ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ሴት:: ታግዛ ጥሩ በረት ተሰርቶላት የተለያ ማለቢያ ቦታና ማለቢያ ማሽን ተገዝቶላት ስራዋን እንድታስፋፋና ለሌሎችም የስራ እድል እንድትፈጥር መታገዝ አለባት:: እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ::
😂የላሞቹ ስሞች -- ሸዋዬ፣ በለጡ፣ ስመኝ፣ ልዩወርቅ፣ ሻሾ። በርቺ ጎበዝ ነሽ!
ጀግና ሴት ካንቺ ብዙ ወጣቶች ሊማሩ ይገባል ምኞት እና ሱስን መደበቂያ ያደረጉ ካንቺ ጥንካሬን አላማን መረዳት መማር ብልህነት ነው።
ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ደስየሚል ግዜ
የምትገርሚ በጣም ጎበዝ በርቺ ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ስራ ደስታን እንደሚፈጥር ተምሬበታለሁ፤ በጣም በርቺ ከዚህም በላይ ከብቶችሽ ይብዙልሽ፤ ድርጅትሽም ከዚህ በላይ ከፍ ይበል፡፡
Ethiop. ✌️💖💖💮💮💮💮
Mirt set la bizuwoch tamisalet nash
ምርጥ አቀራረብ በርቺ
እርባታ በጣም የምወደዉ ስራ ነዉ ግን በአረብ አገር እድሜየን ጨረስኩት እባካችሁ መንግስት ቦታ ቢሰጠኝ ደስይለኛል
ዋው ደስ የምትል ሴት ግን እረፍት መውሰድና ሰው መቅጠር አለብሽእኔም እንስሳት እወዳለሁ አላማየ እንዳች ከብት ማርባትና ወተት ማከፋፈል ነው።
ሀበሻዋ ላም ትሁን የተባለችዋ አሳዘነችኝ ደሞ የጓደኛዬ ስም ትሁን ነው ጀግናሴት ነሽ የእውነት የሤት ተምሳሌት
በጣም ጎበዝ ታታሪ ሴት ጋዜጠኛዋም አሪፍ ናት
Wow, she is strong women!!!
በእውነት ራሴን ታዘብኩ
ስልኳን አስቀምጡልን እባካቹ
ጀግና ሴት
You should be respected dear sister wr need more clever and financially stable girl. Love and big respect to you my lovely sister.
Wow what an amazing woman!
Betam gobez tenkara set nesh geta beneger hulu yebarksh tebareki
Bekrbu tlk bota lay enayatalen bye tesfa adergalehu berchi 💪💪💪🥰🥰🥰
Government should give more attention for small scale farmers like this. I,e. More space, more training etc
የሀገራችን ሰው ግን እንደት ደስ እንደምሉ፤ስራውን በደንብ መስራት እና መለወጥ አለብን።
it is very interesting program ,why you help her to use milking machine
ሰላም ለሀገራች ይሁን
መሸለም ያለባት የአመቱ ጠካራ ሰራተኛ
🙌👏🙌👏🙌👏
Goodgaril
My sister you're hero 🥰
ደስ ይላል😘😘😘😘
wow beyalew ine
በርቺ ምርጥ አቀራረብ አለበበሱ በህለዊ ቢሆን ይመረጠል አለበበሰ ይተሰብበት
Ethiop. ❤️👍👍orhodox. 📚💖
Yehe yebeal program adelm
@@tesfaytesfay6834 dddddddddd
What are you talking about dummy??? Yebahil Libs?! Are you serious 🧐? This is not bahilawi program. The 🐄 🐄 🐄 are not even yabesha cows. Even if they were yabesha cows, this has nothing to do with bahilawi libs.
አስተማሪው ነው ያጋጨው።
La malabe mashene matakame yeshalale
Baretu 💯✋
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌
Barcelen
Barchibazewekateybat
Betam gobez kalat yelechim
Wede zemenawi lemeqeyer ke mengst degaf yasfelgal, beterefe saladenq alalefem berchi lemiqetlew amet beteshale endemnagenish emnete new.
እኔም መስራት እፈልጋልሁ ባጋጃነት አናገሩኝ
አስካለ ጀምራ ነበር አይደል ምነው ምን ሆና ነው አንቺ የመጣሽው
ከብቶቹ ውጪ መውጣት አለባቸው የቤት እንስሶች አይደሉም አንድ ቦታ ቆሞና ቁጭ ብሎ እኖዴት ይቻላል ጤነኛም አይሆኑም ስለማይናገሩ ነው እንጂ ሂወት አይደለም ይሄ ግፍ ነው እኔ እንደዚህ አይቼ አላውቅም በጣም አሳዘኑኝ🙆🏾♂️ብርን ብቻ አይደለም ማየት ለነሱም ማሰብ ይገባል
አይ ቦታው የት ተገኝቶ ቢኖር ባለቤቷ አስታዋሽም አጠብቅም ነበር ይመስለኛል ካለ አንቺ ያልሽው ሀሳብ የሚደገፍ ነው
@@tsigeredamulu1196 ትክክል ነው እህቴ ቦታ ችግር አለ ግን ከብቶቹ አሳዘኑኝ ለእንስሶች ክብር አለኝ መታሰብ አለበት ለማለት ነው እህቴም ጠንካራ ሴት ናት🙏🏾🌹
@@Setotaye2024 ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ አብዛኞቹ በsmall scale የወተት ስራ የሚሰሩት ከብቶቻቸው የሚያዙት በዚህ አይነት ሁኔታ ነው። በቅርብ ብዙ ቦታዎችን አይቼ ነበር እና ከብቶቹ የሚያዙበት አያያዝ በጣም ያሳዝናል። ትንሽ ለመውጣት እድል ሲያገኙ እንዴት እንደሚቦርቁ ሲታዩ በጣም ያሳዝናሉ። የቦታ እጥረት ቢኖርም ዋናው ኋላ ቀር ባህላችን ነው።
@@mnet1514በ
Berchi jeginet set.
Ethiop. 🌟🌟🌻🌻🌟🌻🌻
Betam gobez mengist maberetatat alebet, silkuan bagegn, malebiya machine bilikilat ageren redahu malet new.
Sila mano iski marajaa sichin fiqaadanyaa ka honsh?
barchi
Yene ehit EGZIABHER yibarkish, sirashin yibarkish,, ,gin 1 tiyake alegn? Lamoch wede wichi yiwetalu? Keteweledu iske mimotu tasrew 1bota komew new yeminorut? Inde insisa sayrotu sayinkesakesu?.
አስካለ ተስፋየ የት ጠፋች ግን ???
በላሞቹ ስቃይ ገንዘብ መስራት ... ወጥተው ጸሀይ እንዲያዩ እንኳን ያልታደሉ ... ያለማቋረጥ በየጊዜው ወተት እንዲሰጡ ምን እያረገች እንደምታስረግዛቸው እሷ ታዉቃለች ፣ ደግም እንስሣት እወዳለሁ አላለችም... አቤት የሰው ጭካኔ መብዛቱ
አሜሪካን ላም እድህ ናቸው. እውጭ መውጣት ብዙም አይፈልጉም እና ወተትም ዘወትር ያመርታሉ
Egzabher yebaerklshi yetbklshi
አዴየኔአንበሳ
ጋዜጠኛይቱን ሳላደንቅ አላልፍም
Asekal.beach.
ትርፍ አትጫኝ እናት
Gobaz barchi
Ethiop. 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿. Ethiop. SUBSCRIBE. 🇪🇹SHARE. 💖
Ethiop. ✌️✌️✌️✌️✌️⁉️❤️
ESPN.menfaka.adalam
በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ሴት:: ታግዛ ጥሩ በረት ተሰርቶላት የተለያ ማለቢያ ቦታና ማለቢያ ማሽን ተገዝቶላት ስራዋን እንድታስፋፋና ለሌሎችም የስራ እድል እንድትፈጥር መታገዝ አለባት:: እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ::
😂የላሞቹ ስሞች -- ሸዋዬ፣ በለጡ፣ ስመኝ፣ ልዩወርቅ፣ ሻሾ። በርቺ ጎበዝ ነሽ!
ጀግና ሴት ካንቺ ብዙ ወጣቶች ሊማሩ ይገባል ምኞት እና ሱስን መደበቂያ ያደረጉ ካንቺ ጥንካሬን አላማን መረዳት መማር ብልህነት ነው።
ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ደስየሚል ግዜ
የምትገርሚ በጣም ጎበዝ በርቺ ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ስራ ደስታን እንደሚፈጥር ተምሬበታለሁ፤ በጣም በርቺ ከዚህም በላይ ከብቶችሽ ይብዙልሽ፤ ድርጅትሽም ከዚህ በላይ ከፍ ይበል፡፡
Ethiop. ✌️💖💖💮💮💮💮
Mirt set la bizuwoch tamisalet nash
ምርጥ አቀራረብ በርቺ
እርባታ በጣም የምወደዉ ስራ ነዉ ግን በአረብ አገር እድሜየን ጨረስኩት እባካችሁ መንግስት ቦታ ቢሰጠኝ ደስይለኛል
ዋው ደስ የምትል ሴት ግን እረፍት መውሰድና ሰው መቅጠር አለብሽ
እኔም እንስሳት እወዳለሁ አላማየ እንዳች ከብት ማርባትና ወተት ማከፋፈል ነው።
ሀበሻዋ ላም ትሁን የተባለችዋ አሳዘነችኝ ደሞ የጓደኛዬ ስም ትሁን ነው ጀግናሴት ነሽ የእውነት የሤት ተምሳሌት
በጣም ጎበዝ ታታሪ ሴት ጋዜጠኛዋም አሪፍ ናት
Wow, she is strong women!!!
በእውነት ራሴን ታዘብኩ
ስልኳን አስቀምጡልን እባካቹ
ጀግና ሴት
You should be respected dear sister wr need more clever and financially stable girl. Love and big respect to you my lovely sister.
Wow what an amazing woman!
Betam gobez tenkara set nesh geta beneger hulu yebarksh tebareki
Bekrbu tlk bota lay enayatalen bye tesfa adergalehu berchi 💪💪💪🥰🥰🥰
Government should give more attention for small scale farmers like this. I,e. More space, more training etc
የሀገራችን ሰው ግን እንደት ደስ እንደምሉ፤
ስራውን በደንብ መስራት እና መለወጥ አለብን።