G & B Ministry worship and prayer "አይን"
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025
- Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
The entire video can be viewed on this post from G & B Ministry worship and prayer "አይን"
መናችሁ ይባረክ ሁሌም በዝማሬችሁ እባረካለሁ።
በየሳምንቱ የምትዘምሯቸውን መዝሙሮች በአንድ ላይ ሆነው ብናገኛቸው ከተቻለ ያንጹናል ወደፀሎት ያስገቡናል
ይሄን ቃል ሚመክረን ሚነግረን የሚወደን አምላክ ነው በእናንተ አድሮ ለዚ ሁሌም እያስታወስን እንመለስበታለን እንዲረዳንም እንለምናለን ብዙ የጨለማ ቁራጭ ኖሮብኝ ለምጄው ዝም ካልኩበት እንዲያወጣኝ በምህረቱ እንዲያወጣኝ እፈልጋለሁ እፈልጋለሁ አይኖቼን አብራ ለሞት እንዳልተኛ የሚለውን መዝሙር በእንባ ነው የዘመርኩት እውነቴን ነው g&b ቤተሰቦች እወዳችዋለሁ እሰማችዋለሁ ተባረኩ
ጌታ ይባርካችሁ:: የማንቂያ ደወላችሁ አይቋረጥ:: ለምልሙልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤
የሚባርክ የጽሞና የንስሐ የፀጸት ዝማሬ ነው። እንደፀለያችሁ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ያድርግልን ፀጋውንም ዕለት እለት ይጨምርላችሁ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ❤❤
አሜንንንንንን ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ።🙋♀️🙋♀️🙋♀️❤❤❤🎉🎉🎉🌹🌹🌹🙏🙏🙏
Amen Amen
May the good Lord keep you healthy and bless you with long life by his grace and mercy keep you all your family too. ❤❤❤❤
ጸጋ ይብዛላችሁ ብሩክቲ እና ጌታያውቃል❤❤❤❤❤❤
እናተ የጌታ ብርካኖቾ ዘመናችሁ ይባረክ🙏
አሜን አሜን! ተባረኩ መልካም ዝማሬ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። ፀጋውንም ያብዛላችሁ።
አሜን!!!
".....አይኖቼን አብራ ለሞት እንዳልተኛ
አደራ አይኖቼን አብራ....."
በረከቶቼ እጅግ በጣም እወዳችኋለሁ!
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ እወዳቸዋለሁ ከዚሕ በላይ ጸጋዉ ይብዛላችሁ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንድንነቃ ስለረዳችሁን ተባረኩ አገልግሎታችሁ ይባረክ ጌታ በነገር ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን እወዳችሗለሁ::
አሜን በድጋሚ ተባረኩልኝ ደስ የሚል የሚያድስ ዝማሬ ነው ሁሉም
Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤
ጌታ እየሱስ ትላትናም ዛሬም ለዘለአለም የጌቶች ጌታ ነው አናተ ጌታ የመረጣቹ የወለዳቹን ዘራቹ በሙሉ የተባረከ የለመለመ ይሁን በእናተ አገልግሎት ብዙ ተባርከናል
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ አይኖቼን አብራ ለሞት እንዳልተኛ
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️
አሜን ዘመናቹ ይባረክ እናንቴን የሰጠ አምላክ ይባረክ
Amen Amen God bless all family members Jesus is the lord of lords Amen 💛
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ፀጋውን ይጨምርላችሁ
ተባረኩ ረፈደብኝ እግዚአብሔር መልካም ነው
Amen Amen Amen God blesse you more🎉🎉🎉
ኢየሱስ ክርስቶስ ይበራክ አሜን ሀሌሉያ 🔥🔥🔥
አሜንንን 🙏❤️❤️❤️❤️
ጌታ ሆይ አይኖቼን አብራ 🙏🙏
More than your song, your life speaks. I love you both!
አሜን። የተባረካችሁ።
God bless you ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ all ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሻሎም ቅዱሳን❤❤❤❤
አሜን ❤❤🎉🎉
beenatue tdasutkue tbarkaluee
Wadaa mtafuee kuyrute huellnume mazmuerue tallatue Lalamue ydresue malkuetachue endhuene eflegalue asbubatue yrerdachue ameneeeeeee
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ 🎉🎉❤
ተባረኪ ብርክትዬ ይጨምርልሸ የተባረካችሁ
Amen 🙏 May God bless you our blessings 🙌
ተባረኩ በብዙ ፀጋ
Amen Amen 🙏
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ❤
Amen yesusko ankagn
እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤
May God bless you!!.....our blessings
Amennnnnnn
Blessinggggg
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ሆይ አግዘኝ
Amen 🙇🏼♂️🙌🙌🙌🙌
Elllllelllllll…. Amennnn🙏💖💞💖💞🙏🌟🌟🌹🌹🙏
Wow wow Bless you more.
AMEN!🙏🙏
ጌታ ይባርካችሁ!
Amennnnn!!!🎉Geta yibarek enanten sileseten amen amen!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Amennn ❤❤❤❤❤❤🙏🙏
አወዳችሃለው ተባረኩ
አሜንንንንንንንን
Geta ybarekachewu tebarekulgn
ተባረኩ ሁሌሌምእባረካለሁ
Blessing❤❤❤
Tsega yibzalachuuuuu❤
Amen, God bless u.
ተባረኩልን
🙏 amen
Tebarekulign wogenoche!!!
የሚገርመው ቀኑንሙሉ በዚህመዝሙር ሳመልክ የዋልኩት ልይህ
God bless you
Wow wow Good is love Ema amezink Amennne Amennne God blesse you All tame ❤️💯👋🥰🧎➡️👨❤️💋👨🎤✌️🌹🙆♂️🙋♀️👏😍💕🎉🙌💞🇿🇦🎊🙏✋🙋🙋♂️🎂
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Tebareku❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤💥💥💥💥💥💥💥Amen Amen Amen !!!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wel 👏👏😘😘😘😘
❤❤❤❤❤
Tsega yibzalachuuuuu❤
Amen