አብርሽ ሩታን አትንኩብኝ አለ. ይቅርታ ጠየቅናቸው😱🙈

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.6K

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 11 หลายเดือนก่อน +304

    በጣም ነው እሚከፍት አብርሽየ ሁሉነገሯን ጥላ ፍቅርን ብላ ነው የመጣችሁ ምንም እድከፍት አንፈልገም በሀሳቤ እምትስማሙ😢😢😢❤❤❤❤

    • @BduvdhdhdNdbvdhdh
      @BduvdhdhdNdbvdhdh 11 หลายเดือนก่อน +3

      አዎ ዉዴ አንድከፋት ኣንፈልገም ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 11 หลายเดือนก่อน +1

      አወ

    • @mimemulunesh8384
      @mimemulunesh8384 11 หลายเดือนก่อน +2

      Yes💯

    • @RuqiiyaaMuhammaad
      @RuqiiyaaMuhammaad 11 หลายเดือนก่อน +2

      Bexam wellaahi😢😢😢😢Ruti fiqir bexam tezezinenyalechi😢😢😢

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 11 หลายเดือนก่อน +674

    እውነት ነው አትኩበት ሆሆ የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤❤

    • @happydesd1159
      @happydesd1159 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

    • @LULu-8fd2l
      @LULu-8fd2l 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @LubabaSaeed-ph6nd
      @LubabaSaeed-ph6nd 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

    • @AsA-m3l
      @AsA-m3l 11 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

    • @seme-h2l
      @seme-h2l 11 หลายเดือนก่อน +3

      እግንፍቅርነዉየመወደዉየኔቀበጥየትየሆንያለችአድራሻዋንየማቅየለምይምኗምደስአይልአለወዳትምማንደፍቅ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 11 หลายเดือนก่อน +626

    የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ❤❤💋💗💝

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 11 หลายเดือนก่อน +36

    በጣም አሞኛል እስኪ አትለፉኝ ፀልዩልኝ 😢😢😢

    • @Selamye1
      @Selamye1 11 หลายเดือนก่อน

      Emebete Mareyam Tedabeseshi

    • @FasikaBirhanu-pr9ef
      @FasikaBirhanu-pr9ef 11 หลายเดือนก่อน

      cheru medaniyalem mihrt yistish

    • @JddjdjXjjxjd
      @JddjdjXjjxjd 9 หลายเดือนก่อน

      አላህያሺልሺማሬ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 7 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሽርሽ😢

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 6 หลายเดือนก่อน

      አላህአፍያሺንይመልሥልሺ እህቴአብሺሪልኝ

  • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ
    @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ 11 หลายเดือนก่อน +26

    የመዳም ቅመሞች በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን የእረፍት እንጀራ ይስጠን👏👏👏

    • @aaasa3348
      @aaasa3348 11 หลายเดือนก่อน

      ሜን አሜን አሜን

  • @ያልተኖረልጅነት-ኀ5ጸ
    @ያልተኖረልጅነት-ኀ5ጸ 11 หลายเดือนก่อน +525

    በነዚህ ልጆች ምክንያት የይቱብ ዘበኛ ሆኘ ቀረሁ❤❤😂😂

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😅😅

    • @FatiHordoful
      @FatiHordoful 11 หลายเดือนก่อน +4

      ቱ እኔም😂

    • @samrawitsamrawit3994
      @samrawitsamrawit3994 11 หลายเดือนก่อน +1

      Enem getan 😂😂Wayine gude ❤❤

    • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
      @ይማምሀሰን-ዠ8ደ 11 หลายเดือนก่อน +2

      ሁላችንም ሁናል ጠቦቂ ገልቤ

    • @tigistdinbru2249
      @tigistdinbru2249 11 หลายเดือนก่อน

      Me to 😂😊

  • @user-qx9nv6dz6o
    @user-qx9nv6dz6o 11 หลายเดือนก่อน +141

    ፕሊስ ለሩታ አብርሽ ስጦታ ይስጣት እናም ቀለበት ያርግላት የምትሉ በላይክ❤❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 11 หลายเดือนก่อน +646

    እሩታ የብርሺ ድምቀት አብርሺ እሩታ ስትመጣ ውበቱን ደፍበት እኮ አታስለቆሶት👫🌹እንደማማር😊

    • @selamawt12
      @selamawt12 11 หลายเดือนก่อน +4

      ቤተስብ አድርግ ፕሮፋይለ ውስጥ ገብተሽ ወለላዋ❤

    • @አስማየሙዲቃሉዋ
      @አስማየሙዲቃሉዋ 11 หลายเดือนก่อน +12

      ሩታ እደኔ የዋህ ናት ቶሎ ይከፍታል እባዋ ይቀድማታል የኔ የውህ❤❤

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 11 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 11 หลายเดือนก่อน +8

      ሰላሙን መለሰችለት ሰላም እኮ ውበትነው ወላሂ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 11 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ እሱዋ ጋር አብሬነው ያለቀስኩት ሩታዬ ይየኔ ውድ አይዞሽ ከሩቅ አይመጣምና ተጠንቀቁ ሩታ ትደስት❤

  • @selamSelamm4403
    @selamSelamm4403 11 หลายเดือนก่อน +6

    ሩታየ በጣም ነዉ ምወድሽ ነገር ግን አኩራፊ አትሁኝ የኔናት ስራ እስኮነ ድረስ ሁሉ መቻል ነዉ እስኪ በዚ እምትስማሙ like አርጉ

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 11 หลายเดือนก่อน +30

    ባለ ግጥምዋ 😢የኔ ሰደተኛ እህታችን አይዞን አላህ ይጠብቀን

  • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
    @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 11 หลายเดือนก่อน +268

    እንኳን ደህና መጣቹ ሩታ እና አብርሽ የቤቱ ድምቀት ነቹ❤❤❤❤❤❤በፍቅር የኑረቹ

  • @zeharatube1
    @zeharatube1 11 หลายเดือนก่อน +193

    የደስታና የፍቅር ምንጮች ማለት እናንተ ናችሁ❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 11 หลายเดือนก่อน

      ደምረኝ

    • @እሙአስማዩቶብ
      @እሙአስማዩቶብ 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ለኔም

    • @seadltube2433
      @seadltube2433 11 หลายเดือนก่อน

      እንደማመር ዛህራየ❤

    • @seadltube2433
      @seadltube2433 11 หลายเดือนก่อน

      ​@AyatMensurነይ እንደማመር❤

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 11 หลายเดือนก่อน +213

    ሩታዬን አታስከፉብን እኛም ይከፋናል😢😢😢 የኔ እንስፍስፍ እንወድሻለን አበባዬ❤❤

    • @selamawt12
      @selamawt12 11 หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምርኝ❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 11 หลายเดือนก่อน +2

      አወይከፋናል

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@hayaatgobbee9549ደምሪኛ

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 11 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውድ❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 11 หลายเดือนก่อน +33

    ሩታየ የኔ ቅልስልስ ቀሚስ ደግሞ ሲያምርብሽ የጋሽየ ልጆቾ ልጁም ግርማ ሞገሱ ደስ ይላል😂😂

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 11 หลายเดือนก่อน +6

    የእውነት እኔም ታሳዝነኛለች ታሳሳኛለች የሰው ሐገር ሰው ምርጥ አፍቃሪ ብቻ የአብርሽ ሞገስ ናት ❤❤❤❤❤በሷ አትምጡብን።
    ይህን ስል ኤፊም አይሚም አሪፍ ናቹ።

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 11 หลายเดือนก่อน +65

    ግን እኮ ፖራንኩ አስተማሪ ነው የኒ ቢጢ ሆደ ባሻ ሆና ነው አብርሽ በ እሩት ላይ ያለውን እምነት ነው ያየንበት ❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 11 หลายเดือนก่อน

      አወ አስተማሪ ነው ❤❤❤

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 11 หลายเดือนก่อน +13

    አብርሺ የአሁኑ ፕራንክ መማሪያ ነው ወደፊት ሩታን ከሀይሚ መቅሰፍት ይጠብቃት ሩታ በጣም ሚስኪን ሴት ናት የአለምን ሪከርድ የሰበረች የፍቅር ጀግና ናት ሩታን ሁልጊዜ ደስታዋን እንጂ መከፋቷን አንፈልግም

  • @mawaysh
    @mawaysh 11 หลายเดือนก่อน +91

    የሰው ልጅ በሙሉ በፍቅር የሚኖርበትን ቀን ያቅርብልን ፈጣሪ

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን😢😢

    • @fkrfkr-gm9hu
      @fkrfkr-gm9hu 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 11 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 11 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ እህቴ❤❤

    • @almahrihoda7513
      @almahrihoda7513 11 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንን❤❤❤

  • @FatumaFatuma-gw9vf
    @FatumaFatuma-gw9vf 11 หลายเดือนก่อน +14

    ልጅቱ ስለምትወደው በሆነ ባልሆነው ፕራክ እያላችሁ ልቧን አትስበሩ ቀስ በቀስ ክፍተት እዳይፈጠር ጥንቃቄ ቢደርግ አሪፍ ነው

  • @sese-n9b
    @sese-n9b 9 หลายเดือนก่อน +6

    ስለምተወድህ ቃላት እያጠራት ነው አብርሽየ

    • @FetiyaAwono
      @FetiyaAwono 3 หลายเดือนก่อน

      ❤🌹🌹🌹

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 11 หลายเดือนก่อน +57

    እረ በማርያም ሙቢን ጣል ጣል አረጋችሁት አረ የሙቢ ያለህ የምር ከፋኝ 15 ቀኑ ቪድዮ ከሰራ ሀራም 😢😢😢ሚቢን አምጡልን❤❤❤❤

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 11 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት ከሆነ ለእሩታ ቤተሰቦች ክብር ይገባቸዋል ። ስትር ብላ ያደገች መሆኖታስታውቃለች።ደግሞ እስከዛሬ ጎደኛ አለመመያዞ እና እደከተማ ልጂ አለመሞላቀቆ ለኔ ጉብዝናዋን አይቻለሁ።

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 11 หลายเดือนก่อน

      ሥትር ያለሠው እንደዚህ ከወንድጋር እኔመቼም ባሌም ቢሆንእፈራለሁ አፍራለሁም😂😂😂😂

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@hshhehsge7113ሚዲያ ጋ እኮ ስራ ስለሆነ ነውሌላ ምን የወጣ ነገርአረገች።

  • @zinet4736
    @zinet4736 11 หลายเดือนก่อน +71

    ትልመድ ፕራክ ነዉ ከተባለ ኖርማል ነዉ እኛ አልተቀየምናችሁም ደሥ ትላላችሁ❤❤❤❤❤

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 11 หลายเดือนก่อน +48

    ሩታ ለአብርሽ የእግዚአብሄር ካሳ ስጦታ ስለሆነች አታስከፍዋት መልካም እህት ናት ደግሞ ሁላቹ ዘመናቹ ፍጻሚያቹ ይባረክ :- ከምቀኛ እጅ በየሱስ ስም ይጠብቃቹ ❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኛ

  • @خديجهخديجه-ه6ث
    @خديجهخديجه-ه6ث 11 หลายเดือนก่อน +10

    የኔውድ በጣም ስለምትወድህነው
    የበፊት ሃወትህ ነው የሚያስለቅሳት
    እኔ አድቀን ከበፊትሚሥቱ ይመለሣን እያልኩ እፈራነበር አልሀምዱሊላ እሱግን ከሧበላይ ወደደኝ አተም ሁሌም እደምትወዳት ንገራት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kobrac6630
    @kobrac6630 11 หลายเดือนก่อน +9

    ሩታዬ ሁሌም ታምርያለሽ የዛሬዉ ግን ይለያል ሁሌ እደዛሬ ልበሺ አለባበስዋ የተመቻቹ በላይክ አሳዩኝ

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ 11 หลายเดือนก่อน +234

    💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 11 หลายเดือนก่อน +12

    መልካም ሰው ነው አብርሽ ቶሎ እምባ እሚቀድመው ሰው እሚለቅሰው የዋህ ነች እሩቲ ትለያለች

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሩታ ተወዳጅ ❤❤ አብርሽም እሷም እውነተኛ አፍቃሪ ናቸው እግዚአብሄር የተዋጣ ፍቅር ይሁንላቸው ሁላችሁንም ጭምር

  • @ቃልቲዪብKaltube
    @ቃልቲዪብKaltube 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሰው እንዴት ይሄን ያህል ሊወደድ ይችላል ሙሉ ቤተሰባችሁ ሰላማቹ ብዝት ይበልልን

  • @Salamuae-w6w
    @Salamuae-w6w 11 หลายเดือนก่อน +58

    እሩታየን እዳታስከፉብን 😍😍😍😍

  • @kiyaweb4312
    @kiyaweb4312 11 หลายเดือนก่อน +18

    እኔ ያብርሽ ደስ የሚለኝ ነገር ነገሮችን ቆም ብሎ የሚያስበው ነገር በጣም ይመቸኛል❤ጎበዝ ነክ አስቦ ተርጋግቶ የሚሆን ነገር ትርፉ ፍቅር ነው በርታ❤😊

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 11 หลายเดือนก่อน +16

    እሩታ እና አብርሽ እንዴት እንደምታሩ ግሩቡ እንዳለ ምርጥ ነው እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤

  • @ZaburaZabura-bm5nb
    @ZaburaZabura-bm5nb 11 หลายเดือนก่อน +10

    አብርሽዬ አታልቅስስታለቅስ ታሳዝነኛለህ ወንድሜ አይክፋህ አባቴ ደስ የምትሉ ቤተሠብ ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 11 หลายเดือนก่อน +4

    ምነው ግን እዳኔ ሙቤ ያናፋቃው ይምጣልን ያምትሉ ላይክ 😢🙄😒😘

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen7556 11 หลายเดือนก่อน +141

    እደ ይሀን ስራ ስሰሩ ተማምናችሁ ስሩ መቀያየም የለባችሁም ❤❤❤

    • @selamawt12
      @selamawt12 11 หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምርኝ❤

    • @zeynebhussen7556
      @zeynebhussen7556 11 หลายเดือนก่อน

      @@selamawt12 እሽ

    • @MohKh-t7h
      @MohKh-t7h 11 หลายเดือนก่อน +3

      እኮ የኔም ሀሳብ ነው

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 11 หลายเดือนก่อน +3

      ተይ 😢በጣም ከባድ ነው ስሜቱ ሀሚየ ወንደሟ ሰፈራው ደሰ ይላሉ

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኛ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 11 หลายเดือนก่อน +75

    ፍቅራችሁን እስከዘላለም ያዝልቅላችሁ እነሀይሚን
    እንደዚህ አይነት ፕራንክ አያድርጓቸወ የምትሉ ብቻ ላይክ😢😢🎉

    • @selamawt12
      @selamawt12 11 หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምርኝ❤

    • @seadltube2433
      @seadltube2433 11 หลายเดือนก่อน

      እንደማመር ጦይብየ🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@seadltube2433ደምሪኛ

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ❤❤

    • @seadltube2433
      @seadltube2433 11 หลายเดือนก่อน

      @@SelamTH-cam-g8y ነይ

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 11 หลายเดือนก่อน +62

    የቤተክርስቲያን ድምፅ ስስማ እዴት ደስ እዳለኝ ፈጣሪ ላገራችን ያብቃን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DagniTube
    @DagniTube 11 หลายเดือนก่อน +18

    ለእኛም እንዳዝ አይነት ፊቅር ይስጣን ይስጣቹ በሰዉ ሀገር ያሌን እግ/ር ምኞታችንን ያሞላን❤

  • @yuotub1126
    @yuotub1126 11 หลายเดือนก่อน +4

    አብርሽ ግን ሀይሚ ይቅርታ ስትጠይቅህ አቅፋ ስትስምህ አቅፈህ ሳማት የሩታ ፍቅር እራሱ የቻለ ነዉ የቤተሰብ ፍቅር እራሱ የቻለ ነዉ ፕራክ ማለት ቀላል ነዉ ተሎ ሚከፋት ከሆነ አታሰራት ዩቱብ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 11 หลายเดือนก่อน +4

    እዉነት ነዉ አትንኩበት እሶም ሰሚት ስላላት ተሎ እምታለቅስ አብርሽን እና ሩታ ደግሞ ብዙ ፈተና አለ መበርታት ነዉ ተሎ ስሚታዉይ አትሁኑ ሂኖክ የተባለዉን አድርስል ጀግና ነህ ሀይሚዬ ኤፋዬ ደግሞ በፍቅራቸዉ ፕራክ ይቅር እሺ ዉዶች በተረፈ ይመቻቹሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminaweloyewa
    @aminaweloyewa 11 หลายเดือนก่อน +59

    ሩታ ናአብርሺን የምትወድ በላይኪ ስርጋችሁን ቶሎ አብሎንተጋብና

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

    • @aminaweloyewa
      @aminaweloyewa 11 หลายเดือนก่อน

      @@BirukTuba5335 ናይ ከቤቴ ኮሚንት አስቀምጭልኝ እደምርሺአለሁኝ በሁለት ስልክ

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 11 หลายเดือนก่อน +25

    ልጅ ዎንዳ ዎንድ ነው ሁልም አብሮ የስራ ምትሉት እጅ ዎዳላይ 😘😘😘😘😘

    • @ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ
      @ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ 11 หลายเดือนก่อน

      ሀይሚን ይወስዳል አብሮ ከሰራ😂😂😂

    • @mazenmaged3819
      @mazenmaged3819 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ😂 የተመታሽ

    • @Zeynya-n5e
      @Zeynya-n5e 11 หลายเดือนก่อน

      ሰህ
      የሀይሚ ጓደኛ መሆን አለበት

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂እኔምተመችቶኛል

    • @tigistDemeke-he7hi
      @tigistDemeke-he7hi 11 หลายเดือนก่อน

      @@ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ 🤣🤣🤣🤣😘

  • @EMU12-j5r
    @EMU12-j5r 11 หลายเดือนก่อน +8

    ሩታዬ እና አብርሽ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይኑር ሁሌ በደስታ ኑሩ በጣም ነው የምወዳችሁ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሩታዬ ምርጥ አፍቃሪ ነች አታስለቅሶት በናታችሁ ❤❤❤❤

  • @gjhwwjr9159
    @gjhwwjr9159 11 หลายเดือนก่อน +26

    አብርሽ እና እሩታን አታስከፉብን ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ብዝትትት ይበልልኝ 💕💕💕💕

  • @AzeAxumኣዙኣኽሱም
    @AzeAxumኣዙኣኽሱም 11 หลายเดือนก่อน +18

    ኣው ሩታን ኣትንክቡን እኔም ከፍተኛል😢😢❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 11 หลายเดือนก่อน +10

    እሩታ እኮ የቤታችሁ ድምቀት ውበት ነች እባካችሁ አታስቀይሞት እሱን ብላ ከከተማ ወደ ገጠር እውነት ትለያለች እሩታ እባካችሁ ተንከባከቦት ከቻላችሁ. እሩታ የኔ ቆንጆ አይዞሽ

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 11 หลายเดือนก่อน +23

    ፕራንክ ስለሆነ ምንም አይደለም ከዝህ በላይ ይሰራል አይዛቹ ❤

  • @EeEe-gm5qm
    @EeEe-gm5qm 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቅዳሴው ልቤን እረፍት ሰጠው እህህህ ስደት የስራህን ይስጥህ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 10 หลายเดือนก่อน +2

    እሩታዬ አብርሽዬ ትልቅ ትምህርት ነው ለወደፊት ትምህርት ይሆናቹሀል ምንም ማለት አይደለም ❤ግን ፕራንክ አድራጊው ልጅ እንዴት ያሳዝናል በማርያም እርጋታው ትህትናው❤

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 11 หลายเดือนก่อน +11

    ፕራክ ነው ብዙ አታካብዱ እሩታ እሚያስለቅሳት ፍቅር ነው 😅😅😅😅😅

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 11 หลายเดือนก่อน +136

    ውይ በጣም ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጦች💚ሩታየ የአብርሽ ድምቀት😢

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 11 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​@bdhhdhdbdhsjxbx9839 ደምሪኛ

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 11 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ውድ❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 11 หลายเดือนก่อน +77

    ይቅርታ ትልቅነት ነው የኔ ልዩዎች❤🙏

    • @selamawt12
      @selamawt12 11 หลายเดือนก่อน +2

      ውዴ ደምርኝ❤

    • @Alemaztube_21
      @Alemaztube_21 11 หลายเดือนก่อน

      እሽ ውዴ​@@selamawt12

    • @HayatHayat-ox2wy
      @HayatHayat-ox2wy 11 หลายเดือนก่อน

      ፈፈፈፈፈፈፈፈፈ​@@selamawt12

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 11 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውድ❤❤🎉

    • @Alemaztube_21
      @Alemaztube_21 11 หลายเดือนก่อน

      @@SelamTH-cam-g8y እሽ❤

  • @MdRana-lf2yn
    @MdRana-lf2yn 11 หลายเดือนก่อน +3

    ታዳ ፕራክ አይደል እደ መዘጋጋቱን ምን አመጣው ኤፋ ባለውለታሺ ነው እሩታ ይቅርታ ትልቅነት ነው ይቅርታም ባያርጉ ፕራክ ነው ከተባልሺ በቂ ነው. እናተም አታስከፏት ኤፋ ሀይሚየ ❤❤

  • @abezash921
    @abezash921 11 หลายเดือนก่อน +12

    ፍቅር ከሆነ አይቀሪ እንደዝህ ይሁን በቃ። 🎉🎉🎉🎉እረጅም እደሜን ከጠና ጋር ተመኘሁኝ ሁለም ሳቁልኝ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እና ለጆቹዋም የሳቅ ዘመን ያርግልን እግዚአብሔር🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Semufika45
    @Semufika45 11 หลายเดือนก่อน +20

    እውነት ነው ፕራንክ አታብዙ በተለይ አብርሽ እና ሩቲ ላይ የኔ ውዶች ሀይሚዬ ኤፊ ፕራንክ ስትደራረጉ ትምህርት ሰጪ ነገር መሆን አለበት ጥንዶቹ አይለያችሁ የት ናችሁ የጋሺዬ ልጆች የምትወዱዋቸው❤👍👍👍👈በላይክ አሳዩኝኝ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt 11 หลายเดือนก่อน +44

    ሩታዬ ቶሎ እሚከፋትና እምታለቅሰው ፍቅሯ ከለቦ ስለሆነ እዳታጣው ስለምፈራ ነው😢❤❤

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 11 หลายเดือนก่อน +2

      አወ እሚወዱትን ማጣት ምን ያህል እደሚከብዲ ለሚቀው ያቀዋል እና እሩታን አታስከፎት

    • @hayatyuotube2300
      @hayatyuotube2300 11 หลายเดือนก่อน +2

      እሩታ የዋህ ስለሆነች ነው ቶሎ የሚከፍት እና የምታለቅስው እኔም እንደሷ ነኝ እንባዩነው ሚቀድመኝ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@hayatyuotube2300ትክክል

  • @Hatyat_H
    @Hatyat_H 11 หลายเดือนก่อน +8

    በናተ ምክኒያት የይቱብ ዘበኛ ሆንኩኝ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይጠን❤❤❤❤❤

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 11 หลายเดือนก่อน +2

    የግጥሙ መልእክት አሪፍ ነው ግን ሙሉ በሙሉ በቹቹ ባያልቅ ጥሩ ነበር በመሀል አጠር ያለ የቃላት ስንኝ ብታስገቢበት የበለጠ ያምር ነበር ጥሩ ነው በርቺ መሪምዬ

  • @hikmaMD-t1r
    @hikmaMD-t1r 11 หลายเดือนก่อน +62

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኛ

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 11 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
    @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ 11 หลายเดือนก่อน +30

    አይ በፕራክ አታኩርፊ ሩታዬ እናተም እያረጋቹ ነው እናም ስትስቁ ደስ ይለኛል አታኩርፊ ሀሚ እና ኤፋ የቅርታ ማለት ቶልቅነት ነው ጓበዞች❤❤❤

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 11 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ የኛየመዳም ቅመሞች ንግት ናት እሩታ እንወዲሻለን ❤❤❤አብርሸ አማርበት እሩታን ሲያገኝ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም ድምቀቱ እኮናት❤❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 11 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሽ በጣም ከልብ ስለምታፈቅርህ ነው እውነተኛ ፍቅር በጣም ስስታም ያደርጋል ❤❤ስስ ልብ ይሰጠናል ❤❤❤❤ሩታ ማለት የጠፋውን እውነተኛ ፍቅር ዳግም ነብስ የዘራችበት እውነተኛ አፍቃሪ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AstuAstu-sw6tu
    @AstuAstu-sw6tu 11 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ሁሌም ማንም ሲያለቅስ ማየት አንፈልግም ሩታዬ ❤❤❤❤የኔ ሆደ ባሻ 🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 11 หลายเดือนก่อน +14

    ምርጥ ፍቅረኛሞች እሩታና አብርሽ አሏህ ያዚልቅላችሁ❤❤❤❤

  • @meditube147
    @meditube147 11 หลายเดือนก่อน +30

    እናንተ በመጠበቅ ደጅ ጠንቼለዉ እንካን ሰላም መጣቹ❤❤❤ ሩታዬ የኔ ቆንጆ አብርሽ አዝኖ ማየትም እኮ አትወድም😢😢😢

    • @selamawt12
      @selamawt12 11 หลายเดือนก่อน +1

      ውዴ ደምርኝ❤

    • @meditube147
      @meditube147 11 หลายเดือนก่อน

      ⁠ደምሬሻለዉ አንችም ደምሪኝ

    • @gdhdjbxhsjsjhdgd
      @gdhdjbxhsjsjhdgd 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @tube2433
    @tube2433 11 หลายเดือนก่อน +10

    ሄኖክ ፀባይ A ዩቱብ የከፈትለት የምትሉ👍🇪🇹 ሀይሚ ግጥምሽ ተመቸን በርቱ

    • @seadltube2433
      @seadltube2433 11 หลายเดือนก่อน

      እንደማመር ውደ🎉🎉

  • @amaamm-m6x
    @amaamm-m6x 11 หลายเดือนก่อน +1

    ድክመቷ ሆክባት ከልቧ ስለምትወድህነው እጣዋለሁ ብላ ውስጦ ሰለሚፈራነው ነመነኝ አብርሽ❤❤❤❤❤❤ እወዳችኋለሁ ፍቅር እስከመቃብር

  • @miftahnasir7536
    @miftahnasir7536 11 หลายเดือนก่อน

    አብርሽ ምን ታካብዳለህ ቢዝነሱ እኮ የራስህ እኮ ነው የእውነት አትረባም ሁሌም ፕራክ ስትደረግ ታኮርፋለህ ፀባዩ ያሻሽል የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @hayuyedadi
    @hayuyedadi 11 หลายเดือนก่อน +14

    እንኳንም ደህና መጣችሁ ሩታዬ የአብርሽ ምርጥ አፍቃሪ😢❤

  • @mAa-t9k
    @mAa-t9k 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሩታ ትላንት መጥታ እህትና ወንድምህን ካዲካቸው በሴት ይደብራን እንደኔ ይከፋኛን😂😂

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 11 หลายเดือนก่อน

      በአድስፍቅርቀልድየለም😂😂😂😂እኔብሆንአለቅሳለሁ መከፋትብቻ❤❤

    • @Ekramየቦረናዋ
      @Ekramየቦረናዋ 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኳ በተለይ ኤፍሬም እሡነው እድላመዱ ያረጋቸው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 11 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ማካዳት አይደለም ፕራንኩ ገደብ ይኑረው ነው እሩታ ሀይሚንም ወነ ኤፋን ትወዳቸዋለች

    • @Ekramየቦረናዋ
      @Ekramየቦረናዋ 11 หลายเดือนก่อน

      @@anshaebrahim3901 ህህህህ ብቶድ ነዋ ሰልክ የማታነሳው ሀበሻ ስንባል የምፈልገውን እስክናገኝ ድረስ ነው እጅ ወደ ቢስ ነን

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 11 หลายเดือนก่อน

      @@Ekramየቦረናዋ ድጋሜ እንዲህ አይነት ፕራንክ እንዳያረጎት ነው ከጥላቻ ውጭ

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi 11 หลายเดือนก่อน +15

    ❤❤❤ እፍፍፍ በናታችሁ ሩታን አታስከፏቸው ሩታዬ የፍቅር ሰው ናት ግጥሙን የገጠምሽው እህታችን በጣም እናመሰግናለን ግጥሙ ይገልፃቸዋል

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር እስከመቃብር ሩታየና አብርሽዬ ሁሉ ቤተሠብ❤❤❤❤

  • @ፋጡማየኑስኡመር
    @ፋጡማየኑስኡመር 11 หลายเดือนก่อน +2

    ግጥም የፃፍሽው እህታችንን በጣም ደስ የሚል ግጥም እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @makiyaahmed758
    @makiyaahmed758 11 หลายเดือนก่อน +8

    ልጁን ይቱብ ክፈቱለት🎉🎉🎉

  • @ወሎቲዩብ-ሠ1ዸ
    @ወሎቲዩብ-ሠ1ዸ 11 หลายเดือนก่อน +3

    ስራ አይደል እዴ ምነው ስለተወደደሽ መጠባረር ይኸ ፀባይ ጥሩ አይደለም መጨረሻ ላይ ያስጠላሻል እሩታ አሁን አድስ ፍቅር ስለሆነ ነው እውነቴን ነው

  • @መፅናኛዬ
    @መፅናኛዬ 11 หลายเดือนก่อน +7

    እድሜ ለናንተ ስራዬን ትቼ ቁጭ😆መዳሜ ከጮየችብኝ ለሽምግልና ተዘጋጁ 🙏

    • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
      @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ 11 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ😂😂

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 11 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ

    • @መፅናኛዬ
      @መፅናኛዬ 11 หลายเดือนก่อน

      @@ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ ምን ልሁን ሱስ ሆኑሳ 🤣🤣

    • @NejatSaid-j7q
      @NejatSaid-j7q 10 หลายเดือนก่อน

      አታስቢጓካለችደውይልኝእደባልቅልሻለሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamawitameha1747
    @selamawitameha1747 11 หลายเดือนก่อน +2

    እሩታን ሁለተኛ እዳታስለቅሶት❤❤❤❤❤

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስለምትወድህ እኮ አብርሸይ የሚከፋት ሩታየ ፍቅርዋ ከልብዋ ነው እንዳታጣህ ትፈራለች ለዛ ነው እሷ ነች ሰላምህ የሰጠችው የኔ ደርባባ ግን በብዙ አታኩርፊ እሺ 😁ትንሽ እንጂ❤❤ፍቅራቹ ያብዝላቹ❤❤❤መጨረሸ

  • @Lana-sta
    @Lana-sta 11 หลายเดือนก่อน +24

    በነዚህ ልጆች ምክንያት የይቱብ ዘበኛ ሆኘ ቀረሁ እሩታና አብርሽ ሁሌም ደስታውን ያብዛላችሁ እሩታ የፍቅር ተምሳሌት የኔ ውድ እህት ሁሌም ሳቂ ❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኛውዴ

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 11 หลายเดือนก่อน +1

      በጣምበሷብዙተምረናልየኔዉዲ

  • @Gigu-d9r
    @Gigu-d9r 11 หลายเดือนก่อน +18

    ኡፍፍፍ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እኔ በፍቅራችሁ ማበዴ ነው ወላሂ በመላ ቤተሰቤችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 11 หลายเดือนก่อน +38

    ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ወንዶችም ሴቶችም የሚያፈቅራችሁን አግቡ እድሜ ዘላለማችሁን ደስተኛ መሆን ከፈለጋችሁ የሚያፈቅራችሁን አግቡ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኛ

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 11 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ❤❤

    • @Hodalem
      @Hodalem 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 11 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @AYANTUUGAMACHUU
      @AYANTUUGAMACHUU 11 หลายเดือนก่อน

      صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم صلي الله عليه وسلم

    • @gshshsnsn7376
      @gshshsnsn7376 11 หลายเดือนก่อน

      ሱለሏሁአለይሂወሰለም

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 11 หลายเดือนก่อน +3

    ኣብሩሽየ ለሩታ ሂዛት ናኣ እና ሁሉ ነገር ጠይቃት ፍቅራ ዶም ግለፀላት ዉሽጣ ያለዉ ነገር ያስፈራ ነገር ሲትናገር ጡሩ ነበረ ብደምብ ነዉ የሚወዳቹ የጋሼ ልጆች💞❤❤💘❤❤❤💋💋💋💋

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 11 หลายเดือนก่อน +70

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ደስ ትላላችሁ❤❤❤ በተረፈ እደዚህ ያለ ፕራክ ይቅርባችሁ ሀይሚና ኤፍሬም በርግጥ ለሁለቶችም ትምህርት ነው ግን ሲበያ ክፍተት ይመጣል💔 የተሰበረን እጅ መጠገን ቀላል ነው ግን የተሰበረን ልብ መጠገን ከባድ ነወ😢😢😢😢 በእውነት ያዬው ያቀዋል በተረፈ እወዳችኋለሁ ❤❤❤ በክርስቶስ ፍቅር

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 11 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እኔ እራሴ በጣም ነበር ያዘንኩት በተለይ አርእሰቱን ሳየዉ ሰሰማዉ የበለጠ አዘንኩ ለምን አሰቡት ብዬ

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@selamawt12ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@GT-eg1fdደምሪኛ

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ❤❤❤🎉🎉

  • @maskramlindiiefa4123
    @maskramlindiiefa4123 11 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔርን ለናንተ ቃል ይጠፋብኛል የመጀመሪያ ቪዲዮ አይቼ በድንጋጤ ነው የመሃል ገባሁት በጣም ሚያሳዝኑኝ ፍቅር ማለት እኮ ከባድ ነገር ነው ዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኛል እነሱ ደሴ ስላቸውንም ደስ ይለኛል እነሱ ሲካፋቸውን የሚከፋኛል በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @Genitube-o7n
    @Genitube-o7n 11 หลายเดือนก่อน +4

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤናችሁን ይስጣችሁ🎉🎉🎉❤❤❤እወዳችኋለሁ

  • @HabtamMolla-h7n
    @HabtamMolla-h7n 11 หลายเดือนก่อน +8

    ውይ እንዴት ደስ እንደምትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 11 หลายเดือนก่อน +13

    ውይ የኔ ማሮች እኔም አብሬ ነበረ ያለቀስኩ ስስቁ እሰቃለሁ ስከፋቹህ ደግሞ አብሮ ነው ሚከፋኙ ሐይሚ&ኤፊ ስወዳቹህ እንደዝህ አይነት ፕራክ ይቅረባቹህ የኔ ውዶች 🙏

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 11 หลายเดือนก่อน +62

    ውዶች የተዋህዶ ልጆች ዶንኪ ቱይብ በላይብ አእላፍት ዝማሬ ተከታተሉ ግቡ በረከት ተሳተፉ ሲአስቀና ብታዩ ግቡ ትደሰታላችሁ❤❤❤❤❤

    • @selamawt12
      @selamawt12 11 หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምርኝ❤

    • @birtukan7265
      @birtukan7265 11 หลายเดือนก่อน

      እሽ እህታችን

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 11 หลายเดือนก่อน

      እሺ❤

    • @zinash1
      @zinash1 11 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤ የተዋህዶ ልጆች ኑ አብረን እንግባ ዶኪቱዩብ ላይ

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 11 หลายเดือนก่อน

      እሺ እናመሰግናለን

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 11 หลายเดือนก่อน +23

    😢😢😢ሩታየ ስታሳዝነኝ ወላሂ ብቻ መጨረሻችሁ ይመር ❤

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 11 หลายเดือนก่อน +8

    ኧረ ፕራክ እኮ ፈን ነው ይልቅ ቀጥሉበት ብድር በምድር😂😂😂😂

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ

  • @AbubakarMahamed-o9h
    @AbubakarMahamed-o9h 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነው ለፍቅራቸው ፅናት ይሆናቸዋል ይቅርታውን ተቀብለናል❤❤❤❤ አብርሽና ሩታ ፍቅራቸ በጣም ደስ ይላል ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 11 หลายเดือนก่อน +4

    በማዳም ኩሽና እንደኔ ምርር ስልችት ያላቹ የእርፍት እጀራ ይስጠን ጉሎ አሚንን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mekiyahussen7639
    @mekiyahussen7639 11 หลายเดือนก่อน +15

    በነገራችን ላይ እኔ የሁለታቹ ፕራንክ ይመቸኛል 😂😂❤❤የኤፋና የሀይሚ

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ 11 หลายเดือนก่อน +58

    ❤❤የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁልን ሩታዬን አታስለቅሱብን አብርሽንም አታስከፉት ❤❤🎉

    • @selamawt12
      @selamawt12 11 หลายเดือนก่อน

      ቤተስብ አድርግ ፕሮፋይለ ውስጥ ገብተሽ ወለላዋ❤

    • @ArsemaTolosa
      @ArsemaTolosa 11 หลายเดือนก่อน

      ❤weda demrgh

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 หลายเดือนก่อน

      ​@user-xd3ij4sw8h ደምሪኛ

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 11 หลายเดือนก่อน +1

      አወአታሰለቅሱብን

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 11 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ዉድ❤❤❤

  • @DyiDt
    @DyiDt 11 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሽ ሩታ ከሱጋ ስትሆን ውበትን ደፍቶበታል የምትሉ እደኔ😂😂😂😂

  • @badriya-m9b
    @badriya-m9b 11 หลายเดือนก่อน +2

    እሩታየ አብርሽ በጣም. ነው እምወዳቹው የኔ ሱሶች እንደተከታታይ ድራማ ነው በጉጉት ተጠባብቄ እማያቹው. እሩታየ ብራክ ስትደረጉ. አታልቅሽ አታኩርፌ መልመድ አለብሽ አንችም. ደግሞ ክነሱ የበለጠ ብራክ ብድርሽን. መመለስ ነው እሽ.

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 11 หลายเดือนก่อน +71

    ሩታና አብርሽ የኢትዩብ ድምቀቶች እንወዳችሀለን ነፍ አመት ኑሩልን❤❤❤😂😂

    • @selamawt12
      @selamawt12 11 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ ዉዲ ልደምረሽ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤❤❤❤

    • @seadltube2433
      @seadltube2433 11 หลายเดือนก่อน

      እንደማመር ❤

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 11 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝኝኝኝ😢😢😢