አስገራሚው የአርቲስት ጌዲዮን የህይወት ጉዞ! ‘እወዳታለሁ’ የሷን መጥፎ አሁንም አልመኝም! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 327

  • @senorita0828
    @senorita0828 ปีที่แล้ว +15

    ጌዲዬ ሑሉም አልፎ ይሔዳል አንተ ብቻ ጠንከር በል በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ለሰዉ ማለት ትተህ ለራስህ እወቅበት አብሽር❤

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 ปีที่แล้ว +40

    ጌድዮ የኔ ውድ ወንድም አብሽር ህይወት ይቀጥላል እኔ ልክ እንደእናቴ ልጅ ነው አንጀቴ ሚንሰፈሰፍለት ንፁ አፍቃሪዎችን ባንጎዳቸው መልካም ነው

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 ปีที่แล้ว +1

      Ateguden pls

    • @kimo428
      @kimo428 ปีที่แล้ว

      አግቢውና ካሺው አሁንም ላይ ጥሩ አይመስለኝም

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 10 วันที่ผ่านมา

      @@kimo428- ዝም ብሎ ማግባት እለ እንዴ..? እሚያገባው እጥቶ ሳይሆን የወደደውን እጥቶ ነው💔የተጎዳው😢

  • @zinashgenard2866
    @zinashgenard2866 ปีที่แล้ว +9

    ጌድዬ ይህን ቃለምልልስ ሳይ እናትህን ኤልስዬን አስታውሼ በጣም አለቀስኩ ስለእሷ ምን ብዬ እንደምግልፃት ቃላት ስለሚያጥርኝ በአጭሩ ሚስጥረኛዬ እህቴ ብላት ይበቃኛል። ጌድዬ አንተም ስትወልድ አጠገቧ ነብርኩ እንደዚህ ትልቅ ስው ሆነህ ሳይህ የተሰማኝ ደስታ ወስን የለውም በርታ ጌድዬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አምላክ ይጠብቅህ

  • @tigistgetachew5985
    @tigistgetachew5985 ปีที่แล้ว +17

    ጌድዬ የሰው ፍቅር እንደምታውቀው ነው እየሱስ ግን ለወላለም እስከርጅና የሚሽከም ነው እኔም ክለብ ባንተ ዘፈን ጨፍሪያለሁ ግን ጌድዬ ሁሉን የሚያስንቅና የሚራራ አምላክ ወደደኝ ሁሉን አስናቀኝ እባክህ ወደየሱስ ና ታርፋለህ እሱ ማረፊያህ ነው እረፍት ነው እንደሰው ግዜ መርጦ አይወድም ግዜ መርጦ አይጠላም ።

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው የልብ ረፍት የሚገኘው ጌታ አየሱስን በመታመን ብቻ ነው ::🙏🙏🙏🙏

    • @user-ni9db2td3m
      @user-ni9db2td3m ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ሰአሊለነማርያምእምነ
      @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว +9

      አረ ወዲያ ከጭፈራ ወደ ጭፈራ እንዴት ይመጣል

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 ปีที่แล้ว +22

    የ 90 ዎቹ ፍቅር/ትዝታ ልዩ ነበር። Facebook ማህበራዊ ቀዉስ ከመፍጠሩ በፊት።

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว +15

    የ90ወቹ ወርቃማ ወጣት አርቲስት ጌዲዬ አተጋለመሆን ስቱ ይመኝነበር አተ ግን ባዲት ልጂ ምክናት ተጎዳህ ብቻ ፈጣሪ አይቸግረዉም እደ ራሳ የምትወዲህ ሴት ይስጥህ❤

    • @tsoinfikadu6562
      @tsoinfikadu6562 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @alam5953
      @alam5953 ปีที่แล้ว

      ደሞኮ አታምርም

    • @አብይፔንዱለም
      @አብይፔንዱለም ปีที่แล้ว

      ​@@alam5953 😮

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 10 วันที่ผ่านมา

      @@alam5953እውነተኛ ፍቅር መልክን እይጠይቅም...መልክ ግዜውን ጠብቆ ረጋፌ ነውና!

  • @user-gk2er2mw5i
    @user-gk2er2mw5i ปีที่แล้ว +24

    ጌድዬ ወሰኝ ሰው አብሽር❤ እኛ የመዳም ቅመሞች አልበምህን አድምቀን እናያለን እናሞቀዋለን ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ ❤❤❤❤

    • @zeynibadaoud9686
      @zeynibadaoud9686 ปีที่แล้ว

      ሸብረቅረቅ አስፋው መሸሻ😅😅

  • @ababachababach3596
    @ababachababach3596 ปีที่แล้ว +95

    ሰለ እማምላክ ብላቹ ተባበሩኝ እዮሃ ሚዲያ ለመቅረብ እፈለጋለሁ ሙስሊም ባላህ ተባበሩኝ

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 ปีที่แล้ว +13

    የ90ዎቹ አድማቂ ያ ዘመን ሙዚቃ የሚናፈቅ የሚወደድ ነው ፍቅር ሳንጀምር ፍቅር እንደያዘው የምናዜመው

  • @hayathu270
    @hayathu270 ปีที่แล้ว +15

    የኔ የዋህ ወላሂ ታሳዝነኝ አለህ ይቅናህ የልብህን መሻት አላህ ይሙላልህ::

  • @newworld1212
    @newworld1212 ปีที่แล้ว +13

    ጌድዮን መስክር በእመቤቴ ፀበል ተፈውሰህ ለዚህ መብቃትህ ብዙ አመት ፃድቃኔ ገዳም ነበርክ መቼም እንጀራ ነው ወደዘፈን ብትመለስም አምላክ የተሻለውን ሰቶህ በፀሎትና በምስጋና እንድትኖር ይርዳህ

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ በጣም ከፍተኛ ለውጥ:: እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል ሞቶ እንደመነሳት ነው:: ገና ያንተ ታሪክ ወደፊት ብዙ ሰው ያስተምራል:: ጠንክር በርታ:: ላንተ ላይታወቅህ ይችላል ለተመልካች ግን በጣም አስገራሚ አስደሳች ለውጥ ነው:: ወይ እግዚአብሄር ስራህ ድንቅ!

  • @nunuworku3444
    @nunuworku3444 ปีที่แล้ว +52

    ሰው ሁሉ እንጀራውን ሲያበስል ሰው ሰው የሚሉ ሰዎች ወድቀው ይቀራሉ 😢😢😢 ማንም መጥቶ የሚያነሳን የለም ለራሳችን ካልሆንን,የማይተወን ፈጣሪ ብቻ ነው ብንወድም ባንወድም

    • @tigrayadijeganu2983
      @tigrayadijeganu2983 ปีที่แล้ว

      በጣም ልክ ብለሻል በህይወቴ ላይ እማየው ነገር ሁሉ ከ እንዳንቺ የመሰለ እንዲው ሳልፍ እማርበታለው❤

    • @YouTuber-dz5kc
      @YouTuber-dz5kc ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ቤተሰብ እንኳን በራስሽ ስቆሚ ነዉ ሚፈልግሽ

    • @moonhijab6824
      @moonhijab6824 ปีที่แล้ว

      Ewenet new erasachenen enxebik

    • @igo1071
      @igo1071 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @WehdetH-db2de
      @WehdetH-db2de ปีที่แล้ว +1

      ​@@TH-camr-dz5kc ሀቅ

  • @hannahailuchala1463
    @hannahailuchala1463 ปีที่แล้ว +3

    ጌዲዮን ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም እድሜና ጤና ይስጥህ ደህና ስለሆንክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ደህና ሆንክልን ወንድማች።እንኳን አምላክ ለዚ አበቃህ ❤❤❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p ปีที่แล้ว +12

    ጌድወን ሙዚቃ ሰላም ረፍት አይሰጥም ::በጌታ እየሱስ እመንና ነብስህ ደስተኛ ትሁን ::ሰለ እየሱስ መናገር ጴንጤ መሆን አይደለም :: ክርስቶስን ማመን የክርስቲያን ሁሉ ስኬት ነው:: መፅሀፍ ቅዱስ አምብብ ;ፀልይ ;ዘምር"ፁም ስብከት ስማ። እኛ የእናነተን ሙዚቃ አዳምጠን መፍትሄ አላገኘንም ።ወደ ክርስቶስ እየሱስ ስንመጣ ግን ;ልባችኝ አረፈ ;"ሸክሜችኝ ተራገፈ ;ስነፀልይ;ስናዝን ;የሚሰማን(የሚሸከመን )አባት አገኘን ሰለዚህ ዘፋኞችም እንድሁ
    🙏🙏🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏🙏ለጥያቄ ሁሉ መልስና :መፍትሄ ነው :;🙏🙏🙏

    • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
      @ኤልሻዳይሁሉንቻይ ปีที่แล้ว +3

      በጌታ እየሱሰ ሰላሜ ደሠታዬ ተመልሶል ያለፈው ዘመኔ ጭለማ ነበር ጌታ እየሱስ ከሞት ያሰመለጠኝ

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p ปีที่แล้ว +2

      @@onlymine4294 i did not say like this የእርቶዶክስን ሰረአት ከሚወዱ ሰወች እኔ አንዷ ነኝ ::ሰለክርስቶስ ሲወራ ዘራፍ የምትሉት ነገር ግን አይመቼኝም ከዛ ወታችሁ ወደኛ ኑ አላልኩም ::ነገር ግን በያነለንበት ቤተ እምነት ዋናችን ጌታ እየሱሰ መሆን አለበት;; የምናሰበው ፋሲካና ገናን በመፃም ብቻ ከሆነ ያ ክረስትና ትርጉሙን ያጣል::🙏🙏🙏🙏
      🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው🥰🥰🥰🥰

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 ปีที่แล้ว +4

    ባለቤቴ ድምፁን በጣም ይወደዋል ።በቃ ሙዚቃ ለመስማት ሢፈለግ እሱን ብቻ የምናዳምጠው እየደጋገምን ።ስላየሁት በጣም ደስ አለኝ ።
    የት ሔዶ ነው እያልን ነበር ስላየነው ደስ ብሎና እድሜ ጤናን እንመኝለታለን።

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 ปีที่แล้ว +7

    መኖር ፈራሁ እንደገና ለኔ እንደ ዘፈን ሳይሆን እንደ ትቢት ነው የማየው ምርጥ ዘፈን

  • @funnyclips4661
    @funnyclips4661 ปีที่แล้ว +22

    እንደዚህ አይነት ፍቅር ግን የሚይዛቸው ሰዎች የታደሉ ናቸው ከምር ::

  • @mthh752
    @mthh752 ปีที่แล้ว +3

    ጌድ እኔ በገጣመክ ናጋራ ግን አዝነሎ ጌድ ግን ዓድ ነገር እዉቅ በዓለም ዉስጥ የልተሠበራ ልብ የሌም ስለዝ ዘፋን የስኦል መንጋድነዉ ስለዝ ጌድ ሕይዉት ልሰጥክ እየሱስ ይዉድካል💗💌

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 ปีที่แล้ว +3

    ማነው የጌዲዮን ጥላው የሄደችውን ፍቅረኛ ኢንተርቪው እንድትደረግ የሚፈልግ 👍እኔ ግን ምንም አልላችሁ eyoha ሚዲያ የጌዲዮን ፍቅረኛን በምንም ላይ ትሁን ፈልጋችሁ አቅርቡልን ስንት አመት ሙሉ ፍቅሯ አንቆ እያንገላታ ሌላ እንዳያይ ያደረገችውን ሴት😒

  • @BitaniaHelu
    @BitaniaHelu ปีที่แล้ว +5

    ጌዲ የ90ናዎቹ ትዝታችነህ አይጊዜደጉ❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 ปีที่แล้ว +5

    ጊዲኖ ኪዳነምህረት ኣደይ ምሳኻ ትኹን፡ምስ እግዚኣብሄር ይሕሸካ ኣጆኻ እግዚኣብሄር ኣምላክ ነቲ ሳምራዊ ምስኪን ዝገበረሉ ኣይትረስዕ ኢኻ ኣጆኻ ኪዳነምህረት ኣደይ ዝተረፈ ሂወትካ ትባርከልካ❤🙏🏾⛪💠🕊️🌿🌿💐🇪🇷

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +2

    ጉዳት አደለም የሆነ ነገር ትዋደጃለሽ የሆነ ነገር ሲል የሷን መጥፎ አትመኚም እኔ ከወደኩ እሷ መዉደቅ አለባት ላይፏን መኖር አለባት ለምቶጂዉ ሰዉ ጥሩ ነገር ነዉ የምትመኚዉ ጥሩ ነገር ነዉ መመኘት ያለብን እኔም ወድቄ እሷም ወድቃ ጥሩ አይደለም አጀብ የፍቅር ሀይል የመዉደድ ጥግ ኡፍፍፍ በቃኮ ፍቅር ይህ ነዉ ከበርልኝ ጌዲዬ መጨረሻህ ይመር ዉዴ❤❤👏

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 ปีที่แล้ว +14

    ጌድዬን የፍቅር ሰው
    ባለፈው ጥሩ ነበር ሰውነቱ አሁን ደግሞ ከስቶል ጎደኞቹ ብርታት ቢሆኑ በጣም ደስ ይለኛል
    ጌድዬ ፈጣሪ ያበርታክ
    አይ ይቼ አለም ሁሉም ቀሪ ነው ዝናችን ፣መልካች

    • @amazingworld8175
      @amazingworld8175 ปีที่แล้ว +9

      እንደው ኮመንቱን ሊያነበው ይችላል እንው ብትጠነቀቁ ምን አለ ቢከሳ ቢወፍር የሱ ሂወት ነው አንቺ እና እሱን የሚያገናኛቹሁ አርቱ ስራው ነው ከዛ ውጭ መቀባጠሩ ሲያስጠላ

    • @rahel-cn3pn
      @rahel-cn3pn ปีที่แล้ว

      እውነት ነው በጣም ተለወጠ

    • @neimcaabdoulkaderchardi1306
      @neimcaabdoulkaderchardi1306 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ከስቱዋል

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 ปีที่แล้ว

      ​@@amazingworld8175 tikikil, sewu azagn meslo yeminagerew neger min lifetir yichilal ayilum. Denez hulu.

    • @vitaethio6428
      @vitaethio6428 ปีที่แล้ว +2

      እኛ ለቁርጥ ሰንጋ ነው እንዴ የምንፈልገው? እንዴ እኔ 1ዓመት ስንቴ ወፍሬ ስንቴ እንደምከሳ:: ውይ ሃበሻ

  • @Spurgeo
    @Spurgeo ปีที่แล้ว +3

    Go Gedi!- welcome back!
    You can do this!!!
    Big Respect!!!

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 ปีที่แล้ว +1

    ይመስለኛል ብዙ ጏደኞቹ በጣምየርዱት ይመስለኛል ከሱስ ወቶ እራሱን እንዲችል ቆንጆ ድምፅም ስላለው ተርባርበውለት ንበር ግን ይመስለኛል አልቻለም ተመልሶ ተዘፍቀበት ይገርማል አለመለከፍ ንው አይ የኢትዬ ስው የሚንሳ ጎበዝ ሆኖ ይንሳል አሁንም አለዘገየም ቢችል አምላክ ይርዳህ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 ปีที่แล้ว +3

    የፍቅር ሰው ጌዲዬ ትለያለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ ህይወት ይቀጥላል

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 ปีที่แล้ว +1

    ሙዚቃ መስማት አልፈልግም ግን እዚህ ደርሰህ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል 😢😢ታሳዝናኝ ነበር ምርጥ ሰው ነበርክ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +3

    ገዲዬ የፍቅር ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሕ 🙏በጉጉት እንጠብቃለን

  • @aynalemshebru123
    @aynalemshebru123 ปีที่แล้ว +8

    ጆሮህ ያለውን አውልቀው መናፍስት ይስባል ለሴት እንጂ ለወንድ አይፈቀድም

    • @abeladmasu5044
      @abeladmasu5044 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው። የመናፍስት ውጊያ ላይ እውቀት አለ።

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE ปีที่แล้ว

      በእናንተም ሀይማኖት ክልክል ነውደ በእስልምናም አይፈቀድም

    • @mamTesfaye
      @mamTesfaye ปีที่แล้ว

      ለሴትም ቢሆን ሴት ልጅ ጆሮዋ ተበስታ ሎቲ ታርግ የሚል የለም

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 ปีที่แล้ว +1

    ጌዲ ምርጥና ትሁት ሰው ነው ኤርሚ ደግሞ በጣም የዋህና ቅን ልጅ ነው አሪፍ አልበም እንደሚሆን አልጠራጠርም ጌዲ❤

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 ปีที่แล้ว +5

    የ90 ዎቹ ቆንጆ ጊድዮን ዳንኤል

  • @user-fozeya
    @user-fozeya ปีที่แล้ว +4

    ሱስ ግን የሰውን ልጂ መልክና ባህሪ እዴት እደሚቀይር

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +1

    ጌዲ እንደዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን ወደፊት ጊዜህ ብሩህ ደስ የሚል ቀሪ ዘመን ይሁንልህ 🙏🙏🙏
    ጌዲ በተራ

  • @USAUS1986
    @USAUS1986 ปีที่แล้ว +2

    ጌዲ እንወድሀለን የልጀነት ትውስታዬ ❤ ኤርሚ የዱባይ ሰው እንወድሀለን ❤ ጌዲን አደራ በደንብ ያዝልን ❤

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይ ปีที่แล้ว +7

    ጌታ እየሱሰ ከጭለማ ህይወትህ ያውጣህ ጌታን ብትቀበል ዘመንህ ተባርኮ በደሠታ የምትኖረው እየሱሰ ጌታ ነው

  • @ethiopiadesta3060
    @ethiopiadesta3060 ปีที่แล้ว +4

    በርታ ጌዲ እናንተ ጠፍታችሁ የማንም መቀለጃ ሆንን ፍትህ ለጆሮችን 😅

    • @salwai7446
      @salwai7446 ปีที่แล้ว

      Qelal daboshen seman emansemaw gud yelem😂😂😂😂

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk ปีที่แล้ว +1

    ሰይፉ ሾው ላይ ጆሲ ላይ ያወራውን እኮ ነው ያስደገማቺሁት ምንም አዲስ ነገር የለም ጌዲ በርታ ግን ከሙዚቃ አለም እራቅ ወደምታምነው ሀይማኖት እራስህን ስጥ አሁንም ጥሩ ኮንዲሺን ላይ አትመስለኚም ጥሩ ነገር አላህ እንዲሰጥህ እመኚልሀለሁ

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 ปีที่แล้ว +9

    በርታ ያለፈው በቃ አለፈ ጉዞ ወደፊት ትችላለህ አቅም አለህ እንጠብቃለን አልበሙን

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

      ምን ሆኖ ነው?? መቼም እኛ ሀገር መድሑኒት መደራረግ ነው አንዱ እንጀራ መብላት ሲጀምር አቤት አቤት ኢትዮጵያውያን ይሄ ልጅ ምን ይመስል ነበር ሲያምር አኡን እዩት!! ሌላው እነሱም ትንሽ ሆዳቸው ሲሞላ በቃ አለምን የግዝዋት ይመስላቸዋል እዛችም እዚችም ጋ ሴቱም አያርፍም!!!!

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z ปีที่แล้ว +19

    ወድቆ መነሳት እደጌዲ ነው ለሀገራችንም ሰላምን ያምጣልን እዳተ።

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ ปีที่แล้ว +4

    አይዞህ በረታ እኛ አለን lliyku👍 ህይወተ ተገላባጭ ነቸ እደ ቄጣ😍😍

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 ปีที่แล้ว +1

    ስለፍቅር ያለህ አመለካከት በጣም ደስ ይላል💚💛❤🙏ግድ በጣም እንወድሃለን💚💛❤🙏💕🌺🌸እባክሽ ከቻልሽ ጌቱ ኦማህሬንም አቅርቢልን💚💛❤🙏🙏🙏💕🌺🌸

  • @smd7650
    @smd7650 ปีที่แล้ว +4

    ብራቮ የኛ ሰፈር ልጅ ወድቆ መነሳት አሪፍ ነዉ በርታ🙏

  • @nunuworku3444
    @nunuworku3444 ปีที่แล้ว +2

    ጌዲ የዋህ ሰው እንደሆንክ ያስታውቃል ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @Furgosefer
    @Furgosefer ปีที่แล้ว

    ጌዲ በጣም ቅን ሰው በቅርብ አውቀዋለው ስለ ሰው መጥፎ በፍፁም አይናገርም ምርጥ ያራዳ ልጅ

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 ปีที่แล้ว +3

    ጌድዬን ትልቅ ሰው!!! ጋዜጠኛዎ ደግሞ ድምፃ ዋው ነው!!!

  • @selammekonen1659
    @selammekonen1659 ปีที่แล้ว +6

    ከዛህይወት ላወጣክ አምላክ ስትል ጆረጌጡን አዉልቀዉ በናትህ የድግል ማሪያምን ልጅ ከሆንክ !!!

    • @faduyabatenafaqi5531
      @faduyabatenafaqi5531 ปีที่แล้ว

      Min.wono.neber

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

      ችግሩ ይጆሮ ጌጥ ለምን እንዴት እንደሚደረግ አለማወቃቸው!! በቀኝ የጌዎቹ እስታይል ነው!!!!

    • @YouTuber-dz5kc
      @YouTuber-dz5kc ปีที่แล้ว

      መጀመርያ ሱሱን በተወ

  • @eyobm6809
    @eyobm6809 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይርዳ ወገኔ ...I can't wait for new album.

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 ปีที่แล้ว +1

    ጌዲየ ስላየንክ በጣም ደስ ብሎናል ጠንክር ዋነዉ ነገር ወድቀህ አለመቅረትህ ነዉ

  • @gebrailemelese
    @gebrailemelese 14 วันที่ผ่านมา

    We need another interview we are closely following his progress, stay strong Gedion

  • @tigrayteseer.2410
    @tigrayteseer.2410 ปีที่แล้ว

    እኔ ኣንድ ያስተዋልኩት ነገር እዛች ኣገር ውስጥ የተወለድን ቆንጆ ሰዎች ከዚህ መጣ ሳይባል ድምጥማጣችንን የሚያጥፋ ነገር ብዙ ኣስተዋልኩ ድምዳሜየ ቡዳ ቡዳ ቡዳናቡዳ ብቻ ነው:: የዚህ ልጅ ውበት ኣልረስውም በዛላይ ዘናጭ ነበር ቡዶች ግን ተው ኣትብሉን ምን ኣሁንም በሚሊዪን ይበሉ ጀመር💔ኣይዞህ ጌድዪን እግዚኣብሄር ሙሉ ምህረት ይላክልህ ኣኝከው ተፉተውናል ☝🏾

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob ปีที่แล้ว +1

    አቅራቢው አለም ሰገድ አይመስለኝም ጊድዬ ❤❤❤ እውድሃለሁ የት ሄደ አለምሰገድ እሱ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ ปีที่แล้ว +1

    ጌዲዬ እንዴት እንደምወድክ ደሞኮ ሲሰራው የዋለው ቆንጆኮነው በርታልን እንጠብቃለን አዲሱ ስራክን በጉጉት!!!

  • @liya7521
    @liya7521 ปีที่แล้ว

    ጌድዬ እንካንም አየንህ ደስ ብሎኛል ስላየሁክ ግን ምን ተሰማኝ መሰለክ ስላንተ ከተናገርከው እናትህን ትውዳታለህ ህይወትንም እስከ ጥግ ድርስ አይተሀታል ግን በቃ ለናትህ ስትል ዘፈንህን ትተህ መዝሙር ብትዘምርልን እና መምህር ተስፋዬ አበራን ብታናግርው ወይም ትምህርቱን ብትከታተል የሆን የምታገኝው ነገር እንዳለ አምናለሁ እንውድሀለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ስንቱ ከጎንህ በሞት ተለዩህ

  • @betha3044
    @betha3044 ปีที่แล้ว +2

    Nice to see you after a long time! I can’t wait to see the new album

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 ปีที่แล้ว

    ጌዲ ዬ ስላየዉህ በጣም ደስ ብሎኛል ያኔ በኛ ግዜ 90's ላይ አድማቂያችን ❤️❤️

  • @lii6427
    @lii6427 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ወደም ሰላየሁክ ደስ በሎኛል ፈጣሪ ባልከብት የትብከክ

  • @KenzCoustmr
    @KenzCoustmr ปีที่แล้ว

    ጌድይ በድጋሚ ስላየውክ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እንኳን እመቤቴ እስከ ልጂዋ ማረችህ በዜህ መሀል ይሁኔን በላይን ሳላመሰግን አላልፍም

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 ปีที่แล้ว +1

    ጊዴ ዛሬም ምርጥ አስተሳሰብህ አብሮህ ነው ኑርልኝ

  • @mamesuperman903
    @mamesuperman903 ปีที่แล้ว

    ፋልከን ክለብ ካፈራቸው ምርጦች አንዱ ተወዳጁ ጌዲ ትዝታችን 🙌

  • @ሰኒየባህርዳሯ
    @ሰኒየባህርዳሯ ปีที่แล้ว

    በሆንከው ነገር 😢አዝኘ ነበር እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳህ ያለ እድሜህ ሌላ ሰው ነው የመሰልከው አይዞህ እግዚአብሔር አለ

  • @kedestrak123
    @kedestrak123 ปีที่แล้ว +1

    ጌዲዬ እንካን በሰላም መጣክልን የኔ የዋ አፍቃሪ ስወድክ ጥግ ድረስ ነዉ

  • @addismulugetamulugeta6829
    @addismulugetamulugeta6829 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃ አንድ ጥያቄ እንድትጠይቁልኝ እፈልጋለሁ ጓደኛውን አሽናፊ
    ወልዴ ለስራ ወደ እልቂት ለኮንስረት ነበራቸው
    ይኑር አይኑር ጊዲ አላውቅም ከዛ መልስ ምን እንዳበሉስኝ አላውቅም ብሎ ታሞ በወር በአልሞላ ውስጥ ነው የሞተው እና በሱ ዙሪያ ምን ይላል ጊዲ እባካችሁ ለቤተስቦቹ ሞቱ እንቆቅልሽ ነውና ስለሱ ምን ይላል የምን ን ነዉ ና በትህትና ይጠይቁኝ

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 ปีที่แล้ว +1

    ጌድዬ እንኩዋን ለዚህ አበቃህ

  • @abiyimer6394
    @abiyimer6394 ปีที่แล้ว +1

    ጌዲ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየዉክ አይዞክ ❤❤❤

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z ปีที่แล้ว +2

    የኤልያ መልካ ውጤት ከሆኑት መካከል አድ ጊዲ ነው ሁሌ ስለ ኤሉ ሳታነሳ አታልፍም

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw ปีที่แล้ว +1

    ጌዲ ምርጥ ሰው ጀግና ነህ

  • @betha3044
    @betha3044 ปีที่แล้ว +1

    Gobez fekere it is one time ! Gedi you are doing good .

  • @sisulegess1299
    @sisulegess1299 ปีที่แล้ว

    ጌዲ በተራ እድለኛ ነህ ከብዙ ፈተና አሁን ያለህበት ደርሰሃል ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን እንዲባርክ ምኞቴ ነው:: ግን ግን ግን የጆሮ ጌጥህን አውልቅ ልክ አይደለም .....

  • @hayyathawani7430
    @hayyathawani7430 ปีที่แล้ว +12

    ትልቅ ስው ሆነ እቋሙ ያለእድሜው😢

    • @alam5953
      @alam5953 ปีที่แล้ว +1

      ስንት ፈተና አሳልፎ መኖሩ እራሱ ትልቅ ነገር ነው

  • @MaehtDalk-tn1wd
    @MaehtDalk-tn1wd 2 หลายเดือนก่อน

    ጌዲበጣምነውየምወድህጠንክርስርድጋሚእንዳትወድቅ❤❤

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 ปีที่แล้ว +2

    መኖር ፈርቼ ተሳቅቃለሁ ዳግም ውልደቴን ላንተው ትቻለሁ ክፉ አታሳየኝ ጥራኝ አምላኬ
    አዘጋጅልኝ ቤቴን በልኬ __________አወይ ጊዜ

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ጌዲዮን በጣም ነው ሰላያህው በዚህ መልኩ ፈጣሪ ኳንተጋ ይሁን❤❤❤

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 ปีที่แล้ว +1

    እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ጌዱዬ❤❤❤❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 ปีที่แล้ว +1

    ዎንድማቺን ጌድዮን እውነተኛ አፍቃሪ ሰላምህ ይብዛ

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል እዮሀ ሁሉ ስራችሁ ስወደው ጌዲዮን መግለጫ ያጣሁለት ደስታ

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ግራ የሚገባኝ የሰው ልጅ እንዴት ከራሱ በካይ ሰውን ይወዳል?! የመውደድም ሆነ የማፍቀር ኮ' ልክ አለው 30ዓመት ሙሉ ስለ አንድ ሴት እያወራ ሊኖእ ነው እንዴ ይሄ ሰውዬ፤ እሷ እንደሆነ ኑሮዋን እየኖረች ነው፡:
    Just Move On Bro🤷🏽‍♀️

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 ปีที่แล้ว

    ሰይክል ስትሉ ልጅነቴ ትዝ አለኝ አዋሬ ነዉ የለመድኩት ለክረምት አ/አ አጎቴ ጋ መጥቼ።

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว

    ጠያቂያዋን ሳላደንቅ አላልፍም ደስ የምትይ አጠያየቅሽ ጌዲ በተራ አብሽር አበቴ ካንተ የሚጠበቅ ወደውስጥህ መመልከት

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 ปีที่แล้ว

    ስራወችህን በጣም ነው እምወዳቸው በርታ እንግድህ ፍቅር እንድህ ነው ሃይለኛውን ልፍስፍስ ያደርጋል

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว +1

    ታዳ የኢትዮጵያን ባህሪ አይደለም ምን ማለት ነው ጆሮ ጌጥ ፈጣሪ በሰጠህ ጾታ መደሰት አለብህ ሴትን መምሰል

    • @senaittsegaye8357
      @senaittsegaye8357 ปีที่แล้ว +1

      Fara arefesh tekemechi joro get yeset ayedelem

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 ปีที่แล้ว

      Endezi beset fikir eytgoda eyasyesh min asbesh new

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw หลายเดือนก่อน

    አበሻ ካሀዲ ነው ጌዲ ብዙ ፈተናወችን አሳልፈው አሜሪካ ሲገቡ ሴቶቹ በተለይ እንደ እስስት መለዋወጥ ይጀምራሉ የድሮ ፍቅራቸውን የረሳሉ ይህ አይውድነት እና ድድብና ነው

  • @YamuAmu-gm6mm
    @YamuAmu-gm6mm ปีที่แล้ว

    ጌዲ የ90 ዎቹ ፈርጥ🥰🥰🥰 እንወድሀለን❤

  • @addisayen8086
    @addisayen8086 ปีที่แล้ว +1

    ዘፋኝነት ይላል መፅሐፉ እንዲዘምር ንገሩት መዳን ይሁንለት

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 ปีที่แล้ว

    ጌዲዮን መልካም ሰው ኑርልን ❤❤❤

  • @meskermtesema1405
    @meskermtesema1405 ปีที่แล้ว

    ጌድ የሰፍሬ ልጂ አብረን ነው የተማርን መስከረም ደስ ብቸኛ ስላየሁህ

  • @YouTubemollashyoutube
    @YouTubemollashyoutube ปีที่แล้ว

    ደዉይ ማማየ

  • @yafetabel2474
    @yafetabel2474 ปีที่แล้ว

    በርታ ጌዲ የ90ወቹ አድናቂ አለንህ🎉🎉🎉🎉

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 ปีที่แล้ว +2

    አረ በናትህ ጆሮህ ላይ ያለው ብታወጣዉ ምንድን ነው አረ ወንዳወንድ ሁኑ አረጎበዝ ወዴት አነሄድን ነው አዉልቀዉ በጣም ያስጠላል አሺ ይቅርታ ግነ ጌዲየን

  • @Kiber1221
    @Kiber1221 ปีที่แล้ว

    ምረጥ ልጅ ስወድህ ትውስታው ልዩ ነው መኖረፈራሁ ሚለው ብቻ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ

  • @judy4244
    @judy4244 ปีที่แล้ว +4

    Gedion you are handsome, stop drinking

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

      ዋው did he drink??? የኛ ሰው እኮ ትንሽ ሳንቲም ሲያገኝ ፌመስ ሲሆኑ በቃ የሴትር የመጠጡ የሲጋራው ስለነገ አቸው አያስቡም በጣምያሳዝናል!!!

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 ปีที่แล้ว

      @@welansatesfaye5384 don’t judge book by cover

    • @judy4244
      @judy4244 ปีที่แล้ว

      @@zeritessema9182 you can tell fitu tirisu endet edetebelashe

  • @user-ec6xf3yx2v
    @user-ec6xf3yx2v ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እዮብዬሰላምህይብዛልህበጣምአሪፊቆይታነበርንእናመስግናለን

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 ปีที่แล้ว

    እስኪ ሁኜ ደህና የሚለውን ሙዚቃ ገና ፍቅር ምን እንደሆነ ሳላውቅ ነው ስሰማው ፍቅር የያዘኝ ይመስለኝ ነበር ማንም በዙሪዬ ሳይኖር ብቻ እንኳንም አየሁህ ደስ ብሎኛል ሰላሙን ያብዛልህ ❤

  • @yordanosyoamandaze7576
    @yordanosyoamandaze7576 ปีที่แล้ว

    enkuwanm hulum alfo lezih abkah keriwun zemenhen geta ybarkelh

  • @yaricho0
    @yaricho0 ปีที่แล้ว

    Gediye we love and respect u may God be wz u

  • @egziabheryimesgen1894
    @egziabheryimesgen1894 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬ አመት ታሞ አምባሳደር ጋር አይቸው ነበር

  • @Kidanmihret
    @Kidanmihret ปีที่แล้ว

    Gedye 90’s We Love you keep shining brother❤

  • @ethannayot9602
    @ethannayot9602 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ስእል ጎበዝ ነበር አብረ ተምረናል

  • @እዮናዳም2080
    @እዮናዳም2080 ปีที่แล้ว

    ያን የመሰለልጅ ይቆጫል ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይካስህ

    • @Sofis-yn6eq
      @Sofis-yn6eq ปีที่แล้ว

      He still look good. What are you talking about?