ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ደና መጣችው ወደዚ ቻናል!! ለመጀመራ ጊዜ የመጣችው ስብስክራይብ በማድርግ የቻናሌ በተስብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለው!! 😍🙏🙏🙏🙏
ቀይስሩን ፍሮዝን ውስጥ ከማስገባትሽ በፊት እንዴት ነው ያዘጋጀሽው?
@@ethiopiahagera5623 በጣም አመስግናለው❤❤ ቀይስሩን በደንብ ካጠብኩት በዋላ ልጬ ፍቀፍኩት ከዛ የምፍልገውን ያህል እየቀንስከኝ በላስቲክ ባግ ውስ ጨምሪ ዲፍርዝ ውስጥ ከተትኩት በጣም ቀላልና ፍጣን ነው👍👌❤
በጣም ያጓጓል እጅሽ ይባረክ
በጣም ያምራል ጤናማ የሆነ አጅሽ ይባረክ
Amen 🙏 🙏
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባርክ የኔ ቆንጆ❤️🙏
በጣም ከልብ አመስግናለው😍😍🙏🙏
ሲያዩት በጣም ነው የሚያምርው😋😋❤️
ዜድዬ ጥፍጥ ያለ አሰራር ነው እናመሰግናለን በርቺ
ሲያስጎመጅ ዜድዬ 😋👌
ዋው በጣም ያምራል ቀይ ስር ውስጥ ቃርያ እንደሚገባ አላቅም ነበር በጣም ነው ያሳመረው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🙏
ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል አመስግናለው🙏😘
ዜድየ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ነው በዚህ መልኩ ሰርቼ አላቅም ሰርቼ እሞክርዋለሁ እጂሽ ይባርክ👌❤️
አሜን የኔ ቆንጆ
በጣም ቀላል ጤናማ የሆነ ምግብ 😋👌
በጣም ጎበዝ Yene balemuya zedeye! Berchilegh 😍 thank you for sharing ❤️ I shared it for you kechalsh yenenem share adregilegh ❤️
ከልብ አመስግናለው እር በሚገባ አደርጋለው 🙏🙏😍
በርችልን እጂሽ ይባረክ
በጣም ቆንጆ በጣም ጤና በጣም ቀላል አሰራር ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ
አሜን ከልብ አመስግናለው🙏🙏🙏🙏
የኔ ቆንጆ በጣም ቀላል እና በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ በጣም አመሰግናለሁ
Thank you my dear 😘 ❤
በጣም ቆንጆ ነው ያምራል , እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ።
አሜን ሰላም አመስግናል🙏🙏
በጣምያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ሼር😍
እግዝያብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመስግነው😍🙏🙏
በጣም ቆንጆ ነውእጅሽ ይባረክ👍🥰🥰
አሜን አሜን በጣም አመስግናለው
Wow Gobez zdye, that is Amazing idea and it looks delicious. 🥰🥰
አመስግናለው ውዴ😍😘🙏
Wow, zare new mimokre ene yekeysir firfir say lemejemerya giza new🙏👍 egnam gar bik belu.
በጣም አመስግናለው🙏🙏
እኔም እንደዚህ ነው የምሳራው በጣም ጣፋጭ ነው
looks delicious Betam liyu aserar niw zedye enameseginaln
Betam amesegenalew wuda😍🙏🙏
በጣም አሪፍ
Wow 🤩 thank you 🙏 for sharing 🙏❤️
ዘቢብዬ የኔ ቆንጆ ባለሙያ ጥያቄዎችን ፅፌያለሁ የምግብ ስራዎቹ ላይ የጠየኩሽን አሰራሮች የምሰራቸው ናቸው## ቀሪውንም እያየሁ እሠራለሁ ልሶቹን የኔ ባለሙያ ቤተሰብ ነን❤❤ ተባረኪልይ
ዘድዬ መልኩ ቢቻ በቅኔው የኔ ባለሙያ አርፍ ዘዴ ኔው እጅሽ ይባረክ
አሜን አሜን ዲንቢዬ እንኳን ደና መጣሽ ተናፍቀሻል😍😘😘
በጣም ቆንጆ ጊዜ ቆጣቢ የቀይስር አሰራር ነው ❤️❤️፤ ቀይ ስር ለጤናችን ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው፤ የቀይስር ቅጠሉም ለምግብነት በጣም ጠቃሚና በቫይታሚኖችና በሚኒራሎች የተሞላ ነው፤ እኔም የቀይስር ቅጥል አንዴት አንደምንሰራ በቻናሌ ፕሮግራም ሰርቻለሁ፤ የቻናልሽ ቤተስብ ሆኛለሁ
በጣም አመስግናለው😍😍🙏🙏🙏
Love it 😋
Am glad you like it 😊 😀
Wow 🤩 this looks so delicious.i want one gursha. lol
አይይይ ምን አለ ማጉርስ የሚቻል ቢሆን አይደለም አንድ ከዛም በላይ አጎርስኩሽ ነበር ውዴ😘😍🙏
It looks yummy 😋
betam new yemiwedew kelal aserarochin senef silehonikugn endaymesilachuh and ande yeleyelign senef negn kkk
😄የኔ ቆንጆ መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎርቤት ይባል የለም 😍😘 ስነብ አይደለሽው ወውዴ ማንም አይስቅብሽም አይዞሽ☺ ስለመጣሽ በጣም አመስግናለው ውዴ🙏🙏
Zare key sire neber Mesa it was good
የኔ ቆንጆ በጣም በጣም አመስግናለው❤😍🙏
Nege msa anchi ga negn betam new yewededkut wde
እስኪ አድን አፍታ ብቅ በይና ምሳ በልተሽ ትመለሻለሽ😍😘
😍😍👌👌
እናመሠግናለን እኔም እንደ ልጆችሽ በድንች ነዉ የምወደዉ ባረግበት ጣእሙን ይቀንሰዋል?
በጭራሽ የኔ ቆንጆ እንዳውም በጣም ቆንጆ ጣህም ይስጥልሻል ሞክሪው❤😘
@@zedkitchen በጣም አመረግናለሁ ሰርቼዉ ሲጥም ዶሮ ያስንቃል ተባረኪ በርቺ🌹🌹🌹
ዜድዬ ገበያ ላይ ያለው ጥሬውን ያልተላጠው አለ በሱ መጠቀም አንችልም??
Bemegeba yechalal
mirt aserar new ejish birik yibelilign wide
አሜን አሜን ከልብ አመስግናለው😍🙏🙏🙏
zed seyaut erasu yasegomejal
ጥሩ ነው ግን ጬው ረስተሻል,
zare eraten sebelaw be selata melk anchi be wet yezeshew metash hahaha
ክክ😂😂 እንግዲ ስሙን እየቀያየር ይመጣልሀል ቻለው😂😂🙏

እናመሠግናለን
እኔም እንደ ልጆችሽ በድንች ነዉ የምወደዉ ባረግበት ጣእሙን ይቀንሰዋል?