ከቤዚጋ ተገናኘን አሪፍ ጊዜ አሳለፍን🥰🥰

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • #abtube #marketube #family

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 หลายเดือนก่อน +845

    ቤዚ እና ሀይሚ❤

    • @ZainaIijBediru
      @ZainaIijBediru หลายเดือนก่อน +10

      ኤፍ.ምን ነክታቹ ነዉ ግን ❤😥

    • @user-xf5fb7yr1n
      @user-xf5fb7yr1n หลายเดือนก่อน +4

      አተ ልጂ😅😅

    • @yenejemal9350
      @yenejemal9350 หลายเดือนก่อน +3

      ኤፋ የት ጠፍተሽ ነዉ ደሞ አልተመለስክም ከአርባ ምንጭ ቡታጀራ ማንም የለም ወደ አዲስ አበባ ና እንቀበለሀለን

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 หลายเดือนก่อน +2

      ኤፉ እና ቡታ ጅራ 😂😂😂👍

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c หลายเดือนก่อน +1

      ኤፋዬ❤

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 หลายเดือนก่อน +381

    ሀይሚየና ቤዚየ ስለተዋወቃችሁ ደስ ብሎኛል ብሩኬም ሸገር ገባ❤❤❤ደምሩኝ ቤተሰብ

    • @ermiasaberha2683
      @ermiasaberha2683 หลายเดือนก่อน

      Mube nege antem tegebaleh entebekalen. Aberesh mengedun jemrot hulum teketatlew wetu. Ketayu mubi new.

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj หลายเดือนก่อน +3

      ደምረኝ❤

    • @user-jg6ue4rw8o
      @user-jg6ue4rw8o หลายเดือนก่อน +6

      ሀይሚ ወደቡታጅራ ሳትመለ ከቡሩክ ጋር ቪዲዬ ይስሩ

    • @tadalugetachew6360
      @tadalugetachew6360 หลายเดือนก่อน

      Yesi mubee kaa burukeka yigananyuu yemitilu beliki❤❤🎉🎉

    • @hawahussen2696
      @hawahussen2696 หลายเดือนก่อน +1

      ሌላሠውነው ሙባረክ አይደለም

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z หลายเดือนก่อน +193

    የሀይሚ ወዳጆች እስኪ በላይክ አሳዩኝ❤🎉

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj หลายเดือนก่อน

      በቅንነት ደምሩኝ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +219

    ዛሬ እህቴ ከ 6 አምት ቆይታ አጋር ልጋበ ነው ዱሀ አርጉልኝ እስኪ 😢😢😊🎉❤

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj หลายเดือนก่อน

      በቅንነት ደምርኝ ማሬ

    • @rrr5704
      @rrr5704 หลายเดือนก่อน

      ሠላምትግባ❤🎉

    • @YusraMohammedAli
      @YusraMohammedAli หลายเดือนก่อน +1

      በሰላም ግቢ

    • @MdRaj-jw4xj
      @MdRaj-jw4xj หลายเดือนก่อน

      ሰለምትግባማሬ

    • @user-gj8jq4fy1j
      @user-gj8jq4fy1j หลายเดือนก่อน +1

      አላህ በሰላም ያሰገባት😢😢

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 หลายเดือนก่อน +150

    የጋሽዬ ልጆች የፍቅር ሠዎች የዎሖች❤❤❤🎉

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ማሬ

    • @user-vn2ez2wu1i
      @user-vn2ez2wu1i หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤አለምዬ

    • @user-fk7rq3ng2n
      @user-fk7rq3ng2n หลายเดือนก่อน +1

      አልሚዬ❤❤❤

    • @user-wo6fr3xq7r
      @user-wo6fr3xq7r หลายเดือนก่อน +1

      አዎ በጣም የዎሆች❤❤❤

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh หลายเดือนก่อน

      አው❤❤❤🎉😢

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 หลายเดือนก่อน +361

    አብርሽ የሀይሚን ልደት አከብርልሻለሁ ብለህ ነበር 😂😂😂 እኛ የሠማናትን አናሣልፍም አክብርላት ቃል ቃልነው ውልፍት የለም😂😂😂😂😂

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj หลายเดือนก่อน +4

      ኣዎ😂 ደምርኝ ማሬ

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @AzebTekalgn-w7i
      @AzebTekalgn-w7i หลายเดือนก่อน +7

      የሀይሚን ልደቷን አክብሩላት የዛ ቀን በጣም ከፍቷት ነበር ከጠገቧ ስለሌላችሁ

    • @endalya4080
      @endalya4080 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉አዉ

    • @user-ep3os7cc5p
      @user-ep3os7cc5p หลายเดือนก่อน +2

      አዉ አወነተ ነዉ አከብረላት ቃል አይታጠፈም

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 หลายเดือนก่อน +51

    ሀይሚየ የኔ ቅመም ሁሉም ሸገር ገብተዋል ብቻሽን ይደብርሻል እዳትሔጅ ከቡራም ጋር ኑልን እዳጠፉብን በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 หลายเดือนก่อน +29

    ከአብርሽ ቤት ጨርሶ የመጣ ማነው ሀይሚየ የእኔ ልዕልት ከወንድሞች ጋር ከተገናኘሽ ጀምሮ አምሮብሻል የእኔ ውብ❤❤❤❤

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru หลายเดือนก่อน +225

    ሀይምዬ😢😢😢ያምወድ ብቻ ለይክ ዘሬ ደብሮኛል ሀይምዬ ለንች ብዬ ነዉ ዩቱብ ጋበዉት ወለህ ስጀመር አልጠቃምም ነበረ❤❤❤

    • @FatimaA-hx2cv
      @FatimaA-hx2cv หลายเดือนก่อน +4

      እንግድህ አልገባም ይደብራል😢😢

    • @SaudiArabia-mz3lo
      @SaudiArabia-mz3lo หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @user-wn8do2tr6c
      @user-wn8do2tr6c หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ማርየ

    • @Mese22-qi3ii
      @Mese22-qi3ii หลายเดือนก่อน +4

      ይቱብ አልወድም ነበር ግን በነሱ ምክኔት ነበር እምገባው አሁን ግን ይቱብ አስጠላኝ 😢😢😢

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 หลายเดือนก่อน +75

    ሀይሚ ወንድሞችሽ ባይናፍቁሽ ነበር የሚገርመው እድህ እያሽሞነሞኑሽ 🎉🎉🎉

  • @user-fr1oc4qe4r
    @user-fr1oc4qe4r หลายเดือนก่อน +38

    ሀይሚዬ ና ቤዚዬ ሰለተዋወቃችሁ ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d หลายเดือนก่อน +106

    ሀይሚን እምትወዱ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው በዛውም ወደ ቤቴ ከረሚላ እገዛላችኋለሁ😂😂

    • @user-me4ve9yi2h
      @user-me4ve9yi2h หลายเดือนก่อน +2

      እሽ ግን ቡሀላ የከረሚላ እናቷ ሙታለይ እንዳትይ

    • @user-ph4xx9dk7d
      @user-ph4xx9dk7d หลายเดือนก่อน

      @@user-me4ve9yi2h አልልም🤣🤣🤭

    • @osmansadam8041
      @osmansadam8041 หลายเดือนก่อน

      ደስ ይበልሽ

    • @SalamKia-vm9kj
      @SalamKia-vm9kj หลายเดือนก่อน

      Haymye endatlfgn ba maryami ewdshalw esh

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c หลายเดือนก่อน +48

    ሀይሚሻዬ የወንድሞቻ ቀባጥ የኔ ስሰት❤የኔ አለሞች የምወዳችሁ ደስ ስትሉ❤

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi หลายเดือนก่อน +23

    ሀይሚዬ የወንድሞቿን ምርጫ አትቃወምም ያራዳ ልጅ ናት ደሞ ቤዚ እርግት ያለች ቆንጅዬ ልጅ ናት ሩታዬም ምርጥ ሞዴል ናት ሩታ ፀባይ መልክ ሁሉ ያሟላች ነት እንወዳታለን

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 หลายเดือนก่อน +19

    ሀይሚዬ ያለችበት ሁሉ ያምራል የምትሉ 👍🥰

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉❤

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ หลายเดือนก่อน +76

    በወንድም ላይ መቅበጥ እዴት ደስ ይላል😢 ስደት አይንህ ይጥፋና ወድሞቻችን ጋር አላያየሄን 😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj หลายเดือนก่อน +2

      ደምርኝ ውድየ

    • @Aminat725
      @Aminat725 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ አወ በቀላሉ እንኳ አልነበረም የምቀብጠዉ

    • @Muhamad-hy8rt
      @Muhamad-hy8rt หลายเดือนก่อน +2

      እኔስ የለኝም😢😢😢

    • @Aminat725
      @Aminat725 หลายเดือนก่อน +1

      @@Muhamad-hy8rt አይዞሺ ልዩ አላህ ይሠጥሻል ካልሆነ ባልም ወንድም የሆነ ሠወ ይሥጥሸ ከላገባሸ ከዛም የመጀመሪያ ልጂሺን ወንድ ያድርግልሺ እንዴወንድም እንዴልጂም ይሆንሻልና ዉዴ

    • @Muhamad-hy8rt
      @Muhamad-hy8rt หลายเดือนก่อน +1

      @@Aminat725 አሚን ዉድ🥺

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d หลายเดือนก่อน +33

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን ❤

    • @MahubaAhmedHayu
      @MahubaAhmedHayu หลายเดือนก่อน

      Amin ehte Allah beselam lehagerachu yabkachu

    • @user-mm6jf9dl7x
      @user-mm6jf9dl7x หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @AmarechBelete
    @AmarechBelete หลายเดือนก่อน +21

    ከቡራ ጋር አንድ ቪዲዮ ስሪልን ሳትሄጂ ሀይሚ

  • @salimaariga7634
    @salimaariga7634 หลายเดือนก่อน +19

    ዛሬ ማን ነው እንደኔ ደብረ የኋላ ስለተራራቁን በጣም የከፋ ሃይሚና ቡራ😢😢🎉

    • @haniyhanan400
      @haniyhanan400 หลายเดือนก่อน

      benthw 100k ensgbat❤❤❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw หลายเดือนก่อน +19

    የወድሞቾ ቀበጥ ሀይሚየ እደት ደስ ይላል ወድም ላይ መቅበጥ. ❤❤❤ እኛንም ለዚህ ቀን ይስብቃን ያረብ

  • @toybaTubeጦይባ832
    @toybaTubeጦይባ832 หลายเดือนก่อน +26

    የሀይሚንደስታእሲየሚያስደስተው 100ሺእናስገባትወንድሞቾሳትመለስእንድያከብሩላትበተረፈእወደችሆለሁ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน

      Eski.ennm.sebecrab.arguje.men.yehonal🎉🎉🎉🎉

  • @HaytiMakdala
    @HaytiMakdala หลายเดือนก่อน +29

    ሀሚናቤዚ በመገናኘታቸው የተደሰተ ላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zuzumchale
      @zuzumchale หลายเดือนก่อน

      ደምሪን❤

  • @user-rp5wi5zn1r
    @user-rp5wi5zn1r หลายเดือนก่อน +16

    ቀጣይ ከቡሩኬ ጋር እንጠብቃለይ ሃይሚ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @vudy1554
    @vudy1554 หลายเดือนก่อน +69

    ሀይሚ ብራ እኮ ሸገር ገባ ምን ትያለሽ 😂

    • @user-wn2cg8gf2p
      @user-wn2cg8gf2p หลายเดือนก่อน +1

      Uko😂😂

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @user-cu6sj6cj4c
      @user-cu6sj6cj4c หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np หลายเดือนก่อน +7

      የባለፈው ፕራክ ከቡራ ጋር የመጨረሻ ቪዶኦ ብላ እርእስ ፃፋ ያሟረተቸው ሊደርስ ነው መሠል
      በእውነት ግን ሁሌ ስለማይሠጡና ሊራራቁ መሆኑን ሣስብ እኔም ተናድጃለሁ
      ፍቅረኛሞች እንዳልሆኑኮ አውቃለሁ ግን አብረወሰ ሲሠሩ ደስ ይሉኛል

    • @vudy1554
      @vudy1554 หลายเดือนก่อน

      @@SuSu-ch8np አዎ የምር እደቀልድ ያሰብነው ወደ እውነት ይዞራል ፍቅርም እዲህ ብላ ነው ከአብርሽ የተለያዩት 😂

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii หลายเดือนก่อน +13

    ሀይሚየ እዳትሄጅ አድሳባ ኑሪ ቡራም መጣ ብቻሽን ይደብራል😢

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 หลายเดือนก่อน +31

    በስደት ያላቹ ሁላቹም ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውራቹ❤❤ደምሩኝ❤

  • @zuzumchale
    @zuzumchale หลายเดือนก่อน +55

    ሀይሚ ታድለሽ ወንድሞችሽ ይወዱሻል የኔ ወንድሞች ግን ብር ሲፈልጉ ብቻ ነው የሚደዉሉልኝ እንጂ ልብላ ልጠጣ ደህና ልሁን አልሁን ደንታቸው አይደለም😢 ፕሮፋይሌን ተጭናቹ አስር ሺህ አስገቡኝ 80 ሰብስክራይብ ነው የቀረኝ 😢😢😢

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg หลายเดือนก่อน

      የኔም😢

    • @sikosilo2484
      @sikosilo2484 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ የሁላችንም ወንድሞች ናቸው

    • @user-fy7sf4ld1b
      @user-fy7sf4ld1b หลายเดือนก่อน +2

      አረኩሽ መልሽ እማ❤❤❤

    • @user-fy1ww1rw9z
      @user-fy1ww1rw9z หลายเดือนก่อน

      ስደት የለን ሁለችንም ነው አብሽር ሰብስክረይብ አረኩሽ

    • @user-vv3mr1ch3o
      @user-vv3mr1ch3o หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ

  • @CharaMai
    @CharaMai หลายเดือนก่อน +16

    ሀሚ እና ቤዛ በመተዋወቃቸው ደስ ያላችሁ የኔ ወዶች የጋሽየን ልጆች የምትወዱ በላክ❤❤❤👍👍👍👍

  • @Hawawoll
    @Hawawoll หลายเดือนก่อน +18

    ቤዚና ሀይሜ በመገናኘታቸው ደስ ያለው በላይክኪ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 หลายเดือนก่อน +15

    ሀይሚዬ የኔ ተወዳጅ ቤዚዬ ቤዛ እና ሀይሚ❤ ስለተዋወቃችሁ በጣም ዱስ ብሎኜል

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f หลายเดือนก่อน +7

    የጋሺዬ ልጆች ፍቅር ናቸው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችው ሀይሚዬ የኔ ቅመም የሁሉም ድምቀት ነሺ የወንድሞቿ ቀበጥ 🌹በርቱ ጎበዞች

  • @nomore8101
    @nomore8101 หลายเดือนก่อน +7

    ሐይሚዬን 100k እናስገባት Please 🙏🙏🙏🙏❤🎉🎉❤

  • @FhDh-ko9bk
    @FhDh-ko9bk หลายเดือนก่อน +9

    ሀይሚዬ የኔጣፋጭ ታድለሽ እንዴት ደስ ደስ እንደሚል በመወንድምላይ መቅበጥ😢😢😢❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga หลายเดือนก่อน +60

    በስደት ደፋ ቀና የምትሉ የመዳም ቅመሞች እና ወንድሞቼ የልባቹ መሻት ፈጣሪ ይምላላቹ አሚን በሉ❤❤❤❤

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ደምርኝ ማሬ

    • @user-dh6oe1kn2u
      @user-dh6oe1kn2u หลายเดือนก่อน

      አሚን የረብ

    • @hwaamusa3856
      @hwaamusa3856 หลายเดือนก่อน

      አሚን እረ ውደ

    • @SanitKalfa
      @SanitKalfa หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @emuhalid970
      @emuhalid970 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ያረብ

  • @user-zb3ji2bo9u
    @user-zb3ji2bo9u หลายเดือนก่อน +6

    የተባርኩ ቤተስቢ አግዚአብሔር የልባችውን መሻት አግዚአብሔር ይሙላላችው የጋሺዬ ልጆች ❤️💕💕በጣም ወዳችዋለው ❤❤❤❤💞❤️💕❤️🥰🥰

  • @user-dp2mb9bm3s
    @user-dp2mb9bm3s หลายเดือนก่อน +12

    ሀይሚ እዲሜዋ ና አነጋገሮ ምክራ የልጂ አሮጊት ሀይሚን የሚወድ

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l หลายเดือนก่อน +12

    ደስ ይለል❤ እና ሀይም አትህጅ ቡተጅረ ማንም ዬለም ❤❤❤

    • @zuzumchale
      @zuzumchale หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ🎉

  • @RabiyAsk-rf6sx
    @RabiyAsk-rf6sx หลายเดือนก่อน +6

    እሰው ቤት ህዳችሁ ሀሚሀሚ የምትሉ ሰወች ይነሆችእሷ እንድ ትኑርበት ፈጣሪ ትግሥቱንስጠኝ ምንማለትነው ቅምዬ የኔጥንቅሽ ሥወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol หลายเดือนก่อน +17

    ኤፍሬም ቤዚን ሲያገኝ ዉበቱ ወድወድ ጨመረ ይመቻቹ

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv หลายเดือนก่อน +1

    ሀይሚ በጣም ጠንካራና በራስዋ የምትተማመን ምርጥ መልካም ሴት ሆነሽ ማየት እንፈልጋለን ደሞም ታረግዋለሽ ❤

  • @Muna336
    @Muna336 หลายเดือนก่อน +8

    ሀይሚየ የኔ ማር ለሰው ያለሽ ክብር ዋውውውው የጋሽየ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexisgaltigray2849
    @alexisgaltigray2849 หลายเดือนก่อน +18

    ሃይምየ ታድለሸ ማርያምን😍😍😫

  • @user-sy8ex6zl3s
    @user-sy8ex6zl3s หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉ ደስ ስትሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አይለያችሁ ቅመሞና ቤዚ ስለተዋወቁ ደስ ብሎናል ❤

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 หลายเดือนก่อน +7

    ዛሬ ከፍቶኛል ሃይም እንዳት ሂጅ ቡታጅራ 😢የኔ ፍቅር ባጣም ኮ ነው ምዎድሽ 😢❤️

  • @uadh7751
    @uadh7751 หลายเดือนก่อน +4

    ማነው ግን እዳኔ ሀይሚዬ ቤዚ ስለታዋወቁ በጣም ዳስ ያላው 😢❤❤❤❤🥰❤️

  • @user-wt7ui5mm3u
    @user-wt7ui5mm3u หลายเดือนก่อน +9

    ሀይሚና ቤዚ ስለተዋወቁ ደስ ያለው❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 หลายเดือนก่อน +6

    ሐይሚ ለቤዚ ግጠሚላት
    ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b หลายเดือนก่อน +6

    ቤዚእና ሀይሚ ስለተዋወቃችሁ ደስብሎኛል❤❤❤🥰🥰🥰ግን ሀይሚ ባትመለስባይነኝ እናት እና አባቷናችዉይ ማለት ሁሉም ስለመጡ ይደብራታል ማጋርስ ትሰራለይ ግቢ ደሞ አሁን አይከፈት ክረምትነዉ ሀይሚየ የኔዉድ እሰቢበት ቡታጂራ ተመልሰሽ እዳይደብርሽ ብየነዉ ብሩኬም ሀሰንም መጡ ዉይ😥 😔

  • @user-cj6fy6gg8q
    @user-cj6fy6gg8q หลายเดือนก่อน +7

    እና አይሚዬ ሳትሄጂ ከብሩኬ ጋቢድዮ ስሪልን

  • @RahmaRahma-v7m
    @RahmaRahma-v7m หลายเดือนก่อน +11

    ሀይምየ የኔ አሰማርት የብሩኬ ንግሰት

  • @የራያዋ
    @የራያዋ หลายเดือนก่อน +17

    ካብርሺ እና ከሩታ ቤት ነበርኩኝ ከዛ ወደዚህ የኔ ነገር ዙረት ብቻ ሆነብኝ😂🤔ከመዳም ኩሽና ቁጪ ብሎ ማነው እደኔ የሚያየው😢 አይዞን ለኛም ቀን አለን😢❤❤

    • @user-my3kc4bv6g
      @user-my3kc4bv6g หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😂❤

    • @የራያዋ
      @የራያዋ หลายเดือนก่อน

      እየዞርሺ😂🥰​@@user-my3kc4bv6g

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq หลายเดือนก่อน +2

    ማርያምን ቤዝዬ በጣም ቆንጆ ናት እርግት ያለች ውብ ሴት ናት ከሁሉም የበላይ ❤❤😊

  • @Rih515
    @Rih515 หลายเดือนก่อน +5

    ሀይሚየ እኔ ከመውደደ የተነሳ ስፅፍልሽ እራሱ እጀ ይንቀጠቀጣል ፈጣሪ ነው እሚያውቀው እንደት እንደምወድሽ ዛሬ ግን ሳለቅስ ነው የዋልኩት ሁሉም ሸገር ገቡ ያንች ነገር ያሳስበኛል ስትመለሽ ብቻሽን ይከፋሻል ብየ ደግሞ እምጠፊብኝም መሰለኝ በቃ አትመለሽ ለስራሽም እዚሁ ይሻላል እነ ጋሽን አማክሪያቸው እና 😢እንዳትፈርዱብኝ እሶን አይቸ ነው ዩቲዩብ የጀመርኩት በጣም ስለምወዳት ነው🙏

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o หลายเดือนก่อน

      የምሬእኔምሁሉምሸገርሲገቡአሳዘነችኝብቻዋንእዛይደብራታልእኩዋንእሷእኛምደብሮኛል ቢፈእዱላትአብራብኮንደስይለኛል

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 หลายเดือนก่อน +1

      መገን ሀበሻ😂😂

    • @user-jj4cc1qh1l
      @user-jj4cc1qh1l หลายเดือนก่อน +1

      ይድፋሽ ኣሽቃባጥ😁😅

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-jj4cc1qh1l እንደዉ ሞትኩልሽ በሳቅ አይይ የኛ ሠዉኮ አሁንኮ አንድ ሠዉ ሲሰድባት ቢሠሙ ይሰድቧታል

    • @user-jj4cc1qh1l
      @user-jj4cc1qh1l หลายเดือนก่อน

      @@ghghghh217 በጣም ያስቃሉ😅እነዚ ጅሎች

  • @user-iw2mw4uq7j
    @user-iw2mw4uq7j หลายเดือนก่อน +8

    የጋሽየ ልጆች ፈቅር ናቹ ፈጣር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LchiSweet
    @LchiSweet หลายเดือนก่อน +58

    ሀይሚዬ ኩቡራ ጋ ኣትራራቁ እፍፍፍ በቃ ዩቱብ ልያስጠላኝ ነዉ😢

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም

    • @FathimaMadeena-sv7rl
      @FathimaMadeena-sv7rl หลายเดือนก่อน

      እኔምበጠምልየስጠለኝናው የብረንናገረአደረሀይም❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 หลายเดือนก่อน

      ኤፍራምሸገርከገባከሰቱዎል

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 หลายเดือนก่อน

      አይሜቅመምንግግርትችላለችአሰትዎይበጣምደሰየምትልልጅናትሥራአትአላትይህመታደልነውበርቺ

    • @Muhamad-hy8rt
      @Muhamad-hy8rt หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😅😅ቱ

  • @Aminatkonbolchawa
    @Aminatkonbolchawa หลายเดือนก่อน +22

    አንደኛ ነኝ ዛሬ በሀይሚ ቤት❤❤❤🎉🎉🎉

    • @zuzumchale
      @zuzumchale หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ውዶች ስታምሩ ሀይሚየ አብርሽን ፕራክ አድርጊው በማርያም ሲናደድ ደስ ይለኛል😂

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 หลายเดือนก่อน +3

      አብርሽ እኮ ምንም አይነት ፕራንክ አይመቸውም ቶሎ ስለሚናደድ ይቅርባት ዝም ብላ የወንድሞቿን ናፍቆት ትወጣ ቶሎ ስለምትመለስ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 หลายเดือนก่อน +4

    ሀይሚየና ቤዚ ስለተዋወቃችሁ ደስ ብሎኛል❤ኤፋ ለእህትህ ያለህ ቦታ ደስ ይላል❤

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 หลายเดือนก่อน +10

    ሀይሚዬ ቅመም ውድነገር ስወድሽ ቱኒሿ 🥳💃❤❤

  • @የአሜን
    @የአሜን หลายเดือนก่อน +5

    አይሚዬ እዚ ብትሆኚ ደስ ይል ነበር ቡራም ሸገር ገብቷል ግን እነጋሽዬ ብቻቸውን ናቸው😢

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 หลายเดือนก่อน +7

    ኤፍዬ እና ሐይሚ እና ቤዚ እዴናችሁ የጋሼ
    ልጆች ❤❤❤❤❤

  • @pickalemayou1153
    @pickalemayou1153 หลายเดือนก่อน +10

    ሀሚዬ የኔ ጎበዘ ❤❤❤❤

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl หลายเดือนก่อน +16

    ቤዚ ግን ምን ኣለበት ኤፋ ኣንዴ ብታጎርሽው 😥ሶ ሃይምየ ኣሁን እንደ ፍላጎትሽ ቅበጪ እዛ ቡታጅራ እያለሽ በጣም ታዛዝንኛለሽ ዝም ብየ ሳይሽ ኣለቅሳለሁ ምክንያቱ ከምትወጅያቸው ወንድማሞችስ ተራርቀሻል ሶ መገናኘታቹ ደስ ብሎኛል ከ ቤዚ ጋም እንካን ተዋወቃቹ ከ ዛሬ ጀምሮ 2ት ምራቶች ኣሉሽ 😂❤

    • @ami-c3c
      @ami-c3c หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @user-rm2rq6cx1j
    @user-rm2rq6cx1j หลายเดือนก่อน +2

    ቤዚየ ርግት ያለች ልክ እደኔ ደሥ ሥትል ሁላችሁንም እወዳችሁለሁ❤❤❤

  • @KulaTebeje
    @KulaTebeje หลายเดือนก่อน +18

    ሀይምየ የወርቅ💞💞💓❤💓💞🥀🥀💞💞💓💓❤❤💞🥀🥀🥀

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh หลายเดือนก่อน +8

    የምር እኔ ከፉቶኛል ብሩክ😢😢 ሀይሚየ የኔ ውድ ብቸኛ ሆሽ ጨርሠው ሸገር ገቡ አይይ አሁንሥ አሥጠላኝ😢😢 ለማንኛውም ሠላማችሁ ይብዛ ባይ❤❤😢😢 እወዳችኻለሁ

    • @zuzumchale
      @zuzumchale หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ🎉

    • @Mignotosman
      @Mignotosman หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc หลายเดือนก่อน +3

    የጋሽዬ ልጆች በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ይብቃችሁ❤❤❤❤

  • @ሡሡየመርሳዋ
    @ሡሡየመርሳዋ หลายเดือนก่อน +20

    ከአብርሽቤትየመጣ❤

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede หลายเดือนก่อน +18

    እኔ ግን ሀይሚ ወደ ቡታጂራ ባትመለስ ደስ ይለኛል ለማዘር እና ጋሽዬ ደሞ አጋዥ ብቀጥሩላቸው ሀይሚ በቀር እፍ ከሄደች ለሷዋ ከባድ እደሚሆን ነገሮች ያስታውቃሉ ስወድሽ ቀበጧዋ ♥️♥️♥️

    • @HH-mk8om
      @HH-mk8om หลายเดือนก่อน

      አዎ🎉

    • @haniyhanan400
      @haniyhanan400 หลายเดือนก่อน

      leknh behaun new yemtunew betam new yasxnhn😊

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede หลายเดือนก่อน

      @@haniyhanan400 አረ ወድ አይደለሁም

  • @SamsungA04s-gc3vq
    @SamsungA04s-gc3vq หลายเดือนก่อน +4

    ሀይሚዬ ከቡራ ጋሪ አትራራቁ ሁለተቹ ከልመጠቹ ደስ አይልም ዩትብአያምራም ይከፈነል በጌታ ሀይሚ ወደ ቡተጅራ አትህጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @haniyhanan400
      @haniyhanan400 หลายเดือนก่อน

      endzy atbluat enbrtatat esu gebz leji neh😊

  • @ዙዙቲ
    @ዙዙቲ หลายเดือนก่อน +23

    ቤዚና ሀይሚ በመገናኜታቸው የተደስተ 👍👍

    • @FudGid
      @FudGid หลายเดือนก่อน +1

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki หลายเดือนก่อน +3

    ኤፍዬ ለሀይሚዬ ያለዉ ቦታ ይለያል❤❤ቤዚዬ የኔምርጥ❤❤

  • @user-lh5um3th5m
    @user-lh5um3th5m หลายเดือนก่อน +11

    ሃይሚይ 😘😘😘😘ቂማም ይህነሽ ልጅ 😘

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji หลายเดือนก่อน +4

    ሀይሚ ፅናቱን ይስጥሽ ሁሉ ጥለውሽ መተዋል አሁን ላቺ ከባድነው😢😢

  • @Abichu_tube
    @Abichu_tube หลายเดือนก่อน +1

    አብርሽ ቀል የገበከውን የሀይምን ልደት አክብር ቡረም መተወል wow wow ቀል ቀል ነው አንተውም

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይሚየ የኔ እስማርት ዛሬ ደብሯኛል ግን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከቤዚም ጋር እንኳን ተዋወቃችሁ ግን ሀይሚ ቶሎ አትመሽ ብቻሽን ይደብርብኛል ተደብረሽ ማየት አልፈልግም 😢😢😢😢😢😢 ኤፊየ ተው አታሳቃት ፈታ ትበል ደሞ እድል ከመጣላት ትሄድ የለ ለትምህርት ስለዚህ ትቆይ አትላኳት አቦ እኔ ግራ ተጋብቻለሁ አላቅም ግን እንድደብርሽ አልፈልግም

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u หลายเดือนก่อน +10

    ሁላችሁም የጋሽየ ውብ ድምቀቶች🎉

    • @zuzumchale
      @zuzumchale หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 หลายเดือนก่อน +32

    በዚ እና ሃይምዬ የምት ዎዱ ለክ 2.00 👍🏿👍🏿👍🏿❤❤❤

  • @SelamawitRobi
    @SelamawitRobi หลายเดือนก่อน +8

    ሀይምዬ ቡራን እንዳትረሽው ሽገር ገብቷል ደውለሽ አግኛቸው ማርክና ሀሰንም ቤኪም አሉ❤❤❤

    • @fethabsr
      @fethabsr หลายเดือนก่อน +2

      ምነዉ ከነሱ በላይ አቅ አለሁ አልሺ

    • @bcbc4993
      @bcbc4993 หลายเดือนก่อน

      🤔🤔🤔🤐🤐

    • @Muhamad-hy8rt
      @Muhamad-hy8rt หลายเดือนก่อน

      ​@@fethabsrእኮ😂😂😂

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig หลายเดือนก่อน +2

    አይሚዬ እንኳን ደስ አለሽ ከወንድሞችሽ ስለተገነኜሽ

  • @salimaariga7634
    @salimaariga7634 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውድ የኔ ፍቅር የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው ማከብርሽ የኔ ቆንጆ ላንቺ ያለኝ ቦታ ትልቅ ነው ግን ዛሬ አዲስ አበባ ገባ አንቺም ብታጅረ ትሄጃለሽ አይደብርሽም ማንም እኮ የለም ትምህርቱ እንኳን እስከሚከፈት ድረስ አዲስ አበባ ከብሩኬ ጋር እኮ አብራችሁ ስትመጡ በጣም ነው ደስ የምትሉት በጣም ነው የምወዳችሁ የነበረ ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ሁሉንም ነገር መቀበል ይሄ ህይወት ነውና የዛሬ ቢታይ ማለት ነው በጣም ደብሮኝ እያለቀስኩት ስለምትራራቁ😢😢😢😢😢😢

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en หลายเดือนก่อน +1

      ,እኔስ ብቲ ወላሂ 😢😢😢😢😢

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 หลายเดือนก่อน +4

    ሀይምየ አው ብሩኪ ሸገር ገብቶል ተቀበይው አስብሎናል ከቤዚ ጋርሰለተገናኝሽ ደስብሎናል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y หลายเดือนก่อน +2

    ወድም እና እህት አድላይ ስላየካቹ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amuneda3346
    @amuneda3346 หลายเดือนก่อน +8

    ሀይሚዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤

  • @AaAz-mb9sq
    @AaAz-mb9sq หลายเดือนก่อน +4

    ሀይሚዪ የኔቅመም ትንሽ ክረሚልን እወድሞችሽጋ እደዉም ባትሄጂ ኡፍ😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @mftube5344
    @mftube5344 หลายเดือนก่อน +5

    ሀይሚዬ የኔስስት🎉🎉የወንድሞቻ ልዕልት❤❤❤❤ ቢዚዬ የኔ ደርብባባ❤❤❤❤

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx หลายเดือนก่อน +5

    ሀይሜየ ሳታቄኝ የምወድሽ እህትሽ🎉🎉❤❤❤

  • @curtutivi755sbscrb
    @curtutivi755sbscrb หลายเดือนก่อน +22

    ሀይሚና ወንድሞቾ የምቶዱ❤❤

  • @user-jt8eu5ns1b
    @user-jt8eu5ns1b หลายเดือนก่อน +4

    ሀይሚ አቤት ስታምሩ የኔ ማሬ❤😢❤❤😢😢❤❤

  • @የአሜን
    @የአሜን หลายเดือนก่อน +2

    ውይ የኔ ቅመም ከቤዚ ጋር መገናኘታቹ ደስ ይላል ኤፋ ስወደቹ እኮ❤❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts หลายเดือนก่อน +11

    ደስ የሚል ቀን የጋሽየ ፋሚሊ 😗😗😗💯%የተለዩ ናቸው ❤❤አይለያችሁ ነገ ደሞ ባድ ሆናትሁ ማየት የሚመኝ ማነው እደኔ ማርክና ቡራ ሀሰን ሙቢ ሁላችሁም ከአብርሽ ና እሩታየጋ ኤልዱጋ ቢሆን ደስታየ ወደር የለውም ብቻ እወዳችኋለሁ 😗😗😗❤

  • @fiker1816
    @fiker1816 หลายเดือนก่อน +5

    ቤዚ ምር ሰዉ ነች እሚል❤🎉👍👍

  • @kamaryadalmolokamaryadalmo4347
    @kamaryadalmolokamaryadalmo4347 หลายเดือนก่อน +4

    ሀይሚ የኔ ቅማም አንቺ እኮ ማላ አታጪም ቡራን አንድ በይ አትላየዩ ስወድሽ የሆነነጋር ፊጣሪ😢😢😢😢😢

  • @Jdjd-um7ww
    @Jdjd-um7ww หลายเดือนก่อน +9

    ታድለሸ ሀይሚ

    • @zuzumchale
      @zuzumchale หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ🎉

  • @TadelaGadef
    @TadelaGadef 20 วันที่ผ่านมา

    አብርሽ የሀይሚን ልደት አክብርላት ቃል ገብተህላታል❤❤

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl หลายเดือนก่อน +1

    የጋሽዬ ልጆች ስወዳቹ ጋሽዬና ማሚናፍቀውኛል ኤፋ እዲሁም ምርቃታቸው ናፍቆኛል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 หลายเดือนก่อน +3

    ሀይሚየ የኔ ትንሿ አለሽልኝ እህቴዋ ኑሪልኝ

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n หลายเดือนก่อน +5

    ቤዝዬ የኤፊ ንግስት ወይ የሴት ልጅ ዉበት ባንቺ ጎልቶ ታየ ያለመቀባባት የክርስቶስ ህንጻን በክብር የምትጠብቂ ድንቅ ልጅ ነሽ ዉበት እዉነተኛ ዉበት የተፈጥሮ ዉበት ከብዙ ሴቶች በእዉነት ያንቺ ልዩ ነዉና ፈጣሪ ጸጋሽን አይንሳሽ ኤፊ እድለኛ ነህ እቺን መሳይ ፍቅረኛ በማግኘትህ ቤዝዬ አንቺም የጋሽዬን ቤተሰብ በማግኘትሽ እድለኛ ነሽና ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሽና ኤፊ የሀይሙን ልደት አክብሩላት ቃል ገብታችሗል🎉🎉🎉😂😂

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru หลายเดือนก่อน +1

    ቤዚና ሀይሚ ስላገናኘሀቸው እግዚያብሄር ይስጥህ እስኪ ሀይሚ 100k ትግባ የሚል በላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይመቻቹ