ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውይ ሲያምር ደሞ ፍትት ያለ ያልተጨናነቀ ይመችህ አቦ❤️❤️❤️
አቤት ስነስርአት አድናቂክ ነኝ በ አልደወለም ፊልምክ አለማጋን ከ15 ግዜ በላይ አይቼዋለሁ እንዳሁኑ በዩትዩብ ሳይሆን በዲቪዲ ግን ማን እንደ 1990ዎቹፍቅር የሆነ ግዜ ነበር አሁንም ተመስገን ነው✌️
እኔ ግን የሰለቸኝ ነገር ቢኖር ኮሜንት ሰር እየመጡሰብስክራይብ አርጉን ሚሉ ሰዎች ሰንቱን ሰብሰክራይብ አርገን ሀገራችንን በጠበጣቹሁ እንጂ ትርፈ የለም ሰራ ሰሩና ብሉ
ትክክል ዉደ
እኔም ምርር ነው ያለኝ
እኔ እራሱ
@@እናቴኩራቴ Yeserawune sataYu man adrgu alachihu
ክክክክክ እኔም ወላ
የኔ ኤጅ ነህ አቦ ይመችክ እናንተ እኮ ልዮ ነበራችሁ በጊዚያችን አዝናንታችሁናል
ይሄን ልጅ ስወደው ሊማሊሞ ፌልም ላይ የአለው ገፀበሀሬ በስማም ያላያቹ እዩት ደስ ሲል
Eshi
እንዴት እንደምወድህ ትህትናህ ስነስርዓትህ እጅግ ያስደንቀኛል ደግሞ አትለወጥም መልካምነትህን ትህትናህን ቀጥል በርታ እንዳትለወጥ ስወድህ።
When I grew up in Ethiopia, we didn’t know this kind of generation. Betam chewa
ይኤ ልጅ መልኩ ደስ ይለኛል በቃ። 😘😘😘💗😊
ምን ዋጋ አለው ተያዘ😁😁😁😁
@@ማህሌትደጀኔ 😁😁😁😁😁
@@ማህሌትደጀኔ በትክክል
ሲያምረኝ እንኩአን ደና መጣህ. ስምክን ስወደው.
ለሀገራች ሰላም ያምጣል ፈታ ጨዋታው በጣም ደስይላል
አንደኛ ነኝ ይሄ ልጅን ስወደዉ
እኔምከምር😣😣
ሳይህ አማርኛ የምችል አይመስለኝም ነበር 🙄 ውድድድድ😘😘😘
ሲያምረኝ በጣም የማደንቅህ የማከብርክ በጣም ጠፍተክ ነበር ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ይመችክ ብዙ ስራ እጠብቃለን
አይ ዘመን ደስ ሚል ጊዜ ነበር ሲያምረኝ እንኳን ሰላም መጣህ ።
ወሳኝ ነህ ብሮ ትመቸኛለህ✌️✌️✌️
ይህ ልጅ የዱባይ ቀን ነው በጣም ዘናጭ ነው ዋዉ ከሚዘው መኪና ጀምሮ
🤔🤔
@@danitilahn1856 የዱባይ ቀበጥ ነው ለማለት ፍልጌ ነው ስፅፍ የፌደል ስህተት ነው
@@eff7478 ❤️
@@eff7478 👍😂😂😂😂ያጋጥማል ለኮሜት እሩጫ
@@ፍቅር-ጘ9ወ ክክክክክክክክ እውነት ነው
What a great personality!
በጣም የሚገርመኝ ሲያምረኝ እንዲህ የሚያወራ አይመስለኝም ነበር ይገርማል
ሲያምረኝ በጣም አድቅሀለው በጣም ግን ጠፍክ ብቅ በልጂ
የቅዳሜ ከሰአት ፕሮግራም ጥሩ ነው ከዱባይ ስመልስ ስለስደት ሚስጥረ የምናገረ አለኝ ከተጋበዝኩኝ
ነይ ንገሬኝ ምንድን ነው
መጥፎ ሰዎች ናቸው ያልሆነ ነገር የሚፅፉት ናቃቸው አንተ መልካም ሰው በሰዎች እንዳትሰናከል አደራ
👆👆👆👆ፈጣሪ ትልቋን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ይባርክልን ይጠብቅልን!!💚💛❤🔴 ❗️
Hahahaha Only God is great all the time
ፍቅር አጋጣሚ የሚባል ከሩታ መግስታብ ጋር ከዳኒ አዮናስ ጋር ደስ የሚል ፊልም ደጋግሜ ነው የማየው
You just made me like you 👍relaxed easy man
Mc Seyamergn 🥰🥰🥰
Good to see you again brother! Hopefully you will deliver us a good work.
እራስሽን በልጅ ሂሳብ አየሽ ልበል ፀገነት
ምን አለበት ብታይስ?
@@janetkassay2555 ጋዜጠኛ ስትሆን እኮ ህግ የሚባል ነገር አለ የሰው መፕት መጠበቅ አለባት መጠየቅ ያለባትን እንጂ ከስዋ እድሜ ጋር ወይም ህዝብ እዲያቅ ማረግ የለባትም አሮጊት ናት ሲጀመር አጥመኝም
@@ሰላምአበራሰላምአበራ Ere shame nw ehitie, edimie eko tsega nw. Sewech eko be edimayachew endishamakeku ena endidebiku eminadergachew egna nh! Yihan limidachin linashashilew yigebal bay negn
አንቺ ግን መች ነው ቀና የሆና ኮሚንት የምተሰቺው
@@ሰላምአበራሰላምአበራ ሲጀመር እራስሽ የሠው መብትና ክብር እወቂ አርጅታም ከሆነ እድሜ ፀጋ ነው ደሞ በጣም አቃታለው አረጀች የምትባል አደለችም
ጨዋታ ህ ደስትላለህ
ጨዋታችሁ ደስስ ይላል ግን ኩረጃ ነው የውጭወቹ በባብ በምናምን በሚያስፈራ ነገር ነው የሚያደርጉት
ዋውዊውው ጌማችሁ ያምራል
Betam des yemilgn lej Tebark
ስያምረኝ ሓቢቢ ስወደው
Love saymeregn on "aldewelem". Best actor.
ጉራማይሌ ፕሮግራም ምናለ ቢመለስ 😔😔
he so sweet & handsome...
There is no negative comment wow siyamrgn👏👏👏👑👑👑
🙋♂️ሰላም ጤና ይስጥልኝ🙋♂️ስለ ቴክኖሎጂ እንማማራለን ጎራ ብሉ❤️
እንኩን ሠላም መጣችሁ
እግዚአብሔር በሰጣቹ ሰውነት የሰይጣን ስራ አሰፈራቹበት ቁጭ ትላላቹ
አስፍሽ በቅዳሜ እንወድሃለን ወንድሜ
የኔ ጌታ የኛ ህዝብ እብድ እኮ ነው የማይሰጥህ ስም የለም ዝምበላቸው
ይች ጋዜጠኛ ግን ሳይፉ ጋር ትሰራለች እዴ
ታዲየስ አዲስ ላይ አብራው የሚሰራው ቺክ እቺ ናት
Awe
@@theemperor8713 እረ እኔ ድምጿዋ እኮ ነወ ያወኮ አመሠግናለወ ማሬ
ይመችህ ሲያምረኝ 🥰
ሥወድክ እኮ
በነገራችን ላይ ክትባቱ ዶባይ ግዴታ ነው ባሁን ሰዓት በካፖኒ ሥራ ላለን ግዲታ ህጉ ነው
እንኳን የተከተብክ የቀና ብዙ ያወራል ዘመኑ ከባድ ነው ሰው በማያገባው ነው ማገባው እረረረ
Cool man 💯 %😍😍😍😍
Lezii DENQORO hezeb ...BOTA Ateste.Just live your own life!!
እውነት ለመናገር አማርኛ እምታወራ አይመስለኝም ነበር 😀😃😄😃
አይገርምም ትክክለኛ ስሙን አላቅምነበር በጣም ነው የሚመቸኝታዋቂ መሆን እኮ እዳ ነው ከምር ክትባት ተከተበተብሎ ይሄ ሁሉ ስም መስጠት እኔ የትባገኘሑ እያልኩ አይ የእኛ ሰው ይገርማል
Minm ayaderglshim kitbatu ehit. Kemktebsh befit mermiri, batiktbim minm atihogn.
@@ethioisjerusalem5124 እሽ ማሬ😘
እኔም ተከትቤ አለሁ ግን ምንም አልሆንኩ ሲጀመር ከመከተብሽ በፊት ቸክ ያደርጉሻል
@@saadahsaid5318 Lemalt yeflkut beshitawnm hon kitbatun yamertut le and alama masfetsemya new. Esum alemn be andi adrgo lemkotatr. Ye seytann alama lemasfetsem. Ahun gena sewch lay mukra eyadrgu new. Ke tikit ametat behuala degimo leloch mikebru medanitoch, befesash melk ....lelam lelam edemeamtu gilts new.
ሲያስጡ በፆም ስጋና ጨጋራ ያቀርባሉዴ ምን አለ ለፆአኙች ብታስቡዘጌውች ቲሺ
@@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ ቀርፄው የቆየ አይደለም ሻይ ሰተውት ኩኪሽ እየነከርክ መጠቀም ትችላለህ ስትለው ፆም ነው አላት
ማነዉ ?
ወይኔ ባሌ በጣም ነዉ እኮ የማፈቅርህ 😍😍
😁😁😁😁😁
Bale robe new😄😄😄🤣
Yena wed gudaga sewadek 🥰🥰🥰tolo Dubai na
He is handsome 😍❤💕
You got the swag bruh
እስኪ እደኔ እሚአደቀው ካለ ላክ ያድርድ 👌👌👌💚💛❤️🥰
Siyamregni ☝👍👍👍👍👍👍👍👍
who is this?
give big hand for him!!!!!!!!!
ይህንልጀይተነውማውቅው😎😎😎
@@laurab453 እሸ🚴
Aldewelem film lay wedachiwalew
The GOAT
Gobeze seyetan teshekemke eyezorke new aye kentu nehe kechalke atefaw
ስለዚህ አሁን የምትሉት ተከተቡ ነው
እንደዚ ፈታ ያልክ ልጅ ነክ 😆
ወይኔ ዛሬ አድርገው ዝፈን
Ethiopia 🇪🇹
❤❤❤❤❤
ዘፋኝ አቤት ያለሕ ግረገብ ጨዋ ነሕ
አንዳንድ ሰው ሳያወራ ዝም ቢል ይሻላል ይሄ የሚያስተጋባ ባዶ ጭንቅላት ይታያል ..... ድሞ ሁለት ሴት አቅራቢ ይደብራል በጣም የሚያስጠላ አቅራቢ ነው ሴታሴት በአሽሙር ሴትየዋን ሊደፋት ኮ ነው
ክክክክክክክክክ እደዛሬ ስቄ አላቅም ከምር ሁለት ሴት ያልከው አብርሀም ማለቴ ወንዱን ጠያቂም ጭምር ነው አለማጋነን ዛሬ ሆኖብኛል አሉባልታ ይወዳል ያው ሴት ሲበዛ እኮ አተ የሴት ባህሪ ትወርሳለክ አስፍቲ ግን ምርጥ ከኢቢ ኤስ ማርያምን በቃ
አስተዳደግህ አባትና እናትህን እያሽሟጠጥክ እንድትኖር ሆነህ ያደክ ሌላ ሰው ብታሽሟጥጥ ማንም አያዳምጥህም ደነዝ
@@genetyilam1791 ላታም
አስፊቲ ምን ታረጋለህ እዚህ ቤት ደሞ ክክክ
ኩኪስ ስታቀርቡለት ጾም ነው ብሏቹ ጨጎራ ታቀርቡለቴላቹ ምን አይነት ናቹ እናተ ባጾሙ ለሚጾመው ቢያንስ ልትጨነቁለት ይገባል ሏዚላይ ጨጎራ ይሸታል እስቲዲዮ ድረስ ያመጣችሁት ሌላ ነገር አታቹ ነው
እኔም ገርሞኛል
የውጭ ዜጋ ነው የሚመስለው እኮ🤪🤪🤪🤪
Sewdehe yameralya yewnete selayihute dess belogale betame tefetehale gn
Ene Siyamregn diro sifenedu (suriyachewun zik argew silehedu eko new :) )welajochachin abet abet bilew neber .... yahunun demo siyayu ayi ene Siyamregn min argew neber endeza yalnachew ' yahunu yibas' teblual.
Ewneteken new ene leserge sekrese fent nekyalhu lightu betam new mimokew kemomokem alfo yatwlwlale
አሪፊ ፕሮግራም አቀረባለው ይምጡ
I thought he was 25 lol
Egna habesha lesedaba man bilon
ለራሳቹ ተከተቡ
bro betam asteway neh sewum biyasyewil tiru neber
Betam new yemnodihe
Egzihabher ethiopian hagerachinn yitebkat yitebkiln amen
ጉበዝ ልጅ ነው ሳይመረኝ ይመቸው
Yarada lejj
ግን ሴቶች ቄጣቸው እነዳይጥሉ አደራ።
😉😉😉
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
👍👍👍👍👍👍👍👍
ግን በፅም ይደብሪል ባትበሉትም ማይረግ አነበረባችዉ
Manew hulum orthodox yaderegachwe.
@@moesh7884 ልጂ ኦርቶዶክስ ነው ኩኪስ ሱን ውሰድ ሲሉት ፆም ነው አለ
ቢሖንም አንተ ንጉስ ነሕ አትጥፋ
sew lawera iyetaketwem
😂
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹.... .
Fats belachew alemawek new enem andega new yetektbkut 😂😂😂
Kkkkkkkoiiik
Yilk Tolo Kitibatu meto beteketebin
Mad boys bole high school
🥰🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ውይ ሲያምር ደሞ ፍትት ያለ ያልተጨናነቀ ይመችህ አቦ❤️❤️❤️
አቤት ስነስርአት አድናቂክ ነኝ በ አልደወለም ፊልምክ አለማጋን ከ15 ግዜ በላይ አይቼዋለሁ እንዳሁኑ በዩትዩብ ሳይሆን በዲቪዲ ግን ማን እንደ 1990ዎቹ
ፍቅር የሆነ ግዜ ነበር አሁንም ተመስገን ነው✌️
እኔ ግን የሰለቸኝ ነገር ቢኖር ኮሜንት ሰር እየመጡሰብስክራይብ አርጉን ሚሉ ሰዎች ሰንቱን ሰብሰክራይብ አርገን ሀገራችንን በጠበጣቹሁ እንጂ ትርፈ የለም ሰራ ሰሩና ብሉ
ትክክል ዉደ
እኔም ምርር ነው ያለኝ
እኔ እራሱ
@@እናቴኩራቴ Yeserawune sataYu man adrgu alachihu
ክክክክክ እኔም ወላ
የኔ ኤጅ ነህ አቦ ይመችክ እናንተ እኮ ልዮ ነበራችሁ በጊዚያችን አዝናንታችሁናል
ይሄን ልጅ ስወደው ሊማሊሞ ፌልም ላይ የአለው ገፀበሀሬ በስማም ያላያቹ እዩት ደስ ሲል
Eshi
እንዴት እንደምወድህ ትህትናህ ስነስርዓትህ እጅግ ያስደንቀኛል ደግሞ አትለወጥም መልካምነትህን ትህትናህን ቀጥል በርታ እንዳትለወጥ ስወድህ።
When I grew up in Ethiopia, we didn’t know this kind of generation. Betam chewa
ይኤ ልጅ መልኩ ደስ ይለኛል በቃ። 😘😘😘💗😊
ምን ዋጋ አለው ተያዘ😁😁😁😁
@@ማህሌትደጀኔ 😁😁😁😁😁
@@ማህሌትደጀኔ በትክክል
ሲያምረኝ እንኩአን ደና መጣህ. ስምክን ስወደው.
ለሀገራች ሰላም ያምጣል ፈታ ጨዋታው በጣም ደስይላል
አንደኛ ነኝ ይሄ ልጅን ስወደዉ
እኔምከምር😣😣
ሳይህ አማርኛ የምችል አይመስለኝም ነበር 🙄
ውድድድድ😘😘😘
ሲያምረኝ በጣም የማደንቅህ የማከብርክ በጣም ጠፍተክ ነበር ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ይመችክ ብዙ ስራ እጠብቃለን
አይ ዘመን ደስ ሚል ጊዜ ነበር ሲያምረኝ እንኳን ሰላም መጣህ ።
ወሳኝ ነህ ብሮ ትመቸኛለህ✌️✌️✌️
ይህ ልጅ የዱባይ ቀን ነው በጣም ዘናጭ ነው ዋዉ ከሚዘው መኪና ጀምሮ
🤔🤔
@@danitilahn1856 የዱባይ ቀበጥ ነው ለማለት ፍልጌ ነው ስፅፍ የፌደል ስህተት ነው
@@eff7478 ❤️
@@eff7478 👍😂😂😂😂ያጋጥማል ለኮሜት እሩጫ
@@ፍቅር-ጘ9ወ ክክክክክክክክ እውነት ነው
What a great personality!
በጣም የሚገርመኝ ሲያምረኝ እንዲህ የሚያወራ አይመስለኝም ነበር ይገርማል
ሲያምረኝ በጣም አድቅሀለው በጣም ግን ጠፍክ ብቅ በልጂ
የቅዳሜ ከሰአት ፕሮግራም ጥሩ ነው ከዱባይ ስመልስ ስለስደት ሚስጥረ የምናገረ አለኝ ከተጋበዝኩኝ
ነይ ንገሬኝ ምንድን ነው
መጥፎ ሰዎች ናቸው ያልሆነ ነገር የሚፅፉት ናቃቸው አንተ መልካም ሰው በሰዎች እንዳትሰናከል አደራ
👆👆👆👆ፈጣሪ ትልቋን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ይባርክልን ይጠብቅልን!!💚💛❤🔴 ❗️
Hahahaha Only God is great all the time
ፍቅር አጋጣሚ የሚባል ከሩታ መግስታብ ጋር ከዳኒ አዮናስ ጋር ደስ የሚል ፊልም ደጋግሜ ነው የማየው
You just made me like you 👍relaxed easy man
Mc Seyamergn 🥰🥰🥰
Good to see you again brother! Hopefully you will deliver us a good work.
እራስሽን በልጅ ሂሳብ አየሽ ልበል ፀገነት
ምን አለበት ብታይስ?
@@janetkassay2555 ጋዜጠኛ ስትሆን እኮ ህግ የሚባል ነገር አለ የሰው መፕት መጠበቅ አለባት መጠየቅ ያለባትን እንጂ ከስዋ እድሜ ጋር ወይም ህዝብ እዲያቅ ማረግ የለባትም አሮጊት ናት ሲጀመር አጥመኝም
@@ሰላምአበራሰላምአበራ Ere shame nw ehitie, edimie eko tsega nw. Sewech eko be edimayachew endishamakeku ena endidebiku eminadergachew egna nh! Yihan limidachin linashashilew yigebal bay negn
አንቺ ግን መች ነው ቀና የሆና ኮሚንት የምተሰቺው
@@ሰላምአበራሰላምአበራ ሲጀመር እራስሽ የሠው መብትና ክብር እወቂ አርጅታም ከሆነ እድሜ ፀጋ ነው ደሞ በጣም አቃታለው አረጀች የምትባል አደለችም
ጨዋታ ህ ደስትላለህ
ጨዋታችሁ ደስስ ይላል ግን ኩረጃ ነው የውጭወቹ በባብ በምናምን በሚያስፈራ ነገር ነው የሚያደርጉት
ዋውዊውው ጌማችሁ ያምራል
Betam des yemilgn lej Tebark
ስያምረኝ ሓቢቢ ስወደው
Love saymeregn on "aldewelem". Best actor.
ጉራማይሌ ፕሮግራም ምናለ ቢመለስ 😔😔
he so sweet & handsome...
There is no negative comment wow siyamrgn👏👏👏👑👑👑
🙋♂️ሰላም ጤና ይስጥልኝ🙋♂️
ስለ ቴክኖሎጂ እንማማራለን ጎራ ብሉ❤️
እንኩን ሠላም መጣችሁ
እግዚአብሔር በሰጣቹ ሰውነት የሰይጣን ስራ አሰፈራቹበት ቁጭ ትላላቹ
አስፍሽ በቅዳሜ እንወድሃለን ወንድሜ
የኔ ጌታ የኛ ህዝብ እብድ እኮ ነው የማይሰጥህ ስም የለም ዝምበላቸው
ይች ጋዜጠኛ ግን ሳይፉ ጋር ትሰራለች እዴ
ታዲየስ አዲስ ላይ አብራው የሚሰራው ቺክ እቺ ናት
Awe
@@theemperor8713 እረ እኔ ድምጿዋ እኮ ነወ ያወኮ አመሠግናለወ ማሬ
ይመችህ ሲያምረኝ 🥰
ሥወድክ እኮ
በነገራችን ላይ ክትባቱ ዶባይ ግዴታ ነው ባሁን ሰዓት በካፖኒ ሥራ ላለን ግዲታ ህጉ ነው
እንኳን የተከተብክ የቀና ብዙ ያወራል ዘመኑ ከባድ ነው ሰው በማያገባው ነው ማገባው እረረረ
Cool man 💯 %😍😍😍😍
Lezii DENQORO hezeb ...BOTA Ateste.
Just live your own life!!
እውነት ለመናገር አማርኛ እምታወራ አይመስለኝም ነበር 😀😃😄😃
አይገርምም ትክክለኛ ስሙን አላቅምነበር በጣም ነው የሚመቸኝ
ታዋቂ መሆን እኮ እዳ ነው ከምር ክትባት ተከተበተብሎ ይሄ ሁሉ ስም መስጠት እኔ የትባገኘሑ እያልኩ አይ የእኛ ሰው ይገርማል
Minm ayaderglshim kitbatu ehit. Kemktebsh befit mermiri, batiktbim minm atihogn.
@@ethioisjerusalem5124 እሽ ማሬ😘
እኔም ተከትቤ አለሁ ግን ምንም አልሆንኩ ሲጀመር ከመከተብሽ በፊት ቸክ ያደርጉሻል
@@saadahsaid5318
Lemalt yeflkut beshitawnm hon kitbatun yamertut le and alama masfetsemya new. Esum alemn be andi adrgo lemkotatr. Ye seytann alama lemasfetsem. Ahun gena sewch lay mukra eyadrgu new. Ke tikit ametat behuala degimo leloch mikebru medanitoch, befesash melk ....lelam lelam edemeamtu gilts new.
ሲያስጡ በፆም ስጋና ጨጋራ ያቀርባሉዴ ምን አለ ለፆአኙች ብታስቡዘጌውች ቲሺ
@@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ ቀርፄው የቆየ አይደለም ሻይ ሰተውት ኩኪሽ እየነከርክ መጠቀም ትችላለህ ስትለው ፆም ነው አላት
ማነዉ ?
ወይኔ ባሌ በጣም ነዉ እኮ የማፈቅርህ 😍😍
😁😁😁😁😁
Bale robe new😄😄😄🤣
Yena wed gudaga sewadek 🥰🥰🥰tolo Dubai na
He is handsome 😍❤💕
You got the swag bruh
እስኪ እደኔ እሚአደቀው ካለ ላክ ያድርድ 👌👌👌💚💛❤️🥰
Siyamregni ☝👍👍👍👍👍👍👍👍
who is this?
give big hand for him!!!!!!!!!
ይህንልጀይተነውማውቅው😎😎😎
@@laurab453 እሸ🚴
Aldewelem film lay wedachiwalew
The GOAT
Gobeze seyetan teshekemke eyezorke new aye kentu nehe kechalke atefaw
ስለዚህ አሁን የምትሉት ተከተቡ ነው
እንደዚ ፈታ ያልክ ልጅ ነክ 😆
ወይኔ ዛሬ አድርገው ዝፈን
Ethiopia 🇪🇹
❤❤❤❤❤
ዘፋኝ አቤት ያለሕ ግረገብ ጨዋ ነሕ
አንዳንድ ሰው ሳያወራ ዝም ቢል ይሻላል ይሄ የሚያስተጋባ ባዶ ጭንቅላት ይታያል ..... ድሞ ሁለት ሴት አቅራቢ ይደብራል በጣም የሚያስጠላ አቅራቢ ነው ሴታሴት በአሽሙር ሴትየዋን ሊደፋት ኮ ነው
ክክክክክክክክክ እደዛሬ ስቄ አላቅም ከምር ሁለት ሴት ያልከው አብርሀም ማለቴ ወንዱን ጠያቂም ጭምር ነው አለማጋነን ዛሬ ሆኖብኛል አሉባልታ ይወዳል ያው ሴት ሲበዛ እኮ አተ የሴት ባህሪ ትወርሳለክ አስፍቲ ግን ምርጥ ከኢቢ ኤስ ማርያምን በቃ
አስተዳደግህ አባትና እናትህን እያሽሟጠጥክ እንድትኖር ሆነህ ያደክ ሌላ ሰው ብታሽሟጥጥ ማንም አያዳምጥህም ደነዝ
@@genetyilam1791 ላታም
አስፊቲ ምን ታረጋለህ እዚህ ቤት ደሞ ክክክ
ኩኪስ ስታቀርቡለት ጾም ነው ብሏቹ ጨጎራ ታቀርቡለቴላቹ ምን አይነት ናቹ እናተ ባጾሙ ለሚጾመው ቢያንስ ልትጨነቁለት ይገባል ሏዚላይ ጨጎራ ይሸታል እስቲዲዮ ድረስ ያመጣችሁት ሌላ ነገር አታቹ ነው
እኔም ገርሞኛል
የውጭ ዜጋ ነው የሚመስለው እኮ🤪🤪🤪🤪
Sewdehe yameralya yewnete selayihute dess belogale betame tefetehale gn
Ene Siyamregn diro sifenedu (suriyachewun zik argew silehedu eko new :) )welajochachin abet abet bilew neber .... yahunun demo siyayu ayi ene Siyamregn min argew neber endeza yalnachew ' yahunu yibas' teblual.
Ewneteken new ene leserge sekrese fent nekyalhu lightu betam new mimokew kemomokem alfo yatwlwlale
አሪፊ ፕሮግራም አቀረባለው ይምጡ
I thought he was 25 lol
Egna habesha lesedaba man bilon
ለራሳቹ ተከተቡ
bro betam asteway neh sewum biyasyewil tiru neber
Betam new yemnodihe
Egzihabher ethiopian hagerachinn yitebkat yitebkiln amen
ጉበዝ ልጅ ነው ሳይመረኝ ይመቸው
Yarada lejj
ግን ሴቶች ቄጣቸው እነዳይጥሉ አደራ።
😉😉😉
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
👍👍👍👍👍👍👍👍
ግን በፅም ይደብሪል ባትበሉትም ማይረግ አነበረባችዉ
Manew hulum orthodox yaderegachwe.
@@moesh7884 ልጂ ኦርቶዶክስ ነው ኩኪስ ሱን ውሰድ ሲሉት ፆም ነው አለ
ቢሖንም አንተ ንጉስ ነሕ አትጥፋ
sew lawera iyetaketwem
😂
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹..
..
.
Fats belachew alemawek new enem andega new yetektbkut 😂😂😂
Kkkkkkkoiiik
Yilk Tolo Kitibatu meto beteketebin
Mad boys bole high school
🥰🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩