Sofia shibabaw እና ጥበቡ ወርቅዬ በፓስተር ትዝታው እይታ! |ፓስተር ትዝታው | Sofia Shibabaw | ጥበቡ ወርቅዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @wonder-tube
    Sofia shibabaw እና ጥበቡ ወርቅዬ በፓስተር ትዝታው እይታ! |ፓስተር ትዝታው | Sofia Shibabaw | ጥበቡ ወርቅዬ#Ermiyas_Abebe#ጴንጤ
    #ተናገር፟_እዉነቱን#አክሊላ#ኦርቶ#Ermiyas_Abebe#Daniel_Yilma#Dani#wonderful #wonder#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ#faithline
    |ermias abebe|kidus | faithline | ኤል ቃል tube | ተናገር እውነቱን |
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 2 1100 6367
    Aman shalom: t.me/Biblos336... Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    አብረሐም ሲኦል ገብቷል | ermias abebe | kidus | አባ ገብረ ኪዳን | faithline | ኤል ቃል tube | aba gebrekidan | eotc
    አብረሐም ሲኦል ገብቷል | ermias abebe | kidus | አባ ገብረ ኪዳን | faithline | ኤል ቃል tube | aba gebrekidan | eotc
    አብረሐም ሲኦል ገብቷል | ermias abebe | kidus | አባ ገብረ ኪዳን | faithline | ኤል ቃል tube | aba gebrekidan | eotc
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

ความคิดเห็น • 632

  • @MekoyaFante
    @MekoyaFante 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @MeskeremWoled-cf1ew
    @MeskeremWoled-cf1ew 8 หลายเดือนก่อน +5

    ፖስተር ተዝተው ዘመንክ ብርክ ይበል እንዳተ አይነት በዙ ይወለድ ተበረከ የብዛልክ

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 7 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ሁሉ ለእየሱስ አሜን ሀሌ ሉያ።ተባረክልን በብዙ

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 8 หลายเดือนก่อน +3

    ትዜ ሶፍያ ሁሌ ታወዛግባለች ጤነኛም አትመስለኝም። ትዜ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeblewarqAshagre
    @SeblewarqAshagre 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ያስመለጠህ ጌታ ይባረክ

  • @MulyeFikru
    @MulyeFikru 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ሰይጣን ድብን ብሏል በርታ ወንድሜ

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታ ወገኖች ሶፊ ምናልባት ወደ ፈታችው ወደ ዶ/ር ወዳጄነህ ለመመለስ ፈልጋ ይሆናል፤ ወንጌልን ለመሸቀጥ ከመሞከር በግልጽ ብታደርገው ችግር አልነበረውም እንደ ቅዱስ ቃሉ "የፈታ ስለሆነ አመንዝራ ያደርገኛል" ካላለች በስተቀር ማለት ነው ❤

  • @abebagudiso4142
    @abebagudiso4142 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeeni🤲🤲tebarki pastor❤❤❤❤❤❤

  • @muluwirtu8197
    @muluwirtu8197 8 หลายเดือนก่อน +2

    የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ፓስተር ዘመንህ ይለምልም ።

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 8 หลายเดือนก่อน +4

    Shalom shalom tiziiyee❤❤❤❤hunkan baa salam maxak❤❤❤❤ inwadihalen tabarakuling iyesuse geta new ❤❤❤❤

  • @eshetukuma
    @eshetukuma 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ትዜ

  • @TsehayFikadu
    @TsehayFikadu 7 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @TsehaineshTekle
    @TsehaineshTekle 8 หลายเดือนก่อน +5

    ፀጋ ይብዛልህ በማስተማርህ ትጋ ሰው በእውቀት ይድናል እና

  • @mulugetatesfaye5648
    @mulugetatesfaye5648 3 หลายเดือนก่อน +1

    Paster tize geta yibarkih berta

  • @amarechTasma
    @amarechTasma 7 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ

  • @Sunnight-t5k
    @Sunnight-t5k 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen❤❤❤❤

  • @MercyArschia
    @MercyArschia 7 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነክ

  • @etiyanelucho
    @etiyanelucho 8 หลายเดือนก่อน +2

    🥰🥰ተባርክ 😊

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  8 หลายเดือนก่อน +1

      😍😍😍😍

  • @YakMms
    @YakMms 8 หลายเดือนก่อน +17

    ጀግና ጀግና የ ወንጌል አርበይና ፀጋ ይብዛ አባቶችኮ በፍት በወንጌል ብዙ መከራ አይቶነዉ ወደዝ ያደረሱት በርታ አባተ ተባረክ

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  8 หลายเดือนก่อน

      😍😍😍😍😍

    • @kalkidankalkidan8424
      @kalkidankalkidan8424 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂መሳደብ ትምህርት የመሰላችሁ ልብ በሉ ልቦና ይስጣችሁ ታሳዝናላችሁ

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 8 หลายเดือนก่อน +9

    ተባረክ ፓስተር ትዝታው አሁንም ይብዛልህ በብዙ ሀይል እና ጸጋ ተገለጥ

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  8 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @JalekoKo-rv3fs
      @JalekoKo-rv3fs 7 หลายเดือนก่อน

      ዶማ ሁላ ከፍጡራን በታች ነው ፔጤ ሲባል ድፍን ጭንቅላት

  • @EsraelTadele-cm7ic
    @EsraelTadele-cm7ic 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመቸኛል እኮ ጎበዝ

  • @GenetHurisa-x3b
    @GenetHurisa-x3b 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክልን ወንድማችን

  • @mekdes3944
    @mekdes3944 8 หลายเดือนก่อน +2

    Wey Tezeye endew Tebarek. Kenahubeh kehonu Endante new. Many blessing

  • @elsidani-vf8gy
    @elsidani-vf8gy 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen

  • @miruamose9136
    @miruamose9136 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @TakeleTeshale
    @TakeleTeshale 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ወንጌል ሲገባህኮ ላልዳነው የሚያስለቅስ መንፈስ እንጂ እዩኝ የሚያስብለውን ነባር ጴንጤዎች ወደሚቆጩበት አሳውን ለመያዝ ውሀያደረቁበትን ዘመን ስለደገምክ በዚህ ደስ አይበልህ ትንሿ ብልጭታ እንዳገኘሀት ነው መነጋገሪያ ስለሆንክ በዚህ አትኮፈስ ይልቅ በርህን ዝጋና መጀመሪያ ለራስህ አጥርተህ ተመልከት አጠገብህ የሚወዛወዝ ዛፍ በማየትህ አትመካ ለመሰራት ተጀምረህ ነበር ሳትጨረስ ከፊቱ ጠፋህ መጀመሪያ ራስህን አድን እንዳንተ ሳይገባቸው በሰው አፍ ከፍ ሲሉ ሁሉን ያወቁ የመሰላቸው ከነሱ አንዱ እንደሆንክ ገባኝ ረገ ብትል የህፃናትን ልዩነት ይዘህ ለመታየት አትወጣም ነበር የቤተ እምነቶች ልዩነት በሚስጥራት ነው አንተስ ገብቶህ ይሆን ከእይታ ተሰውረህ በርህን ዘግተህ ምሪትን ጠይቅ ብዙዎችን ጌታ ራርቶ ነገአቸውን የሚጠብቀውን ረጋግጠህ እንዳትጎዳ ከእይታ ጥፋ ጌታ ይርዳህ

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  7 หลายเดือนก่อน

      🤔🤔🤔🤔🤔

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 8 หลายเดือนก่อน +2

    Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤❤❤❤

  • @abinetmasse820
    @abinetmasse820 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ እግዚብሄር ይገርመኛል፡፡ ጨርሶ ያዉቃል የወንድንና የሴትን ዝንባሌ፡፡ ሴት ልጅ መገዛት አትፈልግም የወንድ ልጅ ችግር መጽናት እንጂ የመገዛት ችግር የለበትም፡፡ጳዉሎስ ለዚህ ነዉ ስርዓት ለማስያዝ የፈለገዉ ፡፡እግዚአብሄር ይስጻቸዉ፡፡ ትዝታዉ ትክክል ነህ ተባረክልኝ፡፡አስቸጋሪ ፍጡራን ናቸዉ ሴቶች

  • @daveijara5595
    @daveijara5595 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክልኝ ትዝዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigist6457
    @tigist6457 8 หลายเดือนก่อน +1

    ልቦና ይስጥህ

  • @GetahunEshetu-cf2rp
    @GetahunEshetu-cf2rp 8 หลายเดือนก่อน +2

    God bless u,with you ,I really appreciate my God almaity.

  • @getachewterefe1545
    @getachewterefe1545 7 หลายเดือนก่อน +2

    ግም ነህ አዲስጀማሪ ምን ከምን በልጣለሁ ይላል አሉ ነገ ጌታን ላለመካድህ ምን ዋስትና አለ መድረቅ ጀምረሀል አፍህ ከመሽተት አልፎ ይገማል ፤ የስድብና የቂመኝነት መንፈስ ይመታ ፤ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚል የእግዚአብሔርን መንግሥት አያይም በሰይጣን የስድብና የከሀዲነት መንፈስ የተገነባ የተሞላ አሪዮስ ነህ ሾጠሀል ገና ትደርቃለህ የኛ አዋቂ?ሴት ደፍሮ የተባረረ አር እንደነካው እንጨት የተጠላ ተለዋዋጭ ባህሪይ ያለህ ስለጴንጤ የማውራትም ብቃት የለህም እየሱስ በከሀዲናበባሌጌ ትዝታው አይከብርም ከሚያስጠላ ባለጌ አንደበት በስተቀር አውቃለሁ ይላል ደነዝ ምንም ሳታውቅ አውቃለሁ ትላለህ ? ደደብና በክት ምግባር የሌለህ ሰይጣን ከእግዚአብሔር መንግሥት ከተባረረ በኋላ እንዳንተ ሰዎችን ሲያስት እዳለና በዝሙት እና ፍቅረንዋይ የተባረረ ባንተ ከሚፀድቅ ይልቅ የሚኮነን በዝቷል 50ሴሜ ቅድ አፍህ በገለማ በበከተ ንግግር ስለመካነየሱስ እና ሌሎች የማያውቀውን በለመደ ክፍት አፉ ይዘረጥጣል የኛ ኤክሰፐርት ካንተ በላይ አዋቂ የለም የምትል እግዚአብሔር ን ለማመስገን ቀን አይገደብም ቢቻል ዘወትር በማርያም በገብርኤል ወዘተ ቀናት ሁሉ አይገደብም ነቀርሣ ቂመኝነተ ታወራለህ ።ባንተ ባሌጌና የነተበ አንደበት ኢየሱስ አይከብርም ትቅበዘበዛለህ አንተ ሰው ሆነህ ሰው ለማመስገን ብቃት የለህም ፍቅረ ኢየሱሳችን ቢኒ ልክ ልክህን ነግሮሀል አንት ዘርህ ነገማ አባትህ የቤቴክርስቲያን ንብረት ሰርቆ እንዳንተ ክዶ ነበር ሶፊ ታላቅ ጴንጤና እውነት ያላትየተገራ አንደበት እንዳንተ ባለመናገሯ ከሆነ ገምተሀል ሳይገባህ አስተማሪ ለመሆን አትጃጃል ሌባ የሰይጣን መልዕክተኛ ነህ እውነትና ኢየሱስ ባንተ ዘንድ ከቶ የለም ዘርህ የተረገመ ይሁን የስድብ መንፈስ የቅናት መንፈስይመታ ።!

  • @AshenafYohannis
    @AshenafYohannis 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tizitafantu7336
    @tizitafantu7336 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና የየስ አርበኛ ተባረክ

  • @mesganumesganu9995
    @mesganumesganu9995 7 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you❤❤❤❤❤

  • @muluwirtu8197
    @muluwirtu8197 8 หลายเดือนก่อน +2

    የክርስቶስ ደሙ ከክፉዎች እጅ ይሰውርህ!

  • @AmenBirhenu
    @AmenBirhenu 8 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ጌታ በነገር ሁሉ ከንተጋር ነዉ በርታ የወንጌል አርበኛ ተበረክ

  • @etalemahukebede7881
    @etalemahukebede7881 8 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ነህ ሁሉም አባባልህ አብዛኛውን ሰለ ሴቶች ሁኔታዎች እንደዚሁም ስለ ሶፊያ ችኩልነትና አወቅሁ ማለትዋ ይደንቃል በመጀመሪያም ለምን ወደ ወንገል አማኝ ተቀላቀልሽ አሁን ደግሞስ መዘለባበድምን ይባላሉ እንደተባለው ለመታየት ከሆነ በብዙ ተሪኮችሽ እና ስራዎችሽ ታውቀሻል ብዙ ሳታወሪ ምርጫሽን አስተካክለሽ መኖር ትችያለሽ ። አንዳንድ ሰዎች አሜሪካን አገር ወደውና ፈቅደው ከገቡ በሗላ ብዙ አቃቂር ኮፕሌን ያበዛሉ ግን የአሜሪካን መንግሥት እግራቸውን አልያዘም አንችም ሆንሽ አንችን መሳዮች አፍአችሁን ዘግታችሁውልቀ በሉ

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  8 หลายเดือนก่อน

      😂😁❤

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 8 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉 ከብኒያም ጋር ቆማ ነዉ በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰዉ ሰበላሽ ጠናም የለዉም ጌታ አጋለጣት እንጅ ጋና በድብቅ የተሰረዉን ሁሉ በአደባባይ ይገለጣል 👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @MulatuwaGizaw
    @MulatuwaGizaw 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው ይብዛልህ ወንድሜ

  • @HabteYohannes-ut7yp
    @HabteYohannes-ut7yp 8 หลายเดือนก่อน +2

    ምትናገረው ላንቴም አልጌባህም ፣ወንድሜ?????

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር ትዜ እንዳንተ ቆራጥ የወንጌል አርበኞች ጌታ ስለሰጠን የማያመቻምች እውነተኛ ወንድሞች አሉን 📖በርታ መንፈስ ቅዱስ ይረዳሀል 📖💕🇪🇹✔️😮

  • @SamiGizaw
    @SamiGizaw 8 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yibariki❤

  • @ኢየሱስጌታነው-ጨ8ገ
    @ኢየሱስጌታነው-ጨ8ገ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወንጌል በማንም አልቆምም በማንም አይወድቅም ምን አንተ ስያሽቃብጡ ቤተሰብ የምያመልከዉ ይላሉ ጉደኞች ጌታ ይገፅፃቸዉ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🥰🥰🥰

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሩብም አይገባት ያ ሙህር ሰዉየ ወዶ አደለም ጥሏት የወጣዉ ።

  • @wubalembenti3783
    @wubalembenti3783 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ወንጌል የገባው ሰው ነህ ተባረክ አሁንም ጨምር እውነት ግለጥ ከፍ በል ጌታ ደግሞ ይረዳሀል

  • @tigistgirma9731
    @tigistgirma9731 8 หลายเดือนก่อน +2

    መድሐኒያለም ልብ ይስጥ ።በጣም ባለጌ ሰው ነህ ጌታን ፍራ። ባለጌ ባለጌ ባለጌ ያልታረምክ።

  • @shitaberhanu8987
    @shitaberhanu8987 8 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ያልሆነውን መናገር ተቀባይነት አለው ግን ስድቡ ምን በተመከተ ነው ያሳፍራል።

  • @AgegnehuBizuneh
    @AgegnehuBizuneh 3 หลายเดือนก่อน +1

    Agelgay Tiztaw kidus Egizabher yibarkh tsegawn yabzalh
    Fitun yabralh ewenet ye Iyesusn wongel yize tenestehalna

  • @henoktewolde3826
    @henoktewolde3826 8 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ይህ ወንድም ጌታ አይኑን አብርቶለታል

    • @BiruktawitTezera
      @BiruktawitTezera 8 หลายเดือนก่อน

      geta bigebaw edezi ager yeyaz k emile tehetenan b telabes nbr

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 8 หลายเดือนก่อน +4

    አነኳን ፃፈ።ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሦፍያም ተጨመረች ፓስተር ነገርልን ጌታ ይባርክህ ስለ አንተ ጌታ ይባርክ ጥርግ ብሉ እንደ ብኒያም ጌታ ኔፍ ሰዉ አለዉ ኢየሱሲ ጌታ ነዉ አንተ ተባረክ ዘመን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😁🤣🤣😁😁😁🤔🤔❤❤

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  8 หลายเดือนก่อน

      😍😍😍😍

  • @FikaduOlana
    @FikaduOlana 8 หลายเดือนก่อน +9

    God Bless you Pastor!!!!

  • @SelamTadesse-s9v
    @SelamTadesse-s9v 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን

  • @yederawerqabenet
    @yederawerqabenet 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባክህን ሚዲያ ላይ ከመዉጣትህ በፊት ብስለትን አዳብር አበትችት እና በአሚታ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አይከብርም መሰሎችህ መምከር ሲገባቸው ጎሽ ጎሽ እያሉህ ገደል እየከተቱህ ነው ለማንኛውም እብድ እብድ እየተጫወትክ አንደሆነ እወቅ 😭😭😭

  • @Sunnight-t5k
    @Sunnight-t5k 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤Amen

  • @ahmedderese-f7u
    @ahmedderese-f7u 8 หลายเดือนก่อน +2

    tebarki pastor sira eyetesera nw. ye aganint sira eyafereski nw

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  8 หลายเดือนก่อน

      hahaha

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp 8 หลายเดือนก่อน

      Aganinit eko enante nachihu ! Rasachihun tisedibalachihu enanite asafariwechi !

  • @muluezeleke5011
    @muluezeleke5011 8 หลายเดือนก่อน +10

    እውነት እውነት ነው የተናገርከው ትዝታውየ እረ እንዳንተ ለእግዚአብሔር የምር የምታስተምሩትን ያብዛልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp 8 หลายเดือนก่อน

      Bewunet ? Abatachihu satnael eko lezelalem bewurdet wedkuwal ! Enante malet yesew enisisochi nachihu ! Hodachihu kemola ena ketenkesakesachihu beki new !
      Slezih sew atirebishu !

    • @JalekoKo-rv3fs
      @JalekoKo-rv3fs 7 หลายเดือนก่อน

      ፔጤ ሲባል ከፍጡራን በታች መዳን የሌለበት በድራማ የምትሸወዱ መሀይብ ሁላ ዶማ ጭንቅላት እድሜ ልካችሁን የዲያቢሎስ መጫወቻ ናችው ነቅታችው ካልተመለሳችው ንቁ ንቁ ንቁ

  • @ኢየሱስጌታነው-ጨ8ገ
    @ኢየሱስጌታነው-ጨ8ገ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ተበርክ ትዜ❤❤

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 8 หลายเดือนก่อน +12

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏God bless You Pastor Tizew!

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp 8 หลายเดือนก่อน

      Enante asafariwechi abatachihu satnael yiskibachiwal endezih stashikabitu

    • @muluwirtu8197
      @muluwirtu8197 8 หลายเดือนก่อน

      Amen.

  • @PaulosBerisha
    @PaulosBerisha 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wey birr birr , sirachin be getachin moges yagegnal? Lemin besew fit tekebayinet endiyagen enlefalen

  • @wubalembenti3783
    @wubalembenti3783 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ተናገርክ አንተ የተባረክ ሰው ለካ እ/ር በየቦታው ሰው አለው ስሙ ይባረክ በተለይ ስለ ጥበቡ ወርቅዬ በጣም የተደነቅኩበት የተገረምቡት ደግሞም በጣም ደስ ያለኝ ነበር ተባረክ

  • @SeblewarqAshagre
    @SeblewarqAshagre 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ እንዲህ ጫፍ ለወጡት ንገርልኝ ተባረክ

  • @TsigeredaGetachew-e3j
    @TsigeredaGetachew-e3j 7 หลายเดือนก่อน

    ነፃለማወጣተ.አነተመጀመሪያ
    ነፃመወጣት.አለብ!

  • @ShahadAli-w3w
    @ShahadAli-w3w 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ጸጋው ይብዛልህ ሰቃጠል የኖርኩትን ነገርነው ያውጣከው

  • @AbedomBerhane-wk8qm
    @AbedomBerhane-wk8qm 8 หลายเดือนก่อน +1

    ህጻን ኣልጠመቅም። በመጽሃፍ ቅዱስ መካከል ብ 40 እና በ 80 ጥምቀት የሚባል የለም። ህጻን ምን ስለሰማ ነው ሚጠመቀው? ከ ጥምቀት እምነት ነው ሚቀድመው። ሮሜ 10፥14
    እና ሮሜ 10፥17።

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ፣ወንድም፣ያለኝ፣ትዝ፣ይለኛል፣ደክሞ፣በሕወቱ፣አያለ፣በአለም፣ውስጥ፣እንደ፣ፈለገው፣እየሆነ፣እንዚህ፣ብሆንም፣ወደ፣ኦርቶዶክሰ፣አልመለስም፣ያለኝ፣፣

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 8 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግናችን የወንጌል አርበኛ ጌታእየሱስከርስቶ ስአብዝቶይባርክህ በርታልን❤❤❤❤❤

  • @giziwmulugeta2468
    @giziwmulugeta2468 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ መጋብ ትዝታዉ በርታ
    እዉነትን ከመናገርና ዉሸትን ከመግለጥ ለሰከንድ እንዃን አትዘገይ
    ጌታ እነዝህን ይወዳልና
    እንዴ ሶፊያና የቀደመዉ ባሏ ወዳጄነህ ደግሞ አደናጋርዎችና የመስቀሉ ፀር ናቸዉ
    ያልኖሩትን የተቀደሰ ትዳርና እዉነተኛዉን የሕይወት መመሪያ ለሌሎች ለማስተማርና ለማስረዳት ስሞክሩ ትንሽ ህልናቸዉ አይወቅሳቸዉም: በሰሩት ሓጥአት የማያፍሩና የማይጸጸቱ አመጸኞች ናቸዉ ከድርግታቸዉ የምንረዳዉ የእነሱ እዉነተኛ ማንነት ይሄ ነዉ
    ስለዝህ እንደነዝህ ያሉትን አሳቾችን ጌታም በመጽሐፍ እንደተናገረ ዝም አትበል
    በጌታ ጸጋ በርታ ብድራትህ በጌታ ዘንድ ከሰዉ እዉቀት በላይ ነዉ

  • @hizkielleshu5303
    @hizkielleshu5303 8 หลายเดือนก่อน +2

    Asmesay...tekmegna....ewuket yikdem temar mejemeria

  • @woseneShimelis
    @woseneShimelis 8 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት ወንድሜ ትዝታው የልቤን ጩኸት ነው እየተናገርክ ያለው፡፡ አሁን በዚህ ዘመን ለወንጌል እንቅፋት እየሆኑ ያሉት ስሙን ይዘው አማኝ ነን የሚሉት ናቸው ግን ጌታ እንዴት እንደሚያጠራን እርሱ ያውቅበታል ምህረቱን ያብዛልን ማለት ነው፡፡ አንተ ግን ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ነው የምለው፡፡

  • @dzke4378
    @dzke4378 8 หลายเดือนก่อน +1

    U are right.

  • @ConfusedBurrito-mn8oe
    @ConfusedBurrito-mn8oe 8 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ይባር ጌታይባርክ የሴቶችን አለባበስ ደግመህ ደጎመህ ገስፁ ጌታ ይባርክ

  • @Amezen-m9z
    @Amezen-m9z 8 หลายเดือนก่อน +10

    አቦ ጌታ ኢየሱስ ዘላለምህን ይባርክ ለእውነት ስለቆምክ ተባረክ ፀጋ የብዛልህ 💕🙏💕

  • @bettybefirdu9185
    @bettybefirdu9185 7 หลายเดือนก่อน +2

    I think she loves media 🤔

  • @senbetgebre
    @senbetgebre 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንግድህ መፀለይ ነው ትዜ ባልን እና ሚስት ምን ዐይነት መንፈስ እንዳገኛቸው አናውቅም እግዚአብሔር ይርዳቸው ።ከሰዎች አንድ አባባል ሰማው ይህም 3ት ዐይነት ጴንጤ ነው ያለው የምል ፥አራጴ፤ግራጴ ና ቆራጴ ይሉታል።አራጴ ፥አራዳው ጴንጤ ግራጴ፥ግራ የገባው ጴንጤ ቆራጴ ፥ቆራጡ ጴንጤ በመባል ይታወቃሉ ።እነዚህ ወገኖች እንግድህ ከ3ቱ በእንዱ ውስጥ እንደሆኑ ግልፅ ነው ።ለማንኛውም አቋም ቢኖራቸው ለራሳቸው ጥሩ ነው ።ካለዚያ አይገቡም አያስገቡም ፍርዱ በእነርሱ ይብሳል የምለው ቃል እንዳይፈፀምባቸው ያስፈራል ጌታ ሁላችንንም ይርዳን ምክንያቱም ፈራጅ ለመሆን አይደለም ይህን ሀሳብ የሰጠሁት ።ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ❤

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @itscmobile8067
    @itscmobile8067 8 หลายเดือนก่อน +2

    Ba eysuse sime sawu kibre naw lemne tisdablchu😌🥺🥺

  • @TezerashTadessAbi
    @TezerashTadessAbi 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ የጌታ ሰላምና ፀጋ ከአንተጋር ይሁን የእዉነት ትምህርትህ በጣም ዉስጤን ነክቶኛል የበራልህን እዉነት አንደጳዉሎስ ስበክ መስክር እግዚአብሄር ሁሌም ከእዉነት ጋር ነዉ ደሞ ለነዚ ግማሽ ጴንጤዎች በደንብ ንገራቸዉ ገብተዉ አይገቡ ወተዉ አይወጡ በር የሚዘጉ ወይ አልቀዘቀዙ ወይ አልሞቁ አንድ ቀን እስኪተፉ ዘመኑ ፍፃሜ ላይ እንዳለን ላልነቃ ትዉልድ በደንብ አስተምራቸዉ ጌታ ይርዳህ❤

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ትዝታው አይንህን መጨፈን ጀመርክ ያፀጋህ ተገፋል ደዝዘሀል የጨነቀህም ትመሰላለህ ከ ኦርቶዶክሰ መውጣትህ አገብግቦሀሀል አይዞህ አሁንም አረፈደም ቤቷ ክፍት ነው ኦርቶዶክሰ ለሁሉም መልሰ አላት ቅዳሴዎ ብቻ ጌታን ይሰብካል አለመታደልህ ወንድሜ ተሸወድክ አሳዘንከኝ በአእውነት ጌታ ያሰብህ ምን ይባላል

    • @woseneShimelis
      @woseneShimelis 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሰው ከጨለማ ወደ ብርሃን ይመለሳል እንጂ ከብርሃን ወደ ጨለማ ካልታመመ በስተቀር አይመለስም። ኢየሱስ ህይወት፣ መንገድና እውነት ነው። ሌሎቹ ውሸት ናቸው።

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 7 หลายเดือนก่อน +1

    Sofia has her husband spiritual she is wave of water

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  7 หลายเดือนก่อน

      😭😂😂

  • @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
    @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ፓስተር ትዝታ እግዚአብሔር ጸገን ያብዛልክ የወንጌል ግልጠት ይጨምርልኝ

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @JalekoKo-rv3fs
      @JalekoKo-rv3fs 7 หลายเดือนก่อน

      ዶማ ንፍጥ ጭንቅላት ዝፍጥ የዲያቢሎስ ልጅ ሁላ ከፍጡራን በታች

    • @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
      @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 7 หลายเดือนก่อน

      @@JalekoKo-rv3fs ስለ ስድቦ እናመሰግናለን እኛ የስድብ ልጆች ሳይሆን የደም ልጆችንን እየሱስ ለአንድና ለመጨራሻ ከዘረኝነት ከጎሰኝነት ከስድብ ከአለም ካለም ከምታየው ነገር ይልቅ እሱን እንድንከተል በደሙ ዋጅቶናል የዳን ፍሬ ልጆች ነን ስለዚህ የኔ ቆንጆ ጊዜን በከንቱ አጨርሺ ኢየሱስ ይመጣል ወንጌል ያሸንፋል ወንጌል ይለወጣል እየሱስ ለዘላለም ያድናል ይታደጋል ከጨለማ ያወጣል ወደምን ድንቅ ዙፋን ይወስደናል ስለዚህ በወንጌል አታፍሬ በወንጌል የሚያፈሩት ይዘላለም የሲኦል ደጆች ገቢዎች ናቸው እነሱም ደጁ ሰፊ ናችሁ እዚህ በጠባብ ደጁ ግቡት ያዋጣል የዘላለም ህይወት ያለ እየሱስ ባዶ ነው አለምን አትርፎ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅማል ይላል አለም በልዩ እንዴት ነው እንጂ በአለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እንዳልሰጠ በአንድም በሌላም በአዲስ ኪዳንም በብሉይ ኪዳንም ይናገራል ስለዚህ በአለም ነገር ተመኪናቸውን አሳልፋችሁ እየሱስ ሲመጣ አንራራለን ብላችሁ ብትናገሩ ማመልስ የሌላ ዘፍጥረት ምዕራፍ 6 እምብቤ ነዌ መርከቦል እንስረስ ስለለው ኢባብ እንኳን ሌላስ ውሃ የለም ከየት ይመጣል አንተ ዝም ብለህ ትደክማል እያሉ ያፌዙ ግን ውሃ ማጣት 40 ቀንና አርባ ሌሊት የማቆረጥ ወንዝ ፈሰሰላችሁ ልድኖ አልቻለም ዛሬም እየሱስ ያድናል የታደጋል maman ያንቺ ፈንታ ነው እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክ

  • @LemlemYikalo-fx9ml
    @LemlemYikalo-fx9ml 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወንጌልን የመናገር አፈ ነውርና ስድብን አይናገርመ እግዚያብሔር አንተን ይማርህ አባቶች ነውርህን በደበቁ ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይልቅ መንግስተ ሰማያት ትቀላለች በንስሀ መንግስተሰማያትን ታገኛለህ በወንጌል ስም የገባብህን ባለህበት ሀይማኖተ ፀልይ ለዛሬ ወሬህ ያቆየችህ ቤተክርስደትያን ናት ?????????????????

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  7 หลายเดือนก่อน

      🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Gutema-fb6zr
    @Gutema-fb6zr 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊያ ዘማዊና ሰካራም ሰሐሆነች ፕሮተሰታንት ጋ አይመቻትም ሸንጋይ!!

  • @ereytesfaalewafithi46
    @ereytesfaalewafithi46 8 หลายเดือนก่อน +1

    Sophia is totally confused, we need to pray for her, she reminds me this verse
    በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር።
    Math 18,
    Wakeup ሲስተር Get more oil to your lamp

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 8 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ትዝዬ ድሮም እወድክ ነበር ዛሬም እወድካለው ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ ሶፍያን ተዋት አስመስላ መኖር ልማዷ ነው ወንድሟ የመሰረት መብራቴ ባል ነው መሲ ደሞ አክራሪ ሐይማኖተኛ ነች ሲለዚ ሶፍያ ሽባባው ደሞ የፋሚሊው ወዳጅ ነች ክርስቲያኑ አልባነነባትም

  • @yms2161
    @yms2161 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሴቶች አገልግሎሎትን ስትቃወም ተሰምተህ አታውቅም :: ዛሬ ለምን?

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  8 หลายเดือนก่อน

      🤔🤔😭😭

  • @bog8728
    @bog8728 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትዛ በርታ ሶፍያ ይልግባት ናት ባልጌ ና ት ባ ል አጥ ች ልዝህ ነው ባ ል ፍልጉ ክልዛ

  • @yms2161
    @yms2161 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፍያ ጴንጤን አትወክል~ጥበቡ ወርቅዬ ጴንጤን ይወክላል:: ሌላስ የለህም? ምን ይመስላል❓❓❓

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  8 หลายเดือนก่อน

      🤔🤔🤔

  • @EthioKemb
    @EthioKemb 8 หลายเดือนก่อน +5

    ቀጥል ጀግና ነክ

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  8 หลายเดือนก่อน

      😍😍😍

  • @LisanMelkeyase
    @LisanMelkeyase 8 หลายเดือนก่อน +1

    ትዝዬ ተባረክ

  • @AbedomBerhane-wk8qm
    @AbedomBerhane-wk8qm 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሱስ ነው እውነተኛ ኣምላክ። በቃ ሰው ብፍላገቱ የሱስም መካድ ይችላል አኔ ግን እስከሞት ድረስ ወደ ኣርሴማ ኣረጋዊ ወደ እባብ ኣልመለስም። ወደ ጨለማ ኣልመለስም። የሱስ ነው እዉነት። ስእልና ምስል ምን ይጠቅማል?ጨለማ ነው። ክብሪ ና ኣምልኮ ውዳሴ ለ የሱስ ቢቻ 44።

  • @mihretegiso2037
    @mihretegiso2037 8 หลายเดือนก่อน +1

    Berta👍👍👍

  • @MAznaNune
    @MAznaNune 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ዘመን ይባረክ የፈረሰይሁን በትክክል አዎን ሶፍያ ኮ ሁት እግር አለ ብሎ ሁለት ዛፍ መዉጣት ይገርማል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IsraelHaileselassie
    @IsraelHaileselassie 7 หลายเดือนก่อน

    Paster tzye መካነየሱስ በህፃንነት ያጠምቃለች

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  7 หลายเดือนก่อน

      🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ELENIAlene
    @ELENIAlene 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር ሶፊያና ባሏ ዱርዬዎች ናቸዉ እነሱን ርእስ አድርጋቹ እዉቅና ባትሰጡ እየሱስን

  • @sabetto9653
    @sabetto9653 8 หลายเดือนก่อน +4

    God bless u pastor

  • @misganawaddis9366
    @misganawaddis9366 7 หลายเดือนก่อน

    tEBAREK

  • @tedrosgebre7246
    @tedrosgebre7246 8 หลายเดือนก่อน +5

    ትዝዬ አንተ ብሩክ ነህ ብዛልን ወድማችን አንተ እውነት ስለገባህ እኮ ነው ሰው ግን እምትናገረው እኔን እንደሚገባኝ ለሰው ሁሉ ቢገባቸው ምኞቴነው የአንደበትህ ቃል ይብዛ!!!!!!!!!