ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔጉበዝዝዝዝ ተባረኪኪኪኪ
እኔራሱ ሀገር ስገባ እየሰራሁ እሼጣለሁ ❤❤❤ተባርኪ
አሜን የኔ እህት ....በጣም ነው ደስ የሚለኝ ይቅናሽ
እናመሰግናለን እኔ ሁሌ እከተልሻለሁ በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ even Download አድርጌ ነው ደጋግሜ የማየው ቭድዮሽን እናመሰግናለን መድጋም አሁን አላገባሁም ግን ለ ባሌ ቆንጆ አድርጌ እሰራለሁ 😂❤
ሰላም ሜሉዬ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም ገራሚ አሰራር ነው እጅሽን ይባርከው💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
አሜን ወይኒዬ
አላህ ሙሉጤና ይስጣቺሁ ። አያሙል ፈዲል የአረፋ አስር ቀናቶቺን በዱአ በርቱ
ኢንሻአላህ ጀዛአኪላህ ፈዘኪር ፈኢነዚክረ ትንፋኡል ሙእሚኑን
እጅሽ ይባረክ ሜሊ
አሜን የኔ ውድ
አላህ ይጨምርልሽ በርቺ
ሚሊዪ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ አንቺም አምሮብሻል ❤❤❤❤❤❤
አሜን ዘሂራ አመሰግናለሁ
በጣም ጎበዝ እና ባለሙያ እናመሰግናለን ተባረኪ የኔ እህት
አሜን አዲያምዬ
wow meluye 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
You’re right Melluye…..it’s being smart and modern to feed our family healthy food options. Thank you so much again for inspiring us to do our best. May God help us be wise instead of just be consumers of what’s out there. 🙏❤️❤️❤️
Yes. It is perfect job.God bless u.
አሜን ጄሪ
እኔ ሀገር ስገባ ባልትና ለመስራት አስቤያለው እና ይሄንንም እሞክረዋለው እና ማርማራታ ም ለመስራት ሀሣብ አለኝ ብሠሪልኝ ደስ ይለኛል
ሜሉዬ ሰላም እያልኩሽ, በጣም አሪፍ ስናክ ነው ያሳየሽን የእንቁላል መምቻው ግን የለኝም በምን ልምታው?
Egshe yebark ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሜሉ❤❤❤
❤❤❤
ሥራሺን በጣም ነው የምውደው🙏🙏🥰
አመሰግናለሁ የኔ ውስ
ዋው ጎበዝ የኔ ባለሞያ አትጥፊ
እሺ የኔ ውድ በተቻለኝ እመጣለሁ ዩ ቲዩብ ወደናንተ ስለማያደርስላችሁ ነው
እጅሽ ፡ ይባረክ ፡ ልዩ ፡ ነሽ ፡ በተለይ ፡ ለኔ
ሜሊዬ ታድለሽ ደግ ልጅ ነሽ ❤❤❤
ደግነት ለራስ ነው ናኒዬ እግዚያብሄር ለኔ ያረገው ብዙ ነው ምን አረኩና እኔ
@@Mellyspicetv❤ oh... Nice of you !!
Thank you ❤
Tebareki
አሜን
ወይ ሜሉ አያልቅባት እኮ ነሽ
I can use without paper for the first snack?
ሲልከን ከሆነ የመጋገሪያ ሳህንሽ ትችያለሽ አለበለዚያ ግን ወረቀት መጠቀም አለብሽ
Thanks my dear.
እንቁላል ማርና ሰሊጥ አደለ ደስሲል
አዎ ነው❤
ሰሊጡ የተፈጨ ነዉ ወይስ ጥሬ?
ንጹሕ ጥሬ ሰሊጥ ነው
Berchi
ተባረኪልኝ 🫶
እቁላሉ ምድነው ያልሽ አልገባኝም መሌዋ
የእንቁላሉ ነች ክፍል ክሬም ሲሰራ ማሬንጋ ይባላል።እንቁላሉን ክሬም አረኩት ከዛ ማር እና ጥሬ ሰሉጥ ጨመርኩበት ቀላል ነው
እናመሰግናለን
@@Mellyspicetvሜሉ, please እቺ ማሽንሽን የማብኩያ በጣም ነው የወደድኳት ምንድነው ስሟና የት ካምፓኒ ነው የገዛሽው? ጻፊሊኝ እባክሽን እቃዎችሽ በጣም ያምራሉ ሁልግዜ የምትሰሪባቸው
ሜሉ ቆንጆ እንዴት ነሽ❤❤❤❤❤
አለሁልሽ
❤❤❤❤❤❤❤
10q melisha
ማሩንበስኳርብንተካው ለውጥአለው
ይቻላል ያው ማር ጤናማ ስለሆነ ነው ተመራጭ የሚያረገው
Thank you 🎉
❤❤❤❤

Yes. It is perfect job.
God bless u.
አሜን ጄሪ
እኔ ሀገር ስገባ ባልትና ለመስራት አስቤያለው እና ይሄንንም እሞክረዋለው እና ማርማራታ ም ለመስራት ሀሣብ አለኝ ብሠሪልኝ ደስ ይለኛል
ሜሉዬ ሰላም እያልኩሽ, በጣም አሪፍ ስናክ ነው ያሳየሽን የእንቁላል መምቻው ግን የለኝም በምን ልምታው?
Egshe yebark ❤❤❤
አሜን የኔ ውድ
እግዚአብሔር ይመስገን ሜሉ❤❤❤
❤❤❤
ሥራሺን በጣም ነው የምውደው🙏🙏🥰
አመሰግናለሁ የኔ ውስ
ዋው ጎበዝ የኔ ባለሞያ አትጥፊ
እሺ የኔ ውድ በተቻለኝ እመጣለሁ ዩ ቲዩብ ወደናንተ ስለማያደርስላችሁ ነው
እጅሽ ፡ ይባረክ ፡ ልዩ ፡ ነሽ ፡ በተለይ ፡ ለኔ
አሜን የኔ ውድ
ሜሊዬ ታድለሽ ደግ ልጅ ነሽ ❤❤❤
ደግነት ለራስ ነው ናኒዬ እግዚያብሄር ለኔ ያረገው ብዙ ነው ምን አረኩና እኔ
@@Mellyspicetv
❤ oh... Nice of you !!