እናቴ ደነገጠች ለካ ደስታ ለመግለፅ የሚከብድ ስሜት ነው አልሃምዱሊላህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @fatuma6027
    @fatuma6027 ปีที่แล้ว +123

    ማሻአላህ እናትሽን እንዳስደሰትሽ አንችንም አላህ በሁለቱም ሀገር ያስደስትሽ የኔ ዉድ

    • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
      @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ ปีที่แล้ว +1

      💙💙💙👍🏻👍🏻

    • @asmabnt3941
      @asmabnt3941 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ ተሢህበላይ ይገባታል💞💞

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว +1

      ጀገና።ይኒወደ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed ปีที่แล้ว

      እሰይ ራምላየ እንኳን ደስ አለሽ በይልኝ እናትሽን ራምላየ ትለያለሽኮ የኔ ቆንጆ የወንዜ

  • @وينانينا
    @وينانينا ปีที่แล้ว +3

    የዛሬው ደብል ላይክ ቢኖር ያስብላል ማሻ አላህ 😍

  • @sofyakaya2875
    @sofyakaya2875 ปีที่แล้ว +40

    ወላሂ. ከመደስቴ. የተነሳ እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም. እድሜና ጤናይስጣችሁ. ለሁላችሁም❤❤

  • @UmmuEmran
    @UmmuEmran 4 หลายเดือนก่อน +3

    ረምላየ ማሻ አላህ የኔ ውድ እናትሽን እረጂም እድሜ አላህ አንችንም ካረግሽው በላይ ይስጥሽ አልቅሼ ጨረስኩት

  • @አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም
    @አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ልጅ ነሽ እናትሽ ለዘለዓለም ትኖራለች እናት ማለት ሁሉ ነገር ነት

  • @lubabalubaba8235
    @lubabalubaba8235 ปีที่แล้ว +2

    ረምላየ. ጀግና. ሴት. ነሽ. አላህ. ጨማምሮ. ይስጥሽ. ከእናት. ደስታ. ማየት. ያስደስተኛል. ይህ. 100ሽ. ላይክ. ያስፈልገዋል. እናቱን የሚወድ. ሁሉ. ላይክ. ሳያደርግ. ማለፍ. የለበትም❤❤❤❤

  • @سعادتيالفنانه
    @سعادتيالفنانه ปีที่แล้ว +7

    አስለቀሳችሁኝ ማሽ አሏህ የሰው ደስታ ከሚያስደስታቸው ሰወች ነኝ አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ሰይዲና ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
    @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ ปีที่แล้ว +2

    ጀግና እናት ነው እኮ ያለሽ ልክዕ እንደኔ አልሀምዱሊላህ እናቴ ከ20 አመት በላይ አባቴ እያስታመመች ምንም ሳይበግራት አላህ ኸይር ጀዛው ይክፈላት ያረብ

  • @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
    @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ ปีที่แล้ว +47

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ❤አላህ ይጠብቃችሁ. በዴስታ እምትኖሩበት ያድርጋችሁ ❤

    • @leylayimam
      @leylayimam ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafitube8904
    @fafitube8904 ปีที่แล้ว +2

    መሻአላህ ረምሊ ከናት በላይ ምን አለ ረጁም እድሜና ጤና ለናቶቻችን የሰው ደስታ የሚስደስተው ላይክ ያሳየኝ

  • @መካያላህባሪያ
    @መካያላህባሪያ ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ እኔም ሰሞኑን ለቤተሰቦቸ 115ቆርቆሮ ሰራሁኝ ደስብሎኛል እነሱም እንዳዛው አሁን ላማስመረጊያ ብር ልኬ አለሁ እና አላህ በሰላም ያገናኘኝ ያረብ እኛ ቤት አንፈልግም አንችንነው እምፈልገው ይሉኛል እኔ ግን ለናንተ ቤት ሳልሰራ አልመጣም ብየ ይኸው ተሳካልኝ 6አመቴ ትዳርም አለኝ ለራሴም ሰርቻለሁ አልሃምዱሊላህ

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد ปีที่แล้ว

      ጀግና

    • @Amharafanokingfanoking
      @Amharafanokingfanoking ปีที่แล้ว +1

      እኔም98ቆርቆሮ ሠረቸ ለራሤም ሠርቻለሁ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ ปีที่แล้ว +1

      @@Amharafanokingfanoking ማሻ አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን የምንገናኝ ያርገን ያረብ

    • @ASd-bc3bo
      @ASd-bc3bo ปีที่แล้ว +1

      ማሻአሏህ ረምሊ እኔምአልሀምዱሊላ ሠርቻለሁ ለእናቴ

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer ปีที่แล้ว +1

    በሉ ወርቆንም ትግዛ የናቶንም ቤት ታስተካክልበት ቶሎ 100 tegba

  • @tube-qs4ml
    @tube-qs4ml ปีที่แล้ว +28

    የኔ ዉድ እናት ከዚህም በላይ ይገባወታል❤🌹ረምሊ ፎ አርገሽዉ በደስታ የምኖሩበት ያርጋችሁ አገራችን ሰላም ይሁን❤❤ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢

  • @jamilaenderis-se4co
    @jamilaenderis-se4co ปีที่แล้ว +1

    እፍ እደት ደስስስስስስስስ እዳለኚ የኔ ጌጥ አንቺ ነሺ ስትያት እውነት ነው ክናት በላይ ጌጥ የለም እርጂም እድሜ ከጤናጋ የኔ እናት እራምላም በወጣ ዩተካሺ

  • @user-pb8eb3fm7s
    @user-pb8eb3fm7s ปีที่แล้ว +21

    የኔ ወርቅ እናት ለዘላላም ትኑር ረምላየ አላህ ጨምሮ ጨማምር ይስጥሽ😊

  • @emumuazabdela
    @emumuazabdela หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ እሠይ እናትሺን እዳስደሠሺ አላህአችንምያስደስትሺ እህ እኔ እደዚህ ደስያለኝ ማሚ እደትደስይላት የኔ እናት ከርዢምእድሜ ጤናጋር በደስታ የምትኖር ልጆችን ተቀባይ ያድርጋትያርብ

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد ปีที่แล้ว +4

    መሸአሏህ እናት ሁል ግዜም ትደሠት እኔሥ እናቴን መቸ ነው የማሥደሥታት በኔ ልጆች እየተከራተተች እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ለናቶች

  • @Semira-q2e
    @Semira-q2e 7 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ የኔ እናት ዘላለም እድሜ ይስጥልሽ ያአላህ ደስታቸው ግን ያአላህ ዘላለም እድሜ ይሥጥሽ በደስታኑሩበት

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውብ እናት እንኳን ደስ ያለውት አስለቀሱኘ እንኳን አላህ አስደስታችሁ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም

  • @birtukanaregaw4518
    @birtukanaregaw4518 ปีที่แล้ว +1

    ኮመት መፃፈአልወድም ግን በጣ ተደሥቼ ነው እረምልየ ማሻ አላህ እድሜሽን ሙሉ የሜያሥደሥት እጀራ ይሥጥሽ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 ปีที่แล้ว +14

    ማሻአላህ የኔማር ጎበዝ ራምላየ ጀግና ጥላትም ተቃጠሉ ወዳጁም ተደሰቱ የማያልፍ ቀን የለም የማይነጋ ለሊት

  • @meazitube269
    @meazitube269 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ እኔ እረሱ አለቀስኩ ለካ ደስታም ያስለቅሳል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጠልሽ

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 ปีที่แล้ว +24

    ረምልየ አላህ በልጆችሽ ያስደስትሽ እናትሽንም እድሚያቸውን ረጅም ያድርግልሽ ያረብ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ለሷብላሸጣእናቷ።አሁንትካች።ጀገናብይሸላሁ

  • @woynituahmed
    @woynituahmed ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት የሷ ወርቅ አንቺ ነሽ የሷ ጌጥ አንቺ ነሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ቤቱንም የልጅ ልጆሽን የምትድሪበት ሰደቃ የምታወጭበት የተራበ የሚበላበት የደከመዉ የሚያርፍበት አላህ የድርገዉ።።።አሚን በሉ እናታችን❤😅 8:02

  • @miri8656
    @miri8656 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ራሴንመቆጣጠር አቃተኝ የኔ እናት ራምዬ በረካሁኝ እረጅብ እድሜከጤናጋ ይስጥልሽ ለናትሽ ኢሻአላህ ወርቁ ይተካል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SaidSaid-ge3rp
    @SaidSaid-ge3rp 10 หลายเดือนก่อน +1

    እረምሊየ መሻአላህ አላህ እናትሽን ሀያቷን ያርዝምልሽ እናት እኮ ለልጇ አለም ናት

  • @زيناتعلي-ط3ض
    @زيناتعلي-ط3ض ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ እናት ተደስቶ ማየት ከምንም በላይ ያስደስታል ወላሂ እድሜና ጤና ለእናትሽ እረምላየ

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ማር ማሻአሏህተባረከሏህ ሁሌም በደስታ ኑሩ እናታችን ረዥም እድሜ ይወፍቀቸው ለኔም ለእናት አባቴ ልዩ ቦታ አለኝና ዱአ አርጉልኝ ሁሌም የደስታቸው ሰበብ እንድሆን አላህ እድሜቸውንም ያርዝምልኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አላህወኪል-ቈ1አ
    @አላህወኪል-ቈ1አ ปีที่แล้ว +17

    ማሻአላህ ማሻአላህ ረምሊ በምን ቃል ልግፅሽ የኔ ውድ አላህ ዱኒያ አሄራሽን አላህ ያሳምርልሽ ለናትሽም ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያቆይልሽ እናት ሁሉነገርናት በምንም በማንም አትተካም የኔውድ

  • @hayath9033
    @hayath9033 16 วันที่ผ่านมา +1

    ማሽ አላህ እረምሊ እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ላችም ለናትሽም ሲስየ ሰላም ለመላቤተሰብሽ

  • @mbintabdu4976
    @mbintabdu4976 ปีที่แล้ว +8

    የኔናት ማሻአላህ ለእናቶች ይሄም ሲያንሳቸው ነው በጤና በደስታ የሚኖሩበት ያድርጋቸው

  • @oumermuhammed1075
    @oumermuhammed1075 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አሏህ ይመችሽ አቦ። እኔም ከደሴ አውጥቼ ኮምቦልቻ ቤት ሰርቼላቸው እጅግ ያልገመትኩትን ምርቃት ነው ያገኜሁት ደስ ይላል። እኔ እሚገርመኝ ግን ብዙ እምናወራውና እምንጎርረው አውሮፓና አሜሪካን ያለነው ስንሆን አረብ ሃገር ያላችሁ እህቶች ግን በእውነቱ የኢትዬጵያን ህዝብ ቀጥ አድርጋችሁ በመያዝ ማንም አይደርሳችሁም።ጀግኖች።

  • @zenatzenat5559
    @zenatzenat5559 ปีที่แล้ว +5

    😢የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ያረብ የኔ ውድ ማሻአላህ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 ปีที่แล้ว

      እኔም 😢😢😢😢

  • @zd8699
    @zd8699 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እረምልየ አላህ ያሰደሰትሺ እህቴ🌹🌹🌷🌷😍

  • @በቃ
    @በቃ ปีที่แล้ว +3

    ምን ብየ ልፃፍ እህህህህህ ብቻ አሏህ ኸይር ስራሽን ይቀበልሽ ረምላየ እናትሽን ረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይሥጣቼው

  • @binitube7524
    @binitube7524 ปีที่แล้ว +2

    ማሸ አላህ አላህ ያስደስትሽ የናትሽ ደስታ አስለቀሰኝ አላህ እናትሽን ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @mariam3292
    @mariam3292 ปีที่แล้ว +4

    እረምላየ እደት ደስ እዳለኝ ወላሂ ቤታቸውን ሽጠው ያችን ደስታ አስቀዲመው አችጋ እየኖሩ ልጆችሽን ይከባከባሉ እና እያሰብኩት ነበር ስሜቱ ተደርቦ መኖር ብቻ እኮን ያቀን አልፎ እናትሽን አስደሰትሽ

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 ปีที่แล้ว

    እረ ምን አይነት ጀግና ልጅ ነሽ እፍፍፍፍ ማሻ አላህ እባዬ አልቆም አለኝ የምር😢😢😢😢

  • @mominaabdula4614
    @mominaabdula4614 ปีที่แล้ว +6

    ረምሊ እፍለኛነሽ. እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለሁለታችሁም. የኔ ምኞት እንፈዚህ አባቴን ማስደሰት ነበር ሞት ቀደመኝ ደስታውን ሳላይ የኔ ውድ አባት ማረፊያህን ጀነት ያርግልህ

    • @aishasaed9247
      @aishasaed9247 ปีที่แล้ว +1

      አላህየጀነት ይበልልን ብታይ እኔ በርወዴሀገርስልክ አለቅሳለሁ

    • @فاطمهبينتبابااحبكيابابا
      @فاطمهبينتبابااحبكيابابا ปีที่แล้ว +1

      አይዞን ማማየ የኔም ምኞት ነበር የሱ ውሳኔ ሆነ

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ ปีที่แล้ว

    አረዥም እድሜ ከሙሉ አፊያጋ አላህ ሰጥቶቸው በደስታ አላህ ያኑርልሽ ረምላየ ጀግና ነሽ አላህ ጨምሮ ይስጥሽ የመሀመድ እናት
    ዋጋ ምን ያክል ተገዛ መግዛት እፈልጋለሁ አላህ ከፈቀደ

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe ปีที่แล้ว +5

    ማሻአሏህ ሁሌም ኖራት የናቶን ቤት ብተካላት ብየ አስብ ነበር አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ቤቱደግሞ ሲያምር ያሰላም ሲያልቅማ የለለ ነው የሚዘንጠው ረምየአላህ ባላሰብሽበት ያስደስትሽ እናትሽን እንዳስደሰትሻት ለኔ ያደረግሽልኝ ያሀልነው በደስታ ያለቀስኩት እማ ውለታዋብዙነው የወርቅቤትም ብናኗራት ያንስባታልጂ ዋጋዋአይሆንም ግን ባለሽ አቅም አስደሰትሻት የኔ እንቁ ታታሪነት ጠንካራ እህቴ ረም በጣምነው የምወድሽ ሁቢ አላህ ባወጣሽበት አብዝቶይተካሽ

  • @eman5679
    @eman5679 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እናት ደስ ሲላት ማየት እንደት ደስ ይላል ረምሊ አንቺ ትለያለሺ እናትሺ እንዳሰደሰሺ አላህ በሁለቱም ሀገር
    ያሰደሰትሺ

  • @zeynebendris
    @zeynebendris ปีที่แล้ว +7

    የኔውድ እህት ዱኒያው አሂራ ያስደስትሽ ክፉ አይንካሽ እረጅም እድሜ ጤና አላህ ይስጣት የኔውድ እናት ሽአመት ኑሪኝ❤ 😭በደስታ አለቀስኩ ወላሂ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ ปีที่แล้ว +1

    ግን ለምን አችጋር አትሆንም ማን ጋር ትሆናለች እዚህ ዉዴ የኔእናት ጌጥሺን ስሸጪ ቸግሮሺ ነዉ ብየ አለች ኡሚ ሀቢቢቲ

  • @فاطمه-و1ب7خ
    @فاطمه-و1ب7خ ปีที่แล้ว +9

    😢😢ስት ግዜ ደጋግሜ አየሁት እረምልየ የኔ ፍልቅልቅ ድስ ስትሉ ማሻአላህ እረጅም እድሜ ለናቶች

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ወላሂ ጌታ ምስክሬ ነው ረምሊ የናቴን ቤት ሺጨ ነው ስትል ስለ ሰማሁ በአያሆት ቁጥር አላህ አሳክቶላት ለናቷ ቤት የምሰራላቸው ያድርጋት እያልኩኝ ዱአ አድርግ ነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ረምሊ ምን እደምል ቃል ያጥርኛል😢

  • @bssissisid8d841
    @bssissisid8d841 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ያስደስትሽ እናትሽ ይገባቸዋል እኔም ለናቴ እንድገዛላት ዱአ አድርጉልኝ

    • @ቢትሙሀመድ-ቐ2ዀ
      @ቢትሙሀመድ-ቐ2ዀ ปีที่แล้ว

      አላህያሳካልሽእህቴ።የሁላችንምምኞትነውአላህያሳካልንናእናስደስታቸው።እራምሊየእካንደስአለሽሁሌምእልሽነበረችግሮችሽንስታወረአላህያስተካክልልሽእልሽነበረበፊትምናእኔምደስብሎኛን።የናትንደስታከማየትውጭምንያስደስታን።

  • @FelahTube
    @FelahTube ปีที่แล้ว +1

    ይገባታል ለእናት ይሄሜም ሲያንስባት ነዉ ወሏሂ ለፍታም አልቀረችም

  • @ekrutube
    @ekrutube ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውድ እናት ሁሌም ደስ ይበሉህ እናት ማለት ቃላት የማይገልፃት የሂወት ዋስትና ናት

  • @medinayoutube5183
    @medinayoutube5183 ปีที่แล้ว +1

    ረምላየ አላህ ያስደስትሽ እናትን ማስደት ቀላል ነገር አይደለም ምንል እኔም ታዲየ እናቴ ኑራልኝ በሆን አንድ ቀን እኳን አስደስቻት በሆን መች ታደልኩና

  • @youtubechanal6809
    @youtubechanal6809 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ያሥደሥትሽ እናትሽ ብቻ አደለም የሥደሠትሺው እኛንም ጭምርነው ጎበዝ ማሻአላህ ተባረክ አላህ❤❤

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 11 หลายเดือนก่อน

    የኔናት ከናት በላይ ደስታምንአለ እፍፍፍፍ አላህ እረጅም እድሜይስጥልሽ ምነዉ እናቴ በነበረችልኝ ሲከፋኝ እማዋያት እህብቻ አልሀምዱሊላህ ጀነትያኑርልኝ ይከፋኛል በትንሽ ነገር❤💔💔💔

  • @neima3799
    @neima3799 ปีที่แล้ว +2

    ቢስሚላህ ማሻ አሏህ ግን ገምቼ ነበር
    ርምላዬ አንች ጡሩ ልጂ ነሽ እናትሽን አሏህ ርጂም ዕዲሜ ይስጥልሽ
    አሁን ላይ አንች እናትሽን ስላስደሰሽ ነገ ደሞ ልጆችሽ አንችን ያስደስቱሻል ኢንሸ አሏህ
    እስኪ ለኔም ፈልጊልኝ የሚሸጥ ካለ

  • @Borena-r3s
    @Borena-r3s ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እናትሽን እዳስደሰትሽ አንችም በሁሉም ሀገር አላህ ያስደስትሽ ያረብ የኔ ውደ ረምላየ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤💖💖💖💖💖

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ወረቢ ቃል የለኝም ላንቺ ለእማየ ደግሞ በእድሜ በጤና ይኑሩበት 😢❤❤❤❤

  • @zainabtube9265
    @zainabtube9265 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እናትሽንም አላህ ጠብቅልሽ እንዴት ደስ እዳለኝ ወላሂ❤❤❤

  • @seaditube-lz2zu
    @seaditube-lz2zu ปีที่แล้ว +16

    ወላሂ አላህ ያስዴስትሽ የኔ ውድ እናትሽን እድሜ እናም ጤና ይስጥልሽ ያንች እናም ይገባታል ምርጥ እናት ናት ያለችሽ የሷ ቤት አይሸጥም ብላ የራሷን የምሸጥ እናት ናት እናም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ የኔቆጆ መብሩክ እናትሺም አላህ እርሚችው እረዥም ያርገልሺ እፍ ደርብ አርጎይተካልሺ

  • @remlatube
    @remlatube ปีที่แล้ว +10

    ወላሂ ጌጥ እናት ናት❤❤❤❤❤

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
    @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ ปีที่แล้ว

    _ቃላት የለኝም ሀቂቃ በጣም ነው ደስ ያለኝ ልባም ሴት ነሺ ሪምሊ_
    _አቺንም ደሞ ከዚህ የበለጠ ባላሰብሺው ሲሳይ አላህ ያስደስትሺ እህቴ_

  • @zehara5680
    @zehara5680 ปีที่แล้ว +38

    እረጅም እድሜ ይስጣቸው ከልጆቻቸው ከልጅ ልጆቻቸው የሚደሰቱበት ይሁን

    • @sufiyyaayyob7331
      @sufiyyaayyob7331 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ እድሜ አላህ ይሥጣቸዉ❤

  • @zehramohammed4470
    @zehramohammed4470 ปีที่แล้ว +1

    ረምላየ የኔ ዉድ እናትሽን እዳሥደሠትሽ አላህ ያሥደሥትሽ እዲሜና ጤና አላህ ይሥጣችሁ ልጆችሽን አላህ ያሣድግልሽ ማነዉ እደኔ የሠዉ ደሥታ የሚያሥደሥተዉ

  • @fatumatube4772
    @fatumatube4772 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላ እናትሽን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልሽ እናትሽን እንዳስደሰትሽ አላህ ያስደስትሽ ያረብ

  • @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
    @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض 6 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፃቸው ቁጭ አክስቴን አላህ ረጅም እድሜ

  • @سعاديه-م4ز
    @سعاديه-م4ز ปีที่แล้ว +8

    መሽአላህ እድሜ እና ጤና ለወላጆቻችን እሲ ለኔም ዱአ አርጉልኝ እናቴን አሞብኛል በሰላም እዳገኛት ያረብ 😢😢

    • @swsw7270
      @swsw7270 ปีที่แล้ว

      Allah ba afiya yagenagnesh habibt

    • @አልሚየሀይቅልጅ
      @አልሚየሀይቅልጅ ปีที่แล้ว

      አላህአፊያያድርግልሺ ሁላችንንም አላህ በሰላም ያገናኘኝ

    • @TaybaH-yr4vz
      @TaybaH-yr4vz ปีที่แล้ว

      ayzon Allah Afiya Yadregacew

    • @ASd-bc3bo
      @ASd-bc3bo ปีที่แล้ว

      አላህ አፊያያድርግልሺ

  • @seadayesuf2920
    @seadayesuf2920 ปีที่แล้ว

    የእናት. ደሥታ. የማሥደሥተው ማነው. በላይክ. አሣዮኝ

  • @HA-uq5mv
    @HA-uq5mv ปีที่แล้ว +11

    ለማየት ሥሮጥ ተደፍቸነበር በጉጉት እየጠበቁሽነበር የኔጀግና. የኔእናት🎉

  • @meremmuhamef4250
    @meremmuhamef4250 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስንት ይሸጣል በዚህ አይነት ባሁን ሰአት እሪምሊ ማሻአላህ አላህ ያስደስትሺ ውዴ

  • @ኢነላሀማአሶብሪን
    @ኢነላሀማአሶብሪን ปีที่แล้ว +3

    ዉይ ረምሊ አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋረ አስለቀሽኝወላሂ አላህ በወጣይተካሽ አላህ የተመቻቸ ሂወት .ይስጥሽ ማማዩ😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @seadamohammedyoutube3116
    @seadamohammedyoutube3116 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህረምላ እናትሽንምረጂምእዲሜይወፍቃቸው

  • @se8416
    @se8416 ปีที่แล้ว +4

    እረምላይ በጣም ነው ይለቅሱኩት በድሱት እናት ኑራ ማሰደሰት እድት ድሰ ይላል አላህ ይሰደሰትሹ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት እራማዬ ጎበዝ❤❤❤❤❤እናት በሕይወት እያለች ማስደሰት እንዴት መታደል ነው

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ
    @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ እንካን ደስ አለችሁ ራጅም እጤሜና ጤና ለናቶቸችን 🥰🥰🥰

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 ปีที่แล้ว

    ጀግና አንቺ ያሁሉ ነገር አልፎ ለዚህ ስለበቃሽ ደስ ብሎኛል የሰብረኛ ሰዉ ውጤት

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት እኳን ደስአለሺ ለናትኮ ከዚህ በላይ ይገባታል እኔ በዚች ምድር እናቴን እደማስደሠት ደስ የሚለኝ ነገር የለም ሪምላየ ወላሂ ጀግና ነሽ አሏህ ይጨምርልሽ❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ችገሮሸንወብይሲሎ።ጀሰሜሙክክአለ

  • @ዜድ-ቀ6ደ
    @ዜድ-ቀ6ደ ปีที่แล้ว +1

    ረምላየ እናትሽን በዝህ እንዳስደሰትሽ አላህ በጀነት ቤት ይስራልሽ ለእናት ያንሳታል ደሞ እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ ወላሂ ስኬት የፈለገ እናቱን አባቱን ለሰወች ሁሉ መልካም ይዋል የኔ ልዩ 🌹🌹

  • @mstayoba2119
    @mstayoba2119 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላ❤እድሜጤናይጥናችሁደስታችሁንሙሉያርገገው

  • @dghjjxvjnnvv
    @dghjjxvjnnvv ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እረምላየ ለናትሽ እረጂም እድሜ ይስጣቸው አላህ ሠፊ ሪዚቅ ይረዝቃችሁ
    እኔ ወላሂ በሂወቴ የሚቆጨኝ ነገር ዛሬላይ እናቴ አለመኖሯ ነው ብቻ የአላህ ውሤኔ ነው እና አልሃምዱሊላህ ኑራልኝ እወድሻለሁ እኳ ብየ በነግርኳት እላለሁ ሠላም እንገናኝ ልጀ ብላ ሸኝታኝ ዛሬ አላመኖሯ ትዝ ስለኝ ሃገርለመግባት ራሡ አልጓጓም የሠው ሃገርም እደ ጨው አሟሟኝ

  • @bintahmed
    @bintahmed ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ እኳን ደስ አላችሁ ማዘርየ የእናትን ሳቅ ደስታ ማየት መታደልነው እኔበስደት በእናቴ ናፍቆት ልሞት ነው 😢

  • @hdhdheehhehey6676
    @hdhdheehhehey6676 ปีที่แล้ว +1

    ረመሊ የኔ ንግስት የኔ ጀግና እህት አላህ እደሜና ጤና ይስጥልሸ ያርብ😍😍😍😍😍😍አላህ ባላሰብሸው ነግር ያሰደስትሸ የኔ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ሪች ነኝ የኔ ንግስት እናትሸን ሳሚልኝ ሰመጣ እናቴ ጋ ላሰተዋውቃቸው እፍለጋለሁ ኢንሻ አላህ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf ปีที่แล้ว +12

    ውይ ረምላ ሁልግዜ የምመኝልሽ ነገር ነበር ወላሂ እንኳን ተሳካልሽ ❤❤❤ እድሜና ጤና ሰጥቷቸው የሚኖሩበት ያድርገው 🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አሽ

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 ปีที่แล้ว +1

    እናት ለዘለለም ትኑር የምር አስለቀሰችኝ የኔሚስኪን

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ ปีที่แล้ว +5

    መሽአሏህ እረጅም እድሜ ለወላጆቻችን❤❤❤

  • @አለህከዐርሽበለይነው
    @አለህከዐርሽበለይነው ปีที่แล้ว +1

    አላሁ አሚንን ያራብ ረምላ ባም ልባልሽ እዱላኝነሽ አላህ እጫምርልሽ የቡነዋ ነገርማ አላሁአሚንንያራብረምላባምልባልሽእዱላኝነሽአላህእጫምርልሽየቡነዋነገርማዝምነው 😅😅😅😅
    ወዶ አይስቁ አሉ

  • @rozi-to1rp
    @rozi-to1rp ปีที่แล้ว +5

    አላህ በጤና የሚኖሩበት ያድርገው ያረብ

  • @nabah8797
    @nabah8797 11 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ቃል የለኝ አስቀሽኝ እርምሊ 😭😭

  • @ensratube
    @ensratube ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድላቸው ለእናትሽ በደስታ የሚኖሩበት ያርግላቸው❤❤❤

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 ปีที่แล้ว

    ረምሊ ማሻአላህ የምወድሽ በምክኒያትነው ከዚህ ቀደም እማማየሽ ለልጃዋብላ ቤታዋን ሽጣነበር ዛሬ ደሞ ሰርብራይዝ ተደረገች የኔ እናት ሁሌ ደስይበለወት ሁሌ እናትን ለመግለፅ ቃል ያሳል ሁሌ ስለናቴ ሳስብ ምንምአይከፍላትእላለው የለአባት ወድሞቸን እህትወቸን አሳድጋለይ ያውም ሰውኑሮ ሰውእደለለሆና ለናትወችሂወትኳ ቢሰጥያሳል

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 ปีที่แล้ว +28

    እንኮን ደስ ያለወት እናትየ በጤና በአፊ የምትኖሮበት ያርጋችሁ❤

    • @ፉአድወሎዩቱብ
      @ፉአድወሎዩቱብ ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት ሀዩ

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว

      ​@@ፉአድወሎዩቱብ እንደማመር

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @Sabit33
      @Sabit33 ปีที่แล้ว

      @@yosufjed3713 ወገን በየኩመንቱ እየመጣሽ ደምሮኝ. አትበይ. የዩቱብ ህግ አይፈቅድም ምን አልባችም ሊዘጋብሽ ይችላል

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว

      @@Sabit33 እሺ ጀማሪ ስለሆንኩ ነው

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 ปีที่แล้ว

    Beravo ልጅ ማለት እንዲህ ነው አላህ ይጨምርልሽ እናትሽም አላህ ሀያታቸውን ያርዝምልሽ ❤

  • @sus2475
    @sus2475 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ከዚህም በላይ ተደሰቱ ያረብ ❤❤❤

  • @hayat2582
    @hayat2582 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ እርምሊ የናትን ደስታ ማየት እደትመታደልነው ❤❤❤❤

  • @ኡምሙሀመድየመርሳዋ
    @ኡምሙሀመድየመርሳዋ ปีที่แล้ว +3

    እርጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን

  • @HabibMohammed-fi5mk
    @HabibMohammed-fi5mk ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህ በጣም ደሥ ይላል ረምሊየ በይ ዋጋውን ንገሪን ለኛም ፈልጊልን እንድህ አይነት ቤት

  • @ኤክራምYouTube
    @ኤክራምYouTube ปีที่แล้ว +5

    እናትሽን እድሜ ይስጣቸው ❤

  • @mekilovexff7334
    @mekilovexff7334 ปีที่แล้ว

    ረምሊ ቃል የለኝ አላህ የበለጠውን እርዚቅ ይተካሽ እማየ በጤና ኑሩበት በዚህ ምድር ላይ እንደናት አለምን ሙሉ የሚያረግ የለም ተከታታይሽ ነኝ ግን ኮሜት መፃፍ ብዙም አልወድ ዛሬ ውስጤን ስላስደሰትሽው ነው አላህ ያስደስትሽ እኔም ሀገር ገብቼ ቤተሰቦቸን የምካድም ያርገኝ አባየን አሞብኛል ዱአ አርጉልኝ ቅመሞች❤

  • @medinagull4537
    @medinagull4537 ปีที่แล้ว +3

    እናት ለዘላለምትኑር

  • @zinatmohammad4771
    @zinatmohammad4771 ปีที่แล้ว +2

    ያኡምሪ ረምሊዬ አሏህ በዱንያም በአኼራም ያስደስትሽ እስከ ቤተሰብሽ የኔ ውዴ

  • @zedusman
    @zedusman ปีที่แล้ว +5

    የኔናት ከዝህም በላይ ይገባታል ወላሂ ያንቺናት ልዩናተ❤❤

  • @بومحمد-ر3ص
    @بومحمد-ر3ص ปีที่แล้ว +2

    የለኩት ተሳካ እንኳን ደስ ያለወት እሙ ረምላ በፍቅር በጤና ይኑሩበት እንዲሜ ይስጠወት አንችም በልጆችሽ አግኚዉ ወላሂ የኔ ማልቀስ