የልብ ቧንቧ መጥበብ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ለሞት ከሚዳርጉ ልብ በሽታዎች አንዱ እንደሆነ የሚነገረለት የልብ ቧንቧ መጥበብ አብዛኛውን ጊዜ እድሜያቸው ከ50 በላይ ባሉ ሰዎች ላይ እንደሚከሰት የህክምና ባለሙያዎች ይገልፃሉ፡፡ የግፊትና የስኳር ህመምን እንዲሁም ሲጋራ ማጨስን ተከትሎ የሚመጣ ህመም ነው የልብ ቧንቧ መጥበብ፡፡ ይህም ህመም የደም ግፊት ስኳር ህመምን በመታከምና ሲጋራን በማቆም መከላከል እንደሚቻል የህክምና ባለሙያዎች ይመክራሉ፡፡
Addis Media Network is City Media Channel Producing news, Program and various types of contents to be transmitted via television, radio and different Social media Plat forms.
Please follow us here!
#ዜና #addisababa #ethiopia
ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን!
TH-cam ➲ bit.ly/3itThRr
Telegram ➲ bit.ly/3W4puw9
Facebook ➲ bit.ly/3CJVgI8
Twitter ➲ bit.ly/3IKQ3TZ
AMN - ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም