ቁጥር 28 (Verb to be) ካለፈው የቀጠለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 133

  • @medinasuleman7572
    @medinasuleman7572 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ መምህር ብሎ ዝም ነዉ እድመ ይስጥህ በእንግልዘኛ ዙርያ መሳቀቅ ቀሬ አላህ ይጤብቅህ በጣም ነዉ የተመቸኝ

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ግሩም ትጉ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሀለን ቲቸር

  • @mulubbrhane3614
    @mulubbrhane3614 2 ปีที่แล้ว

    Thanks my teacher
    Big Respect

  • @desta5885
    @desta5885 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመስግናለሁ። ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @betimihret-jm9sz
    @betimihret-jm9sz ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ጎበዝ አሰተማሪ ነክ በእውነት ቃላት የለኝም በምን እንደምገልፅክ አላውቅም

  • @Protestantalbums
    @Protestantalbums 3 ปีที่แล้ว +11

    ምን እደማደቅልህ ታውቃለህ ሁሉ ነገር ነው ለኔ የሀገራችን ብርቅዬ አስተማሪ ነህ ከምነግር በላይ ለውጠኸኛል አመሰግናለሁ አሁንም ነገም

    • @workasma9112
      @workasma9112 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትስቱምረውእመስግናለሁ ተባረክ

  • @ermiasassfa9516
    @ermiasassfa9516 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you our Teacher.

  • @birtukannecho3791
    @birtukannecho3791 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነህ በምን እደምገልፅህ አላቅም ቃላቶች ያጥሩኛል አሁን ነው ገና የጀመርሁት ትምህርቱን ሁሉን አልተከታተልሁትም ወደ ፊት እከታተላለሁ ትልቅ ተስፋ አለኝ ካንተ ብዙ ነገሮች እንደማገኝ ቴቸር ንጉስ በርታ ከሁሉም 1ኛ ነህ እግዛብሔር ይባርክህ ይመችህ አቦ

  • @telayew6265
    @telayew6265 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ኢንግሊዘዝኛ
    ከትቸር ንጉስ ጋር በጣም ደስ ይላል።

  • @Yared-k9x
    @Yared-k9x ปีที่แล้ว

    you are best teacher ethiopian

  • @honesthonest4673
    @honesthonest4673 2 ปีที่แล้ว

    Thank You so much you Best teacher

  • @degentambachew3397
    @degentambachew3397 3 ปีที่แล้ว +1

    ቲቸር ምርጥ መምህር ነህ !!!!!

  • @rebiyahabib1350
    @rebiyahabib1350 ปีที่แล้ว

    አለህ እድሜነ ጤነ ይስጥህበራታ

  • @EmuAhlam-jk8gx
    @EmuAhlam-jk8gx 11 หลายเดือนก่อน

    thank you our teacher

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርህ ብሩክ ነህ ከልብህ እንድናውቅ ታስተምረናለህ አድናቂህ ነኝ

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 ปีที่แล้ว

    ብዙ ተምሬአለሁ በርታልን

  • @oromumandhigaakotti2134
    @oromumandhigaakotti2134 3 ปีที่แล้ว

    wow thank so such teacher 👌🙏🙏🙏🙏

  • @seemetsegent6320
    @seemetsegent6320 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you teacher

  • @lueltesfay6307
    @lueltesfay6307 2 ปีที่แล้ว

    Our good teachers

  • @amethiopian2360
    @amethiopian2360 3 ปีที่แล้ว +1

    ቲቸር ንጉሥ እናመሰግናለን በጣም እኛን ለመለወጥ ያለህ ጥረት እናውቃለን ደሞም እንደምለውጠን ቃል ገብተህልናል ለበጎ ስራ እግዚአብሔር ይክፈል እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
    እኔ በበኩሌ 1million ጊዜ ባመሰግን አይሰለቸኝም 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @teachernigus
      @teachernigus  3 ปีที่แล้ว

      Thank you Li Di. በርቺ። ትለወጫለሽ!

  • @gdedi1396
    @gdedi1396 3 ปีที่แล้ว

    I LOVE THAT YIMARU..WORD THE WAY YOU Said

  • @wendiwesengirma4609
    @wendiwesengirma4609 3 ปีที่แล้ว

    My Lovely teachers keep it up God bless you

  • @nuruahmad5772
    @nuruahmad5772 3 ปีที่แล้ว

    Tank you teacher god is given any thing

  • @rabitube1597
    @rabitube1597 3 ปีที่แล้ว +1

    ተስፋህና ሞራልህ ብቻ በቂ ነው ቶቸርየ አቦ ምችት ይበልህ እድሜና ጤና እየተመኘሁኝ ወድ ትምርቴ😍

    • @teachernigus
      @teachernigus  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ። መማርህን ቀጥል።

    • @rabitube1597
      @rabitube1597 3 ปีที่แล้ว

      @@teachernigus ይዤዋለሁ አለቀውም እዳተ ያለ ምርጥ መምህር አገኝቼ👌👌👌

  • @louatlouat5361
    @louatlouat5361 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጀማሪ ነኝ እደሚገባኝ ተስፋ አለኝ

  • @beletuamakele9424
    @beletuamakele9424 3 ปีที่แล้ว +1

    It's an amazing approach .thank you for continue.!!!!

  • @alembest7664
    @alembest7664 3 ปีที่แล้ว

    Thank you tecer negus

  • @hidatmebrahtu1676
    @hidatmebrahtu1676 3 ปีที่แล้ว

    Thanks teacher Nigus

  • @medubelay5904
    @medubelay5904 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much teacher Nigus

  • @acalfkadie1772
    @acalfkadie1772 3 ปีที่แล้ว

    Thank you teacher you handerstan low level trainers

  • @halemahis6623
    @halemahis6623 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰገንኩህ ሰላም ከጤና ጋር ቲቸር ንጉስ

  • @gemechuwonbera3895
    @gemechuwonbera3895 3 ปีที่แล้ว

    Thankyou teacher,future is fluent and bright!

  • @SeidSeidahmed-x2q
    @SeidSeidahmed-x2q ปีที่แล้ว

    በታም አመሰግናለሁ በርታልን

  • @sabity2088
    @sabity2088 3 ปีที่แล้ว

    Thank u teacher

  • @sbuuudasbuuuda2783
    @sbuuudasbuuuda2783 3 ปีที่แล้ว

    techer thank you so much god bless you am so andirsting

  • @tesfahunhgetahun8095
    @tesfahunhgetahun8095 3 ปีที่แล้ว +2

    you are teaching us in a good way pls teach us about the conditional tenses specaly the use of would in any expression

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe 3 ปีที่แล้ว

    በአማረኛ ከጎን ጳፉልን እስት
    መምህራችን በጣም እናመስግናለን

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 ปีที่แล้ว

    በርታልን መምህራችን

  • @rehimaayalew6743
    @rehimaayalew6743 3 ปีที่แล้ว +1

    I'm happy to talk to you, Master

  • @kongitabebe7316
    @kongitabebe7316 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki wud memihir

    • @teachernigus
      @teachernigus  3 ปีที่แล้ว

      Thank you. Keep learning.

  • @meramthahr1541
    @meramthahr1541 3 ปีที่แล้ว

    Selm teacher thanks for reaching

  • @gadaaleencaa541
    @gadaaleencaa541 2 ปีที่แล้ว

    Heddu galatooma barsiisa gaaridha isin jajjabaadha

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 2 ปีที่แล้ว

    tank you very Mach 😀👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @werkyesmegeshe9110
    @werkyesmegeshe9110 3 ปีที่แล้ว

    Wowww.thanks.a.lot.teacher

  • @mohammedabadura1564
    @mohammedabadura1564 3 ปีที่แล้ว

    ምርጡ መምህር

  • @mimibala2356
    @mimibala2356 ปีที่แล้ว

    ምን ልበል ብቻ❤❤❤❤❤❤🌺

  • @sarajaffar3015
    @sarajaffar3015 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ትምርት በርታልን👌

    • @teachernigus
      @teachernigus  3 ปีที่แล้ว

      አንቺም በርቺና ተማሪ

  • @yetemworkgirma6519
    @yetemworkgirma6519 3 ปีที่แล้ว

    I want to say Thank you very much. ♥♥♥

  • @alemaman2914
    @alemaman2914 3 ปีที่แล้ว

    You are a good teacher ✅

  • @fetiyazakir6220
    @fetiyazakir6220 3 ปีที่แล้ว

    akerarebh agelalesteh mtanesachew hasaboch telk nachew stastemr kelel balena des bamil huneta new betam new mamesegenew teacher allah jezahn yekfelh

  • @misrakesileshe1031
    @misrakesileshe1031 3 ปีที่แล้ว

    ቲቸር ንጉስ በጣም ተመችቶናል እርፍ ነው

  • @هبةهاشم-ع8د
    @هبةهاشم-ع8د 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @tzeta5801
    @tzeta5801 3 ปีที่แล้ว

    አመስግነለሁ ተባርክ

  • @alemaman2914
    @alemaman2914 3 ปีที่แล้ว

    Great job 👍🏼

  • @gizachewbetrutegegn3948
    @gizachewbetrutegegn3948 3 ปีที่แล้ว

    You're good teacher thank you!

  • @ነፃነትወልዳይጋልተዋህዶት
    @ነፃነትወልዳይጋልተዋህዶት 3 ปีที่แล้ว

    Welcome teacher thanks

    • @teachernigus
      @teachernigus  3 ปีที่แล้ว

      Thank you. Keep learning.

  • @saronzewdu7016
    @saronzewdu7016 2 ปีที่แล้ว

    TEBARK ABO MEN YEBALAL

  • @janabmustafa5770
    @janabmustafa5770 3 ปีที่แล้ว +3

    በኮሚንት አራተኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ደና መጣህ ትቸር 👍👍👍👍

    • @teachernigus
      @teachernigus  3 ปีที่แล้ว

      Thank you. Keep learning.

  • @samisebhatu1485
    @samisebhatu1485 2 ปีที่แล้ว +1

    Danke

  • @Asamerewatirse-px7nj
    @Asamerewatirse-px7nj ปีที่แล้ว

    It is very good

  • @tigistabera8313
    @tigistabera8313 3 ปีที่แล้ว

    Betam betam betam enameseginalen

  • @teta1742
    @teta1742 ปีที่แล้ว

    Madamte kegymrku tenshi gezy new gn betame lewout eyagegnhu new teacher

  • @genetamare9847
    @genetamare9847 3 ปีที่แล้ว +1

    አመስግናለሁ !!

  • @beletuamakele9424
    @beletuamakele9424 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so Much

  • @danidop2560
    @danidop2560 3 ปีที่แล้ว

    Thanks you for good class

    • @teachernigus
      @teachernigus  3 ปีที่แล้ว

      Thank you. Keep learning.

  • @rabitube1597
    @rabitube1597 3 ปีที่แล้ว

    አደኛ ነኝ😁☝👍👍👍🌹🌹🌹🌹ትቸርየ

  • @gennysol9806
    @gennysol9806 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zelalemamare6738
    @zelalemamare6738 3 ปีที่แล้ว

    Welcome teacher nigus

    • @teachernigus
      @teachernigus  3 ปีที่แล้ว

      Thank you. Keep learning.

  • @hayatmifta5672
    @hayatmifta5672 3 ปีที่แล้ว

    You are awesome 👌

    • @teachernigus
      @teachernigus  3 ปีที่แล้ว

      Thank you. Keep learning.

  • @mekdetube6959
    @mekdetube6959 3 ปีที่แล้ว

    Thanks teacher👍👍👍

    • @Nabeeki
      @Nabeeki 2 ปีที่แล้ว

      Thank you Teacher I am a new student , my is Usman Geleta

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @ኢማንሠይድመሀመድ
    @ኢማንሠይድመሀመድ 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @fadilahussen6357
    @fadilahussen6357 3 ปีที่แล้ว

    thanks teacher

    • @teachernigus
      @teachernigus  3 ปีที่แล้ว

      Thank you. Keep learning.

  • @oliviainthehouse7022
    @oliviainthehouse7022 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምና ጤና ይስጥልኝ!!!!

    • @teachernigus
      @teachernigus  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን። መማርዎን ይቀጥሉ።

  • @maryperri3848
    @maryperri3848 ปีที่แล้ว

    🙏👍

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 2 ปีที่แล้ว

    በቃ ልጀምር ነው 😃👍🇪🇹i.m from Ethiopia

  • @mechasola1303
    @mechasola1303 3 ปีที่แล้ว

    wow yabede timrt new

  • @haymefanosi3597
    @haymefanosi3597 3 ปีที่แล้ว

    Thank you teacher ❤

  • @aminabintbabaallahkerim8770
    @aminabintbabaallahkerim8770 3 ปีที่แล้ว

    👍

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 3 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @adanesolomon317
    @adanesolomon317 3 ปีที่แล้ว

    Thank you teacher nigusue

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እንግሊዘኛ
    ከቲቸር ንጉስ ጋር!

  • @איילאהרון-ח7ס
    @איילאהרון-ח7ס 3 ปีที่แล้ว

    From Israel

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 3 ปีที่แล้ว

    ትቸር ንጉስ አንደኛ ነህ ከማንኛውም አስተምራለሁ ከሚሉት እሽ?

  • @izedinraya1415
    @izedinraya1415 2 ปีที่แล้ว

    Grade 9 mathematics

  • @getaneh5841
    @getaneh5841 3 ปีที่แล้ว

    thank thacher

  • @alfiyahisak6644
    @alfiyahisak6644 2 ปีที่แล้ว

    iyetemarn nw inameseginalen😳😳😳

  • @endeshawmitiku3058
    @endeshawmitiku3058 3 ปีที่แล้ว

    እስከዛሬ የት ነበርክ ልዮ ነህ የማስረዳት ብቃትህ ዎዉ !!!!!!!!
    እናመሰግናለን

  • @selamkssaye1271
    @selamkssaye1271 3 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ መምህር አንተ ስታስተምር በጣም ይገባኛል ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በግል ብማር በ3 ወር አቀላጥፊ መናገር እጀምራለሁ ?

  • @zelalemamare6738
    @zelalemamare6738 3 ปีที่แล้ว

    Wawwwwww

  • @izedinraya1415
    @izedinraya1415 2 ปีที่แล้ว

    Grade night mathematics

  • @ashrakatyub383
    @ashrakatyub383 2 ปีที่แล้ว +1

    boys why not Cange boies?

  • @selamawityemane2375
    @selamawityemane2375 3 ปีที่แล้ว

    Welcome!!

  • @selalia221
    @selalia221 3 ปีที่แล้ว

    Danke viel mal

  • @ኢትዮሀገሬ-ሰ6የ
    @ኢትዮሀገሬ-ሰ6የ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቲቸርየ እኔ እንግሊዘኛ መናሀር በጣም በጣም እፈልጋለሁ ደግሞም እሰማለሁ ግን እኔ አያይዞ ና አውጥቶ መናጉር ነው ያቃተኝ ምን ላድርግ

    • @teachernigus
      @teachernigus  3 ปีที่แล้ว

      የምሰጠውን ትምህርት ተከተይ።

  • @janabmustafa5770
    @janabmustafa5770 3 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርቱን ለደምጥ እመለሳለሁ

  • @rehimaayalew6743
    @rehimaayalew6743 3 ปีที่แล้ว +1

    I can only learn if I am 17 years old

  • @alemaman2914
    @alemaman2914 3 ปีที่แล้ว

    Could you please teach us how to write a paragraph thank you 🙏🏽

  • @beletuamakele9424
    @beletuamakele9424 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ በበኩሌ እንግሊዝኛ ራስ ምታቴ ነበር በይማሩ ግን ተረት ሊሆን ነው!!!

    • @b...5723
      @b...5723 3 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀ እኔም ከሚገርመው እንግሊዘኛ ለመማር ሳስብ ገና ስጀምረው እራሴን የመኛል ከዛ እቅልፍ ይለቅብኛል ግን በዚህ ቻናል እደ እግዜአቤሄር ፈቃድ ብዙ እናውቃለን ብየ አስባለሁ

  • @temebante2769
    @temebante2769 3 ปีที่แล้ว

    ቆይ ግን እኔ መቸ ነው ገብቶኝ አመሠግናለው የምለው ሰው 11ኛ ክፍል ተቀምጦ 1ኛ ክፍልን መልስ አለመመለስ ማለት በጣም ከባድ ነው ቆይ ግን እኔ ማነኝ ሊገባኝ አልቻለም 😅😅😅😅