ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምንም ይሁን እንሰራለን ኢንሻአላህ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እንጅ የተሻለም ሂይወት ይወፍቀን ያረብ
የሀገራችንዶሮ በጣም ጠንካራ ነው ሲበለት እንጂ ብዙ የሚካበዲ ነገር አይደለም ብፍሪጂ የቶረቶሰ ዲጃጂ ስለምንገነጣጥል ሀገራችን ስንገባ ግራ ምጋባት ቤቱንና ትዳሩን ይስጠኝ እንጂ ሙያው በሽ ነው
የምረ እኔ ስለዶሮ መገጠል ልጂ ሁኝነው የለመዲኩት የማያቁ ግን አሉ😂😂😂
ما شاء الله
ماشاءالله
ትክክለኛ ሞያ ነይ ማነሺ ጥግላይ ሞያ ተማሪ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ ባለ ሙያ እችን እያየሁ እለምዳለሁ ካገር ሥወጣ ልጅ ነበርኩኝ አላቅም መሥራት
እኔም እንዳንችዉ ነበርኩ
Wl wr wb Mashaallaah Mashaallaah ❤❤
ማሻ አላህ ተባረከላህ እኔ ገና ወደፊት ሙያየ ይፈተናል ያወይሌ ምንም አላውቅም አሁን ያለሁት ጅዳ ነው ባሌ ግብትዋል እኔም ኢንሻ አላህ ለመግባት እያሰብኩነው
አብሽሪ ቀላል ነዉ
😂😂😂እኔም ባይጠፋኝ ድሮ 1ዲት የሤትስራ አይጠፋኝምነበር
@@mamezedtube731መችይበላል
❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ማሻአላህ. 🎉🎉🎉🎉. የኔ ውድ. 🎉🎉ውድ ቤተስቦችች ኑኑ አብርን እንደግግ
ማሻአላህ ባለሙያ ነሸ የኔቅመም❤❤🎉🎉🎉👌👌
ማሻአላህ ያገሬልጂ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤
አሚ❤
ማሻአላህ
ማሻአሏህ ባለሙያ ነሽ ዜድየ በርችልኝ ብል አፊያ
ማሻአላህ ብለአፋ ዜድየ እኔ ተፈትኛለሁ የድሮ ብቻ አደሉም አሁን አዳዶች አማቶይ ይፈትናሉ
እና ተወጣሽዉ😂
ማሻ አላህ እህቴ ጀግና አብሸሪ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤🎉🎉😢
መሸአላህ ጎበዝ ዜድየ 💋💋💋
የወሎ ሴት አችነሽ አዲኛ ብየሻለሁ ፅዲት አረጎ እሚሰራ ዴስ ይለኛል ❤❤❤
❤
ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ ብሉ አፊያ እኔም እንዴት እዳማረኝ ጁመዓ ጁመዓ ዶሮ ሁሌም እሰራ ነበረ ኢትዮጵያ እያለሁ ስጋ ከሌለ 🥰
አብይእኮ እወነቱንነው የታናገረው ዶሮወጥሳይሆን ሽኩርትነውእሚንበላውያለው ማሻአላህ ብላኢፊያ
😂😂😂😂😂
እሱን ሰው ብላችሁ የምሰሙትስ ነገር 🤪እብድ
😂😂
@@zedahmed9371ቱሳየው ይቀፈኛል የሚያወራውም አይገባኝም😅😂
😂😂😂😂😂@@zedahmed9371
ጎበዝ ❤❤
እኔ መስራትአልችልም ጭራሽ ተማሪ ነበርኩ ከዛም ስዴትመጣሁ ከትምርትቤትጠፍጨ አዲስአበባ ፓስፖርትአውጥቼመጣሁ
ማሻአላህ ለመሆኑ ዶሮ ስንት ገባ በቅርቡ እመጣለሁ እንዳልደነግጥ ካሁኑ ልወቀዉ😂
😂😂😂እንዴ ዶሮዉ እስከ 1000አለ ከዛ በታች ነዉ
የአላህን ተአምር ስታይ ሱብሀን አላህ እያልሽ ስሪ ኮተት አይባልም.
ሳህ ሱባሀንአላህ
ማሸአላህ ድስቲቱድስስትል እኔም ኢሸአላህ የሸክላድስት እናቴ ግዥልኝ እላታለሁ
ባለሙያ ሴት በሀበሻ ዲስት ነው ወጥ የምትሰራው ጎበዝ ነሽ ትስለም የዲሽ
በሸክላ ድስት መስራት እደት እደናፈቀኝ ብታይ
@Sነኝወሎየዋ-c5o እኔ እንካን ዶሮ ሽሮም በሸክላ ድስት ነው የምስራቅ ኢንሻ አላህ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ ሸክላ በጣም ነው እኮ ወጥ ያጣፍጠው እኔ እናቴ መከለሻ ቅመም ሰርታ ወጥ የሰራች ቀን ቢስሚላ ግብው ሁሉ ያው ድል ሽታው 👌
አበረታቷት ያጀመአ ስደተኛ እህታችነቸ
❤አመሰግናለሁ
ቋዳ አይቋጠረም😂 ዝሮ12አረገሻታል👍
ሀገረሥገባ መሥራትእቅድአለኝ ግንአሞሮኛል
ማሻ አላህ ተባረከላህ
ማሻ አላህ እሙ ቢላል ጎበዝ ነሽ እኔ የመጀመሪያው ቀን ቅጡን አሳጥቸው ነበር እማይጣለው ጣል ቆጂት ስጠየቅ አይኔ ፍጥጥ ግን አይለመዲ የለም ለመዲኩ እናቴ አላህ ይረህማትና ሙያ በልጂነት ነው ትለን ነበር አሁን በመዳም ዶሮ ለምጀ ካልጠፋኝ ድሮ እችል ነበር
ጎበዝ
አገረገባሺዴ
መረቅ ስለሚያነሳ ቆዳውን በጣም እወደዋለሁ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ማሽአላህ
መሻአላህ ጎበዝ ነሽ ❤❤❤
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ
እርገፉእነድርጋቸው 50kእነስገባቸው❤❤❤❤
ማሻአላህ የኔእህትበርች❤❤❤❤❤
❤❤
አጭሬ 2፣እግር 2፣መላላጫ2፣ክንፍ 2፣ፈረሰኛ፣መቆደሻ ሁለቱን ስማቸውን አላቅም ሹክ በሉኝ😂😂😂
1ጉሮሮ እና ኩላሊት ክክክ
❤❤❤
ማሻአላ ውደ ብልአፊያ
መሸአላህ ዘድ
መሸአላ አላህ ይባክሺ ❤❤❤❤
የገጠመኝን አላወራም የምረ ምናልባይ ያየችውዴሁ ትቀየመኛለች ታሪኩን😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ማሻአላህ ዜድ
ማሻአላህዜድ❤❤❤❤
ማሻአሏህ የኛ ሀገር ምግብ ብዙ ሳያለፋ አይበላም
ማሻ አላህ ዜድ ባለሙያ ነሽ ደሞ በጣም ከምወድልሽ ነገር ወጥ የምሰሪዉ በድስት ነው ጥሎብኝ የድስት ወጥ ስወድ ወላሂ የብረትድስት ወጥ አልወድም የሚበስል አይመስለኘም
የጀርባው ወገግቤ ይሉታል በኛ
ፈረሰኛ ነው
ዜድየመሸአላብላአፋ
ወይኔ አማቴን አስታወስሽኝ ባገባሁ በወሬሆን ሆንብላ ፈተነችኝ ግንብትፈትነኝም ደግናት እድሜዋን እረጂም ያድርግልኝ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ማሽአላህ ዜድ ግን ድስቷን አስጨነቅሻት❤
😂
ዶሮየ የጤና ሁኒላቸው ከሆዳቸው ገብተሺ 😂😂😂😂 ጎበዝ ነሺ በርች
የዶሮመረቅ፣ቆጂየነው፣መልስ፣ብየእንዳስታውስ፣ደረግሺኝ
አማት ይፈትናል እደ እናቴ ነይ ተማሪ እይኝ ስትለኝ በጅ አልላት ም ነበር አሁን አገብቻከሁ አማቴ ገና አላየሆት ትፈትነኝ ይሆ 😁😁
ድሮ ነበር አሁን እንጃ
እዞሕ. ቤትሙያአለ
መዳቆሻ ሣይሆን መቋደሻ ነው 😂
ማሻአሏህህህ ኑ እንደማመር ቅመሞችየ🎉🎉
እኔ ምንም አልቼልም መገጠል 😢😂 ያሰጠላኛል
ይለመዳል አብሽሪ
መዳቆሻ ነው መቋደሻ ሀሀሀሀሀ አሳቅሽኝ የኢትዮጵያ ምግብ ልፋት ነው
እኔማ ወንዱአማቴ አርደውሰጡኝ ሴቷአማቴደሞ የሉምእቤትነበር ከዛ ውሀ አሞኩኝነ ፀጉሯኝ አወላልቄ አስቀመጥኩኝ ሴቷአማቴ እስከሚመጡ መገነጣጠል አላውቅም ሲመጡ እኔ አልችልም ገለጣጥሉብየ ሰጠሁ ምንችግሮአለው ነይተመልከቸብለውአሳዮን ከባድነው❤❤❤
እኔ ቆቅ ነዉ እሚለኝ አላህ ይሁነኝ ሳገባ😢
ትማሬለሸ
የኛስራ አድካሚነው 😢😢 እዳረብ 4 8 ቆርጦ መገላገል ነውእጅ😅😅 እኔግን ኢጃዛ ስሰራም 12 ነው እምቆርጣት እዝህ በማሽን እዳዋን ጨርሳ ነው የኢቶው ከባድነው
😂😂😂
እኔ ሲጀመር ገጥየም አላቅ ክክክክ😂😂
እ😮ጉድሽፈላ
@Zdነኝየህልሜደራሢ አገር ሥገባ እለምዳለሁ😒
በል አፊያ
ወላሂ እኔ ዶሮ መገነጣጠል አላቅም ምን እደምሆን ኤቶ ስገባ ጨቆኛል አማቴን አሁን ምን ልላት ነው አላቅም ልላት መገን ውርደቴ😢😢😂😂😂😂😂😂😂
😂😂ቀላል ነዉ አብሽሪ
😂😂😂በነገራችን ላይ ቀላል ነው
ለመን ይቀረል
😅😅እሰወ ያስተምሩሻል አይዞሽ😂😂አውቅ ነበር ጠፍቶብኝ ነው🎉🎉🎉
@@ASH-zk4tfእህቴ ጭራሽ 😄😄
አግብቻለሁ ወደ ሀገር ለመግባትም እያስብኩኝ ነዉ ግን ዶሮ መገነጣጠል አላቅም እናቴ ነይ ልጄ እይ ስትልኝ እንቢ አል ነበር አሁን ምን ይዉጠኝ ይሆን አማቴ ገነጣጥሊ ስትል እንደ አሰብ ሀገር ዶሮ ለ 4 ቆረጫ አንዳልዋረድባቹ 😂😂😂😂😂 አረ መላ በሉኝ
😂😂😂ቀላል ነዉ አብሽሪ
እኔማ ለዛ ያብቃኝጂ አምስት ወይንም በስድስት ነውዜድየ የምሰራት ትቀልጃለሽደ በተወደደ ኑሮ ሶስት ኪሎማ ሆሆሆ ክክክክክክ
ዋናው አሰራሩ ነውጂየሚያፍጠቅ ቅመሙ ነውጂ ሽኩርት ስለበዛ አይደለም በያቸው የወር ሽኩርት ላድት ዶሮ ሆሆሆሀሀሀሀሀ
@@ASH-zk4tfእህቴ ሹኩርቱ እኮ አብዘሃኛውን ጊዜ ብርከት የሚደረገው ወጡ እዳይቀጥን ነው
@@የበረሃዋርግብ-oi6uz ነው እኔ ግን ሽኩርት በዝቶበት አለድም አችየዋ ያው ስጋ ነክ ብዙም አይደለሁም ግን ቀጠን ብሎ ነው መርቅ መርቋን የምትመቸኝ ያው የሰው አመሉ ባቅማዳ ሙሉ አይደልሀሀሀሀ
ኦኔ ሳይሁን ሀሞት🎉በሚለው ይስተካከል ❤የሚያበላሽውም ስለሚማረር ነው
ሀሞት እና ኦኔ ስያሜዉ ያዉ መሰለኝ
አረ አልችልም አማቴ ናት የምገነጥጥልልኝ
እኔ ልገባኝ ብላል እናቴ ሥተየ አሣየችኝ 12 ነው የምትለኝ እኔ ግን 24ነው ያደረኳት መቸም አይገባኝ
😂😂😂ሆ
ጭራሽ 24ሙያ ብሎ ዝም 😮😮
@zedahmed9371 ትበረክታለች ለ24አድርጎ መገላገል ነው
@@ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ ጥሩ ቤተሰብ ለበዛበት ሰው ይበቃል 😄አንዳንድ ቁራጭ ይደርሳቸዋል
❤❤❤የኔውድ እኔ አላቅም 😂😂😂
ገበዝ
ትክክለኛ ሞያ አላት የምትባለው በኛ አገረ እዴዝች አይነት ሴት ነው ሴቶችየ ሞያ ልመዱ ተው እኔ ሞያ የለኝም 😂አትሰቡ ለኔ እማራለሁ ተውግን ተማሩ ስጋ አዲቱ ባለፈው በሚዲያ እግሩንና ክፉን ታገነጥል አቀረበችው
የወገቡ ፈረሰኛ ይባላል ወሎ
ጣጣ ብዛት ሀበሻባል ይለፈኝ
😂😂😂😂እሺ ሰወትለኩም ተመቸችኝ
የዶሮ ሞራ መዳኒት ነው ለምሳሌ እውስጥ እግር ላይ ድድር ብሎ ደረቅ ሆኖ ለሚያም የዶሮ ስቡን እስር ማረግ ያላላዋል መዳኒት ነው
ሞያ ሲለካ ዜድ ናት ለካ ክክክ. ቆጆአሰራረነው በርች እህት. ደምሩኝ እህቶቸ ቅንነት ለራስነው
ደመርኩሽ መልሽይ
Koda ayikoterim demo medakosha sayhon mekuwadesha nw yemibalew kinf, melalacha, igir, tafa,feresegna,mekuwadesha, jerba kuteri inji ke koda tedemiro aydelem
ሴቱ ዶሮ መገንጠል አያቅም እኔስ ልጅ ሁኘ ነው የማቀው 😂
ቀለም ወይም የስኪብርቶ ቀፎ የለሽም ምነዉ እፍ ብትያት ለማንኛዉም ማሻአሏህ ብያለሁ ያደግንበት ነዉ በሰላም ለሃገራችን ያብቃን እንጂ ምንም አይቸግር
ለ1 ዶሮ 2 ኪሎ ሺኩረት በቂ ኘው የሀበሻ ሺኹረት
ማቋደሻ መላላጫ ፈረሰኛ ክንፍ እግር ታፋ ወገብ
👍👍
ወአለይኩም ሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ
😢😢😢😢😢አላቅም ጪራሽ
😂ለ4ቆራርጨ እጨምራታለሁ ደግሞ አላጥባትም ቪታሚኗ ይሄዳል 44።😂የምን አሸሸገዳሜ ነው😂
Zuzuye endet nash mama dena nech?? YeDoro ngr agbche 1 samt bahwala amate magenta tchiyalesh alchilm bye kuch adrga yasayechign ho baljnete new sdet yewotawt lj eyalewm chewata yashenfegnal mache lmarew😅
ደህና ነኝ ማማም ደህና ናት❤❤😂😂አሳቅሽኝ
ሀረብ ሀገር ሽንኩት አይጠቀሙም ፩ ወይም ሁለት ነው እኛአገርነው፩ሽንኩረት የሚበዛው
አረብ ቤት ሳይሆን ሀበሻ ቤት ነዉ ያልኩት
@@mamezedtube731 እሽ እህቴ አረቦቹን መስሎኝነው
የኢትያምግብአድካሚነው
ማሻ አላህ ባለሙያ ነሽ ግን አሁንም አልቀረደ የዶሮ መገነጣጠል
😂ምን ተገኝቶ ይቀራል
እኔስ አልችልም መገጠል አማቴዋ ሹፉኝኝ😮 አለዛ እንዳ አረብ ሀገርነዉ እምቀራረጣት😂
😂😂😂😂@@mamezedtube731
ሰብ መልሽ ዜድ
እሽ
መገንኔ ለካ ይሄም አለ አይይይ ምን አገባኝ ባሌ ይረዳኛል ለስምንት ቆራርጨ በስንች ወጥ እሰራለታለሁ ያሳሰበኝ የአማቴ ነገር ነዉ
ፈረሰኛ
ምንጊዜ ካራስነት ወጣሽ ዜዶ
ምን መተኛ አለ ብለሽ😂
ፈረሰኛነዉየሚባለዉእህት

ማሻ አላህ እሙ ቢላል ጎበዝ ነሽ
እኔ የመጀመሪያው ቀን ቅጡን አሳጥቸው ነበር እማይጣለው ጣል ቆጂት ስጠየቅ አይኔ ፍጥጥ ግን አይለመዲ የለም ለመዲኩ እናቴ አላህ ይረህማትና ሙያ በልጂነት ነው ትለን ነበር
አሁን በመዳም ዶሮ ለምጀ ካልጠፋኝ ድሮ እችል ነበር