Benishangul-Gumuz: Flowing Rivers and Endless Green

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • ቤኒሻንጉል-ጉምዝ: የፈሳሽ ጅረቶች እና ታይቶ የማይጨረስ አረንጓዴ ምድር
    #pmoethiopia

ความคิดเห็น • 24

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 17 วันที่ผ่านมา +6

    IT IS BREATH TAKING A PARADISE WITH A MAJESTIC LANDSCAPE UNDER ETHIOPIAN SKY !!! GOD BLESS YOU ALL ❤🙏🙏🙏❤

  • @drum1403
    @drum1403 14 วันที่ผ่านมา +2

    Love Ethiopia....!

  • @emanyosef4931
    @emanyosef4931 18 วันที่ผ่านมา +6

    This is beautiful may allah protect our country from and evil thing.

  • @ሂልሜናት
    @ሂልሜናት 18 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለእቶጵያ❤❤🎉

  • @desb8971
    @desb8971 18 วันที่ผ่านมา +6

    Heaven on Earth
    This is what our enemies and bandas want to get
    Victory to Ethiopia

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer 17 วันที่ผ่านมา +2

    Wow excellent 👌👍❤🇪🇹👏👏👏👏

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 17 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ቤንሻንጉል- ጉሙዝንና ህዝቡን ይባርክ።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ።

    • @bfayr443
      @bfayr443 16 วันที่ผ่านมา +1

      የካድሬ ኮመንት ያስታውቃል 😂😂😂😂

    • @halemtessema9256
      @halemtessema9256 16 วันที่ผ่านมา +2

      @@bfayr443 እርስዎንም እግዚአብሔር ይባርክዎት።

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 17 วันที่ผ่านมา +2

    Wowwwwwwwwww hager lezelalem lemlimilgne.

  • @ሐገርእናስከብር
    @ሐገርእናስከብር 17 วันที่ผ่านมา +3

    What a beauty. THIS IS ETHIOPIA

  • @ZestOrange
    @ZestOrange 17 วันที่ผ่านมา +3

    💚💛❤️
    Del le Ethiopia! Ethiopian yeneka yelewum bereka!

  • @Romana7777
    @Romana7777 17 วันที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰

  • @Black-2024
    @Black-2024 17 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ በጣም ያምራል
    ▫️Thank you #PM_ABIY_AHMED | #ABICHU'ዬ
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 16 วันที่ผ่านมา

      ይሄም የአረንጏዴ አሻራ ውጤት ነው እንዳትሉ?

  • @morat795
    @morat795 16 วันที่ผ่านมา +2

    This is Ethiopia & yet suffer from famine & drought begging for handout year in & year out. Something is seriously wrong here. With this nature & climate, Ethiopia should be feeding the world.

  • @ktube8920
    @ktube8920 14 วันที่ผ่านมา +3

    እንዲ ያለ ቦታ ሂዶ ራስን ማዳመጥ ነበር ምፈልገው የኳተር በረሀ ገደለኝ 😂😂

  • @sesgebre4490
    @sesgebre4490 12 วันที่ผ่านมา

    Hope you won’t sell it to UAE as you sold land in gamblea region!! The lands belongs to the people!!

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 14 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ አብይ ግን ያለ መሪ የት ነው ?.... እንዴት እንዲህ ስራው ቢቀለው ነው ግን በየቀኑ ብቻ ሳይሆን በየሰኣቱ ኣዳዲስ ስራዎችን : ስብሰባዎችን : ኅሳቦችን : ክስተቶችን የሚያሳየን!?❤
    በእውነት ሰው ባንድ ነገር ተወጥሮ ቀናትን ሲብሰለሰል ሌላ ስራ መስራት አይሆንለትም!... አብይን እዩት ከቢሮ ባይወጣ እራሱ እንደሰራ ነበር የሚታሰበው ! እሱ ግን ባራቱም ያግሪቱ አግጣጫ : በሆነ ስራ ታዩታላችሁ!..

  • @gracekensington4971
    @gracekensington4971 16 วันที่ผ่านมา

    ሐገርማ ነበረችን ከየት እንደመጣ የማይታወቅ አፈ ቅቤ እዚህ እዳ ውስጥ አስገባን አሁን ወሬ አታብዛ የአንዲትን ሉአላዊ ሐገር ድንበር እየጣስክ ከአንድም ሁለቴ ሱማሌላይ ጦር አዝምተሕ ፀብ ያለሽ በዳቦ ትል ነበር የአገሩ ውስጥ ሰላም ማሳጣቱ አንሶህ ጐረቤት አገሮችንም ስትተነኩስ አሁን ግብፅ መጣችልህ ሂድና ግጠም ጀግናውን አማራ የሐገሩን ድንበር እንዳያስጠብቅ በሐገሩ ᎄይተዋር አድርገህ በክልሉ መጥተህ አንዴ በድሮን አንዴ ባየር ሰላማዊውን በእስር ቤት በማሰቃየት ተስፋ ልታስቆርጠው ሞከርክ አማራ ለራሱ አያንስም የራሱን ደህንነት ከማስከበር ከክልሉ ውጭ የትᎁ ሄዶ ከእንግዲህ የሚዋጋልህ የለም የኮሜንት ወታደሮችህን አስታጥቀህ ዝመት የሰውልጅ ቀንበር ተሸክሞ እግዚኦ ሰላም ስጡን ሲል በኢትዬጵያ ታሪክ በአብይ አስተዳደር ምድሪቱ ምነ ያህል በደም እንደጨቀየች የሰውልጅ በሰላም ወቶ መግባት እንዳልቻለ በአለም ታይቶ የማይታወቅ የኑሮ ውድነት እየታየ 300%የደሞዝ ጭማሪ አደረግን እያልክ የምትቀልድ የሀገሪቱ ብር በጆንያ እየተሞላ ደሞዝ ቢከፈል ትርፋ ሸክም ነው እንጅ የመግዛት አቅም ያጣው ይሂ ሁሉ በአብይ ዘመን ነው አሁን ግብፅ ልትገላግለን ይሆናል በእቅፍ አበባ እንቀበላታለን አብይ እንኳን እኛን አደለም አለምን አጭበርብረህ የኖቤል ሽልማት የወሰድክ ነህ አሁን ግን ማንም አያምንህም እዛው እራስህን ቻል።😂😂😂

    • @HorizonBornagain
      @HorizonBornagain 11 วันที่ผ่านมา

      Cry baby. We are on another moon! Forza Tigrai and Oromia