እጨጌ እንባቆም ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @aysha9629
    @aysha9629 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እናመሰግናለን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን አሜን(3)!!!!

  • @zewudineshdggifa2509
    @zewudineshdggifa2509 7 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @reess4006
    @reess4006 7 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን የኦርተዶክሥ ተዋህዶ እቁ ልጇ የምታዳጡ አዳምጡ አለ በለዛ ዝም በሉ እኛ የአባቶቻችንን ታሪክ እንሥማ ሥለ ክርሥቶሥም በቂ ትምህርት እያሥተማሩን ነዉ ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ያብዛልን እግዚአብሄር እመብርሀን አትለያችሁ አትለየን አሜን፫

  • @almazwedajo1905
    @almazwedajo1905 7 ปีที่แล้ว

    Wendmachn Memihrachn Mohaz Tbebat Deacon Daniel Kibret
    and Everyone Kale hiwot Ysemaln Egziybher Edmy selam Yestln

  • @yohanneskaisha9952
    @yohanneskaisha9952 8 ปีที่แล้ว

    እኔ መፃፍ ቅዱስ ሳነብ እስራኤል ውስጥ መሴ ሲሾም ከሁሉ ነገድ ነው በአዲስ ኪዳንም በዮሐንስ ራእይ ምራፍ 7ብታነብ ለሁሉም ነገድ እኩል ሹመትና ክህነት ይሰጣል እኛ ጋ ግን ጢቅት ነገድ ነው ሁሉ የተቆጣጠረው

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ 8 ปีที่แล้ว

    houhanes ye ega ortdoxsawet tewahedo betkersetyane eko ke betkersetyanou goulelate lay yalwen mesekel eko manen edmtsebk tawokalh keranoyn eyaynen kersetosen new metsebkew ye betkersetyan newayate kedusan eko kersetosen new metsebkew
    ke ortdox tewahedo betkersetyan haymanot weche manem kersetosen ayesbkewm endemy masetwal yadelh ewntgawn emente edmerah medhanyalm yerdah amen

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 9 ปีที่แล้ว

    Ye Dengel Lij Yebarkacihhu

  • @samiyaaeuthopiya6192
    @samiyaaeuthopiya6192 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @marialove2230
    @marialove2230 9 ปีที่แล้ว

    መምር ግርማን አስፈቱልን

  • @NA-sf1sm
    @NA-sf1sm 9 ปีที่แล้ว

    Ethiop

  • @jiloborusure2814
    @jiloborusure2814 9 ปีที่แล้ว

    I am JILLO BORU sure,i am sad to inform the world for ho long will this injustices continue as the world watches,election violence to students by the brutal,inhuman,undemocratic gorvernment of Ethiopia,the frequent rigging in by use of millitary in presence of worid observers,i demand the use of UNITED nations force to mantain peace.The oppression of OROMO COMMUNITY must come to an end.

  • @liduyehenimistu6482
    @liduyehenimistu6482 9 ปีที่แล้ว

    ኣየ እነ የፖለቲካ ኣራማጆች ።ኦርቶዶክስ መሳዮች ቤትክርስትያንን 2 ለማድረግ ጥረታቹ ምን ላይ ደረሰ? ኣሁንም እናንተ ናቹ ቤትክርስትያንትዋ ዘረኛ ለማድርግ እየጣራቹ ያለቹ የታሪክ ዘራፊዎች ዘሮኝች ኣስመሳዮች ግብዞች እሄ በ መርዝ የተለወሰ ማራቹ መርጨት ይብቃቹ

  • @honeysweet6768
    @honeysweet6768 9 ปีที่แล้ว

    አፈ ታሪክ ስታወሩብን ዘመናችንን ጨረሳችሁት ምናለበት ከበቂ በላይ የሚወራለት እየሱስን ብትሰብኩ ሰል አዳኙ ስለሞተልን ደሙን ስላፈሰሰልን አቤ መፀሀፍ ቅዱስ እኮ ከበቂ በላይ ነው ።እባካችሁ ንፁህ ወንጌልን ህይወት የሚሰጠውን ስበኩ እጨ ፈጨ አትበሉብን አፈ ታሪክ በ.ቃ.ን ህይወት የለውም።

    • @almazwedajo1905
      @almazwedajo1905 8 ปีที่แล้ว

      Honey sweet
      Menafkanoch

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 5 ปีที่แล้ว

      ሉተርዬ ክርስቶስን የሰበኩ ቅዱሳን ይታወሳሉ ፣ለዘላለም ። የፃድቅ መታሰቢያ ለዘላለም ነው የሚለውን የቅዱስ መፅሀፍ ክፍል እንድታነቢ እመክርሻለሁ።

  • @yohanneskaisha9952
    @yohanneskaisha9952 9 ปีที่แล้ว

    እጨጌ፡አልሞተልህ፡የሞተልህ፡ክርስቶስ፡ነው፡ስለክርስቶስ፡ስበክ

    • @tiruwork1000
      @tiruwork1000 9 ปีที่แล้ว

      Yohannes Kaisha
      you think you now Jesse????? I am very very sure you don't even now yourself
      if you do so you will understand what Jesse Lord says in the Bible about his flowers YOU WILL DO MORE THAN DID!!!!!! listen to yourself and you will comment.......

    • @wudemazengeya5809
      @wudemazengeya5809 9 ปีที่แล้ว

      +ስለ ወላዲተ አምላክም ማረን

    • @almazwedajo1905
      @almazwedajo1905 8 ปีที่แล้ว

      Yohannes Kaisha
      you guys you have a problem you don't Anderstand netting
      so get lost

    • @yohanneskaisha9952
      @yohanneskaisha9952 8 ปีที่แล้ว

      የክርስቶስ ስም ሲነሳ ለምን እንደ እብድ ትሆናለህ እኔ ያልኩት ስለክርስቶስ ስበክ በግዚውም ያለግዚውም እሱ አምላክነውና ይህ ያናድዳል ካናደደህ ምን አረጋለው አዝናለው

    • @mahraahmed5453
      @mahraahmed5453 7 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሞተለትማ አታስተውሉም እንጂ እጬጌው መሰከረ ከእስልምና ወደ ክርስትና ምስክር ይልሀል ይህ ነው