ማንደሮ - የስልጤ ሰርግ የምሽት ጭፈራ Ethiopian Siltie Wedding ceremony | Alex and Ekram

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 215

  • @አሽራፍሁሴን
    @አሽራፍሁሴን 4 ปีที่แล้ว +43

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ማንደሮ ነው መብሩክ እኔ ሁራጌ ነኝ ባሌ ስልጤ ነው ባህላችን ወጋችን አንድ ነው አላህ ስልጤና ጉራጌ እስከመጨረሻ ፍቅር ይስጠን በመሀል ገብቶ ሚበጠብጥ አላህ ይያዝልን

    • @moonamoonaja33
      @moonamoonaja33 4 ปีที่แล้ว +3

      አሚን ማር እኔ ስልጤ ናኝ አጋሬ ባጣምነው ያምኮረው

    • @Nasir-rd1ky
      @Nasir-rd1ky 4 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን

    • @kamilia9345
      @kamilia9345 4 ปีที่แล้ว +4

      አሚንንን ኢኔ ስልጤነኘ ግን በጠምነው ምወደቸውጉራጌዎችን

    • @حمدومحمدالكندي
      @حمدومحمدالكندي 4 ปีที่แล้ว

      Lulka.ygigiu.bhla.

    • @bolak5210
      @bolak5210 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን

  • @ራሚፋምዩቱብ
    @ራሚፋምዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +32

    _እዴው ሙዝቃ ባትጨምሩ ምን አለ እኔ ጉራጌ ና ስልጤዎችን እወዳቸው አለሁ እኔ ወሎየ ነኝ ከዘረኝነት ና በይማኖት ከመከፋፈል የፀዳሁ ኢትጲያዊ ነኝ በብሄር ብሄረሰቦች የማላምን በእስልምናየ ና በኢትጲያዊነቴ የማምን የወሎዋ ፍቅር ነኝ የደጎቹ አማራ ትግሬ ጉራጌ ስልጤ አፋር ኦሮሞ ወላይታ ወዘተ ለኔ ሁሉም አንድ ነው ሁሉም የአላህ ፍጡር ናቸው ሁሉም ኢትጲያዊ ናቸው እወዳችሁ አለሁ ግን ይኸን ዘፈናችሁን ባትጠቀሙ ኸይር ነው ሰርጋችሁን በረሱል ሱና አርጉት_

    • @awolnur182
      @awolnur182 4 ปีที่แล้ว +1

      ዘረኝነት ጥንብ ናት አትቅረቧት ተብሎአል

    • @طيبابنتمحمدحسن
      @طيبابنتمحمدحسن 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እህት እኔም ወለየ ነኚ እዳችው ስለምወዳቸው ነበር ቋቋቸውን ለማወቅ ገባ ያልኩት ላድቀን እየተባለ ሙዚቃ መክፈት ዋ ነብስያችን መክሰራችን አላህ ይጠብቀን

    • @سعادمحمد-س8ت
      @سعادمحمد-س8ت 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሊና
    @ሊና 3 ปีที่แล้ว +5

    ሁፍ ስልጤዎች ውስጤ ናቸው ስወዳቹ በፍቅር ነው

  • @fatihafatiha5198
    @fatihafatiha5198 4 ปีที่แล้ว +8

    እልልልልልል🌺🌻ፍቅራችሁ እስከ ጀነት የኔ አበቦች ❤በዚው ማስተላለፍ የምፈልገው የስልጤ የክልልነት ጥያቄ እንዳይረሳ አምቤው💪

  • @abebeabebe8995
    @abebeabebe8995 4 ปีที่แล้ว +1

    wendenen ayewet des belognal mudin wede mashallah tebarekallah betam tamralachu

  • @gddfds520
    @gddfds520 4 ปีที่แล้ว +8

    እይ ስልጤ ዘናጭ ናቹ አለባበሳቹ እንዴት እንደሚያምር

  • @allhisone3171
    @allhisone3171 4 ปีที่แล้ว +13

    ለቦዝ ያንዥመን ሁርጉፍ ያባል አሚን በሉ

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 ปีที่แล้ว +16

    ያቆምሳን አይነኮኩም የባድ ወልድ ሰብስክራይብ አሹኝ

  • @abtube1274
    @abtube1274 4 ปีที่แล้ว +7

    አዬ አዬ መብረትንሳ በደላሌታን። ስልጤና

  • @ያአለህቀጥተኛውንመንገድም
    @ያአለህቀጥተኛውንመንገድም 4 ปีที่แล้ว +4

    ሲልጤ ውሰጥ ነች ዋውውው👏👏👏☕💪😃

  • @zerihunlakew8144
    @zerihunlakew8144 4 ปีที่แล้ว +2

    I love it woww and I like the way you dressing

  • @leylahussen2709
    @leylahussen2709 4 ปีที่แล้ว +11

    ሀላባ ናኝ ግን ሴልጤዎችን በፉቅር ናው ምወደው ማልከም ገብቻ።

    • @nurabilala4023
      @nurabilala4023 4 ปีที่แล้ว

      wfeslwi

    • @selhadenwerkichomossa7687
      @selhadenwerkichomossa7687 4 ปีที่แล้ว

      እኛም ሀላበዎችን በፍቅር ነው ምኖደቸዉ

    • @አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ
      @አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ 4 ปีที่แล้ว

      እኔም አላባን በጣም ነው ምወዳት ባልወለድበትም ያደኩት አላባ ነዉ አላህ ከፈቀደልኝ እንሻአላህ ከስደት መልስ እዘይራታለሁ ቢኢዝኒሏህ

  • @salamaseyoum4974
    @salamaseyoum4974 4 ปีที่แล้ว +2

    I see the originality off dance 7:00-7:42 yakomsan i am orthodox but i miss selte wedding song i used to dance when i was teenage on our neighbour selte wedding

  • @rukiman93
    @rukiman93 4 ปีที่แล้ว +5

    ማብሩክ ስልጤዎችች❤❤❤(💓😭

  • @abubekermusema9315
    @abubekermusema9315 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah hulum betam yamral masha allah

  • @hayatsadik4423
    @hayatsadik4423 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ አሌክሴ ሁሌም ያማረና የደመቀ ትዳር ይሁንላቹ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @majidohopfull8108
    @majidohopfull8108 4 ปีที่แล้ว

    Wow abdulfeda yusufn mimeslew sewye gin temachitognal😃😃😃😃😃😃

  • @ሠአድ-ኸ7ፐ
    @ሠአድ-ኸ7ፐ 4 ปีที่แล้ว +1

    አቦ እኔም ስልጤና ጉራጌወችን እወዳቸዋለሁ

  • @aidaali6671
    @aidaali6671 4 ปีที่แล้ว +2

    Mushallah really nice I like the song that one which starts when they get off the car

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ዘላለም ንገሺሺሺሺሺ!!!

  • @sobezshoo8873
    @sobezshoo8873 4 ปีที่แล้ว +2

    በሲልጤዬ ሙሀበ ለዱመከ እለጨልፎን በፍረኒ ፊት እንተ ቢቹ ዪትፊንጪንን

  • @menasultan1902
    @menasultan1902 4 ปีที่แล้ว +6

    Mashallah የባድ ወልድ አይነኮን ታቆምሶም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @halalmedia1293
    @halalmedia1293 4 ปีที่แล้ว +1

    Masallah tamrlchu enam bekrb wde agre metcha lemoserh naw be srga wlechenm egbzchwlu bertu

  • @keritrea9400
    @keritrea9400 4 ปีที่แล้ว +1

    Woww Alex 🥰 the first song 🙌

  • @abtube1274
    @abtube1274 4 ปีที่แล้ว +2

    😃😃ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው

  • @አልሀምዱልላህአለኩልሀል86
    @አልሀምዱልላህአለኩልሀል86 4 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ አኩ አጠቀሌን ልጅ ገረድ ተለየን አልሀምዱልላህ በተራፈ 1000 መብሩክ

  • @enyewahmedin482
    @enyewahmedin482 3 ปีที่แล้ว

    Wedaje Almedin am happy for you

  • @ofranal3401
    @ofranal3401 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ እልልልልልልልልል

  • @ሊዛመሀመድ
    @ሊዛመሀመድ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ መብሩ😘😘

  • @ኦሞፉወድየስልጤቴጋረደ
    @ኦሞፉወድየስልጤቴጋረደ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱ ወበረከቱ የጀመ ሰለምንኩም ሂጵታይ ኤት በለ የስልጤ ወልድ አለነ ለሚን የትጎዱይ ወገንቻነ እለረድነ ደስታኘ ቦነ ወረቤ ትዮብ አከውታ የለኪነን ዬዜነ ግዝ ለርድነ እለው የኔ እደ ረብሺኘ ታዮን ለረገግጥነኔ ለይኔ መጠ መር ገፈረ ለነኔ ለሰነኔ የቅመነ ጀዴ ብእብነ ፈየን

  • @amirebrihm4668
    @amirebrihm4668 4 ปีที่แล้ว

    Wow einkuanem selte wenkun uf selte mewne eikoo matdel Ne kulume yesda yemanente magelca selte yadot big ape selte 😍😘😘😘😘😘😘😘😍

  • @deku9406
    @deku9406 4 ปีที่แล้ว +1

    ማኒ ያንጎልዳነይ ቃነናን ያንዣነይ ቦሎቾ ዲግላዬ ይፈሬን ዎይ አቦ ሺባል

  • @abdunasir405
    @abdunasir405 4 ปีที่แล้ว +1

    الله يبارك لهم

  • @SaydahSaydah-r1m
    @SaydahSaydah-r1m 21 วันที่ผ่านมา

    ማሽ አላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ስልጤናቴ ይኮረኝል❤❤❤❤❤ይማቻቹ

  • @hananlove3062
    @hananlove3062 3 ปีที่แล้ว

    Seb seb 💃💃😀😍😍😍

  • @ashaabdulla1291
    @ashaabdulla1291 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwww👍👍👍👍👍👍👍

  • @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ
    @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ 4 ปีที่แล้ว +9

    የበድ ወልድ ሰብስክረይብ አርጉኝ🥀 ሶላት 🥀
    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ✅✅✅✅
    ሁለተኛውማ ሶላት መስገድ ነው
    ስርዓቱን አሟልቱ እንደሚገባው።
    ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
    🌸አምስቱን ሶላቶች በተራ መስገድ🌸
    ፈርድ ነው ግድ ነው አይደለም የውድ
    መግሪብ ኢሻእ ሱብሂና ዙሁር
    አምስተኛው ደሞ ይባላል አሱር ።
    ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
    🥀 መስገዱ ግድ ነው እኒህን አምስት 🥀 ፣
    ሐብታም ቢሆን ድሐ ወንድም ቢሆን ሴት፣
    ሸርጡን እያሟሉ በስነ ስርዓት ፣
    ግድ ነው መስገዱ ካሉ በህይወት ።
    ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
    🌾 ማንም አያድንም ሶላት ለማይሰገድ 🌾 ፣
    አባትም እናትም ዘመድም አዝማድ ፣
    መልአክም ወልይም ሴትም ቢሆን ወንድ
    የዛች የቂያምለት ሲቀርብ አላህ ዘንድ።
    🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐
    በህይወት እያለ እሱ ካልሰገደው ፣
    ማንም አያልፍለት ለሚያወናብደው፣
    ማነም አያድነው ከጌታች ቁጣ፣
    አጥብቆ መስገድ ነው ሳያበዙ ጣጣ፣
    የመጨረሻ ቀን ማምለጥ አይችልም፣
    ሶላት ካልሰገደ በዝችው ዓለም፣
    🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    የሶላት ወንበዴ ሞልቷል በየዘርፋ፣
    እሰግድልሐለሁ እያሉ እሚቀጥፋ፣
    አንተ እኛን ካድመን ሶላቱ የኛ ነው፣
    ብለው ያሞኙታል እሱም ተላላ ነው፣
    እንኳን ለሰው ሊሆን የነሱ ሶላት፣
    እስኪ ለነፍሳቸው ጉዱን ይወጡት፣
    እንዲህ ያሉን ሰዎች ምን እንበላቸው፣
    የእስላም ካባ ለብሰው የዲን ጠላት ናቸው።
    ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
    ይሄ ሶላት ማለት የእስላም ምልክት ነው፣
    ሶላት የማይሰግድን ምንም ሰው አትበለው፣
    እርኩስ ነው እርጉም ነው ጠማማ ወልጋዳ፣
    ጉዱን ያገኘዋል ጀሀነም ሲነዳ፣
    በጀሐነም ጉድጓድ ገብቶ ሲቀቀል፣
    ስራውን ያገኛል ምን ቢውደለደል።
    ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
    የመንደር ወንበዴ ትልቁ አመፀኛ፣
    በራሱ ያዘለ የወንጀል ቁራኛ፣
    የሸይጣን ጓደኛ የወንጀል ወጠጤ፣
    የጥፋት መነሻ የአዛቡ ሐጤ ፣
    የሐጢአት ከተማ የተንኮል ጉድጓድ፣
    የእብሊስ ባለ ሟል አለው ብዙ ጉድ።
    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
    በረካ የሌለው በድሜውም በርዚቅ፣
    ወራዳ ቀላል ሰው የጠላ ኸሊቅ፣
    የገማ ሚያስጠላ የሚሰራው ሁሉ
    የወንበዴ አለቃ ጠማማው ወደሉ፣
    ከራማው ተገፎ ባዶውን የቀረው፣
    የተንኮል መፍለቂያ የጠላው ፈጣሪው።
    ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
    ግዴታ መሆኑን ሶላትን የካዱ፣
    እስላም አይባልም ተወስኗል ፍርዱ፣
    ለትክትና ብለው የማይሰግዱትማ፣
    ሶስት መዝሀብ አለ ልንገርህ ብትሰማ፣
    🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
    ሻፊእና ማሊክ ሞት ፈርደውበታል፣
    አንድ ሶላት ቢተው ቅጣት ወስነዋል፣
    አህመድና ደሞ ሌሎቹ ፈርደዋል፣
    እስላም አይባልም ከእስልምና ወጥቷል፣
    አቡ ሐኒፋማ ያሳለፋት ፍርድ
    ወህኒ ቤት መኖር ነው ሶላት እስኪሰግድ።
    ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
    ለሶስቱም መዝሀቦች ማስረጃ አላችው፣
    አጥንተህ እወቀው እንደሚገባው፣
    ሶላት ወንበዴ ጉዱን አንዘልቀውም፣
    ዝም ነው ዝም ነው አያስለፈልፍም።
    ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
    ☪በሐጅ ሙሐመድ ወሌ አሕመድ ☪
    ✍ አቡ ማሂ ሙሀመድ
    ⚛ ابو ماحي محمد اسلفي⚛th-cam.com/video/ITjXziL4Etg/w-d-xo.html

  • @በጠምከፍቶኛል
    @በጠምከፍቶኛል 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ የስልጤ ተወለጅ ነኝ ወራቤ ቱዩፕን ሰብስኪራይብ እና ለይ እነደርገቸው እነበረተተቸው

  • @ethiopiafirst7980
    @ethiopiafirst7980 4 ปีที่แล้ว +3

    ያቆምሳን በርቱ ባህላችንን አስተዋውቁልን ያሾክርናን

  • @اسماء-د8ع
    @اسماء-د8ع 4 ปีที่แล้ว +1

    መሸለሀ👍👍👍

  • @dhgh8468
    @dhgh8468 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ያምራል

  • @selamleethiopia5957
    @selamleethiopia5957 4 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah

  • @bahryachannel487
    @bahryachannel487 4 ปีที่แล้ว +1

    አልፍ መብሩክ አንኳን ደስ አለህ አሌክስ 😍
    ትዳረቹን ያመረ የሰመረ አላህ ያድርግላችሁ

  • @mohammedomar9178
    @mohammedomar9178 4 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah 😍😍😍

  • @fg1489
    @fg1489 4 ปีที่แล้ว +1

    አልፍ ሙባረክ ሴቶች አላህን ፍራ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኮን፣ደስ፣አላቸ፣ማረከላሁ፣ለኩማ፣ወባረክ፣አለያኩማ፣ወጀማ፣በያነኩማ፣ፍል፣አይር፣ያቆምሳን፣የባድ፣ወልድ

  • @ተወካልቱአላህ
    @ተወካልቱአላህ 4 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ስልጤ የቆምሰን መሻ አለህ

  • @amettube5071
    @amettube5071 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ መብሩክ

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 4 ปีที่แล้ว +17

    እኔም ኢትዮጵያ ነኝ ደምሩኝ

  • @munatube2662
    @munatube2662 4 ปีที่แล้ว

    Masha allah eseki egnanem aberetatun beteseb hunu

  • @አላህወኪልህስቡንአላህወነ
    @አላህወኪልህስቡንአላህወነ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ያማረ የሠመረ አላህ ያርግላችሁ አላህ ሀፊዘልቁረአንየሁኑልጆችይስጣችሁጉሉአሚን

  • @myLavemam
    @myLavemam 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢዬ ቢልችላውኮ የማንደሮይ አያም ገረቴ ጌሽ ቶናት በሎትሜ ኢሻም በጋርሻ ሁሃም በጋሪካ ታበሮስኒሙ ያቴልፉያን አያም የገርባይ አዴኛ ዮኔነኒ ማንደሮ ኢሌነይ ኢሽላው ለማንኛምካ የባርክ ለባድ ኢድገላን ወልድ አላህ ያበሙ

  • @samirareddy7976
    @samirareddy7976 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋናው ውውው ውውው ወራቤماشءالله.ماشءالله.ماشءالله

  • @lulun1332
    @lulun1332 4 ปีที่แล้ว

    Masha allah maberk

  • @tekimohamme7308
    @tekimohamme7308 4 ปีที่แล้ว

    አፍራናሙ አቆመሰኛን ጊንማ አደና አብላሼሙያሙ። በማንደሮ ሚራቾቴ ሚን ታሻት በልጅ ጌ ?

  • @nefisanefisa5464
    @nefisanefisa5464 4 ปีที่แล้ว +1

    መብሩክ
    🌹🌹🌹🎈🎈🎈🎉🎉🎉

  • @laurancethamsanqa2106
    @laurancethamsanqa2106 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ማሻ አላህ

  • @ethiopianmirza3415
    @ethiopianmirza3415 4 ปีที่แล้ว +1

    i love ❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አልፍ መቡርክ ያማረ ትዳር ይሁንላቹ እዴተ እደምታምሩ እሄ ቀን ናፈቀኝ 😥😥

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว +1

    Mashallha Mashallha
    😍😍💪❤❤❤👍💛❤💚

  • @samirazeyni7517
    @samirazeyni7517 4 ปีที่แล้ว +1

    😙😙❤❤❤❤❤❤👍

  • @teteahah761
    @teteahah761 4 ปีที่แล้ว +1

    MASH Allah

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 ปีที่แล้ว +2

    ያቆምሳን በድጋሚ መብሩክ 🌹👌🌹👌🌹👌🌹👌🌹👌🌹👌🌹👌🌹👌🌹👌🌹👌🌹👌🌹👌🌹👌

  • @ሠአድ-ኸ7ፐ
    @ሠአድ-ኸ7ፐ 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ይሉኛል የምር እኔግን ወሎዬነኝ

  • @seadaatube8636
    @seadaatube8636 4 ปีที่แล้ว

    masha alha

  • @hayata4781
    @hayata4781 4 ปีที่แล้ว +1

    ዊ የቆምሰነኮ ለኛም ተስደት መልስ በርቼ የውንብነ

  • @msrahmma3086
    @msrahmma3086 4 ปีที่แล้ว

    ወበረክ አለይኩመ ወጀመአ በይናኩመ ፊል. ከይር
    ሀበይ. በዲግለየሙ. አጄጄሙ.

    • @w2jhf417
      @w2jhf417 4 ปีที่แล้ว

      ማሸ'አለህ'መብርክ

    • @lielaliela709
      @lielaliela709 4 ปีที่แล้ว

      @@w2jhf417 ማሸ አላህ

  • @በድርያዩቱብ-ሠ7ኈ
    @በድርያዩቱብ-ሠ7ኈ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ አልፍ ማብሩክ አላህ ትዳረቻውን ያዝልቅለቻው ውልዶዎ ይሰሙ ድገሚ በልጅልጅ ይበሸበሹ ታረቻውን ለማዳር ያብቃቻው ትለት ታገቡ ዘሬ ታፈቱ ያሚለው እነሱገ አይቅረብ ዘሬ አግብቶ ነጌ ለሚፈቱትም አላህ ልቦነ ይስጣቻው አቂቃ ሚያስፈረ ግዜ ለይ ዳርሰነል ምነልበትም ስለዳረሰብኝ ይወነል እዲ ምርር ያዳረገኝ

  • @amriahusen3095
    @amriahusen3095 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነው ምያምረው

  • @zolfa9945
    @zolfa9945 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ፈየኮ አልፍ አልፍ አልፍ መብሩክ ብየላዉ

  • @AminaBedru
    @AminaBedru 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አሊፍ መብሩክ🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌺🌺

  • @naela9429
    @naela9429 4 ปีที่แล้ว

    መብረክ መብረክ
    በፍቅር በሰለም በዳስታ በኢማን በሰልህ ወልድ ያትሜለ ትዳር አሏህ ያሽንኩም አሚን በል Alex

  • @iolakadier1010
    @iolakadier1010 4 ปีที่แล้ว

    Mash allah

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 ปีที่แล้ว +1

    ታጁ አብዲ አሌክስ አልተቻላቹም 💪ግን ስልጤን ውስጣ ያሉይ ወይስ አይኔን ያሉይ ? ጋረይ አከባቤ ትላንዥ ስልጤ ዉስጥ አልመሰለኝ 🙄👌

  • @nurisultan9960
    @nurisultan9960 4 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️مشا الله

  • @shamati1116
    @shamati1116 3 ปีที่แล้ว

    ሠልጤ በዴ በርቺ ቦሎቻም የቆምሰን

  • @ethiopiailoveyou2181
    @ethiopiailoveyou2181 4 ปีที่แล้ว +1

    ጭፈራችው ይከይላል ከምር መብሩክ

  • @larylma8081
    @larylma8081 3 ปีที่แล้ว

    የስልጤ፣ኢምት፣ድድድድድድድድድ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗ስልጤ፣ዉስጢነዉእልልልልልልልልልል

  • @ስልጤዋነኝስልጤዋ
    @ስልጤዋነኝስልጤዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል አልፍ መብሩክ ጊን ዝብርቅርቅ አተሲይሳ ኡለሚ ሽባለ በተራ ተራ የውን በጉት ጉት አድበልቁ

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ጐ1ሸ
    @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ጐ1ሸ 4 ปีที่แล้ว +2

    የምጠብኝ ለቀረፃ እፈልጋለውኝ ወራቤ ........

    • @zbintyesuf571
      @zbintyesuf571 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እፈልጋለዉ በሩዝ ቅቀላ አንደኛ ነኝ ክክ

    • @nunutube6920
      @nunutube6920 4 ปีที่แล้ว

      @@zbintyesuf571 ።ክክክክክ

  • @lediymik8376
    @lediymik8376 4 ปีที่แล้ว

    dase telachu mashallha

  • @loubabatalleb13
    @loubabatalleb13 3 ปีที่แล้ว

    Ellllllllllll👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rsdiyamusema6168
    @rsdiyamusema6168 3 ปีที่แล้ว

    መልካም ሰርግ

  • @fufuimran8749
    @fufuimran8749 4 ปีที่แล้ว

    Cheferawen qoretawen abelashut wey arefew mechefer qoretawen le Mohammed sirgaga tewulet Alex gen MashaAllah belenal

  • @fatumalove9225
    @fatumalove9225 3 ปีที่แล้ว

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @selamleethiopia5957
    @selamleethiopia5957 4 ปีที่แล้ว

    Mebruk meberuk

  • @zolfa9945
    @zolfa9945 4 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም ሠለም ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ

  • @alquaalqua1042
    @alquaalqua1042 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህያማረትዳር ያርግላችሁ

  • @mrahmed3408
    @mrahmed3408 4 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ ያቆምሳን ግን ሎሽትለኜን ያጋበይ

  • @rsdiyamusema6168
    @rsdiyamusema6168 3 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ

  • @ያአለህቀጥተኛውንመንገድም
    @ያአለህቀጥተኛውንመንገድም 4 ปีที่แล้ว

    የሲልጤ ባል ፈልጉልኝ ክክክክክ

  • @sadyahabeb6722
    @sadyahabeb6722 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ዋው ዋው

  • @keritrea9400
    @keritrea9400 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤️🥰

  • @bdhdkddhdjd4418
    @bdhdkddhdjd4418 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @hayatyoutub6922
    @hayatyoutub6922 4 ปีที่แล้ว

    😘😘😘🌷🌷🌹🌹

  • @sofianurga1355
    @sofianurga1355 3 ปีที่แล้ว

    ወይ አገሬ ጨለማው ስያስጠላ

  • @baidajamalnaser8132
    @baidajamalnaser8132 4 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @darodardaro3551
    @darodardaro3551 4 ปีที่แล้ว

    ya badeyaa wald alahaa ya kiramu

  • @etiinna
    @etiinna 4 ปีที่แล้ว

    🤗🤗

  • @zabibas1786
    @zabibas1786 4 ปีที่แล้ว

    🤜