"ሰላም ተስፋዬ ከሞት ነው የተረፈችው ቦታውን ባለማወቃችን" ተዋናይ ሰይፈሚካኤል ተስፋዬ //የሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 253

  • @SmilingBarn-fr9ip
    @SmilingBarn-fr9ip 10 หลายเดือนก่อน +518

    ቤዛ ትጋበዝ የምትሉ እየለየካችሁ

    • @GenetMoges-g3t
      @GenetMoges-g3t 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ

    • @rroselave2755
      @rroselave2755 10 หลายเดือนก่อน +33

      ቤዛ ምን ሰርታ ነው የምትመጣው

    • @እማፍቅርሶልያናእናቴ
      @እማፍቅርሶልያናእናቴ 10 หลายเดือนก่อน

      wo

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@rroselave2755እኮ

    • @abuyetube
      @abuyetube 10 หลายเดือนก่อน +18

      ኸረ ወዲያ ምን ሰርታ ነው የምትቀርበው ተው በልኩ ሁኑ😊

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 10 หลายเดือนก่อน +186

    ከቤዝዬ ጋር ጋብዙልን❤❤❤❤

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 10 หลายเดือนก่อน +66

    ❤ልዑል እግዚአብሔር በልጅ በረከት ይጎብኛችሁ! ከልቤ የወደድኳችሁ ተጣማሪዎች ናችሁ

  • @አstina
    @አstina 10 หลายเดือนก่อน +26

    ሠይፍዬ በመልካም ስነ ምግባር ተኮትኩተህ ያደግህ እጹብ ድንቅ ወጣት ነህ። ራስህን የገለጽክበት መንገድ፣እርጋታህ እውቀትህን ያካፈልክበት መንገድ እጅግ ይመስጣል። ደስታና ተስፋ ውስጤ ተክለሃል። EBS አመሰግናለሁ። መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ በርታ። ለብዙዎች አርአያ ነህ። አመሰግናለሁ። ቆሜ አጨብጭቤልሃለሁ። አሻም❤ ሰይፍዬ።

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk 10 หลายเดือนก่อน +88

    ቤዛንም ጋብዙልን ❤❤❤❤

  • @AynalemAmda
    @AynalemAmda 10 หลายเดือนก่อน +27

    ጸጊዬ ማሀተብሽ ስሲያምር ሁሌምገአንገትሽ ከትበጥሽምክነያቱም ከምንም በላይ ሀይማኖት ሰለሚበልጥ❤❤❤

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 10 หลายเดือนก่อน

      ማህተብም ሆነ መስቀል ከምንም አያድንም፤ ለመዳን ምልክትም አይደለም የብሉይ ኪዳን ዘመን ተግባር ነበር። ዛሬ የህወታችን መመሪያ አዲስ ኪዳን ነው። አዲስ ኪዳን ደሞ ለመዳን አንድ መንገድ ነው እሱም ኢየሱስን በማመን ብቻ። ከድንግል ማሪያም ተፀነሶ በበረት ተወልዶ፤ የተወጋ የሞተ ኅጥያታችንን ተሸክሞ የተሰቀለ፤ በሶስተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎ የተነሳውን ።
      ሮሜ 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
      ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
      ¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።

  • @Eildana
    @Eildana 10 หลายเดือนก่อน +40

    እዉነት ለመናገር ከቤዛጋ ስትመጡ ነዉ የሰራሀቸዉን ፊልም እያስታወስኩት😂 ብዙ ነገር ሰርተህ እዩኝ እዮኝ አትልም በርታ❤💪🏼

    • @amabee-kc6eq
      @amabee-kc6eq 10 หลายเดือนก่อน

      fetar ken alew ayizosh esh

  • @birtukangezahign7502
    @birtukangezahign7502 10 หลายเดือนก่อน +43

    ስፈዬ እንዉድሀለን❤❤❤❤ ቤዚ አደራ

  • @ኪዳነምህረትእናቴአማላጄ
    @ኪዳነምህረትእናቴአማላጄ 10 หลายเดือนก่อน +10

    ቤዚ ቤዚ ቤዚ የኛ ሰውኮ ሰው አይውደድ ❤ሲጠላም ታዲያ በዛው ልክ

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx 10 หลายเดือนก่อน +63

    ሠላም ebs እንወዳችሃለን ከቤዝዬ ጋር ጋብዙልን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤❤

  • @seadibintali
    @seadibintali 10 หลายเดือนก่อน +21

    እኔ ያወኩት በቤዚ ነው ይሄን አርቲስት መልካም ትዳር ይሁንላችሁ❤❤😊😊

  • @anshahussenarebu7753
    @anshahussenarebu7753 10 หลายเดือนก่อน +51

    እኛ ሀበሾች እኮ አንደየ ሰው አንውደድ ቤዚ ቤዚ አላችሁ እሶም አንድ ቀኑ የሆነ ነገር አድርጋ በሻይ ሰአት ትቀርባለች
    አሁን ሰይፈን አድንቁ ❤
    እሶን አትውደዱ ማለቴ አይደለም ይሰመርበት
    ቤዚንም ጋብዞት ጠንካራ ሴት ናት ከሶ በህመም በብዙ ነገር ተስፍ የቆረጡ ሰወች ከሶ ይማራሉ

    • @አstina
      @አstina 10 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ነሽ እህቴ። አሁን ፊታችን የቀረበልንን እጹብ ድንቅ ወጣት ማድነቅ ነው ያለብን። ሁሉም በግዜው ሲሆን ያምራል። የቤዚ ግዜም ይመጣል። አመሰግናለሁ።

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 10 หลายเดือนก่อน +2

    ትዳር እንደ አከበሩት ነው የሚሆነው ወድሜ በርታ ፈጣሪ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 10 หลายเดือนก่อน +15

    ቤዚዬ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ሰይፍሻ በጣም ምርጥ ጎበዝ ሆኖ የሚሰራ አርቲስት ነው በርታልን

  • @Abcdfrzf
    @Abcdfrzf 10 หลายเดือนก่อน +23

    በቡና ቢሆን ያምር ነበር
    እስኪ በቡና ይሁን የምትሉ በድምፅ ብልጫ ይሁንና ይህ ሻሂ ይቀየር 🎉🎉🎉🎉

  • @NetsanetTekle-hj4ul
    @NetsanetTekle-hj4ul 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ግን ቤዚ ቀደመችኝ መልካም ጋብቻ ይሁንልላቹ ደስታን እመኝላችዋለው

  • @Temsalte
    @Temsalte 10 หลายเดือนก่อน

    ጉበዝ ነው በጣም ደስ ብሎናል ስለተጋበዝክ❤

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 10 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር አንቱ አንቱ ብላችሁ አርጁልን በፍቅር ኑሩ❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 10 หลายเดือนก่อน +4

    ስወድህ እኮ ስነስርአትህ ቤዝዪንም ስታምሩ ተባረኩ❤❤

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 10 หลายเดือนก่อน +24

    ዋው ሴፍሻ ቤዛ የትነት ይመቻቹ ebs ወች ሰላማቹ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤

    • @MomNanaye
      @MomNanaye 10 หลายเดือนก่อน

      ዘ ማሽቃበጥ 😂😂😂

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 10 หลายเดือนก่อน

    ሴፊሻዬዬዬ የሚካኤል አምላክ ይጠብቃቹ ቤዚን ሳምልኝ pls

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 10 หลายเดือนก่อน

    ሰይፍዬ እንቁ ልጅ ነህ በትወናህ ሁሊ እዳስደመምከን ትገኛለህ እግዚአብሔር በልጅ ይባርክህ❤❤❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 10 หลายเดือนก่อน +9

    ብዙ ሰራ ሰርታሀል በርታልን

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 10 หลายเดือนก่อน +5

    አርታስት ሴፈ ሚካሄል አድናቃህ ነኝ የአርሲው እንቁ ቤዝዬን በድንብ ያዝልን ከቤታ ጋር ይቅረብልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MomNanaye
      @MomNanaye 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 10 หลายเดือนก่อน +14

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርህ እህታችን ቤዚን እንዳከበርካት❤❤❤❤❤ እውነት እምላለሁ ደስታዬ ወደር የለውም እንደዛ ሳያችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በፍሬ ተባረኩ አብራችሁ አርጁ❤❤❤❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 10 หลายเดือนก่อน +11

    ❤️ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ❤️

  • @hlwyaawle7708
    @hlwyaawle7708 10 หลายเดือนก่อน +17

    ሰይፍሻ እድናቂው ነኝ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 10 หลายเดือนก่อน +27

    ለቀረበው እንግዳ ስሙና አስተያየት ስጡ ቤዛ ቤዛ አትበሉ ቀኗ ሲደርስ ትቀርባለች

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኮስ

    • @YashiwaSisay
      @YashiwaSisay 10 หลายเดือนก่อน +1

      ደግ😂😂😂😂😂😂😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 10 หลายเดือนก่อน

      ቅመሞችይቅረብ😂😂😂❤❤❤

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው መልክ ከጭንቅላት ጋር ሲዋሀድ

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu 10 หลายเดือนก่อน +62

    ቤዛ ቤዛ ምትክ ስዎች ግን ምን ገጥሟችሁ ነው እዝ ሚመጡ ስዎች እኮ የስሩ ስዎች ናቸው ቤዚ ትስራ ውድ ፊት ትመጣ ይሆናል

  • @SaraS-ge4ss
    @SaraS-ge4ss 10 หลายเดือนก่อน +3

    ቤዚ ትጋበዝልን ❤❤❤❤❤

  • @efratabogale382_3.8
    @efratabogale382_3.8 10 หลายเดือนก่อน +4

    Liju betam humble new😊😊❤

  • @HauHah-dp2fd
    @HauHah-dp2fd 10 หลายเดือนก่อน +6

    እምወደው ኣክተር

  • @MeklitTube-vx6hq
    @MeklitTube-vx6hq 10 หลายเดือนก่อน +5

    ሠይፉዬ አድናቂህ ነኝ እንወድሀለን ወድማችን

  • @BABR7826
    @BABR7826 10 หลายเดือนก่อน +10

    ወይኔ ጥሎብኝ የምወደው ሰይፈሚካኤል በቃ አገባ በቃ እኔም ልግባ🤣😍😍😍

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 10 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞሽ ሌላ ኢሳም ሀበሻ ይመጣል

    • @BABR7826
      @BABR7826 10 หลายเดือนก่อน

      @@enathagertube4619 🤣🤣🤣🤣ግን ይሄ ኢሳም ሀበሻ አይደለም

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 10 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን እነ ፀጊ አንገት ላይ ማተብ ያሳየን አምላክ
    ስለተፈቀደላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ፀጊ

  • @lilibekele4345
    @lilibekele4345 10 หลายเดือนก่อน +1

    እርጋታህ ደስ ይላል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ

  • @MeskeremAklilu-l3j
    @MeskeremAklilu-l3j 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰይፍዬ ቃጠሎ የሆነበት ሰው እሱ ለትዳር ብቁ ና ዝግጁ ስላልሆነ ነው እኔ 15 አመት ትዳር አለኝ 12አመትም ልጅ አለችን ግን እኛ ቤት ግን ሁሌም ፍቅር ነው ማታችን ስትናፍቀን ሁለታችን ልጆች ሆነን ነው የተጋባነው

  • @antenehyoutube7407
    @antenehyoutube7407 10 หลายเดือนก่อน +2

    Ebs program akerabiwoch agengetachew lay mahitbe say betam des alegny teru lewt newu yazeliklachu beewnt 👏👏👏👏

  • @eexx4513
    @eexx4513 10 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ እሚለኝ አርቲስት ወዳወዲ ነገር ነው

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 10 หลายเดือนก่อน

    መልካም ትዳር ይሁንልህ ሰይፈ ቤዚ ትጋበዝልን

  • @Rabia-j4n
    @Rabia-j4n 10 หลายเดือนก่อน +2

    ከአርቲስቶች የሚመቼኝ አርቲስት ሰይፈ🎉❤❤

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን ጋበዛቹት ፅድዬ ዮንዬ ስወዳቹ❤

  • @Fikiret-j2v
    @Fikiret-j2v 10 หลายเดือนก่อน

    የእናት ልብ የሚለውን ፊልም በጣም ነው የምወደው

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 10 หลายเดือนก่อน +5

    I love this guy he’s a gentleman

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 10 หลายเดือนก่อน +5

    ስወድህ ሰይፈ ሚኪኤል

  • @fkdngkhki5027
    @fkdngkhki5027 7 หลายเดือนก่อน

    የትም ቦታ ስትጋበዝ ከቤዜ ጋር ሄድ እሷም ከአንተ ጋር ሁላታችሁንም በጣም ነው ምንውዳችሁ ምናክብራችሁ ምንውዳችሁ ውለዱ ክበሩ ❤❤❤❤❤❤

  • @SebelworekMamoGmeskel
    @SebelworekMamoGmeskel 10 หลายเดือนก่อน +4

    sefiye ye hagere lij bertalin ye tihuled hagre lij be ant afe hagre sitetera des alegn adeninakike negn betam❤❤❤

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው በጣም የምወደው ጎበዝ ልጅ ነህ ሰይፈ የልብህን አይቶ ደግሞ አስተዋይ ሚስት ቤዚዬን ሰቶሀል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-ej5cs4ff2q
    @user-ej5cs4ff2q 10 หลายเดือนก่อน +5

    የሰይፈ አድናቂ ነኝ ፊልሞቹን ስወድለት ከለሊቱ 6 ሰአት ፊልም በይቱብ ተለቆ እስከማየው ቸኮልኩኝ የምወዳቸው ተዋናዮች ናቸው የተሳተፉበት በተለይ ሰላምና ሰይፈ ❤👈

    • @GenetMoges-g3t
      @GenetMoges-g3t 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጉጉት እየተጠበኩ ነው

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 10 หลายเดือนก่อน +8

    ቤዝዬ. ብትኖር አሪፍ ነበር ❤

    • @Amharawit21
      @Amharawit21 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አድናቄህ ነኝ ❤❤❤

  • @asterhaile1788
    @asterhaile1788 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጸጊ የሻዪ ሲኒ በጣም ያምራል ገዝተሽ አስቀምጭልኝ ስመጣ እወስደዋለሁ

    • @aminakhatoon8576
      @aminakhatoon8576 10 หลายเดือนก่อน

      😅😅👍

    • @HiwoteSisay-e5p
      @HiwoteSisay-e5p 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 ታነበዋለች ብየ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @seniyemrtua
    @seniyemrtua 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፍዬ❤❤❤❤ my best actor😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx 10 หลายเดือนก่อน +27

    ደግሜ ፃፍኩ ኮማኒት ቤዝና ሴፋ ይቅሩቡ በድጋም የምትሉ ላኪ አድርጉ❤❤❤

  • @helendegafu9233
    @helendegafu9233 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጊ ማህተብሽ ሲያምር❤

  • @yonman9437
    @yonman9437 10 หลายเดือนก่อน +6

    ሽምግልና አብሬ ሄጃለሁ ቤተሰቧን ለመተዋወቅ ማለትሕ የሚያሳፍር እንጂ የሚያስቅ አይደለም ከሰርግ ያልተናነሰ የሽምግልና ድግስ አድርጎ በቅርብ ሰርግ እናደርጋለን ማለት ደግሞ ታይታ ካልሆነ በቀር ትርጉም የለውም።ባህሉን አታምበጫርቁት ሽምግልና ላይ ሙሽሪትም አትታይም ሙሽራውም አብሮ ከሽማግሌዎች ጋር አይሄድም አወቃችሁ ቢሏችሁ ባህሉን ያሻሻላችሁ ያዘመናችሁ መስሏችሁ አትንበጫበጩ እንደባህሉ ከሆነም ሽምግልና ከተላከ በኋላ አቅም በፈቀደ ወዲያው ወይ ሰርግ ወይ ዕወቁልኝ ተደርጎ አብሮ ይኖራል እንጂ ዝም ብሎ ተብሎ እንደነገሩ ሻንጣን ይዞ ባል ቤት አይገባም መላ ቢስ ሁላ

    • @tirsithaielgebrial5409
      @tirsithaielgebrial5409 10 หลายเดือนก่อน

      በድሮ በሬ ያረሰ የለም፡፡እደዘመኑ መሆን ችግር የለውም

    • @yonman9437
      @yonman9437 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@tirsithaielgebrial5409 ሲወርድ ሲዋረድ የመጣን ባህል ማጨማለቅ በድሮ በሬ ከሚለው ተረት ጋር ምንም አያገናኘውም ባህልን ማዘመን ና ማሻሻል ደርዝ ባለው መልኩ ሲሆን ደስ ይላል ለምሳሌ ድሮ ለሽምግልና 15 ቀን ቀጠሮ ይሰጥ ነበር ከልጅቱም ከቤተሰቧም ጋር ለመምከር አሁን ግን ባህሉም ስለተሻሻለ ወዲያው ነው ፈቃደኝነት የሚገለጸው ብዙ ቦታ ይህንን የመሳሰሉ መሻሻሎች ተቀባይነት አላቸው።አሁን አሁን እየተደረገ ያለው ግን ወንዱ ራሱ ጎጆ ካስገባት በሁዋላ ልጃችሁን ለልጃችን ብሎ ሽምግልና መላክ ሽምግልና ላይ ባህሉም በማይፈቅደው መልኩ ራሱም አብሮ ከሽማግሌዎች ጋር መሄድ አላዋቂ ሳሚነት ካልሆነ በቀር ምንም ትርጉም የለውም።

    • @sabagebrehiwot6250
      @sabagebrehiwot6250 10 หลายเดือนก่อน

      ኑሮውን እንመልከት እንጂ ባህል ከኤኮኖሚ ጋር ነው የሚሄደው ድሮ በቀላል በውጭ ሰላሳ ነገር ትሰራለህ አሁን ወጭውን እንመልከት ወደ ክሰ ከመ ቀረበ አንዳንዴ ቆም ብለን እንመልከት ።የድሮውን የዘንድሮውን ።

    • @yonman9437
      @yonman9437 10 หลายเดือนก่อน

      @@sabagebrehiwot6250 ታይታውን የፈጠሩት ራሳቸው ተጋቢዎች ናቸው ከባህል ባፈነገጠ መንገድ በተገኙበት ከሰርግ ያልተናነሰ ሽምግልና ደገሱ የደገሱትንም እዩልን አሉ አስተያየቱን የፈጠረው ይሄው ነው ባህሉን ተከትለው ነገሮችን ያከናውኑ እንጂ ከ አቅም በላይ የሆነና የተጋነነ ሰርግ ይደግሱ ማንም አላለም ያልተጻፈ አታንቡ።

  • @MuluGermay
    @MuluGermay 10 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ትልቅ ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @BuzenashMudasir
    @BuzenashMudasir 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቤዛንጋብዙልን

    • @MomNanaye
      @MomNanaye 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @saranasser4775
    @saranasser4775 10 หลายเดือนก่อน +5

    ቤዝዬም ብትኖር ❤❤❤❤

  • @ከአብናት
    @ከአብናት 10 หลายเดือนก่อน

    በዚየ ትጋበዝልን

  • @Tigistsisay-u2k
    @Tigistsisay-u2k 10 หลายเดือนก่อน +2

    Bezi btnor arif neber🥰🥰

  • @ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ
    @ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ 10 หลายเดือนก่อน

    ሴፍሻ ስወድህ❤

  • @mbd8317
    @mbd8317 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቤዙ ቆንጅዬ ቅንዬየተባረከ ሕይወት ያድርግላችሁ

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ sefiye yene wandim yee hagare lij unkan yee arsii lij honik bexam new miwadik sefiye ❤❤❤❤❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 10 หลายเดือนก่อน +20

    እውይ ምነው ከቤዛ ጋር ብትጋብዟቸው:

    • @MomNanaye
      @MomNanaye 10 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ሰርታ ትቅረብ 😂😂😂😂

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb 10 หลายเดือนก่อน +1

    ግን አይታይም ጨለማው

  • @kldlstnlgussle
    @kldlstnlgussle 10 หลายเดือนก่อน

    የሰፈሪዬ ልጅ❤

  • @fantishtube7741
    @fantishtube7741 10 หลายเดือนก่อน

    ቤዚንም አብራችሁ ጋብዙልን

  • @tigistayalew2504
    @tigistayalew2504 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቤዝዬ ናፈቅሽኝ❤

    • @MomNanaye
      @MomNanaye 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @edenhailu2852
    @edenhailu2852 10 หลายเดือนก่อน

    ሰይፈ ❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው❤❤❤❤

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 10 หลายเดือนก่อน

    ከቤዚ ጋር ይጋበዙ

  • @Shiatey
    @Shiatey 10 หลายเดือนก่อน

    Wow❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hanylove6809
    @hanylove6809 10 หลายเดือนก่อน

    Tsegi konjo ena yeteregagach nat sewedat ❤❤ yoni techawach ebs yal enant maseb yikbedal edmeyachun yarzmlen

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 หลายเดือนก่อน

    ቤዛ ❤❤❤ ትቅረብ

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KalkidanMengesha-f8d
    @KalkidanMengesha-f8d 10 หลายเดือนก่อน +12

    በቤዛ ነው ጎልቶ የወጣው

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም የወቅሁት አሁን ነውከሷ ጋረ ከሆነ

  • @heranmg4839
    @heranmg4839 10 หลายเดือนก่อน +2

    Ye agare lij😢🥰🥰

  • @yordifikr
    @yordifikr 10 หลายเดือนก่อน +5

    ቅዳሜ ከሰአት የሚጋበዙ ሰወች ታዋቂ የሆኑ ሀገር የሚያቅ ስራ ካላቸዉ እንጂ ገና ለገና ቤዛን ስለምትወዷት ብቻ ትቅረብ ማለት አይቻልም

  • @Kedijaahmmedi-zv4ep
    @Kedijaahmmedi-zv4ep 10 หลายเดือนก่อน

    ፍፁም ቃል ተወዳጅ ፊልም ነው

  • @seasea3347
    @seasea3347 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤mybro

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፈ እርግት ያልክ በጣም ጎበዝ አርቲስት

  • @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
    @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ 10 หลายเดือนก่อน +2

    አብርሽና እሩታን ጋብዙልን

    • @hayatyoutube8501
      @hayatyoutube8501 10 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂አረ ተው አትጃጃሉ አኡዚቢላ ምን ስለሆኑ ነው የሚቀርቡት

    • @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
      @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ 10 หลายเดือนก่อน

      @@hayatyoutube8501 ሴጣን አለ እንዴ አውዝቢላ ምትይው ቢቀርቡስ ደሞ አንቺ ለምን ቅናሽ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረወገን

    • @ቀኑብሸyoutube
      @ቀኑብሸyoutube 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@hayatyoutube8501😂😂😂😂😂😂😂 በዚህ ከቀጠለ ማዳም ከሚስተር ጋር ይቅረብልን ማለታችን ነዉ 😂😂😂

  • @OmegaGezahegn
    @OmegaGezahegn 9 หลายเดือนก่อน

    syfuye 10 🥰🥰bro

  • @mayaahemed-m1w
    @mayaahemed-m1w 10 หลายเดือนก่อน +14

    ኧረ.ቤዝዬስ???

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 10 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ትሁን ነዉ የምትሉት

  • @yordilala9699
    @yordilala9699 10 หลายเดือนก่อน +3

    Sewdaw ❤

  • @mekdesketema2134
    @mekdesketema2134 10 หลายเดือนก่อน

    ሰይፍዬ እንግዳሰውን ሽምግልና ላከው እየሳቀ ዘና እንዲያረጋቸው😂😂

  • @kalkidanberhanu8920
    @kalkidanberhanu8920 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wowww

  • @tsehaytsehay1525
    @tsehaytsehay1525 10 หลายเดือนก่อน

    Selamye❤❤💪

  • @ገነትዘ-ሚካኤል
    @ገነትዘ-ሚካኤል 10 หลายเดือนก่อน

    ሰይፈ ሚካኤል ምርጥ ሰው ቤዚን አደራ

  • @SmilingBarn-fr9ip
    @SmilingBarn-fr9ip 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ berta

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 10 หลายเดือนก่อน +1

    ርእሱ ሌላ ይዘቱ ሌላ!!!

  • @TigistWale-vc9lq
    @TigistWale-vc9lq 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ewinet new

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 10 หลายเดือนก่อน +5

    ቤዚስ

  • @NuriyaAhmed-zs5vx
    @NuriyaAhmed-zs5vx 10 หลายเดือนก่อน +2

    Gen eko mekina enkuwan yelewem😢

  • @seadaseid8467
    @seadaseid8467 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ትችላለች

  • @FanosBayisa
    @FanosBayisa 10 หลายเดือนก่อน +3

    Tsigiye kiru baxami yamiribishali ❤❤❤❤👌👌🤌🤌💗💓💓💓💓💓💓💓

  • @KumnegerAbebe-ys4uu
    @KumnegerAbebe-ys4uu 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hayeq west ke lelitu 6:00 tru adelem fatari nw yeradachuu mariamn 🎉🎉🎉🎉 enkuan des alachu