መከራና ጭንቀት ባንተ ላይ ሲሰፍር ፈተና ሲበዛብህ ያረብ በል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 209

  • @saedaahmed3681
    @saedaahmed3681 3 ปีที่แล้ว +2

    ያረህማን አንተ ሰላምና የሠላም ባለቤት የሆንከው ጌታየ ሆይ ሀገሬን ሰላሟን መልሳት

  • @ያላህባሪያ
    @ያላህባሪያ 6 ปีที่แล้ว +15

    አላህ ሆይ ከያዘኝ መከራ የያዘኝ ጭቀት አተው ሣይውል ሣያድር አተው ገልግለኝ ያአላህ ያረቢ ያከሪም ያአላህ ያአላህህህህህህህህህ አተው ማረኝ ያረቢ

  • @zainabsharjah6314
    @zainabsharjah6314 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ያረቢ በዲኔ ጠካራ አድርገኝከፈተና አተጠብቀኝ ኢላሂ የቤተሰቤ አስደሳች አርገኝ ኑሮዬ በኢባዳ ሞቴ በሻሀዳ ያረብ ባለሁበት ጭቀት ነጃ አውጣኝ አሚን ያረቢላለሚን❤❤❤❤

  • @hassanendries9002
    @hassanendries9002 3 ปีที่แล้ว +1

    ያ አላህ አተ የአለማችን ጌታ።ሁሌም ላተ ተገዢ ነኝ

  • @temri4431
    @temri4431 2 ปีที่แล้ว

    ያረቢ አላህ እኮ በጣም አዛኝ ጌታ ነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ

  • @መሪየምያአላህባሪያአላሀም
    @መሪየምያአላህባሪያአላሀም 4 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ አተው ጠብቀኝ ባሮችህ ነን አትፈትነኝ አልልም ፈተናውን አግራልኝ ያአላህ በድኔ ጠካራ ለሁሉም ነገር እምበጅ ያድርገኝ ያረብ የባል ሀቅ የልጅሀቅ ጠባቂ የምሆን ሴት አድርገኝ እናቴእና አባቴን ለጀነት በልልኝ አላህ እዱና ፈተና ናትና ያለነውም በድናችን ጠካራ አድርገን አላህ የወሰደሀቸውን ወደአሄራ ለጀነት በላቸው አላሀምዱሊላህ ሰደት እሚባል አተው አመጣህልን አላህ ሆይ አፍዚን ቁረአን አግራልኝ እዱናጠፊናትና አሄራን እማስታውስበት ቅጭላትስጠኝ ያአላህህህህህህ

  • @زينباليهالحابشويتة
    @زينباليهالحابشويتة 7 ปีที่แล้ว +36

    ያረብ አረ በዲኔ ጠካራ አድርገኝ ኡፉፉፉ ዛሬስ ከፍቶኛል

  • @najatali5961
    @najatali5961 4 ปีที่แล้ว +7

    አላህ፣ሆይ፣አዛኝ፣እረሂም፣ነህና፣ያረቢ፣ለድኔ፣ጠንካራ፣በተስቤን፣አስደሳች፣አርግልኝ፣ሞቴን፣በሽሀዳ፣ኑሮየን፣በኢባዳ

  • @khalij5882
    @khalij5882 6 ปีที่แล้ว +10

    ኢላሂ እኔ ከለመንኩህ ይለረቅ ያንተ ስጦታ ይበልጣልና ያንተን ውሳኔ እቀበል ሰንድ እርዳኝ መልካም ሴት አድርገኝ

  • @ሀስቢአላሁወኒመሉወኪል
    @ሀስቢአላሁወኒመሉወኪል 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ የያዘኝ መከራ የያዘኝ ጭንቀት አተ ገላግለኝ ያርብ ሁሉንም የምታውቅ አተነህ ካለሁበት መከራ ና ጭንቀት አውጣኝ እዳዬንም ክፈልልኝ የሰው ፊት ከማየት ባተ እጠበቃለሁ

  • @سانيموسايا
    @سانيموسايا 7 ปีที่แล้ว +17

    ጌታችን ሆይ በዱንያ የተበደሉትን ወንድሞቻችንን በአኼራ በአኼራ ምንዳህን አብዛልን

  • @rfe3am880
    @rfe3am880 5 ปีที่แล้ว +2

    ያርብ ከፈተና ጠብቀን ወዳንተ መንገድ ምራን ያርብ ያርህማን

  • @ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ
    @ሀገሬከላላከቶእደምንአለሽ 4 ปีที่แล้ว +2

    የአላህ ያረብ የቁርአን ፍቅር ስጠኝ ያረብ ከክፊ ነገርም ጠብቀኝ የቤተሰቦቸንም ነገር አንተ ሰላም አድርግልኝ እኔ ካንተ ሌላ ማንም የለኝ የአላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራኝ መጨረሻየንም አሳምርልኝ ያረብ

  • @ዜድዩቲብ-ጸ7ረ
    @ዜድዩቲብ-ጸ7ረ 3 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ጌታየ እዘንልኝ ደካማ ባርያህ ነኝ

  • @toybiayassin5655
    @toybiayassin5655 2 ปีที่แล้ว

    ያረብከአሳጭቀትከመጥፎነገርሁሉአተጠብቀን👈☝

  • @ያራህማንባሪያየረሡልወዳች
    @ያራህማንባሪያየረሡልወዳች 5 ปีที่แล้ว +11

    ያአላህ በኢማኔ በድኔ ጠካራ አድርገኝ
    ሀፊዘል ቁረአን😭😭😭😭😭یاالله

  • @aminaahmad5584
    @aminaahmad5584 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ አላህ አንተ እዘንልን በድኔ አጠክረኝ አላህ ያላንተ ማን አለኚ

  • @عليالحبابي-ش9ي
    @عليالحبابي-ش9ي 11 หลายเดือนก่อน

    አላሁመ ያረብ ለተጨነቀ ፈረጃን ለታመመ ፈውስን ለወጀላችን ምህረትን ለፈተናችን ፅናትን ወፍቀኝ አላህ ጭቀታችን በደስታ ይቀየርላችሁ ለተጨነቃችሁ ለኔም ድአ አድርጉልኝ አላሁመ ያረብ❤❤❤

  • @seniyaje1723
    @seniyaje1723 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህ ኸየር

  • @Susu-t7y
    @Susu-t7y 5 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ ከጭቀትህ ገላግልኝ ያአላህ ጨንቆኛል እሥኪ ዱኣ አርጉልኝ ያረሂም በዲኔ እድጠነክር እርዳኝ ያረቢ ያአላህ ያአላህህህህህ

  • @marymmohmd7672
    @marymmohmd7672 5 ปีที่แล้ว +5

    ያረብ አትፈትነን ሳይሆን ፈተናህን ምንችልበት ኢማን ይወፍቀን ያረብ ከሰበሩት ባረያዎችህ አርገን ያከሪም ሰብር ወፍቀን ያረብ

  • @mekidesayalew5804
    @mekidesayalew5804 6 ปีที่แล้ว +8

    ያርቢ አንተርዳን አላህዬ
    ዱአ አድርጉልኝ እስልምናን የተቀበልኩት ቅርብ ጊዜ ነው

  • @hawlet.adem123
    @hawlet.adem123 2 ปีที่แล้ว

    ያረቢይቅርበለኝጌታየወጀሌብዙነዉ😭😭😭

  • @Tiba2030
    @Tiba2030 8 หลายเดือนก่อน

    ያረብ🎉🎉🎉

  • @የኮሚቴወቸደጋፊነኝፍትህና
    @የኮሚቴወቸደጋፊነኝፍትህና 6 ปีที่แล้ว +7

    ያረብ እህት ወድሞቸ እስኪ በዱአ እንተጋገዝ አተ አዛኙ ጌታ ሆይ በራህመት አይንህ እየን አላህ ሆይ ሁሉም የየራሱ ሃጃ አለዉና ሃጃዉን ሁሉ አሳካለት ያረብ በዱአችሁ አትርሱኝ

    • @Nejat197
      @Nejat197 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ንንን የኒ ዉድ

  • @hanantesfaye9949
    @hanantesfaye9949 3 ปีที่แล้ว

    ያረብብብብብ ያረህሙ የአላህህህህህህ በዝነትህ አስታውሰን በኸይር ነገር

  • @alhamdlliha8232
    @alhamdlliha8232 4 ปีที่แล้ว

    ያረብብብ
    ያረብብብ
    ያረብብብ

  • @marhabamarhaba7522
    @marhabamarhaba7522 4 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ አተውጠብቀኝ እዱሁም በድኔጠካራ ሴት አርገኝ የተጨነቀውን የተከፋውን አላህ ፈርጀው ያአላህህህ

  • @Hassenmurad
    @Hassenmurad 10 หลายเดือนก่อน

    اللهم فرج همي وغمي يا حي يا قيوم برحمتك استغيث

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ ሰአዲኒ ያረብያረብ ያረብ

  • @hggshsjshhshsjsj1966
    @hggshsjshhshsjsj1966 5 ปีที่แล้ว +1

    አሚንያረብ
    አሚንያረብ

  • @ሀዩየዳዲልጅጥቁርሀበሻዊት
    @ሀዩየዳዲልጅጥቁርሀበሻዊት 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ
    የአላህ እኔ በብርጭቆ የተቀዳ ዉሀ አንስቼ መጠጣት ኳ አልችልም ኢላሂ ለቅፅበት ኳ ለብቻየ አትተወኝ ያረብ ጠንካራ አድርገኝ

  • @ayshaimam8273
    @ayshaimam8273 6 ปีที่แล้ว +1

    አሚንንንንንንንንንንንንንን
    አሚንንንንንንንንንንንንንንን
    አሚንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @nazeebanazeeba1311
    @nazeebanazeeba1311 4 ปีที่แล้ว +2

    እህት ወንድሞቼ ዱአ አርጉልኝ ጨንቆኛል ያረብ

  • @bdgffsggg4854
    @bdgffsggg4854 4 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ

  • @sነኛየመከነሰላሞቀበጢ
    @sነኛየመከነሰላሞቀበጢ 2 ปีที่แล้ว

    አሚንንአሚንንንንአሚንንንንያረብ

  • @ልኑርለሚወደኝ-ቨ7ፈ
    @ልኑርለሚወደኝ-ቨ7ፈ 5 ปีที่แล้ว +3

    ያረብኧረበድኔጠንካራአድርገኝአሁንስመሮኛልየዱኒያኑሮ

  • @tebah1247
    @tebah1247 3 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን ያረቢ

  • @SofiyaSofiya-z4u
    @SofiyaSofiya-z4u หลายเดือนก่อน

    ኢላሂ,አንተአዛኝእረሂምነህና,በአዱና,አሀራየ,ብዙ,ጎዶሎአለኝና,,,ሁሉንምአንተእዘንልኝ,ያከሪም😢😢😢😢😢😢

  • @hggshsjshhshsjsj1966
    @hggshsjshhshsjsj1966 5 ปีที่แล้ว

    አሚንያረብየእኔስፊተነበዛብኝ

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 5 ปีที่แล้ว +2

    ሳእድኒ ያረብ

  • @najatibrahim4078
    @najatibrahim4078 4 ปีที่แล้ว +1

    سبحن ألله ከሁሉም ነግር አተወ ጠብቀን يرب ألله وكل

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 4 ปีที่แล้ว

    ያረቢ አላ እማን ስጠን አላ ደጠብቅ ወንድሜ አላ በሰማነው የምንሰራ ያርገን

  • @rukyamuhammed5358
    @rukyamuhammed5358 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር። ሀባይብ በአላህ ዱአዋ አድርጉልኝ እኔስ ሙሲባ በዛብኝ አንዱ ሳልፍ ሌላው ይተካል 😭😭😭😭😭😭 በስ አልሃምዱሊላህ

  • @seadahussen7660
    @seadahussen7660 3 ปีที่แล้ว

    ያረብበድኔጠንካራአድርገኝ😥😥

  • @الحمدللهعلىكلحال-م3د
    @الحمدللهعلىكلحال-م3د 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏሁ ኸይረን

  • @najatibrahim4078
    @najatibrahim4078 4 ปีที่แล้ว +1

    ألحمدالله ألحمدالله

  • @ራቢአእብንኡመርኩሉነፍሲን
    @ራቢአእብንኡመርኩሉነፍሲን 6 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ከፍተና ጠብቀኝ በርታልን አቀራረብህ ደስ ይላል

    • @rahmaibrahim3933
      @rahmaibrahim3933 4 ปีที่แล้ว

      የአላህ ከፍተና ጠብቀኝ በርታልን አቀራረብ ደሰ ይላል

  • @mominayababa6455
    @mominayababa6455 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ በኢማኔ ጠካራ ሴት አድርገኝ

  • @utgh4008
    @utgh4008 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ጀሊሉ 🙏🙏🙏🙏👆

  • @amiramouhamad6226
    @amiramouhamad6226 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛህን፣አላህ፣ይክፈልህ፣ወንድሜ

  • @neimaneima1230
    @neimaneima1230 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ።ያረብ

  • @fatumabinetbaba2773
    @fatumabinetbaba2773 5 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ በዱአችሁ አትርሱኚ ማንይሆን እንደኔ በሀሰሰብ በጭንቅ የተሞላ ዱንያ ፈተናየሞላባት ሀገርናት እህ አልቻልኩምእኔስ

    • @ቲቲነኝየአላህባሪያ
      @ቲቲነኝየአላህባሪያ 5 ปีที่แล้ว

      አብሽሩ ማማቲ እኔም እንዳንች ነኝ አላህ ኽይሩን ይሰብልን

    • @በልአንተሁሉንታውቃለህ
      @በልአንተሁሉንታውቃለህ 5 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ጭንቀትንሁሉ በደስታ ይተካል አሏህ እረሂም ነውና፡ ትልቁ ጤናነው ጤና ካለ ሁሉም ሀላፊነው፡፡

    • @rhmetrhmet3188
      @rhmetrhmet3188 4 ปีที่แล้ว

      እኔምነኝማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @حواحوا-ب9م
      @حواحوا-ب9م 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጠብልን ማሻአላህ አፅናኝ መልዕት ነው

  • @alhamdlliha8232
    @alhamdlliha8232 4 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ከጭቀቴ አውጣኝ እኔ ደካማ ባሪያህ ነኝ 😭😭😭😭🌺🌺🌺🌺🌺ያረቢቢቢ አላህህህህህህህህ 😭😭😭😭😭🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @madenayemame1619
      @madenayemame1619 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ ለጤና ብቻ ተጨነቂ ዱኒያ ባለመሣካቷ አትሠቢላት ብቻ የአላህን ውዴታ ለማገኝት እንጣር አብሽሪ

  • @fooozghgbfj5271
    @fooozghgbfj5271 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል የምታቀርበው ዱአ

  • @ፈዘኪርሁሴን
    @ፈዘኪርሁሴን 4 ปีที่แล้ว

    ያአሰላም በጣም ደሰይላል ፈዉሰነው

  • @rhmetrhmet3188
    @rhmetrhmet3188 4 ปีที่แล้ว +2

    ያርብ😢😢😢😢😭😭😭😭አሁንሰአልቻልኩም

  • @zeynebahussein7651
    @zeynebahussein7651 6 ปีที่แล้ว +1

    አሚንያረብ

  • @azizaabegaze8411
    @azizaabegaze8411 2 ปีที่แล้ว

    አላህዋ አንተ ድረስልኝ ልጅ ወፍቀኝ። ያረብ

  • @fghhdccvh1488
    @fghhdccvh1488 2 ปีที่แล้ว

    ያረብያከረሚ🌹🌹🌹

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወንድማቹን አላ ደጠብቅ እኛንም አላ እማን ስጣን ያረቢ አላ እድሜ እና ጢና ያስጢ ወንድሜ

  • @abdulhamid-uj5ji
    @abdulhamid-uj5ji 7 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላህ ኽይር ወንድም

  • @Fatuma
    @Fatuma 2 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩሞሰላም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ ትክክል ነኸ ያርብ

  • @محمدمحمد-س8ك9ف
    @محمدمحمد-س8ك9ف 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ አላህ በሠማነው እንጠቀም

  • @weyinetu2597
    @weyinetu2597 4 ปีที่แล้ว

    አላህሆይእዝነትህንበርክፈትልኛ መጨረሻየንያማረአድርግልኛ ያረብያረብ

  • @elhamnesdredin2361
    @elhamnesdredin2361 6 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ ያሰብኩትን አሞላልኝ ያአላህ

  • @fatumahaleema4746
    @fatumahaleema4746 5 ปีที่แล้ว

    ያረህማን

  • @honey48757
    @honey48757 4 ปีที่แล้ว

    Allah Ye Muslimun Umma Mekera Yakililin. Aamiin Yarabal Aalameen 🤲🤲🤲

  • @عايشهمحمد-و9ص
    @عايشهمحمد-و9ص 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @hrjhdjjd8354
    @hrjhdjjd8354 7 ปีที่แล้ว +1

    አጅብ ጀዛክ አላህ ኸይር የአላህ ዱአችንን መቅቡል ያርግልን

  • @fatumahaleema4746
    @fatumahaleema4746 5 ปีที่แล้ว +1

    ያረብየአላህፍፍፍ

  • @medinakasaw4441
    @medinakasaw4441 6 ปีที่แล้ว +1

    የአላህህህህ
    ያረሂም.በዝነትህ.ቁምልኝ

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 4 ปีที่แล้ว +1

    አረ አቦበክር ወንድሜ ባአላህ ለምን ጠፋብን ወላሂ አረ ማንን ልጠይቅ ለምን ጠፋብን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢

  • @نتنت-ب7ل
    @نتنت-ب7ل 4 ปีที่แล้ว

    ያረቢ በድኔ ጠንካራ አድርገኝ

  • @Mmm-hi6ip
    @Mmm-hi6ip 4 ปีที่แล้ว

    ያረቢቢቢ ያረቢቢቢ ያረቢቢቢ

  • @EeRe-lp9dp
    @EeRe-lp9dp 11 หลายเดือนก่อน

    ያአላህአልቻልኩምእርዳኝ

  • @rabiamuhammad5406
    @rabiamuhammad5406 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከአላህ ኸይር ያረብ አንተዉ እርዳን

  • @medinabediru
    @medinabediru 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክላህ ሀይርን ያረብ

  • @sultanmashallahnewnasirtur4961
    @sultanmashallahnewnasirtur4961 7 ปีที่แล้ว

    Asalamu aleyekum waramatullahi wabarkatuu wede ehtoch wandmoch ustazochee. Walahi ene sidetegn negn fatan bazto begnal nabsiyem saber aqatat Laa allah bilchu duua adrgu lign hayta naasir

  • @መድናየረሡልወዳጅm
    @መድናየረሡልወዳጅm 5 ปีที่แล้ว

    ያረብ😭😭😭💔💔💔

  • @rabiaahmad3191
    @rabiaahmad3191 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ እህቴ አይዞሽ ቡርች ቀጥተኛውን መንገድ ይዘሻል አብሽሪ

    • @newmanbaba2807
      @newmanbaba2807 4 ปีที่แล้ว

      ያረረቢያአላህበጭቄነጃአዉጣኝያኢላሂቤተሰቦቼንአተንጠብቅልኝያረብስደተኛነኝ፣ፈተናበዛብኝአልተሳካልኝም፣ሚገጥመኝሙሲባብቻነው፣ያረብአል ቻልኩምእኔካተሌላማንምየለኝምማረኝ፣ውድእህትወድሞቼአዱአአርጉልኝ።

  • @ኢቅራአንብብ
    @ኢቅራአንብብ 6 ปีที่แล้ว +4

    ያረብ ያረብ ያረብ
    ፈጣሪየ ተወከል አለላህ ወሁወ ሀስቡህ

  • @MmMm-wy9to
    @MmMm-wy9to 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛካሏህ

  • @አህመድኑሩ.አላህ.ወኪል
    @አህመድኑሩ.አላህ.ወኪል 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ.ጠንካራ.አድርገኝ

  • @ፊፊሠይድይቱብ
    @ፊፊሠይድይቱብ 3 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በተለይ በዚክ ሠሞን ሳላለቅስ የዋልኩበትን ቀን አላስታዉስም ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @نتنت-ب7ل
    @نتنت-ب7ل 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ ሳአድኒ

  • @genetadem8948
    @genetadem8948 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ፣ከያረ

  • @Muhammad-dz4nj
    @Muhammad-dz4nj ปีที่แล้ว

    ያርብ እዘንልን

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው
    @ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው 6 ปีที่แล้ว

    ያረብ ሳእድና ያአላህ
    ጀዛክአላህ ኸይር ወንድም አቡኪ

  • @ሰአዲወሎሎሎ
    @ሰአዲወሎሎሎ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ አቡበክር ጀዛከላ ኸይር ለኔ የተተረከ ነው የመሰለኝ ሽኩረን ወላሂ ዱአ አድርጉልኝ እህታችሁ ሰአዳ ከዱባይ ሁሉም ነገርጨለማ ሆኖብኛል

    • @taybamuhammad4658
      @taybamuhammad4658 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ነኝ እህት

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ የኔ ውድ እህት አንድ ቀን ሁሉም ያልፋል

  • @ፋፊፋፈ
    @ፋፊፋፈ 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ በእዝነቱ

  • @እስላምነውህወቴ
    @እስላምነውህወቴ 6 ปีที่แล้ว +2

    ያርቢ የእዝነትህን በር ክፈትል አር አሁንሥ ከፉኝ በሠው አገር

    • @seadamohammed2775
      @seadamohammed2775 6 ปีที่แล้ว

      አብሽሩ ውደ ኢንሻ አላህ ያልፋል እኔም ምርርር ብሎኛል የሰው.አገር.አላህ የራህመቱን በር ይክፈትልን

    • @መሪየምያአላህባሪያአላሀም
      @መሪየምያአላህባሪያአላሀም 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ አላህ ይገዘን እህት

  • @asasss3674
    @asasss3674 5 ปีที่แล้ว

    ያረብ

  • @rashidrrr7112
    @rashidrrr7112 5 ปีที่แล้ว

    አላህይዘንልንጀዛካላህኸይሪ

  • @foziyamohamedzen2251
    @foziyamohamedzen2251 4 ปีที่แล้ว

    Subahn allha

  • @taybamuhammad4658
    @taybamuhammad4658 4 ปีที่แล้ว

    እስቲ ዱአርጉልኝ ጭንቅ ጥብብ ብሎኛል በሰዋገር ላይ ወላሂ ፈረጁን እዳቀርብልኝ ዱአርጉሉኝ ያሙጥኝ

  • @foziyamohamedzen2251
    @foziyamohamedzen2251 4 ปีที่แล้ว

    Amiiiiin ya allha

  • @ሰልዋሙሀመድ
    @ሰልዋሙሀመድ 7 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምአላህኸይር አወ እኔአሞኛል በዱአከትርሡኝያረብ በሠውሀገርህመምይከብዳል ብቻአልሀምዱላላህአላኩሊሀል

    • @زينباليهالحابشويتة
      @زينباليهالحابشويتة 7 ปีที่แล้ว

      Zeharamuhammedyimam Zehara muhammed yimam
      አብሽሪ ሀያቲ አሏህ አፊያ ያድርግሽ

    • @aminasied3164
      @aminasied3164 7 ปีที่แล้ว

      ኣብሽሪ እህት ኣሏህ ሙሉዓፍያ ይስጥሽ

    • @rawandaher4853
      @rawandaher4853 7 ปีที่แล้ว

      Zeharamuhammedyimam Zehara muhammed yimam አብሽሪ እህት እኔም እዳችው ነኚ ወላሂ ያለፈውን እረመዳን አልጨርስም በጣም እያመመኚ እሞታለሁብየ እስው አገርብየ አስብ ነበር ያው በሱ ፈቃድ እዚህ ደረስኩ ብቻ አልሀምዱሊላ ነው ሌላምን ይባላል እህት አለም አብሽሪ አላህ የታመመውን ሁሉ እሱው በጥበቡ ያሽረን ያረብብብብ

    • @ሰልዋሙሀመድ
      @ሰልዋሙሀመድ 7 ปีที่แล้ว

      rawan daher አሚን ተበሸሪ በአላህተሥፋአቆርጥምኢንሻአላህ ቶሢልነበረብኝበአመልያአሥነሺብለውኝልነሣነው አላህይርዳኝ

    • @AdemAAhmed
      @AdemAAhmed 7 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ እህት አላህ አፊያ ይስጥሽ

  • @FatimaMohammed-vc4tn
    @FatimaMohammed-vc4tn 3 ปีที่แล้ว

    ዱአ እናር ያገ ራ ችን ጉዳይ ያሥፈራል

  • @nejibanejiba3030
    @nejibanejiba3030 3 ปีที่แล้ว

    Yarebi maren🤲🤲