ቀደር( የአላህ ውሳኔ) || በኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- ቀደር ( የአላህ ውሳኔ) ማመንን በሚመለከት መሰረታዊ ነጥቦች የተዳሰሰብት ወሳኝ ትምህርት በኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ
👉 ነገሮችን ከውንይ እና ሸርዕይ መከፈል
👉 ሸሪዓዊ ስራዎችን ለመስራት ቀደርን ምክንያት ለሚያደርጉ
በሱንና ቲዩብ በየጊዜው የሚለቀቁ ትምህርቶችን ለመከታተል ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ bit.ly/sunnahtube
በተጨማሪም በፌስቡክ እና ቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ- / sunnahtube1
ቴሌግራም - t.me/sunnahtube
#ሱንናቲዩብ #sunnatube #sunatube #Iliyasahmed
Jezaakalhi Kayir
ጀዛኩም አላህ ኽይራይ
ያረብ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወዱሞች አሞኛል በስደት ላይ ዞብሎ ይጨቀኛል
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቅህ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
Allhe yetbekachu
ማጣችሁልን አህላን ምን ልስማ እያልኩ ነበር ብቅ አለችሁ ቅቅቅቅ ያሚሰማ ጣፍቶ ነው አትበሉ ዋ! አድስ ደአዋ ስለፈለኩ ብቻ ነው
ቁረን አሰሚም
እኔ ምለው እንዴት ነው ውድ እህቶች ዩቱዩብ ምትከፍቱት እስኪ አስረዱኝ
ላይክ አርጉኝ ኳሜት ለመፃፍ ነው የገባሁት
አደረኩሽ
እህት ኮሜት ለመስጠት ከመግባት በትምህርቱ ለመጠቀም ብትገቢ በዱንያም በአኼራም ተጠቃሚ ትሆኛለሽ
@@SunnahTube1 ሳህ በጣም የአኼራ እህቴ ውድድድድድድ
Swedachu telo tlo nu