ሮፍናን - ተስፋ | ROPHNAN - TESFA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @Ayosighttookittoten
    @Ayosighttookittoten 3 ปีที่แล้ว +1313

    My grandfather told me about tilahun gessese, my father told me about teddy afro, and i tell for my son about ROPHNAN

  • @manyazewaleshetu
    @manyazewaleshetu 3 ปีที่แล้ว +18

    you are the best
    III

  • @yonzima
    @yonzima 3 ปีที่แล้ว +1051

    Rophy droped it again 🔥🔥🔥

  • @dawitberhane4853
    @dawitberhane4853 3 ปีที่แล้ว +273

    "ሦሥት" የሚለውን ስራሕን አድንቀን ሳንጨርስ " ዛሬ ደህሞ በ" ተስፋ " መጣህብን ። ጎበዝ ለካ እንደዚህም ይዘፈናል 🥰 💯🔥🔥🔥 ይሄስ የሃገር ቅርስ ነው ። ኑርልን ። 😍

  • @GirumSk8
    @GirumSk8 3 ปีที่แล้ว +719

    No coming soon
    No ዛሬ ማታ
    No ነገ ማታ
    No promotion
    He just dropped it again and it's lit 🔥🔥🔥

  • @minteg
    @minteg 3 ปีที่แล้ว +26

    ROPHNAN ተስፋው እግዚዓብሄር ነው።

  • @fasilteka3887
    @fasilteka3887 3 ปีที่แล้ว +220

    እነ ተስፋዬ እንኳን ደስ አላቹ በስማቹ ያበደ ዘፈን ተለቀቀላቹ 🔥🔥🔥🔥🔥👏🏽👏🏽🙌🏾🙌🏾

  • @AlasedAhmed
    @AlasedAhmed 3 ปีที่แล้ว +27

    ትንሽ ተስፋ ብዙ አለው ዋጋ 🤍🤍🤍
    Music legend

  • @mnaddismereja
    @mnaddismereja 3 ปีที่แล้ว +218

    እንኳን ደና መጣህ ሙዚቀኛው !!!
    ተስፋው ነው ከሰማይ

  • @jobmike5449
    @jobmike5449 ปีที่แล้ว +17

    This is not only music it is one hell of lecture from a philosopher, psycologist, logic , theologian and a forecaster who truly understands past present and future. Thank you Rophnan

  • @EziEzi
    @EziEzi 3 ปีที่แล้ว +79

    Rophnan bless!🙏🙏🙏
    ትንሽ ተስፋ ብዙ አለው ዋጋ💥

  • @geramitube782
    @geramitube782 3 ปีที่แล้ว +24

    ዝምተኛው ባለ ቅኔ .. we salute you G!🙏🔥

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 3 ปีที่แล้ว +9

    ሶስት ሰዋች ተመስግነዋል የተስፋዬ እናት ትስፋዬን የሰጣት አባት ተስፋዬ እራሱ 😉

  • @hanatesfaye7012
    @hanatesfaye7012 3 ปีที่แล้ว +7

    ጨረቃ ጀንበር ናት ማታ ኑርልኝ ሮፊ😍

  • @Mulukal16
    @Mulukal16 3 ปีที่แล้ว +45

    ሮፍናን
    ጎበዝ ይለኛል ይሄ አለም ሲዋሽ!
    ድንቅ እና ልዩ ሰው!

  • @heraniyaseyfe8657
    @heraniyaseyfe8657 3 ปีที่แล้ว +8

    የእውነት በተስፋህ ተስፋ ልትቆርጥ ስትል ይሄን ከልብህ አድምጥ ። ከዛ ስላለህ ነገር አመስግን

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 3 ปีที่แล้ว +65

    " ተሥፋ " የምወደዉ ቃል ነው። ሮፍናን ጥበብን አሥታከኽ የምታሥቀምሠን የጥበብ ማዕድ እጅን በአፉ የሚያሥጭን ነው። እናመሰግንሀለን ።

  • @princeeyuel97
    @princeeyuel97 3 ปีที่แล้ว +9

    ግንበኛ የናቀው ድንጋይ,
    ማዘኑን ይተው,
    ተመርጥዋል ሊውል ከመዐዘኑ ላይ!!!
    This one hits real different!!!

  • @samuelmulugeta5850
    @samuelmulugeta5850 3 ปีที่แล้ว +38

    DJ, producer, rapper, writer, ...All in one artist!!!

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 3 ปีที่แล้ว +2

    ቅርስ ነው እኮ የምትሰራልን 👐🟩🟨🟥

  • @bellixs
    @bellixs 3 ปีที่แล้ว +7

    ሮፍናን ተስፋው እግዚአብሄር ነው።

  • @piassa581
    @piassa581 3 ปีที่แล้ว +2

    .የአባት የሚጥም ምክር 💛💛

  • @davido26
    @davido26 3 ปีที่แล้ว +5

    ሮፍናን... ነገን ቀድሜ... ስወድቅም እነሳለው ደግሜ ✌️

  • @TOMandJERRYfunnycartoonsworld
    @TOMandJERRYfunnycartoonsworld 3 ปีที่แล้ว +1

    ኑር ልን ሮፊ

  • @eimyjr3169
    @eimyjr3169 3 ปีที่แล้ว +7

    Rophy smart boy....✌️❤✌️

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 3 ปีที่แล้ว +4

    ተስፋዬ😍💕👌

  • @meseretendrise1860
    @meseretendrise1860 3 ปีที่แล้ว +8

    “ግንበኛ የናቀዉ ድንጋይ ማዘኑን ይተዉ ተመርጧል ሊዉል ከመአዘኑ ላይ”
    Preach me babe ❤️

  • @nebyueliass
    @nebyueliass 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ 🖐

  • @grandson_panda
    @grandson_panda 3 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ አንድነታችንን መልሶልን ከሀገር የራቃችሁ
    ወንድም እህቶቼ ለሀገራችሁ በሰላም አብቅቶአችሁ በፍቅር ያኑረን፡፡

  • @kal_tad
    @kal_tad 3 ปีที่แล้ว +21

    "ተስፋ ያድጋል ተስፋ ሆኖ
    ተስፋ ይመረቃል ጉልበት ስሞ
    ጉልበቷ የተሳመው የተስፋዬ እናት
    ተመስገን አለች ተስፋን ለሰጣት"🔥

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 3 ปีที่แล้ว +3

    ጨረቃ ጀንበር ናት ማታ!!! Amazing!!! ሮፍናን ይለያል።

  • @aswanmustefa
    @aswanmustefa ปีที่แล้ว +4

    ነጋዉ ይለኛል ሊመሽ ይመሻል ደግሞ እስከሚነጋ ትንሽ ተስፋ ብዙ አለዉ ዋጋ
    Gretast music rophnan...................

  • @Declek-Hub
    @Declek-Hub 3 ปีที่แล้ว +3

    I'm watching from Ghana 🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @dinkalem5m418
    @dinkalem5m418 3 ปีที่แล้ว +198

    ሊሞት ተቃርቦ የነበረው ሙዚቃችን ላይ ነፍስ የምትዘራበት ሮፍናን !

  • @getayawkalassefa6380
    @getayawkalassefa6380 3 ปีที่แล้ว +4

    ተስፋ ነህ ለethiopia ብዙ እንተብካለን በርታ ROPH

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ እዳተ አይነት የጥበብ ሰዉ ስለሰጠን ተመስጌን እንበል በጣም ቆጆ ስራ ነዉ እዉነት አድናቂህ ነኝ በርታልን ወድማችን እሮፍናን ።

  • @mikisuper2432
    @mikisuper2432 3 ปีที่แล้ว +5

    Rophy ሁሌም አንደኛ ነህ ለሥራህ ክብር ያለህ
    ፈጣሪ ያክብርህ በእውነት

  • @tsegaab_bekele
    @tsegaab_bekele 3 ปีที่แล้ว +2

    Rophnan ተስፋ
    ትንሽ ተስፋ ብዙ አለው ዋጋ 😭😭❤️❤️

  • @jacobnemieh7655
    @jacobnemieh7655 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ
    ማነው እንደ እኔ የሮፍነን አድናቂ 🇪🇹➨❤

  • @habtamugashaye9030
    @habtamugashaye9030 3 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋ ሮፍዬ🥰🤗

  • @elegantgoof7480
    @elegantgoof7480 3 ปีที่แล้ว +4

    የሙዚቃ ጥራቱ 🎧
    ከድሮው ሳይሽር ዘመናዊነቱ🔥
    አንደኛ🙌

  • @AN2TA
    @AN2TA 3 ปีที่แล้ว +1

    Rophi .... እሩሩሩሩቅ ነህ አንተ ወዳጄ 🙏

  • @Selamawit-Girma
    @Selamawit-Girma 3 ปีที่แล้ว +4

    👏🏽👏🏽👏🏽 ዋው አሪፍ ነው ወንድሜ በርታ ስራዎችህ የራሳቸው ቀለም አላቸው ይለያሉ 🥰

  • @abelworku992
    @abelworku992 ปีที่แล้ว +1

    የጥበብ ጥግ ሮፍናን አንደኛ የውነት ከልቤ ነው ታድለክ ተባረክ አቦ

  • @giziegizie5013
    @giziegizie5013 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔን እጅግም የሚገርመኝ ነገር የዚህ ልጅ የግጥም ችሎታው ነው በግዛቤር ይሔ ሌላ ሌብል ነው !!!!!❤❤❤❤

  • @YaredMulugeta-f5f
    @YaredMulugeta-f5f 3 หลายเดือนก่อน +2

    ህይወት it's all about "መንጋት እና መምሸት "
    ደስታና ሀዘን ስኬት እና ውድቀት "ይመሻል ደግሞ እስከሚነጋ" ከሀዘን በኋላም ደሰታ አለ ግን በዚህ መሀል 🤏ትንሽ ተስፋም ቢሆን ስንቅ ያረገ ንጋትን ያያል... tnx rophanan🙏🙏

  • @EziEzi
    @EziEzi 3 ปีที่แล้ว +174

    Rophnan: “ኵሽያ ፑዴ ዴንዚቴ”
    Tomas: 😋 My time has come😁😁

  • @tsadikan4034
    @tsadikan4034 3 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን አለች ተስፋን ለሰጣት❤🔥🔥

  • @yafethailemichael2959
    @yafethailemichael2959 3 ปีที่แล้ว +23

    የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና። 1 Peter 2:4-8
    God bless you 🙏 🙏🙏brother
    "አናጢዎች የጣሉት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ራስ"

  • @salahadinali126
    @salahadinali126 3 ปีที่แล้ว +1

    Always አንደኛ ነህ

  • @hargwahinsene8579
    @hargwahinsene8579 3 ปีที่แล้ว +3

    ይዘመችን ምርጡ በርታ 💚💛❤️🇪🇹

  • @dagmlelul2840
    @dagmlelul2840 3 ปีที่แล้ว +1

    ተሰፋ አለ ❤❤❤❤

  • @ephraimmillion547
    @ephraimmillion547 3 ปีที่แล้ว +34

    Lyric and sound from heaven, Ethiopia 🇪🇹 prevails , we have ተስፋ

  • @rahulluhar2869
    @rahulluhar2869 3 ปีที่แล้ว +1

    ሮፍናን !!! 💚💛❤🙏🙏

  • @natnaelbaybegn2631
    @natnaelbaybegn2631 3 ปีที่แล้ว +18

    I am from southafrica . I love ethiopia and ethiopian music. I listen rophnans masterpiece many times. God bless u.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว

      Dankie mate, Welkom, 🙌🏾🤎))

  • @Merry_1215
    @Merry_1215 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወድቅ እነሳለው ደግሜ
    ራሴን ሸልሜ👌ሮፍ🔥❤️

  • @ftap4949
    @ftap4949 3 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ማለት ያልተነበብክ መጽሀፍ ነህ በርታ

  • @how_jano
    @how_jano 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅ ነስተናል ሮፍ ተስፋ ከሌለው ፍቅር ይሠውረን ✊ተስፋን አንለቅም

  • @Lij_Anu-ልጅ_አኑ
    @Lij_Anu-ልጅ_አኑ 3 ปีที่แล้ว +10

    ተስፋን ይዣት አለቅም 🙌
    𝙧𝙤𝙥𝙝𝙣𝙖𝙣 ❤️👏

  • @tinniion2587
    @tinniion2587 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት አቤት አቤት የልቤን ነው ምታደርስልኝ እኮ ደሞ ፩ ኢ ዲ ኤ ም ብትጨምርል እ. እ. እ.

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 3 หลายเดือนก่อน +2

    Listening this after the Wechewgood podcast makes it more meaningful 🤩🤩🤩 cause it now resonates with us the message placed in each verse 🌚🌝 #Marvellous 👏👏👏 Holdin' onto Hope 🌠🌠🌠

  • @nahomtube8450
    @nahomtube8450 3 ปีที่แล้ว +1

    ሮፍናን ሁሌም አንደኛ ነው የኔ ዘመን የሙዚቃ ተስፋ እና ንጉስ ነው

  • @nahomberhe2833
    @nahomberhe2833 3 ปีที่แล้ว +7

    ተስፋችን ከሰማይ ነው!!
    Thank you brother respect 🙏🙏🙏

  • @bisratwerku360
    @bisratwerku360 3 ปีที่แล้ว

    ተስፋ ተስፋ ተስፋ ለመኖርም ትልቅ ተስፋ

  • @bethlehemabera3266
    @bethlehemabera3266 3 ปีที่แล้ว +55

    This guy never disappoints

  • @NatiStudio
    @NatiStudio 3 ปีที่แล้ว

    ብርርርርርርርርርር ይላል ልቤ ገና.... ተስፋ

  • @thought-Zone
    @thought-Zone 3 ปีที่แล้ว +32

    "መዳን አለ በ ስቃይ " It clearly describes the current situation of "Hagere, Ethiopia".
    We love you Roph!

  • @henose2144
    @henose2144 2 ปีที่แล้ว +1

    እንወድሀለን

  • @adyemeksbeteye
    @adyemeksbeteye 3 ปีที่แล้ว +30

    the one and the only legend rophnan

  • @medhins.4737
    @medhins.4737 3 ปีที่แล้ว +2

    አንዴ ሳሳልፍ አንዴ pause ሳደርግ.... What an amazing and motivation peace😢

  • @ethiopianconscious
    @ethiopianconscious 3 ปีที่แล้ว +4

    " ሲሆን" "ገባሁ" ቺይይይ
    it's dope as usual 💯🙏🙏🔥🔥🔥💚💛❤️

  • @Yaki_Abi
    @Yaki_Abi 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ታስደምመናለህ😏👏👏👏

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 ปีที่แล้ว +28

    "He who has ears, let him hear" Another great work brother 👏😍😍

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 3 ปีที่แล้ว +1

    ሮፍ እውነቴ 👑💓

  • @kiyaking9711
    @kiyaking9711 3 ปีที่แล้ว +5

    ....ስወድቅም እነሳለው ደግሜ ...
    ......ነገን ቀድሜ ♦♦♦
    another level of music rophy keep it up we expect more than this from your album
    Live long your hignness KING OF EDM ROPHNAN NURI

  • @MamushGosayemash
    @MamushGosayemash 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ብትሆንም የሙዚቃ ግጥም እንደዚህ የምወዳቸውና ደጋግሜ የማዳምጣቸው አሉ...

  • @abelgetnet7
    @abelgetnet7 3 ปีที่แล้ว +6

    Brother Rophnan 🏆you deserve alot❤

  • @bruktaytebekele6833
    @bruktaytebekele6833 3 ปีที่แล้ว +1

    ትንሽ ተስፋ ብዙ አለው ዋጋ 💚💛❤👑

  • @Entertainment-iu5wk
    @Entertainment-iu5wk 3 ปีที่แล้ว +15

    ኧረ ኢሄን ሠው አንድ በሉት ኢትዮጵያ ውስጥ እሱን የሚተካከል እስኪጠፋ ድረስ ደረጃውን ከፍ አረገው።perfect &timeless songs keep it up 👌🔥🔥🔥🔥🔥💥

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል፡ ገራሚ የሆነ ስው ነው

    • @monisahalefom7068
      @monisahalefom7068 2 ปีที่แล้ว

      Alme westme 🤚👋🤚👏🤞✌️🤘🤘🤟🖖

  • @amutispeed
    @amutispeed 3 ปีที่แล้ว

    ብርርርርርርርር ያላል ልቤ ገና ...... ተስፋ አለን ባንተ ገና ሮፊ 🙏

  • @tinamelaku5267
    @tinamelaku5267 3 ปีที่แล้ว +27

    When I listen to your music I feel like im in the making of history… let them say I lived in the time of Rophnan

  • @DawitU-gx8bk
    @DawitU-gx8bk 4 หลายเดือนก่อน

    ሮፍናን የምትለየው እኮ በምክኒያት ነው I love that man

  • @AbrehoteEthiopia
    @AbrehoteEthiopia 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃላት፣ ቢት (beat)፣ ሜሎዲ (melody)፣ የምስል ጋጋታ፥ አይባክኑም ባንተ ግጥም፣ ሙዚቃና ክሊፕ ውስጥ!!! Keep shining and enlightening brother!!!

  • @eyobastudio6422
    @eyobastudio6422 3 ปีที่แล้ว

    my best you did good you are #1 አድናቂህ ነኝ ሮፍናን ትንሽ ተስፋ ብዙ አለው ዋጋ::

  • @TheHabesha869
    @TheHabesha869 3 ปีที่แล้ว +7

    Rophnan is the showing us that we can do everything he can sing,he can rap,he can write,he can produce he can do everything respect him
    Another banger 🔥

  • @temas8397
    @temas8397 3 ปีที่แล้ว +1

    ያበደ ነው❤

  • @Joel-kassahun
    @Joel-kassahun 3 ปีที่แล้ว +3

    I don't know what to say For me, this is a profound Lyrics
    I'm so lucky to be a member of my generation and I'm proud of you
    ፍሬ ከአፈር ይወድቃል
    ቀን ጠብቆ ኖሮ ከዚያች ትንሽ ፍሬ ዛፍ ይነቃል
    ላባ ቀለም ይነክራል
    የጠቢብ ሰው ስራ በትንሽ ብራና ሀገር ይመክራል
    ግንበኛ የናቀው ድንጋይ
    ማዘኑን ይተው ተመርጡአል
    ሊውል ከመአዘኑ ላይ
    መዳን አለ በስቃይ
    መጥፋት አለ በደስታም
    መልካም ብቻ እርሱ የባረከው ሰማይ
    ✌🙌

  • @brukelias9564
    @brukelias9564 3 ปีที่แล้ว +1

    Rophnan አንተ ትለያለክ ❤❤

  • @henokteshome886
    @henokteshome886 3 ปีที่แล้ว +41

    ሙስሊም ነኝ ግን በየሱስስስስስስስስስስስስም! እብድ መንዙማ ነው!!! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @khaledoumer8051
    @khaledoumer8051 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤Ethiopia le zelalem tenurln🇪🇹

  • @Djbabkim
    @Djbabkim 3 ปีที่แล้ว +23

    Preach brother. Hope is all we need. Every ending is just a New beginning. Dust off your shoulder and Get up and Move on.🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @funnyanimalthings1481
    @funnyanimalthings1481 3 ปีที่แล้ว

    #Rophnan ለሥራክ ክብር አለኝ...ከአንተ ብዙ ጠብቃለሁ ፤ ይመችህ 👍👍👍

  • @leulsolomon2298
    @leulsolomon2298 3 ปีที่แล้ว +11

    You know , i have no words , this song fill my pain , you posted it when i feel upset and lose hope , it makes me that i have another chance and to see the world in different way , god bless you rophy , big respect ,good job .

  • @parity51
    @parity51 2 ปีที่แล้ว

    ፎፍናን = ቅኔ፡ ጥበብ፡ ብሩህ፡ ውበት፡ ፍቅር... በዘመኔ የዘመኔ ምጡቅ።

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh 3 ปีที่แล้ว +9

    I keep listening this song... I needed it... I was so down... Lost hope... Thank you! 💚💛❤️

  • @millala7327
    @millala7327 ปีที่แล้ว

    የልቤ እሳት የልቤ ፍም አልጠፋችም ዛሬም ባትነድም ነገ ምን ሊያመጣ ባላውቅም ተስፋን ይዣት አለቅም

  • @adamfessha7808
    @adamfessha7808 3 ปีที่แล้ว +8

    Telahun geses ...then teddy afro ....then rophnan comes to this world ....the legends...unique....smart....gifted....thanks for ur giftes rophnan ...

  • @ethotiktok7895
    @ethotiktok7895 2 ปีที่แล้ว +2

    Congra 200,000 subscribe

  • @asegedyohannes9733
    @asegedyohannes9733 3 ปีที่แล้ว +4

    እንደ ሁልጊዜው ፀዴ ስራ ነው!!!!

  • @bestfunny2993
    @bestfunny2993 3 ปีที่แล้ว +1

    ሮፍናን 👏👏👏👏👌