የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እና የወይዘሪት ሳምራዊት ደመቀ የሰርግ ሥነ ስርአት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቶች ምእመናን ያከበሩ በእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲህ የከበረ ቀን ለመምህራችን ስለሆነለት በጣም ደስ ብሎናል::
    እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመናቹሁን ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክላቹሁ::

  • @yordanos5214
    @yordanos5214 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬዬ❤🙏

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በህይወት ዘመኔ እሚያስደስተኝ ነገር ኦርቶዶክስ በመሆኔ ነው መምህራችን መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 ปีที่แล้ว +6

    ይህ እንዲሆን የፈቀደው የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን መልካም ጋብቻ መልካም ፍሬን ይስጣችሁ ይባርካችሁ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @johnvarghese1713
    @johnvarghese1713 2 ปีที่แล้ว

    There is a such a profound sense of community in the Ethiopian Orthodox Church. I belong to the Syrian Orthodox Church in India and most of us watch in silence even though we're expected to sing aloud and join in blessing the couple. It's heart warming to watch the entire community clap, sing and dance for the bride and groom. May God multiply your joy and your love for each other.

  • @ggjihgh9135
    @ggjihgh9135 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሰረጋቸዉን የአብረሀም የሳራ ያድርግልህ መምህራችን ግን አባ ገብረ ተሳኤን አየዉ መክፈቻዉ ላይ ይቲዎቡላይ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አቦቶቻችን እልልልልልልልልልልልልል

  • @adat1376
    @adat1376 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድምነት አተንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አብቅቶህ እዳይ ይርዳኝ

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልል በእዉነቱ እግዚአብሔር ይመሥገን።ዉድ መምህራችን በቃል ያስተማረዉን በህይወቱ ለአለም ሁሉ ሰበከ።ቅድስት ቤተክርስቲያን ያከበሩአትን አከበረች፡መንፈስ ቅዱስ የወረደበት ዘርግ ይመስለኛል

  • @አፀደማርያም-መ7ቘ
    @አፀደማርያም-መ7ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልል ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 2 ปีที่แล้ว +3

    ኪዳነ ምህርት እምየ በጉባየ ቃና መርሀት አምጣነ ነጠፋ ልብየ

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደምታምሩ የተዋህዶ እንቁዎች እልልልልልልልልልል ደስ ብሎኛል

  • @ABDII282
    @ABDII282 2 ปีที่แล้ว +6

    ከዚህ በላይ መባርክ ምን አለ እውነት ቃል ያጣውለት

  • @tsheyasefa2272
    @tsheyasefa2272 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ውበት ተዋህዶ አድርገህ የፈጠርከኝ አልፋና ኦሜጋ ቸሩ መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይድረስህ።
    የአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የተዋህ እንቁ መምህራችን ውድ እህታችን እኳን ለዚህ አበቃችሁ።

  • @foo8967
    @foo8967 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሄር፡አምላክየአብርሃንእና፡የሳራን፡ጋብቻ፡የባረከአምላክ፡የናንተንም፡እንዲሁ፡ይባርክ፡፡

  • @samiiriimakiialmfesf2757
    @samiiriimakiialmfesf2757 2 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele ♥️♥️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekidey
    @mekidey 2 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ጋብቻ መምህሪ ❤❤❤❤❤ወድሜ ያንተንም እጠብቃለን ❤❤❤❤❤

    • @lotusebhat
      @lotusebhat  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እሱ የፈቀደ ሰዓት ይሆናል

  • @genikedna5698
    @genikedna5698 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🤲🙏መልካጋብቻየሣራያብርሀም

  • @meseret8271
    @meseret8271 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልል መልካም ጋብቻ

  • @adat1376
    @adat1376 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ

  • @hiwot2025
    @hiwot2025 2 ปีที่แล้ว +3

    May God bless your marriage 🙏

  • @samiiriimakiialmfesf2757
    @samiiriimakiialmfesf2757 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeennn Ameeeennn Ameeeennn wow bxm dasi yilaluluu🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤❤

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 2 ปีที่แล้ว +2

    Wawwww Asyyyyy Asyyyyy Eillllllll eillllllll eillllllll 😍❤❤❤❤❤ 🇪🇷 🇪🇷❤❤❤❤❤

  • @yebiyewondi843
    @yebiyewondi843 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰

  • @hannaalemu86
    @hannaalemu86 2 ปีที่แล้ว +1

    Yegzaberie yemsgen 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @ad1187
    @ad1187 2 ปีที่แล้ว +2

    ዲያቆን ሄኖክ ይገባዋል እንቁ የቤተክርስቲያን ልጅ ነው የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይንላችሁ ።

  • @masterali3563
    @masterali3563 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🌷🙏🙏🙏🌷🙏🙏🙏

  • @eyufikrushiferaw2959
    @eyufikrushiferaw2959 2 ปีที่แล้ว +2

    Bertalen

  • @ashugashu3730
    @ashugashu3730 2 ปีที่แล้ว

    እልልልል

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-መ7ፀ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-መ7ፀ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል

  • @TUBE-jb1bf
    @TUBE-jb1bf 2 ปีที่แล้ว

    !

  • @hannaalemu86
    @hannaalemu86 2 ปีที่แล้ว +1

    Seye selte semire ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll