አራት ኪሎ፣ፋኖ፣የአማራ ፖለቲካና አዋጅ ፤ አዋጁ ያጋለጣቸውና ያረጋገጣቸው እውነቶች|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • www.amazon.com...

ความคิดเห็น • 686

  • @zemenayajenawe8439
    @zemenayajenawe8439 8 หลายเดือนก่อน +96

    ትንታኔ 100% የኢትዮጵያ ህዝብ ድምፅ እናመሰግናለን Ethio forum

  • @taibah5903
    @taibah5903 8 หลายเดือนก่อน +38

    ድልለፋኖ ድል ለጀግናዉ ለአማራ ፋኖ

  • @ykt4447
    @ykt4447 8 หลายเดือนก่อน +71

    ያየ ሰው ሙያዊ ግዴታውን ከብቃት ጋር የተወጣ የኢትዮጵያ ህዝብ ባለውለታ ድንቅ ጋዜጠኛ❤❤❤ ክፉ አይንካህ ወንድሜ!!!

    • @miniaseium8181
      @miniaseium8181 8 หลายเดือนก่อน

      Fanofanoviva❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kassayewondiye8600
      @kassayewondiye8600 8 หลายเดือนก่อน

      1:16 81[a​@@miniaseium8181

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 8 หลายเดือนก่อน +49

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @taibah5903
    @taibah5903 8 หลายเดือนก่อน +36

    ፋኖን የኛመከታወች እዉነት መቼምአጣፋ ድል ለአይገሬዉ ፋኖ

  • @hko-ge5og
    @hko-ge5og 8 หลายเดือนก่อน +28

    ወጥር አማራ ነጻነትህን በክንድህ አሳይ❤❤❤❤❤❤ፋኖ የአማራ መሪ ነው ።❤❤❤❤❤ፋኖ ወደፊት ብቻ ❤አስቸኳይ አዋጅ አለቀ አላለቀ ምን ሊገኝበት ፋኖ ወደፊት ብቻ❤❤❤

  • @ወሎየዉነኝየጂዛኑ
    @ወሎየዉነኝየጂዛኑ 8 หลายเดือนก่อน +41

    ሁሉም አማራ ፋኖ ነዉ

  • @Dagu-l6v
    @Dagu-l6v 8 หลายเดือนก่อน +15

    Fact 100% እውነታው ይሄ ነዉ የደቡብ ልጅ ነኝ ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል ።

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 8 หลายเดือนก่อน +3

    የጠቅላላው ህዝብ ከሞት መዳኛ ፋኖና ፋኖ ነው። ድል ለፋኖ!!!!❤️❤️❤️❤️🦾🦾🦾🦾🦾🦾🦾

  • @AlexBogale-w6o
    @AlexBogale-w6o 8 หลายเดือนก่อน +19

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!!

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 5 หลายเดือนก่อน

    አማራ እንጠፋም እናሸንፋለን እንበዛለን እጠነክራለን ማንም አያሸንፈንም ምክንያቱም አማራ ሁሉን ያቀፈነው ብቻውን አይደለም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg 8 หลายเดือนก่อน +124

    አስቸኳይ ጊዜ ሆነ አጣዳፊ ጊዜ አዋጅ ምንም ይበሉት ፋኖን ከ4 ኪሎ የሚያስቆመው ምንም አይነት ምድራዊ ሃይል አይኖርም ህዝቡን ነፃ አውጥተን ጄኖሳይደሮችን ለህግ እናቀርባለን ፋኖ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 8 หลายเดือนก่อน +6

      😂😂😂😂

    • @tsegay-nr5dt
      @tsegay-nr5dt 8 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂😂😂😂

    • @Ethio491
      @Ethio491 8 หลายเดือนก่อน +7

      Exactly

    • @KibromTamiru
      @KibromTamiru 8 หลายเดือนก่อน +12

      ወንድም 4ኪሎ ዘዉ ተብሎ አይገባም መጀመርያ ጎንህ ጋር ያለዉን ትግራዋይ አክብር ሰፊዉን የኦሮሞ ህዝብ ና ሌሎች ብ/ሔሰቦችን ልእላዊነት ስታከብር 4ኪሎ ሳምንት አይፈጅም ያማራ ኤሊት አሁንም ንቁ!

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 8 หลายเดือนก่อน +7

      ወሬ ሰለቸን. እህህህህ. መጀመሪያ. አድ. መሆን. ይቀድማል ወያኔዎች. አንድ ስለሆኑ ነው. መብታቸውን ያስከበሩት አብይን እጁን. ጠምዝዘው. ለድርድር. ብርቶሪያ. ያስቀሙጠት

  • @AbduSeid-lr6qu
    @AbduSeid-lr6qu 8 หลายเดือนก่อน +122

    አማራ መከራ ሲበዛበት የበለጠ አንድ ይሆናል እናመሠግናለን

    • @soud986
      @soud986 8 หลายเดือนก่อน +8

      😂 እስከ ፕሪቶሪያ ሁላችሁም በሙሴ አማኞች ነበራችሁ

    • @Tab-KZG
      @Tab-KZG 8 หลายเดือนก่อน +5

      እንዳይመስልህ አማራ አማራ ስላሉ አማራን ወደው አይደለም ወያኔ ዋች ናቸው እውነት እመነኝ ይህን ማለት ፈልጌ ነው ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

    • @nahomgetachew2054
      @nahomgetachew2054 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤​@@soud986

    • @derejesisay9044
      @derejesisay9044 8 หลายเดือนก่อน

      አሁን እናተ ቂጡን እየላሳቹ ነው😂​@@soud986

    • @Yosefmiesfen
      @Yosefmiesfen 8 หลายเดือนก่อน

      ደነዝ​@@soud986

  • @twdrskss
    @twdrskss 8 หลายเดือนก่อน +17

    የዛሬው ትንታኔ በጣም ምርጥ እና አስተምሮት አዘል ነው ጀሮ ያለው ይስማ የማይሰማም ይመልከት መቸም እግዚአብሔር ሁሉንም አይነሳም ምኝቴ ግን ጋዜጠኞች አለምን ቢመሯት ሰላም ይሰፍን ነበር በርቱ❤❤❤

  • @Degu-q4k
    @Degu-q4k 8 หลายเดือนก่อน +16

    ድል ለፍኖ

  • @MulugetaWoday
    @MulugetaWoday 8 หลายเดือนก่อน +16

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ

  • @SameraSamera-c3y
    @SameraSamera-c3y 8 หลายเดือนก่อน +25

    ድል ለፍኖ❤

  • @endeshewderso8841
    @endeshewderso8841 8 หลายเดือนก่อน +43

    እጅግ በጣም ትክክል እና ድንቅ ትንታኔ

  • @ZolaMD-v4w
    @ZolaMD-v4w 8 หลายเดือนก่อน +22

    የኢትዮጵያ ህዝብ ፣የአማራ ታሪካዊ ጠላት መሆኑን በአዋጃቸው አይተናል ። አንጠፋም አማራ ያሸንፋል 💪💪💪

    • @milkakahssay1705
      @milkakahssay1705 8 หลายเดือนก่อน +3

      የአማራ ጠላቱ አማራዊ አስተሳሰቡ ነው። ምቀኝነት፣ ክፋት፣ ጥንቁልና፣ ልመና፣ ዘረኝነት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 8 หลายเดือนก่อน +3

      በምንህ ይቀናል ድንጋይ ስር የተፈጠርክ እባብ።አማራ ክልል ስተገባ ነው ሆድህ ጠግቦ ሰው የምትመስለው። አማራ የምንግዜም ጌታህ ነው።

    • @GDRB801
      @GDRB801 8 หลายเดือนก่อน

      ምቀኛ አንተ ንደሆክ ተናገር ፣ እንደ እባብ ክፍ ብቻ የሚወጣቹህ

    • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
      @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ 8 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@milkakahssay1705 ቅናት የበታችነት ስሜት ሲጫወትብህ እንድህ ሰው ያለ ስሙ ስም ትሰጣለህ አይዞህ ገለቴ ቻለው አማራነት ውበት ጀግንነት ቅንነት የሰውነት ልክ ነው አለም ሲስለጥን ወሎ አማራን ይመስላል

    • @milkakahssay1705
      @milkakahssay1705 8 หลายเดือนก่อน

      @@abuhaile6517
      በማትቀኑብን ነገር አለ እንዴ? በጀግንነታችን፣ በአንድነታችን፣ በአስተሳሰባችን ምጥቀት፣ ጥቂት ሆነን ብዙ፣ ስልጡን የሆነው ፖለቲከችን፣ ጥንታዊ ስልጣኔያችን። ስንቱን ልበልህ......
      ብሄረ ትግራይ/ብሄረ አግአዚያን
      አንድ ልብ💙
      አንድ ህዝብ💙

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 8 หลายเดือนก่อน +36

    ድል ለአማራ ህዝብና ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 8 หลายเดือนก่อน +7

    የጠላትን መሳሪያ ቀምተው ውጊያ የገጠሙት የፋኖ አባላትና አመራሮች ልበ ሙሉ ጀግኖች ናችሁ ❤❤❤❤❤

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 8 หลายเดือนก่อน +11

    አቦቦ እጅግ! ድንቅ ቅንብር፣ ድንቅ ዘገባ፣ ድንቅ እውነታ።
    ሠላሙ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @ወሎየዉነኝየጂዛኑ
    @ወሎየዉነኝየጂዛኑ 8 หลายเดือนก่อน +29

    😢😢😢😢😢ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @eshetuyirdaw9900
    @eshetuyirdaw9900 8 หลายเดือนก่อน +22

    እጅግ በሚገርምና በሚያስደንቅ ተጨባጭ በሆነ ልዩ ትንተና የአስር ወሩን የብልፅግናን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከነወንጀሉና ከነሰውበላነቱ በአስር ስድስት ደቂቃዎች ያቀረብከው ለታሪክ ተመዝግቦ የሚቀመጥ ነው። በርታ ወንድሜ እንደ አንተ አይነት ምጡቅ ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ በእጅጉ ትሻለች።

  • @YonasTadesse-e7h
    @YonasTadesse-e7h 8 หลายเดือนก่อน +53

    ድል ለፋኖ ።

  • @zaharaa674
    @zaharaa674 8 หลายเดือนก่อน +24

    ድል ለፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @calebd9456
    @calebd9456 8 หลายเดือนก่อน +1

    ድርድር ብቻ ነው መፍትሄው በሰላም ተከባብሮ መኖር ብቻ ነው ያለን አማራጭ ሰላም ለኢትዮጵያ 👌

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 8 หลายเดือนก่อน +62

    ድል ለሚታረደው አማሃራ❤❤❤❤❤

  • @مدينهمدينه-ت7ش
    @مدينهمدينه-ت7ش 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለጀግናው አማራ ፍኖ👍👍👍👍👏

  • @lieltshiferaw4057
    @lieltshiferaw4057 8 หลายเดือนก่อน +17

    አሰፋ እሸቴ እድሜህን ያርዝመው እንደነ ታማኝ በየነ ያሉትን የሚመለከት ነው የአማራ ህዝብ ይህ ሁሉ መአት ሲወርድበት ድምፃቸው አለመሠማቱ አሰተዛዛቢ ነው ይህ ግዜ ግን ያልፋልና

    • @tsegayebekele358
      @tsegayebekele358 8 หลายเดือนก่อน +3

      ያዬሰው ሽመልስ

    • @P4all-b
      @P4all-b 8 หลายเดือนก่อน +2

      እነ ታማኝ እና መሠሎቹ የትግራይ ህዝብ ላይ የከረፋ ጥላቻ ስለነበራቸው እንጂ ስለ ኢ/ያ አስበው አልነበረም። ቢሆንማ ኖሮ ኢ/ያውያን ሲጨራረሱ ሠላም እንዲመጣ እንጂ ጦርነት እንዲፋፋም መሥራት አልነበረባቸውም። ጋዜጠኛው ግን ያየሠው ሽመልስ ነው።

  • @HayahHayah-wm9fc
    @HayahHayah-wm9fc 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድልለ አማራ ፋኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢አማራየ❤❤❤

  • @مدينهمدينه-ت7ش
    @مدينهمدينه-ت7ش 7 หลายเดือนก่อน

    አዋጁ ካለቀ ኢነተርኔት ይለቀቅልን አማራ ክልል

  • @nie_ma
    @nie_ma 8 หลายเดือนก่อน +1

    በመቶ ሺዎች ሰራዊት አስጨረሰ ገና ሌላ መቶሺ ሰራዊት አስጨርሶ ይፈረጥጣጣል። ድል ለፋኖ 🔥💪።

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 8 หลายเดือนก่อน

    እውነቱን ስለዘገብክልን እናመሰግናለን ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤

  • @Ddfff-m2m
    @Ddfff-m2m 8 หลายเดือนก่อน +6

    ድንቅ ተአምር ነው ያቀራረብህ ነገር ያየስው ምርጥ የጋዜጠኛ ልክ የማትስለች ብስማህ ብስማህ ዘመንህ ይባርክ እስክ ባልድርቦችህ ድርስ የውነተኞች ቤተ

  • @KalEshete
    @KalEshete 8 หลายเดือนก่อน +11

    ስንቱን አሳለፍነው አይዞን አማራየ እንጨለመ አይቀርም😢

    • @TsigaGebre
      @TsigaGebre 7 หลายเดือนก่อน

      ድል ለ ከ27 የጨላማ ግዜ ላወጣቹ ጅግናው አብይ

  • @FentawAyten-bt2ft
    @FentawAyten-bt2ft 8 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያዬ ጀግና መልካሙ ሁሉ ለአንተና ለአቤ ለባልደረቦቻችሁ ይሁን።❤

  • @bishtem
    @bishtem 8 หลายเดือนก่อน

    ድል ለህዝባዊ ፋን

  • @zelalemaddis4374
    @zelalemaddis4374 8 หลายเดือนก่อน +46

    ድንቅ የጋዜጠኛ ሙያ እና ክህሎት በርታ

  • @EsatuAmbaw
    @EsatuAmbaw 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚዎ እግዚዎ በራስህዝብ ላይ ይህሁሉ መከራ ፈጣሪ ክንድህን አሳይ ለህዝብህም ድልን ስጥ

  • @yonaskebede6460
    @yonaskebede6460 8 หลายเดือนก่อน +5

    በቀን አ ድ ጊዜ ያንተን ትንታኔ መስማትኮ እንዴት እንደምናፍቅ ያዬ አምላክ ረጅም እድሜን ይስጥህ እንዲህ ዋጋ የከፍፈልክላት ሃገርህ ዋጋህን ስትከፍልህ ለማየት ያብቃን የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ ነህ ❤❤❤❤

  • @muluadamayenew6018
    @muluadamayenew6018 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያዬ ❤በጣም የመሰጠኝ ፖለቲካዊ አናሊሲስ 🙏 በርቱልን 🙏
    ድል ለአማራ ህዝብ 💪

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 8 หลายเดือนก่อน +1

    የጋላ ፅንፈኛ ወንጀለኛ በንፁህን ደም የጨቀዩ እንዲሁም የአማራ ሆዳም ባንዳ የእንግዴ ልጆች መጨረሻቸው ናፈቀኝ

    • @miniaseium8181
      @miniaseium8181 8 หลายเดือนก่อน

      Bravofano❤❤😂❤😂❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 7:24

  • @GezaKerose
    @GezaKerose 8 หลายเดือนก่อน +2

    በዝህ ዘመን እንደዚ አይነት እውነተኛ ሰው ማግኘት ከባድ ነው አንተ ግን ትለያልህ በርታ ወንድሜ

  • @Adinas7124
    @Adinas7124 8 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቅ ዘገባ

  • @mohammdabdu1777
    @mohammdabdu1777 8 หลายเดือนก่อน +14

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አማራየ አያሌ ግፎች ተፈፅሞበታል አለም የማያውቀው ጭፍጨፋ ፍርዱን ከአላህ እጠብቃለን።

  • @Fesshaye-p8k
    @Fesshaye-p8k 8 หลายเดือนก่อน +10

    አማራና ትግራይን ተባብራችሁ ይህ መንግሰት ለማጥፋት መታገል ብቸኛውን መፈትሔ ነዉ ደል ለሁሉም የተጨቆኑ ሕዝብ

    • @NetsnetTeklay
      @NetsnetTeklay 8 หลายเดือนก่อน

      Dfreth yemersat chgr yelenm

  • @MerehwiG
    @MerehwiG 8 หลายเดือนก่อน +5

    በርቱ።የእውነት ጀግኖች ናችሁ።በአካል ሁለት ብትሁኑም በአምሳል ግን አንድ ናችሁ።ታሪክ በሚገባ ሲያወሳችሁ ይኖራል።እናንተ የመርህ ሰዎች ሳትሆኑ በቃ መርህ ናችሁ። Keep going guys. You are exceptional and we are lucky to have principled media professionals like you in this most darkest time. God bless you.

  • @menutube7647
    @menutube7647 8 หลายเดือนก่อน +6

    ፋኖ ❤️💪

  • @jamalhussenmhamd8946
    @jamalhussenmhamd8946 8 หลายเดือนก่อน

    ድል ላማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ድል ለተገፋውና በዘረኝነት ካንሰር ለተጠቀ ጨካኞች በጠላትነት ተፈርጆ ለሚጨፈጨፈው ህዝብ።

  • @zshow984
    @zshow984 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያየሰው አንተን አለማድነቅና አለማመስገን ንፉግነት ነው ፤ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ። ❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 8 หลายเดือนก่อน +1

    የአማራ ልጆች እውነቱ ይሄ ነው ቢመረንም እንውጠዋለን

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw 8 หลายเดือนก่อน +67

    በሻሻ ቀላል መስሎት ነበር አማራ ክልል ምድሩ ሁሉ እሾህ ሆነበት 😄

    • @Allamehara
      @Allamehara 7 หลายเดือนก่อน +1

      እንደመስሠዋለንጀኖሣይደሩንአብይአህመድን

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሜ ሰው በሚችለው ከታገለ ሁሌም ይከበራል የእውነት እናከብርሀለን።🎉

  • @gjbd9805
    @gjbd9805 8 หลายเดือนก่อน +11

    ኣንተየ በዚ ክፉ ግዜ ኣንተን የመሰለ ፍትሃዊ ጋዜጠኛ ማግኘታችን እድለኞች ነን በርታልን ወንድሜ

  • @milla5737
    @milla5737 8 หลายเดือนก่อน +1

    Waw የሚገርምና ልዮና ትክክለኛ ዘገባ ዋው ያዬሰው የዛሬው ይለያል።

  • @mengisteabassefazeweldi4412
    @mengisteabassefazeweldi4412 8 หลายเดือนก่อน +12

    በእውነት ለአንድ አመት ሲያብከነክነኝ የነበረው ስለ አሳሞቹ የአማራ ተወካይ ነን ባዮች ዲያስፖራ ስለተነተንክልኝ ተኝቼ አድራለሁ እባክህን ደጋግመህ አጋልጣቸው

  • @shegawshegaw9694
    @shegawshegaw9694 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሞት ላብዪ ድል ለፋኖ❤❤

  • @EndrisHussan
    @EndrisHussan 8 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነቱን ለተነተናችሁት በጣም እናመሰግናለን

  • @samsonseyoum8414
    @samsonseyoum8414 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለቴ ደጋግሜ የሰማሁት ደፋርና ምርጥ ትንተና:: Thank you!!

  • @IeJee-xg1ku
    @IeJee-xg1ku 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ በእውነት ትለያለክ ምንእደምል አላቅም 👌👍

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 8 หลายเดือนก่อน +6

    Amhara Fano are Very great❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሃቁንጉስተቃረበ
    @የሃቁንጉስተቃረበ 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ድል ለፍትህና ለህልውና ለሚዋጋው ፋኖ❤❤❤

  • @generalredwan
    @generalredwan 8 หลายเดือนก่อน +3

    ይመችህ
    👍👍👍👍

  • @zelalemabayneh8420
    @zelalemabayneh8420 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amazing explanation

  • @lenchobedada
    @lenchobedada 8 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ 💪💪🙄

  • @birhanuyigletu72
    @birhanuyigletu72 8 หลายเดือนก่อน +5

    ግሩም ትንታኔ ነው። በርቱ❤

  • @fish618
    @fish618 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤wow❤❤❤ Yayesew
    You are the best of bests.
    Thank you

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 8 หลายเดือนก่อน +14

    ዛሬ ገና ከአለህ ፀጋ ላይ ትንሽ ለአማራ ህዝብ ቆነጠርክ እናመሰግናለን በርታ !!

    • @P4all-b
      @P4all-b 8 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮፎረም ከአፈጣጠራቸው ጀምሮ እጅግ ሰብአዊነትና ሞያዊ ሥነምግባር የተላበሱ ጋዜጠኞች ናቸው።

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@P4all-bየአማራ ልጆች ስለሆኑ ነው ሰብአዊ ና ሙያዊ ግደታቸዉን የሚወጡት ከጀግና ህዝብ የተፈጠሩ ልጆች ናቸው 😎

    • @melesyemane5294
      @melesyemane5294 8 หลายเดือนก่อน

      አይ የአማራ እሊት ትገርሙኛላቹ

    • @mameseid-iw6bm
      @mameseid-iw6bm 8 หลายเดือนก่อน +1

      ከቪዲዮው መጨረሻ ከሁለት ደቂቃ ውስጥ ያለውን ብትሰማ አልልሰማሀውም እውነትም አሳማ

    • @P4all-b
      @P4all-b 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@zedahmed9371 አማራ ሆነው በህዝብ ደም የሚቀልዱ፣ በህዝብ ስቃይና ረሀብ የሚሳለቁ እጅግ አረመኔ የሆኑ ሠዎቹ የሉም እያልከን ነው? እነዚህ ሠዎች ፈጣሪ ስለባረካቸው እንጂ አማራ ስለሆኑ አይደለም ስለ እውነት የቆሙት

  • @aminasoso868
    @aminasoso868 6 หลายเดือนก่อน

    አማራዬ❤❤❤

  • @KibromTamiru
    @KibromTamiru 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ ያየሰዉ ምነኛ ታድለሀል እውነቴ ነው ለህሊናህ የምትናር ጉሩም ጋዜጠኛ ዕዴሜ ና ጤና ይስጥህ::

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 8 หลายเดือนก่อน +1

    EF, thank you brothers, great gentlemans standing for truth, integrity, honesty, humanity, i don't have a word how to describe you simply journalism at its best many the so called Ethiopian journalists living for their belly at the expense of innocent Ethiopian should learn from you,great analysis with amazing wisdom world class journalists EF (world class journalists are highly professional knows their job even put their life at risk to pass their message that who you are EF),thank you brothers peace ✌️ from tigray

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 8 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለአብይና ለአማራ ሆዳም ዲያስፖራ

  • @ወሎየዉነኝየጂዛኑ
    @ወሎየዉነኝየጂዛኑ 8 หลายเดือนก่อน +23

    አማራ ነኝ ግን ትግራዋይን ወላሂ እወዳቸዋለሁ

    • @messiessi3635
      @messiessi3635 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሁን ይህን እዚህ ምን አመጣው

    • @suzaniyoutube-p7m
      @suzaniyoutube-p7m 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@messiessi3635 ባማራላይ የታወጀውን ጦርነት ስላልደገፋችሁ ለዛ ይመስለኛል ፍቅሯን የገለፀችው

    • @ሙሉእራያቆቦ
      @ሙሉእራያቆቦ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@suzaniyoutube-p7mተይ እባክሽ ትግራይ መስሎኝ መጀመሪያ የገደለን ማይካ ድራ ጭና ቆቦ ይመስክሩ የኔ ቆንጆ ብቻ ከናተ ቤት አልደረሰም ይሆናል ግን እኛን ምን እዳረጉን ያየነው እኛ ነን መቸም ቢሆን ትግሬን አልወዳቸውም እኔ እና መሰሎቸ 😢

    • @mengisteabassefazeweldi4412
      @mengisteabassefazeweldi4412 8 หลายเดือนก่อน

      የትግራይ ህዝብ አቋም ያለው ጀግና ህዝብ በተገኘ አጋጣሚ ማመስገን ያንሳል እንጂ አይበዛበትም ​@@messiessi3635

    • @suzaniyoutube-p7m
      @suzaniyoutube-p7m 8 หลายเดือนก่อน

      @@ሙሉእራያቆቦ ለሞቱት ነፍስ ይማር ብቻ መፍረድ ይከብዳል ያልቀበረ የለም ሰላሙን የምጣልን

  • @KIROSWOLDESENBET
    @KIROSWOLDESENBET 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ethio Forum እግዚኣብሔር ይስጥልን ሰው ሲጠፋ ሰው የሆናችው🙏🙏🙏

  • @admasualemayehu5626
    @admasualemayehu5626 8 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you...........the truth will never die.......

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 8 หลายเดือนก่อน +11

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤❤❤❤❤.

  • @EsubalewAyele-ch5fi
    @EsubalewAyele-ch5fi 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ኢዮ ፎርም!

  • @taibah5903
    @taibah5903 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም ዜናወች ባተ ይተረኩ የዬ ሰዉ ሚዛነኛ ጋዜጠኛ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 8 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ትንታኔ እትዮ ፎረም

  • @AtkiltBeleynhe
    @AtkiltBeleynhe 8 หลายเดือนก่อน +6

    ድልለአማራፋኖ ለጀግናወታደስ ፋኖ ለጭቁኑ ህዝብ

  • @Askal-q9u
    @Askal-q9u 8 หลายเดือนก่อน +6

    ቃላት የለኝም ለምታቀረባቸው ዘገባ እዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 8 หลายเดือนก่อน

    Thank You som much informasjon Etio Furm❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekuryenegatu4750
    @mekuryenegatu4750 8 หลายเดือนก่อน +3

    አቦ ተባረክ!!አንተስ ሰዉዉዉዉ!!!!!ነህ

  • @forlast7319
    @forlast7319 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያየሰው ሰላምህ ይብዛ

  • @medinaahmed4866
    @medinaahmed4866 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ትንታኔ።

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 8 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you.

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 8 หลายเดือนก่อน +20

    አማሃራ በስድስት አመት ውስጥ ምን ያላሳለፈው አለ እግዚአብሔር ይፈርዳል😢😢😢😢😢😢

    • @esetedesta7821
      @esetedesta7821 8 หลายเดือนก่อน

      You mean, for the last 50 years (since Derg)?

  • @kalelultube1582
    @kalelultube1582 8 หลายเดือนก่อน +3

    Truth Alwaly Prevails

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 8 หลายเดือนก่อน

    Ethio forum 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያየ❤🙏 አንተንም እንደ ልደት የሚያስጠምድህ ከሀቅ መጣበቅህ ነው አኮ!ልደትን ታስታውሰኛለህ🥰 እንዲህ ነው በፉጨት ተጠራርተው የአሉባልታ መዶሻቸውን ይዘው የመጡት!በርታልኝ🙏

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks 🙏👍 for your unlimited efforts!?

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you Yayesew Tirusew you put it well. Amhara elites are a huge liability for the Amhara people. We pray for the innocent civilian Amharas that are suffering everyday

  • @Y.Mesi21
    @Y.Mesi21 8 หลายเดือนก่อน

    I was proud of you💪💪💪💪

  • @zemensport-qg9ko
    @zemensport-qg9ko 8 หลายเดือนก่อน +1

    Dear Yayesew
    I wanted to take a moment to express my sincere appreciation for your impressive knowledge, speech skill and expertise in the realms of politics and journalism. Your deep understanding of political processes, institutions, and current affairs in Ethiopia is truly remarkable. The way you are able to analyze complex political game kid on civilian ,mass killings over all you are outstanding man

  • @sisayanebo5358
    @sisayanebo5358 8 หลายเดือนก่อน

    You are the analyst! Keep it up!

  • @yasalaamjay1763
    @yasalaamjay1763 8 หลายเดือนก่อน +1

    What an amazing factual Ethiopian political analysis . Fascinating recent reality internal political review and comparative political stories narrative. What Ethioforum media, doing is more important than the so many professor/DR, Researchers in the field of Ethiopia's political development and dynamics, particularly in the last few years. Extremely impressive.

  • @robeltube8014
    @robeltube8014 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም❤❤❤