ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አክሊሉ ነብስህን ይማረው የሱን ሙዚቃ ስሰማ ልቤ ቅልጥ ነው የሚለው ብዙ ያልተነገረለት ድምፃዊ ነው ስላነሳችሁን እናመሠግናለን
ዜማ ኢትዮጵያ ጥሩ አቀራረብ ነው❤
እስከዛሬ ብዙ በይፋ ያልተነገረለት ዘፋኝ አክሊሉ ስዩምየህይወት ታሪክ ዘጋቢ መሰናዶ፡፡
ሚስቱንንም ቃለ መጠየቅ አርጉልን በጣም ነው እምፈልጋት
linagegnat alchalnim
ዜማወች በጣም ጥሩ በተለይ የአክሊሉ ስዩም ቃለ መጠይቅ የተደረገ ካለ በቀጣይ ብታቀርቡልን
አክሊለ ታላቅ የሙያ ሰዉ ነፍሱን ይማረዉ😭😭
አክሊሉን እወደዋለሁ ፤ ያሳዝነኛል ስሰማው ህይወቱም አሳዛኝ ነው ፡፡ ልጆቹስ አሉ ወይ ?
ብዙ የአገር ባለውለታወችን መታሠባቸው ጥሩ ነው
ውይ ውይ እንዴት እንደምን እንደምንወደው እግዚአብሄር ያውቃል ግን ለምን በኢቢኤስ ሙዚቃ ግን እንዴት አይለቀቅም እንደማንኛውም አርቲስት እናንተ ብታቀርቡልን እና ብዙ አድናቂ እንዳለው እና ተወዳጅ እንደሆነ ንገሩልን
አጅግ በጣም ጥሩ እና ደስ የሚል ታሪክ ነው ትዝታው መንፈስን ይረብሻል
zenza ethipia. ስለ አክሊሉ ያቀረባችሁት ጥሩ ነው ሆኖም የወደዳትን መስዋትነት የከፈለላትን ሚስቱን ቃለ መጠየቅ አርገችሁ የምታቀርቡበትን ቀን ናፈቀኝ? መልሰ እፈልጋለሁ ????!???????????????. በተረፈ በርቱ ጥሩ እየሰራችሁ ነዉ።።።። thank you!!!!!!
ውይይይ ሒሩትዬን ተዋት።ይልቅ ሳራ አክሊሉ እና ቴዎድሮስ አክሊሉ ያቅርቡልን።ልጆቹን ማግኘት አለባችሁ የእውነት።
ለኤፍሬም ታምሩ የሙዚቃ መንገድ የከፈተለት ምርጥ አርቲስት ነው !
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇮🇱🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹♥️♥️
ነብሱን ይማር እወደዋለሁ
በጣም የሚያሳዝነው እዚህ እስራኤል ሀገር በባዶ ቤት ሞቶ ነው የተገኘው።
እስራኤል ነው የሞተው ፤ ምን ሆኖ ሞተ ? ለምን ብቻውን ሞቶ ተገኘ?
ኧረ ልጁ ነበር አሉ :: ምቀኛ ነህ: አንተ ባዶ ቤት....
በጣም እናመሰግናለን
🥰😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❣️❣️❣️❣️❣️
እንዳለ የቀረቡት ሁሉ ደደቦች ... "ጎበዝ ልጅ ነው አያርፍም ነበር" ማለት ምን ማለት ነው? አለማረፍ ጉብዝና ነው..?? አክሊሉ ጎበዝ ድምፃዊ ነው እንወደዋለን❤ ነፍስ ይማር 🙏
የሱን ታሪክ በማስታወሳቹሁ ደስ ብሎኛል። አሪፍ ነገር ነው የሰራቹሁ ዘመኑን ማስታወስ በራሱ ሚፈጥረው ስሜት አለ!!!
በጣም ነዉ ምንወደው
ዋው የውስጤነው የተጫወተው❤❤
Aklilu was at Asmara . If I am not wrong , his first cassette was recorded at Asmara with eritrean artists
በርቱልኝ የተረሳ ሰው ነው ያስታወሰኝ
መላው ኢትዮጵያ ያስታውሰዋል:ስራ የሌለው ነው የሚረሳው...
ዘመን አይረሳውም ከኤፍሬም: አበበ መለሰን ያሰለጠነልን ነው ።ነብስ ይማር!!
EndAlamaw Aytegeb Alemuthank you
realymusika_ እስከዛሬ ብዙ በይፋ ያልተነገረለት ዘፋኝ አክሊሉ ስዩምየህይወት ታሪክ ዘጋቢ መሰናዶ፡፡
በጣም 😢😢😢😢😢😢😢
ምንም ያልተነገረት የእንጉርጉሮው ባለ አባት…ነፍስ ይማር፡፡
Nice bertu
ነብሱን ይማር እወደዋለሁ !!!!
አክሊሉ ነፍስህ በገነት ያኑሩልህ
Nbes yimar
ክቡራትና ክቡራን ዜማ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች እንዴት ናቸሁ? ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን፡፡ስለምትጽፉልን ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል፡፡ የአክሉሉ ስዩምን ሕይወት በሚመለከት በሰራነው ዝግጅት በጣም ብዙ ሀሳቦች ተነስተዋል፡፡ አክሊሉን በአካል የሚያዉቁትን ሰዎች አስተያየት ስመለከት የበለጠ ብዙ ታሪኮች መሰራት እንዳለባቸው ተገነዘብሁ፡፡ ኂሩት ጀምበሩን በስልክ አውርቻት ነበር ፡ለማውራት ፈቃደኛ አይደለችም፡፡ሳራ አክሊሉን እንድታገናኘንም ሞክሬ ነበር፡ፈቃደኛ አየደለችም አለችኝ፡፡አሁንም ወዳጆቹና የምታዉቁት ሰዎች አላችሁ፡፡በወቅቱ እኔ ይሕንን ዝግጅት ስሰራ ስለ አክሉሉ የሚያዉቁ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነበር፡፡ ለምን በብዛት ኤርትራና እስራኤል በመኖሩ ይመስለኛል ፡፡ ብዙ ወዳጆች ሀገር ውስጥ የሉትም፡፡አሁንም እናውቀዋለን የምትሉኝ ወዳጆቹ በዚሕ aturaga1@gmail.com. አድራሻ ብትጽፉልኝ ሌላ ዝግጅት መስራት እንችላለን፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
Thank You very much
you wel come
"" ክርስትና አባቴ ነው""አንድ ቀን ግን ሳላየው አለፈ ያሳዝናል !
ስለ ተስፋየ ወርቅነህም አቅርቡልንስለ አክሊሉ ዘጋቢ ፊልም ስለ አቀረበላችሁልን እናመሰግናለን
ኣክሊሉ ስዩም ልጅ እያለው ፡የመንድራችን ልጅ ስያገ በጣም ነው ማስተውሰው ፡ ኣባሞቻል ፖሊስ ሰፈር ሳባ ስታድዩም ይዛኔ ኣጠራር ፡በጣም ትሁት ሰው ነበር ፡ ኣክሊሉ እሚያዜመው ዜማዎች ያወራሉ ይነግራሉ ፡የኣክሊሉ ኣዘያየም ልዩ ቅላጸ ነው ያለው ፡ ሙዚቃው ያስለቅሳል እንጂ ሞራል ኣይሰጥም የሱ ስታይል ነው ፡ግን ይወደዳል ፡ በዛኔ ምናልባ 10 ዓመት ልጅ እኖራለሁ ሁሌ የትዝታየ ሰው ነብር ኣለም ፡ እኔ ኣማርኛ በደምብ ባቅ ኑሩ የኣክሊሉን ታሪክ እጽፍ ነበር ፡ለማንኛው እግዜር በኣጸደ ገነቱ ይቀበለው ፡እስራኤልም ነበር በሂወት የለም ሲሉኝ እጂጉን ጸጸት ተሰማኝ ።
Abo.yimachish
Garcia Kimberly Thompson Steven White Anna
😭😭😭😭😭 መቼ ነው የሞተው በ2000 አም በአውቶቢስ ተራ በካሴት አይቸዋለሁ
እዚህ እስራኤል ሀገር ብርሸባ ቦዶ ቤት ሞቶ ነው የተገኘው
እኔ አጎተን ያስታዉሰኛል ግጥሞቹ ቤት ይመታሉ ስለ ፍቅር ስለ መለየት አረ ስንቱን ዘፍኖዋል ለተለያዩ ታዋቂ ዘፍኞች ግጥም ሰጥቶዋል
አክሊሉ ነብስህን ይማረው የሱን ሙዚቃ ስሰማ ልቤ ቅልጥ ነው የሚለው ብዙ ያልተነገረለት ድምፃዊ ነው ስላነሳችሁን እናመሠግናለን
ዜማ ኢትዮጵያ ጥሩ አቀራረብ ነው❤
እስከዛሬ ብዙ በይፋ ያልተነገረለት ዘፋኝ አክሊሉ ስዩም
የህይወት ታሪክ ዘጋቢ መሰናዶ፡፡
ሚስቱንንም ቃለ መጠየቅ አርጉልን በጣም ነው እምፈልጋት
linagegnat alchalnim
ዜማወች በጣም ጥሩ በተለይ የአክሊሉ ስዩም ቃለ መጠይቅ የተደረገ ካለ በቀጣይ ብታቀርቡልን
አክሊለ ታላቅ የሙያ ሰዉ ነፍሱን ይማረዉ😭😭
አክሊሉን እወደዋለሁ ፤ ያሳዝነኛል ስሰማው ህይወቱም አሳዛኝ ነው ፡፡ ልጆቹስ አሉ ወይ ?
ብዙ የአገር ባለውለታወችን መታሠባቸው ጥሩ ነው
ውይ ውይ እንዴት እንደምን እንደምንወደው እግዚአብሄር ያውቃል ግን ለምን በኢቢኤስ ሙዚቃ ግን እንዴት አይለቀቅም እንደማንኛውም አርቲስት እናንተ ብታቀርቡልን እና ብዙ አድናቂ እንዳለው እና ተወዳጅ እንደሆነ ንገሩልን
አጅግ በጣም ጥሩ እና ደስ የሚል ታሪክ ነው ትዝታው መንፈስን ይረብሻል
zenza ethipia. ስለ አክሊሉ ያቀረባችሁት ጥሩ ነው ሆኖም የወደዳትን መስዋትነት የከፈለላትን ሚስቱን ቃለ መጠየቅ አርገችሁ የምታቀርቡበትን ቀን ናፈቀኝ? መልሰ እፈልጋለሁ ????!???????????????. በተረፈ በርቱ ጥሩ እየሰራችሁ ነዉ።።።። thank you!!!!!!
ውይይይ ሒሩትዬን ተዋት።ይልቅ ሳራ አክሊሉ እና ቴዎድሮስ አክሊሉ ያቅርቡልን።ልጆቹን ማግኘት አለባችሁ የእውነት።
ለኤፍሬም ታምሩ የሙዚቃ መንገድ የከፈተለት ምርጥ አርቲስት ነው !
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇮🇱🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹♥️♥️
ነብሱን ይማር እወደዋለሁ
በጣም የሚያሳዝነው እዚህ እስራኤል ሀገር በባዶ ቤት ሞቶ ነው የተገኘው።
እስራኤል ነው የሞተው ፤ ምን ሆኖ ሞተ ? ለምን ብቻውን ሞቶ ተገኘ?
ኧረ ልጁ ነበር አሉ :: ምቀኛ ነህ: አንተ ባዶ ቤት....
በጣም እናመሰግናለን
🥰😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❣️❣️❣️❣️❣️
እንዳለ የቀረቡት ሁሉ ደደቦች ... "ጎበዝ ልጅ ነው አያርፍም ነበር" ማለት ምን ማለት ነው? አለማረፍ ጉብዝና ነው..?? አክሊሉ ጎበዝ ድምፃዊ ነው እንወደዋለን❤ ነፍስ ይማር 🙏
የሱን ታሪክ በማስታወሳቹሁ ደስ ብሎኛል። አሪፍ ነገር ነው የሰራቹሁ ዘመኑን ማስታወስ በራሱ ሚፈጥረው ስሜት አለ!!!
በጣም ነዉ ምንወደው
ዋው የውስጤነው የተጫወተው❤❤
Aklilu was at Asmara . If I am not wrong , his first cassette was recorded at Asmara with eritrean artists
በርቱልኝ የተረሳ ሰው ነው ያስታወሰኝ
መላው ኢትዮጵያ ያስታውሰዋል:ስራ የሌለው ነው የሚረሳው...
ዘመን አይረሳውም ከኤፍሬም: አበበ መለሰን ያሰለጠነልን ነው ።ነብስ ይማር!!
EndAlamaw Aytegeb Alemu
thank you
realymusika_ እስከዛሬ ብዙ በይፋ ያልተነገረለት ዘፋኝ አክሊሉ ስዩም
የህይወት ታሪክ ዘጋቢ መሰናዶ፡፡
በጣም 😢😢😢😢😢😢😢
ምንም ያልተነገረት የእንጉርጉሮው ባለ አባት…ነፍስ ይማር፡፡
Nice bertu
ነብሱን ይማር እወደዋለሁ !!!!
አክሊሉ ነፍስህ በገነት ያኑሩልህ
Nbes yimar
ክቡራትና ክቡራን ዜማ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች እንዴት ናቸሁ? ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን፡፡ስለምትጽፉልን ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል፡፡ የአክሉሉ ስዩምን ሕይወት በሚመለከት በሰራነው ዝግጅት በጣም ብዙ ሀሳቦች ተነስተዋል፡፡ አክሊሉን በአካል የሚያዉቁትን ሰዎች አስተያየት ስመለከት የበለጠ ብዙ ታሪኮች መሰራት እንዳለባቸው ተገነዘብሁ፡፡ ኂሩት ጀምበሩን በስልክ አውርቻት ነበር ፡ለማውራት ፈቃደኛ አይደለችም፡፡ሳራ አክሊሉን እንድታገናኘንም ሞክሬ ነበር፡ፈቃደኛ አየደለችም አለችኝ፡፡
አሁንም ወዳጆቹና የምታዉቁት ሰዎች አላችሁ፡፡በወቅቱ እኔ ይሕንን ዝግጅት ስሰራ ስለ አክሉሉ የሚያዉቁ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነበር፡፡ ለምን በብዛት ኤርትራና እስራኤል በመኖሩ ይመስለኛል ፡፡ ብዙ ወዳጆች ሀገር ውስጥ የሉትም፡፡
አሁንም እናውቀዋለን የምትሉኝ ወዳጆቹ በዚሕ aturaga1@gmail.com. አድራሻ ብትጽፉልኝ ሌላ ዝግጅት መስራት እንችላለን፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
Thank You very much
you wel come
"" ክርስትና አባቴ ነው""አንድ ቀን ግን ሳላየው አለፈ ያሳዝናል !
ስለ ተስፋየ ወርቅነህም አቅርቡልን
ስለ አክሊሉ ዘጋቢ ፊልም ስለ አቀረበላችሁልን እናመሰግናለን