ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እራሳችን አላልሽም ደረሰው ነው የምትሉ በላክ አሳዩኝ
ወላሂ አንተነህ❤❤❤❤😢😢😢😢😢አብድየ ትቀርባለህ ሰይፉሾላይ
ምን ታውቃለች እሷ እብድ ድረስ ነው የመዳም ቅመሞች ያለን❤❤❤😘😘😘
@@SamiraBrahan ሳ ወላሀ
Sew beka wushet new yemiyaworaw? Zare lay dersa Yihew masrejaw.
እራሳችንአላለችምወሸትአብድወሎነዉያወጣዉ❤❤❤
ደረሳዉ አብዱ ሰይፉ ሾዉ መቅረብ አለበት የምትሉ ላይክ አርጉ 👍👍👍
እዛ ሔዳቹ ፃፉ ሤፉ ማናጀር ሥለሚያዩ
አወጣፉ@@nefisasemane
@@nefisasemane መርሀባ 🏃♂️
አወ
አብዲ አላህ ፠ይጠብቅህ የኛ ቅን ለሴት ልጅ አዛኝ ነህ ደሞ ተረጋጋ ወደወሎ አትመለስ
ፍትህ እያልን ነው አብዲሻ😂😂😂
@@FoxyaOumer እንድህ እያለ ነው ታርክ የተበረዘው 😂ሚድያው ይነቃነቅ ፍትህ
@hawa-mo3ha4me9d አወ አብድ መቅረብ አለበት
በቀጣይ በሰይፉ አብዲ ወሎ መቅረብ አለበት እምትሉ እጂ አውጡ ከምወዳቼው ዩቱበሮች ከራሴ ቀጥየ😂 አብዲ ወሎ ታጠቅ አህመድ ወሎ እና ማሜ
አወይቅረብ ለሌላዉነዉ የሜሽቃብጡት
በትክክል
አወን ይቅረብልንን
ወላሒ ይቅረብ አብዴ🎉
ትክክል ጀም
ደረሳው አብዲ በሰይፉ ይቅረብልን ድምፃችን ይሰማ ላይክ አድርጉ
አወ አብዱየ የማይካድ ሀቅ ነዉ የሰየምክልን ይህን ስም አንተ ነህ የኛ አበረታች ❤❤❤❤
ደምሪኝ ውደ❤
አብዱ ፋሲካ አንተ መሆንህን ላታውቅ ትችላለች ብዙ ሰው አያውቀውም የሷ መቅረብ ለበጎ ነው በጥሩነትህ ስምህ ስለታወሰ ደስ ይላል በርታ
ክብር ለወንድማቺን አብዲ ወሎ ማሻአላህ
የኛ መካሪ ለመጀመሪያ ግዜ ያቀማጠልከን አንት ነህ ኑርልን ምርጥ ሰው ❤❤❤❤
ክብር ለአብዲ ደረሴ 😂😂 ስማችን ለቀየረልን ፋሲካ ተሳስታ ነዉ
እናመሰግናለን. ወንድማችን. አብዱ. ሳህ. አተነህያወጣሀው. እድሜ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አብዲ እኔም እራሳችን ስትል ቅር ብሎኛል የመዳም ቅመሞች ስም ያወጣው አብዲ ነው ግን በሰይፉ በመቅረቧ ደስ ብሎኛል ታሳዝነኛለች በጣም ቡቡ ናት አብዲን አበረታቱት አኺ ሀቢቢ ምርጥ ወንድማችን ነው
አብዲ ሀገር ስንገባ ባንተ ቻናል ትጋብዘናለክ ኢንሻላህ ሰይፉን ተወው እኛ የመዳም ቅመሞች አንድ ትልቅ መድረክ ማዘጋጀት አለብን እርስ በርሳችን የምንቀርብበት 😂😂😂
እውነትሽን ነው
😂😂😂😂😂😂እኛ ከሌለን እኮ ትልቅ የሚባለዉም ዋጋ የለዉ እዉነትሽን ነዉ
❤❤❤❤❤
ያረብ ገረድ ሲሉ አንተነህ የመዳም ቅመም ያልከን የሁሉ ቅመም ነን የማንገባበት የለም
ሳህ
ሳህ❤
እኔራሱ ዛሬነው ያወኩህ አብዲ አብዲ ሲሉ ስይፍሾላይ በርታ አለን❤❤❤🙏
እኔም😢😢
እውነታውን ሁላችንም እናውቃለን ወላሂ ደረሴ ለቅመሞች ይጋደላል ይሞታል እንደ አይኑ ነው ሚሳሳላችሁ ፍትህ ለደረሳው🙏
እናመሠግናለን❤
እሽ ወድም
ድምፃችን ይሰማ ልንወጣነው እስቲ ቅመሞች የሱፍን 50ሺ አስገቡት🎉🎉
በጣም ፍትህ ለአብዲ❤
አዎ አብዲሻ፣እኛም ድምፃችን ይሰማ እያልንንነው፣እንዳውም እኔ ይሄን ስም ያወጣልን ደረሳው አብዲነው፣እና ደረሳው አብዲን ጋብዘውና ከነታሪካዊ አመጣጡ ያብራራልን ብየዋለሁ ሰይፉን😂😂ኢንሻአላህ በቅርብ ቀን ትቀርባለህ❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ወንድማችን አብዱ እንኳን ደህና መጠክልን ሳዱላ ጎረምሳዎች የማዳም ቅመሞች በሉ በላይክ ግቡ ሼር ኮሜንት እያረጋችሁ
እኔም እራሳችን ሰትል ቅር አለኝ አብዱ ትላለች ብዬ ሰጠብቅ ነበር እናመሰግናለን አብዱዬ የኛ አክባሪ በርታልን
አታውቅ ይሆናል
ለአረብ አገርሴት ክብር ያለህ የመጀመሪያዉ ምርጥ ወንድማችን አንተ ነህ
አብዱ ደረሴ ምግዜም አተ በራስህ አይዲያ ስለምትመጣ ጀግና ነህ
እንኳንም ደህና መጣህ ወንድማአችን እናመሰግናለን አሁንም በርታልን እድሜ
መጀመሪያአንተነህ አወን ትክክል ወንደሜ ፈሲካም አታቀም ነበር በቅረብነው ወደሚድያው የተቀላቀልቸው ለዚያነው ያለቸው የኔም አሰተያየተ ነው የገለፀክልኝኝ👍👍👍👍👍👍👍ፈሲካም ትክክልናት👍👍👍👍
አብድየ ወንዲማችን የኛ ጀግና የኛ ብርቱ በርታልን
እናመሰግናለን ወንድማችን 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹 የኡነት ትለያለክ 👍👍🌹
ጥያቄዉን ስትጠየቅ አንተ ነህ ትዝ ያልከኝ ወሏሂ ግን ማነዉ የሰየመዉ ስትባል ራሳችን ስትል ቅር አለኝ ምክንያቱም አንት እንደሆንክ ነዉ አማቀዉ አልሙሂም በቀጣይ አንተ እንደምትቀርብ ተስፋ አለኝ🎉🎉🎉 የኛ ምርጥ
ውሺየ ሲለማታውቅ ይሆናልእጂ እያወቀች አትልም 100%ነው
ሳህ እኔም እደዛ ነው ያሰብኩት ባለማወቅ ነው የሚሆነው
አብድየ መቼም አንረሳህም የኛ መከታ የአረብ አገር ሴት ከመባል ወዴ መዳም ቅመሞች ቀይረህልናል ክብር ይገባሀል
ትክክል ፍትህ ለወንድማችን አብዳ ነዉ ያዎጣልን😍😍😍
አብድሻ ነው የሠየመልን የኛ ቅን አብድሻዬ ♥🌹🌷
አብዱየ የኛ የዋህ አላህ ከፍ ካለዉ ደረጃ ያድርስህ እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤😊
አብዲየ እኔም ኮሜት ላይ ፅፌለሁኝ ክብርና ምስጋና ላተ ምርጥ ወድማችን🎉🎉🎉🎉
እኛ እናከብርሀለን ስለምናውቅ አብድዬ የኔ ጀግና ወንድም በርታልኝ 👏👏💓💓💟💟😘😘💐💐🎉🎉
የኛ አክባሪ የኛ መካሪ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ላይክ አድርጉ አይከፈልበት እናሳድገው ወድማችንን
ልክ ነህ አብዱ የመዳም ቅመምን የሚያበረታታ የለም መጠቀሚያ ብቻ ነው የሚያረጉን😮
ስለማታቅ ይመስለኛል ለምሳሌ እኔ አላቅም ነበር ወንድማችን በርታ
ፉሲካ ስለማታውቅ ነው ብየ ነው የማስበው እጅ አብዲ ደረሳው ነው ያወጣልን❤❤❤❤እኔ8አመቴ ከውቀዋለው ዩቲብ ሲጀምር በርታ
ትክክል ነ ትክክል ነህ እንደውም ሳዱላ ሁሉ ነበር የምትለን ❤❤❤💗🕊️
አብየ የምኖድህ መልካም ሰው ስለሆክነው 👍👍👍👍👍👍
ብዙ ሰዉ ቢጠየቅ እንደፋሲካ ነበር የሚለዉ ግን ደግሞ ለበጎ ነዉ ምናልባት ፈጣሪ አንተን በሷ በኩል ወደፊት ሊያመጣክ ይሆናል ስለዚ አንዳንድ ሰዎች ሁሉን ነገር በተጣመመ ነገር አትፍቱ
አብዲዋ ባለውለታችን ነህ የማይካድ ሀቅ ነው❤
እብድዬ ወንድማችን የመዳም ቅምም አንተ ነህ ያስቀመጥክልን ደሞ እኮ ታቀብጠናለህ ❤❤ ባለውለታችን ❤❤❤❤❤
ኢንሻአላህ ትቀርባለህ አብዲየ ወድማችን❤
ደረሳው አብዱ ላታውቅ ትችላለች በሚድያ ላይ ያወራና የታየ ሁሉ አዋቂ አይደለም ፋሲካ በጣም የዋህ ልጅ ናት ከሰው ስተት ከብረት ስተት አይጠፋም የኔ ሀሳብ ነው ቅር ያለው ካለ አፉ በሉኝ
አይዞን ደረሴ ፍትህ ላንተ የመዳም ቅመም ያልከን አንተ ነህ አረ ኡኡኡ ድምፃችን ይሳማማማማ እንላለንንን
አብዱየ አተኮ ጠባየ ሰናይ ስለሆክ ማንም አይሰድብህ ባይሆን ሳዱሊትን እደምንም ብለህ ከጓንህ አርግ እኛም ደስ ይበለን
አብዲ ደረሴ አንተነህ ያወጣህልን። ሙስጠፋ ነበር ባልሳሳት አብሮ ዜና ያቀርብ ነበር
በጣም የኔ እናት እኔራሡ እያልኩ ነበር ሙሥጠፊ የት ሄዶ ነው በአላህ አገር ከገባ ወድህ አይሠራም
እውነትክነው ደረሴ እሷ ስሙ ከወጣ ወዲህ ነው ወደሚዲያ የወጣችው ብዬ ነው የተረዳኋት እኛ ከመጀመሪያው ጀምረን እናውቅሀለን ክበርልን ወንድማችን አስከበርከን
ስለማታቅ ይሆናል ስለዚህ አብዲ ። እኛ የማንም ቅመም አይደለንም የራሳችን ቅመም የኢትዩጵያች እንቁወች ነን።
የኔ ወንድም አብዲዬ እኛም በጣም እናከብርሀለን እንወድሀለን በጣም አላህ ይጠብቅልን
አብዲዬ ኢንሻአላህ ስይፉሻ በቅርብ ያቀርብሀል አቅርብልን ብለናል ❤❤❤❤❤❤❤
እኮ😂😂
@ ክክክክክ
አብዱ ማለት አንተ ነህ በስም ብቻ ነበር የማቅህ ፋሲካ ተሳስታ ነዉ እኔም ቅር ብሎኛል እራሳችን ስትል❤❤❤❤
አብዱየ ኮምቸልሀለሁ አብዱ ወሎ ነው ቅመሞች ያለን ብየ😀😀😀
የኔ የዋህ ደረሴ እምውድህ በየዋህነትህ ነው❤አላህ እትልቅ ቦታ ያድርስህ ❤❤
ወላይህመክ አብዲ ወንድማችን በርታልን እናመሰግናለን አንተ በርታ ተበራታ
❤አንተ በሰይፉ መቅረብ አለበት የምትሉ በላይክ
የመዳም ቅመም ብለዉ ያወጡሉንና አብዲ ደረሳዉና ሙስጠፋ ናቸዉ ሙስጠፋ ግን ጠፋ በሰላሙ ይሆን
አብዲ በእውነት አተ ነህ ድካማችንን የምትረዳን የስሙም ባለቤት አተ ነህ ❤
እኛ እራሳችንነን አለችኮ ዋሽታለች አብዱነው ያወጣልን❤
የኔ ወንድ የመዳም ቅመም በጣም
እ ምን ፍትህ ለደረሳዉ ሆ 😂😂😂 አንተነህ ያወጣህልን ግን ምን እንዳለች አልሠማሁም❤❤
ምናላባት አታዉቀዉ ይሆናል አትፍረድባት❤❤❤
ወስላታው እንዴት ነህ አንተ እሄ ስም ለኛ ቅመም ብለህ ባታወጣ ዛሬ ላይ አንደርስም ነበር ደረሴ አንተም ቅረብ ሰይፉ ላይ😍😍😍
ዋሽታለች የኛ መልካም ስው አተነህ ያወጣህልን ❤❤የመዳም ቅመም አተም መቅረብ አለብህ
እኔ እራሱ አት ነህ ትዝ የምትለኝ የኔ ምርጥ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ግን ሙስጠፋ የት ነው ማለቴ ሳኡድ ሆንክ አብራችሁ የምትስሩት ልጅ ሙስጠፋ
አብዲ አንተ ነዉ መዋጣሀልን ጀግና ወንድማችን እንዉ ቁልጭ ወንድሜን ነዉ የምትመስለዉ❤❤❤❤❤❤አብዲ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለኢላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ ውሸት አይደብርሺም እብድ ደርሳው ጥድት ያለ ወለዬ እንውድሀለን ለአላህ ብለን ውድድድድ ያገርልጅ ❤❤❤❤❤ይቀርብልን ላይክ
እንወድሀለን ደረሳውዬ እኔ የማውቅህ በበረሃው ሁነህ ነው የማውቅህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ ሰርግህን ያብላኝ ❤❤❤
ቀላል አስተዋፅኦ የትየ እለሌ ነው ወንድም አለም እናመሰግናለን
ዝም በላት አላውቅም አትልም አብዱ ወሎየው ነው 🎉🎉
የማንው ውርጋት እየተነሳ እናተ ያረብ ሀገር ገረዴች እያሉ ሲስድብን እኬነው አብድ ወሌ❤❤❤ደረሴ አብዲ ወላሂ አስታውሳለው እሱነው እናተ የማደም ቅመሜች እንጂ ያረብ አገር ገረዴች አይደላችሁም ያለን ፋሲካ ተብየዋ ያኔ እንኳን ሲሻል ሚዲያ ተጠቃሚ የነበረች አይመስለኝም አሁን አይደል የፈመሰችው ይቺ ሮቶ😅😅😅😅
በትክክክክል የኔ ወንድም አላህ ምንዳህን ይክፈልህ እደዚህ ቀና ማሰብ ነው ❤❤❤❤❤
ደረሴ ነዉ የመደም ቀመሞች ብሎ ያወጣልን ሰይፉሊይ ይቀረብ የምተሉ 👍👍❤❤❤
አተነህ ያወጣህልን አበሸዱሻ የኛ መከታ🎉🎉🎉🎉💪💪
አብዲ ይቅረብ የምትሉ💪🔥 1:24
አብዲ የኔ ወዴ ወንድም አሏህ እደሜ ጤና ይስጠህ እኔም ስሞን ስታወጣው ነበርኩኝ አንተ ሙስጠፍ ዩቱብ ስተገቡ እሩጭ ነበር የመከታትላችሁ አይይይ ትዝታ🤞🤩🤩🤩🤩
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን አብድ መልካም ሠው ነህ አላህ ይጠብቅህ
አናመሰግናለን ወዲማችን አወን ክብርይገባናል❤👏💓❤👏❤👏
አብድ በአንተ እማ አንደራደርም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሳዱሎች የማዳም ቅመም አንተነህ ያልከን ትርጉሙን አትናገር ሰይፉ ላይ ትናገራለህ ደሜዋ
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
እውነት ነው እኔ እራሱ አብዲ ነው የመዳን ቆሞ ሲል ለመጀመሪያ ጊዜ ስሟት❤❤😅😅😮
እኛ ያተ ቅመሞች ፍትህ እያልንልህ ነው አብድየ አተኮ የኛ ድምቀት ነህ በርትተህ ስራ
ደረሴ አትጥፋ ስራበትይቱብን አንቀሳቅሠዉ የሆነገር ጨመርመርአርገህ😂😂😂😂😂ለሀቀኛ አይሆንም በርታ
አብዲየ የገሬልጂ እኔም አተ ሲተልነዉ የሠማሁት 👌👌
አተነህ የኛ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አብዲ ደረሤ የኛ አንደኛ አንረሣህም አባ ፋሢካ አታውቅም ተዋት አብዲ ወሎ ሤደትን የቀመሥክ መከራን ያየህ ጠንካራ ወንድማችን ሽኩረን 🙏🥰🥰🥰😍😍😍😍👍👍👍
የመዳን ቅመሞች አንተነህ ያልከን የመደምቅ እሺ አብዱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁላችሁም ማወቅ አለባችሁ እሱ እንዲሆን እየመደብ ቅመሞች ብሎ የወጣልን
ትክክል ወድሜ እኔም በዛ ላይ ኮሜት ላይ ነው ያየሁት ማን እደሆነ ሳታውቅ ነው
አብዲ ወድማችን ኑርልን አተነህ ያወጣህልን 😊
አብዲየ ምርጡ ወዲማቺን ጀግናቺን አላህ ያክብርልን
ፍትህ አያልን ነዉ አብዱሻ❤❤❤
እናመሠግናለን አብዲየ❤እኛ ነን ከማለት አላዉቅም ብትል ይሻል ነበር አንተ ነህ ያወጣህልን 🙏🙏🙏❤❤
አለሁ ወሥለቴ አብዲ ❤❤❤ያተአወጣህልን ሥም መቸ ነው እንረሣወለን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወንድማችንሰላምህ ይብዛ
አብዱየ አተነበርክ ወላሂ ማደግ ያለብህ የድሮ የጥቱ አተነህ ያወጣሀዉ ይችደሞ😂
ትክክል❤❤❤❤❤
ኧረ አብዲ ደረሳው ነው ያወጣልን ድምፃችን ይሰማ በሉ የማዳም ቅመምች🎉
ድምፃችን ይሰማ ይቅረብልን እንበል አብዲን በሰይፉ
አበዲ አትንህ ያወጣህልን ወድማቸን❤❤❤❤❤
ትክክል👌👌👌
እራሳችን አላልሽም ደረሰው ነው የምትሉ በላክ አሳዩኝ
ወላሂ አንተነህ❤❤❤❤😢😢😢😢😢አብድየ ትቀርባለህ ሰይፉሾላይ
ምን ታውቃለች እሷ
እብድ ድረስ ነው የመዳም ቅመሞች ያለን❤❤❤😘😘😘

አብድየ መቼም አንረሳህም የኛ መከታ የአረብ አገር ሴት ከመባል ወዴ መዳም ቅመሞች ቀይረህልናል
ክብር ይገባሀል