ድንቅ ለውጥ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 45

  • @leltialemu
    @leltialemu 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንደናንተ ያሉ ታላልቆች ያስፈልጉናል የምር መንገዱ የጠፋበት ልጆች ብዙ ናቸው❤❤

  • @HikmaMukerem
    @HikmaMukerem 4 วันที่ผ่านมา +4

    እኔም ሙሉውን አይቼዋለሁ የቲጂ ፕሮግራም ሆኖ የሚያመልጠኝ የለም በጣም ብዙ ነገር አስተምራኛለች አዲሱ መፅሀፏንም አንብቤዋለሁ እናመሰግናለሁ ሁለቱ ቲጂዎች አመለካከታቹም ስማቹም ይመሳሰላል 😊
    ፕሮግራሙም በጣም ጥሩ ነበር እኔ እንደዚህ አይነት ልምድ ባይኖረኝም በፊት በፊት አንዳንድ ሴቶችን ሳይ እገረም ነበር ምን ሆነን ነው ያስብላል እና ራስ ላይ መስራት ከሁሉ ይቀድማል

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  4 วันที่ผ่านมา

      እንደዚ አይነት ልምድን ማካፈል ይጠቅማል በጣም አመሰግናለው 🥰

  • @sarafantaye9591
    @sarafantaye9591 4 วันที่ผ่านมา

    I can see how thrilled you are Tg'ye. Can't wait to be healed and feel this girl's joy. Sisterhood ❤️🫶.

  • @RedietFeleke-cg7jm
    @RedietFeleke-cg7jm 4 วันที่ผ่านมา +3

    TH-cam ላይ ከአንቺ ቀጥሎ የሚከታተለው Program የትዕግስትን ነው። በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ 🙏

  • @eftutesfaye328
    @eftutesfaye328 4 วันที่ผ่านมา

    13:32 betam ur right i need hilling endet new maggnet yemichalew ene saykatrist senaytn

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  4 วันที่ผ่านมา +1

      Join our group on telegram @wholenesshealing

    • @eftutesfaye328
      @eftutesfaye328 4 วันที่ผ่านมา

      @tigisperspective200 hayee tnx dear

  • @JibJib-k3p
    @JibJib-k3p 3 วันที่ผ่านมา

    Betam jegna sati neshi berche ene yalhuti Dubai nw temrtshi hulu nw emkttlw buzu tetkhmalwi berch ehta❤❤

  • @samueltegegne-b9s
    @samueltegegne-b9s 3 วันที่ผ่านมา

    Thanks TG. But do i always have to go to a psychotherapist or psychologist to heal my trauma? can i do it by myself gradually? I wish you make a video about this. Respect the work though 👍👍👍👍

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  2 วันที่ผ่านมา +1

      There are things we can work on our own if we think we have mild kinda experience
      We can start with forgiveness
      I have posted long ago then changing self belief is crucial one step at at time 😉

    • @samueltegegne-b9s
      @samueltegegne-b9s 2 วันที่ผ่านมา

      @@tigisperspective200 Appreciate that

  • @מארטה
    @מארטה 3 วันที่ผ่านมา

    thank you tigi ok I will do you are going sister ❤

  • @SitotaShiferaw-i3e
    @SitotaShiferaw-i3e 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ቲጂ አንድ ነገር ልበል😊😊 off topic ለውጥ እያየሁብሽ ነው..u have become more feminine day to day u were aggressive but ur action and smile is beautiful please keep it up....its attractive more in this way.

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  2 วันที่ผ่านมา +1

      Am blushing 😊 thanks
      It’s always a journey to be back to where I belong.

    • @SitotaShiferaw-i3e
      @SitotaShiferaw-i3e วันที่ผ่านมา

      @@tigisperspective200 its my pleasure🤎

  • @MartaWendosen
    @MartaWendosen 3 วันที่ผ่านมา

    በትክክል

  • @TigistAlemu-p5n
    @TigistAlemu-p5n 4 วันที่ผ่านมา

    Thank you 🥰🥰🥰

  • @lemlemlemlem7755
    @lemlemlemlem7755 3 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 3 วันที่ผ่านมา +2

    የቲጂ እይታ ወይ አማርኛ አውሪ አሊያም እንግሊዝኛ አውሪ ግራ አታጋቢኝ።

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  3 วันที่ผ่านมา +1

      ደጋግመሽ ግራ ከምትጋቢ የኔን ቪዲዮ እለፊው

    • @HenonHmichael
      @HenonHmichael 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@tigisperspective200ቲጂዬ ወድሻለሁ ግን መልስሽ ልክ አይደለም ላንቺ እሷ ደንበኛሽ ወይም አድማጭሽ ናት እንደሳይኮሎጂስት እሷን መረዳት እና አስተካክላለዉ ማለት ነዉ ሚጠበቅብሽ!!

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  2 วันที่ผ่านมา +1

      @HenonHmichael 4 ኮመንቶች አላት 3ቱ ተመሳሳይ ነው።
      መጠየቅና dictate ማድረግ ይለያያል፥ ስለተደጋገመብኝ ነው

    • @HenonHmichael
      @HenonHmichael 2 วันที่ผ่านมา

      @tigisperspective200 ኦሺ የኔ ቆንጆ ትሁት እንደሆንሽ ስለማስብ ነዉ እና አንቺን በግል እንዴት ማግኘት እችላለሁ??የሚቻል ከሆነ ብቻ

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  2 วันที่ผ่านมา +1

      @HenonHmichael @thewisewomen telegram lay alw
      Thanks for understanding

  • @Merknkaleb
    @Merknkaleb 4 วันที่ผ่านมา

    ውድድድ ነው ማረግሽ❤

  • @titikasa3388
    @titikasa3388 4 วันที่ผ่านมา

    ሰብስክራይብ አድርጌያለው ያጓጓል 😅

  • @mahilettadesse9591
    @mahilettadesse9591 4 วันที่ผ่านมา

    Tgye berchi

  • @Hanansiyu
    @Hanansiyu 4 วันที่ผ่านมา

    እኔማ በፊት አፈቀርኳቸው ያልኳቸውን ወንዶች ሳስብ ይገርመኛል ምን ነበር የተሰማኝ እያልኩ ነው አንድ አመት ሲንግል ብሆን ጭራሽ ፍቅር ምድነው ስሜቱ እያልኩ ነው አሁን የፍቅርን ስሜት ማወቅ እፈልጋለው እራሴን ገንብቼ አክሜ ከጨረስኩ❤🎉

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  4 วันที่ผ่านมา +2

      ሲንግል መሆን ጥቅሙ ስሜታችንን እንድንረዳ ያደርገናል

  • @user-nj9mk8bc6u
    @user-nj9mk8bc6u 4 วันที่ผ่านมา

    I was waiting for your review about this.

  • @henokmulugeta2373
    @henokmulugeta2373 4 วันที่ผ่านมา

    pls TG give feedback about MGTOW terand

    • @tigisperspective200
      @tigisperspective200  4 วันที่ผ่านมา

      It’s scary but in the western world I wouldn’t feel bad if they go with such mindset

  • @Elkan-c8y
    @Elkan-c8y 4 วันที่ผ่านมา

    Go for 20k subscribers