ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
youtube.com/@Kenorkut?si=nNBauEuJL6TINaTc የሳሚን ዩቲዩብ ቻናል ይቀላቀሉ::
እሽ ገኒዬ
ሳሚን የምትወዱት እስኪ እንያቹ❤ ሳሚዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ ካንተ ብዙ ተምሬአለዉ
ጎበዝ ልጅ ነው እከታተለዋለሁ እርሱም እድሜ ይስጥልኝ❤❤❤
ሳሚኮ ብዙ አትርፊያለሁ እኔም ብርሃን ሲበራበት የሚጠፍው ጭለማ ብቻ ነው!! እንዳንተ ሁሌም እላለሁ አእምሮዬን ስለባርከልኝ ጌታ አምላኬን አመሰግናለሁ በእውነት ከእግዚአብሔር ሁሌም መማር ይሁንልህ ❤❤
ይሄ, ልጅ ከኤልዳና ጋር ምርጥ ሥራ እየሠሩ ነው በርታ
ትግስትዬ ቲጅን አቅርቢልን😥
የኔ ጌታ እናትህን ነፍሳቸውን ይማርልህ ሁሌም የምመኝልህ ልብህ ላይ የምትመኛትን ሴት ፈጣሪ ይስጥህ
ሳሚ ብርሀን በርቶበት የሚጠፈው ጨለማ ብቻ ነው እግዝያብሔር ይባርክሀ
ሰሚ እኔም ገና ቲክ ተክ እንደጀመርህ ነው የማውቅህ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ ወንድሜ❤️❤️❤️❤️
ዌል ሳሚዬ በጣም እማድንቅህ ልጅ ነህ ከኤልዱ አብራቹ በቅ በሉ❤😊
ዛሬ ነው በደንብ የተከታተልኩሽ በራሴ በጣም አዘንኩ ብዙ ትምህርት አምልጦኛል አንቺም እርጋ ያልሽ ክብር ፅጋ ያለሽ ነሽ ምነው ህዝባችን የተለያየ እራሳችንን የማይመጥን ቦታ ከምንገኝ በመስማት ብቻ እራስን ማዳመጥ ይቻላል ቀላል ትምህርት አይደለም እግዛብሄር ይባርካቹህ ሰራም ቢሆን ለእናንተ ብዙ ህይወት መለወጥ ትችላላቹህ በርቺ አምላክ ይጠብቅሽ
ወኔ ልጄ ከተለየውት አስር አመቴ አለፈ ሁሌ የሚለኝ እባክሽ ነይ እኔ አንቺን ነው የምፈልግ ሌላ ምንም አልፈልግም አክስቶቸ አጎቶቸ ልጆቻቸውን እየዘው ብዓል ሲመጡ በጣም ነው የሚሰማኝ ነው የሚለኝ 😢እኔ ግን መሄድ አልቻልኩም💔
እውነት በጣም ይጎዳሉ ልጆች በናፍቆት ስደት አይለቅም. እግዚአብሔር መልካም ነው አንዲቀን ይስተካከላል
እኔም እዳችው ነኝ😢😢😢😢😢
Ebakishin tolo gibilet 😢😢😢😢pelase
እናቴዋ ግቢ ይህ አለም አያልፍም ባይኖርሽ እንኳ ከልጅሽ ጋር ደስ ብሎሽ ያለሽን እየተካፈላችሁ ትኖራላችሁ ሩቅ ስለምናስብ ነዉ ግን የሰዉ ልጅ የአሁን ሰአትን እንጅ ነገን አናዉቅምና ሀላ ልጅሽ የሆነ ነገር ሆነ ሲሉሽ ከምታዝኒ ግቢና ተንከባከቢዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይዞሽ እናት ❤ምን ስደት ያለ ይርዳሻል ፈጣሪ መጨርሻችን ያሳምርው
በጣም ልቤ አዘነ ሰለእናት እና አባት ሲናገር ግን ወደ ጥሩ አቅጣጫ ለመሄድ ማሰብህ የምትደነቅ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
ሳቺ ምርጥ ወንድማችን ግኒዬ ምርጥ ሰው ነው ያቀርብሽው እናመሰግናለን
እንኳን ሰላም መጣችሁ ሳሚሻ እናመሰግናለን ገኒ የጠፍትን አርቲስቶች አቅርቢልን በይበልጥ ደግሞ ሄለን በድሉን
Samiye betam new mwedh berta❤❤ geniye anchinm ljochshunm betam new mwedachew arif program new bertu❤
ጎበዝ በሴቶች የጠላነው የዕድሜ ነገር በኛም ተከሰተ ይላል/ረስቶት ነው 36ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
26😊 ደሥ የሚል ትምህርት ነዉ በርቱ
እኩያየ ነው😊😅😮😊
ገንየ የኔዉድ አላህ ይጠብቅሽ ፈገግታሽ ሁለየም አይለይሽ
ሁለት አስተዋይወች ተገናታችሆል ዛሬ ❤
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
አሜን ፫
አሜን
Amen
አመስጋኝ ይጨመርለታል ❤❤❤❤
ገኒየየኔመልካም፣እኔያንንያክልየምባልባይሆንማለቴየትካበደ፥የህይወትታሪክባይኖልኝም፥ግንአንችንአግንቸሽባጫውትሽደስይለኛልእንችንምባገኝሽ፡ግንአ፡አሰውቤትነውየምሰራው፡አሁንላይየሚሰማኝስሜትዲብልቅልቅብሎብኛልአይይይይ፡በጣምነውየማከብርሽ❤❤❤❤❤
ገኒዬ እኔም በዚ ፕሮግራም ለይ መቅረብ እፈልጋለሁ ማውራት የምፈልገው ታሪክ አለኝ
ገኒ እባክሽን የሆነች ልጅ ኣሌች አ አ ፖሊስ ነች እና እኔም እዝያው ነበርኩኝ አሁን እኔ ለቅቄ ሌላ ሀገር ነኝ እኔ ምንም አላረኩዋትም ግን እኔ እንዴበደልኳት ነው ምታስበው አሁን አግብታ ልሆን ይችላል ግን አገናኝተሽኝ ምንም ይሁን ይቅርታ ብጠይቃት ስልኬን እንዴት ልላክልሽ ኦር እንዴት ላግኝሽ
ቁጥሩዋ አለኮ
ይቅርታ መባባሉ ጥሩ ሆኖ፣ግን የተሠበረን ልብ ይቅርታ አይጠግነው ፣ካላገባች አብራችው ብትሆኑ ፤
ካላጠፋሽ የምን ይቅርታነው
እናመሰግናለን እኔ በግሌ መዳን እፈልጋለሁ እባካቹ እርዱኝ ገንዬ
አዎ ሁሉም ያልፋል ሚስጥራችንን እራሳችን ገር እናቆየው ታሪካችንን መደበሪያ ለሚያረጉ ሰዎች አናርግ
Geni ewnet ahun gena my germ sew akerebshe ewnet yeleyal geniyee👍👏👏👏
ሁለታቹን በጣም ነው ምወዳቹ ማደንቃቹ በቁም ነገራቹ ቀርቶ በቀልዳቹም ነው ምማረው 😂❤❤❤❤❤
እውነት ነው ይለ እናት ማደግ በጣም ይጎድላሊ ግን ጌታ መልካም ነው እኔ እናት የለችኝም
እሽበል ሁሉንም ሞክራቸው ፈተን
ዋዉ ምርጥ ትምህርት
geni cameraw coloru lek ayedelem atekorachu becha natural ayedelem
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ❤❤❤❤❤
የማነው ጉልቻ የመሰለ ቆንጆ ነኝ ብሎ ያስባል ሶሻል ሚዲያ እኮ የተለመደ ነው ሲያስጠላ 😃
😂 ጉልቻ እር ጉድ
ያቺስ፣የከፋነዉ፣ጉልቻ😂😂😂ስቱ፣ስልኩን፣እየጠየቀነዉ፣😂😂
በጣም ጎበዝ ልጅ
Iwnet new hulun sechi igziyabiher new igziyabiher yibarkih.
SAME COME WITH ELIDNA PLEASE YOU AND HER IS VERY GOOD TEAM P,AYER
ገኒ አማችሽ አድርጊው መክሊትን ያግባት 😂😂😂😂😂😂
why not download this vedio
Wey ljye sami ayzoh atnem yerseh turufamilya tmesert alh ena akfah
ገኒ ስወድሽ ማርያምን ❤❤❤❤
ገኒዬ ያለሜካፖ ነው ምታምሪው እ
እዲል አሜሪካነክ አተ እዲል የምሰጠው
ትክክል.🌷👌👌👌
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
መቼት ነው እድሜ በነሱ ጤና እድሜ እንመኛለን
ሃያ ስድስት ነዉያለዉ 30ለማለት ፈልጎ ነዉ
እኔ ፊቱ በደብ አየሁት የእድሜው ነገር😂😂😂
Ere background yalu kotetoch ye abebaw akemamet ....
ደሥዪለና.❤👍
ገኒ እንኳን ደህና መጣሽ ። 🤚🤚🤚🤚🤚🤚
ጄቲቪ ሪሞት የሚሰራ የነበረው አይደል😳??
አይደለም
Waw❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ያስጠላል ይሄንን BACK GROUND የቀረፃችሁ ሰዎች ታስጠላላችሁ የኮልኮሌ መአት ደግሞስ የተጋባዥ ወንበር ይለያል እንዴ ? ለማንኛውም አስቡበት አቴንሽን ይሰርቃል ምክንያቱም አይን ጥሩ ነገር ዮወዳልና
ጭራሽ 26 😂😂😂😂😂😂 እድሜን አስገድደህ ደፈርካት 😂
😂😂😂😂
እኔ ራሱ ገረመኝ የምር
ይልጅ፡ሽማግሌ፡ውጣል፡ዋው፡ማስተዋል❤
26🙄🙄🙄🙄
😂ጉድ ነዉ😂
እኔም ገረመኝ. ልጂ ነው. ማሻአላህ
26 bro 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ገረመኝ😂😂😂