠግነለው ልደመርሸ አችን ቢደው ደለሸም

  • @huaweiph7088
    @huaweiph7088 7 หลายเดือนก่อน +27

    ፍቅርን የሚወድ በላይክ እስኪ😘😘

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by 7 หลายเดือนก่อน +15

    ዛሬ እንደምትመጪ እርግጠኛ ነበርኩ ❤❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅርየ የኔ ፍልቅልቅ🎉🎉🎉

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 7 หลายเดือนก่อน +27

    አንደኛ ነኝ ላይክ እያደረጋቹህ እለፊ ግን ቀስ ብላቹህ እንዳትረግጡኝ የፍቅርየ አድናቂወች❤❤❤👈

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂እሺ አንረግጥሽም

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 7 หลายเดือนก่อน +22

    ሁለተኛነኝየፍቅቤተሠቦቺላይአምሮኛል👍👈

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 7 หลายเดือนก่อน +26

    የኔ እናት በርች ሳናዉቅ በሰዉ አንፍረድ እዉነቱን ስናዉቅ ይቆጨናልና 😊ሳላዉቅ ጥፍተኛ መስለሺኝ ለዛ ለድስት አፍ ወግኝ ስተችሺ ነበር😊 በእርግጥ አልሰደብኩሺም ክፉ ቃልም አልተናገርኩሺም ግን ለሱ ነበር የማዳላዉ ይሄ ቱቦ አፍ ተጫወተብን እዉነቱን ደብቆ በዉሸት

    • @YalemmulatAYIE-cx1dg
      @YalemmulatAYIE-cx1dg 7 หลายเดือนก่อน +2

      ይቅር ይበልሽ ታድያ ምን አሰዳደበሽ መልክ የእግዚአብሔርን ነው ወይ እናተ

    • @tagabydamsey3820
      @tagabydamsey3820 7 หลายเดือนก่อน

      ችጋራም መናጢ ቆሻሻ ነሽ 😂

    • @mekiyahussen7639
      @mekiyahussen7639 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @SofiaDubai-d8q
      @SofiaDubai-d8q 7 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪሆይ እር እምንናገርውን እንወቅ ምን ስድ ነሽ በቃ አይበቃም እስኪ እርሱት

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayata7137
    @hayata7137 7 หลายเดือนก่อน +6

    ማነዉ ገን እዴኔ ፍቅርን እሚወዳት❤🎉🎉👍ወላሂ ስወዳትትትት

  • @DiveLove-xb7gk
    @DiveLove-xb7gk 7 หลายเดือนก่อน +9

    ይኸንን ኮሜንት የምታዮ እህት ወንድሞቼ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ቆንጆ

  • @AmenatAmenat-n6e
    @AmenatAmenat-n6e 7 หลายเดือนก่อน +4

    የቀኑሰወች ብዙ ስለማወሩ ቦታ እዳትሰጭ ለኛም ስትይ

  • @ጦይቢቲዩብ
    @ጦይቢቲዩብ 7 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም ነዉ ምወድሺ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ፋዱሻ❣️

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw 7 หลายเดือนก่อน +8

    ብዙመስራት የምትችይቅመም፡፡የሆንሽልጅነሽበርቺ❤❤❤❤❤

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 7 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ የኔ ፍልቅልቅ ውድ የመዳም ቅመሞች ወቶ ከመቅረት አላ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ በቅንነት እቤቴ ጎራ በሉ ሞያ ትማራላችሁ❤❤❤❤👍

  • @ethiojole
    @ethiojole 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደና መጣቹ የውቢቷ የቡቴዎቹ ፐብሊክ ላይብረሪ እንደ ቀልድ ካጠናሁበት 6 አመት 💓😢🥀🥰🥰🥰

  • @mimisimrat963
    @mimisimrat963 7 หลายเดือนก่อน +5

    👍👍እንዲህ ነው መዝናናት ማዝናናት የኔ ፍቅር❤ በርቱ🎉🎉🎉😍😂😂😂😂😂😂

  • @mesi21tube
    @mesi21tube 7 หลายเดือนก่อน +15

    ማይኩን ጠጋ ያርጉ ሲጀነጅናት አልሰማንም? በተረፈ😂😂😂በርችልን ጀግና💪

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 7 หลายเดือนก่อน +8

    ፍቅርዬ የኔ ንግስት ጋደኖችሽ ደስይላሉ አይለያቹ ደሞ በጉጉት ነዉ የምጠብቅሽ ዉዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahailo-zg8pr
    @sarahailo-zg8pr 7 หลายเดือนก่อน +6

    ፍቅርየ መልካሙ ሁሉ ላች ይሁንልሽ 🎉🎉🎉🎉😂😂😂❤ስቀሽ ሰናይሽሽ ደስስስስስ ነው የሚለን

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2u 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ ላይክ አርጉ ዝም ብላችሁ እያያችሁ አትውጡ 🎉🎉🎉አይከፈልበት ደሞ ለፍቅርዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 7 หลายเดือนก่อน +10

    በርች ፍቅርየ ባለማህተቧ ፍልቅልቋ ❤
    ሁለየም ደስ ይበልሽ 😍

  • @user-le3sn6fx2z
    @user-le3sn6fx2z 7 หลายเดือนก่อน +10

    እክን ደህና መጣሸ ፍቅርየ እሰኪ አመቻችና የገጠር ዲራማ ስራልን በጣም ነው የወደዲኩት በሌላ ቻናል የሰራሸውን ዲገሚልን በጣም ነው የምችይ እንወዲሻለን

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 7 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ እራሱ ጁዙን ምን ወጥነዉ ስትል የሳኩት ሳቅ😂

    • @user-le3sn6fx2z
      @user-le3sn6fx2z 7 หลายเดือนก่อน

      @@hayathayat9273 በጣም ታሰቃለች ደረጩን ሰወጣ ሲገናኙ ፌሰታሎን አልሰጥም ስትል ሁና ነው የሰራችው ትችላለች

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252 7 หลายเดือนก่อน +9

    ፍቅረየ እኳን ደህናመጣሽ ተናፍቀሻል ቶሎ ቶሎ ነይልን ❤❤❤❤በቆየሽ ቁጥር መረሣቴ እዳይመጣ😅

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 7 หลายเดือนก่อน +6

    Fiker guadngochshe like endanch fiker nachew long live with you friends ❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 7 หลายเดือนก่อน +10

    ፍቅርዬ የኔ ተናፋቂ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልኝ ሁሌም ሳቂልኝ ክፉሽን መስማት አልፈልግም የኔ ቆንጆ❤❤❤😘😘😘😘

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ቆንጆ

  • @MeklitTube-vx6hq
    @MeklitTube-vx6hq 7 หลายเดือนก่อน +20

    እኳንም በሠላም መጣሺ ፍቅርዬ የኒ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወድሻለን

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 7 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድሞቼ በጣም ደስ ትላላችሁ 🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤️👍😂

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn 7 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ ፍልቅልቅ የዬኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ ሁሌም ሳቂልኝ😂😂 ዬኔ ድምቡሼ እሰይ እንዴት እንደምወድሽ ማርያምን ❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ቆንጆ

  • @SeadaAwel-s4f
    @SeadaAwel-s4f 7 หลายเดือนก่อน +5

    ፍቅር. ያዛሬዉ. ይለያል. ታምራለቹ. ያጓደኛ ጥግ. አይለያቹ❤❤❤❤🎉🎉

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 7 หลายเดือนก่อน +18

    ቃዉጢ የሆንሽ ልጅ😂😂

  • @maeritube21
    @maeritube21 7 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅርዬ የኔ ማር በጉጉት ነው ምንጠብቅሽ በጣም አትጥፊብን የኔ ሳቂታ ስወድሽ❤❤❤ስታምሩ ይመቻችሁ❤

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 7 หลายเดือนก่อน +9

    ኧህ ይችን ልጅ ስወዳት ማነዉ እደኔ የሚወዳት በላይክ ❤

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ማሮች በአላህ ደስ ስትሉ በየቀኑ ስሩልን

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 7 หลายเดือนก่อน +2

    በርች ፍቅርየ ሑሌምደስ ይበልሽ ራሥሽን ጠብቂ ቶሎቶሎ ነይደሞ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlemituYegetabarya
    @AlemituYegetabarya 7 หลายเดือนก่อน +2

    ውዱድ ነው የምያረግሽ ጠንካራ ሴት ደስ ነው ምትለኝ እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን አንችን እያያሁ እኔም ጠነከርኩ❤

  • @ፍቅር-ከ7መ
    @ፍቅር-ከ7መ 7 หลายเดือนก่อน +10

    ለምድነዉ እምጠፊዉ ቶቶሎ ግቢ😢😢😢😢😡😡😓😓

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 7 หลายเดือนก่อน +9

    የፍቅር ሰቅ የስደሰታችሁ👈👍👍👍❤❤❤

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 7 หลายเดือนก่อน +17

    ሰላም ሠላም ለዝህ ቤት ፍቅርዬ የኔዉድ እኳን ሠላም መጣሽ ዋውውውበጣም ደስስስ ትላላችሁ በርችልኝ እማዬ ፍቅርን የምወድ በላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘

    • @debifiqeryouTuber
      @debifiqeryouTuber 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤️‍🩹❤️‍🔥❤️‍🔥😍😍👍👍🙏🤲🤲💖💘💘🥰👄💕🫶🫶🧡❤️💓💓❤️‍🩹❤️‍🔥😍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅርዬ ❤❤❤❤መአረይ የኔፋልቅልቅ ቅብጥብጥ ስትይደስትያለሽ የትንሽ ትልቅቅመምነሽ በራስሽአለምፈታእያልሽነይ ሠላማችሁይብዛ ከነጓዶችሽ❤❤❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅረየ. የኔ ጠንካራ. እንካን በሰላም መጣሽልን የኔ ወረቅ. አይዞሽ. በረች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 7 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደና መጣሽልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁለተኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ውዶችዬ👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💝💝💝💝🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @hiwi9
    @hiwi9 7 หลายเดือนก่อน +9

    አላቹ ቤተሰብ😘😘😘😘😘 የፍቅር ወዳጆች

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 7 หลายเดือนก่อน +25

    እህቶቼ በናታችሁ ፍቅርን mato100ke እናስገባት

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 7 หลายเดือนก่อน +5

    ውድ የስደት እህቶቸ ❤እበረታቱኝ እሲ እኔንም አያስከፍልም ከፍቶኛል የምር😢😢😢😢

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅርዬ የምወድሽ የኔ ሳቂታ ሁሌም ጠንካራ ሁኚልኝ❤❤❤🎉🎉

  • @Kasech-h1u
    @Kasech-h1u 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ስትሉ ጓዲኞችሽ በጣም አዝናኝ ናቸው እግዚአብሔር ይስጣቸው በጣም ደሰተኛ እንደ ሚረጉሽ ተስፋ አለኔ ማር በርች

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 7 หลายเดือนก่อน +45

    በስዴት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑር ይስጣችሁ ደምሩኝ❤👍👍👍

    • @maram1757
      @maram1757 7 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 หลายเดือนก่อน

      እክሩዬ ደምሪኝ❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@maram175ውድ ደምሪኘ7

    • @Keirkm.
      @Keirkm. 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ቆጆ

    • @muluwownicemulu5762
      @muluwownicemulu5762 7 หลายเดือนก่อน

      👍👍❤

  • @hani8649
    @hani8649 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ሠላም መጣሽ ፍቅር የኔ ቆንጆ ሁሌም እንዲህ ደስተኛ ሁኝልን።በርቺ ❤❤❤❤

  • @habibaseid6158
    @habibaseid6158 7 หลายเดือนก่อน +12

    የኔፍልቅልቅ ሳቂለኝ ሁልጊዜ❤❤❤❤❤❤

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 7 หลายเดือนก่อน +14

    ፍቅርዬ የኔ ቅመም ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 7 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ🥰

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 7 หลายเดือนก่อน

      @@ፈኪ2 እሽ ዉደ

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 7 หลายเดือนก่อน

      @@hayathayat9273 አመሰግናለሁ ውዴ እኔም ደምሬሻለሁ🥰

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 7 หลายเดือนก่อน

      @@ፈኪ2 እሽ ዉደ እኔኳ ዩቶብ አልሰራም

  • @user-kc8nv9mn6e
    @user-kc8nv9mn6e 7 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 7 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ🥰

  • @እየስራህተመኝ
    @እየስራህተመኝ 7 หลายเดือนก่อน +2

    አትጥፊብን እንውድሻለን ፍቅርዬ 💜💋

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk 7 หลายเดือนก่อน +5

    አረ ጠፋሽብን እንኮ የኔ ፋንድሻ ምን ሆነሽ ነው ማማዬ ጨንቆኝ ነበር ማሪያምን 😥😥😥💋💋💋🥰🥰🥰🥰

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 7 หลายเดือนก่อน +5

    የፍቅር አድናቂወች🌹🌹🌹❤️❤️👍👍👈👈

  • @ፈሩሂወሎየዋ
    @ፈሩሂወሎየዋ 7 หลายเดือนก่อน +12

    ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ እኳን ሠላም መጣሽ ተናፍቀሻል❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 หลายเดือนก่อน

      ሰላምሽ ይብዛ ደምሪኝ ዉዷ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@HtymiTuba5335ሒድ ከዝህ የዝህን የጁል ፎቶ አንሳ እደት እደምጠላው ይሔ ዥልጥ አስመሳይ ሙቤተብየ

  • @hanankeder4586
    @hanankeder4586 7 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ፍልቅልቅ ሳቆ እዴት ደስ እደሚል ❤❤❤❤❤በርቺ ፍቅርዬ

  • @T9dg
    @T9dg 7 หลายเดือนก่อน +12

    ፍቅር ስወድሽ ሁላም ደስተኛ ሁኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HawletWassie
    @HawletWassie 7 หลายเดือนก่อน +8

    እኮን ደህና መጣሺ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔውድ ፍቅርዬ ተናፍቀሽነቨር🎉❤❤❤❤❤

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 7 หลายเดือนก่อน +4

    አልቆጠርኮቸውም ሀሀሀሀ ፍቅርዬ በርቺ ሀቢቢቲ

  • @uaeteam6287
    @uaeteam6287 7 หลายเดือนก่อน +6

    የምወድሺየ መጣሺልን ታምራለችሁ በርች የኔፍልቅልቅ ❤❤❤❤
    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TizitaAlemu-n9l
    @TizitaAlemu-n9l 7 หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤አንደኛ ነግ ፍቅር ስወድሽ እኮ የኔ እንስፍስፍ ❤❤❤❤

  • @MELKAMALEHEGN
    @MELKAMALEHEGN 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጣፋጭ በርችልኝ ጎበዝ የሴቶች ተምሳሌት

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር ማኛ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኝ አላህ ከነጎደኞችሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @ሰአዳ-ዸ9ጠ
    @ሰአዳ-ዸ9ጠ 7 หลายเดือนก่อน +3

    በርች ፍቅር ስምሽ ፍቅር አችም ፍቅር ነሸ የምትወደጅ

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና ኡኮ ነሽ ያሴት ቁርጣኝ❤ ያምወድሽ

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 7 หลายเดือนก่อน +19

    የኔ ፍልቅልቅ😍

  • @huaweiph7088
    @huaweiph7088 7 หลายเดือนก่อน +10

    አትጥፊብን የኔ ጣፍጭ😘😘

  • @zaytonahzay3841
    @zaytonahzay3841 7 หลายเดือนก่อน +5

    ደሞም ቶቶሎ ነይ❤❤❤❤❤ ትናፍቂኝ አለሽ ዩቱብ ገብቸ አንቺንን ነዉ እምፈቅደው

  • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
    @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሴቶች ተምሳሊ ጀግና ሰወደሸ ሁሉም ሳቂልኝ ወደፊት በርቻ ጀግናዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ekramm.Mohammed
    @Ekramm.Mohammed 7 หลายเดือนก่อน +9

    ፍቅርየ እንኳን ደህናመጣሽ አትጥፊ❤❤❤

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ🥰

  • @asri6330
    @asri6330 7 หลายเดือนก่อน +18

    ፍቅር በጣም እውድሻለሁ ውድ እህቴ እና የፈልክሽውን ጠይቅቂኝ ካሜራም ቢሆን ገዝቸእረዳሻለሁ ውዳ እና በጣም እውድሻለሁ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ቆንጆ በቅንነት

    • @alikk3781
      @alikk3781 7 หลายเดือนก่อน +3

      yene kin tebarek

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 7 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ይስጥሽጨምሮ❤❤❤❤

    • @selmayoitbechannel4323
      @selmayoitbechannel4323 7 หลายเดือนก่อน

      ክበሪልን የኔ መልካም❤❤❤❤

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ፍልቅልቅ ፍቅርዬ ሁሌም ሳቅ በሳቅ ሁኝ ዉደ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HASNAAHMED-km1kr
    @HASNAAHMED-km1kr 7 หลายเดือนก่อน +5

    አንተ ብጠጣህበት የኔ ሆድ ማበጡ ምን ይሉታል 😂😂😂

  • @Amharafanokingfanoking
    @Amharafanokingfanoking 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔፍልቅልቅ መጣሺደ ፉአድ ግን ምንአሥቦነዉ 💞💞💞💞💋💋💋ሥወዳችሁየኔልዩዩወች እስኪየምወዷቸዉ በላይክአሣዩኝ💞💞ፍቅር ኧረቶሎ ቶሎ ልቀቂልን

  • @BirhaneKebede-mu2od
    @BirhaneKebede-mu2od 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልዩ ጠፋሽ እኮ እማ ቶሎቶሎ ስሪ ቪዲዮ ሁሌም ደስታሽን ያብዛልኝ ፈጣሪ የኔ ዉድ ዉድድድድድድድድድድድ💋💋💋💋💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💪💪

  • @maryamalabsi7581
    @maryamalabsi7581 7 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ውዲ እኳን ደህና መጣሽ ተናፍቀሽ ነበር

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 7 หลายเดือนก่อน +8

    ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ❤❤❤

  • @ሀዩቲ-ኸ1ዠ
    @ሀዩቲ-ኸ1ዠ 7 หลายเดือนก่อน +7

    ቶለቶለ ልቀቂልን ፍቅርየ እወዲቺሁለሁ ❤❤❤❤