የዓረብ ሊግ ለመግባት የተቀመጡ መስፈርቶችን አታሟሉም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @ashenafigirma865
    @ashenafigirma865 วันที่ผ่านมา

    መምህር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እውነት ኢትዮጵያዊነትን በአንተ ሃስብ ውስጥ አይቻለው ብዛልን ብዝት በልልን መምህር

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኡስታዝ የኛ ወርቅ የኛ ዳይመንድ የኛ እንቁ የኛ ብርቅዬ የኛ ዳይመንድ የኛ ብዙ እንወድሀለን❤❤❤❤❤ ባሁን ሰአት ኢትዬ ስለሆንክ አግንቼክ አክብሮቴን ብገልፅልክ ደስ ይለኛል ኢትዮጵያዊት እህት ከናዝሬት አዳማ ነኝ

  • @ሀሸሸአ-ኰ4ሸ
    @ሀሸሸአ-ኰ4ሸ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኡስታዛችን ወይንም፡የኢትዮጵያ ታጋይ፡ብልክ፡ደስ፡ይለኛል፡በአላህ፡ስለፍልስጤም፡ወንድሞቻችንና፡እህቶቻችን በዛው በያዝከው፡ኽይር፡ስራ ውስጥ፡ትንሽ፡ደበስደበስ፡ብታረግልኝ፡

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 2 วันที่ผ่านมา +1

    الحمد لله على نعمه الاسلام وجعلنا مسلمين
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وآله الطيبين الطاهرين وصحبه اجمعين

  • @user-fozeya
    @user-fozeya 2 วันที่ผ่านมา +4

    اللهم صلى الله عليه وسلم

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 วันที่ผ่านมา

    ኡስታዝ የሚገርምህ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ሙስሊም ዘመዶቻችን ከሌላው አለም ካሉት ሙስሊሞች በእምነታቸው እና በሀይማኖታቸው እጅግ በጣም ጠንካሮች ናቸው እነሱም ልቦናቸው ያውቀዋል ❤❤❤

  • @khalidyusuf2783
    @khalidyusuf2783 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

  • @edekumakodeko7767
    @edekumakodeko7767 2 วันที่ผ่านมา +3

    ከአረብ ሊግ ልናገኝ የምንችለው ጥቅም አይታየኝም። ሶማሊያ ፣ ሱዳን ምን አገኙ? ከጥቅሙ ይልቅ ግዴታው ይበዛል። ጎመን በጤና።

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b 2 วันที่ผ่านมา +4

    እኛ ኢትዮጵያውያን ቡዙ ታሪክ አለን ነገር ግን አልሰራንበትም የቢላል ሀገር የነጃሽ ሀገር ኢትዮጵያ🕋🕋🕌🕌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ሀሸሸአ-ኰ4ሸ
    @ሀሸሸአ-ኰ4ሸ 2 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻላህ፡የዶ፡አብይ አላማ፡እኛ ኢትዮጵያውያን፡ከአለም ሀገራት ሁሉ፡በፍቅር መበልፀግን፡ነው፡፡

  • @ሀሸሸአ-ኰ4ሸ
    @ሀሸሸአ-ኰ4ሸ 2 วันที่ผ่านมา +1

    አልሀምዱሊላህ የኢትዮጵያ ሙስሊም፡በሙሉ የኢስላም፡ግልፅ፡የሆነ፡ማንነታችን የደበቁብን ባለስልጣን አንገታቸውን የዘላለም፡ይድፉ፡፡

  • @TenKe-c8e
    @TenKe-c8e 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያንተውንም ትርጉመህ አምጣለን ወንድማችን 🙏

  • @fikera-z7d
    @fikera-z7d 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሰውየውን ሳላደንቅ አላልፍም ኢትዮጲያን በደንብ ነው የሚያውቃት መቼም የአረብ ሊግ አባል መሆን አንፈልግም ምክንያቱም አረብ ስላልሆንን ሙስሊም ክርስቲያን ተከባብሮ መኖር ነው የሚሻለው ያልሆነውን ለመሆን መጋጋጥ ዋጋ ያስከፍላል

  • @denbech4624
    @denbech4624 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ኡስታዝ በርታልኝ

  • @mohammedsabitbarseba955
    @mohammedsabitbarseba955 2 วันที่ผ่านมา +2

    ታላቁ ገዢ ትርክት በታላቁ ኢትዮጵያዊ ኡስታዝ ጀማል በሺር እና የግብጹ ዶ/ር ትንታኔ ይመሰጡበት!!

  • @WeldeYohannesGebre
    @WeldeYohannesGebre 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው የኛ ሙስሊሞች በጣም ብዙናቸው በእስልምና ቋንቃ ይጽፋሉ ያስተምራሉ እኛ ሀገር አረብኛ በጣም ይናገራሉ

  • @AnychShhsjjs
    @AnychShhsjjs 2 วันที่ผ่านมา +3

    ትክክል ነዉ ከዐባ ሰር ከንዝ አለ ቁረሾች ናቸዉ የቀበሩት ከዝያ ቡሃላ ነዉ ከዐባን የገነቡት

  • @yilmaseyoummafegna
    @yilmaseyoummafegna 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከዛሬ 87 ዓመት በፊት በቀድሞው ሐረርጌ ጠቅላይ ግዛት በጨርጨር አውራጃ አስበ ተፈሪ ከተማ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አረቢኛና ግዕዝ እንደ እንግሊዝኛ ሁሉ እንደ ቋንቋ ትምህርት ይሰጥ ነበር።

    • @Ermi_ab21
      @Ermi_ab21 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      YEmreken new 🙄 ene 2012-2015 eza new yetemarkute yeheňtarik gen alakem neber

  • @mnur21
    @mnur21 2 วันที่ผ่านมา +2

    የምን ማሽቃበጥ ነው እኛ አረብ እይደለንም እኛ ሀበሻ ጥቁር የራሳችን ማንነት ያለን የማንንም የማንነካ ከሌላውም የማንፈልግ ሰፊና በቂ ለምለም ሀገር ያለን ህዝቦች ነን የኛ ችግር የኛን ሀብት ለመውሰድ የሚመጡ ውጪዎች ከአረቦች የሚደርስብን ግፍ እርስ በርስ እያጋጩን ሰላማችን የነሱን አረቦች ናቸው

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 2 วันที่ผ่านมา +1

      እና በሺወች አመታት የአባይን ውሀ በኩባያ እዳትነኩ ተብለን እያስፈራሩን የራሳቸውን ሀገር እዳለሙ አታውቁም

  • @MeazaZewide
    @MeazaZewide 2 วันที่ผ่านมา +7

    አንድ ነገር ልብ ብላችኋል? ኢትዮጵያ በዚህም ሆነ በዚያ በጣም ዝነኛ ሆነች ለምን አትሉም ግብጾች ስለኢትዮጵያ ሳያወሩ አይውሉም አያድሩም!!!

  • @TigistDebabe-o3v
    @TigistDebabe-o3v 2 วันที่ผ่านมา +1

    አረብ ለኛ ምንም አይጠቅሙንም ለራሳቸዉም አይሆኑም እነሱ ማለት ጥርስ የሌለዉ አንበሳ ናቸዉ እኛ አፍሪካዊ ነኝ አንፈልግም

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @yilmaseyoummafegna
    @yilmaseyoummafegna 2 วันที่ผ่านมา

    In the then Harerghe province chercher district Asbe Tafari town we used to learn ,Arabic and Giez in the elementary government school

  • @YahyaaAbbagissaa
    @YahyaaAbbagissaa วันที่ผ่านมา +1

    The office of the Arab league shall be Addis Ababa.
    Because Ethiopia is the country choiced by the prophete Muhammed s.a.w.
    And unclonised free country and
    The better country

    • @YahyaaAbbagissaa
      @YahyaaAbbagissaa วันที่ผ่านมา +1

      Beloved country .
      By the prophete Muhammad s.a.w.
      So ,Ethiopia has more right to be the membership of the Arab league than others.

  • @AmAm-jy3hk
    @AmAm-jy3hk วันที่ผ่านมา

  • @iyoas1116
    @iyoas1116 2 วันที่ผ่านมา +2

    We are not Arab. We are black Africa . Confidential ,Reseilence Patriotic people. የአረብ አገራት ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት የላቸውም።

  • @jeddahje5209
    @jeddahje5209 2 วันที่ผ่านมา

    እነሱዴስን ሌሎችንምያስተማሩት ኢትዮጵያን ናቸው አሁን አሁን ነው የስዑዲ ምሁር የውጡት።

  • @turkishboutique356zefmesht4
    @turkishboutique356zefmesht4 2 วันที่ผ่านมา +2

    As a great political dominant country in the region Ethiopia must join the Arab League immediately.

    • @mohammedsabitbarseba955
      @mohammedsabitbarseba955 2 วันที่ผ่านมา +1

      ታላቁ ገዢ ትርክት በታላቁ ኢትዮጵያዊ ኡስታዝ ጀማል በሺር እና የግብጹ ዶ/ር ትንታኔ ይመሰጡበት!!

  • @haimigirma8010
    @haimigirma8010 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ወንድሜ አፋሮች እና አደሬዎች አረብኛ ቋንቋን ይናገራሉ

    • @Gambo-m5q
      @Gambo-m5q 2 วันที่ผ่านมา +1

      አደለ!! እኔም ስፓኒሽ እናገራለሁ የአውሮፓ ህብረት አባል ለመሆን እንጠይቅ እንዴ :: 😂😂😂 ተው እንግሊዘኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን የታላቁ ብርቴን አባል አርጉን የሚል ጥያቄ እንዲያነሱ አታስገድድቡን:: 😅

  • @AbrahimAbdule
    @AbrahimAbdule 2 วันที่ผ่านมา +1

    There is TV program in ethiopia right now . special OBN Tv

  • @KhudirChamsu
    @KhudirChamsu 2 วันที่ผ่านมา

    እነሱ ዞሮዞሮ ስለአብራሀነው ሱረቱል ፊልነው ሚጠመጥሙት እናቃቸዋለን

  • @AhmedKhelifa-s2f
    @AhmedKhelifa-s2f 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣለማወቃቸው አይደለም ጫና ብቻ ነው እንጂ

  • @woinsthe.mengeshayimer919
    @woinsthe.mengeshayimer919 2 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍

  • @Gambo-m5q
    @Gambo-m5q 2 วันที่ผ่านมา

    ባህል መወረስ ወይስ ቀኝ ግዛት! ባርነት ?

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 2 วันที่ผ่านมา

    ግብጻዊ ነው አትገባሞ የሚል ሰወየው

  • @MubaKhalid
    @MubaKhalid 2 วันที่ผ่านมา

    Sellatill gaeibb lemenewuu mejemeriyya yetsegedebett manewuu (nejashii) endetnewuu yemiresawuu

  • @KedirMustefa-w6d
    @KedirMustefa-w6d 2 วันที่ผ่านมา

    💪💪🫶🫶❤️❤️🙏🙏👏👏👏

  • @firehiwotefirem6034
    @firehiwotefirem6034 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቤኒሻንጎል አረብኛ አይደለም የሚናገረው

    • @አማንየፍቅርሰው
      @አማንየፍቅርሰው 2 วันที่ผ่านมา

      ከኢትዮጵያ ውስጥ አረበኛ በጣም ከሚነገሩ አካባቢዎች ሀረርና ቤንሻንጉል ነው

  • @jeddahje5209
    @jeddahje5209 2 วันที่ผ่านมา

    የአረብ አገር ሊግ ግብፅ ሳይሆን መሆን የነበረበት ሳዑዲ ውስጥ ነበር።

  • @firehiwotefirem6034
    @firehiwotefirem6034 2 วันที่ผ่านมา +1

    አረብ ሊግ አያስፍልገንም

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MubaKhalid
    @MubaKhalid 2 วันที่ผ่านมา

    Awoliya school you know, arebic school, Muslim people

  • @nurbilquis4006
    @nurbilquis4006 2 วันที่ผ่านมา +1

    No way ! No thanks! We're good on our own. We appreciate your interest, but we prefer to maintain our independence. Ethiopia ppl Don't let them control us they can do business free trade that only
    Don’t be naïve we don’t need them
    what they did Sudan Sudan ? Just control by Arab

  • @endristube2792
    @endristube2792 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንድ ጥናት እንዳለው Most of Ethiopian DNA 🧬 የደም አይነት ከ Middl East ጋር በጣም ተመሳሳይ እንደሆነ ሲተነትን ነበር እና የአረብ ዘር አለብን 😁

    • @TigistDebabe-o3v
      @TigistDebabe-o3v 2 วันที่ผ่านมา +1

      በጭራሽ የነሱ ዘር የለብንም

  • @TofikAjaib
    @TofikAjaib วันที่ผ่านมา

    11111

  • @Mohammad-yw5bn
    @Mohammad-yw5bn 2 วันที่ผ่านมา

    نغاشي ولا ما جاش

  • @TigistTakeleAdmasu
    @TigistTakeleAdmasu 2 วันที่ผ่านมา

    Who is he 😂😂😂

  • @mesaytakele6579
    @mesaytakele6579 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር ኢትዬጵያ አገረ እግዚአብሔር ነች አረብ ሊግ ሊግ መሆን ምንም አይጠቅማትም ዘመናዊ የአረቦች ኢትዬጵያን የመውረር ሰልት ነው ለማንኛውም አረቦች ለ ለኢትዬጵያ ጠላት እንጂ በታሪክ ወዳጅ ሆነው አያቁም የኢትዬያ ኤዝብ የሚያሰፈልገው ሰላሞ ነው የአረቦች ጋጋታ አይፈልግም ግን አንድ ነገር የምነግርህ ወንድሜ አንተ የምትሰራው ለአራጁ አብይ አህመድ ነው ግድ የለም ጊዜው ደርስልሃል ጠብቅ

    • @AmAm-jy3hk
      @AmAm-jy3hk วันที่ผ่านมา +1

      አፈር ብላ

  • @FedelCastro-c4b
    @FedelCastro-c4b วันที่ผ่านมา

    ብልግናዎች ስማቹን በጣም ነው የምትመጥኑት ሙስሊሙን በሀገሩ ሰላት ከልክላቹ የሙስሊሙን ሊግ ለምን ፈለጋቹት ቦሳቹ በለመደው ሀፈቀላጤነት ወላሂ ቢላሂ እያለ መሀል ገብቶ እንዲሰልል እስራኤል ልካው ነው የሚሆነው እንጂማ የጤና አይደለም ዙኑራሱ ይሄን ጉድ ብሰማ ትገርፈዋለች ጮክ ብላቹ አታውሩ ምድረ ኮብራ

  • @sarakonjo7475
    @sarakonjo7475 2 วันที่ผ่านมา +1

    اولا نعرف مصرين لا يلتزم بتفاق إلا الاتفاقات مع اليهود فقط.......خوفا وليس احترام عهود
    السودان عمره ما تحصل فيه تنميه وينهض إلا إذا قطع علاقاته مع مصر .. يريدون ان تتنازل السودان عن نصيبها من مياه النيل لفائدة مصرر\اي 8 مليار الدي كان قديما يدهب الى مصر
    مصر سبب فقر وتخلف جيرانها هي من حاصرت الفلسطنييين واكلت اراضي ومياه السودان دملرت قري كاملة لبنائها السد العالي واغرقت 150 كلومتر من الاراضي واخدت حلايب شلاتين ومولت بالمال والسلاح المتمردين والمعارضين وحفرت قنات جونقلى لتسرق مياه المنبع وتريد السيطرة علىاه النيل لوحدها اي اسلام واي دين يامركم ان تمنعو دولا من استعمال تروات بلادها لايوجد في العالم كله دولة في المصب تتحكم في المنبع الا عندكم في مصر والكل يعرف ان الاستعمار البريطاني يستغل اراضي مصر والسودان وتمنع دول المنبع من بناء سدود فلما خرج الاستعمار قسمت مصر والسودان دون الاخرين مستغلة فقر وضعف دول المنبع اما الان انتهى الضلم كل دول المنبع تبني بلدها( كينيا اوغندا طنزانيا الكونغو ) على مصر مشاركة دول البحر الاحمر قنات السويس وارساال الماء الى غزة واسرائيل لانهم احق بمياه النيل التي تهدر في البحر حيت تصب مليارات مياه النيل

  • @sarakonjo7475
    @sarakonjo7475 2 วันที่ผ่านมา +1

    لتشربن من الصرف الصحي وتاكل اوراق الشجر كما وعدكم السيسي لتعرف حجمكم الحقيقي
    ​ر صرتم اضحوكة العالم السد عامل لكو كابوس ليس عندكم موضوع اخر
    للاسف مصر اختارت الطريقة الخطا في التعامل مع دول المنبع وتعتقد اان العالم سيقف معها للسيطرة على النيل لكن هيهات كل الدول تريد البناء والتنمية وسيبنون مزيدا من السدود في المنبع ادا زادت مصر استفزازها لهم
    مصر فى المصب ولاتساهم فى النيل بلتر واحد تاخد 55 مليار تخيلو لو مصر فى المنبع مكان اتيوبيا كم ستبنى مصر من سدود؟
    مصرين لا يلتزم بتفاق إلا الاتفاقات مع اليهود فقط.......خوفا وليس احترام عهود
    السودان عمره ما تحصل فيه تنميه وينهض إلا إذا قطع علاقاته مع مصر .. يريدون ان تتنازل السودان عن نصيبها من مياه النيل لفائدة مصرر\اي 8 مليار الدي كان قديما يدهب الى مصر
    ولمادا لاتشارك مصر قنات السويس مع دول البحر الاحمر
    وقنات السويس بناها الاستعمار الفرنسى والانكليزي ليمررو منها تروات الدول العربية والخليجية لللصليبيين والصهيونيين وينهبو تروات المسلمين لمادا لايستفيد دول البحر الاحمر(سعودية اليمن جيبوتى ارتريا الصومال السودان) من هده القناة اليست في مياههم ام فقط للمستعمريين
    حلال لمصر ان تستفيد من قناة السويس وبلدان البحر الاحمر لم تشاركها للعبور من القناة . وحرام على أثيوبيا ان تبني سدا على اراضيها للاستفادة من المياه التي تنبع من اراضيها اى منطق هدا.... تركيا بنت اكتر من 20 سد على الفرات و ايران بنت سدود على دجلة الصين بنت اكبر السدود في العالم ولم تقم ضجة الا عند الشجاديين

  • @AmAm-jy3hk
    @AmAm-jy3hk วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤