ከኪሴ ገንዘብ ሰርቃ ተጣላን||አለቀሰች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025
  • በዚህ ቪዲዮ ባለቤቴን ገንዘብ ሰርቀሽኛል ብዬ ፕራንክ አደርጋታለሁ||In this video, I prank my wife saying she stole money from me

ความคิดเห็น • 243

  • @እማፍቅርመንበርስላሴእመቤ
    @እማፍቅርመንበርስላሴእመቤ 4 หลายเดือนก่อน +70

    እናተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን 50k እናስገብስቸው

    • @BeleTUAmare-i7h
      @BeleTUAmare-i7h 4 หลายเดือนก่อน +4

      አይካፈልበትም ብናበረታታቸው የኛ ህዝብ ውሸትን እሚሰሩትን ነው እሚከተሉት

    • @LobabaLobaba-tn1zs
      @LobabaLobaba-tn1zs 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሁልግዜምሳየቸውለምንአነበረታታቸውምእነሱስለማይዋሽነውእኮ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 4 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ነው የሚገርመው ከ20ቤት አላስወጣ አልናቸው 😢😢👍

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน

      ክበሩልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም
    @ወለተገብርኤልሰርክአለም 4 หลายเดือนก่อน +39

    የእኔ እናት ክበሪልኝ
    ጸባየ ሰናይ አመለ ወርቅ
    ፈታሒ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል
    ይቅረብሽ ❤❤ ወንድማችን
    ግን ካሳ እንጠብቃለን ብቻዋን
    አይደለችም ሁለት ናት ስለዚህ
    የሁለት ሰው ካሳ ነዉ አስብበት
    በሉ 50kከዛ ወደ 100kቤተሰብ
    መልካም ሰዎች እና በስርዓት
    የሚኖሩት እህት ና ወንድማችንን
    እናበረታታቸዉ ከደመቀ ቤት ብቻ
    እየሄድን መጨፈር ጥሩ አይደለም ።

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน

      ክበሪልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 4 หลายเดือนก่อน +35

    ባዩሽን አምጣልን እስዋን ፖራክ አድርግልን እሽ ባዮሽ ትምጣ የምትሉ

  • @yemaryam-lz5tz
    @yemaryam-lz5tz 4 หลายเดือนก่อน +28

    በጣም በሳል ሴት ከእድሜዋ በላይ፣ ትሁት፣ ታማኝ፣ ደግ ........ ታድላ❤ የምትገርም ናት ለኔ በጣም አስደንቃኛለች።

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 4 หลายเดือนก่อน +23

    ስታሳዝን የኔ እናት አቤሊ ተው በናትህ ሁለት ነፍስ ሆና አታስጨንቃት እሳ ብቻ አይደለችም የሚከፋት ፅንሱንም ነውየሚከፋው ተውት በቃከዝበሃላ ፖሬክእዳታርጋት በማርያም እሽ 😢😢😢😢😢

    • @dgfzfyzgf8725
      @dgfzfyzgf8725 4 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነዉ😢😢

  • @ahmedtube3504
    @ahmedtube3504 4 หลายเดือนก่อน +21

    ወላሂ እርጋታዋ ማሻአላህ አሳዘነችኝ የኔናት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 4 หลายเดือนก่อน +4

    ባሁን ስአት እንዳች ያለ ሚስት ምስገኘት መታደል መመረጥ መባረክ ነው በእውነት ትሕትና ትግስት እርጋታ ሁሉን ያሟላልሽ ❤❤❤

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 4 หลายเดือนก่อน +5

    የእኔ እናት እርጋታሽ ትግስትሽ ኡፍፍ አጀቴን በላሽኝ❤❤ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም የወድሽን በጀርብስሽ ያርግልሽ

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861 4 หลายเดือนก่อน +6

    የእኔ የዋህ ስታሳዝን❤
    የሚገርም ትግስት ነው ያለሽ❤️
    ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ❤❤❤

  • @8djej3oheHdidu3j
    @8djej3oheHdidu3j 4 หลายเดือนก่อน +17

    በንንግግረ ታምናለች ቤቲ ❤❤❤የኔቆንጆ እኔብሆን ጩሄበት ነበረ 😂😂😂

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 4 หลายเดือนก่อน +10

    ይሄ ቤተሰብ እንዴት ደስ እደሚል የኛ ሰው ግን ሰከን ያለን ሳይሆን የሚወደው ግረግረ የበዛበትን ነው ምን አለ ሰብስክራይብ ብታረጉኝ ብታረጓቸው አያስከፍልም ሚስትህ ልዪ ሴት ነች የምረ የሆዷን በጀረበዋ ያዙረልን እመብረሃን ትቅረባት

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AdasBbmAM
    @AdasBbmAM 4 หลายเดือนก่อน +25

    ግን ምን አለበት 50k ገብተው ብናያቸው ስወዳቸውኮ❤❤❤❤

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 4 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያምን እኔ ቤቲዬ ግራ ስትጋባ ነፍሴ ተጨነቀች የኔ እናት እኔን አቤላዬ ተው እንደዚህ አታስጨንቃት የኔ አመለ ወርቅ እመ አምላክ ትጠብቅሽ እርጋታሽ ትህትናሽ ግሩም ነው እውነት 💕

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي 4 หลายเดือนก่อน +4

    አስተዋይ,ሴት,ናት

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 4 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ቤቲ እርጋታዋ የሌለ ነው❤❤❤❤❤እመብርሐን ትቅረብሽ❤❤❤❤❤

  • @ሶልያናምስክሬነሽ
    @ሶልያናምስክሬነሽ 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ወድ ቤትዬ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤❤❤❤

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 4 หลายเดือนก่อน +13

    ሰዎች አረ አነዚህን ሰዎች ገፋ ገፋ እናድርጋቸው ተሳዳቢ ቢሆኑ ኑሮ ባንዴ መቶ ይገቡ ነበር ቢያንስ እንኳን 50 እናስገባቸው

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 4 หลายเดือนก่อน +2

      ላለው ነው የሚያበረታቱት ስት ማደግ ያለባቸው አሉ 😢

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน

      ክበሩልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @TgMamasita
    @TgMamasita 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቤቲዬ ቆንጆ እመብርሃን ትቅረብሽ አቤላ ተው አታስለቅሳት❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 4 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ አሳዘንሽኝ የኔ ምስጊን😢😢 የኔማር እመብረሀን ትቅረብሽ ቤትየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 4 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 4 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ ቤቲዬ አይዞሽ ብድርሽን በሰላም ከተገላገልሽ በሐላ ብድርሽን እንድትመልሺ😢

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน

      አይቀርለትም

  • @Enat363
    @Enat363 4 หลายเดือนก่อน +3

    ተሳክቶልሐል በእውነቱ❤ ግን ሚስጊን ቤቲዬ አሳዘነችኝ😢 ተግን አቤላ አታስለቅሳት ግን በእውነት እሷም የምትደነቅ ሚስት ነች እመቤቴ ሁለት ታርግሽ❤❤❤ ትግስቷ እረጋታዋ በንግግር ማመኗ በእውነት ቅመም ሚስት ነች ያለችሕ በደሕና ተንከባከባት❤ እኔ በእሷ ቦታ ሆኜ ስስለው አሰብሁት ምን እደምሆን😅😅

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ በጌታ እንዴት ታጋሽ ነች!

  • @GetieHabtieTube
    @GetieHabtieTube 3 หลายเดือนก่อน

    ቢቻል ብቻየን 50kባሰገባችው ደሰ ይለኝ ነበር በጣም ነው ደሰ የሚሉኝ እግዛብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው😘😘😘😘

  • @userenter2635
    @userenter2635 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት እርግት❤❤❤ያለች ኧረ እኔ ብሆን ተያያዝን😂😂

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቤቲዬ የኔቆንጆ ያንችን ትግስት ለኔም ያድለኝ እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @meklitkfale9604
    @meklitkfale9604 4 หลายเดือนก่อน +5

    ተዉ ግን እነዚህን ጨዋ ልጆች እናሳድጋቸዉ ማሪያምን ግን የማንንም ወጠጤ ከምናበረታታ እንዲህ የተረጋጉ ሰከን ያሉ ባለ ትዳሮችን ብናበረታታ ለኛም አረአያ ይሆኑናል ቅሞሞችዬ ሰብስክራይብ እያደረጋችሃቸዉ

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጨዋ የኔ አመለ ሰናይ 😢😢😢
    አንተ ግን ብትሰድብህ ማነበር ተጠያቂው ??
    አረ ነውርነው እዲህ ያለ ፕራንክ አይሰራም
    ሲጀመር ምንም ይሁን ምንም ነፍሰጡር ሴት የሚያዝናና ነገር እንጂ እሚዪስለቅሰ እሚያሳዝን ነገር አይሰራም ነውርነው ጌታን አርግዞ የወለደ ስሜቱን ያቀዋል እኳን ሰበብ ተገኝቶ እንድሁም ሆድ ይብሰናል😢😢😢 እፍፍ ማሬ የኔ እንባ ይፍሰስልሽ በእግዚአብሔር ካሳት 😢😢

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @hananAs-e9c
    @hananAs-e9c 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እደዚህ አይነት ፖርክ አታረጋት እረጋትዋ ደስ ሲል ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፕራንክ መሆኑን እያወቅሁ እራሱ እንባዬ መጣ ጌታን አቤላ ካሳ ይገባታል ቤትዬ የኔ ማር እርጋታዋ ጌታን የኔ ቆንጆ

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏❤❤❤🤦‍♀️

  • @ZinetM-m5z
    @ZinetM-m5z 22 วันที่ผ่านมา

    አቤት ትግስትዋ የኔማር😢

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትግስትሽን አለማድነቅአይቻልም እኔቢሆን አገርአለቀ❤❤❤

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትግስቷ ትህትናዋ እመብረሀን ሰላም ትገላግልሽ🙏🙏💕💕💕

  • @Yige1998
    @Yige1998 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሴቶች ከቤቲ ትግስት ተማሩ😊

  • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
    @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ማር አሳዘነችኝ❤ተሳካልህ አቤል😂

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምስኪንይ ቤቲዬ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቤቲዬ የኔ ደርባባ ትግስትሽ እኔ ብሆን ወይኔ ቀዉጨዉ ነበር አለነካሁም እያለኩ በጌታ እረ ምከሩኝ ትግስት ከየት እንደሚመጣ ኡፍፍፍፍ በይ ቤቲዬ ከመዉለድሽ በፊት ለመልስ ምት ተዘጋጂ😂😂😂 የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትቅረብሽ

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน +1

      እያቀድኩለት ነው

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 4 หลายเดือนก่อน

      @@WeyraTube ተንኮል ልመክርሽ አልኩና ግን አቤላ ያዬዋል ብዬ ተዉኩት

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ትግሥት ከምር ሴት እናት ሚሥት ትለያለሽ😍

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye 4 หลายเดือนก่อน +8

    ስወዳችሁ እነዚህ ይቱው በሮች እናበርታታችው እኔ ለእናቴ ለኪዳነ ትምህርት ስለቲን ላስገባ 100 ሺይ ይግብና

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน +3

      ውይ የእኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ አብዝተሽ ስለተጨነቅሽ እናመስግናለን ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንሽ በምንገድሽ ትቅደምልሽ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግሽ🙏🙏🙏❤❤❤

    • @Zewditutikuye
      @Zewditutikuye 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውድ ስታሳዝን አተ አቤል ተው ግን..

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቤቴ አቤት ትግስትሽ ደስስትዬ ድንግልማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ አቤል እባክህ አታስጨንቃት

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫🙏❤

  • @HewetGetaun
    @HewetGetaun 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚስኪን እኔ አስሪይፕ 50ሺ ደረሃም ኪሱጋ አርጎት ቆሻሻው በስኬትጋ ተቀምጦ ብር ጠፍቶኛል ብሎ ፍተሽኝ ማሪያምን ያለቀስኩት እባ ሲገኝ ደጋግሞ ይቅርታ ጠየቀኝ እኔ ግን አንድ ወር ሙሉ ከውስጤ አልጠፍም ያመኛል😢😢😢

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ይከብዳል

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወርቅ አመለ ሸጋ ስታሳዝን ❤❤❤❤

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 4 หลายเดือนก่อน +7

    ለምን አታበርታቶቸውም እረ ታው የማዲም ቅመሞች
    ቤታዬ እመ አምላክ ማርያም ትቅርብሺ😊❤

    • @SaraNew-fo6je
      @SaraNew-fo6je 4 หลายเดือนก่อน +2

      ስንቴ ተናገርን ለሌሎች እናቃብጣለንኮ

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ዙዙወሎዩቱብ
    @ዙዙወሎዩቱብ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ግጥም አድርጌ ነው ከባሌ ኪስ ምንም ችግር የለው ለቤታቺን እስከሆነ የኔ ኪስ ያተ ኪስ ተባብለን አናውቅም የፃፍኩት የራሴን ሂወት ነው እርጉዟን አታስጨንቅብን

  • @JanniJanni-vl7sw
    @JanniJanni-vl7sw 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት አሳዘነችኝ ደሞ ትግስቷ ሳላደቅ አላልፍም እኔ ብሆን ጨልሌ ነበር

  • @onelove1703
    @onelove1703 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍ ድምፅዋ ሲያሳዝን ተው

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ እርጋታ ትእግስት እረጌታሆ ህየኝ😢

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 3 หลายเดือนก่อน

    ውይ የኔ ትእግስተኛ ❤❤❤❤ቤትየ

  • @tirinushayele5547
    @tirinushayele5547 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ ❤❤❤❤❤

  • @Fikeryena-pg8hj
    @Fikeryena-pg8hj 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አቤላ ምንም ፕራንክ ቢሆን እንደዚህ ሁለት ነፍስ ሆና ግፍ ነዉ ካሳ ያስፈልጋታል ደስ በሚል ሰርፕራይዝ አስደስታት

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ሰታሳዝኚ😢😢❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @lisen888
    @lisen888 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ እኔ ብሆን እሳት ጎረሸለው😂

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤ እመብረሐን ትቅረብሽ የኔ ውድ

  • @roseelias6098
    @roseelias6098 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አናት ስታሳዝን❤❤

  • @slamahsalm5131
    @slamahsalm5131 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጥ ትህቲናሸ ❤

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቲየ ስታሳዝን😢😢😢

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት እመብረሀን ትቅረብሺ❤❤

  • @Amina-uz9nz
    @Amina-uz9nz 4 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ሥታሣዝን😢😢😢😢

  • @gfg4073
    @gfg4073 4 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂❤❤ተሳክቶላል ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቤትዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ጭካኔሆ አንጀቴን በላች❤

  • @ኤፍታህበለኝጌታሆይወለተማ
    @ኤፍታህበለኝጌታሆይወለተማ 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔናት አሳዘነችኝ❤❤😢😢😢

  • @ሁሉምለበጎነው-ኰ8ዀ
    @ሁሉምለበጎነው-ኰ8ዀ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሥታምሩ አረ አቤላ አታጨናንቃት

  • @ብሌንtube-r3q
    @ብሌንtube-r3q 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳ ደህና መጣቹሁ❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @FernwsabebeFernws
    @FernwsabebeFernws 4 หลายเดือนก่อน +1

    ena mache nwe endze tegstaga yamhonwe kamre ena eza bota laye behone enja 😢

  • @rahmaali1933
    @rahmaali1933 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔማር ሥታሣዝን ባአላህ ግን ለምን ታለቅሻለሽ ልዩነት ብውሥድሥ ነበር እኔብሆን ትግሥት የለኝም

  • @MemeMeme-o4t
    @MemeMeme-o4t 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤አይዞሽ ማር

  • @LieWorld-m7m
    @LieWorld-m7m หลายเดือนก่อน

    Besal ena yeasteway bal getita❤❤

  • @najatseid7819
    @najatseid7819 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @HafizHafiz-pr9rl
    @HafizHafiz-pr9rl 4 หลายเดือนก่อน

    የኔዉድ ትግስትሽሽ ማሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ትህትና ከለይ ነው እኔ ብሆን መሬቱ አይበቀኝም ሲቀጥል ደግሞ እኔ በራሴ በኩል ሚስት ከባሎ ኪስ ገብታ ብትወስድ ችግር የለውም ብታስፈቅድም ባታስፈቅድም ምክንያቱ ለቤት ማስፈልጋትን ነገር ነው ምታሞላበት ።

  • @genetal682
    @genetal682 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤የኔ ማር ዝታዛዝን

  • @susu-no9fn
    @susu-no9fn 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ማር ወላሂበጣም አሣዘነችኝ

  • @bcbc1248
    @bcbc1248 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ 😢😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 หลายเดือนก่อน +3

    ትግሰቷ በሰምም በንግግር የምታን ሴትናት ሰወዳት እኔብሆን ሞልጨህ ናበር ከጣልከበት ፍልግብየ😂😂😂

  • @ThoibahHassan-ul6ux
    @ThoibahHassan-ul6ux 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔናት ስታሳዝን እኔብሆን እጨልላለሁ ታጋሽ ትሁት ናት

  • @meskerem4958
    @meskerem4958 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂❤❤አይዞሺ

  • @manishswami6957
    @manishswami6957 4 หลายเดือนก่อน +1

    Abel please 🙏 she is sweet

  • @aminatgetahun3908
    @aminatgetahun3908 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጎንደር ያበቀለሽ ውብ

  • @حواءاا
    @حواءاا 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂአሳዘሽኝ❤❤❤❤❤

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 4 หลายเดือนก่อน

    Wey besmab set eko metwesdew yaw lebetua new ❤❤❤❤

  • @melimeli6184
    @melimeli6184 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yene enat 😢😢😢

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yene konjo setasazene❤❤😂.

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
    @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች❤❤❤❤

  • @madimadi-xo7fv
    @madimadi-xo7fv 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆጆ እኔንም አስለቀሽኝ ወላሒ ❤❤

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน

      እኔን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ሚስኪን ኸረ ተው ነፍሰጡር ሁና

  • @GetalewDemas-ny3jd
    @GetalewDemas-ny3jd 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያበደ ነው ያምራል😂🥰🥰

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  4 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍

  • @freyafreyaWalay-vq4tk
    @freyafreyaWalay-vq4tk 4 หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ የእኔ እናት❤😢😢😢

  • @Helenh809
    @Helenh809 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቤትየ የኔ ናት በታም ነው ያሳዘንሽኝ

  • @HaymiAmam
    @HaymiAmam 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ በጣምነዉ ያሳዘነችኝ😅😅

  • @tegeset293
    @tegeset293 4 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ከእዉነት ከባል ኪስ መግባት ነዉር ነዉደ ያዉ ስናገባ ይጠቅመናል ግን እደኔ ችግር የለዉም

  • @Dsasry
    @Dsasry 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናቴ😢

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 4 หลายเดือนก่อน

    Chwa nesh🙏👍👏👌 negegersh siyatgeb wellhi Abo bereka huje: :

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 4 หลายเดือนก่อน +1

    sweet🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 4 หลายเดือนก่อน +1

    yene mar wiy betam asazenechign

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር የባልና ሚስት ገንዘብ የጋራ ነው

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 4 หลายเดือนก่อน

    Demo endetegategna angetuan medfatua, tiru mist aleh tenkebakebat ❤

  • @hdjsdj2099
    @hdjsdj2099 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቤትዬ የኔ ደርባባ ትሁት እርጋታሽ የሴት ወይዘሮ ፀባይሽ አረ ምኑ ቅጡ እመብርሀን ወላዲትአምላክ የሆድሽን ወደ ጀርባሽ ታዙርልሽ እሷ ትቅረብሽ አቤላ ቨእንደዚህ ሁኔታ ዉስጥ ሆና ፕራክ ይቅርብህ

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 4 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ የኔወዴ😢🎉🎉🎉❤❤❤