የጊዜ አጠቃቀም ለተሻለ ህይወት/Time Management for Better Life Video- 65/ Entrepreneurship Motivational video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 163

  • @tesfahunmenna4234
    @tesfahunmenna4234 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጥሩ ስልጠና ነው ።እንደዝህ ዓይነት ስልጠና ለእትዮጵያ ወጣቶች አስፈላጊ ነው ።

  • @umumuazseid2450
    @umumuazseid2450 3 ปีที่แล้ว +6

    ገና ዛሬ ገባሁ ወደ ቤታችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እውቀትን ይጨርልወት

  • @MuluyeTesfa
    @MuluyeTesfa หลายเดือนก่อน

    እጅግ ጠቃሚ ርዕስ

  • @THEINVISIBLEGURU1
    @THEINVISIBLEGURU1 3 ปีที่แล้ว +2

    You right dr. Social Medias are killing our precious time.

  • @Tesfaykinfe59
    @Tesfaykinfe59 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Respect

  • @endryaskifle7635
    @endryaskifle7635 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ለዚህ መልካም ስራ ና ትምህርትዎ
    እግዚአብሔር ይክፈሎት.

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ቤት አድስ ነኝ ደስ የምል ትምህርት ነው

  • @seljanhatunn1005
    @seljanhatunn1005 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምናመሠገው

  • @Ftesgay
    @Ftesgay 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ መልዕክት!

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥዎት

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ። እድሜና ጤና ለሁላችንም ያድለን። አሜን።

  • @የልጆችመዐድ
    @የልጆችመዐድ 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks another for all lessons

  • @mujibasiraj7472
    @mujibasiraj7472 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ፈጣሪ እድሜ ይጨምርሎት

  • @zzerooo0260
    @zzerooo0260 3 ปีที่แล้ว +1

    አላሕ እድሜወቱን ያርዝመው

  • @biniyamsime2196
    @biniyamsime2196 3 ปีที่แล้ว +1

    respect and thank you Dr

  • @hasutube11
    @hasutube11 6 หลายเดือนก่อน

    it is a very fundamental title thank you doctor

  • @biruk8736
    @biruk8736 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you betame

  • @Danial888w
    @Danial888w 7 หลายเดือนก่อน

    DR egziabher ybarekot betan arf tmhrt ena gzachn eyesereke yale neher nw yastemarun god bless you

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  7 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎችም እናዳርሰው።

  • @eliyetemiye2031
    @eliyetemiye2031 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank u

  • @tekekifle1337
    @tekekifle1337 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ጥበብን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  ปีที่แล้ว

      ስለአስተያየቱ አጅግ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @Azeb-yx8fx
    @Azeb-yx8fx 3 หลายเดือนก่อน

    ወሳኝ ሰው ዶክተር

  • @lemmadesalegn4433
    @lemmadesalegn4433 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Doc. wonderful

  • @danielmamuye_10
    @danielmamuye_10 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ Doctor 🙏

  • @bettykassaye
    @bettykassaye 7 หลายเดือนก่อน

    So amezing lesson ...

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  7 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching this video. Please like and share the channel with others.

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለው ዶ.ር እኔ ግዜዬን ያሳለፍኩት በስራ ነው ትምህርቴንም ጨረስኩ እድሌ ሆኖ ግን ከትንሽነቴ ጀምሮ ለስራ እንጅ እራሴን ለመምራት አልታደልኩም ግን በእግዚአብሔር ተስፍ አለኝ አንተ በፈቀድክ ሰአት ይሆናል ብዬ ባጠቃላይ ትልቁ ችግሬ ዶ.ር ከሰው ጋር ኖሬ መለየት ስፈልግ እንዴት ብዬ ልለይ ሳልከፍቸው ብዬ እራሴን አስጨንቀዋለሁ ምን ማለት እንዳለብኝ ስለምክርዋ በጣም አመሰግናለው ውድ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራይብ በማድረግ ዶ.ር የልፍት ዋጋቸውን እንክፈላቸው መልካምነት ለራስ ነውና

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      ስለአስተያየትሽ አመስግናለሁ።በሰራና በትምህርት ያሳለፍሽው ጊዜ ሊቀጥል ይገባል። ትልቅ አላማ ቀርጸሽ ለሁሉም የሚበቃ ፕሮግራም አውጥተሽ ለእድገትና ለስኬታማ ህይወት የሚያበቃ መመሪያ አውጥተሽ ጉዞሽን ቀጥይ። ለዚሀ የሚረዱሽን ቪዲዮዎቻችንም በደንብ ተከታተይ።

    • @sara-sq4fe
      @sara-sq4fe 3 ปีที่แล้ว

      @@dr.werotawbezabih1057 እሽ ስለመልካም መልሶ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ግዜው ቢረዝምም በአካል እንደማገኞት ባለሙሉ ተድፍ ነኝ ከእርሶ ገና ብዙ እንማራለን

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ ተከታተይኝ። አስተያየትሽንም ብትጽፊልኝ?

  • @matihabesha
    @matihabesha 8 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ትምህርት ነው ዶክተር እናመሰግናለን🙏🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምወ ይብዛ ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว

      አጅግ በጣም እመሰግናለሁ። ፍጣሪ የሁላችንም ስላም ያብዛልን። አሜን።

  • @coldcut8321
    @coldcut8321 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ!!!

  • @KokiLeme
    @KokiLeme 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ይስጥልን

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ!

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታተሉኝ ነው? አስተያየትዎን ቢጽፉልኝ?

  • @ReditRedu
    @ReditRedu ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @HezkelHenok
    @HezkelHenok 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you sir

  • @sisaytolla9615
    @sisaytolla9615 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሠግናለሁ ዶ/ር

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግ ናለሁ። ስለትምህርቱ ያለህን እስተያየት ብትገልጽልኝ።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      በትምህርቶቹ ተጠቃሚ ነዎ?

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ትክክል ነወት ጊዜ ዋና ነገር ነበር

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ። አዎ ጊዜ ህይወት ነው። እጅግ በጣም ልንጥነቀቅለት ይገባል። ሁሉንም ቪዲዮዎች ተከታተይ።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ ተከታተይኝ። አስተያየትሽንም ብትጽፊልኝ?

  • @gemechudeed7408
    @gemechudeed7408 2 ปีที่แล้ว

    I really needed this teaching🙏

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว

      Thank you for your comment. P[ease subscribe and share it with others.

  • @Newayghiwet
    @Newayghiwet 7 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ትምህርት ነው

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  7 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ። ላይክና ሸር እናድርግ።

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 3 ปีที่แล้ว +2

    Hello Dr finally I got you after 10 year i saw in debrzeit dkt ethiopia forum and you speech was awesome when you r talking about how eagle hunt and survive....... etc any way i glade to see you.

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      Thank you very much. I am also glad to meet you on my you tube entrepreneurship channel.

  • @የራያልጅ-ሠ9ቐ
    @የራያልጅ-ሠ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏Enamesegnalen

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ። ሌሎችንም ቪዲዮዎች ይከታተሉ።

  • @agutihajjara4700
    @agutihajjara4700 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      በትምህርቶቹ ተጠቃሚ ነዎ?

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ ይከታተሉኝ። አስተያየትዎንም ቢጽፉልን?

  • @WynTayir
    @WynTayir ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን🙏🙏🎉

  • @birtukansisay5852
    @birtukansisay5852 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว

      Thank you very much. Please subscribe and share it to others.

  • @hayelomgidey8161
    @hayelomgidey8161 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen doctor

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  ปีที่แล้ว

      ስለተሰጠኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ። ሸር ሰብስክራይብና ላይክ በማድረግ አእንከታተል።

  • @tibebemolla8559
    @tibebemolla8559 2 ปีที่แล้ว

    Thank You 😍

  • @eliastsegaye2000
    @eliastsegaye2000 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow thank's!

  • @masreshaalemu1284
    @masreshaalemu1284 3 ปีที่แล้ว +1

    TX U DR

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      Thank you very much. Please watch all my videos and become one of the most successful Ethiopian and international entrepreneur.

  • @wondimudemissie6930
    @wondimudemissie6930 2 ปีที่แล้ว

    Thank you doc!

  • @aschalewsolomon7317
    @aschalewsolomon7317 9 หลายเดือนก่อน

    very good idea about time tnxs dr

  • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
    @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ደክተር

  • @tsionassefa3597
    @tsionassefa3597 2 ปีที่แล้ว

    Tnx dr

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you for watching the video. Please subscribe and share it with others.

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም

    • @ethiopiaaddis8610
      @ethiopiaaddis8610 4 ปีที่แล้ว

      የሁሉንም ህይወት የሚዳስስ ድንቅ ትምህርት

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      በትምህርቶቹ ተጠቃሚ ነዎ?

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታተሉኝ ነው? አስተያየትዎን ቢጽፉልኝ?

  • @leulempire
    @leulempire 2 ปีที่แล้ว

    Good

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much!!!👌👍❤

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว +1

      You're welcome . Please subscribe and share these videos.

    • @jemilaahmed8662
      @jemilaahmed8662 2 ปีที่แล้ว

      @@dr.werotawbezabih1057 Sure I must

  • @hayatjemal8629
    @hayatjemal8629 ปีที่แล้ว

    betam enamesegenalen

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ። ለሌሎችም እናጋራ።

  • @TizitaWendimu
    @TizitaWendimu ปีที่แล้ว

    Wow

  • @belstiewalie3943
    @belstiewalie3943 3 ปีที่แล้ว +1

    endat adrgen enkefaflewu shatachinn asayen esunm

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      ከዚህ ላይ ያለውን መልክት በደንብ ማየት ያስፈልጋል።

  • @senayg
    @senayg 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Dr!

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  4 ปีที่แล้ว

      You're welcome. Thank you,

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว +1

      በትምህርቶቹ ትጠቃሚ ነዎ?

    • @senayg
      @senayg 3 ปีที่แล้ว

      @@dr.werotawbezabih1057 yes it helps me to improve consistency and loyalty to goals

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ ይከታተሉኝ። አስተያየትዎን ቢጽፉልኝ?

    • @senayg
      @senayg 3 ปีที่แล้ว

      @@dr.werotawbezabih1057 awo they r very helpful

  • @ታማኝነትለራስነው
    @ታማኝነትለራስነው ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @yemiminilik480
    @yemiminilik480 3 ปีที่แล้ว +2

    My teacher, i always think how i use my time properly but in practical i can't use it.....i need your advice...

  • @zemzemabdrrehman4477
    @zemzemabdrrehman4477 6 หลายเดือนก่อน

    አላህእንዲህ ያለንንነገር ዛሬተረዳሁት በተንሣኤቀን አንድም ሠው በተሠጠው እድሜ ምን እደተጠቀመበት ሣይጠየቅ ወደገነት እግሩ አተንቀሳቀስም በሰጣኋቹህ ፀጋ ትጠየቃላቹህ ብሎናል ወይ ጉዴ

  • @bsrattube
    @bsrattube 4 ปีที่แล้ว +1

    doctor enamsegnalen ene ye 27 amet wotat negn yalechgn 50000 birr bank akisowon gezahugn men yahal le wodefit tetekamie ehonalhugn biekirugn.

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  4 ปีที่แล้ว +1

      1. ለምትወስናቸው አመታት ትርፉን እዛው ላይ ተጨማሪ አክሲዮኖች ግዛበት።
      2. ባንኩ በተጨማሪ የአክሲዮን መጠንህን ለማሳደግ የሚሰጥህን እድል በመግዛት አሁንም አሳድግ።
      ይህም መሰረቱን አስፍቶ ትርፉን ይጨምርልሀል።

    • @bsrattube
      @bsrattube 4 ปีที่แล้ว

      betam amsegnalehu doctor

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      በደንብ ተከታተለኝ።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታተልከኝ ነው? አስተያየትህን ብትጽፍልኝ?

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 ปีที่แล้ว

    Doctor woretaw ke lib enamesegnalen

  • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
    @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ቪደወችንህን ደጋግሜ አያቸዋለሁ እየጠቀሙኝ ነው አላህ እድሜህን ያርዝመው ከሙሉ ጤና ጋ
    አንድ ጥያቄ ልጠይቀወች በጣም ስልቹ ነኝ ላስተካክል እጥራለሁ ግን አቃተኝ ለምሳሌ መፅሀፍ ለማንበብ. ከቸመርኩ ግማሽ እንጂ ሙሉ የጨረስኩት የለም ደሞም በጣም እርሳለሁ የ11 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ በርወት ግን ተውኩት አጠናለሁ ይገባኛል ቆየት ብየ እረሳለሁ መፍትሄ ይሆንሻል የምትለውን እስኪ መላ በለኝ

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  4 ปีที่แล้ว +3

      ስልቹነትን ለማስወገድ የህይወትን ግልጽ አላማ መቅረጽ ያስፈልጋል። ለቀረጹት አላማም ታማኝ ለመሆን ራስን በዲሲፕሊን(በስነ ምግባር) መገንባት ያስፈልጋል። መርሳትን ለማሻሻል እየጻፉ ማንበብ ይጠቅማል። ለማንበብም ምክንያታዊነት ያስፈልጋል። አመግናለሁ።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว +1

      በደንብ ይከታተሉኝ።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ ይክታተሉኝ። አስተያየትዎነም ቢጽፉልኝ?

  • @apptube9536
    @apptube9536 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ስልክህን እፈልጋለሁ እባኮት ይፃፋልኝ

  • @-mahlettube6497
    @-mahlettube6497 2 ปีที่แล้ว

    በአክሲዮን ድርሻችን መበደር ይቻላል?

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว

      ስለምትከታተይ አእጅግ በጣም አመሰግናለሁ። የሚቀጥለው ስኞ የሚለቀቀውን ቪዲዮ በደንብ ተከታተይ። ስብስክራይብና ሸር ማድረግ አትርሽ። በድጋሜ አመሰግናለሁ።

  • @matiyasmizanmati1242
    @matiyasmizanmati1242 2 ปีที่แล้ว

    እርስዎን በማዳመጥ ጊዜዬን እየፈጀሁ ነው።😂

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ።. ህሳቡ አልገባኝም። ግልጽ ቢሆን?

    • @matiyasmizanmati1242
      @matiyasmizanmati1242 2 ปีที่แล้ว

      @@dr.werotawbezabih1057 ለጨዋታ ያህል ነው...ግን በጣም ትሁት ለመሆን መሞከርዎ ትምህርትዎን እንዳያደበዝዘው እሰጋለሁ ።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  ปีที่แล้ว

      @@matiyasmizanmati1242 አመሰግናለሁ።

  • @dagem8923
    @dagem8923 ปีที่แล้ว

    እውነት ከልብ ❤ አመሰግናለሁ ወንድሜ:: ጊዜክን እንደወሰኩብ አውቃለው ግን ተባበረኝ እኔ ውስጥ ትልቅ አቅም እንዳለ አውቃለው ግን መተግበር አቃተኝ ብቻ ምን ልበል እጀምርና የሰለቸኛል እባክ ምከረኝ ?????

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  ปีที่แล้ว

      ግልጽ አላማ ያለው ቆራጥነት ያስፈለጋል።

  • @henokshimels1023
    @henokshimels1023 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር ለዚህ መልካም ስራ ና ትምህርትዎ
    እግዚአብሔር ይክፈሎት.

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር ማድረግ አትርሳ።

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @Seifadinseifadin-b9e
    @Seifadinseifadin-b9e 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @leulempire
    @leulempire 2 ปีที่แล้ว +2

    Good

  • @chuchuliben1352
    @chuchuliben1352 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you Dr. !!!

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      You're welcome! Thank you.

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      በትምህርቶቹ ትጥቃሚ ነዎ?

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 ปีที่แล้ว

      ቪዲዮዎቼ 80 ደርሰዋል። በደንብ እየተከታተልከኝ ነው? አስተያየትህን ብትጽፍልኝ?

  • @bettykassaye
    @bettykassaye 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤