የለገጣፎ ቀይ ስህተቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 443

  • @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
    @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 5 ปีที่แล้ว +52

    እግዚአብሔር #ይፈርዳል ዝምታው #አንድ ቀን ይሰበራል ዋ ያን ግዜ #ዋ

    • @aregagashaw836
      @aregagashaw836 5 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሄር ሆይ የጥል አዲማን አጥፋልን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን አቤቱ ሆይ ታደጋት፫፫

    • @helensamal5664
      @helensamal5664 5 ปีที่แล้ว

      Weshtame asemsaye

    • @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
      @ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 5 ปีที่แล้ว

      @@helensamal5664 ማነው ውሸታም

    • @rozayallou5705
      @rozayallou5705 5 ปีที่แล้ว

      Abeyene lemasetelate new abeye akeme benorew hlune hezebe bete sereto besete desetega new gen abeye beciawen new labeye egezabehr yagezew fetare ewnetune aweta

  • @ኢትዮጵያልዩናት
    @ኢትዮጵያልዩናት 5 ปีที่แล้ว +33

    ወይኔ ህይወት አስጠላኝ 😭😭😭 ወገኖቻችን እንዲህ እንባቸው እየፈሰሰ ማየት የእውነት ይጨንቃል 😭😭😭😭
    ጌታ እንባችሁን ያብስ 😭😭😭 ምለው ጠፋኝ እኔስ 🙉🙈

    • @berihuntikuye5635
      @berihuntikuye5635 5 ปีที่แล้ว

      ያሳዝናል

    • @arsemadesalegn439
      @arsemadesalegn439 5 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭

    • @arsemadesalegn439
      @arsemadesalegn439 5 ปีที่แล้ว

      Betam😭

    • @nurzaman1918
      @nurzaman1918 5 ปีที่แล้ว +1

      አይ የአገሬ ህይወት አሞናል መረ ነኝ ባይሁሉ የግሉ ሆነ መረ አጣች አገሬ አገሬ ወገኔ አይዞ እደተበደልኝ አንኖረም

  • @silvanaalberto5003
    @silvanaalberto5003 5 ปีที่แล้ว +15

    የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ፈጥኖ ይድረስላቹህ በጣም ያስፈራል እረ ጌታዬ ተመልከታቸው

  • @ሀይሚየማርያምልጅነኝ
    @ሀይሚየማርያምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ዝምታውም ለበጎነው አንድ ቀን ይፈርዳል ግን ልቤን አመመኝ አዘናቹሁ አዘናችን ነው አይዞኝ ወገኔ ሀይዞኝ አባቴ

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 5 ปีที่แล้ว +27

    እናንተ ክፍ ሰወች እንደዚህ አዛውንት ያስለቀሳችሁ እመኑኝ ግፍን ትዝቁታላችሁ የጊዜ ጉዳይ ነው።

    • @gy8086
      @gy8086 5 ปีที่แล้ว

      Mekoya Kumssa ewnt new aykerme!

    • @shuuqafiira6542
      @shuuqafiira6542 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk Maretu ya oromo naw atisasachi setiyo .Oromo 1 million tafanaqala silazi chigir yelahum

    • @mesifntkesila6135
      @mesifntkesila6135 5 ปีที่แล้ว

      @@shuuqafiira6542 ጀዝባ ጥብ ጋላ

    • @shuuqafiira6542
      @shuuqafiira6542 5 ปีที่แล้ว

      @@mesifntkesila6135 Rasachun chalu

  • @ወለተተክለሃይማኖት
    @ወለተተክለሃይማኖት 5 ปีที่แล้ว +32

    ቅድስ ገብርኤል ይፍርድባችሁ እንደዚህ እንዳለቀሱ አይቀሩም ፍርድ ከላይ ነው

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 5 ปีที่แล้ว +7

    መዝናኛ የሚሰራው ለጋላ ነው።

    • @hhhbbb4541
      @hhhbbb4541 5 ปีที่แล้ว

      Wada listorsh hiji gurage kahonsh

  • @ኡሙቢላል-ጠ8ኈ
    @ኡሙቢላል-ጠ8ኈ 5 ปีที่แล้ว +27

    27አመት ቆሻሻነገር ብቻ ነዉ የተሰራዉ ያለዉ መንግስታችን በ1አመት አገሪቱን በስደተኞች አንበሸበሻት መርዝ በጥብጦ ሊያጠጣን ትንሽ ነዉ የቀረዉ ለነገሩ በቁማችን ቀብሮናል ምንቀረዉ

  • @yeshiteshale3653
    @yeshiteshale3653 5 ปีที่แล้ว +6

    ውይይይይ ምኑን ሃገራችን ገባነው ታዳ ያሳዝናል በጣም ፍጣሬ ይድርስልን በእውነት እመቤቴ ቅድስት ደግል ማራም በምልጃዋ ትጠብቀን እኛ አቅም የለንም የሰላም የፍቅር አምላክ ይድርስልን እኔማ ምኑን ሃገሬ ገባሁት ይህን እያየሁ

  • @giasbd2478
    @giasbd2478 5 ปีที่แล้ว

    አቢትጊታሁይ የሁነብንን አሥብ ድረሥልን አቢቱ ድረሥልን አቡቱ ድረሥልን እግዛአቢሄር ድረሥልን አተእኩአዛኝነኽ ቱሉድረሥልን

  • @softlife5208
    @softlife5208 5 ปีที่แล้ว

    እይዛችሁ አድ የእግዚአብሔር ቃል ልንገራችሁ ዛሬ የማለቅሱ ብፁአናቸው መፅናናትን ያግኛሎና""""" ለምትስቁ እና ደሀን ለምትበድሎ ወየሁላችሁ እይታ አለባችሁ ጉድ ነው ዘንድሮ ወይ ባለፀጋ እና ባለስልጣን የማትቃቃሙት መከራ ወደቤተሰብ ይመጣል ወየሁላችሁ እይታ አለባችሁ።

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 5 ปีที่แล้ว +5

    አይዞአችው ፍርድ አለ ከስማይ እዩ እስቲ የሚደርስውን በእውነት እግዚአብሔር ይወደዋል ::

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 5 ปีที่แล้ว +11

    ጥንብ ጋላ ድሮም ጋላና ሰጋራ እያደር ነው የሚገማው እግዚአብሔር አምላክ ወይ ፍረድ ወይ ውረድ

    • @shuuqafiira6542
      @shuuqafiira6542 5 ปีที่แล้ว +1

      Nafxanya ya setanya dari lijoch Ehe oromiya kilil naw Amara kilil aydalam mabtachu naw biyafarsim oromiya kilil naw Rasachu chalu rahabatanya lalibala kilil yalachum ende medra rahabatanya ya setanya dari lijoch ya qomaxa .qomxina Oromiya wust endi nor metfaligut

  • @abdulkhanrahmato1629
    @abdulkhanrahmato1629 5 ปีที่แล้ว +14

    እነዚ ኦነጎች ዘረኞች አላህ ያንሳቹ እናንተ እያላቹ ኢትዮጵያ ሰላም አትኦንም

  • @zainabaman4295
    @zainabaman4295 5 ปีที่แล้ว +11

    አይድህነት ለካ ድህነት ሃገርን ያሣጣል ማለትነዉ ያሣዝናል

  • @jemilajemila3064
    @jemilajemila3064 5 ปีที่แล้ว +49

    ጥርስህ ይርገፈ ደሞ ሚያስቅ ነገር ይላል እዴ ገምድ አፍ

    • @elleniteffera4031
      @elleniteffera4031 5 ปีที่แล้ว

      Sheme on you lema and abay wayene do not that dediab gala

    • @abdidebele2541
      @abdidebele2541 5 ปีที่แล้ว

      salami !
      this is the foolishment behaiver

    • @zahrajameel4215
      @zahrajameel4215 5 ปีที่แล้ว

      Allah kemidri yetifachu ::

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ የነኚ ሰዎች እምባ ግን ይከፍላችሗል ሁሉም ለሆዱ አዳሪ ነዉ የምታወሩት ነገር አንዱም አይጥመኝ ጌታ ይፍረድባችሁ የህፃናቱ የአዛዉንቱ አምላክ ዉይ ስቃይ ሰዉ በገዛ አገሩ እግዚኦ 😥😥😥😥😥😥

  • @hailumaruta9033
    @hailumaruta9033 5 ปีที่แล้ว +5

    ኦቦ ለማ 6000 ኦሮሞ አ/አበባና ዙርያዋ ከሀረር አምጥቼ አሰፍራለሁ እያለ ዘሩ ያልሆኑት ለጅብ አውጥቶ ይጥላል ።ፈጣሪና ጊዜ ይፍረድ!!!

  • @michaelwaugh8774
    @michaelwaugh8774 5 ปีที่แล้ว

    ከላይ የሚያይ አምላክ ሆይ የነዚህን ምስኪን እባ አብስ ዋያኔ ፍርድ ከሰው ሳይሆን ከእግዛብሄር ነው የነዚህ ምስኪን እባ የስራ ሁን ይስጣችሁ የናትን ጭንቅላት ነበር እደቤቱ ማፈራረስ

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 ปีที่แล้ว

    Abiy and Lema ,, kuma ,,
    le lijochachu yekoy ! yehen Gif Egzeyabher yayal !!

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 ปีที่แล้ว +5

    አብይ የባትና የናት ለቅሶ ያገኝካል

    • @berrybayou7563
      @berrybayou7563 5 ปีที่แล้ว

      esu aydelem yehe Takele uma yemilut jib nw

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 ปีที่แล้ว

    አናታቸው ይፍርስና ስው ምን አይነት ጨካኝ ሆነ ጭራሽ መሬቱን እነሱ የፈጠሩት አስመስሉት እኮ እግዛብሄር ይፍርዲባችሁ የሁሉ ባለቤት እሱ ነውና🙏🙏🙏👌

  • @naeemanaemma258
    @naeemanaemma258 5 ปีที่แล้ว

    ትክክል የሠው ልጂ ሠው በመሆኑ ብቻ መከበር አለበት፡፡ሀስቡን አላህ ወኒኢመል ወኪል

  • @emaneman1324
    @emaneman1324 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ደም ያስለቅሳችሁ የነዚህ ሚስኪኖች እምባ ጎርፍ ይውሰዳችህ

  • @tewaabtewaab5708
    @tewaabtewaab5708 5 ปีที่แล้ว +2

    እልህ ይድረስላችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን. ፍቅር ይስጠን

  • @newlife3845
    @newlife3845 5 ปีที่แล้ว +6

    መሬት ሻጩ ተቀምጦ ገዥው ለምን ይፈናቀላል ኧረ እንዋደድ ሰው ያለ ሰው መኖር አይችልም

    • @edemehsbs8061
      @edemehsbs8061 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ምንግዜነውመንግስትየለምአሳፋሪዘመንየማይረሳአሳፋርግዜ

  • @ቃሂርአልሀበሻ
    @ቃሂርአልሀበሻ 5 ปีที่แล้ว

    እነዝህ ሰዎች እንድህ ሲያለቅሱ ማየት በጣም ያማል አማራ የስራህን ይስጥህ አማራ ትልቅ ብሄር ሁኖ እያለ ህዝቦቹን መበተን በሌላ ብሄር ሲጨቆኑ ማየት ለአማራ ሞቱ ነዉ
    አማራ ሁኖ አብንን የሚቃወም ህዝብ እያለ በሌላ ብሄር ቢጨቆኑ አይገርምም

  • @Mahis-kitchen963
    @Mahis-kitchen963 5 ปีที่แล้ว +1

    Egzyabhar yefered! Hulam dehaw new yemigodaw!Abey leba new yeha afe kibea! Galan eyaderaje new! Wendemea neka!!

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 5 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍ አባቴ እኔን ላልቅስ ኡፍፍፍ ለምን ተጨቃከንን ግን እኛ ኢኸዉ በሰዉ ሀገር ቤት ገዝተን እየኖርን ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል ታያላቹ ቢዘገይም ሚቀድመዉ የለም

  • @mulugeremew8084
    @mulugeremew8084 5 ปีที่แล้ว +2

    እነዚህ ደደቦቺ እናተን ብሎ የተማረ ሰዉ ትባሎ ይሆናል እበቶቺ እናት አባቶቻቺን እያለቀሱ እናተ ፊታቺሁ በፈገግታ ተሞልቶአል ደነዞቺ እናተም ጠብቁ ምታለቅሱበት ቀን ይመጣል ዛሬ ዘበረ ላይ ዘና ብላቺሁ ትፈረዳላቺሁ ክፍታፍ ሁላ

  • @alemgenetleinwand2053
    @alemgenetleinwand2053 5 ปีที่แล้ว +2

    የህዝብ እንባ የህዝብ ሰቆቃ 😭

  • @tamermohammed4647
    @tamermohammed4647 5 ปีที่แล้ว +4

    ሌሌ ምንም አልልም አላህ ሱባሀን ወታአላ የስራችሁን ይስጣችሁ እኔማ ተቃጠልኩ መሪው ጋላ ዳኛው ጋላ ከቲባው ጋላ ኡፍፍፍፍ ከመቃጠል ዉጭ ምን ይደረግ የድሀወች እባ ይፍረድ ጋላወች ተጫወቱብን ውይ ወያኔ ሺ ጊዜ ይሻለን ነበር ኦሮሞወችን ከሱማሌ አምጥተው ያሰፍራሉ ሌላው ቢሄር ጎዳናለይ ይወድቃል በጣም ልብ ያከማል ጋላወች ጠብቁ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላችሁል

  • @esutube7979
    @esutube7979 5 ปีที่แล้ว +10

    አረረረረ በጣም ያሳፍራል በጣም እናትን ማስለቀስ አባትን ማስለቀስ አረ አረ 😢😢😢😢😢የሰውን ቤት አፍርሶ መዝናኛ አረ ጭቅላት ማጣት ከዚሁሉ ያው ኢያዴግ ወያኔ ቢመራን ይሻል ነበር .. ተጠያቂውማ እራሱ መግስት ነው አብይ አብዩ ይጥፋ 😢😢😢😢

    • @belyuwerku9684
      @belyuwerku9684 5 ปีที่แล้ว

      አረ አብይ 10/90 የተረፊትን ሥጣቸው ብዚ የተረፈ አሉ

    • @tikdemlegessa3683
      @tikdemlegessa3683 5 ปีที่แล้ว

      Getera yabeyin tose yzeshe gedel gbi mehayem

    • @tikdemlegessa3683
      @tikdemlegessa3683 5 ปีที่แล้ว +1

      Jiwer ena yeweyna ser new yeha hulu siytanoche egzabhare yansalene abiy 1000 amete yenrelene wegnochachen ejige betame yasezenlu betameeeeee negere gen lehulum negere abiye liwekese aygebame

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 5 ปีที่แล้ว +15

    ወይ ጋላ ወይ ጋላ እውነትም ሀገር መምራት አይችሉም ተብለን ነበር እውነት ነው አየን ጋላ ሀገር ሲያፈርስ።መሪው ጋላ ዳኛው ጋላ ለማን ይነገራል ።አያቴ ብዙ ነገር ስለ ጋላ ትነግረኝን ነበር እውነትም ያለችው ሁሉ እውነት ነው ጋላ ጨካኝ ነው ጋላ እና ርሀብ አንድ ናቸው ስትል እሰማ ነበር ጋላ ጋር ትዳር ይሁን ጉርብትና እንዳይኖራችሁ ትለን ነበር እውነትም ።

    • @getachweyemru4208
      @getachweyemru4208 5 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዮጵያ ትፍረድ እባ አለ የኦሮሞ ባለስልጣን እባ አለብህ አይቀርም

    • @አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ
      @አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ 5 ปีที่แล้ว

      እህቴ አትሳሳች ሙስሊም ነሽ ዘረኝነት ጥንብ ናት ተፀየፏት ብለዋን ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰው በሰውነቱ ሰው ነው ኦረሚያ ክልል ብቴጅ እንዴት በራሳቸው ዘር ላይ እንደሚጫዎቱ እነሱ ችግራቸው ጉቦኞች መሆናቸው ብቻ ነው ከኛ አፍ አይጠበቅም

    • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
      @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 5 ปีที่แล้ว

      @@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ ስለ ምክርሽ አመሰግናለሁ ዘረኝነት ጥንብ እንደሆነ አውቃለሁ ግን ለእነሱ ያለኝ ጥላቻ ከቁጥጥር ውጭ ስለወጣ ምንም ማድረግ አልችልም።

  • @Tube-fz6ou
    @Tube-fz6ou 5 ปีที่แล้ว +25

    ውሀ ቅደ ውሀ መልስ ሆነል የተከለ ኡማ ሲር

  • @ሀይማኖትየድግልማርያ-ኀ2ኘ
    @ሀይማኖትየድግልማርያ-ኀ2ኘ 5 ปีที่แล้ว

    እኛ ስደተኞች ይህን እየሰማነ መምጣትም አያስፈልግም በውነት በጣም ያሳዝናል

  • @merimhabeshawa2585
    @merimhabeshawa2585 5 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢 ኦፍፍፍ በጣም ያሳዝናል በጣም ያማል የወገን ስቃይ ለምን ኧረ ለምን ባርብ አገር እየተከራተትን ያልፋል ብለን መግቢያ ጎጆ ቀልሰን አገር እብትን እንኖራለን ብንል አልተሳካም ኧረ ለምን ወጣቱ ምን ቦታ አለው ምላይ እንርፍ የት እንግባ ኧረ ለምን በጣም ልብ የሚነካ ነው እኔ ለመናገር ቃላት ያሰኛል በስደት እየለፋን ቤት ሰርተን ቤት ማፍርስ ቤት ተከራይተን ንግድ ወይም የተለያዩ ገቢ የሚያስገኝ እቅስቃሴ ስጀምር ግብር ንግድ ፍቃድ እየተባለ ሱቃቸው ይታሸጋል ጎለታቸው ይነሳል ቆይ ግን ለምን የት እንህድ የት እንግባ እውነት ለመናገር እኔ በስደት ነው ያለሁት ስለ አገሬ በማስብ ስአት እንሆ የሚታየው እና የሚሰማው በጣም አገሬን ህዝቤን ወገኔን እድጠላ ነው ያደርገኝ ኦፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢

  • @bilissomtuoromia7162
    @bilissomtuoromia7162 5 ปีที่แล้ว

    Heg- wex malet min malet new??? Ende burraa karayu yibalal?

  • @henokab1493
    @henokab1493 5 ปีที่แล้ว

    ያምናን ቀን አማሁት ላፌ ለከት የለዉ
    የዘንድሮዉ መጣ እጅ እግር የሌለዉ
    እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ያች ምድር ግን ወዬሏት ማንም የዘራውን ያጭዳል በዚህ ዘመን የዘቀጠ ትውልድ አህ

  • @sofiamohammed1803
    @sofiamohammed1803 5 ปีที่แล้ว

    😢
    ያስለቀሳችሁ ያልቅስ የናንተን እንባ ለኔ ያርገው
    ባለጊዜና ጉልበተኞች ነን ብለው ነው ጉልበት የሱ የሆነው ጌታ ፍርዱን ይስጥ 😢😢😢

  • @hdhd9405
    @hdhd9405 5 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር አብይአላህ ያስችልህ አንተ የምትመኝልን ሌላ እኝ የምንሰራው ሌላ ባንተ 10አመት ብንመራ የአርብ ሀገር ስደት ቀርቶ የአውሮፓም ስደት በቀረ አላህ ይርዳህ

  • @danb9340
    @danb9340 5 ปีที่แล้ว +6

    all diaspora u see what happens please stop giving money to this government

    • @yosefalemu6506
      @yosefalemu6506 5 ปีที่แล้ว

      Sam G :- I think you are right.

  • @ababaalamo1041
    @ababaalamo1041 5 ปีที่แล้ว +3

    የህግየበላይነት የሚፈርሰው ዘር እየመረጠ ነው የሚያፈርሰው ስለዚ ቀልደኛች የለገጣፍ አስተዳደር በሙሉመጠየቅ አለበት

  • @fantayenegash9127
    @fantayenegash9127 5 ปีที่แล้ว

    በቅድሚያ ገንብተው ውሃ መብራት ያጡት እኮ ጉቦ መክፈል ስላቃታቸው ስላጡ እኮ ነው ለማንኛውም ያስቀኛል አሉ አይደል
    ለማየት ያብቃችሁ የማያዳለው ፈጣሪ
    መልስ አለው በደማቸው የሰሩትን ቤት ዋጋ
    ይከፍላቸዋል እምባቸው መሬት ጠብ እይልም እነዛ ትቢተኞች ላይ ይፈርዳል

  • @nadyawollohumanityfirst1370
    @nadyawollohumanityfirst1370 5 ปีที่แล้ว +10

    እኔምለው ቤቱ ሲሰራ የት ነበሩ ??

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 5 ปีที่แล้ว +26

    የምድረ ገሪባ ሰገጤ መጫወቻ እንሁን? አብይም አልሰማሁም አለ ደሀ ዜጋ አይደለም ተባለ አይ ለውጥ አብይ ቅቤ አፍ

    • @nigijimma9404
      @nigijimma9404 5 ปีที่แล้ว

      Pls yalewe amarahe ke Dr Abiy gone mekome new yalebelzeya ye kefa endayimeta ye dr tefate Ayidelaheme 😇

    • @sosinakechena9314
      @sosinakechena9314 5 ปีที่แล้ว

      Betam betam magamareyami aweka nebr 😭😭😭😭🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️😭😭😭😭🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 5 ปีที่แล้ว

    ያስፈራል ያሳዝናል ያማል አሏህ ፍትህ ከአንተ እናጠብቃለን ቤታቸውን ሰርታችሁ ካሷቸው እንደ ዜጋ

  • @hiwet5
    @hiwet5 5 ปีที่แล้ว

    ይዳሃ አምላክ ይድፋቹክ እናተ አሳማች መግስት ምን ሄነ ስራክ አሁንስ በዛ እዴ የወደፊት እዳይሰራ መከልከን ይቻላል ግን ስት አመታት የኖሩትን ለምን ፍትክ ለህዝቤ ዝም እዳትሉ 😭😭😭😭😭

  • @salmsalme95
    @salmsalme95 5 ปีที่แล้ว +1

    እኛ የፈለገ ቢሆን አንድ ነን አትለዩንም አትችሉም ድንበር አይገድበንም እኛ አንድ ነን ኢትዮጲያዊ ነን

  • @asrar1690
    @asrar1690 5 ปีที่แล้ว +4

    ውሃ እና መብራት ሲያስገቡ ዝምአላቹ ግብ እየተቀበላቹ ብራቸው ሲያልቅ ህግ ወጥ ነውትላላቹ

  • @meklitm2033
    @meklitm2033 5 ปีที่แล้ว +1

    ያማል

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል። ወይኔ ወገኞች 😂😂😂
    ትሻለኝን ፈትቼ ትብስ አገባዉ።
    እግዚአብሔር ይረዳቹ።

  • @Amie-Halal
    @Amie-Halal 5 ปีที่แล้ว

    Egziabiher hoy selamih ena meregagatih siten😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @sarahagos4500
    @sarahagos4500 5 ปีที่แล้ว

    Egziabher Embachihun Yetreg.

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 5 ปีที่แล้ว +7

    የጀዋር ጉድ ነው ይሄ አይስስ

    • @sifanqueen9193
      @sifanqueen9193 5 ปีที่แล้ว

      Jowar damo mn aderegesh ke saw eras ly atordum enante

    • @monaomer966
      @monaomer966 5 ปีที่แล้ว

      ጀዋር አገር በልቶ አባልቶ መጨረሻ መሞቱ አይቀርም እሳት ባአር ያስገባው ወንበዴ ነው

  • @EthpioladyFhggh
    @EthpioladyFhggh 5 ปีที่แล้ว

    ,,እግዝአአብሔር ይፈረዳል እንደደኛ ችኩል አደለም ሞድረ ዘዘረረኛ የየሚያስቅ አለ ይላል ደሞ ይላል ሰው እያለቀሰ የፈርዳል ምድረ ዘረኞች

  • @hulubesu1765
    @hulubesu1765 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እደዚክ ያደረጋችሁ የስራችሁን ይስጣችሁ እና ያነየ የት ነበር ከ10 አመት በላይ የኖሩ ናቸው አሁን ምተገኘ ህግ ይላል እንዲ ደሞ አተን ብሎ ህግ አዋቄ ጀዝባ

  • @hateracism5693
    @hateracism5693 5 ปีที่แล้ว

    Ay TV zarognoch, aygechim tilalachew betam danazoch nechew. Manim yetem linor yichilal malet behigawi menged malet inji behigawoct yemeret worera iyakehede malet aydelem

  • @eugfdgdgdhfffhdh4643
    @eugfdgdgdhfffhdh4643 5 ปีที่แล้ว +8

    እመብርሃን ትፍረድባቸው እነዚህ የዛር ውላጅ ጋላዎች አመት ለአመት የሰው ደም እየጠጡ ነው

  • @ቢንትሲራጂ
    @ቢንትሲራጂ 5 ปีที่แล้ว +3

    አብሽሩ ፍርዱን ከአላህ ነው ወገኖቼ አብይ አውራ ብቻ አተ ወሬ ይህ ሁሉ ሲሆን የት ነበርክ እውነት አተ ቤትህ ቲቪ የለም ሞባይል የለህም ውሸት ነው በጣም ያሳዝናል ካተ ይሄን ንግግር

  • @sirajmohamed9582
    @sirajmohamed9582 5 ปีที่แล้ว +2

    ውሀና መብራት ግብር የቤት ቁጥር ሲሰጥ የነበርው ከመንግስት መስርያ ቤት አይደል ህገወጥ ማለት መጀመሪያ ነበር ለማሰብ ሞክሩ

  • @tubajamal5499
    @tubajamal5499 5 ปีที่แล้ว +2

    ለምን አስቅም ደና ወንበር ላይ ተቀምጠህ ሰው እንደደላው አይኖርም ሰው የዘራው ነው ሚያጭደው

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እንባችሁን ያብስላችሁ።አይዞችሁ ሁሉም ያልፋል።

  • @abdulkerimali2303
    @abdulkerimali2303 5 ปีที่แล้ว +6

    ኣይ ኦሮሞ

  • @abdulkerimali2303
    @abdulkerimali2303 5 ปีที่แล้ว +6

    የ ኦነግ ስይራ ነው

  • @ethiopiansinuae173
    @ethiopiansinuae173 5 ปีที่แล้ว

    በአንድ ጎንም ደስ ብሎኛል ምክንያቱን ከነሱ በፊት የቦታው ባለቤቶችም ከመሬታቸው ተፈናቅለው ዛሬ እንደ በዓድ ይቆጠራሉ ያ ማለት ደግሞ የኦሮሞ መሬት ነው ዛሬ ለይ ግን ቆምጮች መተው ወርሰውታል

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 หลายเดือนก่อน

    ተው የጊዜ እንጂ የሠው ጀግና የለውም ነገ ሌላ ቀን ነው ተንኮል መጨረሻው አያምርም የሠው እንባ ዋጋ ያስከፍላል

  • @ጀስዊቲይዲዲያ
    @ጀስዊቲይዲዲያ 5 ปีที่แล้ว +14

    የነበቀለ ገርባ እና የጅሀር የወያኔ ብችሎች አላማ ነው
    ለውጡ ግን ይቀጥላል እናስተውል መጠየቅ ያለበት ታከለ ኩማ የሚባል ጭንብል የለበሰ ሰው ነው።

    • @weyzendroagertefa1178
      @weyzendroagertefa1178 5 ปีที่แล้ว

      ዘገምተኛ አተሁን አስቸውል ለውጥ ለማፈናቀል....

  • @tizitaderese4659
    @tizitaderese4659 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 5 ปีที่แล้ว

    አንጀቴን ነው የበሉኝ ለዚ ነው ህዝቡ እየመረረው ሀገር ለቆ በበረሀ የሚሞተው።።።

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 26 วันที่ผ่านมา

    ታድያ ለገጣፎ ላይ የሚሠራዉ
    ምንድ ነዉ. ልክ እንደ አዲሥ አበባ ከንቲባ እንዳደረገችዉ
    ለገጣፎ ላሉ ለምን እንደዚህ
    ይደረጋል ተመጣጣኝ ነገር
    ሊደረግ ይገባል የገለጣፎ
    ከንቲባ ሥራችሁን እንድታዩ
    ያሥፈልጋል ከአዲስ አበባ
    ከንቲባ ብዙ ትማራላችሁ
    አንድም ደሃ አዲሥ አበባ
    አላለቀሱም ተመጣጣኝ
    ነገር ሥለተሠጠ እናንተም
    እንደዚህ እንድትሠጧቸዉ
    ይገባል

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 5 ปีที่แล้ว

    አቤት አገሬ ኢትዮጵያ ምነው ጣርሽ በዛ ጌታ ሆይ ሀጥያታችንን አትመልከት እባክህ ይቅር በለን የተወለድትን ህፃናት አታንከራታቸው

  • @rhema1115
    @rhema1115 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል በተለይ አባታችን ሲያለቅሱ ሆድ ነው እሚረብሹት የኛ ሀገር ለውጥ ይሄነው ደሙን ተፍቶ ቢከፋም ቢደላም የሰራውን ቤት አፍርሶ ጎዳና መጣል በጣም ይከፋል

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ወገኔ መቸ ይሆን እባሽ ሚታበሰዉ ሁሌ ማባት😢😢

  • @ኡሙቢላል-ጠ8ኈ
    @ኡሙቢላል-ጠ8ኈ 5 ปีที่แล้ว +3

    አብይ ደቸ ብላ ዉይ መለስ ኧረ ይቅር በለን

  • @battyajman554
    @battyajman554 5 ปีที่แล้ว

    Wuuu fetare firdun yisit enji abat endih siyalekisu ere sintu fetare enbachiwun yabisilachiw enji

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 5 ปีที่แล้ว

    Ye Ethiopia Hezeb wede Amelaku Egziabeher Yechohale

  • @mekdi7591
    @mekdi7591 5 ปีที่แล้ว

    Ebakachihu ahun hizib yetetalabetin 20 be 80 cndominiyem situwachew, hulachinim andinetachinin ethiopiawinetachinin engiletsilachew,please please please..................

  • @በላይደጀኔ
    @በላይደጀኔ 5 ปีที่แล้ว +1

    የመስፍን ፈይሳ ቢዲዮ ሳይቀር የሚአይ መንግስት ዛሬ ግን እኔ አላውቅም እኔ አላዘዝኩም አለን ግን እግዚአብሔር ያያል ፍርድህን ይሰጥሀል።

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 ปีที่แล้ว

    Abiy hoy !! ye shinngela kenfer duda yehun
    tebilo be Metshaf kidus tetsfowal !!!!!

  • @linaayalwe7059
    @linaayalwe7059 5 ปีที่แล้ว

    Fetre ferdone yestho yatmre seyeune aeymro yalwe swe nwe yetfwe aera Ethiopian menre endate yestlle

  • @chuchutsegaye9028
    @chuchutsegaye9028 5 ปีที่แล้ว

    Egeziabeher Ken Feraje Nwe Yeferdebachu! Yeserachehune Yesetachu. Anetenema Yasekal Dehwen Gen Yaselekesal Yedeha Eneba Degemo Feso Ayekerem

  • @zanbzanb5398
    @zanbzanb5398 5 ปีที่แล้ว

    አብሽ ለከይር ነው አላህ እንባቹን ያብስላቹ

  • @sebleseble4040
    @sebleseble4040 5 ปีที่แล้ว

    ያማል እናት አባት ሲያለቅስ ማየት አምላኬ በምረትህ

  • @hanaabdihana3505
    @hanaabdihana3505 5 ปีที่แล้ว

    Gin baschekay yihin sitete yistekakel betolo endezi azawunten maslekese yamal

  • @abdulkerimali2303
    @abdulkerimali2303 5 ปีที่แล้ว +4

    ይሀ ታክል ኡማ በፊትም ጸረ ዲሞክራሲ ነዉ

  • @zainabaman4295
    @zainabaman4295 5 ปีที่แล้ว +5

    ቆይ ግን ህዝና ህግ የቱነዉ የሚቀድማል

  • @bahunegn
    @bahunegn 5 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን የፈጸሙ ባለስልጣናት ቀጥታ ወደከርቸሌ መውረድ ኣለባቸው። ይህንን ያደረሱት የባለስለጣናት ሃብት መንግስት ወርሶ እንደገና ለእነዚህ ለፈረሰባቸው የተሻለ ቤት ተሰርቶ መሰጠት ኣለበት።

  • @housseinkodeh1884
    @housseinkodeh1884 5 ปีที่แล้ว

    ወንበር እያሽከረከራችሁ አገራችንን አቆሸሻችሁ ጥርስህ ይርገፍ ደግሞ ያስቃል ትላለህ እኛ በሰዎ ነገር እየተራተትን እናተ እናት አባቶቻንን እህት ወንድሞቻችን ጎዳና ላይ ትጥላላችሁ አረቦች ጎዳና ላይ ቢጥሉን እታዳ ምን ይገርማል

  • @ጌታሆይአመሰግንሀለሁአዲስ
    @ጌታሆይአመሰግንሀለሁአዲስ 5 ปีที่แล้ว

    ያማል…ያማል…ያማል…በሀገራችን እንግልት …በሰው ሀገር እንግልት ………ወይ ሰው መሆን ……

  • @fikrtecell9979
    @fikrtecell9979 5 ปีที่แล้ว

    አይዛችው እግዚያብሄር አንድ ቀን መልስ ይሰጣል

  • @ferdose
    @ferdose 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይፍረድባቹህ ከቤትያለን እያስወጣቹህ አላህ አድፍረድ አዛውት እያቀስ

  • @ansahadem3050
    @ansahadem3050 5 ปีที่แล้ว

    የነዝህ የድሆች እንባ ሳይፈረዳችሁ አይቀርም ሲጀመር እናተ ህጋውይ ናችሁወይ መሬት ከመች ወድህነው ሀገ ወጥ የሆነው አላህ ህጋውይ አድርጎ ነው የፈጠረው የስራችሁን ይስጣችሁ

  •  5 ปีที่แล้ว +1

    Am so suspicious Takele Umma picked Kerooo as Homeless in Adis abeba

  • @sususa1866
    @sususa1866 5 ปีที่แล้ว +5

    Tada mene hagare alane hezebe eyalakasa ega enedate belan hagare Alan belan enegeba waye hagara aye enata

  • @rhema1115
    @rhema1115 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ሆን ብሎ እርስ በእርስ ለማጨፋጨፍ ካልሆነ በቀር ሌላ ምን ሊሆን ይችላል ታዲያ የቱጋር ነው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የፈለገው መሬት ላይ መኖር እሚችለው

  • @saedasadik3283
    @saedasadik3283 5 ปีที่แล้ว

    Seltan tataqmachew sewen yemetaslaqesu ye ejachewen tagagnalachew...le lejochachew geff atasqamtu. Yesew enba yatafachewal

  • @metasebiyageberewold6794
    @metasebiyageberewold6794 5 ปีที่แล้ว

    Yesemayena yemeder balebet yezelalem baleselexan egezabehar yeferdebachu ayemero kalachu xenegha kehonachu beten yahel neger ataferum sewem gedelachu demem fesese badebabaye gen alegebachehum keduse geberhale ferdun yesexachu ewenet

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 ปีที่แล้ว

    Gala diros mech endesew asibu yawkal? Yensisa sibisiboch. Chigirachew Ethiopiawianin new yetelut! Enezih kebtoch. Ayzouachihu wegenoch!

  • @ናርዲየናትዋልጅ
    @ናርዲየናትዋልጅ 5 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ደሃ ተበሎ ይረገጣል አድቀን ብቻ ሕግዚያቤር ቁጣውን የበተነ ለት ጉድፈላ አተ የጭቅላት ደሃ ባለሃብት