ቤዚ ፍቅረኛ አለክ አለችው ኤፍሬምን አፋጠጠችው❤😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @Efatube01
    @Efatube01  3 หลายเดือนก่อน +395

    www.youtube.com/@BiniTube1212
    ቢኒን 50k አስገቡት🙏🙏

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @መቫ
      @መቫ 3 หลายเดือนก่อน

      Efa erut min huna new yefezezechew fito layi yasitawkbatal medebero yene wid mini hunabign yihon

    • @SelameSelame-h7u
      @SelameSelame-h7u 3 หลายเดือนก่อน +8

      ቤዝዬ ና ሩቲን ተከባከብልኝ እሺ ኤፍ ቢዚን ደግሞ በቅርብ 💍💍 እጠብቃለን ❤❤❤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@Efatube01 እኔ ሰብስክራይብ ካደረኩት ቆየሁ ኤፋ

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 3 หลายเดือนก่อน +4

      @@Efatube01 እኔ ሰብስክራይብ ካደረኩት ቆየሁ ኤፋ ❤️

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 3 หลายเดือนก่อน +477

    ❤❤❤❤❤ ረጋ ያለች ድንቅ ሴት ናት የምትሎ በላይክ አሳዬ👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 3 หลายเดือนก่อน +4

      አዉ ያምር❤❤❤❤

    • @MeessiiFiqir
      @MeessiiFiqir 3 หลายเดือนก่อน +2

      AWO GETAN❤

    • @Fawzeya-b3w
      @Fawzeya-b3w 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣምደስስትልየኔልዩ❤❤❤❤

    • @Rahi-mq6wc
      @Rahi-mq6wc 3 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @classic-b2e
      @classic-b2e 3 หลายเดือนก่อน

      ድራማ ነው እየተቆራረጠ አታዪውም ለሽቀላ ነው ያመጣት

  • @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
    @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ 3 หลายเดือนก่อน +54

    ዋዉ ዘሬ ደሞ ይለያል ቀኑ ቤዚ ና እፍሬም የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 3 หลายเดือนก่อน +135

    አንድ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች የሚባለው ለዚህ ነው ስታምር ጎበዝ በርቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስርዓቱ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 3 หลายเดือนก่อน +15

    ካሜራ ደፈረች ፕራንክ ለመደች ቤዚ 😅😅😅😅❤አይዞሽ ሀይሚም ትጨመርልሻለች ታስተምርሻለች😅

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፊ ወደካታል እሱ ደግሞ ግልፅ ነው እና ስሜትክን በግልፅ ንገራት ቤዚም ብትሆን እንደተመቻት ያስታውቃል እና አብራችሁ ሁኑ በጣም ደስ ትላላችሁ። ፈጣሪ አይለያችሁ አንድ ያድርጋችሁ።

  • @mubetube2
    @mubetube2 3 หลายเดือนก่อน +139

    እኔ ድንግጥ ልበልልህ ኤፋየ የኔ መልካም አለህ እንዴ የደነገጥከዉ ኤፋየ🤣ቤዚየ አንችም መጠርጠር ጀመርሽ የኔናት😂❤❤ደምሩኝ ቤተሰብ

    • @sada-vs3wi
      @sada-vs3wi 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔው ከበር ነበርሽ እንዴ😂

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂የኔዋ

    • @mubetube2
      @mubetube2 3 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ዘበኛ ሁኘ ቀረሁ😂❤

    • @SaraSara-lu8pm
      @SaraSara-lu8pm 3 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅ያልተጣጠር ተመንጠር

    • @mubetube2
      @mubetube2 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@FatumaTube-dp1slወየ ፋፊነቴ😂❤

  • @HiwiLove-u1q
    @HiwiLove-u1q 3 หลายเดือนก่อน +27

    ቤዚ የኔ ማር ልዩ ነሽ ከፀባይጋ የቤዚና የኤፋ አድናቂዎች ግጩኝ👍👍👍

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 3 หลายเดือนก่อน +179

    ኢፍሬምና ቤዚን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ🎉 ፕታንክ ተደረገ ኢፍሬም😂❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 หลายเดือนก่อน +49

    ኤፋየ ስንተ ነገር ደረሰብን ሰትል አሳዘንከኝ የምር የህን ያህል ለምንድነዉ የምር የጋሽዬ ልጆች የኔ የዋሆች ሩቲዬም የኔ የዋህ❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 หลายเดือนก่อน

      እኔእራሱ😢😢😢😢

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 3 หลายเดือนก่อน +119

    ካሜራ አማናችሁን ከሰው ጋ አስስተዋውቁት እንደ ቤኪ ዩቲውብ ክፈቱለት

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 3 หลายเดือนก่อน

      ሳህህ

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @WrerFset
      @WrerFset 3 หลายเดือนก่อน

      አወ ይከፈትለት❤❤❤❤

    • @SaradegonS
      @SaradegonS 3 หลายเดือนก่อน

      እንዲ አለዉ እኮ አቤኒ Ab ኢንተርትመት ነዉ የሚለዉ ይቱቡ 50ሺ በላይ ቤተሠብ አለው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Tttttt-gf9tq
    @Tttttt-gf9tq 3 หลายเดือนก่อน +9

    ቤዚ ጎቦዝ ይመችሽ😍 እርጋታሽ ስወድልሽ ቀጥይበት ኤፋ ተገኝተሀል😂😂😂😂

  • @HdhxbDbxbb
    @HdhxbDbxbb 3 หลายเดือนก่อน +405

    እፍሬም ፍቅር ይዞታል ከቤዚ የሚል ላይክ❤

    • @AwAw-qw3oo
      @AwAw-qw3oo 3 หลายเดือนก่อน +9

      እሷም አታይም እዴ😂😂😂

    • @FuFg-fb4dc
      @FuFg-fb4dc 3 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል❤❤❤❤❤😅😅😅

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl 3 หลายเดือนก่อน +5

      ጀመራችሁ ይፍርቅራችሁ😂😂

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 3 หลายเดือนก่อน +3

      ቆየ እኮ ክክክክ

    • @dasuyetube
      @dasuyetube 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ye Min Xirixixe Alee Yatawoq New Enije😂😂

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቤዚዬ የኔ ማር ስታምሪ የተፈጥሮ ዉበትሽ ስደመር ጨዋነትሽ በጣም ትለያለሽ ደግሞ እንኳን ፈጣሪ የምትወጅዉን ሰጠሽ ጥሩ ቤተሰቦች ናቸዉ የገጠሙሽ ደስ ብሎኛል አቤት ቤዚዬ ምንም አይነት መቀባባት የሌለብሽ ነሽና የፈጣሪ ህንጻን ምንም አይነት መቀባባት ሳይኖርብሽ የተፈጠሮ ዉቤትሽን በመጠበቅሽ ክብር ይገባሻል

  • @SHambelTesfaye-t3q
    @SHambelTesfaye-t3q 3 หลายเดือนก่อน +78

    አቦ ይመችሽ በዛዉም ፍቅረኛ እንዳለዉና እንዴሌለዉ አወቅሽ ብልጥ ሴት ነሽ ቤዚ አይዞህ ኤፍ እኔ ልርበትበትልህ

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂የኤፍሬም ሀሳብ ነው የለሚ ወንድም😂😂😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ትክክል🎉ደምሪኚ 10:42

    • @ጁጁነኝህለማኛዋ
      @ጁጁነኝህለማኛዋ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@fairouzgargoum8226😅😅😅

  • @የአሜን
    @የአሜን 3 หลายเดือนก่อน +5

    የምር ቤዚ ይመችሽ አሁን ደፋር ሆነሻል ካሜራ እራሱ ማየት ጀመርሽ ውዴ በዚ ቀጥይበት ቢዚዬ ኤፋን አስጨንቂው ቆጂየዋ ስወዳቹ እኮ❤😂😂😂

  • @fhussen
    @fhussen 3 หลายเดือนก่อน +170

    ይጣመሩ የምትሉ 👍👍👍

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 3 หลายเดือนก่อน

      ኮሜት ማበብ እወድነበር አሁን ግዜ ያመጣችሁት ፋሽን ይጣመሩ ይጋቡ ጉድኮነዉ ክክክክ

    • @SemirAahmed-ow2oc
      @SemirAahmed-ow2oc 3 หลายเดือนก่อน

      ምና በኔ ነዉ የሚጎዙት አላችሁ 😅😅

    • @MasaratiTubeመሠረትTube
      @MasaratiTubeመሠረትTube 3 หลายเดือนก่อน

      የሰው ስሜቱን ሰተቁ ተጠማሩ ተቀማሩ የምትሉት ግን ጤና አለችው ወይ ምን አነድ ነገር ብቻገረ የትረዱም እንዴ መጠ የሰው ልጅ አያወረም እስት መሰብም ልመዱ ምን አገበች የሰው ሕይወት ላይ ጠለቀ መግበት ከበለቤቱ በለይ እነተ ተቀለችሁ ወይ ለራሳችሁ ሰትጠምሩ ለሰው ተጠማሩ አትበሉ መጀመሪያ እናቴ ተጠምረችው አሰዩን አረ እባካችሁ ተው ወደ ዩቱብ የመጠ ሁሉ እደዚ ባለችው አትፀፉ ኮሜተሮችሁ 😢😢

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 3 หลายเดือนก่อน

      @@MasaratiTubeመሠረትTube መስሚቸዉ ጥጥነዉ በሄዱበት ወድና ሴት ካዩ ተጣመሩነዉ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 3 หลายเดือนก่อน +1

      ከተጣመሩ ቆዩእኮ😊

  • @Kidangaltewahdo
    @Kidangaltewahdo 3 หลายเดือนก่อน +39

    ቤዛ እና ኢፊየ የሚትወዱት በላይክ ጋይስ👍👍

    • @SsS-ps8lg
      @SsS-ps8lg 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 3 หลายเดือนก่อน +112

    ኤፍየ 😂እኳን ለዚህ አበቃህ😂😂እምትሉ

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 3 หลายเดือนก่อน +40

    የኔ ኮማት ላምድነዉ ለክ ይሌለዉ ቆይ😢😢😢❤

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤🎉🎉❤❤

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 หลายเดือนก่อน +53

    ቤዚ ደስ እምትል ልጂ ናት ችለሽበታል 👍🏻ኤፍ ተገኝተሀል 😂😂

  • @Faisal-z5b
    @Faisal-z5b 3 หลายเดือนก่อน +30

    ማሻላ ልጅቱ ግን እርጋታዋ እዴት ደስ ይላላ ሴትልጅ እዲ አረጋ ስትል ነው የሚያምርባት

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 3 หลายเดือนก่อน

      ደስ ስትል❤❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 หลายเดือนก่อน +1

      Mashallh. Yebalal.wey..muslm.ayedlch.lemanjawem..sebscrab.argje🎉🎉

    • @Faisal-z5b
      @Faisal-z5b 3 หลายเดือนก่อน

      @@maryamdawood5052 ችግር አለው

    • @Faisal-z5b
      @Faisal-z5b 3 หลายเดือนก่อน

      @@maryamdawood5052 ያስደሰታቹ ነገር ማሻላ በሉ ይባል የለም አይቻል እስኪ ንገሪኝ

  • @halakoery1400
    @halakoery1400 3 หลายเดือนก่อน +27

    የኔ ቆንጆ phrank ማረግ ያምርብሻል በርቺ ❤❤❤❤❤🎉

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 3 หลายเดือนก่อน +24

    ❤❤❤❤ቤዛዬ ብድሩን ግን አችይዉም ኤፍሬምጋ ነዉ የተጋፈጥሽዉ መልሱን ፈጣሪ ይሆንሽ😂😂😂😂

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 3 หลายเดือนก่อน +373

    ቤዛ እና ኤፍሬም የምትወዱ 100ሺ እናሰገባቸው የምትሉ❤😂

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 3 หลายเดือนก่อน +3

      ቤዚፕረክጀመረችወዉ❤❤

    • @Xxz-xz6qb
      @Xxz-xz6qb 3 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @XawoAbdi-gg4qn
      @XawoAbdi-gg4qn 3 หลายเดือนก่อน +1

      🥰🥰🥰

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኚውደ🎉 6:47

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቤዝየ አንቺንም ወደድኩሽ እንደ ሩታ አቤት መታደል የጋሽየ ልጆች እሄከቤተሰብ
    ምርቃት ነው🙏🏾🙏🏽❤️❤️💕💕🌹🌷🌹🌷🌹🌷

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 3 หลายเดือนก่อน +77

    ኤፋ ቻለው ብድር በምድር ነው ቤዚ የኔ ጀግና ጡሩ አደረግሽው ኤፋን ና ቤዚን የምትወዱ በላይክ❤❤❤❤🎉🎉

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 หลายเดือนก่อน +2

      አወ ፍራቱ ለቆታል።

    • @rahmarahma-kp2ck
      @rahmarahma-kp2ck 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዋው ቤዛዬ ❤❤🎉🎉🎉

    • @MoniMoni-fm6wi
      @MoniMoni-fm6wi 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน

      ​@rahmarahp2ck ደምሪኚውደ 10:01

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน

      ​@rahmarahp2ck ደምሪኚውደ 10:01

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 หลายเดือนก่อน +13

    የጋሽየ ልጆች ፍቅር ይችላሉ የምትሉ እስኪ ላይክ ግጩኝ

  • @brtukankasa2250
    @brtukankasa2250 3 หลายเดือนก่อน +53

    የኔ ዉድ ቢዚዬ የኔ ንግስት የኤፉ ንገግስት ስወድሽ

  • @tigist9632
    @tigist9632 3 หลายเดือนก่อน +13

    የሴት ወዝ አለሽ በዚሁ ቀጥይበት ሴት ልጅ ደርበብ ስትል ዉበቷኮ😊😊

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 หลายเดือนก่อน +19

    ቤዚየ በርች ጎበዝ እደዚህ ብቻሽን መጣትትት ❤ ስለቻልሽ ደስ ብሎናል በርቱ❤

  • @ረህመትሸጋው
    @ረህመትሸጋው 3 หลายเดือนก่อน +10

    ቤዚየ አነጋገሯ ይለያል ወላሂ ደስ ትያለሽ የምትስማሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @zanb6852
    @zanb6852 3 หลายเดือนก่อน +42

    ቤዚ በይ ሀይሚን ተዋወቂያትና ቁጥር ተቀያየሩ እዳታማልጥሽ የብራክ ቅመም ናት ትጠቅምሻለች❤❤❤❤😂😂😂

    • @AliAhmad-fe2zz
      @AliAhmad-fe2zz 3 หลายเดือนก่อน

      ❤😂

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 3 หลายเดือนก่อน

      አወ ክክክክ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሀይሚማ ለሩታም ለቤዛም የፕራንክ ስልጠና ስጥታ ነው መመለስ ያለባት።

    • @zoziZozi-uo3hn
      @zoziZozi-uo3hn 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

    • @zanb6852
      @zanb6852 3 หลายเดือนก่อน

      @@tube-yi8tg ሩታ አብርሽ እቁላል ነው አሚመሥላት አጨክንም ቢዚ ቆፍጣና ጎበዝናት

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 3 หลายเดือนก่อน +12

    በርች ቤዚየ ከጎንሽ ነን ለቀጣይ ደሞ እኛ አይድያ እንሰጥሻለን አች ኘራንክ ለማረግ ያብቃሽጅ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @Kas-HayuTube
    @Kas-HayuTube 3 หลายเดือนก่อน +55

    ኤፊ እና ቤዚን የሚወድ

  • @EmabethTefara-pw3br
    @EmabethTefara-pw3br 3 หลายเดือนก่อน +10

    ቤዝዬ ባጣም ነው ምወድሽ የኔ ቆጆ

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 3 หลายเดือนก่อน +97

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲🥰

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @metyabebekebede9650
      @metyabebekebede9650 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 หลายเดือนก่อน

      Amen.sebscrab.arguje🎉🎉🎉

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ❤❤❤❤💯💯💯🌺🌺🌺💖💖💖

  • @Tsgatube1621
    @Tsgatube1621 3 หลายเดือนก่อน +33

    ኤፍሬም ያንቺ ፍቅር ጥብስ አርግተውታል😂❤

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 3 หลายเดือนก่อน +54

    ቤዚ ኤፍረም የኔ ጃግኖች በርቱ ቤዚ ሀይሚ ተዋወቂያትና ቀጣይ የምትሎ ብቻ ♥️❤️❤️

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 3 หลายเดือนก่อน +10

    ቤዚዬ እርገታሸ ሰወድልሸ❤
    አረ ኤፍሬም ተገተሃል ዛሬ🤔

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 3 หลายเดือนก่อน +16

    ቢዛዬ የኔ ልእልት ❤❤❤ ሰወዲሺኮ ሰራሺለት❤❤ ኤፋ ቻለዉ

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 3 หลายเดือนก่อน +12

    ሁለት እርግቦች ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JohnTeshela-wz4jj
    @JohnTeshela-wz4jj 3 หลายเดือนก่อน +25

    ዋ ምርጥ ፕራንክ አድርገሽል በላፋዉ እሱ አንድ ጎደኛ ተሞብኛል እነ መቶ ሽ ታጣይቄሃሌዉ ብሎሽ ፕራንክ አድርጎሽ ነበራ ደግ አደራግሽ😅😅

  • @ftafta-cc9zh
    @ftafta-cc9zh 3 หลายเดือนก่อน +9

    ቤዚየ ጎበዝ በርች ይልመድብሽ የኔ ቆንጆ

  • @TameSamira
    @TameSamira 3 หลายเดือนก่อน +21

    ዋው 🎉ቤዚ በጣም አምሮብሻል 💞💞💞💞💞

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 3 หลายเดือนก่อน +17

    የኤፋ ንግሥት ቤዚ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 3 หลายเดือนก่อน +33

    ተጀመረ ፕራክ ቤዚ በርቺ❤

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 3 หลายเดือนก่อน +9

    ቤዝዬ የኔ ቆንጆ እርጋታሸ ምትወደጂጂነሸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LchiSweet
    @LchiSweet 3 หลายเดือนก่อน +17

    ቤዚዬ እርገታሽ ስወድልሽ የኔ ልዩ❤

  • @eyayyue8336
    @eyayyue8336 3 หลายเดือนก่อน +31

    😢“የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።”
    - ዘዳግም 5፥11

  • @salmasalm8448
    @salmasalm8448 3 หลายเดือนก่อน +21

    ፍቅራቹ ብዝት ይበል ውዶችየ ቤዛየ የኔ ደርባባ❤❤❤❤

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 3 หลายเดือนก่อน +8

    ቅጥይበት የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤ ተምረለቹቤዚ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @AsaliAsali-zc6cn
    @AsaliAsali-zc6cn 3 หลายเดือนก่อน +16

    wow የኔ ቆንጆ ቤዚዬ😂😊

  • @መዲናነኝየደሴዋቆጆ
    @መዲናነኝየደሴዋቆጆ 3 หลายเดือนก่อน +8

    ቤዚየ የኔ ሜር እረጋታሽ ደስ ሲል

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 หลายเดือนก่อน +10

    ውድድድድ ሩን ስላቸነፍችሁ❤ ደስ ብሎኛን ቤዚ ደምቀሽ ነበር❤ አምሮብሻ ል በርች ምርጥ ስው ነሽ ፀባይሽ ይመቸናል from saudi❤

    • @jmelamuhaba7242
      @jmelamuhaba7242 3 หลายเดือนก่อน

      ውድድ ሩን እሳቼው ናቼው ያሼነፉት

  • @Meriyetube
    @Meriyetube 3 หลายเดือนก่อน +29

    በዚ በርች😂😂ግን ሳስባው ፍቅር ፍቅር ሺታ ሳይኖር አይቀርም በዉስጣችሁ የምትሉ በላክ ❤❤❤❤

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 3 หลายเดือนก่อน +27

    ❤❤ ዋው ቤዚ ፖራንክ ጀመርሽ 😂😂

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 3 หลายเดือนก่อน +11

    *_ጣፋጭዋ ቤዚቾ🥰_*

  • @naimajamal4100
    @naimajamal4100 3 หลายเดือนก่อน +18

    ቤዚዬ አንቺም ተጋባብሽ😂😂😂

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ ቢዚየ በርቺ አትፍሪ ደግ አረግሽው 👍ደሞ አይዳ የሰጠሽን አትናገሪ አይኤፍሬም😂😂😂😂

  • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
    @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 3 หลายเดือนก่อน +7

    ትላንት ሰጠብቅ ነበር ሰወዳቹ ሁለት ዉብች ተጣመሩ ትማጣጠናላቹ❤❤❤

  • @ቅድስትሙሀመደ
    @ቅድስትሙሀመደ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቤዜዬ የኔደረባባ ስወድሽ ማር እኳነሽ ደግአስጨነቅሽዉ የትአባቱ 🥰🥰🥰🥰

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy 3 หลายเดือนก่อน +18

    ቤዛ የኔ ውድ ሰራሽለት

  • @Sነኝወሎየዋ-q6f
    @Sነኝወሎየዋ-q6f 3 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ በጣም አዝኛለሁ. በቡሪኬ
    ማርክም ሀይሚም ስለተለዩት
    አዝኖን መድሜ አይዞህ

  • @God-cr1cn7dr7u
    @God-cr1cn7dr7u 3 หลายเดือนก่อน +9

    በዚዬ በርች የኔ ቅመም 💝😍😍አፋዬ አይዞህ ❤️❤️😂😂

  • @AyuAbebaw-eu3ef
    @AyuAbebaw-eu3ef 3 หลายเดือนก่อน +9

    ኤፍሬም የኔ የዋህ ደስ ሲል

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v 3 หลายเดือนก่อน +53

    ከሩታ ትበልጣለች ስነስራት ዝምተኛ ጨዋ ኤፋየ አጥብቀያዝ❤❤❤

    • @SemiraJemal-br6eo
      @SemiraJemal-br6eo 3 หลายเดือนก่อน +6

      ወላሂ በጣም እርጋታዋ ደስሲል

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 3 หลายเดือนก่อน

      ባክሽ ሩታም እንደሆነ ነበረች😂😂😂😂

    • @Secor-v5d
      @Secor-v5d 3 หลายเดือนก่อน +10

      ሰው ከሰው ኣይበልጥም ኣታሽቃብጡ

    • @emebete6
      @emebete6 3 หลายเดือนก่อน +3

      ሰው ከሠው አይበልጥም ምድረ አሽቃባጭ🙃

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 หลายเดือนก่อน +2

      ተይ ሰው ከሰው አይበላለጥም ሁሉም ውብና ልዩሴት ናቸው።

  • @ghj5689-u3h
    @ghj5689-u3h 3 หลายเดือนก่อน +5

    እረ ቤዚ ተመቼሽኝ የምር ተሣክቶልሻል ደሞ እርጋታሽ ደሥ ሢል

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 3 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ቆጆ ቤዚ ደግ ቲንሽ አስጨነቅሺው ❤😂

  • @Iwu2
    @Iwu2 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቤዚ ቤዚቲ ቤዛዬ ቤዛዋ የኔ ሰናይ በጣም ደሥሥሥሥሥ የምትይ ልጂ ነሺ♥♥♥♥

  • @fiker1816
    @fiker1816 3 หลายเดือนก่อน +8

    የኤፋን ፀባይ ምትወዱ❤🎉👍👍👍

  • @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ
    @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቀጥይበት ቤዛዬ ደስ ስትሉ ማነዉ እደኒ የሚወዳቸዉ 👍👍

  • @AhmadPhone-l3m
    @AhmadPhone-l3m 3 หลายเดือนก่อน +10

    Wowwww beziy gobez lesu bisa yalew farakh ❤❤❤❤❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ቢዚ እንኳን በሰላም መጣሽ ቀለል አድርጊዉ ቢዚ አፈሽዉ አፈሰሽ ነዉ የሚባለዉ አዲሳባዎች ለፍቅር ቅርብ ነን አይደል ይመችሽ ዉዴ ❤❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤❤❤

  • @mubetube2
    @mubetube2 3 หลายเดือนก่อน +18

    ኤፋ ሚስኪን ነዉ አታስደንግጭዉ ቤዚ እንኳን ፕራንክ ሆነ😂❤

    • @SelameSelame-h7u
      @SelameSelame-h7u 3 หลายเดือนก่อน

      @@mubetube2 ተይ ፕራክ ጥሩ ነዉ ለወንድ ልጅ አኮ የኔ ቅመም

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx 3 หลายเดือนก่อน

      አፊያየ😂😂😂

    • @mubetube2
      @mubetube2 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@SelameSelame-h7uለወንድ ተመችቶኛል😂❤

    • @mubetube2
      @mubetube2 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@mominajuhar-tz3rxወየ እማ አየሻት😂❤

    • @SelameSelame-h7u
      @SelameSelame-h7u 3 หลายเดือนก่อน

      @@mubetube2 ግደሰ ነዉ የኔዋ ቸኮሌት 💞💕💋💋

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቤዘዬ የኔ,,ርገተም,,ስወድሽ ደሞ,,እርገተወ,,ወለሂ,,በጠም,,ነውምወደት,,አትቀለቀልም,,ለፈሚሊ ለኤፈ ክብር,,የለት,,ሴት❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 หลายเดือนก่อน +40

    ሰሀት አስትካክል 😢😢ያምትሉ 😊😂

  • @Sophia-o1k2f
    @Sophia-o1k2f 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቤዚየ አሁላይ ለምደሻል ፍራትሽ ለቆሻል የኔዉድ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey 3 หลายเดือนก่อน +31

    እፍሬም ሰአት አስተካክል ትላት ብለህ አለቀክም እናም አስተካክል የሀይሚእጅአለበት በሉኝ ብራኩን😂😂😂

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo 3 หลายเดือนก่อน +1

      ክረምት ስለሆነ ኔቶርክ እሺ አይልም ለዛ ነዉ

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 3 หลายเดือนก่อน +2

      አረ ተረዳቹ ክረምት ሰለሆነ ኔትዎርክ እምቢ ይላል

    • @FetyaAhmed-sy2ey
      @FetyaAhmed-sy2ey 3 หลายเดือนก่อน

      እሽ ማሮቸ ተመልካች እዳይቀየምነው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@FgFg-dg6ejደምሪኚውደ🎉 13:13

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@MahiFkr-xp7uoደምሪኚውደ🎉 13:26

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 3 หลายเดือนก่อน +7

    ቤዛ እና ኤፋ እንደኔ የምዎዱት 😂♥️👍

  • @Menbulala
    @Menbulala 3 หลายเดือนก่อน +14

    ኤፋዬ እኔ ክው ልበልልህ ለቤዚ አሪፋ ፕራንክ እንጠብቃለን ውድድ❤❤❤❤❤

  • @kamilawel-h2r
    @kamilawel-h2r 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ ነሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 150 k እናዝገባቸው

  • @aysakacmi-dz7sq
    @aysakacmi-dz7sq 3 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ቆጆ ስወድሽእራጋ የልሽ ልጅ

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኤፉሬም ፕራንክ ሲያደርግ ነው እንጂ ሲደረግ አይወድም ሰለዚህ እንደ አይሚ እንዳይወረውርሽ ገፉትሮዋ😂👍❤❤👌

    • @fahedali632
      @fahedali632 3 หลายเดือนก่อน

      ፈቅር ወዝውዞታል ጫፎን አይነካትም

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@fahedali632😂😂😂😂👍

  • @mesiferede
    @mesiferede 3 หลายเดือนก่อน +16

    ይመችሽ ብዛ

  • @Ggg-qu2sj
    @Ggg-qu2sj 3 หลายเดือนก่อน +12

    በእግዚአብሔር አትበይ ቤዝ በዉሽት እህት አለምዬ ይች አለም ዝም ብላነዉ ገንዘብም ሀላፊ ጠፊ ነዉ አትማሉ

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 3 หลายเดือนก่อน

      አዲስ ስለሆነች ነው

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@hayatuaeamar7538ለመማል ፈልጋ አይደለም የጠየቅሁ እውነቴን ለማለት ፈልጋ ነው ደግሞም ሆን ቦላ አዎቃ ያደረገችው አይደለም አዲስ ስለሆነች ነው

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 3 หลายเดือนก่อน +6

    ኤፋዬ እና ቤዚን የምትወዱ ጋሽዬ ዩቱብ 100K እናስገባቸው ኤፋ ያጎቱ ልጅ ነፍስህ አይማርም😅

  • @samprincess378
    @samprincess378 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቤዚዬ ሰነሰራት ዝምተኛ ጨዋነት ደሰ ሲል ኤፋ አጥብቀህ ያዝ ዋውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ ቤዚዬ ❤ምርጥ ልጅ ነሽ ስወድሽ❤❤❤

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቤዜዬ የኔ ጣፉጭ ኤፏዬ የኔ ጌታ❤❤❤❤

  • @kjooo8400
    @kjooo8400 3 หลายเดือนก่อน +16

    ቤዚየ ይመችሽ አቦ😂😂❤❤❤❤ምስኪን ኤፍሬም😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂ደምሪኚውደ 15:37

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ቤዚ ዋዉ የዉነት ትለያለሽ ደሞ ከሆነ ሰዉ ጋር ብትደዋወይ አሪፍ ነበር ዝምለሽ ብታገናኚዉ ያምን ነበር ብቻ አሪፍ ነዉ ❤❤😂😂😂

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 3 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ኤፋ በርቱ🎉🎉🎉

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረቤዚዬ እንደዚህ በሳምንትአይናፋረነትሽለቀቀሽ የእኔዉድ ሁለተኛእሩታዬ💓💓💓

  • @Hayat-fg6hd
    @Hayat-fg6hd 3 หลายเดือนก่อน +13

    ኤፋ ግን ለምንድን ነው ሰአት የማታከብረው😒

  • @qatarfifa-bm5fm
    @qatarfifa-bm5fm 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኤፍየ የኔ የዋህ እረ የፈለግሽዉን አርጊት እግዜቤርን አለ ሚስኪን😂😂😂😂😂

  • @EyuoFs-mz2vo
    @EyuoFs-mz2vo 3 หลายเดือนก่อน +13

    በርቱ ኤፋዬ❤🎉🎉😢😢

  • @sosikebede8695
    @sosikebede8695 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቤዚዬ ደርባባ አምሮባቹአል በርቺልን ለበለጠ መረጃ ደግሞ ሀይሚን contact ማድረግሽን እንዳትረሺ❤

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 3 หลายเดือนก่อน +12

    በዚት ትቺያለሺ ዋውውዎ 🎉🎉😂😂😂😂❤❤

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው