በመጨረሻም ባለሀብቱ ፍቅረኛዋ አወቀ!!እውነታውን ሲያውቅ በሽጉጥ..!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 มิ.ย. 2024
  • በመጨረሻም ባለሀብቱ ፍቅረኛዋ አወቀ!!
    እውነታውን ሲያውቅ በሽጉጥ..!!
    ‪@ynserayne‬ ‪@ethiomeznagna12‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @EABET-qt9iw
    @EABET-qt9iw 6 วันที่ผ่านมา +190

    እህቶቼ አረብ ሃገር ያለን እግዘአብሔር ይጠብቃን

    • @dghvuk6027
      @dghvuk6027 6 วันที่ผ่านมา +2

      አሜንንንን❤❤❤❤❤❤

    • @BiriEshetu
      @BiriEshetu 6 วันที่ผ่านมา +1

      Ameen Ameen Ameen🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-ev7vt3ln2s
      @user-ev7vt3ln2s 6 วันที่ผ่านมา

      Amene amene amene

    • @hawwitube7353
      @hawwitube7353 6 วันที่ผ่านมา

      Ameeen❤❤

    • @user-cq3sq5de5y
      @user-cq3sq5de5y 6 วันที่ผ่านมา

      አሜንንን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 6 วันที่ผ่านมา +360

    ይበላት አንዳቸውንም
    ባታገኝ ደስ የሚላቹ ብቻ 👍👍
    እቺ ባለጌ አመንዛሪ😏

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 6 วันที่ผ่านมา +9

      የምር

    • @Hundumak
      @Hundumak 6 วันที่ผ่านมา +10

      በጣም ደስ ብሎኛል። ባለሀብቱን ጠርጥሬ ነበር 😂😂😂

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 6 วันที่ผ่านมา +3

      አንቺ እኮ ገንዘብ የለውም ብለሽ ነው

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 6 วันที่ผ่านมา

      ​​@@TffGfyy🤣🤣🤣she is dirty dirty all the 3men's go check HV test because this garbage was going all over the place dula you deserved that the worst lady 👹👹👹

    • @user-mc8uw1fw8w
      @user-mc8uw1fw8w 6 วันที่ผ่านมา +1

      አች ባች ብልግና ሌሎችንም እሴቶችን ለምሰደብ አትሞክሪ ባለየ

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 6 วันที่ผ่านมา +37

    አምላኬ ሆይ የማታ እንጀራዬን አሳምርልኝ እራስህን ጠብቅ ዘሌ

  • @amen6689
    @amen6689 6 วันที่ผ่านมา +24

    እውነተኛ አፍቃሪ ማገኘት ከባድ ነው 😢እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s 6 วันที่ผ่านมา +190

    ወንድማችን ዘላለም ዘገየ ራስክን ጠልቅ 😢❤❤🎉

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 6 วันที่ผ่านมา +2

      Yes pls brother

    • @user-pj7mn5gv4z
      @user-pj7mn5gv4z 6 วันที่ผ่านมา +2

      እቺ።ዉሻ።ነቺ🐕🐕🐕🐕🐕🐕‼

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l 6 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢

    • @toba1854
      @toba1854 6 วันที่ผ่านมา +1

      🤔💔😥😥😥

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 4 วันที่ผ่านมา

      ዘሌ የንስር አይን አሁንም ከጎኑ ሁንለት መጨረሻው ምንድን ነው

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 6 วันที่ผ่านมา +58

    ዘላለም ሰላም ለአንተ ይሁን፣እባክህን ምንም ነገር ቢሰጡህ መብላትም ሆነ መጠጣት፣የለብህም በየዋህነትና የተበደለውን በመርዳት የነስር ዓይን ያንየመሰለ ወጣት ወንድምህ አሁን እያየኽው ነው ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ።

  • @user-eq7ih2fw7v
    @user-eq7ih2fw7v 6 วันที่ผ่านมา +39

    ቆይ እኔ እምለው ለምን ዝም አትልም የማትፈልጋቸውን እርቃ የምትፈልገውን አግብታ ቁጭ አትልምዴ በግድ ኑ ግደሉኝ

    • @etenshegezahegn2326
      @etenshegezahegn2326 6 วันที่ผ่านมา +1

      እኛም ገርሞናል

    • @user-lw3zi4ni1w
      @user-lw3zi4ni1w 5 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅

    • @Meme-iw4nm
      @Meme-iw4nm 5 วันที่ผ่านมา +2

      ጤናቸውን መመርመር አለባቸው ሆዶቹ

    • @user-hn9yi2sn2u
      @user-hn9yi2sn2u 5 วันที่ผ่านมา +2

      አይወላ በጣምኮነው የሚገርመው። አላህካመጣባት የመረጥፕችውጋ አድባአትቀመጥምቆይ ከባድነው አላህይጠብቀን ከድህ አይነቱ ውርደት

    • @zebidergedfa3286
      @zebidergedfa3286 4 วันที่ผ่านมา

      ይመስለኛል ይች እብድ ናት ሰወስት ሰው አዱ አይበቃሺም ጉዷን ደግሞ ትናገራለኝ እዴ ጉደኛ ፖርት ቱ ተመቸኝ😂😂😂😂 መፈስሺን ወጋሁት አለ😂😂😂😂😂

  • @user-jw7es1wi4r
    @user-jw7es1wi4r 6 วันที่ผ่านมา +90

    መንገድ ላይ ስንት ልጆች ዳቦ ግዙልን እያሉ ሲለምኑ እርሶ 60,000 70,000 ለጸጉር ለቅንጦት መስጠት የገንዘብ ግፍ የለዉም , መቄዶንያ ቢረዳም .....

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 6 วันที่ผ่านมา +1

      የወደደ ክክክክክ ይሄም ያንሳል

    • @genitube1438
      @genitube1438 6 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 6 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ልብ እደዚህአይነትሀብታሞችናቼውሴቶችንእያበላሺያሉት

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 6 วันที่ผ่านมา +1

      ስት ደሀ በዬመገዱ ቆሻሻእዬለቀሙ

    • @MuctarMehamed-kg2ml
      @MuctarMehamed-kg2ml 5 วันที่ผ่านมา +1

      Dirros ke berrgo missebesibew birr newaaa

  • @meserettigabu9921
    @meserettigabu9921 6 วันที่ผ่านมา +86

    በጣም የምትገርም ሴት ነሽ ምክንያቱም የራስሽን ምቾት እያመችቸሽ የሰው ሂወት ጊዜ ገንዘብ ሁሉ ነገር የወሰድሽባቸው በጣም ትልቅ ስህተት ነው ጀብድ አይደለም ይቅርታ ጠይቂያቸው ከፈጣሪሽም ታረቂ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 6 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ ይች ሆዳም ናት

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 6 วันที่ผ่านมา +1

      ይቺ ባልጌ ሴት አሰዳቢ !

    • @user-je6uu2ij3n
      @user-je6uu2ij3n 6 วันที่ผ่านมา

      @@meserettigabu9921 ግን በጤና ነው ሶስቱንም በተለያየ መንገዲ አግባኝ ብላ ጠየቀይ እሸ አሉ መልሳ ሶስቱም ሺማግሌ ሊልኩ ነው አለይ የነሡ ጥፋት ምንዲን ነው አንዱን አግባኝ ብላ እሺ ካላት ሁለቱም ምክንያት ፈልጋ መራቅ ትቺላለይ

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o 5 วันที่ผ่านมา

      ሲጀመር እሷ ፈጣሪን የት ታውቀዋለች።ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለው ሰው ይህን አይሰራም

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 6 วันที่ผ่านมา +83

    ዘሌ እናመሰግናለን እንኳን ለሐዋርያት ፆም አደረሳችሁ አደረን መልካም ፆም

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 6 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳንም አብረው አደረሰን።

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 6 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ❤❤❤

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን እኳን አደረሰን ❤

    • @MirfaUae-qr1ty
      @MirfaUae-qr1ty 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን ፫መልካም ፃም

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o 5 วันที่ผ่านมา

      አሜን ይሁንልን ።ተመስገን ለዚህ ያበቃሐን።

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 6 วันที่ผ่านมา +20

    እረረረረረ እከ እጅ ወደ ላይ የሚያስብል ታሪክ ነው ምነው ይህን ድፍረት ለሌላ ነገር ብትጠቀሚበት አቤት አምላክ ሆይ ማረን 😢😢

  • @emebetshibeshi8024
    @emebetshibeshi8024 6 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ እህት አንቺ ግልፅ ስለተናገርሽ እንደሀጢያት ተቆጠረብሽ እንጂ በየቤቱ ስንት ጉድ እንዳለ እግዚአብሄር ያውቃል ይሄ ለሌላው መማሪያ ይሆናል
    ብሎ ማስብ ሲገባን
    ያልሆነ ክፍ ክፉ ነገር መናገር ተገቢ አይደለም ይልቅስ እጣ ይጣጣሉና እጣ የወጣለት ይውስድሽ ማንንም አትለማጪ ስርተሽ ለመለወጥ ወደውጪ ሂጂ አይዞሽ ችግርሽን አምላክ ያቀዋል ይሄንን ፈተና ለማለፍ አምላክ ይርዳሽ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 6 วันที่ผ่านมา +108

    እኔን በጣም የገረመኝ ይህንን ችግሯን እራሷ መፍታት ትችል ነበር በማስሚዲያ ከማቅረብ የምትወደውን መርጣ ሌሎቹን ይቅርታ እኔ አልሆናችውም ብላ እውነቱን ማስረዳት ነበረባት አሁንም ቢሆን በኔ ግምት ህይወታቸውን ማበላሸቷ ፀፀት የተሰማት አይመስለኝም

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 6 วันที่ผ่านมา +74

    የመዳም ቅመሞችዬ ከደዚህ አይንት ውርዳት አላህ ይጠብቃቹ እች እርካሽ ሴት ናት

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን እህቴ😢

    • @tawakan9600
      @tawakan9600 6 วันที่ผ่านมา

      አሚንን

    • @user-rg4tx7jz3w
      @user-rg4tx7jz3w 6 วันที่ผ่านมา

      ክክክክ አልቀረብሽም እኛ ሸቃሎቹ ባንብስ ነው በ 4 በ 5 ወንድ ነውኮ እቃችንን ስናጥብ እምናመሸው አንዳንዶቹማ የሰው ባልና የጓደኛንም ባል ነው በወሬና በኢጃዛ ቤት ሲያማግጡ እሚያመሹት

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 6 วันที่ผ่านมา

      @@user-rg4tx7jz3w አች ምታር ነገ ይሆናላ

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j 6 วันที่ผ่านมา +1

      @@user-rg4tx7jz3w
      ወላሂ ከአስር አማት በለይ ኩዌት ኑሬየለው አንድም ቀን ኢጀዛ ወጥቼ አለውቅም ሱቅ እንኳን ከአሰሪዬ ጋ ከልሆና እግሬን ንቅንቅ አለደርግም አለማ አለኝ እንደእኔ ጨዋዎችም ሞልቶዋል በድፍን አንድ ለይ አጫፋልቅን

  • @lllkifle1442
    @lllkifle1442 5 วันที่ผ่านมา +3

    This guy is really a man he’s not wasting time. He’s very honest don’t mess around with him.

  • @ttww9470
    @ttww9470 6 วันที่ผ่านมา +30

    ይች የቆሸሸች እረካሺ. የሴት ሠይጣን ናት 😢😢
    አኡዙቢላሂ መነሸይጧን እረጅም

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 6 วันที่ผ่านมา +54

    ጀግና ወንድ ነህ የታባቷ ሴት አሰዳቢ👍

  • @bmm3152
    @bmm3152 6 วันที่ผ่านมา +44

    ዘለለም ራስህን ጠብቅ እች ሴት ገጠ ወጥ ነት አለህ አወራደት የሶስት ሰዉ ህይወት አበለሼች

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q 6 วันที่ผ่านมา +10

    አንድ ያለሽ ምርጫ ንሰሀ መግባት በጾም በጸሎት በሰግደት በንሰሀ መመለስ ብቻ ነው ገንዘብም አይጠቅምም ዝሙቱም አይጠቅምም ሁሉም ቁንጅናውም ሁሉም ነገር ይረግፋል ያለሽ ነገር አንድ ሰለአንች ሰለአለም ሰለአዳምና ሰለሔዋን ልጆች ሁሉ የሞተልን የሰማይ የምድር ፈጣሪ አልፋና ኦሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ብቻ ነው ያለሽ ቆሽሸሻል ሸተሻል አትንኬኝ የማይል አምላክ አለሽ ሰለዚህ በንሰሀ ወደአምላክሽ ተመለሽ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማልጄኝ አሰታሪቂኝ በያት ቅዱሳን መላዕእክታን ዘወትር ሁሌም ሰለሰው ልጆ ች የሚለምኑ ቅዱሳን ነቢያት ቅዱሳና ሐዋርያት ሰማዕታት ጻድቃንን አማልዱኝ አምላካቹሁን አምላኬን በድየዋለሁ አሰከፍቼዋለሁ እኔ በደለኛ ሀጤያቸኛ ቆሻሻ ሴት ነኝ የአምላኬን አይን ለይ አልችልም አይገባኝም ምህረትን ያደርግልኝ ዘንድ አምላካቹሁን አምላኬን ለምኑልኝ አስታርቁኝ ብለሽ ለምኛቸው ም ሰቅሰቅ ብለሽ አልቅሽ በሰጋም በነፍስም ባክነሻል እንደ በደለ ሰው አይደለም አይነትሽ ልብሽ በ በትቢት ተወጥርሻል የሰራሸው በጣም ከባድ ሀጤያት ነ ው እና ንሰለ ግቢ 😭😭🇨🇬🇨🇬 አይ ኢትዮጵያ አንች የደጋጎች የኩሩዎች የጭምቶች ሀገር ዛሬ ልጆችሽ በሐጤያት ተለወሱልሽ 🇨🇬🇨🇬 ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ 18 በኢትዮጵያ፡ወንዞች፡ማዶ፡ላለች፥ክንፍ፡ያላቸው፡መርከቦች፡ላሉባት፥
    መልእክተኛዎችን፡በባሕር፡ላይ፡የደንገል፡መርከቦችንም፡በውሃ፡ላይ፡ለምትልክ፡ምድር፡ወዮላት! እናንተ፡
    ፈጣኖች፡መልእክተኛዎች፡ሆይ፥ወደ፡ረዥምና፡ወደ፡ለስላሳ፡ሕዝብ፥ከመዠመሪያው፡አስደንጋጭ፡ወደ፡ኾነ፡
    ወገን፥ወደሚሰፍርና፡ወደሚረግጥ፥ወንዞችም፡ምድራቸውን፡ወደሚከፍሉት፡ሕዝብ፡ኺዱ።
    ፤በዓለም፡የምትኖሩ፡ዅሉና፡በምድር፡የምትቀመጡ፡ሆይ፥ምልክት፡በተራራዎች፡ላይ፡በተነሣ፡ጊዜ፡
    እዩ፤መለከትም፡በተነፋ፡ጊዜ፡ስሙ።
    ፤እግዚአብሔር፦በፀሓይ፡ጮራ፡እንደ፡ደረቅ፡ትኵሳት፥በዐጨዳም፡ወራት፡እንደ፡ጠል፡ደመና፡ኾኜ፡
    በማደሪያዬ፡በጸጥታ፡ተቀምጬ፡እመለከታለኹ፡ብሎኛልና። መጻፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ የሚጠራሽ ሐገር ዛሬ ልጆችሽ እዲህ በሐጤያት መድቃችንን ሳይ አመመኝ በእውነት እፍፍፍፍፍ🇨🇬😭😭"ሴት ልጅ ከተበላሸች ሀገር ተበላሸች ነው ሴት ልባም አሰተዋይ በአምልኮት እግዚአብሔር የጸናች እጆቿን ጧት ማት ወደሰማይ የምትዘርጋ የዋህ እርግብ ጭምተኛ እንድታገባ ሲታጭላት አታዉቅም ሽማግሊ ሲላክ አታዉቅም ሰርጉ ሲደገሰ ነው የምታዉቀው እንደዚያ ብላ 10,12,13ወልደው ከብደው በፍርሃተ እግዚአብሔር ይኖራሉ የዛሬው ደግሞ ሀፍርተ ቢስ ሆንና 3 እናማርጣለን መሆን የነበርባት ልክ እንደ እናቶቻችን ነበር ወደ ቀድሞው ማንነታችን አምላካችን ይመልስገን በእውነት ለአንችም ልቦና ይሰጥሽ ሀጤያትሽ ታዉቆሽ ንሰሀ እንድትገቤ የቅዱሳን አምላክ ይረዳሽ

    • @FrewAbe
      @FrewAbe 4 วันที่ผ่านมา

      በእውነት ግሩም ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይመልሰን

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 6 วันที่ผ่านมา +9

    ወይ ዘላለም ጀግና አብሬ ዘለልኩ እኮ ከሽጉጡ ጋር እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j 6 วันที่ผ่านมา +122

    ይህ ሰውዬ እና የእኔ በህሪ አንድ አይናት ነው እኔም ሰውን ማማን እንጂ ማፋተን ምበል ነገር አለቅም እኔ ተመኝ የምሆነው ለሰው ቢዬ ሰይሆን ለጌታዬ አላህ ቢዬ ነው ታመኝ የሚሆነው

    • @tellthetruth6501
      @tellthetruth6501 6 วันที่ผ่านมา +2

      ደውይለት ሳትቀደሚ

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j 6 วันที่ผ่านมา +11

      @@tellthetruth6501
      አረ ስልክማ በማደውል አልሽቀደደምም ወደ ጌታዬ አላህ በዱዓ እበረታለው እንጂ ደግሞም እኔ ሙስሊም እሱ ክርስቲያን

    • @tgay5642
      @tgay5642 6 วันที่ผ่านมา +3

      አልሃምዱሊላህ እኛ እድሜ መቆጠር እድሜ መጨረስ ነዉ

    • @lillyargaw4977
      @lillyargaw4977 5 วันที่ผ่านมา

      ​@@tellthetruth6501😂😂😂😂😂😂

    • @user-jr2tq8ss5f
      @user-jr2tq8ss5f 3 วันที่ผ่านมา

      አገባህ😂

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 6 วันที่ผ่านมา +21

    ዘልዬ እራስህን ጠብቅ የንስር አይንን ጉዳይ አደራ እንዳይረሳ ❤❤

    • @user-wh6jm7fz9q
      @user-wh6jm7fz9q 6 วันที่ผ่านมา

      Yibelishi yeseti asedawi neshi

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 5 วันที่ผ่านมา +3

    1ኛ ቆሮንጦስ 1: 30-31 ነገር ግን፡- የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።

  • @mahiwolloyewa7921
    @mahiwolloyewa7921 6 วันที่ผ่านมา +6

    ወንድማችን ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @delited1179
    @delited1179 6 วันที่ผ่านมา +49

    ዘሌ አረ እራስክን ጠብቅ እሰዋ የራሰዋ ጉዳይ ይች አይን አዉጣ ይገባታል

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f 6 วันที่ผ่านมา +33

    ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለም። ጆሮአችን አለመሙላቱ ይገርመኛል 😊 ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ።

  • @user-hu4wi2fd5k
    @user-hu4wi2fd5k 6 วันที่ผ่านมา +8

    ኸረ የሰው ድፍረት ሰውን ሳይሆን እግዚአብሄርን ፍሩ በፈጣሪ🥹🥹🥹

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s 6 วันที่ผ่านมา +3

    ዘሌኤ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ 👍👍👍 ሰውዬኡ እጅግ በጣም ጠንካራ ትኡት ስለህይወት ያለው እይታአ ጥሩ ነው ዲቦራ ልክ አልሰራሽም

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 6 วันที่ผ่านมา +27

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዛሪስ እደዉ ዝም ብየልሣቅ አላህ ይጠብቅህ ዘላለም ዘገየ

    • @fatumamohammed8459
      @fatumamohammed8459 6 วันที่ผ่านมา

      እኛ እናሣቅ ዉዶቸ ሆሆ እኔ የሠዉ ቤት ሥራ ያዴክመኛል እዚህ ያሥቁኛል😂😂😂😂😂😂😂

  • @emebetshiferaw3895
    @emebetshiferaw3895 6 วันที่ผ่านมา +32

    በናትህ ዘሌ እቺ ሴት ሰው አይደለችም የሴጣን መንፈስ ናት አትርዳት

    • @Meme-iw4nm
      @Meme-iw4nm 5 วันที่ผ่านมา

      ሰውየው ገዘብ ሳይሆንን አስተሳሰብ ብቻ ይበቃት ነበረ ገዘብም ብቀር ወራዳ ነቺ

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 5 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ጥሩ ሰው ነበር ሴት አላገኘም ።ሼሌነች ገላዋለች ለፍቶ ያገኘውን ገንዘብ ሳይበላም በሸታ አሲዛውም ይሆናል ሰትልከሰከሰ ቡያላች ሰዋች ተጠንቀቁ ከማን እንደምትውሉ ። የተደበቀ አመል አይለቅ ። ይመለሳል ። የቆየ ልም አላት
    ግን ሽጉጥ መዘህ እችን ውለታ ቢሰ ገደልህ ሂወትህ የህድ ፊልም አድረገህ ነበር ።
    ለሴስኝ ሴት ብትመታት የዘመኑ አድራሻው የማይታወቅ አሰርቤት ትቀራለህ ። እንደዚ አይነት ሴት ። ጥሎ መውጣት ነው ። ግብግብ ሸጉጥ መዘዛ ።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 6 วันที่ผ่านมา +7

    የኢትዮጵያ ህዝብ ህዝብን ማገልገልሳይሆን በጉቦ ድሃውንመግፈፍ ነው መልካም ባል እሷ ቀረባት እራስህን ጠብቅ ይች ባለጌ ሴት ጥንቃቄ ከሃገር ቤት ማምጣት ይሻላል

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 5 วันที่ผ่านมา

      ከአገር ቤት አምጣ እና አግባት የሻለ ህይወት ትሰጥሀለች

  • @Hundumak
    @Hundumak 6 วันที่ผ่านมา +50

    እንኳንም 3ቱም እምቢ አሉሽ። እግዚአብሔር በቁምሽ የሥራሽን ከፈለሽ። ባለጌ ነሽ። 3ቱንም ወንዶች በጋራ ብታናግራቸው ጥሩ ነው። ምክንያቱም ወደሗላ ተመልሳ በፀባይ አንዱን እንዳትሻውዳቸው።

    • @berex21tube
      @berex21tube 6 วันที่ผ่านมา

      Betam arif asab

    • @user-ld2th3qb3l
      @user-ld2th3qb3l 6 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂😂😂 እና ደሞ ማን እሽ ብሎ ያገባል ይችን😂😂😂😂😂😂

    • @tube4449
      @tube4449 6 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n 6 วันที่ผ่านมา +13

    ጥሩ ንግግር ገንዘብ ይፈርሳል መሠረት አልባ ነው❤ዘላለም ዘገዬ take care about yourself.

    • @EmanEbrahim-sy9oe
      @EmanEbrahim-sy9oe 4 วันที่ผ่านมา

      Ala. Yetbarekechiwn. Kalisetk. Yegeterwm. Yebas. Litihon. Tichilalech. Yetbarekum. Beketemam. Molitewal

  • @BayushAsegde
    @BayushAsegde 5 วันที่ผ่านมา +3

    እረ እፈሪ ምንም አላጠፋሁም በሙሉ አፍሽ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @Arsenal539-e7p
    @Arsenal539-e7p 6 วันที่ผ่านมา +6

    አቶ ዘገየ አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ 😢😢😢😢 ልጇቷ ግን የጇን ነው ያገኘችው 😢😢 ለትዳር የሚሆኑ ግን የማዳም ቅመሞች ብቻ ናችው ምክያቱም ስደት ብዙ ያስተማረን ሴቶች ነን ❤ አሁን እኝህን ከቻልክ አገናኘኝ እኔ ስደት የመረረኝ ትዳር የምፈልግ ሴት ነኝ በእድሜንም የምንቀራረብ ይመሠለኛል እየቀለድኩ አይደለም❤ ከምር ስደት ምርር ብሎኛል እኔ የራሴ ንብረት አለኝ ለኔ በቂየ ነው እንኝህ ሰው ብዙ መከራ ያሣለፈኩ ነኝ ከልጅነት እሰከ አሁን ድርስ ስደት ሰለቸኝ😢😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 6 วันที่ผ่านมา +19

    የዝሙት መንፈስ 🥹🥹🥹🥹

  • @UmuMahi-xd9do
    @UmuMahi-xd9do 6 วันที่ผ่านมา +21

    እሰይ እልልልል ስራዋን ነው ያገኘችው እንደ እኔ ደስ ያለው ማን ነው?

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 6 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና አይገልፅሄም ወንድማችን ዘላለም እራሥህን ጠብቅ ለሁለተተኛ ጊዜ ነዉ እሄ ሽጉጥ መመዘዙ ሥያገጥምህ ያኔም በአንተ ብርታት አተረፊክ አንበሣ❤❤❤

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x 6 วันที่ผ่านมา +14

    አተ ለማንም ዱርየ ብር ትበትናለህ የአማራ ህዝብ እየተሰቃየ😢

    • @user-cq2sy3ot9n
      @user-cq2sy3ot9n 6 วันที่ผ่านมา

      ሁሉም ነገር ወደ ፖለቲካ አይከብድም

    • @user-cg3ok5jp9x
      @user-cg3ok5jp9x 6 วันที่ผ่านมา +1

      @@user-cq2sy3ot9n ሰው ወዶ ፖለቲከኛ አይሆን ደግሞስ እሚታየውን ነገር ያልተነካ ምን ያውቃል

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 6 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@user-cq2sy3ot9nምንም አይከብድም 🙄🙄🙄

    • @etagegnhailu9816
      @etagegnhailu9816 5 วันที่ผ่านมา

      ገንዘብ መደሰቻም በጎ ማድረጊያም እንደ ሰዉ ይለያያል

    • @user-cg3ok5jp9x
      @user-cg3ok5jp9x 5 วันที่ผ่านมา

      @@etagegnhailu9816 እሱስ አወ እሱ ደግሞ በጣም አበዛው

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z 6 วันที่ผ่านมา +13

    ዘሌ ወድሜ እባክህን ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ እንዲህ አይነት ስራ ባትሰራ ባይ ነኝ ይቺ አለሌ አህያ ፈጣሪን የረሳች

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 6 วันที่ผ่านมา +14

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን 👍💐

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 6 วันที่ผ่านมา +1

      እቺስ በሽተኛ ነች

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 6 วันที่ผ่านมา

      ትንሽ አታፍሪም ወንድሜ እራስክን ጠብቅ

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 6 วันที่ผ่านมา +3

    ትክክል ነክ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @Selam.Asmarina
    @Selam.Asmarina 6 วันที่ผ่านมา

    Ateyayekh Zele!👌💯 Bravo!
    Beterefe Egziher ytebkh!❤🙏

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 6 วันที่ผ่านมา +14

    ዘገዬ እባክህ ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ ወድሜ ኡኡኡ እረ ሽጉጥ ከባድ የምፈራዉ ነዉ 😢

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 6 วันที่ผ่านมา +18

    ዘሌ እባክህ በይጣም አስቸኳይ ነው ስልክህን or የማገኝህን መንገድ እባክህ ወይም የምታውቁ ሰዎች አደራ እባካቹ በእግዚአብሔር😢😢

    • @user-kx5ox4lh1q
      @user-kx5ox4lh1q 6 วันที่ผ่านมา +3

      እንደዚህ እያላችሁ ጥሩ የሚሰሩትን ዩቱበሮችን እየጎዳችሁ ነው ምናችሁ የማይታወቅ

    • @user-tf2kx4dc6d
      @user-tf2kx4dc6d 6 วันที่ผ่านมา +1

      ደሞ ይሄ ምን ማለት ነው ?? እስቲ ሳታውቂ አታውሪ ኤጭ

    • @user-tf2kx4dc6d
      @user-tf2kx4dc6d 6 วันที่ผ่านมา +4

      ይሄንን የምታነቡ እባካቹ ዘሌን እንዳገኝ እርዱኝ ሚስቱንና የ2 አመት ልጁን እቤት አስቀምጦ እሽኮለሌ እያለ ነው ሚስቱ አሁንም እርጉዝ ነች እሷ ዘመዴ ነች የማጋጯን ስልክና አብረው ፎቷቸውን ይዛለች ሌላም ታሪክ አለው ሰው የላትም ብሎ ነው እኔም ኢትዮጵያ አይደለሁም ላገናኛት እባካቹ አድርሱልኝ

    • @user-fo4sd7vr5f
      @user-fo4sd7vr5f 6 วันที่ผ่านมา +1

      ሰውየው የግፍ ገንዘብ ነበር የሰበሰበው ጡጊያው😅

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 6 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ይሄ ፋራ !

  • @uihfjfuituthd
    @uihfjfuituthd 6 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና ነህ ወንድሜ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Fafip9rs1fz5s
    @Fafip9rs1fz5s 6 วันที่ผ่านมา +6

    ውይ ዘንድሮ የጆሮ ደግነቱ አለመሙላቱ ነው አሉ ጉድ ነው

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 6 วันที่ผ่านมา +11

    ወዶች አትፎገሩ ዬላይ ቁጅና ዋጋ ሊሰጥ አይችልም ልፋታቹሁን ለዱሪዬ ለበላተኛ ሴት አትስጡ ወደህይወታቹሁ ሳትገባ አጣሩ😢😢😢

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 6 วันที่ผ่านมา +8

    ሰዉዬዉ ዉስጡ ነግሮታል ተጠራጥሬያለሁ አለ😂😂😂

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዋንድሜ ዛላላምዬ እግዚአብሔር ይጣብቂክ ጎቤዝ ዘላ ሹጉቱን ስትዝ ጀግና 👍👍👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ስዋድክ 🎉🎉🎉

  • @Fatma-ib8pi
    @Fatma-ib8pi 6 วันที่ผ่านมา +1

    የደሃ ኣባት የኛ ጀግና ኣላህ ይጠብቅህ ሺ ኣመት ኑር ኣንተን የወለደች እናት ኣለህ እድሜ ና ጤና ይስጣት ለእናታችን

  • @DggChgy
    @DggChgy 6 วันที่ผ่านมา +19

    በማርያም ይህን ስራ አቀም በጨንቀት ለደፍን ነዉ

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 6 วันที่ผ่านมา +23

    ድሃ የእኔ ቢጤዎች ትዝ ያሉህ አሁን ነው ብሽቅ።

  • @detamoredi1507
    @detamoredi1507 6 วันที่ผ่านมา +5

    አቶ መላኩ የላብን የድካምህን አይቶ ፈጣሪ ይወድሃል ሳትጋባ ተገላገላታ ነገሩ በጣም ያናድዳል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፈጣሪህን አመስግን ፈጣሪህን አመስግን ከዚች ወረዳ ሴት ገላግለዋል ጦስ ነው የምትሆንብ ለሚያልፍ ነገር እራስን ተቆጣ ጥር

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 6 วันที่ผ่านมา +4

    የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ አሜን ።

  • @fotofoto378
    @fotofoto378 6 วันที่ผ่านมา +7

    አብየቱ ከዚ ሁሉ ውርደት ማረን ጌታየ መዳኔትየ እየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏ምንአይነትዋ ወራዳ ናት 😢😢

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 6 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ከባድ ነው😢

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 6 วันที่ผ่านมา +19

    እውነት አላህ ይቅር ይበለኛ እጂ ሽጉጡ ይገባት ነበር የሴት ከቱ

    • @aliyaaliya7650
      @aliyaaliya7650 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @user-uw7fx4yy6w
      @user-uw7fx4yy6w 6 วันที่ผ่านมา

      ነበር ወላ እኔ አንድውልክፍ አጠቻ እሱ አንጋጋይው 😂😂😢😢😢😢😢😢😢

  • @MenaTsegaye-uq7nu
    @MenaTsegaye-uq7nu 6 วันที่ผ่านมา +7

    እርኩስ መንፈስ ነው የሚጫወትብሽ እህቴ የናት ያባትሽን ሀይማኖት ይዘሽ ወደ ፀበል ግቢ ፈጣሪሽን ፈልጊ ለህይወትሽ እንዲረዳሽ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ የሚለውን አድምጭ እንዲህ እያደረገሽ ያለውን እርኩስ መንፈስ ትደርሽበታለሽ

  • @Martin-wv2xs
    @Martin-wv2xs 5 วันที่ผ่านมา +1

    ራስህን ጠብቅ ዘለለም በጠም ጡሩ ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤❤

  • @lidiyawabeto6367
    @lidiyawabeto6367 6 วันที่ผ่านมา +25

    እንግዲህ ፅናቱን ይስጥሽ ከሶስቱም ባዶ ሆንሽ 😭😭😭😭😭

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 6 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂እሰይ ይታባቷ

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 6 วันที่ผ่านมา

      She deserve to live by her self since she is evil love money not men

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 6 วันที่ผ่านมา +2

      ደግ ሆነች ይች ሸሌ ሀለሌ ሸርሙጣ

    • @user-fs6sg5hg2p
      @user-fs6sg5hg2p 6 วันที่ผ่านมา

      ​@user-cr😂🤣🤣3yq9kr1o

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም ፅናቱን ይስጣት

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 6 วันที่ผ่านมา +7

    Please my sister don't be a denial you should accept what you did totally wrong you need to do a Confession privately face-to-face with the priest. You have to do what the priest tells you that's the way you will be free from Sean God be with you 🙏 Zele you are the best reporter please don't forget to let us know about ye neser eye hope he is getting well by now 🎉 may the Almighty God give him speedy recovery 🙏

  • @alemualehegn2620
    @alemualehegn2620 5 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ አደጋወችን በድፍረት እየተጋፈጥህ ነው
    ቢቻል በተለይ ሀብታም ሰወችን ስታነጋግር ሌሎችንም ቢሆን የጦር መሳሪያ ስለት ነገሮችንም ጭምር አለመያዛቸውን ማረጋገጥ ብትችል ጥሩ ነው ስትኖር ነው የበለጠ መስራት የምትችሉ!!!

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 6 วันที่ผ่านมา +6

    ይህቺ ልጅ በወንዶች ጌም ነው የምትጫወተው የመጨረሻ አወዳደቃ አያምርም ። የሕክምና እርዳታ ያስፈልጋታል ኖርማል አይደለችም።

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 6 วันที่ผ่านมา

      Atefered

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 6 วันที่ผ่านมา

      Sewu bedebek senet neger new yemiyadergew

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 6 วันที่ผ่านมา +6

    ዘላለም ዘገየ ጀግና እኮ ነህ እውነት አሁን አራዳ ፕላስ ብሆን አረ አወዳዛ አደርጌው እያለ እሴቷን እንኳን ይፈራ ናበር እውነት ዘላለምየ በምን ስልክ ለግኘህ

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi 6 วันที่ผ่านมา +2

    እራስህን ጠብቅ ወድማችን ልጅታ የተረገመ ች ናት አገራችን ሰላም ያድርግልን 😢😢😢

  • @BezaworkWobante
    @BezaworkWobante 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሁሉን ትተሽ ወደ ፈጣሪ ተጠጊ ንሰሀ ጊቢ አይዞሽ እሱ ሕይወትሽን ያስተካክለዋል።

  • @TecnoPhonetastic-lt5ks
    @TecnoPhonetastic-lt5ks 6 วันที่ผ่านมา +10

    ባጣቆዩኝ አረገቻቸው እኮ ሁሉም አይገቡአትም ማፈሪያ ነች

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 6 วันที่ผ่านมา

      ለወሬ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር 😂😂😂

  • @accacc5974
    @accacc5974 6 วันที่ผ่านมา +9

    እረ ይች ወራዳ ተጠንቀቅ ወንድሜ ዘልዬ የኛ እንቁ❤❤

  • @felekechkebede-ou1kb
    @felekechkebede-ou1kb 4 วันที่ผ่านมา +1

    ክብር ያላትን ሴት አግባ ከራስህ እምነት ባህል የምትሄደዋን

  • @user-qm4dd1dp5j
    @user-qm4dd1dp5j 6 วันที่ผ่านมา +2

    አንት ጃግና ዎንድምችን ነህ ኮ በርታ የኔ ዎንድሜ ፈጣሪ ይጠብክክ ❤️❤️❤️

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l 6 วันที่ผ่านมา +7

    የአንቺ እናት አባት ግን በሂወት አሉ? 😳😳🙈 እግዚኦ ምን አይነቷ ልጅ እንዳላቸው ሲያውቁ በጣም ያዝኑብሻል አደገኛ ነሽ ደም ለማፋሰስ ነው ይቅር አይበልሽ ህይዋን 😳😳🙈🙈🙈🙈

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 6 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም የወረደች ናት ግን ይቅር አይበልሽ አይባልም 😢

  • @FiriyotTolosa
    @FiriyotTolosa 6 วันที่ผ่านมา +4

    ዝሌ አር እረስሂን ጠቢቅ አንቴ ጀግን ወንዲመቺን ኔክ እግዚአብሔር ክንቴ ግር ይሁን❤❤

  • @ad1187
    @ad1187 6 วันที่ผ่านมา +2

    ኦ የዛሬ እንግዳ ደግሞ እጅግ የሚያሳዝኑ ናቸው አዳድ ሰዎች ሀብት አለው ብለው የሚቀርቡት ገንዘብ ከዛፍ ላይ የሚሸመጥጡ ይመስላቸዋል ። እግዚአብሔር ያስተምርሽ ከባድ ነው የሄድሽበት መንገድ ።

  • @amiashi5436
    @amiashi5436 6 วันที่ผ่านมา +3

    እግዝአብሄር የተባረከ ትዳር ይሰጥህ ፊጥ ፊጥ የምትለውን አታግባ❤❤❤❤

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l 6 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድማችን እራስክን ጠብቅ እግዚአብሄር ደግሞ ይጠብቅሀል🙏❤ ሰውየው በጣም አስተዋይ የማይኮራ ነው ትንሽ ሽጉጡን ማውጣቱ ያስፈራል በጣም እና ደሀ የነበረ ሰው በብዛት ይቀየራል። ይሄ ሰውየ ግን በጣም አድናቂው ነኝ ድሀ ስለሚወድ

  • @hadyalav4972
    @hadyalav4972 6 วันที่ผ่านมา +4

    ወድሜ እኳን ሠላም መጣህ ወድማችንን ተከባከብልን❤

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g 6 วันที่ผ่านมา +2

    ዘላለም ተጠቀቅቅቅ ወድም ንሮ የመርርው ሰው ውሳኔው ከባድነው ወድሜ ሴቶቺ አትበል የራስህ ሀለሌ ተቆጣጠር ስት ጀግና ሴቶቸ አሉ ጨፍሪዋን ወደ ጭፈራ ቤት ልቀቃት

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 5 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ የዝሙት መንፈስ ነው የሚጫወትብሽ ፀበል ግቢ ነብስሽን አድኚ በስጋሽ ወድቀሻል ታመሻል እግዚአብሔር ልቦናሽን ያብራልሽ ልቦናሽ ደንድኖዋል ይህ ነውር ብልግና ነው እፍረት እንኳን አይታይብሽም ልብሽ ለፀፀት ቦታ የለውም እግዚኦ አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን እንድምህረትህም ይቅር በለን 💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @user-pb6yg6lr5o
    @user-pb6yg6lr5o 6 วันที่ผ่านมา +4

    ዘልዬ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ እቺ አይን አውጣ ናት ምአይነት የመጥፎነት ጥግ እንዳቺ አይነቶች ጨርሶ አላህ ያጥፋቹህ አይንሽን ይጥፋ ዝጋታም ባሌጊ አሳዳጊ የበደለው ድጋሜ እንዳናይሽ

  • @winniea9803
    @winniea9803 6 วันที่ผ่านมา +5

    እረ ዘሌ በልደታ እራስእን ጠብቅ እዴ ልቤ ቀጤ አለኮ ውፍ ፈጣሪ ይመስገን 😢❤❤❤

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 6 วันที่ผ่านมา

    Thank you Zalee you save her life 🏆⭐️💎♦️🌟

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሀጢያት የሌለበት ይደብድባት እንዳለ ጌታ ይቺ ልጅ የሰረራችው ስራ ተፀፅታ ንስሀዋን ያለ ንስሀ አባት አውጥታ ተናዛለች ቀጣይ ህይወት ፈጣሪ ያሳካላት

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 6 วันที่ผ่านมา +5

    እጅግጉድአለ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamawityehualashet1652
    @selamawityehualashet1652 6 วันที่ผ่านมา +11

    የመጀመሬያ ጥፋትሽ ወንድን ልጅ አግባኝ ብለሽ መጠየቅሽ ሁለተኛ ደግሞ እራስሽን እየቀያየርሽ ሦስቱንም በመያዝሽ የሚገርመው ደግሞ ሦስቱም በአንድ ቀን ሽማግሌ ለመላክ ማስባቸው ነው
    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AbelZewdu-ub8zl
    @AbelZewdu-ub8zl วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠቃችሁ

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 6 วันที่ผ่านมา +1

    አይይይይይ ለምን ደጎቾ ግፈኛ ላይ እንደሚወድቁ የኔ ታሪክ መሰለኝ የሚተረከው አይ ሰው አይቀመስ እግዚአብሔር ያፆናክ 💔

  • @meritubemeri
    @meritubemeri 6 วันที่ผ่านมา +6

    ሁለት ያየ አንድ ያጣል ኣሉ😅😅

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሁሉም አማረሺ ባዶ ቀረክ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ የምታመጣው ታርክህ ያስደነግጣል በርታ ጀግና የሆነ መተት አላት እንጅ ከሌላው በምን በልጣህ ነው ኢትዮጵያ የቆንጆ አገር ናት

  • @user-rx9qv2vx7m
    @user-rx9qv2vx7m 5 วันที่ผ่านมา +1

    ደግ አደረገችህ ።

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h 6 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚኦ ቅሌት ጉድፈላስትጫወትበት😂😂😂

  • @user-ef4ri6tf4o
    @user-ef4ri6tf4o 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዘላለም ወድሜ አምላክ ይጠብክ፡ አቺ አህቴ ንሳሃ ግቢ ፀበል ህጂ እባከሽ

  • @genetketemawu
    @genetketemawu 5 วันที่ผ่านมา +1

    በስመ ሥላሴ ህሌናዋ እንደት ፈቀደላት ወንድማችን ዘላለም ግን ሰዎችን ስትቀበል ብትፈትሽ የተሻለ ነው እራስክን ጠብቅ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 6 วันที่ผ่านมา +6

    ወይ ድፍረት በሙሉ ልቧ ሶስቱንም እቃቃ ነዉ የተጫወተችባቸዉ እረ በስማም ይቅር ይበልሽ ደፉር ማፈሪያ ነሽ🤔🤔እዳልክዬ እናመሰግናለን

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 6 วันที่ผ่านมา

      እዳልክ አይደለም ይሄ ዘላለም ዘገየነው እኮ እህቴ❤

    • @asnakech1destwi1
      @asnakech1destwi1 6 วันที่ผ่านมา

      እሽ እናቱ አመሰግናለሁ🙏​@@sishaia6875

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey 6 วันที่ผ่านมา +6

    እኒህን ተዋቸው እልቅ የነስርአይን ሀምንደረሰ ዛሬ አልመጣም አለቀቀም

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድም ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ይጠብቅህ። በዚህች የሴት ወራዳ እንደዚህ አይነት ግልግል ውስጥ መግባትም አደጋ ይገጥማል። ❤️❤️❤️❤️

  • @SeniHailu
    @SeniHailu 4 วันที่ผ่านมา

    ዘሌ ጀግናችን በርታልን ራስህን ጠብቅ

  • @bezaalemyehu8273
    @bezaalemyehu8273 6 วันที่ผ่านมา +5

    Egzbher tamag bale yestge egzbher lebona yesten❤

  • @addisalemasfaw4915
    @addisalemasfaw4915 6 วันที่ผ่านมา +3

    ዘሌ እራስክን ጠብቅ የተናደደሰው የሚያረገውን አያቅም ሽጉጥ ሆይ ሴቶች የሰው ልጅ ክቡር ነው እንደ አማራጭ አትጠቀሙ ጦሱ ዞሮ ለራስ ነው