የፕረስ ሴክሬታሪ ሆነው የተሾሙት ወይዘሮ ቢልለኔ ስዩም የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @abigyaossa74
    @abigyaossa74 6 ปีที่แล้ว +4

    GOD be with you all !!!!!
    I am proud of Ethiopia
    I am proud of Amharic
    I am proud of women’s

  • @H2lovetube
    @H2lovetube 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ጅማሬ ነው ያዝልቀው። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @ettatad266
    @ettatad266 6 ปีที่แล้ว

    This is great! Mrs. Seyoum did a good job on her first press conference. Hope to see this more often.

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 6 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሄር በነገር ሊሉ ሁሉ ይርዳን
    ሴቶችዬ በርቱልን😍

    • @hailubelete4598
      @hailubelete4598 6 ปีที่แล้ว +1

      Alem Araya
      Yes more power to our women she has to manage her relationship with the press they seem happy and it looks like she was well received.

  • @hebrawitbelay1769
    @hebrawitbelay1769 6 ปีที่แล้ว +11

    እግዚያብሄር ጥበቡን ያብዛልሽ ዘመንሽ ይባረክ ገና ልጅ ነሽ

    • @selam12ful
      @selam12ful 6 ปีที่แล้ว

      ደስ አይልም ታዲያ ስንት ቆፍጣና ባለበት ሀገር የማንም መረን ሲሞላፈጠብን የኖረው።

  • @melenabakalu7444
    @melenabakalu7444 6 ปีที่แล้ว +11

    ዋው የተረጋጋች ሴት ናት ስራሽም የአማረ ይሁን በርቺ

  • @asfawzemene5873
    @asfawzemene5873 6 ปีที่แล้ว

    ዘድሮ የተሾሙልን መሪወች በጣም እደመልካቸው ጥሩ ሀሳባቸውም ያማረ ነው ከደኩተር አቢ አሰቶ ባጠቃላይ ሚኒሰትሮች ይመቻችሁ መልካም የተቀደሰ የሰራ ዘመን ይሁንላችሁ።

  • @حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر
    @حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر 6 ปีที่แล้ว +36

    አቤት ቅልጥፍና ከአይን ያውጣሽ ይላል ያገሬ ሠው ማሻ አላህ
    ሴቶች በርቱ

  • @tytyyt4635
    @tytyyt4635 6 ปีที่แล้ว

    አላህያግዛችሁለመልካምስራ አብረናችሁነን ።

  • @SD-pr6km
    @SD-pr6km 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ኢትዮዊነት ካልባበስ ይጀምራል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ከጎናችሁ ነን እኛም

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 6 ปีที่แล้ว

    Brilliant choice Dr abey

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer 6 ปีที่แล้ว

    Good on you young lady. As your first day, you did good job. You look amazing too.👍👍👍👍

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 6 ปีที่แล้ว

    I appreciated ! Great start ! I appreciated Ethsat Addis Ababa Ethiopia because you're very professional. I believe, ethast Addis Ababa will be making great progress but, ethsat Washington DC became very terrible unprofessional media network. Please, ethsat Addis Ababa Ethiopia be advised ethsat Washington DC to keep profisinalism.
    God bless Ethiopia !
    Keep going ethsat Addis Ababa!

  • @genylove8573
    @genylove8573 6 ปีที่แล้ว +19

    ሴቶች አለተቻሉም በርቱልን ውብትሽ ዋውውው

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 6 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ፡በርቺ፡መልካም፡የስራ፡ዘመን፡ይሁንልሽ፡አንበሳ፡ነሽ፡ሴቶችን፡አኮራሽን።

  • @ethiopiawii
    @ethiopiawii 6 ปีที่แล้ว +3

    I expected Girum Chala’s question to be answered in English. How could someone that doesn’t understand Amharic but only heard Chala’s question, and was awaiting for an answer be feeling rn?

    • @GoooObama08
      @GoooObama08 5 ปีที่แล้ว

      Exactly, I was utterly surprised she didn't address in English, weird!

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz 6 ปีที่แล้ว +8

    በኢቲቪ 24 ሰዓት እኝኝ ከማለት: እንደዚህ የሰለጠነ short briefing በመስጠት ህዝብ ላይ መድረስ ይቻላል::

  • @Hilegeyorges
    @Hilegeyorges 6 ปีที่แล้ว +5

    እንዲሳካልሽ ምኞቴ ነው ።በራስ መተማመንሽ ግሩም ነው የስራ ሰው እንደሆንሽ እንዲሁ ያስታውቃል።

  • @lemnbizuayehu6963
    @lemnbizuayehu6963 6 ปีที่แล้ว

    I LIKE THE SUGGESION WE NEED SUCH LIKE IDEA GUYS

  • @andken5148
    @andken5148 6 ปีที่แล้ว +2

    You go girl.👍🌷

  • @ሰውመሆንሰውመሆን
    @ሰውመሆንሰውመሆን 6 ปีที่แล้ว +7

    ስታምር

  • @etagegnnegash3464
    @etagegnnegash3464 6 ปีที่แล้ว

    ቢልለኔ ይገባሻል፡፡መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ፡፡

  • @523zw910
    @523zw910 6 ปีที่แล้ว +2

    Good job ...keep going

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 6 ปีที่แล้ว +3

    ፍጹም ወረደ? መረጃ ላይ ጎበዝ ነበር። እንግዲህ ሴቶች ይበረታታሉ√ የግብር ሰው ዐቢይ አሕመድ√√√

  • @alemalem2412
    @alemalem2412 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow nice idea,

  • @Tes-qe1jc
    @Tes-qe1jc 6 ปีที่แล้ว +9

    She is beautiful!

  • @nekubesatu3008
    @nekubesatu3008 6 ปีที่แล้ว +1

    Good start but be ready in the future to answer all the questions, if you trying like seed in the pumpkin 🎃 doesn’t work. Out there,there are lot of smart journalists.

  • @matusalayacob9966
    @matusalayacob9966 6 ปีที่แล้ว +8

    plzzz press secretary is not amharic word .... in Amharic it is called yemengist kal akebay

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 5 ปีที่แล้ว

      Copy paste from Amrican.

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 6 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ጫላን ለምትነቅፉ በስራ ቋንቋችን አላለም "በስራ ቋንቋዬ..."ነው ያልው።በሪፖርተርነት የሚሰራበትን የቻይናውን ሚዲያ (CCTVA) ወክሎ ይመስለኛል የተገኘውም ጥያቄውንም ያቀረበው። መልስ የተሰጠው ግን በአማርኛ ስለሆነ በእንግሊዘኛ የጠየቀበት ምክኒያት እኔም ገርሞኛል😏

  • @teferishenkute7263
    @teferishenkute7263 6 ปีที่แล้ว

    ጣቷ ላይ የትዳር ምልክት ቀለበት እንዳለ ከብዙ ጎንበስ ቀና በኋላ ባዶ መሆኑን አረጋግጨ ነው የምትለውን ያደመጥኩት!!
    በጣም ሃሳብ ላይ ጥላኛለች!!
    አቢይ ከሚስቱ በኋላ ቆንጆ ሴት የማየት አይኑ ጠፍቶ ነበር፡ ሰሞኑን ትንሽ እየበራለት ነው መሰለኝ ቆንጆ እመቤት የጦር ሚንስቴርና ቆንጆ ፕሬስ ሴክሬታርይ ሾመልን!
    እስቲ በዚሁ ይቀጥልበት። ንግግር ስያደርግም ብዙ ተመልካች ያገኛል።

  • @bizzib8724
    @bizzib8724 6 ปีที่แล้ว

    Good for you sis!

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 6 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwww wub Ethiopia nesh gizew ye setoch new melkam ye sira gize❤👈love

  • @faaw7003
    @faaw7003 6 ปีที่แล้ว +2

    eshi konjoo ILove Ethiopia

  • @messilakew4802
    @messilakew4802 6 ปีที่แล้ว

    በርች፡እግዜያብሄር፡ካች፡ጋር፡ይሁን

  • @ragehshow5499
    @ragehshow5499 6 ปีที่แล้ว

    Lack of camera and voice quality please use at least one 4k camera? It looks American style love it.

  • @saleshgetachew2950
    @saleshgetachew2950 6 ปีที่แล้ว +1

    እረረ እግዚአብሔር ብርክ ይድርግሽ
    ወንዱ ወሬውን ሲይቦካ
    እናት ኢትዮጵያን እናንተን አነሳች
    ዘመኑ የእናንተ ነው
    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆን
    ሙስና 80% ይቀንሳል ሴቶች ስልጣን ሲይዙ
    አንድ ወንድ ደፍሮ ጉቦ ለሴት ልጅ መስጠት ይፈራል
    በቀላሉም አይሽነፍም
    ሃገር በርቺ

  • @nekubesatu3008
    @nekubesatu3008 6 ปีที่แล้ว

    Girum chalaa, out standing journalists, he works if I am not mistaken for CGTI which requires English as a work language, so guys stop trashing your trash on the back of somebody’s yard ! he indicated the work language is English. Go GIRUM!

  • @adikagm3757
    @adikagm3757 6 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ሞያዊ እውቀት የሌላቸው፤ አንድም ቀን የሚረባ ጥያቄ ጠይቀው የማያውቁ፤ዘረኝነትን እሚያበረታቱ፤ ወይ እስከጥግ ይደግፋሉ ወይ እስከጥግ ይቃረናሉ፤ የሌላ አገር ልምድ ለመቅሰም ያልተዘጋጁ፤ማህበረሰቡ የሚያወራውን የቡና ላይ ወሬ እንደኡነታ እሚያቀርቡ፤ከመጠየቃቸው በፊት ለሙያው ቅርብ የሆነ ሰው እማያማክሩ፤ ህዝብን ፈርተው ህዝብ መስማት እሚፈልገውን እሚያቀርቡ ድፍረት የሌላቸው፤ አርቲስቶቻችንም ተመሳሳይ ናቸው በጣም በጣም ከአለም ሗላ የቀሩ ናቸው ስልጠና ያስፈልጋቸዋል።
    VOA እና DW እናንተን አይመለከትም እባካችሁን አሰልጥኑልን በጣም ነው እማደንቃቹ።

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 6 ปีที่แล้ว

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ

  • @Dave-wq2pz
    @Dave-wq2pz 6 ปีที่แล้ว

    አቢይ ግን እነዚህን የሴት ምኒስትሮች የቁንጅና ውድድር ተወዳዳሪ አድርጎ ቢያቀርባቸው የምን #አምለሰት የምን #ሳያት ደምሴ።
    እናንተስ ምን ታስባላችሁ? ጉድ እኮ ነው

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 6 ปีที่แล้ว

    የግሩም ጫላን ጥያቄ ለምን አልመለሸም? የመጀመሪያ ቀንሸ ነው ጥሩ ነው በርቺ የበለጠ ግልፅነት በራሰ መተማመን እንጠብቃለን

  • @ftsumfikre4582
    @ftsumfikre4582 6 ปีที่แล้ว

    Nice job on your first day welcome.

  • @tolesaabera5926
    @tolesaabera5926 6 ปีที่แล้ว

    weak justice system....not weak justice system, it is dead justice system..it needs serious reform more than appointing new officials ...but I appreciate for the mentioned prime agendas. It is the right prioritization agendas.

  • @እትዮጵያለዘላልምትኑርየራ
    @እትዮጵያለዘላልምትኑርየራ 6 ปีที่แล้ว

    ጎቦዝ ነሽ በርችልኝ

  • @ahlamtube6086
    @ahlamtube6086 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው.ቅልጥፍና.

  • @melatterefe6123
    @melatterefe6123 6 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያ ጥያቄ አቅራቢው የመንገድ ሴት ተላካፊ! እንደ ቁም ነገረኛ ቁጭ ብሎ ደሞ ጥያቄ ያቀርባል! የሰው ደነዝ ቢልለኔ ይሄን ተራነቱን ብታውቅ ልክ ልኩን ባለችው ነበር፡፡

  • @mekdesmelaku8470
    @mekdesmelaku8470 6 ปีที่แล้ว +1

    በስራ ቋንቋህ እንግሊዝኛ ጠይቀህ መልሱ በአማርኛ ከሆነ ምንድነው ትርጉሙ አትሰማም አትናገርም እንዳይባል ተናግረሀል ጥያቄህ ወይም ውይይቱ ከኢትዮጵያውያን ጋር ነው እንጂ ከእንግሊዘኛ ተናጋሪዎች ጋር አይደል ወይስ የእውቀት መለኪያ አርገኸው ነው ገጠር ተወልደው ምንም ሳይማሩ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ ቱሪስቶች ምክንያት እንግሊዝኛ ቋንቋ የሚያቀለጠጥፋ እንዳሉ አትርሳ የተማረ የተማረ ብላቹ ሀገር እንዳታጠፋ

    • @kassahunaemero4480
      @kassahunaemero4480 6 ปีที่แล้ว

      He is working for international media that why he asked in English please try to be positive

  • @lemlemgebremariam4098
    @lemlemgebremariam4098 6 ปีที่แล้ว +9

    Is the prime minister office change the name to White house? Girum Chala kept saying White house.

    • @amanandom988
      @amanandom988 6 ปีที่แล้ว

      Press secretari kalu 4 kilim white house lilut new fitachew bicha nech kelem mekebat endayresu enji. Lol. Abiy melefef enji sira ayseram tiyake sitiwater min endemitil kahunu yaschenikal. Kebad sira yitebikatal.

    • @Altayedesta573
      @Altayedesta573 6 ปีที่แล้ว

      He say white house style.. .

    • @binyamabraham8714
      @binyamabraham8714 6 ปีที่แล้ว

      ንክር ፋራ መሆኑን ነው የተረዳሁት

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 6 ปีที่แล้ว +14

    ጥሩ ነው ግን ትንሸ ፈታ በይ ብዙም አትጨነቂ አንዳንዴ ደግሞ ትንሸ ቀልድ ጣል ለማድረግ ሞክሪ ህዝባችንም ፈገግ ይበል

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ሁሉ ነገርሽ አሪፍ ነው ግን ልብስሽ ግን ረዝም ቢል ጥሩ ነው እነዚህን ሁሉ በውበትሽ እንዳፈትኚ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ

  • @buurbuur542
    @buurbuur542 5 ปีที่แล้ว

    Suuper women

  • @anuwarmahammed9614
    @anuwarmahammed9614 6 ปีที่แล้ว

    hahahahah american style press secretariat

  • @fetihafetihs738
    @fetihafetihs738 6 ปีที่แล้ว +7

    ወይ የተማረ ይግደለኝ ዶክተር አቢያችን በፈረሣይ ለህዝቡ እዲገባው በማርኛ ሢናገር አልሠማኸውም በዚ ትንሽ ሚዲያ እግሊዘኛ ይፈቀድልኝ ማለት ምን ማለትህ ነው

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 6 ปีที่แล้ว

      Oromo aydel zeregna

    • @እኔወሎየነኝያውምየወልደያ
      @እኔወሎየነኝያውምየወልደያ 6 ปีที่แล้ว

      እሱኮ ለአፍሪካ። ትቪ የሚሰራው ለዛ ነው

    • @እኔወሎየነኝያውምየወልደያ
      @እኔወሎየነኝያውምየወልደያ 6 ปีที่แล้ว

      @@bintmedinar3801 ለዛ አይደለም የአፍሪካ ጋዜጠኛ ነው

    • @balehtedeset2447
      @balehtedeset2447 6 ปีที่แล้ว

      ለሱ ጉራ ብቻ የሚለውን የቴዲን ዘፈን ጋብዤዋለሁ (በቋንቋው አይደለም) እሱ ስራው ነው

    • @teferishenkute7263
      @teferishenkute7263 6 ปีที่แล้ว

      ለ Tv ተመልካቾቹ ጋላ መሆኑን እንድያውቁለት ነው። ጥምብ ቂብያም የጫላ ልጅ!!

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 6 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪ የምሁር መለኪያው እሱ ነው ብዬ ብሏል መለስ ዜናዊ

  • @gerigetahun3741
    @gerigetahun3741 6 ปีที่แล้ว +1

    Go on abyiachin .She is so beautiful..hope she does not distruct mens in the parlama.....kkkkkkk.. And Also what a name BIL LENE.......if you know what I mean.

  • @solomondesta8484
    @solomondesta8484 6 ปีที่แล้ว

    Don't hold laptop close to your sensitive body part , it has Lithium ion battery , we want you to live longer....

  • @meseretassefa2213
    @meseretassefa2213 6 ปีที่แล้ว

    Desyemitil yesera sewu temeselalech endemitihonem mulu emnet alegn mekneyatum abiy her besera keldi bertulin!!

  • @abhabessha
    @abhabessha 6 ปีที่แล้ว

    Journalists dressing code have to include in the code of conduct.

  • @amareyalew2628
    @amareyalew2628 6 ปีที่แล้ว

    waw dess bilonal setoch bertulen wondochis alchalnem

  • @edenwasihun9708
    @edenwasihun9708 6 ปีที่แล้ว

    ጠንካራ አቋም ያለው ሀገርን ህዝብንም ያጠነክራል ኑርልን አብያችን መልካም ሰራ እህታችን

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 6 ปีที่แล้ว

    Endet yetadele new anchin yemiyageba

  • @hassenyasin3713
    @hassenyasin3713 6 ปีที่แล้ว

    አቂም ያላት ይመስላል

  • @tigistmekonne6379
    @tigistmekonne6379 6 ปีที่แล้ว

    እንግሊዘኛ ብርቁ ክክክክክ ነህ ምነው ትላንት ነው እንደ መንገር የቻልከው???

  • @نبيهالعاتب
    @نبيهالعاتب 6 ปีที่แล้ว

    Wayn setmrey konjo

  • @ayalqie4587
    @ayalqie4587 6 ปีที่แล้ว +2

    press sectary should have given local name

    • @keziraboy
      @keziraboy 6 ปีที่แล้ว

      የጠ. ሚኒስትር ቢሮ ቃል አቀባይ ወይም የመንግስት ቃል አቀባይ አይደል እንዴ?

  • @mekonentegegn7810
    @mekonentegegn7810 6 ปีที่แล้ว

    ESAT BE WSHET YETEMOLA YE MEDIA CHANNEL NEW

  • @binyamabraham8714
    @binyamabraham8714 6 ปีที่แล้ว

    ግሩም ጫላ ምነካው

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 6 ปีที่แล้ว

    please exp about you

  • @asefakassa7892
    @asefakassa7892 6 ปีที่แล้ว

    I know she is woyina

  • @bizuarehugeremew5145
    @bizuarehugeremew5145 6 ปีที่แล้ว

    Try new ente empathy setcy

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 6 ปีที่แล้ว

    Wondoch litgelebetu new mefirat yigebachihual. Ayizuachihu kekeld yahil new manin yizo guzo

  • @abrham426
    @abrham426 6 ปีที่แล้ว +9

    ከኢትዮጵያ ሴቶች ባለስልጣናት አንድ ማህተብ ያሰረ አላየውም ይገርማል አደባባይ መታየት ያፍሩበታል ማለት ነው?ስላሞች ከነ ኢጃባቸው በኩራት ይወጣሉ። ወይ እንዳለ ሴቶች ባለስልጣናት ፕሮቴስታንት ናቸው?ኦርቶዶክሶች ስልጣን አይገባቸውም?

    • @wem664
      @wem664 6 ปีที่แล้ว +3

      Why don't u care only ur business...if u follow a religion (in the 21st century) for the simple reason that a group of people are doing so...u r one of the most boneheaded persons on this earth..😏😏 what relates u and her at this point in time is not her personality...but rather her job...criticize her based on her performance...u know why we remained poor? Becuase we have still a lot of people behaving like u...sorry for that🙂

    • @senaityemanne422
      @senaityemanne422 6 ปีที่แล้ว

      Wow, that's all you were able to see? Sad

    • @mekdesmelaku8470
      @mekdesmelaku8470 6 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው የእኔም የሁልጊዚ ጥያቄ ነው
      በእምነት ጠንከር ያሉ ሰዎች ብናይ በበለጠ በስራቸው ላይ እምነት ይኖረናል

    • @lifetoutos1216
      @lifetoutos1216 6 ปีที่แล้ว +2

      እምነት በልብ ነው !!

    • @alberteinstein4416
      @alberteinstein4416 6 ปีที่แล้ว

      Kemnetachewu gudai yelenim wanawu minseru newu awu protestant nachewu mkntegin rasin atifa 🤣🤣

  • @URTE1
    @URTE1 6 ปีที่แล้ว

    During emperor Haileslassie it used to be called "tsehafi tiEzaz" , later it became :tsihfet minister, now we are slowly switching into English and call it "press secretary". Is the Amharic language unfit for this? Give it a f*cking Amharic name. Are we British colony? I am really angry about this.

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 6 ปีที่แล้ว

    fetariy lesew sayhon lehilnachihu editgezu yrdachihu masimesel sayhon mehonin yastemirachihu bekal sayhon betegbar editfetimu yrdachihu

  • @ስደተኛእኮነኝተስፋያደከመ
    @ስደተኛእኮነኝተስፋያደከመ 6 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ውበት! ደፍቶብሻል በዛ ላይ ቅልጥፍናሽ ፓ

  • @smon4679
    @smon4679 6 ปีที่แล้ว

    Press secretary የ አማርኛ ቃል አይደለም
    በጥም አሳፋሪና
    የራሳችንን 🇪🇹 ቋንቋ ዝቅ የሚያደርግ ገዳይ ነው.
    ኧረ ወዴት እያመራን ነዉ?

  • @fitsumtesgay1827
    @fitsumtesgay1827 6 ปีที่แล้ว +8

    ግሩም ጫላ በስራ ቋንቋዬ በእንግሊዝኛ ልናገር ማለት ተሰብሳቢዎቹ ሁሉም ኢትዮጵያውያን አማርኛ ተናጋሪዎች እያሉ በእንግሊዝኛ ማውራት አማርኛ አጥሮት ይሆን? ብዬ ሳስብ የውጭ ዜጎች ባሉበት ትልልቅ መድረክ በተደጋጋሚ አማርኛ ሲያወራ ሰምቸዋለሁ ታድያ በዚች ትንሽና አጭር መድረክ ላይ መንበላጠጥ አልነበረበትም

    • @seifusherif2772
      @seifusherif2772 6 ปีที่แล้ว +7

      እሱ እኮ ሲሲ ቲቪ እንግሊዘኛ ነው የሚሰራው ያንን ለማለት ነው ጥሩ ነው አገርን ፕሮሞት እያደረገ ነው

    • @Smashville3
      @Smashville3 6 ปีที่แล้ว

      I don't see nothing wrong with it he address some people speak English he doing his job perfect. you don't have to BS or nagative . please maybe he need it for his record later on and he also says lat me speak with my job language. Let's be kind to one another show love and respect just saying🙏

    • @mekdesmelaku8470
      @mekdesmelaku8470 6 ปีที่แล้ว +3

      @@Smashville3 ችግሩ እንግሊዝኛ መናገሩ ሰይሆን ቦታ አለመምረጡ ነው ለድርጅቱ ለማሰማት ፈልጎ ከሆነ የተመለሰለት በአማርኛ ስከሆነ ትርጉም የለውም ዶክተር አብይ ፈረንሳይ ሀገር ሄዶ አማርኛ የተናገረው ፈረንሳዮች አማርኛ ይሰማሉ ብሎ ነው እንዴ በብሔራዊና በሚያግባባን ቋንቋ መነጋገር አያደናቁርም

    • @fitsumtesgay1827
      @fitsumtesgay1827 6 ปีที่แล้ว +3

      @@seifusherif2772 በቤት መንግስት ብዙ የውጭ ዜጎች ባሉበት በተደጋጋሚ አማርኛ ሲያወራ ለምን በስራ ቋንቋዬ በእንግሊዝኛ ነዉ የማወራው ያላለ? አማርኛ ያወራው እዛ የነበሩት እንግሊዝኛ ስለማይችሉ ነዉ? ወ/ሮ ቢልለኔ ስዩም የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጭ ለኢትዮጵያውያን እንጂ ለውጭ ዜጎች አይደለም የስራ ቋንቋዬ ብሎ ከስብሰባው በኃላ ተርጉሞ በእንግሊዝኛ ቢያስተላልፈው ነበር የስራ ቋንቋዬ ማለት የሚችለው ይሄ ትክክል አለመሆኑ እንዲነገረው ይገባል አማርኛን የሚጠየፍ ከሆነ በአማርኛ በሚዘጋጁ ስብሰባዎች እግሩን መሰብሰብ አለበት

    • @fitsumtesgay1827
      @fitsumtesgay1827 6 ปีที่แล้ว +1

      @@Smashville3 መናገሩ አይደለም ስህተት አለቦታው መሆኑ ነው የሚተላለፈው ለኢትዮጵያውያን እንጂ ለውጭ ዜጎች አይደለም

  • @meseretmamo1505
    @meseretmamo1505 6 ปีที่แล้ว

    Ke menafikan mendar ye mexachi endaton eyasus chamdadaye libe be gale kewiya wexerhago tokisotal kkkkkkkkkkkkkkk

  • @mofaris817
    @mofaris817 6 ปีที่แล้ว

    Abye wenbrohin emcs be emcs adrgue

  • @meseretmamo1505
    @meseretmamo1505 6 ปีที่แล้ว

    Wandochu echin setiyo sitawe ayinachu barbare honowal kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 6 ปีที่แล้ว

    *ቱ ቱ ቱ ቱ....*
    አቤት ቅልጥፍናሽ!
    ከዓይን ይሰውርሽ!
    ደሞ ቋንቋሽ መጣፈጡ!
    ሰው ከሆንሽ ፡ ፕሮግራም ካልሆንሽ
    ተመችተሽኛል!

  • @ethipia369
    @ethipia369 6 ปีที่แล้ว +7

    አንተ ድንጋይ ራስ ምን ለማለት ፈልገህ ነው በእንግሊዘኛ ጥያቄ የምታቀርበው ያለኸው እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እውቀት እኮ በእንግሊዘኛ አይለካም በራስህ ያለመተማመንህን ግልፅ አድርጎ ያሳያል

    • @Smashville3
      @Smashville3 6 ปีที่แล้ว +1

      I don't see nothing wrong with it he address some people speak English he doing his job perfect. you don't have to BS or nagative . please maybe he need it for his record later on and he also says lat me speak with my job language. Let's be kind to one another show love and respect just saying🙏

    • @yonisbedane7242
      @yonisbedane7242 6 ปีที่แล้ว +1

      አልሰማሽም/ህም እንጂ እኮ የቀጠረው መ/ ቤት(cctv) በሚፈልግበት በእንግሊዝኛ ቋንቋ እንደሚጠይቃት ገልጿል ። ልምድ ሆነብና ስድብ ይቀድመናል።

    • @gebtezera5822
      @gebtezera5822 6 ปีที่แล้ว

      He is working for foriegn media so, he has responsibility to do that for his ordinance .

  • @lemlemgebremariam4098
    @lemlemgebremariam4098 6 ปีที่แล้ว +1

    Ye kunjina wededer aydelem eko eza yewetachew. Hahahaha

    • @አሪቲቲዮብ
      @አሪቲቲዮብ 6 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ ውድ

  • @yaleb4u355
    @yaleb4u355 6 ปีที่แล้ว

    ስቶች ወደ ቤተመንግስት
    ወንዶች ወደ ማጀት
    ሴቶች ወደ መሪነት
    ወንዶች ወደ ታዛዥነት
    ስቶች መክላከያ ሚንስቴር
    ወንዶች ወደ ሾፍር
    ሴቶች አገር ምሪ
    ወንዶች የፍስ ቡክ ፎካሪ
    Ethiopia is now it is a woman world

    • @Melat597
      @Melat597 6 ปีที่แล้ว

      Wetete demo ke zere wede tsewota metachehu abaten sedebe enaten kefe laderge malet new😀

  • @lifetree7177
    @lifetree7177 6 ปีที่แล้ว

    Besira Kwankuwa??? You body language is terribly wrong. You think you are far better educated than the rest of the journalists in the room? Just because you speak in English doesn’t mean that you are better than any of those journalist. Ayi ato chala? Wuha biwektute enbochi ale yehagere sew!! Why don’t you speak in oromoga? It looked like you are Oromo.

  • @mousacell3844
    @mousacell3844 6 ปีที่แล้ว

    Oromoo nati

  • @meseretmamo1505
    @meseretmamo1505 6 ปีที่แล้ว

    You english tolkiki idonot est englisegna xali ena dergi eji enimot ende kkkkkkkkkkkkk

  • @asefakassa7892
    @asefakassa7892 6 ปีที่แล้ว

    this is crazy to many women,

    • @greenvilleentertainment8869
      @greenvilleentertainment8869 6 ปีที่แล้ว

      are you stupid or uneducated, which are you pick one, and we can fix you

    • @ambessashield9360
      @ambessashield9360 6 ปีที่แล้ว

      You don’t respect your mother? Your sister? Your daughter? I’m a proud Ethiopian and male and I support our women. You must be an insecure weak man.

    • @yayineababadesta5882
      @yayineababadesta5882 6 ปีที่แล้ว

      I think you jealous 🤔 go wash to dishes Ato Assfa Sorry 😐

  • @franklinrosevelt758
    @franklinrosevelt758 6 ปีที่แล้ว +1

    she is beautiful women who is tigrey or amhara? my wait answer ethiopian

    • @ሃያትጓልራያ
      @ሃያትጓልራያ 6 ปีที่แล้ว +2

      Yes she is amharaaa

    • @franklinrosevelt758
      @franklinrosevelt758 6 ปีที่แล้ว

      ሃያት ጓል ራያ ከዘርኝነት ናፃ :: amhara is christian or muslim ? how percantage ethiopia islam ?

    • @habeshacasual636
      @habeshacasual636 6 ปีที่แล้ว +7

      Who cares she is Ethiopian.stop this bullshit

    • @ሃያትጓልራያ
      @ሃያትጓልራያ 6 ปีที่แล้ว

      @@franklinrosevelt758 she is cristane why I says Muslim or cristane ??

    • @alemaraya9428
      @alemaraya9428 6 ปีที่แล้ว +9

      she is Ethiopan woman .
      Why u say tigra or amahara😐