መቼ እንጸልይ? ፓስተር ተድላ ሲማ/Ethiopian Christian sibket preaching

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • ethiopian christian sibket preaching 2020 - ethiopian christian sibket preaching 2020. cj tv videos enjoy free fire - other games - cyber hunter live streaming with cj tv and other pro gamers ethiopian christian sibket preaching 2020 ....መቼ እንጸልይ? ፓስተር ተድላ ሲማ/Ethiopian Christian sibket preaching
    ethiopian christian sibket preaching 2020 .. #pastor_tedla_sima ethiopian christian sibket preaching 2020 - ethiopian christian sibket preaching 2020.........
    orthodox sibket vs protestant - protestant sibket sibket ethiopian orthodox sibket protestant new orthodox sibket vs protestant protestant mezmur amharic new 2020 nebiyu shiferaw. 10 differences between protestants and orthodox church.
    ethiopian orthodox and protestant debate debate#zebene_lemma.
    the end times - orthodox vs evangelical protestant teachings - presentation 1. orthodox vs protestant birb. new ethiopian orthodox answer to protestant and tehadiso የተኩላው ለምድ ሲገፈፍ.
    protestant vs ethiopian orthodox tewahedo ክብር ለሚገባ ክብርን ስጡ. join us for an exciting dialog comparing the theology of the orthodox church and protestant theology.
    new ethiopian orthodox tewahedo mezmur 2020 new ethiopian orthodox tewahedo mezmur this week - ethiopian orthodox mezmur mirtnesh tilahun orthodox mezmur orthodox mezmur 2017 new orthodox mezmur mirtnesh tilahun mertinesh tilahun zemariam best ethiopian mezmur tube orthodox all mirtnesh tilahun mirtnesh tilahun new mezmur nonstop orthodox mezmur ethiopia new mezmur 2018 tewodros yosef tewodros yoseph ethiopia orthodox menfesaw mezmur begashaw engidawork new orthodox mezmur arsema tube mariyam mezmur arsema mezmur. zebene lemma ዘበነ ለማ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስብከት ኢትዮጵያ orthodox mezmur orthodox mezmur 2020 new orthodox mezmur mirtnesh tilahun zemariam best ethiopian mezmur tube orthodox mirtnesh tilahun new mezmur non stop orthodox mezmur ethiopia new mezmur 2020 tewodros yosef tewodros yoseph ethiopia orthodox menfesaw mezmur...

ความคิดเห็น • 114

  • @eigtyk82ghir
    @eigtyk82ghir 2 หลายเดือนก่อน +11

    ፓስተር በትክክል ነው የምትናገረው ነገር እኔም አዳዴ በጠውት ተነስቼ ሳልጸልይ እደገና ተመልሼ ስታኛ ምንም አልተኛም እየነቃው ተመልሼ ልተኛ ስል እደገና መገላበጥ የበዛበት ነው እና ተባረክ ጌታ መክሮናል ተባረክ ጸጋ ይጨመርልክ አትጥፋ ቶሎናልን ❤

  • @peterbelay154
    @peterbelay154 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፓስተር በአካል አላቅህም ግን በጣም ድንቅ ትምርት ነው በጣም የተሞገትኩበት ነው የጠዋት ሰው አይደለሁም ብዙ ጊዜ ሞክሬው እሄድ እሄድ እና እደገና ደሞ እቸገራለው አሁን ደሞ ባንተ ትምርት አማራጭ የሌለው ጉዳይ መሆኑን ተረድቻለው ተባረክ ፓስተርዬ ለምልምልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @misganahayle6475
    @misganahayle6475 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen i Amen i love Amen

  • @hanala3031
    @hanala3031 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት እንዳገኘሁት አላውቅም ድንገት ከፈትኩት ጌታ በዚ መልክት ተናገረኝ ።የጸሎት ቦታዬ ጠፍቶኛል ለጥቅም ብቻ ነው ጌታን የምጠራው ኮብልያለሁ የማይገባኝንም ባኽሪ አምጥቻለሁ ጌታን መፍራት ትቻለሁ።በዚኽ አለም ነገር ተጠምጃለሁ ።መጸለይ ሳስብ እሩቅ መንገድ እንደመሄድ ይደክመኛል።ዛሬ ግን በመጨረሻው ጸሎት ተቀላቅያለሁ እግ/ር ይመስገን

  • @ruthkebede4740
    @ruthkebede4740 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንህ ይባረክ ፅልዩ ጊዜ ውሰዱ የሚል የሚያነቃቃ የእግዚአብሔር መንፈስ ባንተ ውስጥ አድሮ አስተምሮ ኛል እኔም በእሱ ፅጋ ለመፀለይ እተጋለሁ እግዚአብሔር የልብ መዘጋጀት ከእኛ እንደሆን ነግሮናል እኛም ለመወሰን እራሳችንን ማዘጋጀት እንዳለብኝ ተረድቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ መልእክቱም ለእኔ መሆኑን ተረድቻለሁ።

  • @mesi557
    @mesi557 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አለን በምህረቱ 🙏👏🕊
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን🤲📖✅💓

  • @marthayohannes7309
    @marthayohannes7309 2 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah it's true Amen Hallelujah Selam hugnilegn lemilimelign egziabher amlak yibarikih wondime ❤❤❤

  • @blessings732
    @blessings732 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለሁላችንም ጠቃሚ የሚያሳድገን መልዕክት ነው :: ጌታ ይባርክህ

  • @abrhamtekle2425
    @abrhamtekle2425 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ስለነበረን ግዜ እግዚአብሔር ይመስገን ተበረክ ፓስተር ጌታ ይበርክ አንተም ደግሞ በመንፈስ የተሞለህ ሁን፣

  • @user-us5co8mn1v
    @user-us5co8mn1v 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን ወድማችን አተም ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @adamu388
    @adamu388 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @user-dp2ns4kl5u
    @user-dp2ns4kl5u หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 amen amen amen amen amen amen amen 💖🙏 amen amen

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ላንተ ይሁን ፓስተር አንድ ጥያቄ አለን እኔ በመፈስ ቅድስ መጠመቅ እፈልጋለው ምን ማድረግ አለብን ? ተባረክ በብዙ እየሱስ ጌታ ነው።

    • @tedlasima8060
      @tedlasima8060  2 หลายเดือนก่อน +6

      ኢየሱስ " ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ::በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል" ብሎ ጮኸ::ይህን ግን በእርሱ የሚያምኑ ሊቀበሉት ስላላቸው ስለ መንፈስ ተናገረ::(ዮሐንስ ወንጌል 6:37-39) በዚህ ክፍል አሳብ መሠረት መፈስ ቅዱስን ለመሞላት ካንቺ የሚጠበቀው መጠማት ብቻ ነው::"ጌታ ኢየሱስ ሆይ ፣በመንፈስ ቅዱስ አጥመቀኝ" ብለሽ ጸልዪ::እሱ ያጠምቅሻል::
      መጥምቁ ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ ሲናገር እንዲህ ብሎ መሰከረ:-መንፈስ ከሰማይ እንደ ርግብ ሆኖ ሲወርድ አየሁ፤በእርሱ ላይም ኖረ::እኔም አላውቀውም ነበር፥ዳሩ ግን በውኃ አጠምቅ ዘንድ የላከኝ እርሱ:-መንፈስ ሲወርድበትና ሲኖርበት የምታየው ፥በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቅ እርሱ ነው አለኝ::( ዮሐንስ 1:32-33) ጌታ በመንፈሱ ያጠምቅሻል::
      ተባረኪ!

    • @kalkidanashenafi7807
      @kalkidanashenafi7807 2 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለው ፣ጌታ እየሱስ ይባርክ።

  • @marthayohannes7309
    @marthayohannes7309 2 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher amlak yibarikih bebizu pastor 🎉 amen maleda..maleda.. hulem Adiss nw Geta eyesus zemenhin yibarik

  • @MahletTilahun-nf1kp
    @MahletTilahun-nf1kp หลายเดือนก่อน +1

    Pasteriye tebarekiling wiyyyy eskezare yet neberkung yanten timirt salsema ere bebizu tebarekiling ewnet yadishalew

  • @HaluHalien
    @HaluHalien หลายเดือนก่อน +1

    Amen Geta Ybarkh Heweten Nw Yenekawu Ene Xwat Menesat Kebdognal geta yrdagni

    • @tedlasima8060
      @tedlasima8060  หลายเดือนก่อน

      @@HaluHalien ጸጋው ያግዝሃል::በእምነት ተንበርከክ::

  • @user-xs5qo7cq4c
    @user-xs5qo7cq4c 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀገ ይጨመርልክ እድሜና ጤና ይስጥህ የሚገርም አገለለፅ ነው ክብሩን ጌታ ይውሰድ❤

  • @FikrteDefar
    @FikrteDefar 24 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen anetem tebark tsgaw yabzal🤲🤲🤲🤲

  • @miramirates4217
    @miramirates4217 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ❤❤

  • @user-rx9qv2vx7m
    @user-rx9qv2vx7m 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃሉ የመጣው ለእኔ ነው በመጣው ቃል እንድጠቀም እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @AGT-ag
    @AGT-ag 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ Amen Hallelujah

  • @user-zf4sq6ny2i
    @user-zf4sq6ny2i 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen paster amesegnalew

  • @amsaletesfaye722
    @amsaletesfaye722 2 หลายเดือนก่อน +2

    BEtam yemiyabereta new tebarek

  • @user-tk3vg9qk3z
    @user-tk3vg9qk3z 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen Amen amen 🙏🙏🙏

  • @HfdfffHhguyff
    @HfdfffHhguyff 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen tabarkiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tl4ju9bq9v
    @user-tl4ju9bq9v 2 หลายเดือนก่อน +1

    እ፣ር ይባርክ ፖስተር

  • @user-ev2xb2ut8j
    @user-ev2xb2ut8j 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን ❤❤❤❤

  • @LegeseDengia
    @LegeseDengia 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ።
    በትምህርቸትህ ተባርካለሁና ተባረክደ

  • @hsvjsb9303
    @hsvjsb9303 28 วันที่ผ่านมา +1

    Amneee 🤲🏼🤲🏼🤲🏼 amneee 🤲🏼🤲🏼

  • @meseretgetu2245
    @meseretgetu2245 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen

  • @FikrteDefar
    @FikrteDefar 24 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen tebark

  • @burukiteferi5227
    @burukiteferi5227 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ❤❤❤

  • @assssss8633
    @assssss8633 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @tamirutilahun4220
    @tamirutilahun4220 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Tebarekelen

  • @ZaruneAbebe
    @ZaruneAbebe 2 หลายเดือนก่อน +1

    Only God help us

  • @zewditudesta9894
    @zewditudesta9894 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን...

  • @TsehayZeleke-sb5qi
    @TsehayZeleke-sb5qi 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን እውነት መፀለይ አቅቶኛል

    • @tedlasima8060
      @tedlasima8060  2 หลายเดือนก่อน

      የጌታ ጸጋ ይረዳሻል!

  • @tewoderosalemayehu1339
    @tewoderosalemayehu1339 2 หลายเดือนก่อน +2

    Geta le zelalem yibarkhi

  • @SaraTesema-zv4xx
    @SaraTesema-zv4xx 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቴባሬክ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባሬክህ

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርክህ ተባረክ ❤❤❤እኔንም ጌታ ይረዳኝ

  • @MasiTube-ed8ml
    @MasiTube-ed8ml 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን

  • @desalach3337
    @desalach3337 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthayohannes7309
    @marthayohannes7309 2 หลายเดือนก่อน +2

    Abat hoy mihiret yibizalin Geta hoy yikir Belen 😢😢😢😢😢

  • @birukwolde822
    @birukwolde822 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋህን ያብዛልህ

  • @DajanAyell
    @DajanAyell 2 หลายเดือนก่อน +1

    bezu temireyalu
    egeziabeheri yebark

  • @JetKia-j4p
    @JetKia-j4p 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnn bless you 🙏🙏🙏🙏🙌

  • @bebiabebayehu981
    @bebiabebayehu981 2 หลายเดือนก่อน +1

    amen amen amen amen.........

  • @hsvjsb9303
    @hsvjsb9303 28 วันที่ผ่านมา +1

    Amneee amneee 🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @jannatbazzi3472
    @jannatbazzi3472 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen 🛐🛐❤❤

  • @hsvjsb9303
    @hsvjsb9303 28 วันที่ผ่านมา +1

    Amneee amneee 🤲🏼 amneee 🤲🏼

  • @BereketChakebo-mb4tm
    @BereketChakebo-mb4tm หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባረኪ

  • @samsonbekale
    @samsonbekale หลายเดือนก่อน +1

    Amene

  • @SleepyFencers-th7fj
    @SleepyFencers-th7fj หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን 🤲🤲🙌😢😢😢👍🛐😢😢🙌🙌✅

  • @HabsisaAmado
    @HabsisaAmado 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen

  • @kibinash5878
    @kibinash5878 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርኮት እናመሰግናለን በጣም ድንቅ ትምርት ነው

  • @Mesi235
    @Mesi235 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen egzhabiher yibarkih ❤❤

  • @MeleseDebiso
    @MeleseDebiso 2 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you that is true

  • @temesegandesta9309
    @temesegandesta9309 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeennnn 🎉🙏🏻✝️✝️

  • @samrawitande8596
    @samrawitande8596 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen biruk neh

  • @user-cs7pm4ob1q
    @user-cs7pm4ob1q 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dl2dr2fm4i
    @user-dl2dr2fm4i หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @melakukassa6978
    @melakukassa6978 2 หลายเดือนก่อน +2

    1- በማለዳ
    2- ለሊቱን ሙሉ(አንዳንድ ጊዜ)
    3- ታላላቅ ነገሮችን ከማድረጋችን በፊት
    4- ታላላቅ ነገሮችን ካደረግን በኋላ

    • @tedlasima8060
      @tedlasima8060  2 หลายเดือนก่อน +1

      5. ሥራ ሲበዛብንም :: ተባረክ!

    • @melakukassa6978
      @melakukassa6978 2 หลายเดือนก่อน

      @@tedlasima8060 አሜን ፤ ቪዲዮውን ስጨርስ የቀረውን እጨምራለሁ ፥ ያልከኝ ይሁን የቀረው ?

    • @melakukassa6978
      @melakukassa6978 2 หลายเดือนก่อน

      @@tedlasima8060 አሜን የእግዚአበሔር ሰው።

  • @YohannesAlemayehu-sf7yp
    @YohannesAlemayehu-sf7yp 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dl2dr2fm4i
    @user-dl2dr2fm4i หลายเดือนก่อน +1

    Amen t

  • @Gannath-dm3zh
    @Gannath-dm3zh 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንንንንንንንንንን ታበራክ ፓስተሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hsvjsb9303
    @hsvjsb9303 28 วันที่ผ่านมา +1

    Amneee ❤

  • @thegospelofjesusfortheworl6536
    @thegospelofjesusfortheworl6536 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @jmelabtres
    @jmelabtres 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🛐🛐🛐🛐🛐🛐😢😢😢

  • @temesegandesta9309
    @temesegandesta9309 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeennnn

  • @hsvjsb9303
    @hsvjsb9303 28 วันที่ผ่านมา +1

    Amneee

  • @user-yf2kx4ee8q
    @user-yf2kx4ee8q 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeennn❤❤❤❤

  • @tesfanesh8342
    @tesfanesh8342 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን 🛐🛐🛐👏👏👏

  • @yoseflijlij
    @yoseflijlij 2 หลายเดือนก่อน +1

    Galatoomii baay'ee gaaridha. Thnkyou.!!!

  • @meseretweldemariyam7526
    @meseretweldemariyam7526 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜን❤❤❤❤

  • @kena22
    @kena22 2 หลายเดือนก่อน +1

    Geta yebareke tabarek amen amen

  • @user-be4xi4ev3w
    @user-be4xi4ev3w 2 หลายเดือนก่อน +1

    Baxaminewu migogohu lasaloti

  • @kenaskids4126
    @kenaskids4126 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen !!!

  • @misganahayle6475
    @misganahayle6475 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanksyou🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤💥💝✊👍✋🙏🤝☝️👈🙇‍♀️

  • @user-bp5qj3ez6o
    @user-bp5qj3ez6o หลายเดือนก่อน +1

    Maen🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @atinashiiatinashi4782
    @atinashiiatinashi4782 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😢😢😢😢ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ❣️❣️❣️❣️🤲🤲🤲🤲

  • @Miska-lm6tt
    @Miska-lm6tt หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlemNimani
    @AlemNimani 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንን ሃሌሉያ

  • @AlemNimani
    @AlemNimani 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @AmarishJongale
    @AmarishJongale 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sahaalenaze5943
    @sahaalenaze5943 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen ❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙏🙏🙏👍👍👍🍇🍇🍇

  • @hiwosami1952
    @hiwosami1952 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen 🙏🙏

  • @user-pr9kz9xc1z
    @user-pr9kz9xc1z 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢንድ ፀል ይርደን

  • @user-jl5vu9du6e
    @user-jl5vu9du6e 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @atinashiiatinashi4782
    @atinashiiatinashi4782 2 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት እግዚአብሔር ይባረክህ 😢😢😢 እግዚአብሔር 😭💔እንድ ያነቃቃኝ ጽልህልን

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ እንዲያውም ሰአቱን ጠብቆ ያነቃኛል ፤ እኔ ግን ወደ ፀሎት እራሴን አላዘጋጅም 😢 አልጋ ላይ፤ ያለ እንቅልፍ ረዥም ሰዓት በመገላበጥ እቆያለሁ 😔

  • @user-ev2xb2ut8j
    @user-ev2xb2ut8j 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሕውነትነው በፁለይሁምይቻላል

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ቡበእጥፍ ይባርክህ

  • @user-be4xi4ev3w
    @user-be4xi4ev3w 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-jl5vu9du6e
    @user-jl5vu9du6e 2 หลายเดือนก่อน

    ,TEBr

  • @SleepyFencers-th7fj
    @SleepyFencers-th7fj หลายเดือนก่อน

    😭😭😭🛐🛐🛐🙌🙌🙌🤲🤲💒✝️🏃

  • @tsigeamde2675
    @tsigeamde2675 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ❤❤

  • @FikrteDefar
    @FikrteDefar 24 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen tebark

  • @BurtukanQusai
    @BurtukanQusai 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen

  • @bereketfsahaye1343
    @bereketfsahaye1343 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen

  • @shumeyetessema819
    @shumeyetessema819 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen