Sheger Cafe - “በኢትዮጵያ የተካሄዱ የለውጥ እንቅስቃሴዎች መዋቅራዊ ለውጥ አላመጡም” ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ ከመዓዛ ብሩ ጋር...
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024
- #ethiopia #shegerfm #Shegercafe #mesaykebedeInterview
Sheger Cafe - “በኢትዮጵያ የተካሄዱ የለውጥ እንቅስቃሴዎች መዋቅራዊ ለውጥ አላመጡም” ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ ከመዓዛ ብሩ ጋር Prof Mesay Kebede on Change and Reform in Ethiopia on Sheger Cafe /Sheger FM 102.1
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz
መ አዛ ፕሮፌሰር መሳይን እንዲያስተምሩን ስናቀረብሽልን እጅግ እናመሰኛለን, ፕሮፌሰርም እጅግ በሚገባና ሀገራዊ ሃላፊነት በተሞላበት, ሊሆን የሚገባውን, ስለገለፁልን እጅግ እናመሰኝዎታለን, ተዋጉ የሚለንን ምሁር አንፈልግም, ኢትዮጵያ ለዘለአልም ትኑር!
ፕሮፌሰር ጥሩ ሃሳብ ነበር የነገሩን ሆኖም ግን አገራዊ ምክክሩ ላይ ያሎት አተያይ አልገባኝም ምክንያቱም ህዝቡ ኮሚሽኑ ምን እየሰራ እንዳለ ሰምቷል እርሶን ጨምሮ ብዙ ሙሁራኖች ሲጠየቁ ስለአገራዊ ምክክር ምንም መረጃ የለንም ትላላችው ምን እንደምትፈልጉ አይገባንም ለምን ጠጋ ብላችው ለማገዝ አትደፍሩም እናተ ካልመራችውት አይሆንም እንዴ
ከትላንቱ ስህተት የማይማር ከንቱ ፍጥረት ብቻ ነው 🤔🤔🤔
ስለ ፕሮፈሰሩ ብዙም ክትትል አላደረግሁም:: አስተያየት ለመስጠት ይቸግረኛል::
Ebakish abeba ayalew
Professor Biased
ፕሮፌሰር መሳይ ራሱ የኢትዮጵያ ችግር ነው። ሙሁራን እየመሰሉ የአንድ ብሄር ብቻ የበላይነት እየሰበኩ ሌላው ዘረኛ ጎጠኛ እያሉ እያሸማቀቁ የኖሩ ሙሁር ናቸው።
የታሪክ አልባ አናሳ ጋላ ኮመንት ያንተ ጋላ ፕሮፌሰር ምሁር ነን ባዮች ቀን ከሌሊት ስለሌላው የሌለ ያልተፃፈ ታሪክ ሲዘባርቁ አይደል እሚውሉት