ጨዋታ አዋቂ ምን አይነት ሰው ነው? / AWRA.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 155

  • @adyamd.3307
    @adyamd.3307 2 ปีที่แล้ว +25

    ባሌ ሌላ ሰው ካሳቀኝ ምን እንደሚል ታውቃላቹ 😅ቀልዱን እኔ ብነግርሽ እኮ እንዲህ አትስቂም 🤣🤣🤣በተለይ የናንተን ሪአክሽን እያየሁ ስስቅ ብው ብሎ እስቲ አሁን ምናቸው ነው የሚያስቀው ይለኛል 😂😂😂😂 ለማንኛውም በርቱ

    • @samri-if
      @samri-if 2 ปีที่แล้ว

      😄😄😄

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 2 ปีที่แล้ว +8

      እኔም ይህን ባነበብኩ ጊዜ ይህን እልሻለሁ እህቴ አትሞኝ እሱን ደስ ይለው ዘንድ የሚነግርሽ ቀልድ ባያስቅ እንኳን ሳቅሽን አትንፈጊው ለግሽው ክፉ ቀን መቼ እንደሚመጣ አታውቂምና በምታሳልፉት ጊዜ ሁሉ እሱን ደስተኛ ለማድረግ ሞክሪ እርሱም እንደዛው

  • @yatayata-l6e
    @yatayata-l6e ปีที่แล้ว +1

    እራሴም ስወድቅ በጣም ነዉ የምስቀው ሰው ወድቆ ካየው ደግሞ አስበው

  • @nitshitalemayehu2184
    @nitshitalemayehu2184 2 ปีที่แล้ว +15

    ምን አለ ሁሌ ከእናንተ ጋር ሆኜ በሳኩ 🙏ሺ ዓመት ኑሩልኝ 💚💛❤️ በቀጣይ ስለ single Mom ብትሰሩ ባይ ነኝ 🙏በነገራችን ላይ ሽሜ መነጽርህ ያምራል 😍😍😍

  • @tezebttezu8294
    @tezebttezu8294 2 ปีที่แล้ว +3

    ወኔ አምላኬ ሰዎች ይሔ ነገሬ አዛ እያረጋቸው ነው ለካ ሚርቁኝ ነገሮችን እዳለ በቁም ነገር ነው ምወስደው የሆነበ ቦታ ላይ ቆሜለው ታውቃላቹ እራሴን ነው ስገመግም የነበረው

  • @abdellaamin8839
    @abdellaamin8839 2 ปีที่แล้ว +15

    podcast idea: How AWRA started

  • @mikiyanolyrics8338
    @mikiyanolyrics8338 2 ปีที่แล้ว +11

    በርቱልን ደግሞ ቶሎ ቶሎ ብትሰሩልን ባይ በኝ ከአውራ ቤተሰብ።
    1 በተረፈ እስኪ ነቢልን ጋብዙልን ሁሌም ስታነሱት እናያለን እና የማናውቀውን የአውራ ቤተሰብ ጋብዙልን
    2 ስለ Law Of Attraction ብትሰሩ?!
    🙏ይመቻችሁ😘😘

  • @jemilaali6679
    @jemilaali6679 2 ปีที่แล้ว +9

    ስለ confidence, ስለ ምቀኝነት, friendship እንዴት ወደ love relationship ይቀየራል etc... 🤭😊

  • @choonipapa9073
    @choonipapa9073 2 ปีที่แล้ว +2

    አስተውላችሁ ከሆነ አብዛኛው ቀልዳችን ችግራችን ላይ የተመሰረተ ነው። የኑሮ ውድነት፣ ሙስና፣ ፖለቲካ፣ ጥቃት፣ ወዘተ። በጣምም ያስቀናል ምክንያቱም ከመቀለድ ውጪ ሌላ መፍትሄ ያጣ ህዝብ ስለሆንን። ችግር፣ ስቃይ እና ውድቀታችን ገጸባህሪ እና መቼት ወጥቶለት ስንስቅበት አንዳንዴ ያሳዝነኛል። At the same time በእነዚህ ቀልዶች መልእክት ይተላለፋል_ ለምሳሌ ሰሞኑን የተለቀቀ የእሸቱ ቀልድ። ቀልድ ግዜ እና ሰው ይጠይቃል... እስኪ ተከታታዮቻችሁን ቀልድ አወዳድሩ፣ ቀልድ እንልካለን ያሸነፈ አጓጊ ሽልማት ያለው
    ጥሩ topic ነው

  • @firehiwottadesse7739
    @firehiwottadesse7739 2 ปีที่แล้ว +6

    Selam endet nachihu. I want you guys to discuss on "Western culture influence in our culture and norms". 1, what are the things which are considered as culture/norm in our society, 2, why do we need them as a society? 3, is it okay to make them loose or altered or modify by other's culture? Do you think we are in a culture war? if yes, what are those? I believe it is really important to unpack these issues. It is thought provoking, please have the discussion if you can. It is important for our generation to contemplate on.

  • @keyahabte8913
    @keyahabte8913 2 ปีที่แล้ว +3

    Sense humor is relevant in life.
    Alu inji chewata awaking nen bilew wede bully mihedu.

  • @zematad8797
    @zematad8797 2 ปีที่แล้ว +2

    Fkroch des tlalachu ewnet.😍😍😗😗..
    Zare chewataw dertual n nice topic

  • @bini2842
    @bini2842 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ምርጦች sense of humur ሌላውን በማያበሳጭ መልኩ ጨዋታን መፍጠር ነው ። በቀጣይ ስለ reality & truth ብትወያዩ አሪፍ ነው🤔 ። #beki_funtube ነኝ 😍አመሰግናለዉ ይመቻቹ ቤተሰብ ❤❤

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሳቅ ለማፌዝ፣ ለቧልት ፣ ለማብሸቅ ሲሆን ነው የሚያስከፋው ። ሳቅና ማሳቅ የደስታ ምንጭ ነው ። ጨዋታ ያጣፍጣል። ለጤነትም ይበጃል

  • @abdoulhafidmohammed
    @abdoulhafidmohammed 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው ምርጥ view አለው ቦታው አንድ ችግኝ ብታስቀምጡ ደግሞ የሌለ ነው የሚያምረው by the way በዚ ቻናል የባሰ ነው ምትመቹት

  • @ayshamahamad4903
    @ayshamahamad4903 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ጎደኞቼ አይደለም ቀልድ ይሄ የናተ ጨዋታ እኮ አያዩም አይወዱም ያለመታደል ሰዎች አሉ ቀል ጨዋታ አይመቻቸውም በጣም ያስባሉ ለህይወታቸው መስራት መብላት ማግባት መኮሳተ ላይፋቸው የሆኑ ሰዎች አሉ እደተወያያቹበት ደረቅ ነገሮችን ተንትነህ ስታስረዳ የሚደክምህ ውይ

  • @kiyaenesene3890
    @kiyaenesene3890 2 ปีที่แล้ว +4

    እስቲ ስለ ዓይናፋር እና ዓይንአውጣ አውሩ

  • @mujibhussenmohammed6565
    @mujibhussenmohammed6565 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ትመቹኛላቹ በርቱ! ደሞ ብታወሩበት ብዬ ደስሚለኝ በጣምም ሚያሳስበኝ ጉዳይ ነው ምንልላቹ ነው ስለታዳጊ መጣቶች ነው እንደምናቀው አብዛኞች አሁን ላይ ማንጠብቃቸው የተለያዩ ሱስ አለም ለይ ነቸው እና ኢሄን ነገር ገብተውበት ቢያዩት ይሻላል ወይስ ምንም ነገር በስም ሙድ ሚባለውን ነገር እንዳይገቡበት መታገል ይኖርባቸወል ሀሳቤን በደምብ አለገለፅኩት ይሆናል ቀላል ሚባል ተዳጊ አይደል በዚህ መደብ የለው ብታወሩበት በይ ነኝ

  • @fish33332
    @fish33332 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ topic ነው ስለ ፌሚኒስት ብታነሱ

  • @oxideamaizingvideos4676
    @oxideamaizingvideos4676 2 ปีที่แล้ว +1

    Awrawians mirtoch!
    Bemiketlew sile hiwot awru eski,yene yehulgize tiyake alegn hiwotn egna nen minmerat weys hiwot egnan new mitneran ezi lay awruln thank u guys!!!

  • @አንድብቻ
    @አንድብቻ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማይኩ እንደዚህ በዝቶ ድምፃቹ ግን አልፎ አልፎ ሄድ መለስ ያረገዋል በተረፈ ሁሉም ነገር አሪፍ ነው ይመቻቹ አቦ ONE LOVE.

  • @burukArega
    @burukArega ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል

  • @absilenmenilek5177
    @absilenmenilek5177 2 ปีที่แล้ว +1

    gn lemndnew ye awra bd bahunu yaltekeberew (yaw bezi yetsafkut kezagnaw ezi ly yemenebeb edlu ychemral bemilew new)

  • @አራዳ5737
    @አራዳ5737 2 ปีที่แล้ว +4

    Idea ስለ ፊልም እና ስለ አማረኛ ፊልም ኢንዱስትሪ

  • @ethiconicmedia
    @ethiconicmedia 2 ปีที่แล้ว

    Areee Engida Argachugn Ande Gabzugn esti siwodachu‼️

  • @haregabeje2381
    @haregabeje2381 2 ปีที่แล้ว +2

    I think you should bring people who have better knowledge about the topics you talk about..you have good points but yemender wore endaymesel..I am a fan

  • @betsitube4428
    @betsitube4428 2 ปีที่แล้ว

    wow arif nw bezihu ketlubet yene susoche😙😚😘😍😍❤💕💞❣💟💜💗💖💔💓

  • @kechto777
    @kechto777 ปีที่แล้ว +1

    The guy in the middle resembles the on the statue.
    I really like your TH-cam channel, Betam arif!! Keep it up.

  • @eyuelgirmachew6609
    @eyuelgirmachew6609 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው👍🏼 ግን እንትን እንትን እንትን በዛ እና በእንትን አድርጋችሁ እንትን እድርጉት😂😂😂

  • @meletefera8323
    @meletefera8323 2 ปีที่แล้ว

    Sheme , eyou & feresh betam new metemechugn ewnet enaten say ke guwadegnaye ga yemawera new mimeselegn maryamen

  • @TheHenny288
    @TheHenny288 2 ปีที่แล้ว +1

    It's wonderful show. I'd suggest you to talk abt finding a job after graduating.

  • @AKRUNALDO
    @AKRUNALDO 2 ปีที่แล้ว +3

    What about the music industry guys??? by the way arif topic nw yanesachut keep it up RESPECT👍👍

  • @dagmawetadesse76
    @dagmawetadesse76 2 ปีที่แล้ว +1

    አዉራዉያን እናንተን መከታተል የጀመርኩት ትንሽ ቆይቻለሁ! በጣም ምርጥ ሀሳብ ነዉ የምታነሱት ደግሞ ሶስታችሁም የራሳችሁ አመለካከት አላችሁ ለዚህም ቻናላችሁ ተወዳጅ እንዲሆን አድርጎታል......... በርቱ በርቱ

  • @ayshamahamad4903
    @ayshamahamad4903 2 ปีที่แล้ว

    አውራዎች ሳቃቹ ደስ ይለኛል እደዚ ደስ ይላል

  • @selamkibreab
    @selamkibreab 2 ปีที่แล้ว

    ene betam new mwedachu idea share eyarekochu new

  • @mitiku5466
    @mitiku5466 2 ปีที่แล้ว

    shimels abdisa mihur lemehon yemataregew tiret yelem

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 2 ปีที่แล้ว +2

    Love u guys: sela positivity like for instance turning most of things to positive side of it rather than being negative?betaweru as a community tinish gudelet alben beye asebalhu 🤷‍♀️

  • @zackazanaw9015
    @zackazanaw9015 ปีที่แล้ว +1

    #PODCAST_IDEA: Technology influence on our manner towards discretion and culture

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 2 ปีที่แล้ว +10

    ፍላኦር በጣም ጎበዝ ያገሩን ታሪክ ያቃል

    • @getaait1340
      @getaait1340 2 ปีที่แล้ว +1

      Flower ደስ ይላል

    • @mvm7937
      @mvm7937 2 ปีที่แล้ว +2

      @@getaait1340 😆😆😆ተመቸኸኝ

  • @maatiijunior7813
    @maatiijunior7813 2 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂 14:07 esike 15:00 wede gedelew milewun film asitawesachugn ezaw bezaw new yeteyayazachut yimechachu ene gin shime sizefign timechignalesh 😉😂👍🐓🐓🐓 ...

  • @abelteshome1395
    @abelteshome1395 ปีที่แล้ว

    አለመኖር የሚለው መፅሀፍ ላይ ዶ/ር ደስታ በጣም ሴንስኦፍ ሂውመር አለው

  • @mekdesteshome6193
    @mekdesteshome6193 2 ปีที่แล้ว

    Sle simplicity btaweru des ylegnal awrawochye

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 2 ปีที่แล้ว

    4 sewe honachu hone ende emtastlalfut manachew seweyew atgbachu?

  • @seblegetachew983
    @seblegetachew983 2 ปีที่แล้ว

    Ufaaaaaaa ❤️❤️❤️❤️ ahun bettttam litarekugni new 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 Bekka bertu abo !!

  • @hikmahsultan
    @hikmahsultan 2 ปีที่แล้ว +2

    Guys I do watch every single vid of u but I have never said anything so far I guess... I love what u doing u guys are the real og's yeatenatera ena ye 18 lijoch keep goin 💯

  • @jeshiseifo34
    @jeshiseifo34 2 ปีที่แล้ว +1

    Sla chik Jameracho wada rasacho gabacho 😂😂😂

  • @tsialem7179
    @tsialem7179 2 ปีที่แล้ว

    I’m a fan gn u guys be bado egr be slipper mnamn batkerbu pis new beye asebalew tnsh weird new. Especially tlk sewoch mnamn miyayuachu kehone tnsh keserat(formality) yeweta selehone teru getsetan ayfetrem.

  • @johnberhanu5236
    @johnberhanu5236 ปีที่แล้ว

    Betam new mwedachuu...gn tnsh yeshekekegn pc masekemechaw terepezaw new lol...weys le fun belachu new?

  • @jerrydegefu5347
    @jerrydegefu5347 2 ปีที่แล้ว +2

    ከድሮም እንደምትመቹኝ ለመግለፅ ስወድ ግን ከእናቴ ጋር ነው ምንሰማቹ እና እንጊሊዝኛ አታብዙ እናንተ ባወራቹ ቁጥር ለሷ መተርጎም ሰልችቶኝ ሳይሆን እኔም አልችልም 😂 እና ባታበዙ ወይም ከነ ትርጉሙ ብታወሩ እላለው 🙏👍😍

  • @thugstyleism
    @thugstyleism ปีที่แล้ว

    Betam new channalcu yemimechegn.❤🎉

  • @እቱገላ-መ3ፀ
    @እቱገላ-መ3ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    በዝም መተናል ኢዩዬ የኔ ሆድ ቦጭ ይበልልህ

  • @yabsiraseyoum5076
    @yabsiraseyoum5076 2 ปีที่แล้ว

    Frish cool nat

  • @jerusalembelay2902
    @jerusalembelay2902 4 หลายเดือนก่อน

    Guys u hv no idea how much i like u 💪💪💪

  • @unitedlove8532
    @unitedlove8532 2 ปีที่แล้ว

    Atakuartu please tolo tolo lkekuln betam ewedachualew.

  • @እኛለኛእኛስለኛ
    @እኛለኛእኛስለኛ 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ እዩ ቡጨቃ ሆኖ ሚያስቅ ቡጨቃ😂😂

  • @danielzenebe4575
    @danielzenebe4575 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 አርፈህ አርተህ ዉጣጣጣ 😂😂😂😂 እረረረ ገደልከኝ

  • @Amarula95
    @Amarula95 2 ปีที่แล้ว +2

    Subscribed..✔✔✌

  • @tesnura8058
    @tesnura8058 2 ปีที่แล้ว

    Comment argu balachew meseret satnua temechtegnalech walay yemren new akeratebachhum kibad yelelew yeser chaweta yimeslal sence of humor m Des mil ris new

  • @abeltefera7013
    @abeltefera7013 ปีที่แล้ว

    Deep conversation guys, nice

  • @jeshiseifo34
    @jeshiseifo34 2 ปีที่แล้ว +1

    Tmro mnala endaze fata eyarago beyastamrone

  • @abeni3190
    @abeni3190 2 ปีที่แล้ว +2

    ere cut atargut mehal mehal lay

  • @ሀሌቱዩብ
    @ሀሌቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @shshshshd7390
    @shshshshd7390 2 ปีที่แล้ว +2

    Ayi eyu begeta zare gedelkegn..

  • @Tadi64
    @Tadi64 2 ปีที่แล้ว +1

    ሽሜ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ዳርክ ሁመር ላይ አንዳንዴ ለማስመሰል እንዳልተሰማው ቢሆንስ

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣👍👍yene wedoche yemachachu

  • @emanbintislam5066
    @emanbintislam5066 2 ปีที่แล้ว +1

    swedachihukoooo💙💙

  • @abudizayn
    @abudizayn 4 หลายเดือนก่อน

    Er satnua ye pc masqemechawa😂😂🎉

  • @abduslamshamil3476
    @abduslamshamil3476 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ፍቅር ይቅር ስነ ተዋልዶ

  • @wintakahassy6278
    @wintakahassy6278 2 ปีที่แล้ว +1

    tefrek yamrale shime

  • @HaHa_Hangout985
    @HaHa_Hangout985 2 ปีที่แล้ว +2

    this is real podcast

  • @mercytekle4829
    @mercytekle4829 2 ปีที่แล้ว

    Your podcast was great , at last of the podcast about girls 😒

  • @seyaboss7303
    @seyaboss7303 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሽሜ ለጥብስ ያለህ ፍቅር 😁😁😁

  • @kidistcherent6199
    @kidistcherent6199 2 ปีที่แล้ว +1

    አውራዎች እንዴት ናችሁ ?
    ካልተሳሳትኩ እኔ እንደምረዳው እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ፕሮግራሞቻችሁ ሁሉ Video reaction ይመስለኛል ። ግን አሁን እርእሳቸው የሚሰብ ግን ጥልቅ ማህበራዊ ጉዳዮች ታነሳላችሁ እና በጣም አሪፍ ነው :: ግን አንዳንዴ 3 ፀጊን (ebs) የማይ ነው የሚመሰልኝ ምክንያቱም እሷ በጨበጣ ከኪሳ እያወጣች ነው እንደፈለገች የምታወራው ። እና እናንተም ደገማችሁት ያለ ማስረጃ አንዳንዴም ትንሽ Shallow የሆነ ነገር አለው ። ለማንኛውም አሪፍ ነው ። እንደ አስተያየት Video reaction ሲሆን የእናንተ ሀሳብ በጣም ያዝናናኛል ግን እንዲህ አይነት ውይይቶች ላይ ግን ትንሽ ነበብ ነበብ ብታደርጉ ወይም ማስረጃ Short video እንደ አባሪ ብታደርጉ አሪፉ ይመስለኛል ። እንደገና የእናንተ ተመልካች ማን እንደሆነ እና ምን አይነት የመረዳት ደረጃ ላይ ይገኛል ብላችሁ ትንሽ ብታሰላስሉ አሪፍ ነው አለበለዚያ መሀል ሰፋሪ እንዲሉ ....
    በተረፈ ግን አሪፍ ነው እኔ ግን Video reaction ስትሰሩ በጣም ያዝናናኛል ...
    ግን ያው እንደምታውቁት እኔ ከእናንተ አላውቅም አውራዎች ..... በርቱ

  • @dmxfbd
    @dmxfbd 2 ปีที่แล้ว +8

    Affiliative humor- This involves telling jokes about things that everyone might find funny. The goal is to use humor to bring people together to find the humor in everyday life.
    Aggressive humor- This involves put-downs or insults targeted toward individuals. it is used when intended to threaten or psychologically harm others, it is the type of humor used by bullies.
    Self-defeating/self-deprecatory humour- Putting yourself down in “poor me” fashion.
    Self-enhancing humor- This is being able to laugh at yourself, such as making a joke when something bad has happened to you. Trying to find the humor in everyday situations, and making yourself the target of the humor in a good-natured way. It is related to healthy coping with stress.

  • @samuelyosef8114
    @samuelyosef8114 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ሽመልስ እግርሺን ታወርጅ...እየበላን የምናይ ሰዎች አለን🤣

  • @yishakentertainment3437
    @yishakentertainment3437 2 ปีที่แล้ว

    mezfen yemaychl sew zefen yitew weyis vocal yisra yilemamed eski yihenen sruln

  • @abduslamshamil3476
    @abduslamshamil3476 2 ปีที่แล้ว

    ይወራ

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq 2 ปีที่แล้ว +1

    ሽሜ በጣም ምናምን ፥ እንትን ታበዛለህ ፡፡ ቶማስ እዳለው next….next….next…..

  • @blenkahssay1284
    @blenkahssay1284 2 ปีที่แล้ว +1

    Let us know how you guys meet.. how’s awra started mnamn? 🙌🙌 right guys?

  • @ferlast6762
    @ferlast6762 2 ปีที่แล้ว

    about school please is failed or not

  • @nahumayalew6253
    @nahumayalew6253 2 ปีที่แล้ว

    እስቲ ደፈር ብላችሁ ስለ ሃይማኖት፤ ማህበረሰባዊ ተጽእኖ፤ ነጻነት ኣውሩን።

  • @POV__00
    @POV__00 2 ปีที่แล้ว +5

    Subscribe ያላረጋቹ አርጉ እስኪ አትስቆንቆኑ

  • @amanaman9025
    @amanaman9025 2 ปีที่แล้ว

    nice gn tnesh mick rak argu

  • @endyzema
    @endyzema 2 ปีที่แล้ว +1

    Sense of Humour is finding stg funny while respecting oneself & others either u made a joke or someone make joke on you.

  • @አዲስመልካአሙ
    @አዲስመልካአሙ 2 ปีที่แล้ว

    ባለኮፍያው ያልወጣለት አዘን አለበት

  • @yeshualemayehu7920
    @yeshualemayehu7920 2 ปีที่แล้ว +1

    Awraaaaa mertochuu

  • @meraftsegaye9728
    @meraftsegaye9728 ปีที่แล้ว

    ሳጥኑ ግን ያባቴነው 😂

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰውየው ማናቸው 4ኛው?

    • @shshshshd7390
      @shshshshd7390 2 ปีที่แล้ว

      Ee ene rase zare ke shime belay esachewn saneber

    • @maatiijunior7813
      @maatiijunior7813 2 ปีที่แล้ว +1

      Anchi ye amanu lig 😉👍🐓 ...

    • @fish33332
      @fish33332 2 ปีที่แล้ว +2

      ሀይለስላሴ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 2 ปีที่แล้ว +2

      አባባ ጃንሆይ ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ

  • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
    @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈረኦል ብሎ ስም ምን ማለት ነዉ ይቅርታ የሚያዉቅ ሰዉ ካል ንገሩኝ ትርጉሙን።

  • @imamseid2046
    @imamseid2046 2 ปีที่แล้ว

    Ere yekirebachuwo

  • @mamilatube990
    @mamilatube990 2 ปีที่แล้ว

    ነቢል ይቅረብልን

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 2 ปีที่แล้ว +2

    ይመቻቹ ሽሜ ፍርሽ እዩ💚

  • @meraftsegaye9728
    @meraftsegaye9728 ปีที่แล้ว

    እኔየምላቹ የሳቄ 😅ምንጮች ናቹ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 ปีที่แล้ว

    How abt senceof humer , is an incubated meets of mate!@😂

  • @saucy.p
    @saucy.p 2 ปีที่แล้ว +1

    eski enegeda teru

  • @Hulutube241
    @Hulutube241 2 ปีที่แล้ว

    Sle musikaw zerf teweyayubet

  • @nbhbentertainment7595
    @nbhbentertainment7595 ปีที่แล้ว

    🤔🤔🤔 ምናስታውሰው ምን ያህል እውነት ነው? / AWRA.

  • @ፊሊጶስየማርያም
    @ፊሊጶስየማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    🦅AWRA🦅

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 2 ปีที่แล้ว

    ምድነው ሽሜ ሚበላቀጥ ሰብሰብ በል ፊራ ስርአቱ ኦው

  • @yabtseganegussie5713
    @yabtseganegussie5713 2 ปีที่แล้ว

    መግቢያ ሙዚካው ያበደ ነው
    ለሱ በየ ነው የገባውት

  • @roseloza147
    @roseloza147 2 ปีที่แล้ว

    Shime hule miyalamtew negr ayitefam 😅