I get so excited when I get notifications you got new videos. I love the fact that you study about the places you visit and teach us about them. Scotland is a very historic place!!
እንካን ደህና ድጋሜ ከውድዋ እስኮትላንድ ኣገር ምርጥ ቪድዮ መጣህ ። about kilt scottish men dress I never know which restroom to use 😂 like joke in scotland The men dress called kilt ! We waiting about Glasgow ❤😊 Thanks so much 🙏 ❤
አንተ ጀግና ልጅ በጣም አክባሪህ ነኝ በወጣትነትህ ጨዋ እና አስተዋይ ነህ በርታልን !!!
ሰላም ወንድሜ እራስህንም ጠብቅ ልጅህን ቤትሰብህን እንዳታስበክል የባለፈው የሰይጣን ሀገር ይዘገንናል እና ፀልየህ ውጣ ስትገባም ፀልይ ጎበዝ ነህ እናመሰግናለን ስለምታስጎበኘን እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህንም ይጠብቅልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Amen 🙏🏼🤎
ሰላም ወንድሜ
min yitseliyal mareyam mareyam eyale kotet eyetera
@@todaytube718አይዞሽ ገለቴ😂😂😂😂😂
ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ወንድም አለም አንድ ነገር አትርሳ ስለሀገርህ ታሪክም ይሁን ማንኛውንም ነገር ተማር እወቅ ዛሬ ላይ ቢጨልምብንም ነገ እግዚአብሔር ሀገራችንን ከፍ እንደሚያደርግልን አንጠራጠርም ይመችህ💚💛❤
አንተ ቀልጣፋ ጎበዝ ልጅ ነህ በጣም አክባሪህ ነኝ በወጣትነትህ ጨዋ እና አስተዋይ ነህ ከአገር ውጭ ሆነህ አድገህ በሚገባውን ድስፕሊን እና ሥነ-ምግባር የተካንክ ልጅ ነህ አይዞህ በርታልን ሠላም እና ጤናውን ያድልህ !!!💚💛❤🌹🌹🌹💜🤎💙🌲🌲🌲
ወላሂ ያምራል ሀገራችንን ያስታውሳል ነሀሴን😍ኧረ ተው ከዱባይ ስኮትላንድ ውሰዱን😎
በጣም አሪፍ!የቤተክርስትያኑ ስዕል ከኛ ሀገር ጋር ይመሳሰላል ደስ ብሎኛል ያምራል!
ትንሹ አቤል የወይኗልጅ❤❤❤
ሓሳቤን ነው የፃፍከው
I get so excited when I get notifications you got new videos. I love the fact that you study about the places you visit and teach us about them. Scotland is a very historic place!!
Always good to see a new video of one of the Ethiopians best bloggers on TH-cam .
efi በርታ ግን ፀሎት እያደረክ ውጣ ስትገባም እንደዛው
120k susbs 🎉🎉 pe dro neber yemakh gn bande 120k 👏👏👏 yme tru sra ssera yhe new trfu ......... 120 to 1M 🙏
ግን አንተ ልጅ የሆነ ሰይጣን ያለበትን ነገር ለምን ታሳየናለህ ወይስ አተም እደነሱ ነክ ከቻልክ ጥሩ ነገር ብታሳይን ይመረጣን እሽ በተረፈ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን ወንድሜ ❤
Wenet new sele esu mawek menem ayasefelegem.
WOW efi well explained
ሚካኤላ ናፍቃናለች ❤❤
እናመሰግናለን ስለምታስጎበኘን በጣም የሚገርም ሀገር ነው፡፡
Yameral gn wenchi yebletwal Ethiopia wist betam bizu keze yebeltu botawoch alewn❤
Wow Bexam Gobez Cawa Nehi 🙋🏻🙋🏻🙏🙏✍️✍️
Amlak Bamitedihibat Hulu Yixabiqih 👈 EFI G Gin Yenya Ager Kazi Ixif Ixif Naw Yamibalxaw lamisale Wenchi , Gorgora Na Yamasasalut .
በጣም አድንቄሀለሁ የካሜራ አቀራረፅህ በጣም አሪፍነው እኔማ በቦታው ያለሁ ነው የሚመሥለኝ ብዙ አገሮችን አሳይተሀል እናመሠግናለን በርታ ትንሹ ወንድማችን
በርታ ወንድማችን
Wow my dream city edinburgh you are so lucky bro
yeyazwo ofe zalilayi lest darghahwo yesitan sera amlk yelkwo sedde esat
ጥሩ እየተንቀሳቀስክ ነው 👍
Efi አረ ናፈከን❤
Extremely beautiful country.
Efig man boy🫵🫵🫵🫵🫵😢😢😢ምንድነው የጠፋህ ያለፈው 🫡🫡❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥✈️✈️✈️🥇 በጣም ወፈርክ man❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
Ka abel birahanu gaa siru ❤❤❤❤
በጣም ነው የሚያስጠላው
My Fav vlogger ❤❤❤bro
Soso beautiful old place love it old is good eco old house beautiful more than new remaind me old moves.
,በጣም ያምራል ።
እንዴት ነህን ኤፊድን ሰላምን ነህ አባ ሰላም ነው እንደማጅላን አለምን አየሁት እኛም ስንቱን አየን ፈጣሪን ይርዳህ
፡❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ልክ ነህ EFi G ለኢትዮጲያዊ ብዙም አይስብም ምክንያቱም ከዚህ የተሻለ አረንጓዴና ውሃ ስላለ። ለነርሱ እኮ አረንጓዴ ብርቅ ነው። አኔ ምንም አልሳበኝም፣ የምኖረው በአረንጓዴዋ ጅማ ከተማ ነው።
የሀ ኮ እንድት ኩፉ ግዜ እንደደረስና ነወ
ዋው በጣም ደስየሚል ሀገርነው ወየው😢😢😢😢😢
አረጓዴ ነገር አለው ደስ ይላል❤❤❤❤❤
በርታ ❤❤❤
original top notch content!!! Next Italy
Efi Temechgnaleh Alemn Eyasayehen banmetam Aykochenm Gize ke Ethiopia
እንካን ደህና ድጋሜ ከውድዋ እስኮትላንድ ኣገር ምርጥ ቪድዮ መጣህ ።
about kilt scottish men dress
I never know which restroom to use 😂 like joke in scotland
The men dress called kilt !
We waiting about Glasgow ❤😊
Thanks so much 🙏 ❤
Ef ebkik😂kantegar ynebrulij🙄atabsegni damo getan skotiland betam des telalechi🥰
የሆነ ኣገር ከመሄድህ በፊት search,google ለምን መሄድህ ካልቀረ በደምብ ኣስተዋውቅ!!!
ዋው ያምራል,ምን እንደሚባል ኣላቅም ምናምን ኣይሆንም be professional ‼️
ወላሂ የልጂ ትልቅ ነህ አስተሳሰብህ ሁሉ ይለያል ለሀገርህ የምትመኘዉ ሁሉ ያስገርማል ደስ እያለኝ ነዉ የምከታተልህ እደዘመኑ ወጣት አይዴለህም በርታታታታ
Betam naw dasi tilale ❤❤❤❤❤gin silikihin faligalew pls
ከባድ ጊዜ ላይ ነን
ዋው😮❤
I suggest you should watch the movie The Highlander, it shows what Scottish warriors were all about.
Efi g ymechishi man
በርች
My favorite blogger
እሽ.ጀግነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Where is Michayela? we miss her bro
show us the country side
bro ante rasik yelebeskew cap ye seytan new eko
Always your video 🔥🔥
አንተ ልጅ ጎበዝ ነህ ።።።ቀጣዪ የተ ነው ?👌🙏
The north face የሚለው ጃካ ትወጂዋለሽ ነው ደጋገምሽው፡፡😂😂
ጉጉት ነው አዕዋፍ ዝርያው
Efi g ❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ለመናገር ቀበና ወንዝ .ይበልጣል 💚💛❤️ 14:32 14:38
ግን church እየ ቅርፃ ቅርፁ ያምራል
Thanks 🙏
Afi minm aylem
Efi kmem ymechesh
good work
Efi Abeln batttm nw yemwodwu negrlgn
ገጠር ስለሚመስል ደስ ይላል
አረ ኤፍ በናትክ አታስደብረን ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ወንድሜ 😍
Bro unique
Its perfect!!!!
ጥንቃቄ አድርግ
Efi le semuniy asayew esun yemselal 😂😂😂😂
Ante erasi yemitastela fitur neh hule yeminayik be erkusanochu gar new kushasha neh
ምንም አያምርም ከዩኬ ውጣና አስገብኛን
ሰትገባ ፀሊ
Let's go 150k
Let’s gooo 🔥🙌🏽
First 🎉
ar betame nw yemmrwu
Bro, be VPN ayehulk
Go to Glascow plssß
የተካበደው እኮ ጥንታዊ ስለሆነ ይመስለኛል ለኔ ግ ን adventure film ነው ያስታወሰኝ
ወንድም አደራህን ስትወጣም ጸልይ ስትገባም ጸልይ 👉ስትወጣ የምጸልይ እግዚአብሔር እንዲጠብቅህ እኔ ስገባ የምጸልይ እግዚአብሔር በሰላም ስለመለስህ እና ደሞ ተክውትለዉህ የመጡ መናፍስት ካሉ ለማባረር ነው ::አንድ ልጅ ነበር እንደዚህ ከባድ ብሎግ የሚሰራ አሁን የት እንደ ደረሰ እንጃ የለም ከሚድያ ድንገት ነው የጠፋው
Cofiyah mindnew awulqew
Ante erasi teliko alek meselegn
ባህላቸው ነው ቀሚሳቸው በጣም ይወደዳል እዚህም የተወሰነ ተለብሷል
ፒሊሲ ስፌት አሁን ብዙም የለም።አኛ ቤት ለባሾች ነበሩት ።
ያረከው ኮፍያህ gn ያስፈራል
አረ በጠም ትመቺኛለሽ deli velug
እንዴ ኤፊ ያለህበት ቦት በጣም ነው የሚያምረው ከቻልክ ሰውየው ስእል ሲስል የነበረበት spot ላይ ደግመህ ሄደህ ፎቶ ተነሳ Maybe የስእል አድናቂ ስለሆንኩ ይሆናል 😍
ilomniti nasho atmknasu atshlm
The places are historical
This Guy I remember him he was saying about his crash 😂😂😂
ውሃው እንደሐዋሳ ጥቁር ውሃ ይመስላል😊
Ere ምንድነው ተሎተሎ likeklin
Scotland is the origin of whiskey
ቤቶቹ የ እስኮትላንድን historical ፊልሞችን እንዲሁም እዝህ ሀገር ላይ የተሰሩ ፊልሞችን አስታወሰኝ 🤔
ye dastay mich
ውሸት አልሰቀሉትም አልገደሉትም አላህ በክብር ወደ ሰማይ አንስቶታል እየሱስ ክርስትና የሚባለውን እምነት አያውቀውም ሙስሊሞች ሳትሆኑ እንዳትሞቱ ያለበለዚያ ያወይሊ ወይላ ዘላለማዊ ጃሀነም ይብቃችኋል።
❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
500 dollar
Efi በጣምአሪፍ ቦታነዉያሳየህን ደሞ ባህላቸዉም በተለይበተለይ አንዱሰዉዬ ያሳየህን Viking ላይያሉትን ሰዎች የሚመስለዉ ባህላቸዉ ብቻ ባጠቃላይ ምርጥዬነዉ✌️ይመችክ ያራዳልጅ
❤❤