"ወላሂ ማርያምን እወዳታለሁ" | አለም ሲሰለጥን ወለዬ ይሆናል | ህዝቡን ያስጨበጨበው ድንቅ ንግግር | Haleta Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

ความคิดเห็น • 76

  • @surafelgere8410
    @surafelgere8410 ปีที่แล้ว +1

    ከድሮ ሁሌም እንኮራብሀለን። የቦይማዶ እንቁ

  • @berkifekede2823
    @berkifekede2823 ปีที่แล้ว +24

    🎉🎉🎉❤❤❤❤ማርያምን እኔም ማርያምን እወዳታለው ፍቅሯ ይብዛልን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 ปีที่แล้ว +13

    ክብር ምስጋና አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን መታደል ነዉ አምላክን መዉለድ ምንኛ ይደንቃል አለምን የፈጠረ ፈጣሪን መዉለድ ምንኛ መመረጥ ነዉ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነዉ ድንግል ማሪያም ደግሞ ይህንን አምላክ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ወለደችዉ አቤት ይህ ሚስጥር እንዴት ይደንቃል ሰማይ ዙፋኑ ምድር የእግሩ መረገጫ የሆነዉን እግዚአብሄርን መዉለድ እንዴት ይደንቃል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅና የአብ ልጅ ነዉና እግዚአብሄር ይመስገን

  • @MariyAap-lh5ee
    @MariyAap-lh5ee ปีที่แล้ว +6

    ማአርያአምን እኔም ድግልን ሞቼም ነው የምወዳአት የአለም እናት።❤❤❤

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነው እንዲህ ሃሳብን መግለጽ መቻል። እግዚአብሔርን እኔም ማርያምን እወዳታለሁ።

  • @kdist6436
    @kdist6436 ปีที่แล้ว

    እረጅም.እድሜ.ከጤና.ጋር.ይስጥህ.ከድር.አሊ.ማርያም.ታክብርህ

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew ปีที่แล้ว +2

    እመ አማኑኤል እንወድሻለን😊❤❤❤

  • @seadaibrahim5863
    @seadaibrahim5863 ปีที่แล้ว +2

    WOWከድሮ ሁላችሁም እንወዳችዋለን❤❤❤❤

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 ปีที่แล้ว +8

    ተባረኩ
    እናቴ እመቤቴ የጌታዬ እናት እስላም ክርስቲያኑ የሚወድሽ ኢትዮጲያዊ ይጠራሻል 😢😢😢ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከጌታችን ከመድሐኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ አማላጅነትሽ አይለየን ። ሀገራችን ኢትዮጵያ ጭንቅ ውስጥ ናት ድረሽላት ።😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SamsonAmdu
    @SamsonAmdu ปีที่แล้ว +9

    ከድር አሊ ሰው በጠፋ ሰዓት የተገኘ ሰው

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 ปีที่แล้ว +8

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ድንግልየ እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @genayal4277
    @genayal4277 ปีที่แล้ว +2

    ማርያምን እኔም እወዳታለው

  • @medilema9481
    @medilema9481 ปีที่แล้ว +3

    Egazehaber amelak yetabekachu hulachunam sela le Ethiopia selam le hezabochuwa🥰🥰🥰🥰🥰

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 ปีที่แล้ว +2

    Love and respect Kider❤️🙏 you are the real inspiration and a great Ethiopian ❤️❤️❤️

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga ปีที่แล้ว +1

    wow wow enem ELELELEL

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እመብዙሀን ❤በስደት መጸናኛኤ እናቴ እመቤቴ

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ ปีที่แล้ว +8

    እመአምላክን እኔም እኔ ድግልን እወዳታሎ

  • @fevenfesseha2306
    @fevenfesseha2306 ปีที่แล้ว

    weye des sIl❤❤❤ mariamin ene mariam wedatalew

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga ปีที่แล้ว +1

    wow Amen

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +16

    አለም ሲሰለጥን አማራ ይሆናል በሉን 🙌ከፍ ሲል አምሀራ ዝቅ ሲል (ቤተ አማራ)ወሎዬ ነኝ ነገር ግን መስማትም ሊነገርለትም የሚገባዉ ስለ ሰፊዉ ህዝብ አማራ ነዉ አማራነትን ለህዝቡ ስበኩ ወሎ የሰፈራችን የመንደራችን ስም እንጂ ማንነት አደለም መነሻችን አማራ ነዉ አባት ሀገር አምሀራ መንደራችን ደግሞ ወሎ ቤተ አምሀራ ነዉ🥰🥰

    • @BetelhemGirma-dd2sr
      @BetelhemGirma-dd2sr ปีที่แล้ว

      Minim zeregninet ayidelim yaleun yimitayihun yeminoreun ewineta new yetinagerw/yetinagerichew​@@user-wh5xp2se2y

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo ปีที่แล้ว +2

    Egziabher yimesgen

    • @alemababe6100
      @alemababe6100 ปีที่แล้ว

      🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል እኔም የማቀው እሱነው❤

  • @genayal4277
    @genayal4277 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ወዳጄነህ ስለማርያም የገለፅከው እንዴት እንጀቴን እንዳራስከው ብርክ በል ማርያምን ማርያምን ወዳታለው አንተ ግን የሚያምርብህ ወደኛ ብትመጣ ነው ብዙ ኦርቶዶክስያውያን እንወድሃለን ማርያምን ስለምታከብራትና ስለምትወዳት

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +1

    ክርስትያኖች ማርያምን ሚስሊሙ እንደማይወዳት ይረዳል በስሟ የቁርአን ምዕራፍ ያላት የተከበረች ሴት መሆኗን ይረሳሉ እኛ እየሱስን (ኢሳን ) አለይሂ ወሰላቱ ወሰላም እንወዳቸዎለን የሚሰጣቸውን ደረጃ እንሰጣለን ግን አናመልካቸውም ማምለክና ማመን ስለሚለያዪ

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 ปีที่แล้ว

      ማርያም በሙስሊሙ ተቀባይነትና ልዩ ቦታ እንዳላት አብዛኛው ክርስቲያን ያውቃል ብዬ አምናለው:: እንዳልከው ሁሉም እንደራሱ የሃይማኖት አመለካከትና ግንዛቤ የሚሰጠውን ቦታ ይሰጣል እኛ የአምላክ እናት እናንተ ደግሞ የኢሳ እናት እያልን በመከባበር መኖር ነው ዕምነት የግል ስለሆነ:: 👍

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa ปีที่แล้ว

    Yene wede emebete tetebekeke ❤❤kedereye

  • @thomastsegaye7227
    @thomastsegaye7227 ปีที่แล้ว

    የገነት ባል ወደ መቅዶኒያ በግዜ ቦታ ያዝ

  • @Yotor-ut3iv
    @Yotor-ut3iv ปีที่แล้ว +1

    alem siseletn beteamharan yimeslal

  • @zabshworkalemayhu8227
    @zabshworkalemayhu8227 7 หลายเดือนก่อน

    ማር

  • @YoditFekadu-yi9rp
    @YoditFekadu-yi9rp ปีที่แล้ว

    Enante erkusan tesadabiwoch, sew siwaded, sigbaba, fikir sisebek, yemaysemamchehu,
    yesyetan temeriwoch, ene Dr Wodajenehem hone Ene Ato kedier benante afe yemIsedebu aydelum. Enanten Egziabehair terargo yatfachehu. Yehager nekersawoch yecancer beshetawoch nachehu, Egziabehair Yefredachehu, yeteregemachehu fetretat!

  • @mekonnonmulugeta9340
    @mekonnonmulugeta9340 ปีที่แล้ว

    ቀይ መስመር አንለፍ እምነት የግል ነው።አንዱ የአንዱን እምነት እተገብራለሁ ማለት መርከስ ነው እንዴት ያለ እምነቱ ይፆማል? ሲቀጥል አለም ሲሰለጥን ወሎየ ይሆናል እሚባለው ስህተት ነው እንዳውም ከከብት የባሰ ፍጡር ይሆናል ።ምክንያቱም አንድ በሬ ላምን ብቻ ነው ሚሰራት ወሎ ኮ ክርስቲያን ሙስሊም አይል ያገባች ያላገባች አይል እጅግ አሳፋሪ ህዝብ ነው።

  • @sadiyahaji-q5o
    @sadiyahaji-q5o ปีที่แล้ว

    Muslim Hulunem Yewdale

  • @Ramael19
    @Ramael19 ปีที่แล้ว +3

    ዓለም ወሎዬን ያውቀዋል እንዴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tigistmerin
      @tigistmerin ปีที่แล้ว +2

      ወዶ ነው የሚያውቀው: ከአንቺ(ተ) በላይ ያውቁታል:: ላላወቁትም እናሳውቃለን:: አለማወቃችን በየቤቱ እየገባን ሰውን መተቸትና ማሰነስ እንወዳለን:: ልቦናችንን እግዚአብሔር ይመልስልን::

    • @Ramael19
      @Ramael19 ปีที่แล้ว +1

      @@tigistmerin 🤣🤣🤣🤣አሳውቂ በደንብ ካወቁሽ 👍👍

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว

      ወሎዬን የማያውቅ ካለ ምቀኛ ብቻ ነው

    • @Ramael19
      @Ramael19 ปีที่แล้ว

      @@ethiopiakebede5931 ለዓለም ማህበረሰቦቹ ሄደሽ ንገሪያቸው ወሎዬን የማያውቅ ምቀኛ ብቻ ነው በያቸው ቋንቋቸውን ካወቅሽ ሄደሽ ንገሪያቸው 🙏🙏

  • @KiyaSeyoum
    @KiyaSeyoum ปีที่แล้ว

    They r right weleye is unique personality having by Gossa , religion view . We have to learn all Ethiopians including Amhara people

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ወዳጄነህ እመብርሀንን ከበፊትም ትወዳታለህ ❤❤❤ ሳቂታ መልክህ ላይ ፍቅርህ ጎልቶ ይታያል ❤❤❤❤❤ ቅድስት ድንግል ማርያም ትውደድህ ❤❤❤❤❤ በምን ቀዳዳ ልያቹ ከያላችሁበት የማርያም ስም ሲነሳ የሚያንቀጠቅጣቹ ከ አይናቹ እሳት ከጆሯቹ ጭስ የሚንቦለቦል መናፍቆች ምን ዋጣቹ ይሆን ? ውዳሴዋን ስትሰሙ ? እሳሂውን ኢየሱስ እርገሙት የቅድስት ድንግል ማርያምን ልጅ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ሸፍኖ ግራ ያጋባችሁን 😢😢😢😢😢 እርገሙት የተጠናወታችሁን አሳሂ ኢየሱስ !!! 😢😢😢😢😢😢

  • @melber7957
    @melber7957 ปีที่แล้ว +1

    Ye Maryam wedaj negn yalut enkwan endeh alzerezerum sele Maryam! Never. Just hoy hoy Maryam Maryam becha Orthodox! 😂 Nu temaru? Maryam is 👌

  • @እምዬኦርቶዶክስ
    @እምዬኦርቶዶክስ ปีที่แล้ว +2

    አስመሣይ ሁላ ሲጀመር መጀመሪያ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብላችሁ በውሉ ጥሯት ለነገሩ እናተ አከበራችኋት አላከበራችኋት እመቤን ቅድስት ድንግል ማርያምን እኮ ልጇ አክብሯታል

    • @BetelhemGirma-dd2sr
      @BetelhemGirma-dd2sr ปีที่แล้ว

      Betam edazih yiminager sew new yatahut amisiginalew

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว +3

    ከብር ለቅድሰት ድንግል ማሪያምምምም

  • @moges0716
    @moges0716 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ወዳጂነህ የኦርቶዶክስ ልጆችን ለማማለል ነው አይደል ማርያም ማርያም የምትለው አንሰማህም በደንብ እንወዳታለን እናከብራታለን የፀጋ ስግደት እንሰግድላታለን አንተስ?

    • @esset1685
      @esset1685 ปีที่แล้ว

      በትክክል የኔም ሁሌ ጥያቄዬ ነበር ወደ ጥምጣሙ በብስለት ሊጠመጥመን በዝግጅት ያለ መጋኛ "የሚስለኝ" ሁላ

    • @daameealemayehu9386
      @daameealemayehu9386 ปีที่แล้ว

      Thanks

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว

      ግምት እውነት አይደለም ማን እስገደደው መልካሙን እናስብ

    • @BetelhemGirma-dd2sr
      @BetelhemGirma-dd2sr ปีที่แล้ว

      Yimin milkam egnan limamalel yimitikimew zida new wara alebet yihan sewiya mitikik new

  • @haeshasrur1456
    @haeshasrur1456 ปีที่แล้ว +3

    ሱባሁን አላህ ምን ልበል. ከድር ጃሂል ነው ማርያምን /መሬምን እኛ ሙስሌሞች እንወዳታለን ግን አናመልካትም እናተ ግን ታመልኮታላችሁ ይህ የተሳሳት አካሆድ ነው እማይሞተውን ጊታን አላህ አምልኩ ከድር አስመሳይ አድር ባይ ነው ይህ ግልፅ ክርስትያን ወገኖች ከድር እሚወዳችሁ ቢሆን ኑሮ ኑ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ኑ ይላችሁ ነበር.
    እስልምናን ከድር የተራራቁ ናቸው ምን ስለሃይማኖቶ አያውቅም ሙሃይም ነው ።

    • @Exodus2547
      @Exodus2547 ปีที่แล้ว +2

      ክርስቲያኖች ማርያምን ያመልኳታል ጭፍን እውቀት !! ለማምለካቸው ማስረጃሽ ምንድን ነው ? በትህትና መልሽልኝ ??

    • @hxjcckcig
      @hxjcckcig ปีที่แล้ว +1

      አምልኮን ልይታችሁ እወቁ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว

      ​@@Exodus2547
      ለማምለካችሁ ማስረጃ ሰጭም ነሽም ገዳይም አዳኘም ጠባቂም ስግደት የማገባውም አንዱ አምላክ ብቻና ብቻ ነው
      እናተ ግን ይሄን ሁሉ የአምላክን ክብር ትሰጧታላችሁ እርጅኘ ጠብቂኘ ትላላችሁ ትሰግዱላታላችሁ

    • @esset1685
      @esset1685 ปีที่แล้ว

      ሰው እንደከብት የምታርዱ ስለእምነት ለኦርቶዶክስ ልትነግሩን ትፈልጋላችሁ በመጀመሪያ እላያችሁ ላይ የሰፈረውን እርኩስ አፅዱ

  • @RAYACHERCHER-dt2pn
    @RAYACHERCHER-dt2pn ปีที่แล้ว +2

    እናተ ተጃጃሉ

  • @hiwotworku-fj5zh
    @hiwotworku-fj5zh ปีที่แล้ว +1

    Dr Wedajeneh off from public view ;we Know what what you are up to.... ENOUGH!

    • @esset1685
      @esset1685 ปีที่แล้ว

      በትክክል በመልኩ ወዘናው በማር የተለወሰ ምላሱ እያሰመጠ ወደ እንቅፋቱ ሊጥለን በተጠንቀቅ ነው

  • @holyjustice1
    @holyjustice1 ปีที่แล้ว

    Betam Yemteyefew wolloyen new. I had been there for long time at Wollo. I found them not trustworthy and stupid.

  • @Ramael19
    @Ramael19 ปีที่แล้ว +1

    ዓለም ሲሰለጥን ወሎዬ ይሆናል? ወሎዬ ስልጣኔው እንዴት ነበር?ሩሲያ ሰልጥናለች አሜሪካ ሰልጥናለች ቻይና ሰልጥናለች ግን ወሎዬ ሆነው አላየናቸውም ሽርጥ ሊለብሱ ነዋ የሰለጠኑት አገራት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይ ወሎነት 🤔🤔🤔

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያን ህዝብ ታታልሉና ትጮኹና ከዛ ሚድያ ከፍታችሁ ቂጢጥ ትላላችሁ ክክክክክ አይ ብልጥግና ስንቱን ገላችሁ ዘርፋችሁ ፉቅቅም አላላችሁ ከዛም በፍርድ ትበተናላችሁ!!

  • @tilahunbekele7624
    @tilahunbekele7624 ปีที่แล้ว +1

    ንግግርን ለማሳመር ሲባል የምንናገረውን ማስተዋል ይገባል1. ወሎ የሚባል አካባቢ አንጂ ብሔር የለም ቤተ አምሐራ እንጂ 2.ክርስቲያንና እስላም ፈጽሞ የተለያየ ሀየይመማነኖተት ነወው አንዴት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት የሚከተል የእስላምን ፆም ይፆማል ይህ ከንቱ እና ተረት ተረት ንግግር ነው 3.በእስልምና ማርያም የፍጡር አንጂ የፈጣሪ አናት ናት አይልም፡፡አንካን 1 ሱራ ቀርቶ ሙሉ መጽሐፍ ስለእረሳ ቢጻፍ ምን ትርጉም አለው ወንድሜ አነቃቂ 666

    • @BetelhemGirma-dd2sr
      @BetelhemGirma-dd2sr ปีที่แล้ว

      Ewinet new egnam zim bilin yimininidaw niger ale enisum migidual yayuna yinidunal

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +3

    "ወላሂ ማርያምን ዕወዳታለሁ" የሚባል ነገር የለም ዓንተ ውሸታም ዓስመሳይ ሰይጣን የሆንክ ወዳጄነህ የምትባል ዕርኩስ የ666 ዓውሬ ዓምላኪ ዕርኩስ መናፍቅ::

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ መመሳሰል ምነው ስለ ኢየሱስ ብታወራ ???

    • @medilema9481
      @medilema9481 ปีที่แล้ว

      Aye yal mawek wagen eyasusi eko ke mariyam ga newu tadey eyasusin tareto mariyamen yal metarat yal kedasit denagil mariyam yetawelad eyasusin newu malet newu yametakawu anet

    • @-Godisreal
      @-Godisreal ปีที่แล้ว

      menefke eyemererehem behone watt aderegew

    • @berkifekede2823
      @berkifekede2823 ปีที่แล้ว +3

      ስለ እየሱስም ሲያወራ ነበር ምነው ጌታን ተቀበሉ ካላለ አይሰማም እንዴ እዚ ቤት

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 ปีที่แล้ว +3

      የኢየሱስ እናት ደግሞ ድንግል ማርያም ታትባላለች የሰማይና የምድር አምላክና ፈጣሪ ሰለወለደች ስለድንግል ማርያም ማዉራት መታደል ያስፈልጋል ወንድማችንም እግዚአብር ፈቅዶለት ስለድንግል ማርያም አብዝቶ ይናገራልና በጣም መታደል ነዉ ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት ለእመቤታችን ይሁን አሜን❤❤❤❤

    • @zewdietsion1422
      @zewdietsion1422 ปีที่แล้ว +1

      Dingay
      Beka tekarani nachw enate menafikoch echiiii